የጦርነት አማራጭን ምን አመጣው?፣ የኢሳያስ አፈወርቂ ብራ መብረቁ ውሳኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የጦርነት አማራጭን ምን አመጣው?፣
    የኢሳያስ አፈወርቂ ብራ መብረቁ ውሳኔ
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 51

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 2 месяца назад +2

    Absolutely right we should support Eritrea

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 2 месяца назад +10

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮ ኢትዮጵያዋን ራሳቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው ሌብነቱን ያጋለጡት

  • @eliasa775
    @eliasa775 2 месяца назад +1

    Most of the time you’re great, specially these days!!

  • @AG-vd1sp
    @AG-vd1sp 2 месяца назад +1

    በርታ ኤርሚ❤️

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 2 месяца назад +4

    ሻአብያ አባትህን ስለ ደከለብህ ከሻዕቢያ ስትል ትኖራለህ ምንም ለውጥ አታመጣም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ጠሎች በአማሩኛ ተናገሩ ማለት የአማራ ወዳጅ ናቸው ማለት አደለም ጠላት እንጂ።

  • @noord1203
    @noord1203 2 месяца назад +1

    It is true.
    I lost my baggage in Addis Ababa. There are so many thieves there in Bole. I had a travel from Frankfurt to AA. I was in dispute with one of the waiters and I believe that she hide my baggage as a revenge. There are so many dishonest employees

  • @abrahamazene1962
    @abrahamazene1962 2 месяца назад

    No More war!!!!

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 2 месяца назад +5

    ክብረ ነክ አንተ ነህ አቅዋም የሌለህ ወስላታ ነህ

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 2 месяца назад +1

    ቤህራዊ ጥቅም ብታስብ የትግራይ ህዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ ታጨበጭብ ነበር ደንቆሮ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ፋኖ ነፃነት የጠማዉ ተጋድሎዉም የሚቆመዉ የተፈጥሮ ነፃነቱን ሲያገኝ ብቻ ነዉ። ፋኖ ለፍትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ።

  • @bestpoliticsethiopia8095
    @bestpoliticsethiopia8095 2 месяца назад

    Addis Compass Media's exciting commitments to foster peace & stability should be recognized by all political parties.in Ethiopia.

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 2 месяца назад +4

    ደንቆሮ ነህ ግን ደግሞ አማካሪ መሆንም ያምርሃል።

  • @aberafeyissa4410
    @aberafeyissa4410 2 месяца назад

    This media Deserves great support .Ermias you should come back to home and support as much you can for the democratic transition. Thank you very much we are besides

  • @gebremedhinmesele7903
    @gebremedhinmesele7903 2 месяца назад

    እውነት ነው ኤርሚያስ 30/100ትግርይ የተሳካ

  • @mekonnendamtie9643
    @mekonnendamtie9643 2 месяца назад +2

    ኤርምዬስ
    ከትላንት በስቲያ ብአዴን : ትላንት ወያኔ : ትላንት ኢህአዴግ: ትላንት ግም 7: ትላንት ETHIO 360: ዛሬ ብልጽግና:: ለአንድ ሆድሕ ስንት ግዜ እራስህን ትሸጣለህ:: ማመልከቻህን ዳንኤል ክብረት የአቀርብልሀል:: Vondo or single house. Your effort will be on the table of Abiy Ahmed. Be patient .

  • @meazaabreha
    @meazaabreha 2 месяца назад

    ወረቀታቸው ስጣቸው በወረቀት ስም ጦርነት አያስፈልግም ያልከው ትክክል ነው ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    ኦነግ መቸ አግቶ ሳይገል ለቆ ያቃልና ነዉ ፋኖ ባንዶችን አግቱዋል ያዙኝ ልቀቁኝ የሚባለዉ።

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 2 месяца назад +1

    ለዚች ነው ለካ ብልፅግና ብልፅግና የሸተትከው

  • @Mesfun
    @Mesfun 2 месяца назад +2

    We send you Stalin from now on 😂

  • @meazaabreha
    @meazaabreha 2 месяца назад +1

    ከንፈርህ ደግሞ የከሰረች የሆቴል ሰራተኛ መስለሀል።

  • @gebremedhinmesele7903
    @gebremedhinmesele7903 2 месяца назад

    ኤርሜያስ ዛሬ ደስ ምል ትንተና ነው ቀጥልበት

  • @Tatekanteneh-h4d
    @Tatekanteneh-h4d 2 месяца назад +1

    About the Chicago boys, read “the chock doctrine by Neomi Kline.

  • @Tatekanteneh-h4d
    @Tatekanteneh-h4d 2 месяца назад

    ከብሄር ድርጅቶች ጋር መነጋገር ጊዜ ማጥፋት ነው ለነሱ ፓርቲ የገቢ ምንጭ እንጂ መታገያ አይደለም። ማህበራዊ መሰረት የላቸውም ከአሁን በፊት ከአለፈው በባሰ ምርጫ መራራ ተሳትፏል በውይይት ተሳትፏል። አሁን የፓርቲ መሪነትን መጦሪያ ነው ያደረገው ዳውድም እንደዚሁ።

  • @tdf-ng2bj
    @tdf-ng2bj 2 месяца назад +2

    ዝው ብለሽ የፒፒ ደጋፊ ሆንሽ..ዥዋዥዌ😅 ። back November,2020 ..back to zero.

  • @Edmealem-e3i
    @Edmealem-e3i 2 месяца назад

    ተቀብረው ለቅሶ እድር አለ እኮ

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 2 месяца назад

    የፖለቲካ ፕሮግራምና ፖሊሲ ሳያቀርብ ከምርጫ ቦርድ እዉቅና ያገኘ ፓርቲ የለም ።

  • @jigsachable
    @jigsachable 2 месяца назад

    ኤርትራ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆኖ መሆና አይቀርም አሰብን ካላስመለስን

  • @yohanneswabreha859
    @yohanneswabreha859 2 месяца назад

    When it comes to Issaias , you nailed it on the head. I agree with the exception of no war no peace. It is impossible to ignore especially when he violates our territory.

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 2 месяца назад

    ይሄ የኢሳያስ ጸባይ ነው ኢሳያስ ሊበላህ ብቻ ነው የሚፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብ በገብርለት ኣይበቃኝም ይላል ስስታም ነው ቡዳ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 месяца назад

    ይህን ያን ማለት ፈልጌ ነበር። እንደኔ ከሆነ ተጠራርጋችሁ ታሪክ እስከሚረሳችሁ ማስወገድ ነው ምክንያቱም አገርና ንፀህ ሕዝብ ለዘመናት ተዋርደዋል። ነገር ግን የሚሞተው ታጋይ ነው ለመሞትም ለመግደልም መብት ያለው። ጭራሽ ከጠገዴና አጅሬ የመጣ አቃጣሪ አማራ አድርባይ ገርሞኛል። ሕዝቡን አቀው ነበርና። ኤርሚያስም ያቀወሰ ይመስለኛል አላቅም።

  • @tdf-ng2bj
    @tdf-ng2bj 2 месяца назад +1

    Tell us the difference between Abiy and Isayas

  • @jigsachable
    @jigsachable 2 месяца назад

    ኤርትራን ማፍረስ ነው

  • @kubromgrenet8734
    @kubromgrenet8734 2 месяца назад

    Your hate for the Eritrean people has no limit !

  • @aberafeyissa4410
    @aberafeyissa4410 2 месяца назад

    Ermi this is very strange news that EAL has opened outlet destination at State Eritrean.His project had already failed .First he has to prevent his migrant. Do you think that Asmara has International Air port that can serve EAL?Esayas had Engulfed young Generations.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    አነጋዊዉ ኤርምያስ ጋር የሚነጋገር የአማራ ሰላም ኮንስል ፊክ ነዉ ነጭ ዉሸት ነዉ ባጭሩ።

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 месяца назад +1

    ብራ መብረቁ ማለት ወሳኔዉ ወዲያዉኑ በስራ ላይ ከዎለ ነዉ ። ይሄ ግን ቀን ተወስኖሎት የሚተገበር ነዉ ። በመጀመሪያ ትርጉሙን በቅጡ እወቅ ። በኤርትራዊያን ላይ ሰም ለማጠልሸት አትሽቀዳደም❗️ ነገ እንደ ቂጣ ተገልብጠህ ስለ ኤርትራ እና ስለ ኤርትራ መንግስት ትመሰክራለህ እንደለመደብህ❗️❗️❗️

  • @GirmayBalcha
    @GirmayBalcha 2 месяца назад +1

    ኢሳያስንም ኤርትራውያን ማስወገድ አይችሉም ስላልቻሉ ሐገሩን ጥለው ሔዱ አሁን ማስወገድ የኢትዮጲያን ጉዳይ ስለሆነ እናስወግደዋለን ምክንያቱም ስለማይለወጥ እናስወግደዋለን ።

    • @chuchusolomon8614
      @chuchusolomon8614 2 месяца назад

      😂😂😂 manin new mitaswegidew? Enante betachin gebtachihu yegnan mengist litaswegdu are Endiat defar neh!! Midre balegie afih endametalih tikededaleh!!! Ahun war ketenesa Eritrea wist bicha endemaihob lingerih ok ende ale few 60 amet aymiselih ok!! I'm sure you got my point

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 2 месяца назад

    I agree baying the hurt & minds of Eritrea's young generation which pave the way for the future smooth relation.

    • @chuchusolomon8614
      @chuchusolomon8614 2 месяца назад

      It's funny we already know what kind of heart you have for Eritrean people!!! The people that you think are in Ethiopia 70% are half Ethiopian. How do we know yane betirnetu gizie ke milsha (ke Ethiopia wetaderoch yetweledu nachew yene konjo!! So Eritrea has nothing to do with them ok!! Good luck to use your wicked heart!!

  • @tadessekidane720
    @tadessekidane720 2 месяца назад

    ኤርምያስ ለገሰ
    ኣብደሃል መሰለኝ። ኤርትራ'ኮ ኣገር ነው። ምሉ የጦር ሃይል፡ ወዳጆችና ጠላቶች ያሉበት ሃይለኛ መንግስት። የኢትዮጵያ መንግስት ቢችል ምን ማድረግ ይችል ኣንደነበር እናውቃለን።
    ኣንተ ኣመሪካ ኣገር ተሸሽገህ ሰው ልታስጨርህ እንጂ ምን ሃይል ኖረህ ነው። ከመለስ ጋር ሆናችሁ ሞክረውት ኣልነበረም።
    ኢትዮጵያ ከፈለገች በርዋን መዝጋት ትችላለች። ኤርትራ በምታደርገው ምን ይሁን ምን እናንተን ኣይመለከትም።
    እና የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣይዘርፍም እያልክ ነው? እስቲ ሰዎች ጠይቅና እውነቱን እወቅ።

  • @BAbel-vp5ge
    @BAbel-vp5ge 2 месяца назад

    Us that 300 evil army?

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 месяца назад

    Thanks Ermias Legesse. Esayas hates Eritreans and Tigrians.You also gave advice for Almeda factory. Abiy gave right hand Esayas to destroy Tigrians. Eritrea and Tigrai wants peace not war.