ኢሞ ማስታወቂያ እያመጣ ለመረራችሁላስቼገራችሁ ሠወች መፍትሄ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ ይሁኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ‪@user-mt3sh8sr9s‬ _‪@seifuonebs‬ _‪@Abu447‬ ‪@AbugidaMedia‬ ‪@zewdinash1587‬ _‪@derashutube‬ _‪@lijabdutube6258‬ _‪@A__N___IBLAZE0‬ _‪@lij167‬ _‪@GhionPodcast‬ _‪@gebeyamedia‬ _‪@EthioGeneral‬ _‪@mekdasgirma1216‬ _‪@EthioGeneral‬ _‪@sususeltetube‬ _‪@sualihtube‬ _‪@user-mt3sh8sr9s‬ _

Комментарии • 315

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад +1

    ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን። እናመሰግናለን ኢሞ ላይ ለሚመጣ ማስታወቂያ በቀላሉ ከዚ ቪዲይ አይተን ማስተካከል እንችላለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube Год назад +1

    .ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ተቸግሬ ነበር ሁሌ.ነዉ ሚመጣዉ ነበር አሪፍ ትምህርት ነዉ በርች ከቻልሽ የፌስቡክም በጣም ነዉ ያስቸገረኝ ቀጣይ ስሪልን

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 Год назад

    ሰላም ሰላም ቃልየ ዠኔ ውድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ ዋው አሪፍ አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ውዴ ቀርች በቀጣይም በተለያዩ ሰራወች እንጠብቃለን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 6 месяцев назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ መረጃ ነው ብዙ ሰው እየተቸገርበት ያለ ያውቅሽውን የጠቀመሽን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን
    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @shwayetube7307
    @shwayetube7307 6 месяцев назад

    ሠላምሠላምእንኮንሠላምመጣሺእህቴእናመሥግናለንየምታቂዉንእንድናቅሥላደረግሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 9 месяцев назад

    ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ለብዙ ሰዎች ጠቃሚ ሊሆን የሚችል የአፕ አጠቃቀም በገለፃ እና በተግባር ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ልዩ የኔ ውድ ሰላምሽንይብዛልኝ አገራችንም ሰላምያርግልን❤❤

  • @makkaamadiina3206
    @makkaamadiina3206 Год назад

    Selam selam selamish ebza berchi

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад

    ሰላም እንካን ደና መጣሽ ዋውውው አርፋ ትምርት ነው ለምሰጭን አሳብ እና አሰተያየት ከልብ እናመሰግናለን ያወቁት ለሰው ማካፈል መልካምነት ነውና በርችህ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ Год назад

    ማሻአላህ በጣም ጥሩነውያሣየሽኝ እህቴአሪፍነው በርች አሥተምረሽናል❤❤❤በሌላ ቢዶወ እንጠብቃለን

  • @astersimatube
    @astersimatube Год назад

    ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ልዩእግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ላይክ ሼር ውድ

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube Год назад

    ሰለሰም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዘረት ይበልልኝ በታም ደስ የሚል አሪፍ ትምህትት ነው እኔ በጣም ነው ያስቸገረኝ ነበር አሪፍ ትምህርት ነው ውዴ በርችልኝ ቆንጆ ነው❤❤

  • @saadi659
    @saadi659 Год назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በሰሜን በጣም አስተማሪ የሆነ ለሰው ልጅ የሚሰጠው ነገር ነው በእጄ የሌለው መሳቅ ነው መልካም ነገር ለሰው ለማሳወቅ መልካም ነገር እና በዕውቀት እየሠራች ያለችው ነው ቀጥልበት

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Год назад

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hojii gariti jiritaan jabadha koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu 😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮

  • @sarayoutube7249
    @sarayoutube7249 Год назад

    ሰላም ስላም እህታችን እንኳን መጣሺልን ስለመጣሺ ደስ ብሎናል ዋውውውው አሬፍ ቁይታ ነበረ ከልብ እና መስግን አለን ያወቅሺውን ስላሳወቅሺንነው የኔቅን እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Год назад

    ሰላም ሰላምሽይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ በጣምአሪፍደስየሚል ያሳየሽን እናመሰግናለን ፈጣሪ የበለጠዉን ዉቀትይጨምርልሽ በርችልን🎉✅❤💛🧡👍🎉

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Год назад +1

    ሰላምሽሽ ብዝዝት ይበልልኝ የኔውድ ቃልዬ የምርየምታስተምሪያቸው ነገሮች ረስቤክት ዋውውውውው ሰላም ፍቅር አንድ ነት ለምዬ ኢትዮጲያ አገራችንን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 Год назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህታችን በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው እኔ እሚመስለኝ ማስታወቂያ ማቆም በክፍያ ነበር እሚመስለኝ እንዲህ መላ መኖሩ ደግ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ውድ በክርስቶስ ሰለምሽይብ አሰትማረ ቢድዮነው ጥሩቆይት ነበረ በረቻልን❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад

    ሠላም ጥና ይሥጥልኝ እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ለብዙ ሠው ይጠቅማል እናመሠግናለን።

  • @EyobandRedu-yl3np6
    @EyobandRedu-yl3np6 6 месяцев назад

    Barumsa barbachisa tahe qabate dhufte gudda Galatomi jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺን የኢሞ ማስታወቅያ እንዴት እንደሚያማርር በርቺ ጎበዝ

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Год назад +1

    ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዘር በሀይማኖት መባላትን አላህ በቃ ይበለን

  • @ማኪዬTube
    @ማኪዬTube 6 месяцев назад

    ሰላም ላንች ይሁን ውዶ እንኮን ደና መጣሽ ውዴ በጣም ጥሩ መረጃነው እኔ በጣም ነው ኢሞ በጣምነው እሚአስቸግረኝ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ በርችልኝ ሰላም ለሃገራችን ይሁን 🎉🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ወሳኝ የሆነ ቪዲዮ ነው የሰራሺልን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤❤❤❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og Год назад

    ሰላም ሰላም ቃልየ አረፍ ቆይታነው ደሰላል በርችይ ጥሩ መፍትሄነው👍👍👍👍👍👍

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ባለሽበት ቦታ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ እሕታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 Год назад

    Arka fune nagaan waqayyoo abbaa kenyaa iyasusi Kirstoos dachaa dachaan dabalee siif haata'u wanofitoo baga nagaan dhufte barumsa garrii nuuf qabatee dhufte ebbifami

  • @_mekdes
    @_mekdes Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን እህታችን በርችልን

  • @adem364
    @adem364 Год назад

    ሰላም ሰላም ቃልዬ በጣም አሩፈ መርጃነው ያቀርብሽልን እናመሰግናለን ወዴ🎉🎉🎉🎉 ክበሪልኝ

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Год назад

    ሰላም ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ውዴ ይዘሻቸው የምትመጭው መረጃዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው ከልብ እናመሠግናለን በቀጣይም እንጠብቅሻለን ቀጥይበት

  • @tube20134
    @tube20134 Год назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእውነት በጣም ጠቃሚ ነገር የው እያሳየሽን የነበረው ወዳውኑ ነው ያስተካከልኩት በጣም ነበር ኢሞዬ ማስታዘቂያ የሚበዛበት አሁላይ ን ነፃ መድረክ ሊሆነው ከልብ ነው የምናመሰግነው

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላምየምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማየውዴ ሠላም ፈቅሪ አንድነት ለሀገራነፐችን ይሁንልንንን❤❤

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 6 месяцев назад

    Jiraa jiratu umata bashasha jiratni jireni malifi fakati jabdha wali jabesa woowo woowo yada baredadha iti fufii qalii tena woowo ❤❤🎉🎉🎉

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Год назад

    ሰላም በአሁኑ ሰአት የለም በራመጅ ማስታወቂያዉ እየረበሸ ነዉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ ሁለየም ጠንካራ እና ራሳችነን ስንንከባከብ ተወዳጅ እንሆናለን አላህ አገራችነን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉

  • @AshooIll
    @AshooIll Год назад

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha rabbiin Biyyaa kenyaaf nagaa haa busuu inshaa allaah jabaadhu

  • @AMIR465
    @AMIR465 6 месяцев назад

    Ashaama harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 5 месяцев назад

    እኔ በጣም የተጨነኩበት ነገር ነዉ ያሳየሽን እህታችን በጣም ነዉ የምናሙሰግናነዉ የምር በርችልን የኔ ጎበዝ ለብዙሰዉ ወሳን ጠቃሚ ነገር ነዉ ያለቁትን ማሳወቅ እጅግ ሙልካምነት ነዉ

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Год назад

    ሰላም የኔ ውድሰላምሸይብዛልሸ ዋዋዋ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸን በጣም እናመሰግናለን። ጎበዝ ሆዴ በርችልንአገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤🎉🎉

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 6 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ እጂግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያድተማርሽን በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው እማመሰግነው ኢሞ ማውራት አልቻልኩም በሰከንድ ማስታወቂያ እየገባ ውይ ምርር ነበር ያለኝ አስተካከልኩ ገላገልሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ አመሰግናለው

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 6 месяцев назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @astersimatube1767
    @astersimatube1767 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 6 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እውነት በጣም ሀሪፍ ለኛ ጠቃሚ አሰራር ነው ያሳየሽን ለችኮላ አይሆንም ኢሞ እያገደን ለመደወል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም ጥሩ አቀራረብነው እጅሸ ይትባረክ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤

  • @በላይነሽየደብረታቦርየቱብ

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Год назад

    ስለምስለምስለምስለምስለምሽይብዝልኝቃልዬውድአህሊንውስሊንውድእህትብርችአርፍናምርጥቆይታነብርውድ።ማሻአላህብርች

  • @TUBE-fd3kv
    @TUBE-fd3kv Год назад

    ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ደስ እሚል ነው ኢሞ አስቸግሮን ነበር በርች እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ጦርነት ከሀገር ያጥፍልን

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Год назад

    የእግዚኣብሔር ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን ይህን ነገር ሁሉ ሰላም መልካም ያደረገውን ሰው የተባረከ የሚያሳየው እናመሰግናለን ግን የእውነት እናመሰግናለን እናመሰግናለን ስለ አሳየኝ

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Год назад

    እግዚአብሔር መዝገብ ስለሁሉም ነገር መርጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማጣርያ አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ሠላም ያደርግልኝ እንዳያያቸው እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ያስበን ፈጣሪ ❤️🙏

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ነገሮች ትምህርቶች አሉሽ በርችልን ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 6 месяцев назад

    ሰላም. ሰላም. ሰላም ጤና ይስጥልን. እንካን ሰላም መጣሽ. የነበረን ቆይታ አሩፍ ነው በርች ሀቢበቲየ. እናመሰግናለን. ሰላም ሁኒ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 Год назад

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሸ እህት ዋው ደስ የሚል ትምህርትነው እናመሠግናለን በጣም ያሰለቸኝ ነገር ቢኖር የኢሞ ማስታወቄያ ነው ክበሪልን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይስፈን

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እኳን ደና መጣሽ አስቸግሮኝ ነበር አሪፍ መረጃ ነው ያደረሰሽን እናመሰግናለን ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @eshelove
    @eshelove Год назад

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling yene mar enkan dane metesh batem dase yemel qoyet neber yene mar baricha buzu neger entabeqalen yene mar ezgeber hagerichan selam aderigelen amen amen amen

  • @RUhama21
    @RUhama21 9 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣችሁ እውነት ኢሞ እንዳሾም ብዙ ማስታወቂያዎች ይመጣሉ ስላካፈልሽን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለአገራችን ይሁንልን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ መርጃ ነው ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ በዝት ይበል በጣም ቆንጆ ቀይታ ነበር በረችልኝ እህቴ አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤

  • @hani8649
    @hani8649 6 месяцев назад

    Egzyabher yemesgen enkuwan dehena metashi ehitachin arif mereja new yagarashen sela melikaminatieshi kelbe enamesgenaln teru koyeta neber berchi selam lehagerachin yehun amen.......

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 месяцев назад

    ዋዉ ቃልየ ሁሌም አስተማሪ ቢዲዮ ሸር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን እህት በርችልን በጣም አሪፍ ቢዲዮ ነው በርችልን እህት ይመችሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋዉ❤❤

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 6 месяцев назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi jabadhu

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 6 месяцев назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ደስ የሚል አሪፍ ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህታችን አሪፍ ቆይታ በበት🎉🎉❤❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 6 месяцев назад

    Selamse yebza balsbte asetemare video new tebareke ❤❤enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet ❤

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 Год назад

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ♥️

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 6 месяцев назад

    Wow baxam desi yilal Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki

  • @ኡሙሐምዛYouTube
    @ኡሙሐምዛYouTube Год назад +1

    ሳለም ለዚህ ቤት ቃልዬ አንኳን ደና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር እንዴት እንዴሚዉድሽ ያኔ ልዬ በዚህ ቀጥያ 🌹🌹🌹🌹

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Год назад

    Ezgeber yemeswgen selamesh yebezalish yene mar enkan.dane.metesh yene.mar wow batem.enmasegenelen yewaqashewun sila aseweqashen kalibe enmasegenelen yene mar

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በርቺልኝ ውዴ😘

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እን መልካም ስለመጠጥ ሁሉም በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነገር ነው የመጣሽው በጣም ምርጥ ነው የውይይቱ ጠቃሚ ነገር መጣሽልኝ እናመሰግናለን የኔ መልካም በቀጣይ bada ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ግዛልኝ በያሉበት ጎሳየ ነው

  • @OgummaaHarkaa-jv4mm
    @OgummaaHarkaa-jv4mm Год назад

    Nagenyiifi jalalii Waqqayoo sif haa bay'aatu baga nagaan dhuftee anaa dhufuu wel came wowoww barumsaa bareedaa galaatomii❤

  • @BirtuMedia
    @BirtuMedia Год назад

    ሰላም ሰላም ቃልዬ እንዴት ነሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ በተለያዩ ጊዚያት ለምታጋሪን ጠቃሚ መረጃዎች ሳላመሰግንሽ አላልፍም ተባረከመ

  • @mikiyayoutube6739
    @mikiyayoutube6739 Год назад

    selam lez bet yehun ehet baleshbt selamsh yebeza hagerarchn selam yehun kenm belay hager selam sehun new aref aref astmar vedo yserash w👍👍👍👍👍

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Год назад

    ሠላምሠላም ሠላምሽይብዝልኝእህታችን እንኳንበሠላምመጣሽዉድአገራችንሠላምያሩግልን እናመሠግናለንቃልዬ ግብነሽ ያዉቁትንማሳዉቅጥሩነዉእናመሠገናለንበርችልኝ ዉድያገሪልጁችባላችሁበትአላህዪጠብቃችሁ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Год назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሰፈለገው የነበር ቪዲዯ ነው ኧር በጣም ተችገርኩ ማስታወቃ እየመጣ ኢሞ መግባት አስጠልቶኝ ነብር እናመሰግናለን❤

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Год назад

    ስላም ቃልዬ ስላሳየሽን ከልብ እናመስግናለን ባህሩ ሲያምር ውድ በርችልኝ

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 6 месяцев назад

    ashamaa ashamaa harka fune ijolee biyyaakoo nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte hadhookoo welcom qalii namaa ❤❤

  • @yohannatube
    @yohannatube Год назад

    Selam lanchi yihun ehite enkuan bedehina metash silemetash des bilonal arif koyita tekami mereja new yagarashin , IMO lay mastawekiya lik new betam yaschegiral lezam mefrtihe sechi video share silaregshin betam enameseginalen ayimirosh yibarek ketiyibet

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 6 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቃልየ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ጠቃሚነገርነው ያሳየሽን የኢሞ ማስታዋቂበጣም አስቸግሮን ነበር እናመሰግናለን ሀሪፍ የሆነቆይታነበር

  • @Laliitube-wp3um
    @Laliitube-wp3um Год назад

    Nagafi hararii Waqayyoo manaa kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte jabadhuu

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Год назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo Jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 Год назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉደ በጣም አስቸግሮኝ ነበር በርች ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር ያምጣልን ያረብ በርችልኝ ❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Год назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እውቀት አበሉችን እና ጠቃሚወችን ስለምትለቂልን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Год назад

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ቃልየየየ አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selamawit
    @Selamawit Год назад

    ሠልምምና ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደህና ቆየሽን እኔ በጣም ነው እሚያስቸግረኝ ኢሞ ላይ ማስታወቂያ የምር ጥርቅም አርጌ አርፍ የለም እንዴ ሆሆ እናመስግናለን ይልመድብሽ እንዲህ እሚጠቅሙ ስራዎችን ይዘሽ ነይ

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 6 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ሰላምና ጤና አንድነት ያምጣልን ውድ ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ሀገራችን ስላም ስኖር ሁሉም መልካም ይሆናል በተርፍ በነበርን ጥሩ ቆይታ አመሰግናለሁ

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 10 месяцев назад

    Salmishii Yebzaligna Enkowan Dena Mexachuu hagerechi Ethiopian Salm Yaderglin Arfe Qoyita Nebar Gobeza bearchi

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ እኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጠቃሚ መረጃነው የምር እኔ ነበርኩ ብጣም ያስቸገረኝ ገብች አስተካክላለሁ ከልብ እናመሰግናለን የኔውድ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 Год назад

    እናመሰግናለን እህት በርቺልን

  • @ነስሪያዩቱብወሎቦረና

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ሰላምሽንይብዛልኝ አገራችንም❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 6 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ቃል እናማሰግናለን❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልን ቃልየ እናመሰግን አለን እህቴ በቸ ብዙ እጠብቅ አለን የኔዋ🙏🙏🙏🙏

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 Год назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህናመጣሺ በጣምእናመሰግናለን ይህ የኔምችግርነው እህቴ ተባረኪልኝ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛልኝ

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 6 месяцев назад

    ዋው ቃልየ የኔውድ በጣምየምፈልገውነውእኔይህንሁሉቀን ትቸገርየትነበርሽኝ
    የኔውድእህት
    በርችልኝ እሽ እህትየ በውነቱበርችልኝ

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 6 месяцев назад

    Baga Nagahan dhufatan qali jabaadhu heduu bareedaa keessaan jabaadha halumaa kan iti fufi biyya kenyaa rabbiin nagahan ha godhu

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 6 месяцев назад

    Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo koo jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni the first night of the night of

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Год назад

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @betitube7252
    @betitube7252 Год назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳ፤ን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተባበር መተዛዙን ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @Sort8910የሻረግአበበ
    @Sort8910የሻረግአበበ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህ እንካን ሰላም መጣሺ ዋው ሀሪፍነው