ክፍል 3 አሪፍ ገጠመኝ ጬዋታ ከወደዳችሁት ላይክ ሼር 2 January 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 258

  • @sususami1250
    @sususami1250 9 месяцев назад

    ተናፍቃችሁ ነበር ዋዉዉዉ ደስስትሉ ቃል
    ግን ሳቅሺ ያበደ ነዉ ማማሩ በጣም 😂😂
    ታስቃላችሁ በተለይ የታክሲዉ አስታዋሺ ነዉ ባለ ጥቁር ቱሼርት ጬዋታ ይችላል ሁሌም ይዘሺልን ነይ በጉጉት እጠብቃለን ቃላችን

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  9 месяцев назад

      እሺ ዉዴ እናመሠግናለን

    • @hawabrand
      @hawabrand 9 месяцев назад

      ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ሣይሆን በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ 🎉🎉🎉❤😂ሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 8 месяцев назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን
    ሰላም ለሀገራችን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 8 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ስራነው ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን ስለነበረንቆይታእናመስግናለን በርች በቀጣይ እጠብቃለን

  • @ssarateshame4416
    @ssarateshame4416 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ያምራል በርቱ ላቀጣይም እንጠብቃለን

  • @abebutube
    @abebutube 8 месяцев назад

    ዋው ቀጠመኞቻቺሁ በጣም አሪፍፍፍ ነእ❤የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው
    ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 8 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ደስ የሚዛቸዋል በርቱ በእንደዚህ አይነት ከቀጥሉ ነው ካሜራ ትንሽ አበበ በጣም አሪፍ ይወጣላቸዋል ብቻ በጣም ነው ያሰጋ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን ዋውውውው በጣም ነው ደስ የምትሉት አሪፍ ጭውውት ላይ ናችሁ አንዳንድ ጊዜ በመንገድም የማይረሱ ትዝታዎች ያጋጥሙናል ቃልዬ ሁሌም ሳቅልኝ

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 9 месяцев назад

    ሰላም እህታችንበጣም ደስ የሚል ለብዙሰዉዩሚያስበምር ወሳኝ ነገር ነዉ ያቀረባቹልን በርቱልን ሊበርታታ ዩሚገባ ነገር ነዉ ስታምሩ ዩምር ጎበዝ ናቹ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @ኡሙሣልህቻናል
    @ኡሙሣልህቻናል 9 месяцев назад +1

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን ያምራል ዋዉዉ ማሻ አላህ የኔ ውድ በርችልኝ ነገ የተሻለ ቀን እንጠብቃለን ቀጥይበት የኔ ውድ❤

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 8 месяцев назад

    እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው👍👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ያጋራችሁን በርቱ በጣም አሪፍ ነው ላገራችንም ሰላሙን ያምጣልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውው በጣም ጥሩ ነው ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ በርቺ❤

  • @ETENESH
    @ETENESH 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርችልን እህታችን ስለነበረን ቆይታ ከልብ እነመሰግናልን በዚህ ቀጥይበት🎉🎉

  • @hani8649
    @hani8649 8 месяцев назад

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ጨዋታ ነው በርቺ ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @jemurade
    @jemurade 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ እናምባለሽበት ሁሉሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውው 😂ዘናፍታ የሚያደረግ ቆይታነበር እናምሰግናለን

  • @kemir264
    @kemir264 8 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 8 месяцев назад

    ዋውውውውው ደስ ስትሉ ደስ የሚል ጭውውት ነው ሰላም ጤና ይሰጥልን ውድ የሀገር ልጆች ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው የሰላም አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @feker122
    @feker122 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 8 месяцев назад

    እንኳን ደናእጣሸ መርጠ ጫወታ ነው በርቱልን ወደ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቀር አድንውቱን ያብዛላቹ ሀገራችንን ሰላም ፍቀር ያደርግልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት በጣም ነው የምታምሩት

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማሰገን ውደ በክርስቶስ ፈቅረ ሰለም ብዘትይበል ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ለምፈቅረ❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 8 месяцев назад

    ሰላምናቹሁእንኳ ንደህና መጣቸሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @ZERITULOVE8850DIZANER
    @ZERITULOVE8850DIZANER 8 месяцев назад

    ሰወም ለለም ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁንሁሉን ሰለምየደረገልን ያጌታችሀ ንስምይበረክ አሜንንንእህት እንኳን በሰለም መጠሽ❤❤❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በእውነት በጣም ደስ የሚል ጨዎታ ነበር አመሰግናለሁ ቀጥይም እንጠብቃለን

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እነኳነ ደህና መጣሽ ቀጥይበት በጣም አሪፍነዉ ቆየታነበራ ፍቅራነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ አገራችነ ሠላም ያራግልን

  • @astersimatube
    @astersimatube 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹን ይብዛልኝ ውድሞችና እህታችን በጣም ነው የምታስቁኝ እህህህህህህህህ በጣም ጎበዝ አሪፍ መዝናናኛነው ስለመጣቹ በጣም ደስስድ ብሎኛል በርቱ ውድ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን አዝናኝ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቀጥሉበት በርቱልን👍👍👍👍🇪🇹

  • @wyn918
    @wyn918 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤናስጥስን እዚህ ቤቶች እንደምን አላችሁ ሰላምችሁ በያላችበት በዛት ይበል 😂😂😂😂😂ደስ የሚል ገጠመኝ በርቱ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመስግናለን

  • @rohmatube
    @rohmatube 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ጊዜ አሳለፍን እህቴ እንኳን
    ሠላም መጣችሁ በጣም ጥሩ ጊዜ አሳለፍን እናመሠግናለን ፈታ አረጋችሁን እህት ወንድሞች በርቱልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ደስ የሚል ጨዋታ ነው ቀጥሉበት በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 8 месяцев назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላመሰ መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለምረሰጢቱ ሀገራችን አላህ ያድረሰግልን ቀጥይበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Naturalclassical
    @Naturalclassical 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹህ ብያለው በጣም ታምራላቹህ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 9 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን በደና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @weyni2816
    @weyni2816 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዘና ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mehdyaTube
    @mehdyaTube 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ቃልኪዳንየ ዋውውው በጣም ደሥ የሚል የሚያጋጋ ጭወታ ነበር በርቺ እንዳትጠፊ በሌላም ነገር እንጠብቅሻለን

  • @yenutube21
    @yenutube21 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ውድ ደስ ይላል በርችልን በጣም ደስ የምል ጨወታ ቁምንገር አዘል ነው ይዘሽልን የቀርብሽው በርችልን የኔ መልካም ስለ ነበርን ቆይታው ግዜ እናመስግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa 9 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣሽ የኔ ውድ ማሻላህ ተባረክአላህ አገራችን አላህ ይጠብቅልን በያለንበት እኛንም ሰላም ያርገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 9 месяцев назад

    የተዋህዶ ልጃች እንኳን አደረሳችሁ ለገናበአል እግዚያብሔር ይመስገን አለን ስደት ብዙ ያሳየናል ብዙ ገጠመኛች አለ ወድሞቸ አይዛን ከታገዙት ሁሉም ያልፍል ጥሩቆይታነበር እናመሠግናለን

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 8 месяцев назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ሁሉ ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር የስጠን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን💚💛❤👍🎉

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ፈገግታ የተሞላበች ቆይታ ነነበረን በርቱ በሌላ በአዲስ ቪዲወ እንጥቃለን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ውይይት ነበር ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰችን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን በደህናው ግዜ አሁንማ ሁሉም ሞባይል ይዞ ቁጭ ሁናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamelak7583
    @yamelak7583 8 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ 🎉 ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ፍቅሩን ስላሙን ያብዛላቹሁ ሁለየም ደስታና ሳቅ አይለያቹሁ

  • @fasiga
    @fasiga 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በደላችንን በይቅርታ ይረሳል ከችግርም በምክንያት ያወጣናል እኛ ሰዎች ግን ምን ሆነን ነው የማንረሳው መልካም ብንመኝ ይጠቅማታል የምንለውን ብንመክር እላለው ሠላም ሠላም እግዚአብሔር❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 9 месяцев назад

    በጣም በጣም 😂😂😂👍ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ሰገድ አንቺን የሰላምነሽ በሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም መልካም የደረገ እያደረግን የግዛብሔር ስሜታ ባረከው እግዚአብሔር ያለ ማንምየለም ኑሪልኝ እየኖረ ልኝ ባለበት ቦታ ላይ እናመሰግንሃለን ክበረለይ

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 9 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠፍታችሀል እንዴት ናችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @ensratube
    @ensratube 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስ ትላላቹ አሪፍ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር አይለያቹ ፍቅር ሰላም ያብዛላቹ ያብዛልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣለን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 8 месяцев назад

    ሰላም ወጥ ዴ እንከተላለን ን ደህና መጣሽ ዋውው ዘና የሚያደርግ 🧂ታ ነው ያካፈላችሁን እናመሠግናለን ክበሩልን ሰላም ለሀገራችንንና ለወገን ይሁን አሜን

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አግዚብሔር፣ይመሰገን አንኳን ደናመጣሸቃልዬ፣ሰላምሸይበዛ፣ዋውውውውበጣምደሰያሚልቆይታነበርንአናመሰግናልን፣ዉዴበርች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 8 месяцев назад

    ውውውውው የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ ይላላችሁ ከእግዚአብሔር ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለዚህ ቤት ቆይታ እንዴት ነበር ሁሉ ሰላም ነው ወይ ስለነበረን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 8 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ የሚሉ ወድሞች ናቸው ዋው ወራቸው ያስቃል አቤት አመት ያስቃል ሀሀሀ አጀብ ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 месяцев назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ።💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 8 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቃል ምርጥ ሰው እንደት ነሽ የኔ ውዴ በጣም አዝናና ፈታ ብለናል እኔ ፈታ ብያለው በርች ጠንካራ ነሽ ኅበዝ ነሽ ሳላደንቅ አላልፍም ትችያለሽ የኔ ምርጥ እህት

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 9 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱ በሌላ ቪዲወ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይስፈን

  • @Hawasaid2-xe5bg
    @Hawasaid2-xe5bg 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna 9 месяцев назад

    ቃልዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን አሪፈ ጨዋታነው ገጠመኝ ደስ ይላል በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 9 месяцев назад

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች❤❤❤❤

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 9 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚብሄር ፍቅር ይስጠን በጣም ጥሩ ጫወታ ነው በርቱ ጎበዞች ናቹ በሌላ ቢዲዮ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ ተመኝሁልሽ በርችልኝ

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምእህት ሀራፍቆይታነበር በርች ሀራፍ ቆይታነበርበርችወድ አላህሀገራችንን ሰላምያደረግልንበሰደትያላችሁእህቶችበሰላምለሀገራችሁያበቃችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ 9 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍ ገጠመኝ ነው ማሻ አላህ ዘና ነው ያልኩት በነገራችን ላይ ያሳለፍነው ነገሮች ዛሬ ላይ እንደትረት ሲወሩ ያዝናኑናል በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነው ተዝናንተንበታ ጎበዝ ልጅ በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጭ ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉 ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞችን አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🎉🎉🎉

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf 9 месяцев назад

    አግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውው አርፍ መልት ነበር ደስ የሚል ቆይታ ነው

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውው የሚል ጭውወትሸ ነበረን እናመሰግናለን😍❤❤❤🙏🙏ዋውውውውውው

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 8 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች

  • @astersimatube1767
    @astersimatube1767 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው❤❤❤❤ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 9 месяцев назад

    ዋው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም የቃልኪዳንዬ የኔ ማር በጣም አሩፍ ጨውታ ነበር እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር ያድልልን ❤🎉🎉🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 8 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @emamu21
    @emamu21 8 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በርቱ በጣም ነው ደስስስስ እምትሉት ቀጥሉበት በቀጣይ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ይህንላችሁ

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል የቤተሠብ ጨዎታ ከምር እንድህ ተሠባስበው መጫውት እንደት እደሚልበጣም ደስይል ነበር ገጠሞቺም አሪፍ ገጠመኝ አጫወትሽኝ እናመሠግናለን በቀጣይም ይዘሽ ነኝ ገጠመኝኝኞ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 8 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውውውው😂❤❤❤

  • @አወልፎዜዩቶብ
    @አወልፎዜዩቶብ 9 месяцев назад

    አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን አህታችን አንኮን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ናምራላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅በርቱልን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 8 месяцев назад

    በጣም ይሚያስቅ ነዉ😂😂😂😂እረ በሳቅቅቅቅ እንኳን ስላም ምጣሽ ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 месяцев назад

    ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ይመቻችሁ ውዶች ደግማችሁ ኑ ይልመድባችሁ ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን. ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @Betekidan
    @Betekidan 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ ውዶቼ እናመሰግናል ደስ የሚል ቀልድ ነው በርቱ በርቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለመላው አለም ይሁን❤❤❤

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣቹ ደስ ትላላችሁ በርቱን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እሲያገናኘን ቸር ያቆየን ፈጣሪ አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፍፁም ፅኑ ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አንድነቷን ፈጣሪ ይመልስልን

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እህቴ እንዴት ነሸ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉድ እና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 8 месяцев назад

    ዋውውውው ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahara5564
    @zahara5564 8 месяцев назад

    ስላም ስላም ወንድሞቻችን እንካን ደህና መጣቹሁ በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበረ በሪቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 8 месяцев назад

    ውዴ ዎውውውውው እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደት ግዜ ነበርን ሀለም ❤❤❤

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣሽ መጣቹህ የኔውዶች በጣም ደሰይላል በርቱልኝ አንችም በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ❤

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 8 месяцев назад

    ኪኪኪኪ ወይኔ ሲያስቁ ዘና ፈታ የሚያስበል ቪድወ ነው ቃልየ ዋው በበለጠ እንጠብቃለን በርቺ ቀጥይበት ሀሪፍ ቆይታ ነበር

  • @ደሴ
    @ደሴ 8 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በጠም አርፍ ግጥም ነዉ ፈጠር ይጠብቀቹዉ ዉንድሞቼ ስተምር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበጠምአርፍግጥምነዉፈጠርይጠብቀቹዉዉንድሞቼስተምር

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 8 месяцев назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu video Bareda Barumsa ofi keessa qaba ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉 bayye namati tolaa

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 8 месяцев назад

    ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ገጠምኝ በቻ ሳይሆን አዝናኝ እና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ጭዋታ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላም እግዚአብሄር ይብዛልሽ ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @IbenMuktar-ll6dw
    @IbenMuktar-ll6dw 9 месяцев назад

    ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ደሞ ልጁ አልተቻለም ብቻ ግን ፍቅራቸው ደስ ይላል

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 8 месяцев назад

    ዋውውውው❤ በጣም ነው ደሰ❤ የምትሉት ቀጥሉበት ❤ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 8 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዝላኝእንኳን በሠላም መጣሽልን ሠላም ቃልዬ የምር በጣም ፈታ አደረጋቹኅ😂😂😂 ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 8 месяцев назад

    ፦ኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላም ያሠማአን ጥሩቆይታ ነበርን በርቺይ ጥሩገጠመኝነው

  • @ደሴ
    @ደሴ 9 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት ምርጥ ቆይታ ነዉ ፈጠር ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝበእዉነትምርጥቆይታነዉፈጠርይጠብቀቹዉ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 9 месяцев назад

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ልዩነው ይሄሁሉ ጎረምሳ በአንድ ቤት ናቸው እዴ እኔ በጣም ደስ ይለኛል ታላቅ ወንድሞች ቢኖሩኛ ደስ ይለኛል ዘና በሉልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም አንድነታችን ይመልስልን

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 8 месяцев назад

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውሽ እረበጣምነውየወደርኩትየኔቆጆ በርች እድሁምቀጥይበትእሽውድየ ልዩየሆናብሮግራምናው በጣምጎበዝበርችልኝ እሽ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 9 месяцев назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የተወ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይቀጥል ዋዋዋዋዋዋዋ❤ በጣም ደሰያመላል፡ጨዋታ ነው አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 9 месяцев назад

    ሠላም ሠላም የነሠውዴ አኝኳን ደህና መጣሽልኝኝማማማየውዴዴሠ ወይኔ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው የነሠወዶች በጣም ደስ የሚለውውው😂😂😂😂😂

  • @adsalm
    @adsalm 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ካህሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚገርም ነው አሳየኝ እኔ ግን ትንሽ አይምሮ ይለቁጫ ላይ ይገርማል አይ ወንዶች መለኪያ ሆነ

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 9 месяцев назад

    ቃልኪዳንየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ማማየ ተናፍቃችሁ ነበር ደስስእሚልልል ዐ ጨዋታ ነው ሁሌም የም ትጫወቱቱት በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ሀሪፍቆይታነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirflkir9471
    @fikirflkir9471 8 месяцев назад

    😂😂😂አርፍ ቆይታ ነበር በርቱልን ፈጣሪ አይለያችሁ ወንድሞቼ😂❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤