🦋ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ ብሩክ ናታንን መታው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • #abtube #marketube #yetbitubeየተንቢ #bruktube #mubitube01#family

Комментарии • 4,5 тыс.

  • @Haymitube01
    @Haymitube01  Месяц назад +1983

    www.youtube.com/@natan_1614
    ቤተሰብ የናታን ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ

    • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
      @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ Месяц назад +29

      አች ከረግሽው አይበቃም ቅመምየ😊

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Месяц назад +14

      Natan👎👎👎👎👎😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад +6

      እሽ ውዴ

    • @Nezanatabbuly
      @Nezanatabbuly Месяц назад

      @@sikosolo7543 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z Месяц назад +7

      እሽ ሀይምዬ❤❤❤

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Месяц назад +2924

    ዛሬ ገላግዬው ነበር🙆

  • @Zahra-z4y6h
    @Zahra-z4y6h Месяц назад +365

    ናታ ደስ ያለዉ ምርጥ ልጅ ነዉ መጥፎ ነገር እምሰሩ ተዉ😢❤❤❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Месяц назад +171

    የኔ አባት ቡራ እመቤቴን ሲል ሲያምርበት የእመብርሐን ስም ሲነሳ ደስ የሚለኝ ነገርስ❤

    • @ShshhsBsshshhs
      @ShshhsBsshshhs Месяц назад +1

      ትክክል የኔ ውድ ደስስስስስ ይለኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SefiMesga-ji2wj
      @SefiMesga-ji2wj Месяц назад +1

      በጣም ደስ ትላለህ ደግሞ በጣም የምወድልህ ነገር የምርሽን ነው የምትለው ነገር​@@ShshhsBsshshhs

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@SefiMesga-ji2wjደምረኛ

    • @SebleBrhan
      @SebleBrhan Месяц назад

      ❤❤እኔም❤❤

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye Месяц назад +357

    ናታን እራሱ ምርጥልጂነው የምር❤❤🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      😂😂😂🎉🎉🎉 0:41

    • @ZaivaZaiva-bt9tr
      @ZaivaZaiva-bt9tr Месяц назад +3

      የኡነትአወ ቡራኮወ ቢወዳትም ኮርቷል❤🎉

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u Месяц назад

      የቡራን ሩቧን አያክልም ቡራቦ የወንዶች በላይ ነው መሻአላህ ተባረክ አላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቡራነታችን ጀግና ወንዳወንድ

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Месяц назад +291

    ብራዬ እመቤቴን ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ሀይምዬን እና ብራዬን በፍቅር በደስታ አንድ ላይ ያኑርልኝ የዘወትር መኖቴነዉ በጣምነዉ የምወዳችሁ ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Ameneeeee ❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb Месяц назад

      amen amen amen amen amen

    • @ميمي-ت1ج4ه
      @ميمي-ت1ج4ه Месяц назад

      Amen amen 🙏 enem mgnote new❤❤❤❤❤

    • @haniLove-sw4ey
      @haniLove-sw4ey Месяц назад

      እኔ ከፍቶኛል እናተዬ ሀይሚ የነ አብርሽ እህት አይደለችም ተብዬ😢😢😢😢

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ Месяц назад +377

    ናታን ኮ ምርጥ ልጂ ነዉ ኮመንተሮች ለምንድነው ምትጠሉት ግን ❤❤🎉😊

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Месяц назад +14

      እረ ሲያሽቃብጡ ነው ምርጥ ልጅ ነው

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Месяц назад +4

      በጣም ሲያናዱ ናታልዬዬዬ❤❤

    • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
      @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 Месяц назад +7

      አወ ቆጂየ ልጅ ነው እርጋታውም ደስ ይላል ማሽቃበጥማ ነብሳቸውኮ ነው😂😂😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ Месяц назад +10

      ሲቆላቸው ነው መጄመሪያ መቶ በነበረ ከሀይሚጋ የሚሳደቡት ቡሩክነበረ

    • @FiiriwotBiranu
      @FiiriwotBiranu Месяц назад

      ❤❤❤😢

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 Месяц назад +60

    በጣም ነው የሚያፈቅራት እሱ ብቻ ሳይሆን እሷም ትወደዋለች በሉ ላይክ እያደረጋችሁ ዎዶችየ❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Месяц назад +343

    ብሩየ እኮ የወንድ ጅግና ነዉ ብሩክና ሀይሚ ብቻ ነዉ ማየት የምፈልገዉ❤❤❤😢

  • @Hana-qv8sc
    @Hana-qv8sc Месяц назад +468

    የቡሩክ እና የሃይሚ አድናቂዎች የት ናችሁ እንደኔ የተደሰተው ማነው❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MashuMashu-ny9xw
    @MashuMashu-ny9xw Месяц назад +179

    Namnni akka koo burke fi himiyee jalattan like tuqa ❤❤❤

    • @ladyurego9925
      @ladyurego9925 Месяц назад +1

      Dhuga rabi Anile baye jalaladhaa❤❤❤😊

    • @saraaa1697
      @saraaa1697 Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +71

    ወይ ሃይሚ ጉድ አመጣሽ 😂 ይገርማል እውነት ቢሆን ኖሮ ከባድ ነገር ነው። አንድ ያስተዋልኩት ነገር አለ ናታንም ትክክል ነው በግድ መሆኑ ነው እንጂ ብሩኬ እወዳታለሁኝ ነው እንጂ ሚላት አፈቅራታለሁኝ አይልም ስለዝህ ለወደፍትም የሐይሚን አፍቃሪ የእውነት ከመጣ የቡሩኬን እወዳታለሁኝ መልስ ያጥፍበታል።ይመስለኛል ሃይሚ ቡራ እንደሚወዳት ታውቃለች ነገር ግን እንደሚያፈቅራት አልገለፀላት ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ ሰሞኑን የምታደርገው ፕራንክ ምን ያህል ፍቅር እንዳለው ለማወቅ አስባ መሰለኝ ። በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው የቡሩኬን በንግግር ነገሮችን ለመፍታት መሞከር የሴትን ልጅ ነፃነት ማንም እየተነሳ መጋፋትእንደለለበት ናታንን ላለመጣላት የሄደበት መንገድ የሚደነቅ ነው ። ናታንም ጎበዝ አክተር ነህ በተረፈ ብሩኬን እምለው ነገር አለኝ ለሃይሚ ፍቅርህን በራሳችሁ መንገድ ግለፅላተ የግድ በአደባባይ መግለፅ አይጠበቅብህም ነገሮችን መስመር አስይዝ ገና ልጆች ስለሆናችሁ ብዙ አይን ይበዛል በተረፈ በጣም ወዳቹሃለሁኝ። ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nejat-ነጃት
    @nejat-ነጃት Месяц назад +277

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል ደስ ሲል 🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n Месяц назад

      😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p Месяц назад +3

      😂አወን.ፊቅር.ፊቅር.ይሸታል😂😂

    • @elizabettez-pr5nn
      @elizabettez-pr5nn Месяц назад

      😂😂😂😂😅

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Месяц назад

      😂😂😂😂😂😊​@@LoloIolo-g8p

    • @zainab65-v6q
      @zainab65-v6q Месяц назад

      😅😅😅😍😍❤❤❤

  • @MMm-sf6kt
    @MMm-sf6kt Месяц назад +314

    ብሩክ ከወደዳት ፍቅሩን ይግለፅላት ❤

    • @Alsi84
      @Alsi84 Месяц назад +4

      እሱኳ እደህት ነው የሚቀርባት😂😂😂

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh Месяц назад +2

      😢😢ግዜው አይደለም አሁን

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod Месяц назад +1

      Gedeyewu bera kebade sewu new esewa enedategida afikerawu tseleyu

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Месяц назад +2

      ጓደኝነታቸው ይበልጣል ይቆያል ፍቅርግን ከወርአያልፍም ይቅርባቸው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@Alsi84😂ደምሪኚ 28:24

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Месяц назад +1245

    ቡራ ሀይሚን ይወዳታል የምትሉ😢😢😂😂😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад +17

      መውደድ እማ ይወዳታል በትደጋጋሚ ትናግራል እኮ አላህ አድ ያርጋችሁ

    • @noria-zg8pn
      @noria-zg8pn Месяц назад +2

      👌🍎🍒💓💓

    • @BrtukanSa
      @BrtukanSa Месяц назад +2

      ማለት😮😂😂

    • @noria-zg8pn
      @noria-zg8pn Месяц назад +1

      💓💗

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it Месяц назад +1

      ,አዉ😂😂😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Месяц назад +68

    ሁለቱምኮ ይፋቀራሉ ግን አሁን ሚዲያ ማዉጣት አይፈልጉም ብሩኬና ሀይሚ❤❤❤❤ብሩኬ ሀይሚ አሳልፈህ ከሰጥህ በቁምህ ሞተሀል አሳድገህ አግባት ማለቴ እስከምትመረቅ ድረስ በፍቅር ቆዩ ሀይሚን ያገባ ፈጣሪ የወደደዉ ነዉ የናቱ ፀሎት የሠመረለት ከምሬ ነዉ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሬ ደምሪኝ

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ Месяц назад +2

      ሚዲያ ቢያወጡት ቶሎ ብለው ቀለበት አርግላት ነው ሚሉት ስለዚ ዝምቢሉ ይሻላቸዋል😊❤

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Месяц назад +198

    መግቢያ አትስሪ ውዴ የበለጠ እይታ እዲኖረው❤❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Месяц назад

      እንዴት

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh Месяц назад +2

      አው እውነት ነው

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb Месяц назад +1

      ekoo

    • @Sofiuser-pc9gm7or7c
      @Sofiuser-pc9gm7or7c Месяц назад

      እደትማ ፕራክ መሆንና አለ መሆኑን ሢፈልጉ እሥከመጨረሻ ያዩታል​@@Tighndngdh

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ Месяц назад +235

    ብራ የሀይሚ ንጉስ ነዉ የምትሉ እስት በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹሁ እኮ ሀይሚ ና ብሩክ ትለያለቹሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +84

    ማርያምን እዉነት ለመናገር ናታንም ቆጅዬና ምርጥ ልጅ ነዉ በሱም ይቱብ አብራችሁ ስሩ እናሳድገዉ❤❤❤ቡራዬ ተሠራልህ ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +3

      ትክክል አብራችሁ ሰሩ ናታንም አብረረቱት

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Месяц назад +43

    ቡራዬ የኔ ጌታ ተገኝተሀል 😂😂በናትህ ፍቅርህ ግለፅናት ❤ ናታዬ የኔ አባት ሲያሳዝነኝ አጀቴን ነው የሚበላኝ ማርያምን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እሙየ ደምሪኝ

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 Месяц назад +128

    ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ሀሳባችሁ ሁሉ ተሞልቶ እግዛብሄር ፈቅዶላችሁ አንድ ሁናችሁ ለማየት ያብቃን❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +157

    ❤❤❤❤ናታ ግን ምርጥ ቆጆ ልጅ ነው❤❤ ልቡን ባላቅም ኮመተሮ ግን አታሽቃብጡ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው❤

    • @TegestnegusTegestnegus
      @TegestnegusTegestnegus Месяц назад +3

      እኔ እራሱ ተመችቶኛን😂

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Месяц назад +2

      የሆነ ቪዲዮ አይቻለሁ ቲክቶክ ላይ😂😂😂😂 አይዲራ😂😂😂

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v Месяц назад +1

      ትክክል

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm Месяц назад +1

      እኔ ራሱ የለለ ነው የተመቸኝ😂❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Месяц назад

      እኮ ቆንጆ ሊጅነው👌🤭

  • @حياهبنيس
    @حياهبنيس Месяц назад +104

    ናታል እራሱ በጣም ቀልል ያለልጆ ቆጆየነው በጠብሰውም❤❤❤

    • @user-lh2mh1yu5s
      @user-lh2mh1yu5s Месяц назад

      😂😂😂😂🙄

    • @atsedesisay-f5z
      @atsedesisay-f5z Месяц назад

      😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Месяц назад +2

      እኮ ቆንጂዬ ነው👌👌

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ደምሪኝ🎉በቅንነት🎉🎉

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj Месяц назад

      እኔ ራሱ ከሀይሜ ጋር ሚሄደዉ ናታን ነዉ ቀለል ያለ😂😂

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Месяц назад +70

    የሚያሳስበኝ ናታንን የመሠለ ሸበላ ልጅ አስመልጧት በኃላ ብሩክ ጥሏት እንዳይጠፋ ፈርቻለው በእውነት ናታን ምርጥ ልጅ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህትየ ደምሪኝ

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz Месяц назад

      በጣም አያረገውም ቡራ❤❤❤

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Месяц назад

      ​@@SamsungSamsing-un6rzቆጆ ወንድ ጋር መላለጥ ጨጓራን ለመላጥ አሉ የደረሰባቸው ክክክክ ልጅቷን አንዳታስልጧት

    • @ሀበሻዊቷ
      @ሀበሻዊቷ 29 дней назад

      ሀባይቦቸ ደምሩኝ

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq Месяц назад +283

    ግን ናታን ሲያምር የምር ሸበላ ነው❤❤🎉🎉🎉

    • @EiveShv
      @EiveShv Месяц назад +9

      ከብራ አይበልጥም😜😜😜😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h Месяц назад +11

      የሰው ልጂ መልክ ምን ይሰራል ልቡ ንፁህ ይሁንጂ መልክ እረጋፍነው

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds Месяц назад

      አማረሽ አግቢው 😒

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s Месяц назад +4

      አግቢና ገላግሊን😂😂😂😂

    • @RakLive-w4q
      @RakLive-w4q Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @SAS-i9r
    @SAS-i9r Месяц назад +124

    እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ሀይሚ እና ቡራ አንድ ላይ ሳያቸዉ ነዉ በዚ ዘመን ጥሩ ኃደኝነት ጥሩ ወንድምነት የሚታየዉ የቡታጀራ ልጆች ላይ ነዉ ቡራ ጀግና ሰዉ አክባሪ ነዉ

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq Месяц назад +846

    የሁሉን ከሜንት ላይክ ስታደርጉ የኔ ግን አይታያችሁም😳 😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 Месяц назад +9

      ፁሁፍሽ አይታይም 😂😂😂

    • @MubarekAhmed-bk8cc
      @MubarekAhmed-bk8cc Месяц назад +2

      😂😂

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp Месяц назад +3

      ወየዉ ፁሁፍሺን ጓላ አርጊዉ😂😂😂😂

    • @አደንቀን
      @አደንቀን Месяц назад +1

      😅😅😅❤❤

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h Месяц назад +2

      ዛሬአየሁት ይቅርታ ክክክ

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u Месяц назад +30

    እዚህ ጋ የምከራከረው ሲል ከምር አጀቴን በላው 😢😢 የኔ ወንድም ቡራዬ ይሄን ፀባይህን መልካም ነገሮች ሁሉን አድሎ እንደ ሰጠህ አይቀይርብህ ወንድም አለሜ ጀግና ነሆ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +310

    የምር ብርኬና ሀይሚ ይለዩብኛል እደ አደራሴ ነው እምወዳት የኔ ጀግና ቡራዬ❤😢

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን Месяц назад +1

      እኔስ ብትይ 😢ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤

    • @chkf2289
      @chkf2289 Месяц назад +1

      በጣም ወላህ 😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Месяц назад

      እኔምነኚ😢

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Месяц назад

      እኔኮ እሷም ከሌላ ሠውሳያት ደስአይለኝም እሱም እደዛው😢😢

    • @Mቾየቦረናዋቀበጥ
      @Mቾየቦረናዋቀበጥ Месяц назад

      እኔ እራሱ❤❤😢😢

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Месяц назад +170

    ከቡራ አይን ፍቅር ያነበበ እደኔ እጂ ወደላይ❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉 4:16

    • @رناتالتميز-و3ط
      @رناتالتميز-و3ط Месяц назад +2

      እዴት ብለሽ አይሽው እሡ ጅርባውን ሠጡን ያለ አቤት ቅመሙች ማይክሮሥኩፕ

    • @eakrame
      @eakrame Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Месяц назад +2

      ​@@رناتالتميز-و3طግርም እኮነው የሚሉት እንኳን አይኑ ፊቱ አይታይ ክክክክክ

    • @gddg8196
      @gddg8196 Месяц назад

      😍😍😍

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE Месяц назад +153

    ይህን የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @muneerbadusha1984
    @muneerbadusha1984 Месяц назад +48

    ግን እኮ ብሩ ከራስህ በላይ ከሆነ የምትወዳት ያኔ አፈቅራታለሁ የሚለው ቃል ካፍህ ካልወጣ ፍቅረኛሞች አይደለንም ለማት ነው ኦኦኦ ታፈቅራታለህ ድብን አርገህ ግን ወደውጪ አንዳይወጣ ትፈልጋላችሁ ግን ደግሞ ሳታቁት ወጣባችሁ ለማንኛውም ታፈቅራታለህ ታፈቅራታለህ

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h Месяц назад +2

      ታፍቅራት አለህ ታፍቅራት አለህ ያሳቀኝ ኩሚንት😄😄😄😄😄😄

    • @yasewchu
      @yasewchu Месяц назад +1

      ​@@BeleTUAmare-i7hቀላል ያስቃል የተናደደ ኮሜንት😂😂😂😂😂

    • @tigabsewseid512
      @tigabsewseid512 Месяц назад +1

      እኔ እራሱ ሳላስበው ሳቅኩኝ😅😅😅😅

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Месяц назад

      እዴ ግድ ነውዴ ትዛዝ አደረግሽው እኮ 😂😂😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz Месяц назад

      😂😂😂😂😂 የሚገርም ኮሜት

  • @HawiiFiixaa
    @HawiiFiixaa Месяц назад +381

    በሃይሚ እና ቡሩኪ መካከል ልክ እንደሱ የሚገርም ፍቅር አለ።

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo Месяц назад +2

      በደብአለ

    • @Alsi84
      @Alsi84 Месяц назад +6

      ብሩክ እኮ እሷ ካልፈለገች አችልም ነው ያለው እንጅ እኔ አፈቀራት አለሁ አላሉ 😏😏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ደምሪኘ🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +1

      ​@@Alsi84ደምሪኚ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ​@@RozRoze-fm5moደምሪኚ🎉 11:27

  • @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط
    @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط Месяц назад +129

    ሀይሚ ናታን ምኑም አላመረኝ የሚወድሽ ይመሥለኛል ግን ብሩኬ በጣም ነዉ የሚወድሽ የሚያሥብልሽ ብሩኬን ጠበቅ አድርገሽ ያዢ ሚሥጊን ቡርኬ ለሠዉ ያለዉ ክብር ቡርኬ እባክህን የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Месяц назад +59

    ብራየ የሀይሚ ንጎስ ናታን እራሱ ምርጥልጂነው የምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад +1

      ደምሪኝ ውድ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Месяц назад +15

    ጀግና ብሩኬ በጣም ጎበዝ ነህ ሀይሚ ደግሞ ልታጋድያቸው ነውደ መጨረሻ ላይ ደነገጥኩኝ ነታንም ምርጥ ልጂ ይመስላል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ፋሲካየ ደምሪኝ❤❤

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ Месяц назад +73

    ሀይሚ ቆንጆ ብድሩን የማይከፈል ልጅ አይወለድ ተብላል የኔ ጀግና እንኳንም መለሽ 😂😂😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      sዬ,ደምሪኝ🎉🎉🎉በቅንነት🎉😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Месяц назад

      ​@@Foaiz238ደምረኛ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Месяц назад +206

    ኮመታተሮች ብሩኬ ስትሉ ናታኒ እዳይወስዳት ከሁለቱም የመስራት መብት አላት ሀይሚ ከሁለቱም ነይልን እንወዳችኋለን

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      🎉🎉🎉🎉 1:33

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Месяц назад +6

      የተመቸኝ ኮምንት ስራ ነው ይስሩበት አለቀ

    • @haymanotbelete5295
      @haymanotbelete5295 Месяц назад

      ♥️♥️

    • @dxb7358
      @dxb7358 Месяц назад +4

      ከሁለቱምጋ ያምርባታል ሁለቱም ውብ ናቼው

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 Месяц назад +3

      ያለ ሥራቸዉ ገብተዉ ሲወሥኑ ሲያቦጫርቁ ግርም ይሉሻል😂😂😂

  • @Eidu623
    @Eidu623 Месяц назад +36

    በሰበቡ የቡሩኬ ስሜት ተገለፀ ዋውውው😢😢😢😢ለኔ ሲል ሀይሚ እና ቡሩኬ አጣምረልኝ❤❤ናታንዬ አንተ ደግሞ የኔ ነህ😅😅😅😅

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ደምሪኝ ውደ❤❤❤❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Месяц назад +21

    ❤Bayyee sin jaladhaa B$Ham laki xuqaa warii akka koo isaan jallatuu❤🎉🎉😢😢

  • @HfFf-us7df
    @HfFf-us7df Месяц назад +70

    ዛሬ ሚስጥር ወጣ ብሩኬ እደራሴ ነው የምወዳት አላለም አይ ሀይሚ መታደልሽ ❤❤❤❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ Месяц назад +187

    ፈጣሪሆይ ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርብላትን ቀን ቶሎ አምጣልን 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
      @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x Месяц назад +6

      😂😂😂😂ይሄ ናታን እሚባል ሰውየ ከቡራ ቀድሜ እኔ ነኝ ማላመጫውን ወደ ማዳመጫው እማዞርለት

    • @yasewchu
      @yasewchu Месяц назад +2

      ፆለት አድርጊ😂😂😂😂😂😂

    • @TgYtfg
      @TgYtfg Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q Месяц назад +235

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ Месяц назад +20

    በስልክ ስታወሩ ደጋግሚ አየሁት ስወዳችሁ እኮ ሀይሚየ ፀጉርሽን ብታጠቁሪው የበለጥ ያምርብሻል ደሞ ፀጉርሽ እሚያምር በጥቁሩነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህትየ ደምሪኝ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Месяц назад +90

    ወይኔ ብራዬ ተገኝተካል ማርያምን ብራና ሀይሚዬ ፍቅራቸውን መገላለፅ ስላልቻሉ እንጂ ይመቻችሁ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @EthiopiaHagere-p9d
    @EthiopiaHagere-p9d Месяц назад +86

    ቻለዉ ቡራየ ግንኮ ያፈቅራታን ሀይሚን ለመግለፀ አልቸኩልም ብሎነዉጅ😂😂😂❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉 2:30

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef Месяц назад +152

    እኔ ምለዉ ኮሜቶች ዛሬ ማንም አይቀድመኝም ብዬ ሣልሰበር ብመጣ እናተ ግን ክፍታቹ አያምጣዉ😂😂😂 ነዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹ ብዝት ያድርግልኝ

    • @Geeeay43
      @Geeeay43 Месяц назад

      ፈጣሬሆይ እኔ እራሱ ስንት ጊዜ መሰለሽ የገባሁት እስኪለቅቅ ገባ ስል ኮሜንታተሮች የለም ቀድመውኝ ተጉዘዋል😂😂😂

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p Месяц назад +1

      😂😂ተቀድማችሗል

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад

      አይዞሽ😂😂😂😂

    • @Fateha-yj6ef
      @Fateha-yj6ef Месяц назад

      @@Geeeay43 🤣🤣🤣 አይዞሽኝ የደሰሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ እረዳሻለሁ

    • @NewNbj
      @NewNbj Месяц назад

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад +32

    እረ ኮሜታሮች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ሀቂቃ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ ብቻ ዉደዱ አማግን ዝም ብላችሁ አዘበራርቁ ነአም ለቡራና ለሀይሚ መልካም ምኞታችሁን ግለፁ ናታንሥ ምን ያሠዋል ሀቂቃ አታሽቃብጡ በቃ ሥራ አይደል ይሥሩ ይደጉ ከናተ የሚጠበቀዉ እነሡን ማበላለጥ ሣይሆን ሠብ ላይክ ሸር ብቻ በማድረግ ነዉ እነሡያቃሉ ሥለሌላ ነገር አትቀባጥሩ በዚህ አጋጣሚ ቡራና ሀይሚ እወዳችሁ አለሁ በርቱ 🌹🌹🌹

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Месяц назад

      Achi mina agebashi demo inesu fothe lexifesha taworaleshi inde

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Месяц назад

      ትክክል ዉዴ በጣምነዉ የሚሸቃቡጡ ት ናታን ምን ያሰዋል የሰዉ ቅስም የሚሰብሩት

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k Месяц назад +51

    ወይኔ ወንድ እንድህ ቆፍጠን ሲል እንደት ደስ እንደሚለኝ ብሩኬ የአንተን ጀግንነት ደግሞ ሁልጊዜ አወራለሁ

  • @honey_h7y
    @honey_h7y Месяц назад +264

    አንደኛ ነኝ ሳያውቁት የውነት ተጣልተው ነበር ቡራ ፊቱ ያስታውቃል እንደተናደደ 😂ብራ አፍቅሯታል የምትሉ ደሞሩኝ

  • @Bint__mama
    @Bint__mama Месяц назад +141

    ማነው እዴኔ እነዝህን ልጆች ማየት የሚፈልግ🎉

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉 1:45

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg Месяц назад +7

    ብራየ. ይሄ ንገር እውነትሆኖ. ሳይመጣብህ. አስብበት. ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል

  • @RauwdaSualih
    @RauwdaSualih Месяц назад +56

    ወይኔ ቡራ ትልቅ የሴት ክብር አለህ ምርጥ ሰዉ ነህ ወንድሜ በርታ ያሰብከዉን ያሳካልህ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤😂🎉🎉🎉 3:09

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Месяц назад +145

    ብሩክ ሀይሚን በጣም ነው የሚያፈቅራት የምትሉ በላይክ አሳዩን😊😊😊

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe Месяц назад +2

      በጣምምምምምምምምም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Месяц назад +2

      በጣምነውሀ አሁንመናገርጊዜይጠብቅብሎነው

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe Месяц назад +198

    ለቀልድ ቢሆንም በሀይሚና በቡራ ማሀል ማንም እንዲገባ ኣልፈልግም😢ቡራዬ የኔ ጀግና❤የትሿ መከታ❤ሀይሚነቴ የኔ ልእልት❤

    • @Grgc-y6l
      @Grgc-y6l Месяц назад +8

      ምን አገባን ምርጫቸውን እነሱ ናቸው የሚያቁት

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ Месяц назад +3

      ያችን ፍላጎት መች ጠየቁ

    • @hayukSied
      @hayukSied Месяц назад +5

      አታሺቃብጡ እነሱ እንጀራቸውን እያበሰሉ ነው

    • @AaaujShww
      @AaaujShww Месяц назад

      ትክክል​@@hayukSied

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل Месяц назад +3

      ከጓደኝነት ውጭ ምንም የለም አለ አታሽቃብጡ😂😂

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg Месяц назад +6

    ብራ መልክም መልካምነትም. ሁሉንም ያደለው ልጂ ነው❤. አይለያችሁ. ሰው ተላምዶ መለያየት ይከብዳል❤ሀይሚየ 💞🌺

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu Месяц назад +31

    ጌታን ቡራዬ ትለያለህኮ ፈጣሪ ብሎ አድ ያርጋችሁ ኡፍፍፍፍ ሀይሚዬ የኔ ሸግዬ❤❤🎉🎉

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 Месяц назад +70

    ወላሂ ቡሩክ ይመችህ የኛ ጀግና በሀይሚየ ቀልድ የለም እናም በሀይሚና በቡራ ማሀል ማንም እዳይገባ እወዳቸኋለሁ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ማሪፋየ,,ደምሩኝ🎉🎉በቅንነት

    • @AdiseGezachew
      @AdiseGezachew Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Foaiz238

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u Месяц назад +49

    ተይ ሀይሚዬ ቡራን አጨክኝበት ከምር ያከብርሻል ይወድሻል ❤❤ በተለይ ባንቺ አይደራደርም ደሞ አብራችሁ ሁናችሁ ፕራንክ አርጉ ሌላ ሠው እናተ እስበሳችሁ ፕራንክ አትደራረጉ ቡራዬ አይዞህ አንተኮ ጀግና የወንዶች በላይ ነህ ❤❤❤ሁሌም አኩርተህናል ለሴቶች ያለህ ክብር ❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:27

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes Месяц назад +21

    እመቤቴን ብሩኬ ኮራሁብህ የወንድሞቾ አደራ አለብኝ ማለትህ ዋው በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው የለም እርስ ፔክ ለብሮኬ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ፍቅርየ ደምሪኝ

  • @yugu4361
    @yugu4361 Месяц назад +64

    ሃዪሚዪ የኔ ቀምም እና ብራዪ ጅግና እኮ ነህ ኣሳለፈህ እማ ኣትሰጥም😊 እንዴ አኔ የምትወዳቸው 🥰በላይክ ኣሳዪኝ 👍

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉 12:34

  • @EyuoFs-mz2vo
    @EyuoFs-mz2vo Месяц назад +79

    አማቻችን ቡራ በጣም ጀግና ነህ ወንድ ልጂ በሚስቱና በሀገሩ አይደራደርም ይባላል ስለዚህ አንድ ቀን ሚስትክ መሆኗ ስለማይቀር ተከባከብ ልጃችንን ሲጀመር ቡራ ፍቅርክን ግለጽላት በቃ በእግዛብሄር በዚህ አያያዝ አንዱ ይወስዳታል ቡሀላ ይቆጭካል ቡራ ንቃ ዝም አትበል በውነት ሀይሚየን ብዙ ሰው ነው የሚመኛት ስለዚህ ጊዜህን ተጠቀምበት ቡራየ❤❤❤🙌🙌እወዳችሁአለሁ ፈጣሪ በፍቅር በትዳር አንድ ላይ የምትኖሩ ያድርጋችሁ የእናንተን መጨረሻ ሳላይ እንዳይገለኝ😢😢🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @FathimaBh-w8e
      @FathimaBh-w8e Месяц назад

      ትክክል❤❤❤❤

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ Месяц назад

      ❤በትክክል

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Месяц назад

      በትክክልእኔምፈራሁአዱላፍእዳያረጋት❤😢

    • @masarat2998
      @masarat2998 Месяц назад

      ምኑነውትክክል የስውሰው ቤጎዳስ ገፍትሮሲጥለውኔውድቅስ😢😢😢😢😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Месяц назад +20

    ናታንየ የኔ ቆንጆ በጥምምም ታምራላቹ የምርርርርርር ሁለታቹ ግን የፍቅርርር ጥያቄ ብታቀርብላት ምንድነዉ ችግሩ ተማምነክ ትጋዛለክ ከጎንክ ስላለች የናትህን ጉዳይ ይሳካል ተለማምዳቸሃል ናትየ አመለ ሰናይ አቤት ትግስቱ ደስ ሲል

  • @besan3800
    @besan3800 Месяц назад +5

    🎉🎉🎉🎉ግን ናታን በጣም ጥሩ ሰው የነው ሰያምር የምር ሸበላ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @የጋይንቷ
    @የጋይንቷ Месяц назад +40

    ብሩክየ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አንደኛ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ደምሪኝ ሁቢ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Месяц назад +62

    ብራየ ለአፈቀረው ሠው ለወደደው ሠው ምንም መሆንኑን አሣያሀት ለፍቅርሕ ለቅመሞ ሀይምየዩ❤❤❤❤ ቆንጅዩ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉 2:23

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Месяц назад +33

    😂😂😂😂😂ኡፍፍፍ ሀይሚና ቡራ ተለ ያይታቹ ማየት አልፈልግም የኔማሮች ❤️😘😘❤️😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰ናታንም 1ኛ ነህ ትወና 👍👍🤣🤣🤣🤣ብድር በምድ ር

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад +1

      ማሬ ደምሪኝ❤

  • @JcId-ks6np
    @JcId-ks6np Месяц назад +17

    ዋዉ ናታንም በጣም ቆንጆ ነዉ❤😂ብሩክ ቁርጥህን እወቅ ሊወስዳት ይችላል ናታን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህት ደምሪኝ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Месяц назад +106

    የስደት እህቶቼ የእርፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያርግል💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @EmanEman-f4k
      @EmanEman-f4k Месяц назад

      አሚን❤❤❤❤

    • @Aster-wb3gv
      @Aster-wb3gv Месяц назад

      አሜንንንን

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ሀገራችንን ዳሯን እሳት ወስጦን ገነት አድርጋ❤❤❤❤ ትጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @سارة-ك3ف
      @سارة-ك3ف Месяц назад +1

      ወይአችልጂግንስወዲሺሁለጊዜለሀገርሺያለሺፍቅር❤❤❤❤

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 Месяц назад

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @drtt2855
    @drtt2855 Месяц назад +58

    ብሩክ የኔ ጅግና ❤ በሀይሚ ቀልዲ የለም❤🎉🎉🎉 በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 Месяц назад +68

    ብሩክ ክወደዳት ፍቅሩን ይግለፅላት የምትሉ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @batsaabatsaa3953
    @batsaabatsaa3953 Месяц назад +21

    ብሩክ ከወደዶካት ፍቅሮህን ግለፆላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሁለታቹም ምርጥ ጊዜ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @basheerbasheer9842
    @basheerbasheer9842 Месяц назад +83

    የቡርኬ ንንግግር ያሳቃኝ ቢኖር ሁልጊዜ ታየኛለህ ምን እንደምታመጣ ታያለህ አላለም😅😅😅❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤😂😂😂😂 1:15

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc Месяц назад +1

      ❤❤❤❤😂😂😂ከሆላየወጣአይንአወጣ አላለም😂😂😂

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Месяц назад +38

    ሀይምዬ የኔ ጃግና Wow የዛሬ ፕራክ ይለያል የምትሉት 😮👍

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi Месяц назад +43

    አረ ናታ በጣም ቆጇ ነዉ ዋዉ

  • @Zhara214
    @Zhara214 Месяц назад +5

    ወዉ ቡሩኬ የዉንዲሜነት ጥግ አሰየሀን ❤❤❤❤ እዲሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Месяц назад +132

    ተጋሩዋይ ኣብዚ ገዛ ኣለኩም ዶ 🥰 ኣለና በሉኒ👍😂

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Месяц назад +65

    ሀይሚ ጠበቅ ቡርኬን መልክ ብቻ አይደለም ከልቡ ወንድ ነው ጀግና ቡርኬ ❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉 3:19

    • @M-xu6ce
      @M-xu6ce Месяц назад

      @@SeadaZ-p4m 🥰🥰

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن Месяц назад +59

    ናታን የሚባል ልጅ ደስ ሲል ወላሂ ድርቅ አደረጋቸው የኔ ውዶች ቡራየዋ ሀይሚየዋ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Месяц назад +4

    ሀይሚ እኮ ፖራንክ አታድርግ አንጀት አርስ ናት ብሩኬ ቻለው ደግሞ ሀይሚን እንደምትወዳት ያስታውቅብሀል አንድ ቀን ታወጣዋለህ በትግስት እንጠብቃለን❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Месяц назад +210

    አዲስ አበባ ይቅርባችሁ ቡታጅራ ስትሰሩ ነው እሚያምርባችሁ ከምር እምትስማሙ ላይክ

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u Месяц назад

      ቀጥታ ወደ አዲስ አባ የምን ቡታጅራ ሆሆሆሆ

    • @Asd3275-h6g
      @Asd3275-h6g Месяц назад

      በጣም ላይክ ሁሉ ቀንሶ ነበር አ አ በዛላይ ውበታቸውም ይጎላል እዚህ

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj Месяц назад

      😂😂

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን Месяц назад +33

    ሀይሚ የኔ በቃ ምን ልበልሻ እያደር ፀናብኝ ያንቺ መውደድ ጌታን እውይይይይይ አበባዬ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +1

      🎉🎉🎉🎉 5:41

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b Месяц назад +33

    ናታዬ የኔ ቆጆ ቆጆ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Месяц назад +17

    ብሩክ በሀይሚ ቀልድ አያቅም እረ አመረረ እኮ ናታን ትወናህ ዋውው ሀሚዬን አችሎትም 😅❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ደምሪኝ ማር

  • @Mmm-r7y6s
    @Mmm-r7y6s Месяц назад +42

    ሀይሚን መቶ ሺ እናስጋበት ከዛ ቡራክ ያዝናናት ውዶቼ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Месяц назад +34

    ቡራዬ እንደ አይንህ ነዉ ምታያት ዋውውውው 👌
    ግን ፍቅር ይዝኦሃል ልበል 🤭

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 Месяц назад +45

    ብሩኬ ጀግና በሚስት እና በርሰት ቀልድ የለም ሀይሚን ማንንም እዳታስነካ❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:49

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras Месяц назад +21

    ልጁን በዛውም የውስጡን የለውን ተናገር የምትሉ በላይክ እናም ሀይሚ ከቡርኬ ውጭ ወደ ውጭ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Месяц назад +2

      አፈርብይ ናታንም ቆጅልጅ ነዉ ቱቱቱቱቱቱቱ ዠዝባ ቦርኮነሽ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ Месяц назад +69

    የዋህዶልጆቺእንኳንለአብነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊክብረ ባዕልዓደረሳቺሁ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ Месяц назад +40

    ምን ታቃለህ አላለም 😂 ቡራዬ ሚስጥር ወጣ ግልፅ አውጣውና ፍቅርህን ገልፀህ ተገላገል ቡራዬ ባክህ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የቆዬ ብሩኬ ፕራንክ ተደርጎ መሆኑን አውቄው ነበር ሀይሚዬ እና ናታን የፕራንክ አንደኛ ናችሁ ቡራ ያጋጥማል ቻለው ከሀብቴ ጋር ሆኖ ያደረጋት ከባድ ፕራንክ ነበር ዛሬ ተበቀለችህ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉 1:24

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ

    አቦ ልባችንን አትላጡት ፍቅራችሁን ተገላለፁ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል Месяц назад +43

    ሀይሚም ግን አፍቅረዋለሁ ነበር ማለት የነበረብሽ ናታንን እዛላይ የበለጠ የቡሩኬን እሬክሽን ማየት ነበር ያለብሽ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s Месяц назад +8

      ነበር ገለበጠችው እሷ እፈልገዋሐሁ ብትል ፕራንኩ የበለጥ ያምር ነበር

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Месяц назад +4

      አየ እስከዛሬ ስለ ሂወታቸው የሚያወሩ ከሆነ አፈቅረዋለሁ ብትል አያምናትም ፕራክ መሆነ ቶሎ ስለሚገባው አይናደድም

    • @Samri-v2e
      @Samri-v2e Месяц назад +3

      ሀይሚ ቡራ ሰለምትወደው እነደዛ አትልም ብትል ግን የሚፈራውን ነገር አይኑን ትገልጥለት ነበር

  • @h3-3
    @h3-3 Месяц назад +80

    ኡኡኡኡኡ ብራየ ፍቅርህን በየፋ አሳየህ ለማንኛውም ልጁን አታሰቃየው መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንልህ

  • @سبحاناللهالحمدلله-ه5ط

    ሀይሚዬ ቡርኬን አታናጅዉ በጣም ነዉ የሚወድሽ❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉 10:50

  • @ዜድሻ
    @ዜድሻ Месяц назад +3

    ቡራ ትለያለህ እደ አይኔ እደራሴነው የምወዳት አለ አይይይይ የታፈነ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰

  • @tigistensermu99
    @tigistensermu99 Месяц назад +45

    ቡራማ ያፈቅራታል❤❤ የኔ መደስት ምን ይሉታል😂❤❤

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod Месяц назад

      Ene mayeteyegi new teyachewu tadelachewu gadegawe selehonechi selemiwedate yemeselegale gedeyewu afikeratalewu ayelem

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 Месяц назад +78

    ናታን ትክክል ነዉ ምክንያቱም በሩኪ ፊቅር አይደለም ብሎል

  • @TandATwinsTube-yq3ly
    @TandATwinsTube-yq3ly Месяц назад +56

    ሀይሚዬ ብሩኬ ያፈቅራታል የምር

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ Месяц назад +11

    ትልቅ ቦታ ደርሳቹ ሁሉ የልባቹ ተሳክቶ ብአንዳላይ እግዚአብሔር አምላኽ ያንራቹ❤❤ድብቅ ፍቅራቹ እንድጋለጥለን እኛንም😊