🛑ማርክ ከኛ ተደብቆ የማይሆን ነገር ሊያደርግ ነው 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #habesha #love #challenge #abtube #marketube ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Mubitube01‬ @ad

Комментарии • 1 тыс.

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት 2 месяца назад +131

    እውነት ብለሀል ሁሌም ወደፊት ለመሄድ በርታ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 месяца назад +172

    እስኪ ማርክን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 2 месяца назад +183

    ማርክን እደኔ የሚያከብረዉ ላይክ ያርገኝ

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 2 месяца назад +87

    ስደት ያደከመኝ ነኝ😢ላይክ ግጩኝ ማሮቼ❤

    • @Bereket842
      @Bereket842 2 месяца назад

      😢😩🥺 አይዞሽ 🥹💓💗

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 2 месяца назад +23

    እሲኪ ማረክና ሄሉ በመለያየታቸዉ ተስፋ ያልቆረጠ በላክ👍👍

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 2 месяца назад +131

    ማነው ሮጦ ከሙቤ ቤት የመጣው😂❤ ማርክን አተሰቃይው ማነሽ😢

  • @hassen093
    @hassen093 2 месяца назад +643

    ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤🎉🎉🎉

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +8

      አወ ይታረቁልን😢😢😢

    • @adan1376
      @adan1376 2 месяца назад +10

      ምኞቴየ ነበር😢😢😢😢

    • @MakyeMakye-qq6sp
      @MakyeMakye-qq6sp 2 месяца назад +6

      ምኞቴ ነው እንሻኣሏህ😢😢

    • @SelakemermBest-nv7vt
      @SelakemermBest-nv7vt 2 месяца назад +3

      ምኞቴ😢😢😢😢😢

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 2 месяца назад

      @@hassen093 እንሻአላህ አንድ ቀን ይመጣሉ

  • @nardos125
    @nardos125 2 месяца назад +63

    ዛሬ ከፍቶኛል በስድት ወድሜን😢😢 አባቴ ከማተ 13 ቀን ሆነው እና አለም ጨልሞብኛል አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች

    • @ggGg-m8q6i
      @ggGg-m8q6i 2 месяца назад +2

      አይዞሽ ማማየ 😢😢😢 እኔም ወድሜ ሞቶብኛል ሁለት ወሩ አይዞን ማማየ😢😢😢😢

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 2 месяца назад

      ኣይዞሽ እህቴ ፅናቱ ይስጥሽ እኔም እህቴ ስስቴ እምወዳት ኣሕሕሕሕሕ ኣለም ጨለመብን ፅናቱ ይስጠን ነብሳቸው በገነት ያኑርልን ሙሉየ😢

    • @nardos125
      @nardos125 2 месяца назад

      @@ggGg-m8q6i አይዞሽ እህታለሜ ወድሜ በሞተ ባአድ አመቱ ያባቴን ተረደሁ ከባድ ነው😭😭😭

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 2 месяца назад

      አይዞሺ ትላት እኔም አያቴ ሙታብኛለይ አላህ ይዘንላቸው

    • @KalBeletew
      @KalBeletew 2 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +44

    ማርክ የኔ ሚስኪን😢ማርኬን ቤተስብ የት ናችሁ👍😊❤❤

  • @BahriaQadir
    @BahriaQadir 2 месяца назад +45

    አረ ተዉ ግን ከሄል ጋ አንድ አድርጉልን 😢😢😢

  • @BetiBeti-j6f
    @BetiBeti-j6f 2 месяца назад +39

    ይህ ትልቅ ስህተት ነዉ ያለፈዉን ማስረሳት እንጅ ማስታወስ ተገቢ አደለም እህ

    • @MayaKanso-s9s
      @MayaKanso-s9s 2 месяца назад

      Ewenat new bak shetat new yasrhwe

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 2 месяца назад +150

    ማርኬን 200k እናስገባው የምትሉ❤❤❤👍👍👍

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 месяца назад +1

      ክክክክክክክክክ እኔንም ትንሽ ናት የቀረችኝ

    • @zaza-p4k
      @zaza-p4k 2 месяца назад

      እኔኔኔኔኔ

    • @tegesttegest-m4t
      @tegesttegest-m4t 2 месяца назад

      ደሥ ሥትሉ

    • @tegesttegest-m4t
      @tegesttegest-m4t 2 месяца назад

      ቅንነቻሁ

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 2 месяца назад +37

    የማርክ ወዳጆች. እስቲ በላይክ❤❤

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 2 месяца назад +206

    ሄሉና ማርክ ታርቀው ይምጡልን የምትሉ😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +3

      አወ😢😢😢😢

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад +9

      እናንተ ግን የሰዉ ቁስል አይገባችሁም😢😢

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc 2 месяца назад

      ​@userስ-cb8ws5gv8h ስነግሯቸውአይሰሙም

    • @Habiba-n4v
      @Habiba-n4v 2 месяца назад +1

      እኔ😢😢😢😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад +3

      እደዚህ እናላችሁ ሰላምን አትሱት አረ ትውት ወላሄ ሳነብ እኮ ይረበሻል ትውት በአላህ አቃለው አድ ላይ ቢሆኑ ደስ ይለናል ግን በቃ አልሆነም

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 2 месяца назад +57

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

  • @رقيهالاسطوره-ص2ص
    @رقيهالاسطوره-ص2ص 2 месяца назад +55

    አረ ተዉ ያለፈ ነገር ለማስታወስ ኣትሞኩሩ እንዳሙእንደምረሳው ኣድርጉ ቤካ እንደዚ ኣይደረግም😢😢የምትሉ ወላሂ በመጨረሳ ሃንጀቴ ኖው የበላው😢😢😢

    • @Hyat-z9b
      @Hyat-z9b 2 месяца назад

      ወላ ለሰይጣን በር እየከፈቱነው😢😢😢

    • @almaznigatu3967
      @almaznigatu3967 2 месяца назад

      እድ ስም ቤኪ መጥፎ ፍትህ ነው እህቴ በናትሽ ሄሉን እስታርቂልን እሷም እኮ ታሳዝናለች በግዛቤር🎉

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 месяца назад

      ትክክል የምር በጣም ነው የምደብረው

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 2 месяца назад +104

    1ኛነኝ 😢በስደትላይ😢በጣም ከፍቶኛል😢 የመዳምቅመሞች😢😢አይታችሁ አትለፉኝ😢1ሺ አስገቡኝ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 2 месяца назад

      አይዞሽማማየ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 2 месяца назад

      አብሽሪ ያልፋን አትከፊ እዱኒያ ነው አንድ ቀን ስደት ያልቃን በርች አትከፊ

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 2 месяца назад +15

    ልብ በል ህይወት ብዙ ነገር ታስተምረለች መቻልን ውድቆ መነሳትን አልቅሶ መሳቅን አግኝቶ መጣትን ወዶ መለየትን ህይወት በቃ ይህ ነወ አይዛን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 месяца назад +30

    ማርክ የናቱ ልጅ በርታ አት የናትህ ምርቅታ አለ ነገ ከፊት ትልቅ ስኬት ይጠብቅህ እናት ህ ምርቃት ትልቅ ዳርጂ እደምደርሰ ይትኛኝ ፕራክም ቢሆ ደስ አይልም ይህ የትመታ የቤካ ትኮል ነው

  • @bekitube16
    @bekitube16 2 месяца назад +380

    ተው አታድርገው ማርኬ 😢😢

    • @hayufamily00
      @hayufamily00 2 месяца назад +22

      ቤካ ስነስረአትህን ያዝ ቤካከማንም ሴትጋ አታገናኝብን ማርክን እረፍ

    • @maremagetachew3419
      @maremagetachew3419 2 месяца назад +6

      😂😂😂😂😂 የታማታ አሰብ ማርክ በእጥፍ እንደይማጠብህ እሽ😂😂😂😂😂

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +12

      ይችን ልጅ ሁለተኝ ወደዝህ ችናል እደተመጧት ዋ😮😮👋👈👊👊👊👈

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +4

      ቤካ እኔ ከባበር 😮😮😮😮😮

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 месяца назад +33

    ወየሁ ዛሬ 😢😢😢
    ቤካ ግን አረ ተው እንደዚህ አይነት ፕራክ
    ጥሩ አይደለም😢😢😢😢ፕራክ እንደሆነ እያወኩ በረኪነውን ሳይ የኔ መደንገጥስ😢😢😢😢ኡፉፉፉፉ💔💔💔

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +95

    ከሙቤ ቤት ሰይጫርስ ያመጣ ብቻ ለይክ 😂😂አቤት ያወሬ ጥማት 😢😮😂😊

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 2 месяца назад +2

      እኔ ወላሂ😂❤

    • @FfFgg-qi1ex
      @FfFgg-qi1ex 2 месяца назад

      😂😂😂ስልጪሪሲ ቱ

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 2 месяца назад +1

      እኔ ጨርሸ ነው የመጠውት

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 месяца назад +2

      እረ እኔሰ ጨረሻለሁ😅😅😅😅

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 2 месяца назад +1

      እረ እኔ ድጋሚ ሁሉ አይቸ ነዉ የመጣሁት ከነሙባረክ የሚበልጥብኝ የለም ክክክክ ሀይሚ ብሩክ ሀሰን ❤ቅድሚያ

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 2 месяца назад +32

    ቤኪ ማርክን አታሰጨንቀው በናትክ ሲከፈው አንወድም የምትሉ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 2 месяца назад +30

    መጀመሪያ ሰውን ከማወቅ እራስሽን እወቄ ሴትነትሽ ደቢቂ 😢😢😢

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 2 месяца назад +40

    ማርክዬ ስቀህ ሳይህ ደስ ይለኛል ወንድሜ ሁሌም ሳቅልን❤❤

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 2 месяца назад +19

    የማርክ ወዳጆች እስቲ በላይክ❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 месяца назад +27

    አታስጨንቁት ማርኪ የምትሉት 👍

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 2 месяца назад +39

    ቤካ ግን ልጁን ልታስጨልለውነው እዴ 15ቀን ውስጥ አይ ማርክየ አይዞን😂😂😂😂😂

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 2 месяца назад +11

    ግን ፕራኩ ጥሩ አይደለም ሰው ያላሰበውን ነገር እንዲያስብ ያደርጋል😢

  • @Abdlmen
    @Abdlmen 2 месяца назад +29

    ማርክ የኔ አባት ምነው የተ ጠፉህበን የኔ ቀን ልባም ተናፍቀሀል አባቴ

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 2 месяца назад +24

    ማርኬን ፕራክ አታድርጉት ያሳዝነኛን😂

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 2 месяца назад +30

    ማርክ የኔ ሚስኪን ስወድህ😊❤❤❤

  • @bizutasfaye
    @bizutasfaye 2 месяца назад +18

    ማርክዬ ሁሌም ፈተና በልልኝ እንወድሃለን😘🥰

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 2 месяца назад +14

    አኡዙቢላ እሶ ለለበሰችዉ የኔ መሸማቀቅ አልሀምዱሊላ

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 2 месяца назад +12

    ማርኬ የኔ የዋህ እባካቹህ አታስጨንቁት ወንድሜን 🙏😢🥰

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 2 месяца назад +32

    እሰኪ ምነዉ ማረኬ እደኒህ የሚወደዉ 👍በላይክ አሰዩኘ
    ፕሮፈይሊን ተጭናቹሁ አሰርሺህ አሰገቡኘ😢

  • @HalimaH-iq7hs
    @HalimaH-iq7hs 2 месяца назад +32

    Uuuff prank jettani maliif cannaqxuu mucaa jirenya matasaa hajiraatuu dhisaa 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 2 месяца назад +12

    ደግሞ ሄሉን ባቀፍክበት እጅህ ሌላ ሴት አትቀፍ ጨዋ ሁናቹሁ ተጠባበቁ ለወደፊት❤

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 2 месяца назад

      ጅል😂

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 2 месяца назад

      😂😂😂አኮ😂😂

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 2 месяца назад +21

    ማርክዬ አይዞህ ወድሜ ይች የተመታች ተየት ነው የመጣችው ቤካ ስነስርአት ያዝ እኛ ከሄሉ ውጪ ማንንም ማየት አንፍልግም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад

      ሄሉ ሄሉ አትበሉ ትውት አታስጨንቁት አቃለው አድላይ ቢሆኑ ደስ ይለናል ግን እኛ ሄሉ እያልን ስንለው ይጨነቃል

    • @መቅደስ-ቘ5ፐ
      @መቅደስ-ቘ5ፐ 2 месяца назад

      እሺ ​@@zainabazainaba1936🙏🙏

  • @ራቢ
    @ራቢ 2 месяца назад +6

    ማርክ እና ሄሉ ይታረቁ እምትሉት❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 месяца назад +9

    በግድ እራስህን አጥፋ አላለችም ልጅቷ ግን አለማረችኝም😳ማርክ ቻለው😂😂

  • @zenebeh
    @zenebeh 2 месяца назад +25

    ፈጣሪፀሎታችን ይሥማና ማሪክናሄሉያ አድያሪግል ሁለታቸዉም በጣምእወዳቸዋለዉ እደዉአምላኬሥማኝ

  • @አይያችቀን
    @አይያችቀን 2 месяца назад +12

    ቤካዬ በናትህ ማርክን ፕራንክ አታድርገው ማርክዬ የኔ አባት አይዞክ የኔምስጊን

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 2 месяца назад +11

    አረበናታችሑ አታጨናንቁት ይሕ ፕራንክ አታድርጉት ማርኪን😂😂😂😂😂😂

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад +7

    ማርክየ የኔ ወንድም የእናቱ ልጅ ስወድህ ወላሂ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማርክየ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 месяца назад +20

    ማርኬ ውዴ የሸገር ኑሮ እንዴት ይዞዋቻል 😊 በርቱልኝ እሺ❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 месяца назад +16

    ማርቆሴ ጠላትህ ይሙት አተ ጀግና ነህ የተሻለ ደረጃ ደርሠህ እናይሀለን❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +9

    ክፉ መሰብና ክፉ መነገር በቀልድም ቢሆን ጥሩ አይዴለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስት

  • @omumuazetube
    @omumuazetube 2 месяца назад +13

    እስኪ ደስ ይበለን 500 አስገብን❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 2 месяца назад +7

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @KobraKo
      @KobraKo 2 месяца назад

      ሰለላህአለሂም ወሠለም

    • @KobraKo
      @KobraKo 2 месяца назад

      ሰለላህአለሂም ወሠለም

  • @HayatQx
    @HayatQx 2 месяца назад +4

    ማርክና ሄለን ታርቀው አብረው እዲመጡ የሚጎጎው❤❤❤🎉

  • @Abdlmen
    @Abdlmen 2 месяца назад +19

    ማርክ እዚ ሸገር ውሰጥ አተን ማግኝት በጣም ሚፈሉጉ ሰወች አሉ አድ በላቸው የምሬ ነው ማረክዬ

  • @وجدانابراهيم-ف9ج
    @وجدانابراهيم-ف9ج 2 месяца назад +12

    ❤❤❤❤ማርክዬ አተጠካራና ብልህልጂነህ እና ወድፍት የኔወድም ሄወትይቀጥላል ሁሌምሳቅልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @LuLu-cq1uz
      @LuLu-cq1uz 2 месяца назад

      ትክክል 🥰🥰

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +18

    😢😢በናታችሁ ልጁን አትረብሹት😢😢ማርኬ ፈጣ ይሁንህ❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 месяца назад +7

    እግዚኦ ሰውም በሰላም መተዋወቅ ቀር እኮ 😂

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 2 месяца назад +7

    የኔሚስኪን ማርክ እንዴው ምንልሁንልህ ስፈጥርህ አሞልቶነው ከአፉ ክፉ አይወጣው ❤❤❤❤

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil 2 месяца назад +5

    ማርክ የቀልድም ቢሆን ተው እማማ ካዩት እዳይደነግጡ በተረፈ በር🎉🎉🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 месяца назад +1

    ማርኬ አንተበጣም መልካም ወልጅ ነህ በሕይወት ውስጥ መውድቅ መነሳት ያለ ነው ❤ማንም ሰው ፈተና ሳይገጥመው አያልፍም ❤ምድር ላይ እንደ መፈተን ከባድ ነገር የለም ❤ግን አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ሁሌም ባጣነው ነገር ስንቆዝም ፈጣሪን እናሳዝናለን 😢ሁሌም አምላክን ስናመሰግን በሰጠን ነገር ብቻ ሳይሆን በነሳን ነገርም ማመስገን አለብን ❤ምክንያቱም ምን አልባትም አምለክ የበለጠ አዘጋጅቶልህ ይሆናል ❤ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እንበል ❤እዬብን ተመልከት ስንት መከራ ደርሶበት እሱ ግን ሁሌም አመስጋኝ ነበር ❤ዬሴፍን ስንመለከት በወንድሞቹ የተጣለ ነበር እግዚአብሔር ግን በሰው ሀገር ላይ ሾመው ❤❤ስለዝህ ማርክ ወንድሜ ከፈጣሪ በላይ ሰውን ማንም ልረዳህ አይችልም ❤ስናማርር ፈጣሪን እንረሳለን ❤የባሰውን መከራችን ይበረታል ❤❤አመስጋኝ ስንሆን ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል ባላችሁ ሰአት በሙሉ ከእምነት ቦታ አትራቁ ❤ማርክዬ ❤በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ❤እናትህን አስደስት እናትህ የምትደሰተው አንተ ደስተኛ ስታይክ ብቻ ነው ❤❤

  • @سندرا
    @سندرا 2 месяца назад +3

    ግን ለሌላ ግዜም ቢሆን እደዚህ ቆመዉ ሲወሩሁ ቦታ አትስጣችሁ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 месяца назад +7

    እኔን 50 ሺ አስገቡኝ ያገሬ ልጆች❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад +7

    አረ ቢኪ ግፍክ ያበደ ፕራንክ ነዉ የዉነት ማርኬ ማነዉ ፈቶ የለቀቀብክ 😂😂😂😂😂

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 2 месяца назад +1

    እንደው እሥኪ ወይ እውነቱን ንገሩኝ ወይ አድላይ ሁኑ የምትሉ😢😢😢

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 2 месяца назад +28

    ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነው ያመሸሁት አንደኛ ነኝ ቱ ለዚህ ነው እዴ 😂😂😂

    • @aseefon
      @aseefon 2 месяца назад

      😂😂

    • @HhBb-m5y
      @HhBb-m5y 2 месяца назад

      Kkkk😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 месяца назад

      😅😅😂😂😂ደሞ እራቁቷን ለሆነች😂😂😅😅

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 2 месяца назад +1

    ቤኪ ሁለተኛ እደዚህ አታድርግ እዲረሳ እርዳው እንጂ ለምን ታስታውሱታላችሁ ይደብራል

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 2 месяца назад +5

    ማርኬዬ ተው ቀልድም ቢሆን ተይ በዝህ😢

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd 2 месяца назад +4

    እንደዚህ አታድርጉ አሁን ወደራሱ ሂወት ተመልሳል በቃ ተዉት ለምንድነዉ መጥፎ ሁኔታ የምታሳዩት

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 месяца назад +7

    ማርክን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ😊😊😊

  • @ZahraAla-ff6ho
    @ZahraAla-ff6ho 2 месяца назад +7

    አለባበስሽ ይዘጋል😮

  • @feruza2537
    @feruza2537 2 месяца назад +9

    አይ ያድስ አበባ ሰው ስልጣኔ እየመሰላቸው እራቁታቸውን😂😂😂😢😢😢

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 2 месяца назад +2

    ልጁ ሰላም ይኑርበት ማርክየ አይዞህ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад +7

    ከሄሉጋታረቁማርክችግርይፈታልበመነጋገርወንድምአለሜ

  • @AzebTekalgn-tr4oy
    @AzebTekalgn-tr4oy 2 месяца назад

    ማርክ እንደዚ ዓይነት ፕራንክ አታርጉት የሚያዝናና ያለፈውን የሚያስረሳ ስንት ነገር እያለ በግድ ወደዋላ እየመለሳችሁ ልጁን አታስጨንቁት በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 месяца назад +12

    አረ ብታጀራዎች አተንገለቱኝ ከሙቢ ወደ ማርክ ከማርክ ወደ አብርሽ ከአብርሽ ወደ ብሩክ ኡፍፍፍ ደከመኝ 😂😂😂😂

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 месяца назад +1

      ገና ዊናም አለ😂

    • @እምነት
      @እምነት 2 месяца назад +1

      እኔስ ትራንስፖርት አጣሁ😂😂😂የምሯሯጥበት😂😂😂

    • @TegenWondmu
      @TegenWondmu 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 2 месяца назад +1

    ቤኪ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ለከፋዉ ሰዉ ማጭድ አታዉሰዉ ይባላል ማርክ ቤኪ ያስጨልልሀል

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +6

    ማርክየ የኔ የዋህ ዝምብየ ሳየዉ ያሳዝነኛል 😢❤ባክህ ቤካየ ተዉ ኣታስጨንቀዉ😂

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 2 месяца назад +1

    ቪደወውን ማየት ፈልጌ ግን የልጂቱ አለባበስ አስጠላኝ ቤኪ ግን ትንሽ ከቆያችሁ ልጁን ታስጨልለዋለህ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 месяца назад +4

    ማርክ ዘንድሮ መጨለሉ ነው ኧረተው ቤኪ ተው ግን ለልጁም አሥቢ

  • @masart9631
    @masart9631 2 месяца назад

    የኔ አስተዋይ ማርኬ ጌታን ስንወድህ👌😢ሰው ተስፋ አይቆርጥም ነጌም ሌላ ቀን ነው ይመችህ🙏❤❤❤❤

  • @ጠባቂየመድሀንያለምነው
    @ጠባቂየመድሀንያለምነው 2 месяца назад +3

    ማርክን. ቅመሞችየ. 200k. እናሥገባው

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 2 месяца назад

    ማርክ ተብዬ ድሮውንም አውቄ ነበር ቀድመክ መትክ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ጥፋተኛው አንተ እንደዎንክ ድሮም የአገራችን የኛ ትውልዶች ከፍቅረኛው የማፈልገውን አገኘም አላገኘም መልከስከስ አመላቸው ነው ሄሉን እንዳስለቀስክ ቅስሟን እንደሰበርክቅስምህን የምትሰብር ፍቅረኛ ፈጣሪ ይፈትንክ ደሞኮ የቤካና የነብሩኬ ማሽቃበጥ እሷን ለማሸማቀቅ የተነሳችው የሰደባችዋት ደናናችው አውንስ መሳደባችሁን ትቀጥላላችው እኔ ለናተ አፈርኩኝ ሄሉዬ ግን ጠንካራ ነሽ ዊናዬንም በጣም አደንቅካለው ሌላው ቢሆን ሌላ ውሳኔ ነበር የሚዎስነው ጀግና ወንድም ነው

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel 2 месяца назад +7

    ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤ግን አለባበሷን አስተካክሊ በሏት❤❤❤❤

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 2 месяца назад

      ለቤተ ብላ ነገ አስተክላ ልትመጣ ትችላለች ግን መጀመሪያ ፈፈጣሪን ነው መፍራት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 месяца назад +1

    እሰኪ ማርክን የምትወድ በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 2 месяца назад +3

    ቤከ ከዎን በወላ ሌላ ሴት ብተመጣ የምር እንለቅህም ከሄሉ ውጭ😏😏😏👎👎

  • @امينةالامينة-ح2ع
    @امينةالامينة-ح2ع 2 месяца назад

    ሌላ አይዲያ አጣችሁ ይሄ ለሰይጣን በር መክፈት ነው ማርክ ወድሜ ለዛች ለፍልቅልቅ እናትህ ሺ አመት ኑርላት እንወድሀለን ❤❤❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 месяца назад +6

    Dasii nama jedhuu dhugaa watii akkana😢😢😢🎉🎉🎉

  • @የደሴዋ
    @የደሴዋ 2 месяца назад +2

    ወይኔ ፡ስታምር፡ልጅቱዋ፡በቃ፡ለቡታጅራ፡ትመጥናለች፡ሄሉ፡ጋ፡ካልታረቁ፡ቢጣበሱ፡አለባበሱዋ፡ግን፡አላማረኝም፡ማርክየ፡ወፈረኮ፡❤❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 месяца назад +3

    ማርክዬ የኔ ወድም በርታ ጠንክር ሁሉም ያልፋል ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 😘

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin 2 месяца назад +1

    ተይ እጂ አመረርሺዉ እኮ ሲስተር ማርክ እደዚ አይነት ልጅ አይደለም

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo 2 месяца назад +24

    የማርክ ወዳጆች የት ናቹ ላይክ 👍

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 2 месяца назад

    ቤካ እንደዛሬ አስከፍተከኝ አታግም በርግጥ አንተ ለማርክ ከኛ የበለጠ ትወደው ትቀርበዋለክ ግን ወደ ኋላ የሚመልስ ነገር አታድርገው በደካማ ጎኑ ነዉ የገባቹህት ብቻ አይዦክ ማርኬ 😢😢

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 2 месяца назад +8

    አለባበሧ ሲደብር

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ፕራክ ነው ማርክየ አይዞህ ወንድሜ ቤካ ተቀይሜሀለው

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr 2 месяца назад +2

    ማርክየ ወንድሜ ስቀህ ሳይህ ደስ ይለኛል ወንድሜ ሁሌም ደስተኛ ሁንልን❤❤❤❤

  • @hayufamily00
    @hayufamily00 2 месяца назад +1

    ደሞ ጭራሽ ጎረቤትነን ትላለች ቤካይሄሁሉ ያንተስራነው እንቀየምሀለን ቤካ እረፍ

  • @mohamedalradhdi8578
    @mohamedalradhdi8578 2 месяца назад +10

    ኧረ ምንድን ነው አለባበሷ ዘጋኝ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @taibah5903
    @taibah5903 2 месяца назад

    እራቁቷንናትኮ😢 መረከየ ተዉእኛ እንፈለገሀለን የሰየጣንስራነዉ እነድህአታድርግ

  • @Abdlmen
    @Abdlmen 2 месяца назад +12

    ኧር ጠላቱ ድብን ይበልልልል

  • @TigistKifile-r1u
    @TigistKifile-r1u 2 месяца назад +1

    Marke yene jagana nigigarochih iko omg Egzaher nagrochun Hulu lebago yargalan 1kan hulum alfo dastachun yasayegn😢❤

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 2 месяца назад +6

    እንግዲህ ደግሞ አፍቅሬዋለው ብላ ልትባርቅበት ነው😂😂😂

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 2 месяца назад

      ይችን አንፍልግም😂😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 месяца назад

      ሆሆ😂😂😂😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 месяца назад

      Er degami mayet anefelgatm wedeza

    • @MubarekAhmed-bk8cc
      @MubarekAhmed-bk8cc 2 месяца назад

      ኤወላ😂😂😂😂

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 месяца назад

    አረተዉ ያለፈዉን ቁስሉን አትንኩበት 😢ቤካ በናትህ እንደዚህ አይነት ሀሳብ አታምጣ ተጠንቀቅለት እባክህ💔