🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@OfficialHassentube‬

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 6 часов назад +837

    ሀይሚየ በመምጣትሽ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል

    • @esterzenebi8725
      @esterzenebi8725 6 часов назад +4

      እኔም በጣም ስወዳችሁ

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 6 часов назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 6 часов назад +1

      በጣም❤❤❤❤❤❤

    • @Zaina-s9k
      @Zaina-s9k 6 часов назад +1

      ሁሌም አትለያት እንካን ደስ አለህ

    • @Beba873
      @Beba873 6 часов назад +2

      ብሩክ ተሳሳትክ በጣም ከአጠገቧ ሁነክ ማረጋጋት ሲገባክ በዚህ ሰአት ጥለካት ትሔዳለክ 😭

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 часов назад +1375

    ሀይሚ በመምጣቷ ደስታ የተሰማችሁ እስኪ 200k አስገቡኝ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 часов назад +222

    ቡሩኬ ብቻህን አናግራት❤የሆነ ነገር አለ በፈጠረህ ቡሩኬ ሕይወት ሁንላት 🙏🙏🙏

    • @user-jh2gp4ds3h
      @user-jh2gp4ds3h 4 часа назад +2

      yene hasab new yemr bruk anagirat anite ga new gudayoa lijtua tafekirhalech teredat😢😢yene enat❤😢

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 часов назад +108

    ቡሩኬ ብቻዋን ሆነ አውራት በልደታ እኔንም አስለቀሰችኝ አይሚዬ ❤❤❤❤❤

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 4 часа назад +1

      Wey soft lamtalshe😂😂😂😂😂

    • @SmJefdah-mh3cv
      @SmJefdah-mh3cv 2 часа назад

      @@صالحالمطرفي-ق2وሞፎገርሽ ነው ደደብ ጭቅላታችሁ ድፍን ነው

    • @genet19
      @genet19 Час назад

      በጣም አኔም አሰለቀሰችኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @ZUMRATube152
      @ZUMRATube152 53 минуты назад +1

      ተመቸሸኝ😂😱​@@صالحالمطرفي-ق2و

  • @ThiruWork
    @ThiruWork 3 часа назад +67

    ሀይሚዬ በጣም እድለኛ ሰው ነሽበዚህ ዘመን እኮ እንደዚህ የሚሆን ጓደኛ የለም

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 6 часов назад +332

    ሀይሚ ስለ እሩታ እና አብርሽ ምን አገባት ታዋት የራሶን ሂውት ትኑርበት አሽቃባጮች እረፉ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤🎉🎉

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 5 часов назад +4

      በትክክክል የሩተ ዉደጁች ነዉ እየሰቀዮወት የሉት

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 5 часов назад +9

      ትክክል ❤❤ሁሉም የራሱን ሂወት ነው የሚኖረው ይቺ ሚጥጥዬ ልጂ ምን ታድርግ😢 ይሄነዬ ብዙ ነገር ይኖራል በዚህ ብቻ ልትጠፋ አትችልም ቆይ ለምንድነው እምታለቅሰው😢

    • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
      @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 4 часа назад +1

      ትክክል😢😢😢

    • @nomore8101
      @nomore8101 4 часа назад +9

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ሐይሚን ከሚዲያው ለማረቅ የሩታ ተብዬዋ አሻቃበጮች ናቸው የሚሰድቦት ሁለቱም የተለያየ ሕይወት ነው ያላቸው ለምን ሐይሚን አይተዋትም እቺን ህፃን ልጅ ለመሰበር ይህ ሁሉ ክፉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወደ ቀልባቸው ይመልስ ይሔ ህመም ነው ጥላቻ የዲያብሎስ ነው ሐይሚ ሰው ላይ አልደረሰች የራሷን ስራ ነው የምትሰራው ምን አድርጊን እንደሚሏት እግዚአብሔር ነው ሳናውቃት እንድንወዳት ያደረገን አሁንም ከሐይሚዬ ጋር ወደፊት ሐይሚዬ በጣም በጣም በጣም እወድሻለሁ ለቀናተኛችሽ ቦተ አትሰጪ ወደፊት በቻ የለም ወደኃላ ውሻ ይጮኃል ግመሎቹ ወደፊት እሺ ሐይሚዬ የኔ ጨዋ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 6 часов назад +415

    3 ስታቸዉም ላሀይሚ ያለቸዉ ክብርና ዉደታ ይለያል የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 часов назад +341

    ሀይሚ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ድምቀታችን

    • @AsetereGalato
      @AsetereGalato 6 часов назад +2

      Yes ❤

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 часов назад

      ቀላል ህመም ነው ዊና ይሄማ ጥጋብ ነው በዚ ሁሉ ሰው መሀል ብቸኝነት ተሰማኝ ትላለች ስት ብቸኛ ሰዎች እንዳሉ ብታቅ ኖሮ እንዲ አትልም ነበር በህመም በችግር በስደት ቤተሰብ በማጣት የተሰቃዩ ብዙ አሉ የሷ የጥጋብ ነው

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 часов назад +8

      ለምሳሌ እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ ሁለት አመቴ ነው አንድ ቤት ውስጥ የትም ሄጄ አላቅም ዘመድ ሚባል ነገር የለም ሁሉ ነገሬ ስልኬ ብቻ ነው ከአላህ በዃላ ግቢ ላይ አየር ለመቀበል ስወጣ ሊላ ነገር ነው ሚያስቡት መውጣቱም ያስጠላል

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 часов назад +8

      @@WiaTube770 ለማንኛውም ምን ልል ፈልጌ መሰለህ ሀይሚ ጥጋብ ነው እንዲ ሚያደርጋት ስት ብቸኛ ሰዎች እንዳሉ ብታቅ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 4 часа назад +1

      ​@@qtrdoh2067እህት ሁላችንም ነን አረብ ሀገር ያለነው ነገር ግን ይችልጂ የሆነ ዩቱብላይ ቤተሰብእደሌላትነው የተናገረችው እናትም አባትም የላትም እናየሰውልጂ በውስጡ ያለውን አና ቅም አትፍረጂ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 5 часов назад +170

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 часа назад +53

    ከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብታለች ተረዶት ከጎኖ አትራቁ😭🥰🥰

  • @A03Core-uq8tb
    @A03Core-uq8tb 6 часов назад +157

    ሙቢ ለሀይሚ የእዉነት ወንድሙዋነዉ😢😢😢❤❤❤ሀሚዬ ታድለሽ❤❤❤

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 часов назад +1

      ❤❤❤❤😢

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 5 часов назад

      አሽቃባጭ

    • @HELAMrr
      @HELAMrr 4 часа назад +7

      በጣም የሱ መጨነቅ ምንም ትዝ ኣላለውም የሷ መገኘት ነው ያስደስተው የኔ የዋህ❤️❤️❤️

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 5 часов назад +272

    ልጅቷ የሆነ የደበቀችዉ ነገር አለ ተረዷት😢😢😢

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 4 часа назад +5

      ልክ እደሄሉ ሄሉ አሁን ያለችበት ሁኔታ

    • @Tig-d4u
      @Tig-d4u 4 часа назад +5

      @@Hayreiyamoges-bb6bh አወ በጣም በየቦታዉ እራሷን ሳተች እደተባለ ነዉ

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 4 часа назад +9

      @@Tig-d4u አላየሻትም ሁለት ቀኗ ሆስፒታል ከገባች በሶፌቤት ዛሬ ተለቆል እያት እዴት አጀቴን እደበላችኝ

    • @Tig-d4u
      @Tig-d4u 3 часа назад

      @@Hayreiyamoges-bb6bh እሽ ሜሬ

    • @genetadhanom2532
      @genetadhanom2532 3 часа назад +1

      EKO terediwat

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 часов назад +381

    የኔ ምርጦች❤❤ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 6 часов назад +1

      ❤❤❤አሜን🎉🎉

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 6 часов назад

      እክዋን ደስ አለሽ ውዴ 🥰🥰🥰🙏🙏

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 6 часов назад

      ❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 часов назад

      አሜን የኔውድ😢

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 6 часов назад

      አሜን.አልምዬ😢😢

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 5 часов назад +113

    ብራየ ለድራማ ሳይሆን ለእውነቱ ያት አገርህ የምትሆን ምርጥ የህዋን ልጅ ናት ከሰው ኣይኑ ይሰውራቹ ጥበበኛ ሰት ለባሌዋ ዘውዱ ናት ይላላል ቅዱሰ ቃሉ ሀይሚና ብራ ቀለበት ይሰሩ ፍጻማቸው ያሣምረላቸው የምትሉው አሰክ ላይክ አሳዩኘ ❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 часов назад +49

    ሀይሚ እንወድሻለን አስተዋይ እና መልካም ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 часов назад +337

    የሀይሚ ወዳጆች እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 6 часов назад

      የሄሉዬ ሰልክ ካወቅሸዉ ተባበሪኝ በናትሸ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 часов назад +2

      ሄሉአደለችም ሲቀጥል 10Kግቢ መጀመሪያ

    • @HananMuze
      @HananMuze 3 часа назад

      ሂሉ የኒ ዉድ ❤❤❤❤❤

  • @Nasema-y3u
    @Nasema-y3u 6 часов назад +282

    ሀይሚ ታድለሽ❤እኔ እንኳን አምስት ቀን 5 አመት ብጠፋ እሚፈልገኝ የለም😢

    • @ZUZUZuzu-o2l
      @ZUZUZuzu-o2l 6 часов назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Mhmhq
      @Mhmhq 6 часов назад +4

      የኔቢጤ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ዳነ
      @ዳነ 5 часов назад +2

      ተይ የሷ ስቃይ ነው ቤስት ፍሬድ ሞልቷል ሳቢ ካለሽ😂😂

    • @madeenamohammed8430
      @madeenamohammed8430 5 часов назад +1

      አይዞን

    • @ZinuZina
      @ZinuZina 5 часов назад

      😂😂😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 6 часов назад +215

    ሀይሚ ግን ታድለሽ ከፈጣሪ የተሰጠሽ ውድ ስጦታዎችሽ ናቸው፣ ሙቢ❤ሀሰን❤ብሩኬ❤❤ በጣም ነው የሚያስቡልሽ ማርያምን❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 6 часов назад

      በጣም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd 5 часов назад +1

      ወንድሞቿ ስላልተንከባከቧት ነዉ እረስተዋት ነዉ

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd 5 часов назад +1

      እኔ ተረድቼሻለሁ ሀይሚ

    • @endalya4080
      @endalya4080 3 часа назад

      በጣም

    • @TlalaCjcjxxj
      @TlalaCjcjxxj Час назад

      Bexam maremen❤❤❤❤❤

  • @sabu-tt2mx
    @sabu-tt2mx 4 часа назад +29

    ሀይሚየ በመምጣትሽ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል የኔ እናቴ❤

  • @madinamadina2946
    @madinamadina2946 3 часа назад +29

    ሀይሚ በመምጣቷ ደስ ያላችሁ ብቻ👍👍👍

  • @LETEBRHANHAYIAY
    @LETEBRHANHAYIAY 6 часов назад +129

    ሀይሚ ግን የሆነ ነገር ሁናለች ምንም ደስ አላለችኝም ግን ምን ሁና ይሁን😢
    ቡሩክዬ ተረጋተህ አዉራት ለብቻዋ በርግጥ የሁን ነገር ሆናለች ኡፍፍፍ🙏♥️

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 5 часов назад +1

      እው

    • @DiboraDibora-yi4pg
      @DiboraDibora-yi4pg 4 часа назад

      Hin sobu naman dorsifamtetti silkki baduun sababaa biraf miti mudanno akkanaa argeraa
      Waggaa 4 bodaa himtti rakkoo haradhaa tatee 😢😢😢

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 3 часа назад +2

      አው ወላሂ ወዲሞቾም ቺላ ብለዋታል የኔናት ብቸኚነት ተሰምቶታል

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 2 часа назад

      ዉድሞቸ አይድሉም አስሙም😊​@@mednaseeit211

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад +2

      ​@@mednaseeit211አይ እህታለም ወንድሞቻችን እኮ የህይወት አጋሩን ሲያገኙ ይተውናል በሁላችንም ስላየሁት ነው እነሱ ናቸው የሚጎዱ ችላ ቢሏት ሀይሚ አትጎዳም ትምህርቷንም ጨርሳለች ሚዲያም እየሰራች ነው እራሷን አያቅታትም ብዙ የሚወዳት ሰው አለ በዙሪዋ መቸ ተገኜች ብሎ ሰራ ኤፍሬም ዛሬ ጠፋች ያለው እራሱ የቡራ ቢድዮ ከተለቀቀ ነው በጣም ነው አጀቴን የበላችው😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 6 часов назад +221

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 6 часов назад +1

      ስ.አ.ወ

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 6 часов назад +1

      ሰ.አ.ወ

    • @አኢሻብንትእንድሪስ
      @አኢሻብንትእንድሪስ 6 часов назад +1

      አላህ ከጎደሎወች ሁሉ የጠራ ነው
      አለህ ምሥጋና ይገባው
      ከአላህ ውጭ የሚመለክ አምላክ የለም
      አላህ ታላቅ ነው

    • @FatumaAbebe-j1b
      @FatumaAbebe-j1b 6 часов назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث 6 часов назад +1

      ሱብሀንአላህ
      አልሃምዱሊላህ
      ላኢላሃ ኢለሏህ
      አሏሁ አክበር

  • @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
    @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ 6 часов назад +37

    ብሩኬ ተረጋጋ ወንድሜ ተረዳት
    አታልቅሺ ሀይሚዬ የኔ ማር እወድሻለው❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 часов назад +32

    ቡራ ግን ይለያል ንግግሩ አስተዎይ በስማም ትለያላችሁ ደስ ስትሉ ከወደምነት በላይ ናቸሁ ፈጣሪ አይለያቸሁ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 5 часов назад +21

    😢ሀይሚዬ ተየ እሽ እደዚህ አትበየ ማርያምን እነብሩክ ስላች በጣም ተጨቀዋል ደግሞ ብቸኝነት ተስማኝ አትበየ ሁሉም ይወዱሻል እሽ

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 6 часов назад +109

    ብሩክ ብቻችሁን ሁኑና አውራት😢😢😢❤❤❤

  • @sadamu
    @sadamu 6 часов назад +250

    ብሩኬና ሀይሚን የሚወድ እስኪ በላይክ ያሳየኝ 🎉😊

    • @nardi8713
      @nardi8713 6 часов назад +1

      ቪዲዮው የትላቱ ተደግሞ ነው ወይስ አይኔ ነው😊

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 6 часов назад

      አደለም አዪነሺ ነዉ ናርዲሻ❤ 😂😂​@@nardi8713

    • @HamdiyaUae
      @HamdiyaUae 4 часа назад

      የቀጠለነው​@@nardi8713

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад

      ​@@nardi8713ከትናቱ የተቆረጠ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @toybiTube12
    @toybiTube12 6 часов назад +54

    ወላሒ ሐይሚ ሙቢን አጥቢቂ ምርጥ ወንድም ሙቢ ትለያለሕ😢😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад +3

      እደዚህ አትበሉ ሁሎችም ወንድሞቿ ናቸው እኛ በምንኮምተው ነው ልቦ የተሰበረ ሰው ዝም ስላለና ስላወራ መተቸት የለብንም❤❤❤😂

  • @amalali9768
    @amalali9768 4 часа назад +14

    የእውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያዘንኩት እንባዬ እስኪመጣ!የሷን የውስጧን ስሜት ለመግለፅ የተቸገረችበት የእነሱ ከጎንሽ ነን ለምን አልነገርሽንም ሲሏት የሚስማት ስሜት ግራ መጋባቷን በግልፅ ያሳያል! ሀይሚ ይመችሽ! በሚቀጥለው በፈገግታሽ , በቀልድሽ ነይ!

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 5 часов назад +40

    ሰለ እነ አብራሃም ሀይሚን የምትወቅሷት እግር ብሉ እሽ እሷ እኳ ታናሽ እህታቸው ነች እነሱ እንጂ ለሷ መጨነቅ መወቀስ ያለባቸው እሷ አይደለችም። ሀይሚ እኔ አንችን ብሆን ችግሮቸን በሙሉ ለብሩኬ እነግረው ነበር የሆነ ምርጥ ሰውን መረዳት የሚችል ለሴት ትልቅ ክብር ያለው ሰው ነው ከጎንሽ ያለው😊 እናቱን የሚወድ ወንድ ለሴት ልጅ ምቹ ትራስ ነው❤

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 6 часов назад +77

    ቡሩኬ እባክህ ከአጠገበዋ አትራቅ በጣም የዉ ያሳዘነችን ሁላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኣይለያቹ❤❤❤❤❤

  • @BirukTube-wd8vn7bb4w
    @BirukTube-wd8vn7bb4w 6 часов назад +66

    ሀይሚ በመምጣቷ ደስታ የተሰማው እስኪ ደምሩኝ

  • @samira7639
    @samira7639 6 часов назад +57

    ደስ ስትሉ ሀይሚዬ ታድለሽ ሙቤ ሀሰን ቡሩክ እንዚን የመሰሉ ጓደኛች ስላሉሽ እደለኛ ነሽ❤❤❤😢 ❤❤❤😢

  • @Sara-d4n5t
    @Sara-d4n5t 4 часа назад +12

    ተራጋጉ ሰዎች ሆይ
    ገጠመኝ አዳምጡ መምህር ተስፋየ አበራ ብላቹ
    ኢሄ ስጦታ የሚባል አያማረብኝም😢

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 5 часов назад +26

    ሀይሚ ፍቅር ሳይዛት አይቀርም የሚል😢👍👍እጂ በሰላሟ አደለም 👍👍

  • @maritujember27
    @maritujember27 6 часов назад +85

    😢😢😢የኔ እናት አንጀቴን በላቸው ማርያምን 😢

    • @ARBH-h7v
      @ARBH-h7v 6 часов назад +1

      እኔ እኮ አለቀስኩ😢😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 5 часов назад

      እኔምእህህ😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад

      ​@@ARBH-h7v❤❤❤❤

    • @JjjHhh-s3h
      @JjjHhh-s3h 56 минут назад

      በጣም የኔ ሚሰክን😢😢😢

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 6 часов назад +191

    ማነው እንዳኔ ሃይምን በጉጉት ያምጠብቅ 🙏👍👈❤️🥰

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 6 часов назад +75

    ማነዉ እንደኔ ሀይሚን የከሳቺበት😢 ወይስ አይኔነዉ ❤

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 5 часов назад +15

    የሜያሰጭንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ ይላል እግ/ር ቃል ፣ ሲቀጥል ብሩኬ አንተና እርሷ የምታውሮት ነገርአለ ፍቅር በወሰጧ አለ ትምህርቷንም በእርጋታ እንደትማር የአንተ ብዙ አሰተዋፆ አለው ፡ ሙቢና ሀሰንም አግዟት በጣም ደሰ ትላላችሁ በዚሁ ቅጥሉ በት ፍቅራቹ ልዬ ነው ❤

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 5 часов назад +13

    ማነዉ እንደንየ ሃይሚ ስታለቅስ ማልቀስ የምመጣዉ ሃይሚዩ ስካፋሽ አልወድም አይዘሽ ነገረች ያልፋሉ😢 ወደ ፈጣርሽ ፀሎት አድረግ🤲

  • @iui44i22
    @iui44i22 5 часов назад +53

    😢😢😢😊😊❤ብሬኬ ሚስኪኔ ከቅፉ አስገባት እንባዋን በጨርቁ እያበሰ ልቤን ነካው😢😢😢❤❤❤❤❤💔💔💔💔

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Час назад

      በጣም እኔም ልቤን የነካው ነገር ነው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад +4

      😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭 አጀቴን በላው እግዚአብሔርን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ቡሩኬና ሀይሚን እግዚአብሔር ያጣምሮ ያሳየን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zainaba-mc8tp
      @Zainaba-mc8tp Час назад

      እኔ እራሱ እሱፓርት አንጀቴን ነው የነካው

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Час назад +1

      @@Zainaba-mc8tp እውነት ተጣምረው ለዘላለም በፍቅር እድኖሩ ፀሎቴ ነው

    • @Zainaba-mc8tp
      @Zainaba-mc8tp 8 минут назад

      @@aetedeaetede3016 ያርግላቸው የምር መቸም የሚድያሰው የራሱላይፍይኖራል

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ኧረ ሀይሚ አታልቅሺ ሲቀጥል አታስጨንቋት በቃ ለጊዜው የመሰላትን አጀረገች

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 6 часов назад +48

    ቡሩኪ የምትወዳት ከሆነ የፍቅር ጥያቂ አቅርብላት❤❤❤❤❤ የምትሉ ላይክ

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 6 часов назад +2

      Zimby wuch kazh🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @zizuyoutube
      @zizuyoutube 5 часов назад +5

      እሰኪ ዝም በሉ🥶

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 3 часа назад +11

    የውስጥዋ ህመም ማንም ኣያውቅም ሴት ልጅ ማንም መረዳት ኣይችልም ብቻንየሄ ስሜት በደብ ኣውቃለው ከባድ ነው ፆሎት ኣድጊ የኔ እናት ሁሉ ያልፍል ብሩኬ በናትህ ኣታስጭንቃት ተረዳት

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 59 минут назад +2

      እህታለም ምን ያድርግ በጣም ከባድ እኮ ነው እንኳን እነሱ አብረዋት የሚኖሩ እኛ በሚዲያ የምናቃት እቅልፍ እቢ ያለኝ ሀገራችን በጣም ተበላሽቷል እረፍት እኮ ነግራቸው መውሰድ ትችል ነበር😢😢😢😢😢😢 ብቻ ዋናው ሰላም መሆኗ አግተዋት ይሆን እዴ እያልኩ አስቤ ነበር 😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @Meri.2146
      @Meri.2146 52 минуты назад +1

      @@SameraSamera-i3x እሱስ እውነትሽ ነው እኛም ተጨንቀናል ግን የሴት ውስጥዋ ማንም ኣይረዳትም መናገር ኣትጅል ቁጣ ኣለ ለንም ምናምን ይበዛል ያለ ኣማራጭ ራስሽ ለብቻሽ መሆን ትመርጥያለሽ ትክክል ኣላልኩም ግን መረዳት ይስፈልጋታል እኔ በጣም ነው እምወዳት

  • @kxx683
    @kxx683 3 часа назад +12

    ሀይሚዬ የኔአናቴ አኳን ድምጣሻልኝ 😢😢😢❤❤ብርክዬ ሙቤ አሳንዬ አኳን ድስአላቼሁ ❤😢ማርያምን ሀይሚዬ አይዟችሁ 😢ብርክዬ ተርጋጌ የኔአባቴ ❤❤

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 6 часов назад +83

    ስጦታ እንዳትቀበሉ እናንተ የኛ ሰው ክፉ ነው መድኃኒት እያረገ ነው እንዳትቀበሉ የማንንም ስጦታ አልተመቸኝም ኢትዮጵያዊው ሽሮ ስትበላ የሚቀና ምቀኛ ነን ለብሩክና ላንች ሲጀመር ልብስ የአበሻ ቀሚስ ስንት ደሀ ዘመድ እያለ ገዝተው ደስታችው ኢንዲጠፊ ለአብርሽና ሩታ ስጦታ ለምን መግዛት አስፈለገ መርምሩ አደራ ፀበል ሂዱ ሁላችውም

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 3 часа назад +2

      Betikikil 😢😢😢😢😢yenem hasab neber 😢😢😢

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 3 часа назад

      እዉነትሽነዉ

    • @FhgghGhvvdhj
      @FhgghGhvvdhj 3 часа назад

      😢😢

    • @FanoseFanose-zi9zi
      @FanoseFanose-zi9zi 3 часа назад

      Ehe nger hule yemifrlchew nger yemiwedchew inde mibezu hula telatim ke huruk aymetam bich fetri yitebikchew

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 3 часа назад +1

      በጣም እኔም ለፀፍነበር ትመሳሳይ ሳግኝ ትወኩት እውነትሽነው በያለሀ እኔም😢😢የዛሬ ሰውኮ ከባድነው የጠግን ምሰሎ ይጉዳል እኔ መቼም ማንንም አላምን በይ ትጀግሬያለሁ😢😢

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 6 часов назад +111

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ትናትና በመቋረጡ የተናደደ ዛሬ ተለቀቀ ደስ ሲል ማነዉ እንደኔ ደስያለወ ብርኬ አደራ ተከባከባት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahmaForever-zu1dx
      @RahmaForever-zu1dx 6 часов назад +1

      ቱቱቱቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 5 часов назад

      @@RahmaForever-zu1dx 😜😜👎👎

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 часа назад

      @@medinamohammed806 ያሳቀኝኮመት❤❤😂😂

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك Час назад

      😂😂😂😂😂​@@RahmaForever-zu1dx

    • @FhfGjf-y1m
      @FhfGjf-y1m 46 минут назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 6 часов назад +27

    በዚህ ሰአት እንደነዚህ አይነት ጓደኛ ወንድም ማግኘት መታደል ነው.እግዚአብሔር ሲወድህ የሚሰጥህ ሰው ነው እና ውድ ስጦታ ሰጥቶሻል. ቡራዬ ጭንቀትህ ይገባናል ግን ተረዳት ወንድሜ😢

  • @LijNaima
    @LijNaima 5 часов назад +12

    ሀሳን እና ሙቤ እና ብሩኬ ማን እንደ እናንተ ኡፍፍ ❤😢😢❤ ልዩ ናችሁ ከምሪ ❤አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 💙😍😢😢ወንድሞቼ❤😢😢

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 5 часов назад +10

    ወይ መታደል ጓደኛ ወንድም አባት የሆኑ ልጆች ናቸው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይዞሽ ቅመሟ አንዳንድ ግዜ ያጋጥማል በሰው ተከቦ ብቸኝነት ይሰማል ግን ደግሞ ተረጋግተሽ አየት አድርጊያቸው የእውነት ያሳለፉት ቀናቶች ለእነሱም ከባድ እንደነበር ተረጃቸው አይዞሽ የኔ ቅመም ከእራስሽ ይልቅ ለሰው የምታስቢበት መንገድ ያስቀናል በእውነቱ መልካሙን ሁሉ እመኝላች ኋለሁ መተዛዘኑ መከባበሩ መዋደዱ እንዲሁ እንዲቀጥል የዘወትር ምኞቴ ነው

  • @mesfinmekonnen6102
    @mesfinmekonnen6102 5 часов назад +25

    በጣም የምታኮሩ ወንድሞቿ ናችሁ ፣ ወንድም ነን ከሚሉት አስር እናንተ ትሻላላችሁ፣ አደራችሁን ተወጥታችኋል። አሁንም ጠብቋት የምታኮራ እህታችሁ ናት፣❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 6 часов назад +85

    ብሩኬ ተረጋጋ እና አፍቅራት ጠብቃት ተከባከባት❤❤❤❤❤አስለቀስሽን ዉደ❤❤❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 6 часов назад +281

    ለሀይሚ ያላችሁን ዉዴታ እስኪ አሳዩኝ 300k አስገቡኝ

    • @smirhsmirh-b7m
      @smirhsmirh-b7m 6 часов назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @RozaTuba
      @RozaTuba 6 часов назад +4

      እሺ

    • @ganii2284
      @ganii2284 6 часов назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂300k

    • @Kalye-nf5lm
      @Kalye-nf5lm 6 часов назад +2

      100 bet tekemto 3000 shi aykebdm denez😂😂😂

    • @MekiuaYea
      @MekiuaYea 6 часов назад

      ለማኝነህእደ😂😂😂😂

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 5 часов назад +24

    አንዳንደዬ መናገር የማይቻል ነገር ሢገጥም ብቸኝነት አማራጭ ይሆናል

  • @ZinetSeid-k3s
    @ZinetSeid-k3s 5 часов назад +10

    ሀይምዬ የእዉነት በጣም እድለኛ ነሽ ሁሉም በጣም ይወዱሻል ለአንች ትልቅ ቦታ አላቸዉ እባክሽ አታሳዝኛቸዉ የምወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 6 часов назад +145

    ሀይሚ እና ቡራ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ እስኪ አሳዩኝ

  • @AmbushMabhush
    @AmbushMabhush 6 часов назад +64

    እስት ሀይሚን የምትወዱ አሰዩኝ 😢😢❤❤

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 6 часов назад +35

    ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር
    ❤❤❤❤❤ውድ እህት ወድሞቸ 1000 አስገቡኝ ትንሽ ስለቀረኝ ነው

  • @Eden1221-g9x
    @Eden1221-g9x 5 часов назад +8

    ሀይሚ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል ብሩኬ ተረጋግተህ አውራት አሁንም ቢሆን እያስጨንቃችዋት ነው እንጂ እየተረዳችኃት አይመስለኝም ምክንያቱም እናንተ ማታውቁት የሆነ ነገር ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል እሽ ብርኬ

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 5 часов назад +1

      ትክክልአጨነቋትየባሠ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 5 часов назад +8

    የውስጥን የሚረዳ ፈጣሪ ብቻነው አዳድዪ ሰው እየለን ብችኝነት የምንመረጠው ፈለገን አደለም ተረዷት😢

  • @ወሎገነቴሚዲያ
    @ወሎገነቴሚዲያ 6 часов назад +90

    ሀይሚየ ታድለሽ ምርጥ ጓደኞች አሉሽ አይለያችሁ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 5 часов назад

      በተለይ ሙቤ ይለያል የወንድምነት ጥግ ነው ያሳየን

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 4 часа назад

      @@ወሎገነቴሚዲያ የቡታጅራ ጓደኝነት ተይዉ ሄሉም እደዛ በስትሰዉ ተከባ ነዉ የነበርችዛሬግን ሶፊና አላዛረ ናቸዉ እሚያሥታምሟት ሆስቲታል

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 6 часов назад +59

    ምድረ ሰገጤዎች ፍቅር ፍቅር እያላቹ በሞራላ ኣትራማመድ ደሞ ኮ ሴቶች ናቸው ስታዝኑ ለሴት ልጅ ዝቅ ማድረግ ስትወዱ ከሚድያ እንዲትጠፋ ኣታድርጉ ይህ ሁሉ እየለቀሰች ያለች የናተ ውጤት ነው ቭድዮ በተለቀቀ ቁጥር ኝኝኝ እያላቹ ትስራ ትኑርበት ልጅትዋ የራሳ ችግር ኣለባት😢ሀይሚዬ ጠንካራ ሁኒ የኔ እናት አቺ ማለት ኮ ጎበዝ ተማሪት በራሳ እምትታኣማመን የትንሽ ትልቅ ልጅ ነሽ ኣይክፋሽ እህቴ አለም እኛ አለን ከጎንሽ እፍፍ ምን ይሻላል💔

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 5 часов назад

      ❤❤❤🎉🎉

    • @dyfffdfghh5305
      @dyfffdfghh5305 5 часов назад

      ❤❤❤❤❤

    • @loasre8297
      @loasre8297 5 часов назад

      ❤❤❤🎉😢

    • @NigatuAs
      @NigatuAs 5 часов назад

      ጓል እሰኪ ነገሪሊኝ እነዚ ሰገጤ ሁላ የማያገባቸው ነገረ እየፈተፈቱ😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 часов назад

      ምንም በማያገባቸው ገብተው ይፈተፍታሉ ምንም ቦታ ሳይኖራቸው ደናቁርት ናቸው

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 6 часов назад +23

    ሀይሚ የኔዉድ ማን ደስይበለዉብለሽ ታለቅሻልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል🥰

  • @yasewchu
    @yasewchu Час назад +2

    የኔናት ዛሬስ አስለቀሽኝ የውስጥን እሚያቀው አምላክ ይርዳሽ ፈጣሪ ጭቀትሽን ያስወግድልሽ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤😢

  • @HayatMazid-r4l
    @HayatMazid-r4l 3 часа назад +9

    ቡታጅራወች ተጠቀቁ አፍ በዝቶባችሃል ደግም ፈጣሪያችሁን አትርሡ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Час назад

      በጣም የሰው አፍ እጨት ያደርቃል😢😢😢😢

  • @lidetytub
    @lidetytub 6 часов назад +26

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ያለው ነገር እራሱ ያስጨንቃል ግን ደግሞ ለጓድኞችሽ መናገር አለብሽ😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 6 часов назад +44

    የኔ ስስት ከዚህ በኋላ እዳይደግምሽ በጣም ተጨናንቀንነበረሰ እናተም ከአጠገቧሁኑ😢❤ለወረኛ ቦታ አትስጭ😢

    • @FgFh-h4b
      @FgFh-h4b 6 часов назад

      እረ ሀይሚ እደት ነሽ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 49 минут назад

      አይ እህታለም ኮሜታተሮች የሚያገሩት እኮ እንኳን የሷን ልብ የኛን ልብ እያደማ ነው😢😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 6 часов назад +31

    የኔዉድ ሀይሚዬ ትታዛዝን የኔቆጆ ብሩክ አይዞህ ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 5 часов назад +9

    *ሀይሚ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው በነዚህ ሁሉ መልካም ወንድምች ተከበሽ እሄ ሁሉ የሚወድሽ ተመልካች እያለ ይሄን ማረግ የለብሽም*

  • @LijNaima
    @LijNaima 5 часов назад +3

    ለካ ለሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ህመም አለ ሀይሚዬ የእኔ ጀግና 💔 ሴት ጠንካር በይ😢❤😢😢

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 6 часов назад +28

    እረ ተረዷት በናታቹ ወይኔ ይበልጥ አታጨናንቋት አትወጥሯት በቃ ወደራሷ ስትመለስ ጠይቋት ምክንያቷን በቃ ተረዷት የወድሟ ነገር አስጨንቋታል😭😭😭

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 6 часов назад +55

    ያጀማአ ሰሉ አላ አሽረፈል ኸለቁላህ ለእዝነት በተላኩት በውዱ ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለዋት አውርዱ 🌹🌹👈👈

    • @milat223Com
      @milat223Com 6 часов назад

      ሱላለይም አለወሰለም ❤

    • @MameTub_M
      @MameTub_M 6 часов назад

      صلى الله عليه وسلم😢

    • @ሠራጀመረለበለጠ
      @ሠራጀመረለበለጠ 6 часов назад

      ሱለላህአለይሂውስለም

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 6 часов назад

      ስለሏሁ አለሂ ወሰለም

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 6 часов назад

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤

  • @fajr-j1r
    @fajr-j1r 6 часов назад +19

    ሀይም የኔ ቆጆ ስከፋሽ አልውድም በጣም ናው የምሳሳልሽ ልክ እንደእህቴ መውለድ ቋቋናው የምለውን አሁንናው የተረዳሁት

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 3 часа назад +2

    ብሩኬ ሀይሚን ለብቻህ አናግራት በጣም ያስጨነቃትና የደበቀችው ነገር አለ በእናትህ ተረዳት

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 4 часа назад +4

    ብሩክ በእመብራህን ይዥሀልሁ ተንከባከባት ያንተእንክብክቤ ያስፈልጋታል ይህች ልጅ አንተ ብቻ እንዳለሀት እምረዳው ።እንዲሁም ሙቢና ሀሰን ያላችሃት አትናግርው እንጂ የሆነ ነገርማ አለ ።እስኪ ተረጋግታ ጠይቃት ብሩክ ። በሳጉዳይ ቁጭ ብላችሁ ተወያዩብት ደስታውን መልሱላት

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 6 часов назад +41

    ብሩክ ተረጋግተህ አዉራት አትናደድ😢😢😢😢ተረዳት በርግጥሀይምየአችም ጥፋተኛነሽ ዝምብለሽመጥፋትሽ😢😢😢

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ 6 часов назад +24

    የሆነው ሆናል የኛ ጨረቃዎች ብቻ እኳን
    በሰላም በመጣሽልን😢💖❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 6 часов назад +25

    የኔ ውድ ሀይምዬ ስትጨነቂ ብቻሽን አትሁኝ ውዴ ከቻልሽ ከጉዋደኛጋር ሆነሽ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ እራስሽን ማረጋጋት አንችም ከራስሽ በላይ ለሰዎች የምትጨነቂውን ነገር መቀነስ አለብሽ እራስሽ ጠብቂ ሀይምዬ በውስጥ የፈለገውን ቢሉ ለሰዎች ቦታ አትስጭ በቃ አንች የቻልሽውን አድርጊ ግን ከእድሜሽ በላይ እያሰብሽ እየተጨነቅሽ ያለ እድሜሽ በሽተኛ እዳትሆኝ እኛ ሰዎች ምንም ጥሩም ሰራ ደግ ሰራ ክፉ ከመናገር የሚቆጠብ የለም አንችም የራስሽን ህይወት ኑሪ አትጨነቂ ሀይምዬ ለጉዋደኞችሽም እደጉዋድርኛ መናገር ያለብሽን ንገሪያቸው የቻሉትን ይረዱሻል ውዴ አይዞአችሁ አሁን ተምራችሁ እለፉበት ውዶችዬ❤❤❤❤❤

    • @VtwgHvvn
      @VtwgHvvn 6 часов назад

      ❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 39 минут назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂ትክክል ብለሻል

  • @yidnekachewfikrukeremo8375
    @yidnekachewfikrukeremo8375 Час назад +2

    በቀልድ ቀልድ ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ብሩክ ተረዳት በውስጥ የተያዘ ፍቅር ያማል ልታወራም ፈራች ይከብዳል

  • @wandiabi4433
    @wandiabi4433 2 часа назад +3

    ውስጧ የተደበቀ ሚስጥር ይኖራል እያደገች ስትመጣ እየተሰማት ያለ እስኪ ስለቤተሰቦቿ አጣሩ ምናልባት የማንነት ጥያቄ ይኖርባታል

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 6 часов назад +14

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 6 часов назад +19

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 6 часов назад +6

    ሁሉ ነገር እኮ ለወንድ አይነገርም የኔውድ በውስጧ ብዙ የታመቀ ህመም አለባት ብሩኬ ጋ አትበልባት ቢያንስ ትሪት አድርጋት አትቆጣት 😢

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 3 часа назад +4

    ብሩክዬ የኔመልካም ሀይሚዬን ተረዳት ጥፋቷም ቢሆን ቀሥብለህ ተረዳት አትቆጣት ❤❤❤

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 5 часов назад +3

    አይዞሽ ሃይሚዬ ወንድሞችሽ በጣም ክፉ ናቸው ላንቺ አንድ ቀን አስቦ አያውቁም አንቺ ዶሮ ለእነሱ ብቻ ነበርሽ ምስሪ አሁን ለራስህ ሲሰሪ ይቀናሉ አብርሽና ኤፍሬም በጣም ክፍያ ናችሁ ሁለታችሁም ምን ችግር አለ እናንተ ወንድሞቹ በጣም ክፉ ሁለታችሁም 😭😭

  • @BettyJ-il9fr
    @BettyJ-il9fr 6 часов назад +37

    ሀይሚ ብሩክን አፍቅራው ነው ለመንገር ፈራች😢❤

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 5 часов назад

      ደደብ ሁላ ማጋባት ማፋታት ስራችሁ ነውና የሠው ጭቀት አይገባችሁም

    • @Emanmelakutube
      @Emanmelakutube 5 часов назад +1

      Are zm belu echi

    • @betinegn3812
      @betinegn3812 4 часа назад +1

      አዎ የምር😂😂😢😢😢😢

  • @Tsega-n3y
    @Tsega-n3y 6 часов назад +14

    ሀይሚዬ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እሺ❤❤

  • @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
    @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث 6 часов назад +21

    የኔናት አይዞሽ አታልቅሽ ከጭቅሽ ያውጣሽ እኔም ሲከፋኝ ከሁሉምሰው እርቄ ነው ማልቀሰው አችስ አይዞሽ ብለው እሚፈልጉሽ አሉ ማዳምቤት ሲከፋም ሲደላም አለን ሁሉን ችለን አይዞሽልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @dyfffdfghh5305
    @dyfffdfghh5305 5 часов назад +5

    ሀይሚዬ የኔ ጅግና ሴት ኣታልቅሺ የኔ እናት ኣንጀቴን በላቹው ማርያምን😢😢❤❤❤❤❤

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 4 часа назад +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ ወይኔ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን አይለያችሁ ይሄን ያክል ፍቅር ጠላታችሁ ጭንቅ ይበል❤❤❤❤❤

  • @DyjffoooooRuhft-em6ux
    @DyjffoooooRuhft-em6ux 6 часов назад +31

    የሠው ልጅ ሆኖ የማይፈተን የለም ፈተናዎችሽን በትእግስት ማሳለፍና ወደ ፈጣሪሽ መፀለይ ነው ያለብሽ😍😍

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 6 часов назад +30

    #ትላት ሲቋረጥ ተናዲጀ ነበር ነገረ ግን እዴሚቀጥል አውቄ ነበር ❤❤❤❤❤ የኔ ጨርቃወች💖🥰 0:36

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 часов назад +16

    ❤❤❤ትክክለኛ ህልም ነው ያየውት ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @HayatMazid-r4l
    @HayatMazid-r4l 3 часа назад +3

    ሩታና አብርሽ ላይ ብዙ ሤራ እተሠራባቸዉ ነዉ ወዳ አይደለም ሩቲ ዉሥጤ በጣም እየፈራነዉ ያለችዉ የማንም መከሠቢያ አትሁኑ

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk 5 часов назад +5

    እባካችሁ እቺ ልጀ ሙሉ ደስታ መለሱላት😥😥 አሁንም ከበፊት ሀይሚ አይደለችም 😭

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 6 часов назад +47

    ድራማዉ እደቀጠለ ነዉ😂😂😂 ደሞ እሩታን እና አብርሽን እዚህም ጥፋተኛ ሊያረጎችዉ ነዉ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 6 часов назад +2

      በጣም😢😢😢

    • @pnice-o2y
      @pnice-o2y 6 часов назад +2

      በጣም😢😢😢

    • @GuHu-u8r
      @GuHu-u8r 6 часов назад +1

      @@MahiFkr-xp7uo bexam rutayen mechem sedebwat indegud rutaye leb qene nat

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 6 часов назад

      የምንድራማነዉ😢😢😢

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 5 часов назад

      👍👍👍👍👍👌👌😅

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 6 часов назад +13

    አይዞሽ ሀይሚ ምንም ብፈጠር እንደዝህ መሆን ጥሩ አይደለም።

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 6 часов назад +25

    ምስኪን ወንድሞች ነው ያሉሽ 4ታችሁም አትለያዩ በጌታ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru Час назад +2

    ሩታ ሃይሚ እንኳን ታሳዝንሽ እባክሽ ወደ አብርሽ ተመለሺ እንዲ እየተረበሹ አይከብድሽም እንዴትስ ተረጋግተሽ ትቀመጫለሽ እባክሽ ሩታ ቆም ብለሽ አስቢ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 часов назад +4

    ሀይምዬ ይሄ ሁሉ ሰው የወደደሽ ለምን እንደዚህ ትያለሽ ❤ብዙ ሰው እኮ አለሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤አሁን ወደ ነበርሽብት ወደ በፍቱ ተመለሱ ይበቃል ❤❤❤