💎ያልጠበቅነው ነገር አደረገች,ተቀበላት😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebskidsmusicandentertainme8705‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@seifuonebs‬

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @Mubitube01
    @Mubitube01  2 месяца назад +617

    የሩታ ትክክለኛ አካውንት ነው 👇👇👇ruclips.net/video/hDu8noWDKDk/видео.htmlsi=l6Xd6cuL9rE8QTXO

    • @MomnaUtupia
      @MomnaUtupia 2 месяца назад +15

      ሙቤ ምረጥ ሰዉ

    • @semaryam-jd2vz
      @semaryam-jd2vz 2 месяца назад +5

      mubeee kanteee altebm echi arogit ket ametahat rutayee adrgenatal

    • @belayneshkabtomu3035
      @belayneshkabtomu3035 2 месяца назад +3

      esh mubi enmsgnaln bawnt gr gbt nabr

    • @waskan9517
      @waskan9517 2 месяца назад +10

      የኔ መልካም ወንድም ሁላቹሆም ሸር አረጉላት ሁላቹህንም በሳ ነው ያወቅናቹህ ሩታየ🎉🎉🎉

    • @NbvMjf
      @NbvMjf 2 месяца назад +11

      የምር ብዙ ሰው አዝኖብሀል ሙቤ 😢😢😢

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 2 месяца назад +405

    የዚች ልጅ መቀራረብ በኅላ ችግር እንዳያመጣ እንደ አከራይና ተከራይ ቢከባበሩ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 2 месяца назад +3

      አሪፊ ነው መከበበርር

    • @EkramAnew-xy2ey
      @EkramAnew-xy2ey 2 месяца назад

      👍

    • @hayatnasser-gh5re
      @hayatnasser-gh5re 2 месяца назад

      @@HadeenKaleen yesss betikikile akarayina takarayi takababiro sinor new dasi yemilew

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @Bekidevi
      @Bekidevi 2 месяца назад

      Awon

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 2 месяца назад +504

    እነዚህን ልጆች ልውጋቸው እንዴ😮

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 месяца назад +926

    የብሩክ ድምቀት ሀይሚ ናት የምትሉ በላክ አሳዩኝ

  • @BurtukanAWEKE
    @BurtukanAWEKE 2 месяца назад +72

    ሀይሜ የኔ ንግሥት የኔወርቅ የኔ ፍልቅልቅ ሥዎድሸኮ አይዞሺ

  • @RabiyAsk-rf6sx
    @RabiyAsk-rf6sx 2 месяца назад +121

    ፖራክ ሆነ አልሆነ አያገባንም እኛ ሀሚዬንስለምንወዳት የሚፖሠት የማይፖሠት እወቁ ክብሯን ዝቅ አታድርጉ ሀሚ ሀሚ አትበሉ ኮመንታተሮች ሀሚዬ ለራሧ አልፋ ለሠው የምትኖር ልጅናት የኔአሥተዋይ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @ssafua8682
      @ssafua8682 2 месяца назад

      እኮ❤❤❤

    • @WalaaAli-ry2gr
      @WalaaAli-ry2gr 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @ZebenayeMimi
      @ZebenayeMimi 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
      @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 2 месяца назад +1

      በትክክል ሀይሚየ. የኔ ኩሩ. የኔ ቀብራራ የኔ ቀበጥ የትንሽ ትልቅ. አስተዋይ. እስማርትኮ ነሽ. የሁሉ. ድምቀት. የኔ ዳይመድ. የኔ ፅጌረዳ. ሙታ ትበልጣቸዋለች. እኒህን ኮተታሞች ሀይሚየን. ያገኘ ሰው. እድለኛነው

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 2 месяца назад +230

    ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አሉ ግን ልጅቱ ምን አስባልነው😊ፍትህ ለሀይሚ በሉ👍

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 месяца назад +190

    ሙቤ እና ቡራ በሀሰን ይቲብ ቪዲዮ ስሩበት የምትሉ👍👍👍

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 2 месяца назад +42

    😊😊😊😊😊😊😊😊ምንም ደስ አይልም። ብሩኬ እራስህን ጠብቅ አደራ የአዲሳባ ሴቶች እንደ ቡታጅራ ሴቶች አይደሉም የ አ አ ሴቾች አይንአውጣ ናቸው አላማህን ያስቱሀል ብዙም አትቅረባቸው። ለእናትህ የገባኸውን ቃል ሁሌም ቢሆን አስታውሰው። በተረፈ የምትወዳት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @የሀኒሸጋእናት
    @የሀኒሸጋእናት 2 месяца назад +61

    ወዶችየ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን😢😢😢😢

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 2 месяца назад +1

      አሜን እሥኪ ደምረኝ እማ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 2 месяца назад +1

      አሚንን❤❤

    • @የሀኒሸጋእናት
      @የሀኒሸጋእናት 2 месяца назад +1

      @@tegesttegest-i7v እዴት ነው ውዴ አልችልበትም

    • @AAAA-y3o4p
      @AAAA-y3o4p 2 месяца назад

      😢😢😢😢አሚን

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 2 месяца назад +1

      @@የሀኒሸጋእናት ሰብሥክራይ ነው እማችይ እናት

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 2 месяца назад +260

    ሙቤና ሀሰን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለው ይጀምሩ የምትሉ 😊

    • @HIGERABNTESHE
      @HIGERABNTESHE 2 месяца назад +2

      አይሰሙም

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 2 месяца назад +2

      አይሰሙም

    • @comceil9317
      @comceil9317 2 месяца назад

      metetaginoch.muslumoch

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад

      😘😘😘😘❤❤❤

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад

      ​@comceil93😳😳😡😡😡17

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 2 месяца назад +19

    ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይደረግም ብሩክ የዋህ እንደሆነ እያወቃችሁ አታሰቃዩት ሌላ አጀንዳ አጥታችሁ ነው ፕራንክ ማድረጊያ ሀሰን ና ሙቤ ስርአት ያዙ ልጁን አታሳዝኑት

  • @jhdccvbbvg9050
    @jhdccvbbvg9050 2 месяца назад +82

    🤔🤔😏😏ሀይማ የኔ ፀሀይ ሰወድሸ❤❤

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 2 месяца назад +14

    ሀሠን ግን የፍቅር ሠዉ ነዉ ፀባዉ ደሥ ሢል

  • @SinafikishUae
    @SinafikishUae 2 месяца назад +48

    እረ ይደብራል በናተ ምክንያት ሚዲያዉ እራሱ ሊያስጠላኝ ነዉ ግን ብቻ ሀይሚዬ ደና ትሁን

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 2 месяца назад

      ግም ጥንቤምች የአረብ ሺንት ቤቶች ቆማችሁ እናተ ስለሌላው ህይወት እናተ በመራችኋቸው እንዲሄዱ የምትፈልጉት እበቶች እኮ ናችሁ

  • @Salamiye
    @Salamiye 2 месяца назад +107

    ሃይሚዬ ያኔ የዋህ የልጅ አዋቂ ለፍቅር አንደኛ የሚቲሉት ለሃይሚ ሁላችሁም በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LijLuLuልጅሉሉ
    @LijLuLuልጅሉሉ 2 месяца назад +39

    የሀይሚና የቡርክ አድናቂወች የት ናቹ ኡኡዛሬ😂😢

  • @fiker1816
    @fiker1816 2 месяца назад +153

    ከሀይሜ ዉጭ ያስጠላል እምትሉ❤🎉👍👍👍

  • @الحمصلله
    @الحمصلله 2 месяца назад +2

    በሰዉ ህይወት እኛነን ፈላጮቹ ቆራጮቹ የምትሉት ልጆች ጠነኛ ናቹህ ልቦና ይስጣቹህ በቃ በናተ ምክኒያት ልጆቹ ስራ መስራት ያቁሙ😮😮የኔ እናት በሞ በጣም ቆንጆ ነሽ❤❤❤❤

  • @GjfiyvHhgjj
    @GjfiyvHhgjj 2 месяца назад +26

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሀይሚን አምጣልን ቡራዬ ተናፍቃችሇል

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 2 месяца назад +133

    ባካችሁ አትጃጃሉ መሀይቦች ሀይምዬ የኔ ወርቅ ኑሪልይ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 месяца назад

      ክክክክክክክ

    • @NuraArage
      @NuraArage 2 месяца назад +4

      ከአንች በላይ የተጃጃለ አለብለሺነው

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 2 месяца назад

      አረባክ ዶሞ እሮዝሽን ቀቅይ ዝብለሽ 😂😂😂​@@NuraArage

    • @CjiviFufff
      @CjiviFufff 2 месяца назад

      @@EhteBelachew ምን አረጉሽ ወረኛ ሁላ

    • @bibham4868
      @bibham4868 2 месяца назад +4

      ጅሉስ አንቺ ለስራ የተገናኘን ሁላ ካልተጋባቹ የምትይ ቅል😅😅😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад +72

    ቡርኬ ከሀይሚ ውጭ ወደ ውጭ ሙቤ ና ሀሰን ስወዳችሁ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም ከባድ ነው ❤❤❤❤

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @henaa3965
      @henaa3965 2 месяца назад +1

      ሀይም፡ቨድዬ፡አብሮ፡ነው፡እንጂ፡ፍቅርኛዬ፡አይደለሽም፡ብሏተል፡ብሩኬ፡

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v 2 месяца назад +116

    ይቅርታ ብለሽ ቀይ አበባ ምስጠት ምን የሚሉት ነው ደባሪ ገና ቤት አከራያለሁ ብለሽ ነው ከሱ ጋር የምትሄደው ሀይሚ ናት ውደድሽም ጠላሽ አንቺ በግድ እንዲወድሽ አታድርጊ የአዲስ አበባ ዱርዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍሪ ትዳር አለኝ ካልሽ የምን መላላጥ ነው

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 2 месяца назад +5

      ቱ ዝግ ጭቅለት

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 2 месяца назад +6

      ምናገባሽ ሂወታቸውን አንቺትልትመርጪላቸው ነው ደደብ

    • @TaybaAssal
      @TaybaAssal 2 месяца назад +3

      እረተረጋጉ ልጆቹን አታሥጠቁራቸዉ

    • @TaybaAssal
      @TaybaAssal 2 месяца назад +2

      ​@@SemiraJemal-br6eoአትሳደዴቡ

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 2 месяца назад +1

      @@SemiraJemal-br6eo ገደልግብ ቆሸሸሸሸልፊድድ

  • @yghghgy
    @yghghgy 2 месяца назад +8

    ይች አረጊት እጭ ሰታስጥላ ሀይሚዬ የኔወድ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 месяца назад +6

    በብሩክ ና በሃይሚ ቀልድ የለም በዚህ አይነት አዲያ ሁለተኛ እንዳትመጡ አበባ ደግሞ ፍቅረኛ የሆነች ናት መስጠት ያለባት ይሔ ሁሉ ስራ የሙቢና የሀሰን ጥፋት ነዉ የተመልካችን ስሜት ጠብቁ የማንወደዉን አታርጉ ልጅቷን በስድብ ስትከናነብ ታያላችሁ ያኔ አይታችኋል ጓደኛዉን እንዴት እናደረጓት ከዛ አትማሩም እንዴ ቻሉት የስድቡን ናዳ እንዳመጣችሁ ቻሉት እናያለን ኮመንታተሮቹን

  • @HdygYug
    @HdygYug 2 месяца назад +29

    ኮሜታተሮች እያስተዋላችሁ ፃፉ ያው የስራው ባህሪ ነው አሄን ያክል አይናድድም ምክኒያቱ እነሡ ያውቃሉ ሀይሚናብሩክ ቢጣምሩ በጣም ያምራሉ ነገር ግን ፈጣራ ያለላቸው አለ❤🎉🎉

  • @emebete6
    @emebete6 2 месяца назад +163

    ፍቅርና ውኋ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው የራሳችሁ ጉዳይ ሀሚዬ ብቻ ሠላም ትሁንልን❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 месяца назад +101

    ቡሩኬ ከሀይሚ ወጭ ወደዉጭ የሚል 👍

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 месяца назад +2

      እሷ ምንድናት ከማንም ሰው መስራት ይችላሉ

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤

    • @arageshababe8623
      @arageshababe8623 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @zenazedo
      @zenazedo 2 месяца назад

      yese❤❤❤❤😂😂😂

  • @zehara1765
    @zehara1765 2 месяца назад +3

    በጣም ተቀለቀለችሳ😮😮 አብርሽ ያደግሻቸውመሰሉሽደ አትጃጃይ ሲበዛም ይመራል 😮😮😢

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 2 месяца назад +5

    እባካችሁ አትጃጃሉ ብራ ከሀይሚ ወዲያ ከሴትጋ አይምጣ የምትሉ ዳሞ ስለምታምሩ ነው ብራ ይከ ፍራክ ይቅር ሀይሚ እዲከፋት አንፈልግም😢 የሁሉም ድምቀት ነች ❤❤

  • @SaraBerhanu-ni2do
    @SaraBerhanu-ni2do 2 месяца назад +92

    እረ የዚ ቤት ኮሜተሮች ግን የስራ ባልደረባ መርጣቹላቸው፣ የፍቅር አጋር መርጣቹ፣ ሂዉታቹን ካልመራንላቹ አላቹ የራሳቹ እምትመሩት ሂውት የላቹም ?ስራቸውን የስሩበት ሀይሚም ብሩክም እድሜያቸው ለፍቅር ገና ናቸው እንደራሳቸሁ ልጆች ብታስቡ በዚ እድሚያቸው ፍቅር እንዲጀምሩ ትፈቅዳላቹ?

    • @tsegayelemma7482
      @tsegayelemma7482 2 месяца назад +10

      Kkkkkkkkk ኮመታተሮች የሳቄ ምንጮች ኑሩልኝ የማዳም ቅመሞች ታጋባላችሁ ታፋቅራላችሁ ታለያያላችሁ ትመርጣላችሁ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 месяца назад +1

      ይገርማልጂ ስዶ😢

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад +4

      እንደዚ ምያስብ ሳዉ ነበረ ያታዉት ❤❤❤❤

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад

      ​@@tsegayelemma7482ዎዉ 😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @SsSs-yh9gu
      @SsSs-yh9gu 2 месяца назад

      ትክክልአበዙት

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 2 месяца назад +111

    ተመልካች የሚፈልገዉ ሀይሚን እና ብሩኪ ን ነዉ በኛ ተጠቀሚ

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 2 месяца назад +3

      እኛ ሀይሚ እከሌ ጋር አንልም ሁሉንም እንወዳቸዋለን

    • @HananBint-t5v
      @HananBint-t5v 2 месяца назад

      ትክክል​@@Haditasiraj-rn8cs

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 месяца назад

      Ihe ye sira gudayi new

    • @fffff1230
      @fffff1230 2 месяца назад

      አወ

  • @seni7092
    @seni7092 2 месяца назад +36

    ሀይሚዬ ላይ ይህን አታደርግ ቡሩኬ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا 2 месяца назад +5

    እወይ መጃጃል እጭ አሁንስ ደሞ አታፍርም ሀይሜ ትላለይ. ሀይሜ እንደናተ ያለጋር እንዳያጋጥማት እጭ ሙቤና ሀስን እስጠላችሁኝ ወይ እሚያዝናና አይደለ ምንም አይጥም ምን አይነት ቤዶወ እንደሆነ ግራ ገባኝ

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 2 месяца назад +13

    ሀይሚ የኔ ንግሥት የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ከሀይሚ ዉጭ ያስጠላል እምትሉ

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles7170 2 месяца назад +92

    ይችልጂ ሁለተኛ ማየት አንፈልግም ብራ😂😂

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад

      😳😳😳😳😡😡😡😡😡

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 2 месяца назад +1

      ምን አረገችሽ ሆሆ

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 2 месяца назад

      ለምን ለሜን😮😮😮😂

    • @SamsungA05-l7t
      @SamsungA05-l7t 2 месяца назад

      እኔም😂😂😂

    • @CjiviFufff
      @CjiviFufff 2 месяца назад +3

      አንች ባፈልጊ ጥርግ በይእኛ እፈልጋታለን አሽቃባጪሁላ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 2 месяца назад +234

    ኮሜንቶች ተረጋጉ ሀይሚ ሀይሚ አትበሉብን ስራ ነው ይስሩበት 😳❤🙏

    • @zinet4736
      @zinet4736 2 месяца назад +9

      አይገባቸዉም ቢዝነስ እንደሆነ ወሬ አለባቸዉ የአዳም ቅመሞች

    • @waskan9517
      @waskan9517 2 месяца назад +1

      ክክክ ሳህ

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe 2 месяца назад +1

      ሣሕ😂😂😂

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 месяца назад +4

      እኮ አይሰሙም

    • @የአሜን
      @የአሜን 2 месяца назад +7

      ስራ ነው እኮ ምን ሆናቹ ነው እናተ አይሚ የምትሉት ከሳጋር እየሰራ አደል እዴ አሰግጡ😮

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 2 месяца назад +54

    የእዉነት ቢሆን አላለችም ደፋር እዉነት ደፋር ነሽ እኔ ለሀይሚ ተቃጠልሁ😱💔💔💔

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 месяца назад +13

    አድ ነገር ግን ህዝቤ ያላሥተዋለው ነገር ቢኖር ልጅቷ ቀለበት ማድረጓን ነው ።ቀለበት አድርጋለች ተረጋጉ ወገን 😂😂😂

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 2 месяца назад

      መካከለኛው ጣት ላይ ቀለበት የለም ያረገችው መካከል ላይ ነው

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 2 месяца назад +2

      በቀለበት አላምንም ግን ቀለበት ጣት ላይ ነው ያረገችው​@@VxmgLhkjii-vl1zv

    • @Tsigebeshah
      @Tsigebeshah 2 месяца назад

      Yes baby😊😊

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ 2 месяца назад +3

    እያማረኝ አደለም ማርያምን ምን አስባነው ልበርከክ ከዛ ላይ ቀይ አበባ ደባሪ ነሽ ሀይሚየ ብቻ ነች የቡራ ድምቀት

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 2 месяца назад +83

    ይቺዋ ደሞ ምን ትመስላለች ምንም የሚስብ ነገር የላትም ውበት ከሀይሚጋ ❤❤❤❤

    • @mekdi-i9b
      @mekdi-i9b 2 месяца назад

      😅😂😂😂😂😂😂

    • @fffff1230
      @fffff1230 2 месяца назад

      የአይጥመጎጥነዉየምመሰለዉ😊😊😊😊😊

    • @fffff1230
      @fffff1230 2 месяца назад +1

      አይጥነዉ😊😊😊

    • @user-lh2mh1yu5s
      @user-lh2mh1yu5s 2 месяца назад +4

      እረአይባለም ሠው ሠውበመሆኑብቻ ልንወደው ይገባል😮😮

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 2 месяца назад

      ​@@user-lh2mh1yu5s❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 2 месяца назад +24

    ዘራፍ ሀይሚ ድረሽ ብረኬ በቃ ከሁን በኃላ እንደ ህንዶቹ ግባሩ ላይ ምልክት መደረግ አለበት😂😂😂😂😂

    • @HananHababu
      @HananHababu 2 месяца назад

      ይሻለናል😂😂😂😂😂😂😂

    • @SneiadSherif
      @SneiadSherif 2 месяца назад

      እውነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MaseeAlmasee
      @MaseeAlmasee 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 2 месяца назад +97

    ቀይ አበባ የፍቅር እንጅ የይቅርታ አይደለም ድባዣም😡😡😡

  • @CookaMuhammed
    @CookaMuhammed 2 месяца назад +3

    የኔ እእት ከቡሬኬ ጋር ለመተዋወቅ እኮ ሚዲያ ላይ መመጣት አይጠበቅብሽም ነበር ግን ሴት ልጅ ኩሩ ስትሆን ነው የሚያምርባት እሽ ሲቀጥል እነአሰንን ማናገር ትቺይ ነበር

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is 2 месяца назад +3

    አስጠላቺሁኝ ደባሪ ሀይሚየ ትምጣ የኔወርቅ የኔጨረቃ እናት ሶስታችሁ ገደልግቡ

  • @adilone105
    @adilone105 2 месяца назад +14

    ሰገጤ ሁላ ❤😍😍😍😍ሀይሚየ የኔ ቅምም

  • @እናተ
    @እናተ 2 месяца назад +91

    ሁለተኛ እንዳይደገም የምትሉ እስቲ በላይክ ከሳዩኝ

    • @nitart4949
      @nitart4949 2 месяца назад +1

      Ende ene gen sewoch tewo ,haymi deserve more,biruk Gena

    • @BekiTani
      @BekiTani 2 месяца назад

      😳😳😳😳😒😒😒

    • @KmaleaKtgv
      @KmaleaKtgv 2 месяца назад

      ይደገም

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 2 месяца назад +30

    ምንም አልተመቸችኝ እች ልጅ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😊

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 2 месяца назад

      ስትዮቀለበትኮአላት

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 месяца назад

      ባል ትዳር ከሆነች አርፋ ትቀመጥ

    • @GjghghHhghhhgg
      @GjghghHhghhhgg 2 месяца назад

      ​@@halenkonjo6020እረዝበሉ በሰውሕይወት ምንአገባችሑ ኧረ ጥልቅ ጥልቅ አትበሉ ለራሳችሑ አስቡ

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym 2 месяца назад

      @@FicChv-un6km አርፋ ትቀመጣ እንድዛ ከሆነ

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym 2 месяца назад

      @@halenkonjo6020 እኮ🤣🤣❤️❤️🥰

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk 2 месяца назад +30

    የኔ ደሰታ🥀🦋 ምጪ ደም ሳቂ ምጪ💘 ደም ዉበት ጨረቃ💥 የኞ ቾኮለቲ ሀይሚ ማነዉ ኑጱ ልብ ሀይሚ መዎዳች❤❤

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 2 месяца назад +40

    አቧ አትጃጃሉብን ሀይሚን አምጡልን ይች ልጅ አላማረችኝም ትውጣልን ሀይሚ ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @ፍቅርሖሾኒ
      @ፍቅርሖሾኒ 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 2 месяца назад +1

      ግም ጥንቤምች የአረብ ሺንት ቤቶች ቆማችሁ እናተ ስለሌላው ህይወት እናተ በመራችኋቸው እንዲሄዱ የምትፈልጉት እበቶች እኮ ናችሁ

    • @gezeyemecheal8845
      @gezeyemecheal8845 2 месяца назад

      አንዳንዴ የምታወሩትን እወቁ ምድረ ደነዞች

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 2 месяца назад +9

    የሸገር ዱርዬ አይ ምንም አላማረኝም ሙቤ ሀሰን በጣም ባለጌ ናችው ሁለት ጂሎች

    • @s7910
      @s7910 2 месяца назад

      😂😂ጅልማ እነታ ነች በሰዉ ህወይት አትግብ

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 2 месяца назад +19

    ይችን ልጅ ምኗም ዴስ አላለለኝ😔

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ 2 месяца назад +1

      ሻቃሊት አርፋሽ ታቀመጭ🙄

    • @SrfSxy
      @SrfSxy 2 месяца назад

      ኣችስ ማነሽ ሸቃልት አይደለሽም እዴፋራ​@@1ያአለህ

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 2 месяца назад +13

    😢የምር ግን ይደብራን ዞሮ አስተኪክሉ ግን እህቶቸ ማለት የመዳም ቅመሞች ሀይሚ እዳትሉ ትነርበት የወንድሞቿ ቀበጥ ሌሎቹ ጉዳያቸው 😅😅😅😅😅😅

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 2 месяца назад +7

    piranki jibbisisaa akkana hin hojjatina biruk kan haymi qofaa akka ta.u barbanna yo diddan 👊kana nyaatu B and H❤❤❤❤ heddun isiin jaalladha woliif isiin ha dhiisu ❤❤❤❤

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 2 месяца назад

      Uuuuuu kana nyaatu hin gotef😂😂😂😂😂😂 Hayilee yena woude❤❤❤❤

    • @Lelobirqi
      @Lelobirqi 2 месяца назад

      Ati mana maaliittii immoo waan barbadaa yaa jalaatani😂😂😂😂😂😂

    • @Silaasee
      @Silaasee 2 месяца назад

      😢😅😅😅😅😅😅

    • @XaerYedf
      @XaerYedf 2 месяца назад +1

      dirqamuman walfusistamo isan guadenyadha male jalala hin qabnu jedhaniru😂😂😂

  • @ሃይሚራያ
    @ሃይሚራያ 2 месяца назад +2

    በሀይሚ ድርድር የለም እስዋ የሁሉም መቀረት ፀሀይ ፍቅር ናት ቀልድም ብሆን በስዋ ነው ምያምረው

  • @ሀኑ
    @ሀኑ 2 месяца назад +12

    እቺን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ያሰባቹትን በሙሉ አሳክታቹ ለሀገራቹ ያብቃቹ አሚን በሉ❤❤❤

  • @ROZALule
    @ROZALule 2 месяца назад +12

    ብሩክ ድምቀት ሀይሚናት እሸ ወላሂ❤❤❤❤

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 месяца назад +4

    በነገራችን ውስጥ ዛሬ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ብሩኬ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እፈልጋለች ብሩክ ለአንተ እናት ናት ስለዚህ ሌላ ሰው እንከራለን

  • @Zahra-f7d4h
    @Zahra-f7d4h 2 месяца назад +3

    ግንኮ ለጨዋታም ቢሆን ለጓደኛ ቀይ አበባ አይሰጥም 😂😂😂

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh 2 месяца назад +7

    እኔ ግን ከቢዱወዉ የልቅ በኮሜንት ነዉ ዘናእምለዉ አብሶ በሪከሪድ ብሆን😂😂😂😂😂

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 2 месяца назад +1

      ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @susu_የመዳሟታክሲ
      @susu_የመዳሟታክሲ 2 месяца назад

      በጣም ወሏህ በሪከርድ ቢሆን ተይኝ እስኪ ሙቤና ሀሠን አናደዱኝ😢😢😢 ደሞ የልጅቷ ቆፎ ነገር ናት😢😢

    • @FatumaOmer-gw3eh
      @FatumaOmer-gw3eh 2 месяца назад

      @@susu_የመዳሟታክሲ ክክክክክክክክክክ

  • @zozsalm7317
    @zozsalm7317 2 месяца назад +9

    ቡሩኬ ከሀይሚ ወጭ ወደዉጭ የሚል❤❤❤

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 2 месяца назад +119

    ብሩኪ ከሀይሚ ውጭ ወደ ውጭ የምትሉ👍😍❤

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 месяца назад

      ደምሪኝ😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 месяца назад +1

      ለስራ ነው ብሎ የለ

    • @WorkWork-qk3ej
      @WorkWork-qk3ej 2 месяца назад

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 አችው ውሀና ፍቅር እያሳሰቀ ነው የሚወስደው😂

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 2 месяца назад

      ደምርኝ

    • @henaa3965
      @henaa3965 2 месяца назад

      ሀይም፡ለቨድዬ፡ነው፡የለት፡ብሩኬ፡ፍቅርኝኛው፡አይደለችም፡

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +10

    ብሩኬ የኔ የዋህ ሲያሳዝን

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 месяца назад +6

    ሰላም ለላም ከምትሉ ሀሰንና ሙቤ አሰላሙአለይኩም ብትሉ መን ይጎልባቹሀል መሸአላህ ከኒካህ በፊት ጥሩ ኢሸአላህ በኢስላም ሰላምታ ጀምሩ አጀነብይ ሴት ሰላም አትበሉ. ጎበዞች የኔ ወዲሞች

    • @hussanf1814
      @hussanf1814 2 месяца назад +2

      አስጠልዎች ነቻው በእምናታቻው ያፈራሉ መሠላኝ ስጃማር ለታማልከቾች ክብር ያላቻውም ክብር ብኖራቻው በላፈው ኮሜት አጠቃላይ ሀሰን ና ሙቤ በግብያ ስጋቡ በአላህ ሠለምታ እና አጂነብ ስቶች አጨቢጡ ያምል ነው ደነዞች። ሰብስክራዬን አንስቼላው ከሁለታቻውም
      ሀያ ምከተላኝ በለክ ግጩኝ
      አላበዘ ትዘዘችን ይፀምልን

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 2 месяца назад

      ​@@hussanf1814እዉናትሽን ነዉ የኔ ዉድ ስራኣት የለቻዉም 0 ነቻዉ ወለሂ እኳን አነሰሽ 👍

    • @ThhvFujj
      @ThhvFujj Месяц назад

      ስራ ነው ተዎቼው ሆይ የሥሩበት

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em Месяц назад

      @@ThhvFujj አትስሩ አሎጣኝም

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 2 месяца назад +15

    ዉሀ ሊደርቅ ሲል ይገማል አለ ያገሪ ሰዉ
    ሀሰንና ሙቤ በጣም ነዉ ያስጠላባችሁ
    በቅልድም ቢሆን ይሄ ከናተ አይጠበቅም
    እሱ የፈለገዉን ማፋቅር ይችላል የናተ ማጠጋጋት ምን ይሉታል ሀይሚ ለናተ ጓደኝነት አትገባችም

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +6

    ሙቢና ሃሰን ምን ለማለት ፈልጋችሁ እንደሆነ እንደዚህ እይነት ፕራንክ መስራታችሁ ጠቅላላ ቤተሰብ ን አስቀይማችዋል ለማንኛውም ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቀን ሰው ማመን ቀብሮ ነው ብላለች ቀበሮ ወሬአችሁ ሁሉ ደስ አይልም

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 2 месяца назад +5

    የብሩክ ከሀይሚ ዉጭ አንፈልግም የምትሉ👍

  • @__-hx6gn
    @__-hx6gn 2 месяца назад +6

    ሙቤ አስጠላኸይ የሀይሚ ጥላት

    • @s7910
      @s7910 2 месяца назад

      😂😂😂አራ ጅል አትሁኑ ሆ ይስሩባት ሆ

  • @fdggfy6269
    @fdggfy6269 2 месяца назад +2

    ዋይ ሀይሚ ሁሉኮ ተናጫነጨ ሀይሚ ሀይሚ ይላል እንም በጠም ነዉ እሚወድሽ የኔ ፈልቅለቅ❤❤❤❤❤

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 2 месяца назад +2

    ደስ አይልም ሙቤና ሀሰን አትጃጃሉ የምር ደስ አይልም ድምቀታችሁ ከሀይሚ ጋር ብቻ ነዉ እቤታችሁ እንዳንሠጣ እያረጋችሁን ነዉ😢😢

  • @Thomasedits-i3g
    @Thomasedits-i3g 2 месяца назад +3

    ሙቢና ሀሰን ግን ልጁን የምትገፋፉት ምን መለት ነው ደግሞ ቀይ አበባ ይዛ መታ ይቅርታ ልልህ ነው ትላለች ባለጌ

  • @joodalwad1484
    @joodalwad1484 2 месяца назад +7

    እርፍ ደስ ይል ነበር የእውነት ቢሆን አላለችም 😮😮

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 месяца назад +4

    እናንተ ልጆች መግቢያቹን በአላህ ሰለምተ ጀምሩ እና ሴት አቲቀፉ ኡፍፍፍ መች ናው ዲናቹን ምተከብሩት ምፍታን አያቹ አብራቹ ገብተቹ እሱ አልዘያራም ምን ሆና ተመሩ እናንተም

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 2 месяца назад +2

    የሀይሚን መክፋት የማይወድ 😢አታስክፉብን ቡራ የሀይሚ ብቻ ነው😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 месяца назад +2

    ቡራዬ ሙቡዬ በእናታችሁ እንደዚህ ያለ ፕራንክ ይቅርባችሁ🤔🤔🤔🤔

  • @tigistmekonnen4274
    @tigistmekonnen4274 2 месяца назад +4

    ሙቢ እና ሐሰን ገና ብዙ ይቀራችሁዋል እንጭጭ አስተሳብ ነው ያስጠላል አርቃችሁ አስቡ

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 месяца назад +12

    ለሁሉም ነገር በስነ ስርኣት ይሁን እንደዚ አይነት ፕራንክ አይሰራም😮😮😮😮

  • @Slame-f2j
    @Slame-f2j 2 месяца назад +7

    ሙቤና ሀስን በጣም ነው ያስጥላቸሁኝ

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ሃይሚም ሃሰንም ሙቢም ቡራም ልጅትዋም ትመችአላቹ እና ይመቻቹ ኮሜንታተሮች ግን እረፉ

  • @YeEhr
    @YeEhr 2 месяца назад +6

    አሠላም አለይኩም በሉሙቢና ሀሠን በአላህሠላምታአስቀድሙ ትዛዚነው

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 2 месяца назад +8

    ብሩክ ከሀይሚ ዉጭ ወደ ዉጭ እች ዳር ዳርታ አልጣመኝም ❤❤❤❤❤❤

    • @Highg-su4pt
      @Highg-su4pt 2 месяца назад

      😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @GodadaDarge
    @GodadaDarge 2 месяца назад +5

    ስትስቅ እራሱ የማታምር😊😊😊😊

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 2 месяца назад +29

    እናንተ ሁለት ወንድሞች የአለማቱጌታ አድሏችሁ እስልምናን ሰጣችሁ ለምንድነው ስትጀምሩ ሰላም ሰላም የምትሉት ደሜነው የሚፈላው ምንአሳፈራችሁ ላቅላለው ከፍላለው ጌታችን አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁብትሉ ተጠቃሚትሆናላችሁ ሴትም አትጨብጡ 👍👈

    • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
      @ማህሌትነጋሽንጉሴ 2 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 2 месяца назад +1

      ለምን ይላሉ ይደክማቸዋል ሠአታቸውንም ይገድልባቸዋል

    • @mohamedalradhdi8578
      @mohamedalradhdi8578 2 месяца назад +1

      ወላሂ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ደሜ የሚፈላው የነዚህ የሁለቱና የተውፊቅና ይሶፊያ

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 2 месяца назад

      @@mohamedalradhdi8578 እኔማ ከመናደደ የተነሣ ብዙ ጊዜ አላያቸውም ቶፊቅን ሢጀመር ሠብ አላረኩትም እነዚህን ሢደብረኝ እያሣለፍኩ አያለሁ

    • @mohamedalradhdi8578
      @mohamedalradhdi8578 2 месяца назад +1

      @@ዜድወለየዋ-መ6ወ እኔም እነ ተውፊቅን ተሰብስበው ሲመጡ ርዕሱን አንብቤ አያቸዋለሁ አንዳንደየ እነዚህም አሁን እየዘጉኝ ነው የምር ክብር የላቸውም ዱኒያ አስቀደሙ ሴት መጨበጥ መተቃቀፍ ሲጀምሩና ሲዘጉ በአላህ ሰላምታ አያረጉ

  • @TsegeMekoya
    @TsegeMekoya 2 месяца назад +1

    ምናይነት ፍየል ናት ብሩኬን ለቀቅ አድሪጌዉ ቀዥቃዣ

  • @muhammedmunai
    @muhammedmunai 2 месяца назад +1

    ብሩክ ምንም አይነት ፕረክ ከሀይሚ ጋ ነው የምያምሪባት❤

  • @MaseDfg
    @MaseDfg 2 месяца назад +15

    ስራ ነዉ ኮሜታተሮች ተረጋጉ መቀስ አትሁኑ ሀይሚን እኮ ደግሞ እኛ ባልን አይሆንም 😢 እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንጅ ሆሆሆሆሆ 🎉❤❤

  • @EyuoFs-mz2vo
    @EyuoFs-mz2vo 2 месяца назад +38

    ሁለተኛ ብሩክ ጋ እዳታመጡብን ምን ትመስላለች እናንተጋ አይመለከተኝም😢😢😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 2 месяца назад

      አረ አይበልም በሌላ አትይው

    • @GfftfGggjg
      @GfftfGggjg 2 месяца назад +1

      ልጅታ ቆንጅየ ናት ቅናት ነው ስራ ሰሩ አንጂ ምንም አላደረጉም

    • @SaraTara-i4g
      @SaraTara-i4g 2 месяца назад

      እኛስ​@@GfftfGggjg

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l 2 месяца назад

      ​@uበትክክልser-cl6zl7lr6e

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 2 месяца назад

      በግድ አሰቅሽኝ የሀይም ጠበቅ ነሽ መለትኖ🎉🎉

  • @ساتينه
    @ساتينه 2 месяца назад +5

    ከዚች ልጅ አይሚ ትሻላለች የምትሉ ❤❤❤

  • @tigist3498
    @tigist3498 2 месяца назад

    እነዚህ ያከራይ ልጆች ቶሎ ነው ጆፌ የሚጥሉት ሀይሚን እንዳታስቀሙ

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 месяца назад +2

    ተኒካህ በፊት አልነካካም ደሲላል አላህ ይጨምርልህ አማና አዷን አቅፍህ እመጣ ያለኒካህ ሙቢም እደዛው

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +20

    እህቶች ተረጋጉ ሰብር የሚባል ነገር አለ ሰውን ስትወዱ ባንድ ጥፋት ለመጥላት አትወስኑ ያ የምንወደው ሰዉ ጥፋት ሊያጠፋ ይቻላል ግን እስከቻልን መምከር ነው ያለብን አቃለሁ ለሀይሜ አስበን ነው ግን ሃይሜ በምንወዳት ልክ ጥፋት ብታጠፋ ብላችሁ አስቡ መጥላት አቺልም አይደል መምከር እንጅ እና እንረጋጋ 🥰🥰🥰🥰

    • @emuyeemuye6731
      @emuyeemuye6731 2 месяца назад

      ትክክል በእውነት❤❤❤❤❤

    • @Highg-su4pt
      @Highg-su4pt 2 месяца назад

      😂😂😢😂😢😂😢😂😢😅😮😢😂

  • @FatimaSeid-e2w
    @FatimaSeid-e2w 2 месяца назад +3

    ዋው ብሩኬ ኮስታራነክዴ ኮስታራወንድ ደስ ሲል❤🎉🎉🎉😂

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 2 месяца назад +18

    ይች ጥጋ ጥጋ እቃ ለማንሳት ነው ልጅቱ ግን ምን አስባነው ፍትህ ለሀይሚ ከሀይሚ ወጭ ወደውጭ 😂😂😂😢😢😢 ቀመሞችየ ደምፅቻን ይስማ 😂😂😂😂

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel 2 месяца назад +2

    ስራ ነዉ ብቻ ተለወጡ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ኮሜቶች ተረጋጉ በሰዉ ህይወት አትግብ❤❤

  • @OmorOmor-s2v
    @OmorOmor-s2v Месяц назад +1

    ሃሚ ሃሚ ሃሚ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ውድ❤❤❤❤😍😍😍😁🌺🌹🌸🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 2 месяца назад +5

    ልጂቷ የሆነች ቀልቃላ ነገር ናት

  • @FatmaSeid-d6g
    @FatmaSeid-d6g 2 месяца назад +17

    ኧረ ሀይሚ የለለችበት አያምርም በእውነት❤❤❤❤

    • @hayatahmed1267
      @hayatahmed1267 2 месяца назад

      ምድረ ፋራ ሥራ እየሰሩነው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 месяца назад +16

    ኮሜንታተሮች ፕራንክ እንደሆነ እያወቅን አንሳደብ👍👍 ግን ግን ሙባረክ እና ሀሰን በግድ ስደቡን ነው እንዴ አልገባኝም ???
    ፕራንክ ስታደርጉ የሚያስተምር ስሩ ዝባዝኬ ፕራንክ አታድርጉ 😊እናንተ ተሰድባችሁ ቡራንም አታሰድቡት😮

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 месяца назад +1

    ብሩከ በጣም አሳዘነኝ ትናትናም ጓደኞቹን ኑ አትሂዱ እያለ ነበረ ,ዛረም የት ነው የምትሄዱት እያለ ነው ምክንያቱም ከሷ ጋር ብቸውን መቆየት አይፈልግም የሌለቹ ጥፋት ነው

    • @SemuTube-mj2yo
      @SemuTube-mj2yo 2 месяца назад

      እኔም የተረዳሁት እሡ ነዉ ብቻዉን ከሷ ጋር መሆን አይፈልግም 😂❤❤

  • @MohammedAmeen-ui4xu
    @MohammedAmeen-ui4xu 2 месяца назад

    ማሻአላህ ጎባዝ ከኒካህበፊት አልነካም አለሀሰንን🎉🎉