Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V8
HTML-код
- Опубликовано: 27 фев 2024
- PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@asfawmeshesha
@everyone
@followers
@Subscribe
@NBCETHIOPIA
😂😂😂😂 ሺ አመት ኑሪልን ሰመረየ እንደው የ አንጀታችን የምታደርስልን ምርጥ ሰው Good job 👍👍👍
ሰሜ ልሰድብህ ነው።የኮተቶች ፊሊት እኮ ነህ።ፀረ-ኮተት።ጀግና ነህ እኮ።የትውልድ አዳኝ የክብር ዶክትሬት ማግኘት ያለብህ ሰው።
ባንተ ልክ እውነትን ደፍረን ሁላችንም ብንናነር ኢትዮጵያ ውብ ንፁ ከባለጌ የፀዳች ትሆንነበር
ሰሜ ባርያው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤
ትክክል ነው ሠመረ ዘመኑ የሐሰተኛ አገልጋዮች በእግዚአብሔር ስም እየነገዱ ነው,
ኪቦርዲሽ እስታፍ ተመችቶኛል ግን አሱ የካሳ ተሰማን ስራ ለማበላሸት ነው ወደምድር የመጣው😂😂😂ይመች ባርያው❤
No,በየመንገዱ ስብከት በሚመስል ጩኸት ማለፊያ መቆሚያ ማሳጣት ተገቢ አደለም።መፅሐፍ ቅዱስም ሁሉ በስርአት ይሁን ይላል።
እኔም መላጣ ነኝ ፣ግን የዚህን ሰውዬ መላጣ ሳይ ሰቀጠጠኝ ፣ መላጣ መሆኔን ነክቼ ነው ያረጋገጥኩት 😂😂😂 ዘጉሮቹ ግን ተሰቃዩ
😅😅😅😅😅😅
ወንድሜ በርታ በጣም ብዙ ሰው ከጎንህ ነው.....ለጥረትህ ሁሉ እናመሰግናለን!!
Seme you're one of the most I respect!
በዚህ ኑሮ ውድነት በዚህ ሰላም ማጣት እነዚህ ቅዠታሞች ባይኖሩ በምን ይሳቅ ነበር
“ሶስቴ ሳትመገብ አንተን ብሎ መጋቢ” አላለም, አይ ሰሜ ገዳይ’ኮ ነህ!!
ወይኔ ባርዬ ልበልህ ይቅርታ የሰመረ ባሪያው ቤተሰብ የወለዱህ ይባረኩ : የሰው ጥግ በቃ ዘመንህ ይባረክ አረ ጉድ በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ እውነትን የሚገልፅ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ።
ውይ ሰምዬ የኔ አንጀት አርስ ሰሚ ቢገኝ
Your point always impressed me. The way you criticize makes the young generation open their eyes. You are a funny and very knowledgeable teacher. I'm proud of you. Thanks!
ሰሜ ኢትዮጵያዊነትን ባህላችንን እና የየትኛውንም ሀይማኖት የሚነካ ነገር ሳታዳላ ስለምትተች እውነትም ስለሆነ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን ወንድሜ!!
ምርጥ መልክት ሰሜ ተባረክ
ሠመረ ተባረክ ጥሩ ስራ እየሠራህ ነው በብዙ ሰው ለብ ውስጥ ያለህ ነህ ለምን የሰውን ትክክለኛ ሐሳብ ስለምትናገር እናመሰግናለን
ሰምየ እኔ የምወድህ ፍታዊ ስለሆንክ ነው እንዲህ የሆንከው ህግ አዋቂ ስለሆንክ ይመስለኛል ተባረክ