ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We
ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We
  • Видео 214
  • Просмотров 852 956

Видео

ሰበር በለስልጣኑ ተገደለ ሁለተኛዉ ጀኔራል ፋኖን ተቀላቀለ መከላከያዉ ተከፋፈለ
Просмотров 4 тыс.День назад
ሰበር በለስልጣኑ ተገደለ ሁለተኛዉ ጀኔራል ፋኖን ተቀላቀለ መከላከያዉ ተከፋፈለ
የፓርላማዉ ፍጥጫ ቀጥለ //ክርስትያንን እኔ አላሰርኩም//
Просмотров 11 тыс.День назад
የፓርላማዉ ፍጥጫ ቀጥለ //ክርስትያንን እኔ አላሰርኩም//
አሁን ሰበር ዜና:አበባው ታደሰ እጅ ሰጠ አረጋ ከበደ አማላጅ ላከ/ፋኖ በድል ገሰገሰ
Просмотров 9492 дня назад
አሁን ሰበር ዜና:አበባው ታደሰ እጅ ሰጠ አረጋ ከበደ አማላጅ ላከ/ፋ በድል ገሰገሰ
ሰበር ዜና ሰኞ ሰኔ 17/2016 ዓም ቃላቲ እስር ቤት ተኩስ ናዳ ወርደ ደብርብርሃን ድሎች ጅማ በከፍተኛ ውጥርት ጎንዳር ፣ባህርዳር
Просмотров 1,6 тыс.14 дней назад
ሰበር ዜና ሰኞ ሰኔ 17/2016 ዓም ቃላቲ እስር ቤት ተኩስ ናዳ ወርደ ደብርብርሃን ድሎች ጅማ በከፍተኛ ውጥርት ጎንዳር ፣ባህርዳር
#ሰበር_ዜና እሑድ ሰኔ 16/10/16 ዓ/ም ባለጊዜው አብይ አህመድ ፋኖ ከአቅማችን በላይ ነው ጀነራሉ የምስራች ፋኖ በጎጃም
Просмотров 34514 дней назад
#ሰበር_ዜና እሑድ ሰኔ 16/10/16 ዓ/ም ባለጊዜው አብይ አህመድ ፋ ከአቅማችን በላይ ነው ጀነራሉ የምስራች ፋ በጎጃም
lntro ልንትሮ መስሪያ💯👌
Просмотров 13414 дней назад
lntro ልንትሮ መስሪያ💯👌
የተነሳ ሞኒ በሰአታት ለመመለስ 💯👌👈✅ከዘደዳችሁት ላይክ ሼረ
Просмотров 12128 дней назад
የተነሳ ሞኒ በሰአታት ለመመለስ 💯👌👈✅ከዘደዳችሁት ላይክ ሼረ
ፍቅር ጉድ አወጣች 😄😄😄
Просмотров 9428 дней назад
ፍቅር ጉድ አወጣች 😄😄😄
🤔🤔🤔🤔አግባብ ነዉ ግን ጡሩ ነገር ኮፒ ልመዱ ሆሆሆ
Просмотров 368Месяц назад
🤔🤔🤔🤔አግባብ ነዉ ግን ጡሩ ነገር ኮፒ ልመዱ ሆሆሆ
ደስ የሚል ጬዋታ ጬዉ አብልታ ብርቱኳን ደረሰ 😄😄😄
Просмотров 2 тыс.Месяц назад
ደስ የሚል ጬዋታ ጬዉ አብልታ ብርቱኳን ደረሰ 😄😄😄
ከጓደኞቼጋ ጬዋታ ባል አግብተሻል አልገባኝም።በሳቅ😄😄
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ከጓደኞቼጋ ጬዋታ ባል አግብተሻል አልገባኝም።በሳቅ😄😄
ሳዉዲ የጣለዉ ዝናብ 😱😱ለመጄመርያ ጊዜ ሳይ ያገራችን ወዝ ነዉ የመሠለኝ
Просмотров 2983 месяца назад
ሳዉዲ የጣለዉ ዝናብ 😱😱ለመጄመርያ ጊዜ ሳይ ያገራችን ወዝ ነዉ የመሠለኝ
ትልልቅ ይቱበሮች የሚጠቀሙት Youtube cover ,መስሪያ 👌💯channel Art ከወደዳችሁት ላይክ ሼር
Просмотров 1,7 тыс.4 месяца назад
ትልልቅ ይቱበሮች የሚጠቀሙት RUclips cover ,መስሪያ 👌💯channel Art ከወደዳችሁት ላይክ ሼር
ያብርሺ ፍቅረኛ መጣች ድራማዉ እደቀጠለ ነዉ 🙆🙆🙆
Просмотров 3004 месяца назад
ያብርሺ ፍቅረኛ መጣች ድራማዉ እደቀጠለ ነዉ 🙆🙆🙆
በቀላሉ የምፈልገዉን ስልክ ለመጥለፍ
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
በቀላሉ የምፈልገዉን ስልክ ለመጥለፍ
የቲክታክ አካዉትን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር Tik Tok bizness✅👌
Просмотров 2644 месяца назад
የቲክታክ አካዉትን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር Tik Tok bizness✅👌
hairstyles ቀለል ያለ የፀዉር አያያዝ @zizibeauty369n @HanaWuletawtube @Hab240 @hanatube5802
Просмотров 1,6 тыс.5 месяцев назад
hairstyles ቀለል ያለ የፀዉር አያያዝ @zizibeauty369n @HanaWuletawtube @Hab240 @hanatube5802
ክፍል 3 አሪፍ ገጠመኝ ጬዋታ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር 2 January 2024
Просмотров 2,1 тыс.6 месяцев назад
ክፍል 3 አሪፍ ገጠመኝ ጬዋታ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር 2 January 2024
አሪፍ ጬዋታ ሞክሩት
Просмотров 5867 месяцев назад
አሪፍ ጬዋታ ሞክሩት
ከጓደኞቼ ጋር አዝናኝና ምርጥ ዉድድር ከወደዳችሁት ላይክ ሼር #Fhdgygy#
Просмотров 2 тыс.8 месяцев назад
ከጓደኞቼ ጋር አዝናኝና ምርጥ ዉድድር ከወደዳችሁት ላይክ ሼር #Fhdgygy#
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ዉድድር 👌💯በየቤታችሁ ሞክሩት
Просмотров 1,2 тыс.8 месяцев назад
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ዉድድር 👌💯በየቤታችሁ ሞክሩት
በጣም ደስ የሚል ጬዋታ ከጓደኞቼጋር ቃልን ተጫወትንባት🙆🙆
Просмотров 2,3 тыс.8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ጬዋታ ከጓደኞቼጋር ቃልን ተጫወትንባት🙆🙆
ፒን አልመጣ ላላችሁ በ አምስት ደቂቃ በፓስፐርት መሙላት #Fhdgygy# መሙላት Pin ሞኒያችሁ እዳይነሳ በፒን ምክንያት 10 October 2023
Просмотров 9458 месяцев назад
ፒን አልመጣ ላላችሁ በ አምስት ደቂቃ በፓስፐርት መሙላት #Fhdgygy# መሙላት Pin ሞኒያችሁ እዳይነሳ በፒን ምክንያት 10 October 2023
በፓስፐርት ቬሪፋይ ማረግ💯#Fhdgygy#በዚህ መልኩ ቬሪፋይ አርጉ ሞኒያችሁ እዳይነሳ👌
Просмотров 2,4 тыс.10 месяцев назад
በፓስፐርት ቬሪፋይ ማረግ💯#Fhdgygy#በዚህ መልኩ ቬሪፋይ አርጉ ሞኒያችሁ እዳይነሳ👌
photo rom ፎቶ በስልካችን ለማስዋብ 📱🎥📲📷💯 #Fhdgygy# photo rom
Просмотров 1,5 тыс.11 месяцев назад
photo rom ፎቶ በስልካችን ለማስዋብ 📱🎥📲📷💯 #Fhdgygy# photo rom
ሞኒ እዳይነሳአስተካክሉ 💯#Fhdgygy#ሞኒያችሁ እዳይነሳ ግዴታ መስተካከል ያለበት _#Fhdgygy#💯
Просмотров 1,9 тыс.11 месяцев назад
ሞኒ እዳይነሳአስተካክሉ 💯#Fhdgygy#ሞኒያችሁ እዳይነሳ ግዴታ መስተካከል ያለበት _#Fhdgygy#💯
#fhdgygy#videwu የዩቱብ ቪዲዮ አጫጫንና ማስታወቂያ አገባባ
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
#fhdgygy#videwu የዩቱብ ቪዲዮ አጫጫንና ማስታወቂያ አገባባ
#fhdgygy# Adsnse ፒን አሞላል ቪዶወ በላይቨ መልኩ መልቀቅ የባክ አካዉት አሞላል ከወደዳችሁት ላይክ ሼር*🥰Google Adsenes
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
#fhdgygy# Adsnse ፒን አሞላል ቪዶወ በላይቨ መልኩ መልቀቅ የባክ አካዉት አሞላል ከወደዳችሁት ላይክ ሼር*🥰Google Adsenes
ኢሞ ማስታወቂያ እያመጣ ለመረራችሁላስቼገራችሁ ሠወች መፍትሄ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ ይሁኑ @AbugidaMedia @Hab240
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
ኢሞ ማስታወቂያ እያመጣ ለመረራችሁላስቼገራችሁ ሠወች መፍትሄ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ ይሁኑ @AbugidaMedia @Hab240

Комментарии

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    ወይዘሪት ቃልኪዳን ዶሮን ሲያታሉላት በመጫኛ ጣላት ሲገደድ ሁሉም ይደግፋል ተመሳስሎ ለማለፍ ያ ማለት ከስር እንደሥጥ እየቆፈረልሽ ነው

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 День назад

    ድል ለፋኖ

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 День назад

    ምሬ ወዳጆን በመግደል የሚቆም የአማራ የህልውና ትግል የለም !! እነዚህ የገዳ ከብቶች ካለፈው መማር የማይችሉ ቁሞ ቀሮች ናቸው !!👎 አንድ አሳምነውን በመግደል ሚሊዬን አሳምነዎችን በቀላሉ እንዲፈጠር ማድረጋቸውን እንኳ ልብ የማይሉ ልበውልቆች ናቸው !!!🛑🛑💪💪

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 День назад

    Dl le Amhara fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd День назад

    የሾል ሚዲያ ተከፋይ ምድረሆዳም ኣንዳሉ የማያቁ አማራ ካለ እውነታውይነው የመንግስት ሠራተኛ የሶስት ወር እዳልተከፈለ ስንቶቻችን አማራ ታውቃላችሁ እውነታ ው ይሄነው እወቁት

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef День назад

    ድልልልል fanoooyyyeee

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 День назад

    Ethiopia Forum is the best and trustworthy media

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 День назад

    Atmetinem ewbetna wushet eyekelakelk hizibun atasaset....

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ !! ትህነግም ኦነግም ብልፅግናም ሁሉም የአማራን ሕዝብ እየወጉ ይገኛሉ እውነት ያሽንፋል እውነት ማለት አማራ ነው ኦነግ እና ትህነግ ይወድማሉ ፋኖ ያሽንፋል!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu День назад

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ በዚህ ጊዜ ይተካል የማይባል የትግራይ ልጆችን በጦርነት ያስበላ የትግራይ እናቶችን ራቁታቸውን ያስቀረ እኛ ከአማራ ጋር ተጋብተን የተዋለድን የተሳሰርን ነበር ዛሬ በደም በበቀል በክፉ ያስተሳሰረ ነው አሁንም አማራን ሂሣብ እናወራርዳለን ብሎ ጦርነት ቀስቅሶ ልጆቻችን አንሰጥም ያሉትን እናቶችን እያሰረ ልጆቻቸውን የኛን ወንድሞቻችን ለጦርነት የማገደ የአማራን ሕዝብ የበደለ ከትግራይ ጋር በደም ያቀባባ የደም ተጠያቂ ፋሽሽት ነው የጊዜ ጉዳይ እንጅ ትግራይ መሬት በገመድ ይሰቀላል የጊዜ ጉዳይ ነው ጊዜን ይጠብ እንኳን ጌታቸው ሰባት ዘሩ ይጠፋል።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu День назад

    ጌታቸው እረዳ ማለት ለሰው ልጆች ለወጣት ለህፃናት ለሰው ልጆች የማያዝን ለገዛ ወገኖቹ ለትግራይ ሕዝብ የማያዝን ለአማራ ሕዝብ የማያዝን ለአማራ ሕዝብ ጥላቻ ያለው ልቡ በበቀል የተሞላ ክፋቱ የመጨረሻ ጥግ የተሞላ ከዲየብሎስ ያለነሰ የሠይጣን ወንድም ቀን ጠብቆ ሊበላ የሚወጣ ተኩላ ነው የብዙ ትውልድ ደም ያለበት አስቀያሚ ሰው ነው። ንስሐ ይግባ።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 День назад

    Getachew Reda chances❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MichealAsefa
    @MichealAsefa День назад

    Gimatam Tigre!

  • @ethiod09
    @ethiod09 День назад

    እና ያንተ አስተርጓሚነት ምንድነው እራሱ ከተናገረ አታቀርበውም ድምፁን ውሸት ነው።

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef День назад

    ግችችች ግምምም ብንድድ

  • @assefagidena8796
    @assefagidena8796 День назад

    አትላያዪ ተንኮለኛ አንተ ነህ።

  • @assefagidena8796
    @assefagidena8796 День назад

    ቅሌታም ደደንቆሮ መሪዚ እረጨህ ተንኮል ማለት ምን ማለት ነው አሁን ነው የታህ

  • @GebruWaba
    @GebruWaba День назад

    ማይካድራ ጭፍጭፋው የማይረሳዉ በዚህ ነው አማራ የተዋጋ

  • @hareg5262
    @hareg5262 День назад

    ተብታባ አጭበርባሪ!

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l День назад

    የትግራይ ጦርኖት ደብረጽዮን ሰበብ ካደረጋቹ የአማራ የአሮሞ የሱማሌ ጦርነትስ በማን ምክንያት ነዉ አስመሳዮች ናቹ ሁሉ ችግር ወደ 3ኛ መሰጠት ሳይሆን ብልጽግና ነዉ

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 День назад

    ጌታቸው ቆላ ተንቤን የወረደዉ ለፅድቅ እንዳትሉን ።

    • @GezaB231
      @GezaB231 День назад

      🤣😆🤣🤣😂😂

  • @BabaOnly-ve7mm
    @BabaOnly-ve7mm День назад

    አንተነ ግን ጌቾ ለገጽታ ግንባታው ስንት ከፈለህ? ወይስ በኃላ ነው ሂሳብ እናወራርዳለን ያለህ?

  • @YaredTadesse-n8n
    @YaredTadesse-n8n День назад

    ጌታቸው ንጹህ ልብ ያለው የኢትዮጵያ ልጅ ነው ከማንም በላይ የተዋጣለት ፖለቲከኛ

  • @kifluteka3956
    @kifluteka3956 День назад

    "የዐይጥ ምስክር ድምቢጥ" የጌታቸው አረዳ ደጋፊ ሆናችሁ መጣችሁ? እዚያው በጠበል፣ ጌታቸው ሂሳብ ማወራረዱን የት አስቀምጦ ነው የፋኖ ደጋፊ ያደረጋችሁት? ሁላችሁም በእጃችሁ ላይ የአማራ ደም አለ፣ የፈለከውን ማውራት ትችላለህ ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 День назад

    እናመስግናለን አቶ ጌታቸው ረዳ በስተመጨረሻም ቡሆን ይቅርታ መጠየቁ ትልቅ ነገር ነው

  • @fetsunhagos9913
    @fetsunhagos9913 День назад

    Wshetam

  • @KefyalewMulugeta
    @KefyalewMulugeta День назад

    banda

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 День назад

    ንጹህ ልብ ያለን የተፈጥሮ ስጦታ ነው! ግን ....? ንጹህ ልብ ግን...? ስርው ነው ...?

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 День назад

      ትክክል ነው...? ጌቼ !

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 День назад

      ትክክል ...? የሚስማ ካለ...? ይወቅበት,????

    • @GezaB231
      @GezaB231 День назад

      ግደፉና! እስኪ። ንጹሕ ወያኔ የለም።

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure День назад

    ምንድነው የምታወራ አማራ ጠላት ነው ሒሳብ እናወራርዳለን አላለም ?ከአማራ ሱዳን ይቀርበናል አላለም ?ለአማራው ህወሃትም ብልፅግናም እኩል ነው አሁንስ ምን እየሰሩ ነው???

  • @desalegntasissa44
    @desalegntasissa44 2 дня назад

    Abet wushet

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 2 дня назад

  • @kassasagaro6954
    @kassasagaro6954 2 дня назад

    ፋኖ ነካ ማኖ።ዘመኔ ካሴ፥ የአማራ መብት ጣሴ።እስክንድር ነጋ፥ዕድሜውን በሙሉ ኩርቱ ፔስታል እየተሽከመ ፈጋ።ምሬ ወዳጆ፤ከድሮን ለማምለጥ ገባ እህል ኮሮጆ።ምንያህል ስማቸው ሀገርን ማፍረስ ነው ምላሳቸው።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ቀባጠርክ እኮ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ማንም አልመረጠኸም ለምን ግን ትዋሻለህ???

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    በወሬ ብቻ መሰለህ በማታል መሰለህ በማታለል መሰለህ የምትደልለዉ ህዝብ የለም አይመሰልህ ??????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    አንተ እኮ አዉረተህ አታበቃም አሰመሳይ ነህ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ አዉቆሀል ተበኖብሀል የልቁንሰ ልቀቅ በቃህ ዉረድ በቃ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ብይ አህመድ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋህከእነ ጭፍሮችህ አንተ ዘረኛ???

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሌላ አልልም ብቻ አንተ ሰትቀጣ ያሳየን አሁን ሰለምታወራዉ አደለም ቀንህ ሲደርሰ ???????

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ያማል በጣም የፓላማ አባል የአብይን ንግግር አድንቆ ሲያጨበጭብ ያማል በጣል????????

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ምን የሚሰቅ ነገር አለ ለምን የፓርላማዉን አባል በግፍ አሰረህ አሰቀመጠከዉ ብሎ ሲጠይቅህ አንተ ግን ከማንም ሰዉ በላ ጋር ትደረድራለህ ያሳፍራል አብይ አህመድ ሸም ኢዮ??????

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 дня назад

    እርስንም በርስልቸዉ አሻጥርም ይሰራልዉ። ይገዳደላልዉ አታስጭህብን እልል እንካን ተገዳደልዉ ነዉ ምልሳችንም ምንለዉም። አቃጣሪይም ተሾመም በ።አስዉም ተገደለም በነስዉ በሾንዉትም ሀሀሀ በለዉ ሞታም ተባለንድየም

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 2 дня назад

    Do not lie? Your accent say it all. You are disinformer Kore Negegna

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 2 дня назад

    ዉሸታም በበለው እሰከዛሬ ምነው አልተናገረ መሸነፉን ስላወቀ ነው የሚዘላብደው

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 2 дня назад

    ኣለቃህ ደግሞ ትክክለኛው ስምህ ጠራልክ ሾርት ሚሞሪ በሚል ገለፃቹህ ልክም ነበር ምክንያቱም እናንተ የሚገባቹህ ጅብ ከሄደ ውሻ ጨሀ እንደሚባል

  • @user-fu1pi9lz7z
    @user-fu1pi9lz7z 2 дня назад

    አትዋሹ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ያችላል የአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ጀግኖቻችን የአማራ ፋኖ የእግዚአብሔር ሀይል አይለያቸዉ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ይሁን ይሁን💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    በርታልን ሰለ ምታደርሰልን መረጃ እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይመጥንም ይዉረድ በቃ በቃ👎👎👎👎👎👎👎

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 дня назад

    ገናም ገናም ይቀጥላል እዉነት እና ጭሰ መዉጫዉን አያጣም ድል ለፋኖ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋🙋💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏