ሳዉዲ የጣለዉ ዝናብ 😱😱ለመጄመርያ ጊዜ ሳይ ያገራችን ወዝ ነዉ የመሠለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2024

Комментарии • 66

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад +1

    አቤት የምር ይህ ግን ሳዉድ ነወ እጌ እዴት ነወ የሚያምረዉ የምር አገር ብት ነወ የሚሙስለዉ ፈጣሪ የሰላም ዛናብ ያግልን እህታችን እኔ ያገራችን ሰላም ናችቆኛል እራሳቹ ጠብቁ ግን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 месяца назад +1

    ይገርማል በውነት ይኸኮ ሲያዩት አባይ ግድብነው እሚመስለው ሰኔ ውዲ አይመስልም እኳደሳላቹ ሳውዲዎች ፈጣሪ ዝናብ ሰጣቹ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 месяца назад +1

    ወይ ጉድ ስሳውዲ አለፈላት የሚገርም ነው በሳውዲ ምድር እንዲህ አይነት የዝናብ ጎርፍ ማየት ይገርማል በሉ እራሳችሁን ጠብቁ በርችልን ቃልየ

  • @halaq
    @halaq 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሲያስፈራ ሀይለኛ ዝናብ እና ጎርፍ ነው የሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 3 месяца назад

    ሰለም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ አዎ በጣም ያስፈራል ትላንት ዱበይ በጣም የሰፈራ ነበር ወላሂ ግን አልሃምዱሊላህ በሰለም አለቃ በርቺ በቀጣይ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @-fikr
    @-fikr 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ውሃው እንዴት ነው የሚያ በእውነት በጣም ነው የሚገር አወራረዱ በጣም የሚያምነው ይሄ ነገር ግን ሳውዲ ውስጥ ነው

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 3 месяца назад

    ሲያስፈራ ጎርፍ ሀይለኛ ዝናብ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 3 месяца назад

    የፉፉቴው ድምጽ በክላሲካን
    ውይ ማማሩ ጥራኝ ያገሬ ልጅ ጥራኝ የወንዜ ልጅ 😢ሳውዲ ደስ ይላል

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውው ይን ያህል ዘንቡዋል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ ❤

  • @ETENESH
    @ETENESH 3 месяца назад

    ሰላም ላንችሁ ይሁን እህታችን እንኳን ደህ መጣሽ ወይ ጎድ በሳዉዲ አላፋላት የሚጋርም ነው በሳዉዲ ምድህር እዲህ አይነትየዝናብ ጎርፍ ማይት ይጋርማል ቡሉ እራሰችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን እር የአባይን ግድብ ይመስላል እኮ😊😮❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ወይ ጎርፉ ሳስፈራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ

  • @ensratube
    @ensratube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ እኳን ደህና መጣሽ ወይ ደስ ይላል በጣም የሀገራችንም ወዙ የትም አይገኝ እና ጅል ሆነን መጠቀም አቃተን እንጂ በስግብግብነታችን😢

  • @medihntube
    @medihntube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ አረ ልጁ መድፈሩ 🙆‍♀️ሳውዲ ጉድ እናመሰግናለን ስላጋራሽን

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 3 месяца назад

    ቃልኪዳንየየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውውው ሲያምር ዝናቡ መሸአላህመሸአላህ በርጋታ ሲጥል ደስስ ይለኛል ዝናብ ማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውው በእውነት እንድት ደስ ይላል ወይ ልጅ ግን ደፍራ ነው እኔ ደግሞ ውሀ እንደዚህ ሲወረድ በጣም ነው የሚፈራው

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 3 месяца назад

    ሠላም ላንቺ ይሁን ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ ይላል በእውነት የኢትዮጵያን ወንዝ ነው የምመስለው እግዚአብሔር ዓምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን

  • @astretube4607
    @astretube4607 3 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልዬ እንኳዪ በሰላም መጣሽ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢተ ሃገራችን ይሁን

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 месяца назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በጠም ደስ ይምል ዝናብ ነዉ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበጠምደስይምልዝናብነዉበርችልኝ

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 2 месяца назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በእውነት በጣም ያምራል ደስ ይላል ውሃው እንዴት ያምራል የሃገራችን በጣም ደስ የሚል ነው❤❤

  • @user-mk5td7mm8v
    @user-mk5td7mm8v 3 месяца назад

    እረ ልጅቱን እዳይወስደዉ አቋቋሙ 😄😄
    እኔራሱ ለመጄመርያ ጊዜ ሳይ
    ሳዉዲ በተለይ እከተማዉ አይጥልም እኮ 🤔

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 3 месяца назад

    እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ ሐሰረት ውውውውው ❤

  • @daniel-kh7tt
    @daniel-kh7tt 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳውዲ ኝ ዝናብ ሲዘንብ ጎርፍ ይበዛል ውስጥ ለ ውስጥ ትቦ የለም ቤት ውስጥ ሁሉ ይገባለ ክረምት እያለቀ ነው

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማሰገነ ዋዋዋዋ በክርስቶስ ሰለምፈቅረ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ምረጥ ቆይተነበረ ❤

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 3 месяца назад

    ቃልዬ ጅዳነሽ እንዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል በጣም ደስ ይላል ቃል እናመሰግናለን አባይን አሰታወሽን

  • @tube20134
    @tube20134 3 месяца назад

    ወይኔ ሲስፈራ አወራረድ በጌታ ግን አያዞረውም እዲህ ሁኖ የቆመው በእውነት ያቦይ ግድብ ሲወርድ ልክ እዲል ነበር ሲቀጥል ሳውዲእዲህ አይነት ቦታ አለ ማለት ነው

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 месяца назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @user-cu7lz5gz9t
    @user-cu7lz5gz9t 3 месяца назад

    Selam edet neshi selamna fkr yabzaln yewnet betam tztayn amtashiby yegeter ግን የውነት ሳዊድ።ነው ሂሁል ውሃ ውይ ግርም ስል

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣ቃልዬየኔመልካምአህት፣ዋውውውውውበጣምነወየሚምረሁወንዙ፣አገራችን፣ኢትዩጵያ ሰላምአንድንትፍቀርንይሰጣንፍጣሪበርችዉዴአህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልንውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላምሽይብዛ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን በውነት 💚💛❤የሳውዲዝናብ እደዚህ

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og 3 месяца назад

    ሰለም ሰለም ቃልየ እካን በሰለም መጣሸ እህት😍🙏👍

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 3 месяца назад

    ኤሄ ጎርፍ ነው ከደዚህ አይነት ጥሩ አይደለም ከባድ ዎይኔ በዝህ ዎዝ ነው የምመስለሁ

  • @Mubetube-ud5xh
    @Mubetube-ud5xh 3 месяца назад

    ወዝ ትያለሺ ያባይ ግድብ የመሠለ ዉሐ
    በጣም ያምራል የሚገርም ነዉ

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 3 месяца назад

    ሰለም ሰለም ለዝ ቤት ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሁሉን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ አሜንንንን እህት እንኳን በሰለም መጠሽ ያነበረኘ ቆይታ ጥሩ ጊዜ ነበረኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayFakade
    @SisayFakade 3 месяца назад

    ዋው

  • @EmanuelBerlen985
    @EmanuelBerlen985 2 месяца назад +1

    Great job friend!!! 😊♥️🙌

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 3 месяца назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችን ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @robeltadesse4591
    @robeltadesse4591 3 месяца назад

    ጥሩ ስራ ነው ብርቺ

  • @UdfcJccv
    @UdfcJccv 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ዴህና መጣሽ

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 3 месяца назад

    Wow betam yamiral awo yehageravhin wonzi kirmt lay endez new difrisinatu aygarmim dass yelal machareshachinin yasamirew

  • @Sada-xx5vu
    @Sada-xx5vu 2 месяца назад

    ሰላም ቃልየ ስላገኝሑሽ በጣም ደስ ብኛል ቀጥይበት የኔቅን እስኪ ታሜል አሰራር እደት እደሑ ከቻልሽ ቨደው ስሪልን ብዙ ሰውች መስራት እየፈለጎ ነገር ግን የማይችሉ አሉና ለምሳሊ የምንፈልጋቸውን ሰውች እደትነው ባንድ ሰቅስበን የምናቀናብራቸው👍👏

  • @fasiga
    @fasiga 3 месяца назад

    Nama matata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu barduu koo Akamii bamatuu toolaaaa❤❤❤Dhug❤

  • @abeba2tube
    @abeba2tube 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ፍቅር💞አንድነት 💞ጤና❤ ይስጥን ሀገራችንን ❤ሠላም ያድረግልን ከያለን በት አለ❤ም ዳረቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቃን ወቶ ከመቀርት ይጠበቀን በሰላም ለሀገራችን ያበቃን🌹

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 3 месяца назад

    Wow bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu bishan dhufe bayee naati tolaa dhugaa ❤😮

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 3 месяца назад

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo Baayeen namati tolaa turtii bareda turee jabbadhu itti cimii ❤

  • @SamiKebede-jx5rc
    @SamiKebede-jx5rc 3 месяца назад

    ደስ ይላል
    ሳሚ ነኝ

  • @user-cu7lz5gz9t
    @user-cu7lz5gz9t 3 месяца назад

    Selam yenewd econ dena metashi yewnet grum new

  • @dessichanel
    @dessichanel 3 месяца назад

    Bagaa nagaan dhufte bagaas yeroo kanaa gesse jecha bagaa debbite nu dhufte jecha uumamni waqqayyo dinqiidha akkaam bareeda

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 3 месяца назад

    Asalmalekum waramatulay wabarakatuu hunkan basalam maxashii barchii malkamii asabii noo bagaa nagahan dhuftee Qalii too

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 2 месяца назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii ❤❤

  • @MesiDaso
    @MesiDaso 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 3 месяца назад

    Selam lench yihun Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 3 месяца назад

    naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi🎉❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 3 месяца назад

    selam enekan dena mexadh des ymil
    koyta neber enamsegenlen berichi melekam sera ywenelesh

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 3 месяца назад

    Ani dhufte nagaa waqayyoo sif bayyatu qalii nama mata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate ofii keessa qaba

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 месяца назад

    😮🎉😅❤selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 3 месяца назад

    Nagenyii waaqayyoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee haadhoo koo waaqayyoo biyaa keenyaa Naga haa busuu jabeesa

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 3 месяца назад

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati tola hojin kee jabbesi wan baredaa

  • @azeetube198
    @azeetube198 3 месяца назад

    naagaan siif haabayatuu sagaat ajaayyaab ttii jaabadhuu bayee gaaredhaa namati toluu akkaasumli hin bareeda yeee

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 3 месяца назад

    Bagaa nagaa dhufte qalii namaa yadaa barumsa gudda ofii keessa qaba
    Jabbadhu sanyii bayyee nama tola akkamitu itti fufu
    Yadaa garii fide dhufte qalii nama jabbadhuu itti fufu

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 3 месяца назад

    Selam qaleye ere atexefe adadese vediowochine leqeqelene berecheleye wude abereneshe teneshe tezenanane berecheleye wude wedefete kanche bezu negeroche enemamaralene

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 3 месяца назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal Wayne exahun naw yatslwu yagarmale alayehutem yet akababi naw ehi fafote naw yamimiselwu batem konjo koyet nabern bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹 selm yadargiln