የግጥሜ እርእስ እናቶች አለቁ እሳቱ በላቼዉ እራስ የሌለዉ ጅብ ቀጥፎ እየበላቼዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июл 2024

Комментарии • 70

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 19 дней назад +9

    አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ቀጣፊ ነህ በጣመ

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 19 дней назад +6

    እጅ የምታጨበጭ እግዚአብሔር ን ፍሩ እንዴት ሰው ለ ሰው በላ መንግስት ያጨበጭባል???

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 19 дней назад

      የሚገርመው አናጨበጭብም ብለው ገብተው ነው የሚያጨበጭቡት አንቺም እንደዛው😂

    • @emebetdeme2480
      @emebetdeme2480 19 дней назад

      @@saraworkneh1620 እግዚአብሔር ይገስፅ ብሎ ገስፆታል ሴጣንን ቅዱስ ሚካኤል እኔም እንደዚያ ሴጣን እግዚአብሔር ይገስፅ

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 19 дней назад +8

    የዚህ ሰው ጉራ መች ይሆን የሚተነፍስው ክርስቲያን ታደለን አንተ አላሰርክም?ግፈኛ

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 19 дней назад

      አዎ በራሱ ጥፋት አፉን ሲከፍት ነው የታሰረው አሁንም አይፈታም

    • @salmgetachew612
      @salmgetachew612 19 дней назад +1

      ​​@@bethelhemsolomon6233እህ!! እንደ መግስት ሁን እንጂ ለይተህ አትግደል ስላላ ነው ? ጥፋቱን እንደ ህዝብ ተወካይ ስለተናገረ ነው አይደል ? ግድየለም አሁን ተቦጫረቁ የጊዜ ጉዳይ ነው!!

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 19 дней назад +3

    አመነ ምን ይሁን
    ውሸት በዛ ቀዳዳ
    ጠረቄ 😂😂😂😂😂😂

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 18 дней назад +1

    ይሄ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም አያስጨበጭብም ምን አይነት ህዝብ ነው እዚህ የሚሰበሰበው ያስገርማል ጌታ ፍርድ ይስጥ ደግሞ ይሰጣል እሱን ነው የምንጠብቀው

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 19 дней назад +4

    እራስህን እያሞኘህ ነው እሽ ሁሉም ያውቅሀል ሁለቱ ወንድማቾች እንዲጣሉ ያደረግህው አንተ ነህ የሚሰማህ የለም ምድረ ኮተት ይስቃልነገ ያለቅሳል

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 19 дней назад

      Yisaku tewachew.yemiyaleksubet ken yimetal.

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 19 дней назад

      አያለቅስም እ/ርን ያመሰግናል

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 18 дней назад

      @@bethelhemsolomon6233 Ay menafikan behinew balhinew Egziabhet ayteram bekentu simun atansu.agitish Abiyim yemeta semon indezihu neber.iwnetaw gin 00000/💯😭😭

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 19 дней назад +1

    እዩት መልስን በማሾፍና በማፈን ሲመልስ ቆይ የንፁሃን ደም ይፋረድሃል

  • @mihratwerknehe2094
    @mihratwerknehe2094 18 дней назад +3

    እረ ዉይ የዚህ ሰዉዬ ዉሸት ሰለቸን

  • @fact8782
    @fact8782 19 дней назад +4

    ። ገና ታብዳለህ

  • @ethiopiawoldemariam8998
    @ethiopiawoldemariam8998 19 дней назад +3

    ኤሬሞ ጠል አዲስ አበባ ሊኖር ይፈልጋል አላልክም

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 18 дней назад +2

    ሰይጣን መሪ አተን አየሁ በዘመኔ

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 19 дней назад +2

    This man so childish.Asmesay Amlake hoy er ibakih yihen swye gelagilen.kenu rakebegn .kenu rakebin.

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 19 дней назад +2

    ይሄ ሰው በላ የውሸት አባት እግዚአብሔር ይገስፅፅፅ

  • @tbaheru
    @tbaheru 19 дней назад +1

    ሁለት አመት አለን እስከዛ ልጨርስ ነው

    • @KaleElki
      @KaleElki 19 дней назад +1

      😂😂😂የምር ሲገርም ምናይነት ሴጣነዉ ተጣብቆብን ቀረኮ

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q 19 дней назад +1

    እርሰ በእርሰ ማን አጨራረሰን?እያቀረበ እያሰጠጋ ማን ብርቱን አኮላሸ ?ኦፍፍ አያልቄ

  • @comceil7126
    @comceil7126 19 дней назад +1

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴ አፈ ቅቤ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    በወሬ ብቻ መሰለህ በማታል መሰለህ በማታለል መሰለህ የምትደልለዉ ህዝብ የለም አይመሰልህ ??????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-id9sq2fm4b
    @user-id9sq2fm4b 19 дней назад +1

    አንተውሻመቸነውትምሕርትቤትሰራሐአፈረስጆ

  • @user-xn3tq7ue4q
    @user-xn3tq7ue4q 19 дней назад +1

    Anet leba abiy mahemed

  • @ChtDy-nd9rf
    @ChtDy-nd9rf 18 дней назад

    ኣናትሕ ይፍረሥ ካተወዳ ኣፍራሺ አለ😅😅😅

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 19 дней назад +1

    ማንም አላረጠህም

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤yene liyu Abichuu my king of king OK ❤❤❤❤❤❤❤❤Abichuu adegna ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    ማንም አልመረጠኸም ለምን ግን ትዋሻለህ???

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 19 дней назад

    O my lord😮😮

  • @tbaheru
    @tbaheru 19 дней назад

    ፍትህ ለሳውድ ስደተኞች

  • @user-ys3fr7td9s
    @user-ys3fr7td9s 19 дней назад

    አረ ያንተ የተለየ ነው ዶክተርዬ❤

  • @user-zo2fm6ku3n
    @user-zo2fm6ku3n 19 дней назад +1

    አፈርብላ አተዉሻ

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 19 дней назад

    O😮😮 my God😮😮 edea Getahoyi maren!

  • @ethiopiawoldemariam8998
    @ethiopiawoldemariam8998 19 дней назад

    እናቦ ጸሀይ ነዋ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    ያማል በጣም የፓላማ አባል የአብይን ንግግር አድንቆ ሲያጨበጭብ ያማል በጣል????????

  • @user-qb7di9sr3f
    @user-qb7di9sr3f 19 дней назад +1

    Defte yadrghe 666

  • @mulukenbogale2553
    @mulukenbogale2553 19 дней назад +1

    እባክህ አታስመስል

  • @user-dp6bc1bl1g
    @user-dp6bc1bl1g 19 дней назад

    ኩሉ ከላምክ ክዝብ ከልብ

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 19 дней назад

    Pa pa ! Kirkir newu yeyazewu mewashet newu yeyazewu erewurdet Ethiopian gudsh😂😂😂😂😂

  • @maryyy5260
    @maryyy5260 19 дней назад

    EBABE NHE MANEM AYAMENEHEM YE GEZE GODAYE NEW

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 19 дней назад

    Ere ethiopian Egzear yawutash ! Abeat drama😂😂

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 19 дней назад

    Demo dirdr yilal edi yale yebdet ngggr😮😮

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    ቀባጠርክ እኮ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሌላ አልልም ብቻ አንተ ሰትቀጣ ያሳየን አሁን ሰለምታወራዉ አደለም ቀንህ ሲደርሰ ???????

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho 19 дней назад

    Dd

  • @Zez295
    @Zez295 17 дней назад

    አፈር ብላ

  • @Zez295
    @Zez295 17 дней назад

    እጃቹ ይሰበር አንጨብጫቢ ሁላ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 18 дней назад +2

    ወጀለኛን ፈተህ ለህዝብ የሚቆም ታስራለህ ወጀለኛል ያዝ ስትባል ንፁሀን ታስጨፈጨፋለህ አተ ከመጣህ አይደለም ባገራችን በሰው ሀገር እራሱ መኖር አልቻንም

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  18 дней назад

      ቀላል አስጬረስን ሠላም ቢወርድኳ ጠላት በገዛ ሐገራችን እድናፈራ አርጎናል የተረገመ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    ምን የሚሰቅ ነገር አለ ለምን የፓርላማዉን አባል በግፍ አሰረህ አሰቀመጠከዉ ብሎ ሲጠይቅህ አንተ ግን ከማንም ሰዉ በላ ጋር ትደረድራለህ ያሳፍራል አብይ አህመድ ሸም ኢዮ??????

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g 19 дней назад +1

    Abichu - is the outshining leader ❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    ብይ አህመድ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋህከእነ ጭፍሮችህ አንተ ዘረኛ???

  • @mokeninberahanu
    @mokeninberahanu 19 дней назад +1

    አብይ ደላላ ነህ

    • @KaleElki
      @KaleElki 19 дней назад +1

      😄😄😄ያስብላል

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 17 дней назад

    አንተ እኮ አዉረተህ አታበቃም አሰመሳይ ነህ አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ አዉቆሀል ተበኖብሀል የልቁንሰ ልቀቅ በቃህ ዉረድ በቃ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 19 дней назад

    We are praying for you

  • @andrewmillecam7518
    @andrewmillecam7518 19 дней назад

    ውድ አብይ አህመድ እንደገመገምኩህ ከሆነ ገና ትመረጣለህ!!! ውድ መሪዬ በርታ!!!!

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 19 дней назад

    አብቹ ጀግና 👍👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 19 дней назад

    አብችዬ የልጅ አዋቂ እናትህ ብትኖርና አሁን ያለህበትን ጀግንነትህን ባየችህ

  • @asterbirhanu2878
    @asterbirhanu2878 19 дней назад

    Dr. Abiy gegna new gobez!!!!!