ፍቅርና መልካምነት ወሬን ሳይሆን ተግባርን ይሻሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024

Комментарии • 10

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Месяц назад

    የአማራ ህዝብ ልክ እንደ ክርስትና ሃይማኖት ሲገሉት የሚበዛ ህዝብ ነው ድል ለአማራ ህዝብ💪❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመለስልን ❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Месяц назад

    ሰላም ላገራችን ጦርነትን ያጥፋልን በርች

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Месяц назад

    ፋኖ ያሸንፋል የዛሬውን የባህር ዳር ስብሰባ ብታዩ ፍራታቸው ከአፋቸው የሚወጣው ያስታውቃል ፋኖኖኖየ ወደፊት❤❤❤❤

  • @seadifamily
    @seadifamily 28 дней назад

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @amnaalanazy
    @amnaalanazy Месяц назад

    ዲል ለአማራ

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝእህቴ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ

  • @Tegesteyoutube
    @Tegesteyoutube 23 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ቃሊዬ የኔ ውድድር እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የጠፋሽ ሰላም ነሽ ወይ❤❤❤