🚦ማርክ ራሱን ስቶ ወደቀ ሀይሚ ደነገጠች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024
  • #abtube #marketube #mubitube #marketube #ebs

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @bekitube16
    @bekitube16  5 месяцев назад +857

    youtube.com/@officialhassentube?si=vPw7qC2wi1_KeJJc
    የሀሰን ቻናል ሰብስክራይብ እያረግን 10k እናስገባው

    • @GfsghghGfbjcv
      @GfsghghGfbjcv 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe 5 месяцев назад +4

      እሽ❤❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 5 месяцев назад +6

      😂😂😂እንኳን ደስ አለህ ቤኪሻ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ደስምትሉ እብዶች ❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 5 месяцев назад +5

      ቪድዮ,ስሩለት

    • @madi2644
      @madi2644 5 месяцев назад +9

      ሀሰን፡ቢዶኦ፡ልቀቅ

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo 5 месяцев назад +294

    ሀሠን ግን ሀይሚን እንደ እህቱ ይወዳታል የተለየ ክብር አለዉ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 5 месяцев назад +7

      ይመቸሽ እኔም ብዙ ስአት እመለከተዋለሁ በስሲት ነዉ የሚያያት😊

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 5 месяцев назад

      ኣዎ በጣም ሃሰን ሚስኪን በጣም የሚመቸኝ​@@fateiyahamza6072

    • @حواءوركوه
      @حواءوركوه 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 месяцев назад

      😘😘😘😘👍

    • @mefordad
      @mefordad 5 месяцев назад +9

      በጣም መልካም ሰው ነው አረ ይመቻቸው ጀማዎች ይለያሉ የፍቅር ጥግ በነሱ ይለያል

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 5 месяцев назад +157

    Congra broye 🎉🎉🎉

    • @AliAhmed-s1t
      @AliAhmed-s1t 5 месяцев назад +1

      ኤፊ🎉

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 5 месяцев назад +5

      ለሄሉ መልካም ፈተና ብቶሏት ትሞታላቹሁ እንዴ ምንም በመሆን እነሱም ጋር እንዲህ ጨፍራቹሀል በልታቹሀል መልካሙን ብትመኙላት ምንም ማለት አነበረም😢😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 месяцев назад +5

      እስቲ ለሄሉ መልካም ፈተናበሏት ማርያምን አንጀትን በላችዉ እናት የላት እህት አይ የሰዉ ነገር ስንት ነገር አሳልፈዉ እረሷት ከመጣዉ ጋ ማጫብጨብ😊😢😢😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 5 месяцев назад +2

      ​@@ZeinabaSaidበጣም አይ ሰዉ😢😢😢😢

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 5 месяцев назад +2

      ምን ትሆናለቹህ ለሄሉ መልካም ፈተና ብትል ኤፊ 😢😢😢 ወይ ሠዉ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 месяцев назад +52

    ማርያምን ሀሰን ምርጥ ልጅ ነው ሀይሚን እንደ ታናሸ እህት ነው የሚንከባከባት ዳይ የማዳም ቅመሞች ሰብሰከራይብ እናርግ

  • @emebete6
    @emebete6 5 месяцев назад +105

    ሀሚዬ የብታጀረዋ ድምቀት ❤ቤካ እንኳን ደስ አለክ ጉዞ ወደ 50Kእንጠብቃለን❤

  • @haymi_Tub2419
    @haymi_Tub2419 5 месяцев назад +110

    ብሩክን 100k እናስገባዉ የምትሉ💯❤❤

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 5 месяцев назад +4

      አችዘመደነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад +3

      ሌባሀይሚአደለችም

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 месяцев назад +435

    በሀሰን ይቱብ ቪድዮ ይስሩልን የምትሉ ላይክ 👍

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 5 месяцев назад +63

    የነዝ ልጆች አንድነታቸው እደኔ የምትዎዱ ላክ አሳየኝ❤❤❤❤

    • @SanteJay-l5u
      @SanteJay-l5u 3 месяца назад

      ፈጣሪ አይለያቺሁ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 5 месяцев назад +156

    የሰው ልጅ በተጨካከነበት ግዜ የናንተ ፍቅር ግን ደስ ሲል ትብብራቺሁ ምቀኛነት የለ በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 5 месяцев назад +3

      ድምቅ ያሉ ፍቅር የሆኑ ልጆች

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад

      በጣም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 месяцев назад +45

    ሀይሚየ የሁሉም. ድምቀት ደስ የሚል ጓደኝነት ትለያላችሁ ቤኪ Congra🎉🎉🎉🎉

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 месяцев назад +101

    ሀይሚ የኔ ቅመምዬ የሁሉ ድምቀት❤❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 5 месяцев назад +14

    ማርክዬ ከዚክ የበለጠ ደስተኛ ሁነክ እንድናይክ ነዉ የምንፈልገው የኔ ጠንካራ 😊

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад +83

    ሀይሚሻዬ የቡታጅራ ድምቀት ትንሽዋዬ የኔ ቀባጥ የምወድሽ❤ የኔ ውዶች ትለያላችሁ

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn 5 месяцев назад +58

    በረታ ወንድማችን ብራና❤❤❤ ሀይሚየ የኔ ስስት 😔🙌💙💙💙💙

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 месяцев назад +171

    ቤኪ ይገባሃል ገና 100k እናስገባሃለን እኛ ቅመሞች እንለያለን👍😊

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 5 месяцев назад +25

    ቤካ ይገባሀል ገና ጉዞ ወደ 50K ሀይምዬ ቅመም አንቺ ያለሽበት ሁሉ ድምቅቅ ይላል እኮ ከአይን ያውጣሽ

  • @dagmawitdidi-iv4mj
    @dagmawitdidi-iv4mj 5 месяцев назад +151

    ሀይሚ ታድላ ❤❤❤❤❤

    • @EdenGselase
      @EdenGselase 5 месяцев назад +1

      በጣም

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 5 месяцев назад +5

      _እኔም እንድህ ያልኩ ነበር መታደል ነው😊_

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 месяцев назад +3

      ለምኑ፡ነው😂የታደለችው

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 5 месяцев назад

      ​@@emoydseta2899ከወንድሞቻ ጋር

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 5 месяцев назад +25

    እዴት ተብለቹ ስትጠያቁ ደነነኝ አልሀምዱሊላህ የምትሉ ሁሉ የአለህ ሰለም እዝነት እነንታ ለይ ይሁን በለቹበት አለህ ይጠብቃቹ الهم امين يارب العالمين ❤❤

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 5 месяцев назад +68

    ማርኬ እደዚህ ሰላየንክ ደሰብሎናል ታያለክ ከዚህ በላይ ደሰተኛ ትሆናለክ❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 месяцев назад +5

    🎉🎉🎉 ቤኪ ተባረክ ማርቆስ ወደቀ ስላሉህ በጣም ደነገጥክ።።ልጆቼ ጥሩ ወንድማማቾች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።።።እኔ ደግሞ ።። 100 ግዜ ላይክ አደርጋለሁ።።።።።

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 5 месяцев назад +43

    ወላሂ አይለያችሁ የምታስቀኑ ጎደኝነት ወረቢ አይለያችሁ ለሁላችንም የልቤሰው ይስጠን በስደትያለንውም ወላሂ ❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 5 месяцев назад +41

    ሀሠን ሀይሚ ብሩክን ያያየ❤😂😂 ላይክ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 месяцев назад

      😂😂😂❤❤

    • @fatemaAaaa-cl9vf
      @fatemaAaaa-cl9vf 4 месяца назад

      እኔ ያይሁት የብሩክን መነፅር ነው ክክክ

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 месяцев назад +319

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @MunirMnmn
      @MunirMnmn 5 месяцев назад +2

      Btkekl wedwa

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 месяцев назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤ በትክክል

    • @Hayat-i5x
      @Hayat-i5x 5 месяцев назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @EmanEman-ol9xg
      @EmanEman-ol9xg 5 месяцев назад +3

      ሰላህአለይወሰለም

    • @Dgfstxsk
      @Dgfstxsk 5 месяцев назад +2

      Saw

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 5 месяцев назад +19

    ወይኔ እናንተ የተለከፋችሁ ስታምሩ ፍቅር ናችሁ ሀይሚዩ የኔ ቅመም የሁሉም ድምቀት ነሽ አይደል ግን አባካችሁ ፍቅራችሁ ግለፁልን ከቡራ ጋር በቃ አትፈር ብሩኬ በተረፈ እንወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 месяцев назад

      ara tinishi qoyu mida maxati xuru adeleme ❤❤❤

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 5 месяцев назад +114

    እስቲ ማርኬን እምቶዱ❤❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 5 месяцев назад +8

    እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ. ግን እንዴት እንደምንወዳችሁ ብታጀራዎች ።ስብስቡ አሪፍ ነው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 месяцев назад +22

    ቢካዬ ይገባሀል ከዚህም በላይ🎉🎉❤❤❤ምርጦችዬ ቡታጅራዋች እኮ ትለያላችሁ❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 5 месяцев назад +15

    ሀይምዬ የኔ ድምቀት አንቺ ያለሽበት ሁሌም ይደምቃል የቡታጅራ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh 5 месяцев назад +4

    ወላሂ ማርክ የኔ ንግስት ሲል አባ የመጣ የሀሚየ የኔ ታድለሺ ሁሉም ሠው ይወድሻል እኔም እወድሺ አለሁ የኔ ልእልት❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 месяцев назад +25

    በሀሰን ቻናል ቪዶ ይሰራልን የምትሉ 👍👍👈

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 5 месяцев назад +33

    ሃይሚየ የንየ ቅመም የሁሉ ደምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 5 месяцев назад +17

    ማርክ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 5 месяцев назад +47

    ማርክ እናብርሽን ሄዶ ይጠይቃቸው የምትሉ ላይክ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @نوافنواف-ف1ب
      @نوافنواف-ف1ب 5 месяцев назад

      @@FfFff-vr2gn ምን ያስቅሻል እውነቴን ነውኮ ሄዶ ይጠይቅ

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 5 месяцев назад +2

      ​@@نوافنواف-ف1بየማሽቃበጥ ጥግ😅😅😅

    • @Bahar-i3e
      @Bahar-i3e 5 месяцев назад

      አይ ሰዉ አሽቃባጭ እረተዉ ሲበዛም ይዘጋል 😩😏🤔​@@نوافنواف-ف1ب

    • @የወርዲ
      @የወርዲ 5 месяцев назад

      ምን አገባን😂😂😂እኔ አላልኩም😂😂

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 5 месяцев назад +12

    ቤኪ የኔ ወድም እንኳን ደስ አለህ ጉዞ ወደ 50k

  • @BetiDalga
    @BetiDalga 5 месяцев назад +14

    ማርክያ ስለአንተ ፈጣንን አመስግናለ ፃሎተ ካንቱ አልቀም❤❤❤❤❤

  • @غالالثريا
    @غالالثريا 5 месяцев назад +12

    🎉🎉🎉🎉 ሀይሚነቴ የሁሉም ድምቀት❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 5 месяцев назад +11

    እንዴት እደምወዳችሁ ፈታ በሉልን ሀይሚዬ አንዳንዴ መደንገጥ ያስፈልጋል ❤❤❤❤ውድድድድድ🎉🎉🎉ቤኪ እነኳን ደስ ያለክ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 5 месяцев назад +9

    በርታ አንቴም ጥሩ ጥሩ ነገር ይዘህ ና ለማበረታታት እኛ የማዳሚ ቅመሞች አለን 😊😊😊😊😊

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 5 месяцев назад +25

    ቤኪ በዚህ ቪዲዮ 50ይግባ የሚል👍❤❤❤❤

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 5 месяцев назад +12

    ሀይሚ የሁሉ ድምቀት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 5 месяцев назад +9

    ዋው ደስ ስትሉ ሀይሚየ የቡራ ንግስት❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 месяцев назад +5

    ካሜራ ማን ቤኪ በርታ ከጎንህ ነን በድምፅህ ከሃላ በጣም ነው የምናቅህ ይሳካልክ በርታ የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 месяцев назад +28

    አረ ሄለን የሆነ ነገር አርጉላት

    • @mixabirbasa
      @mixabirbasa 5 месяцев назад +1

      awo egzabern dabirognal adewam zare melkam fetan yilatl baye aysebk be lela mud metu bicha gin wudoch aderachun abeso efrem ena biruke yabtachew ader alebachu iko are yikabdal

  • @نتالتتال
    @نتالتتال 5 месяцев назад +4

    ታድለሽ ሀሚየ እነሂን የመሰለ ወድም ስላሉሽ 😮❤❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 5 месяцев назад +9

    *_እንደዚ ተሰብስባቹ ስትመጡ በጣም ነው ደስ እሚለን ውዶቼ በርቱልን የፍቅር ተምሳሌዎች🫶🥰_*

  • @marti5961
    @marti5961 5 месяцев назад +5

    የኔ የዋህ ወንድሞች በጣምነዉ የምወዳችሁ እግዚ አቤሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘😘

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 5 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤካዬ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 месяцев назад +2

    ሀሰን ለምንድናው ቭድዮ መስራው ስራበት እንጂ እና ሁላቹም ተምራላቹ በርቱ ማሻ አለህ ያኬክ ፍቅራቹ ይለያል አተብዙት እና ቤካ እንኳን ደስ አለክ🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 5 месяцев назад +19

    ቤኪዬ በርታ🎉🎉 የሆኑ ሰወች ጥበቃላይነኝ😂😜

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 5 месяцев назад +3

    አንድነት አችሁ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉ እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ይበላችሁ

    • @jebdb
      @jebdb 5 месяцев назад

      በጣም ደስነው የሚለው

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 5 месяцев назад +8

    አቤት ይሄጀመአ 😊😊 ፈታነውሚያረጉን

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 5 месяцев назад +1

    ቤካዬ ይገባሀል ከዚህ በላይ ገና ከፍ ትላለህ ሲቀጥል የጎደኝነት ጥግ ያየንባችሁ ምርጥ ልጆች❤

  • @Astu1996
    @Astu1996 5 месяцев назад +4

    Congratulation 20k 🎉🎉🎉

    • @bekitube16
      @bekitube16  5 месяцев назад +3

      Thank you so much 😀

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 5 месяцев назад +1

    በጣም ኖው ታምራላቹ ውዶቼ እግዛብሔር ኣምላክ ኣይለያቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም🥰🥰🥰🥰

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 5 месяцев назад +4

    ፍቅራችሁ ሲያስቀና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 5 месяцев назад +3

    ኤፍሪም ግን ጥሩ ልጂነዉ የኔማር የዋህነዉ

  • @beletuadise
    @beletuadise 5 месяцев назад +9

    ይገባሀል ቤካዬ Congregations 🎉🎉🎉

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji 5 месяцев назад +5

    ኬኩን መጨወቻ በሥነሥርአት ብሉት ክብር ይኑራችሁ

  • @wxaz2839
    @wxaz2839 5 месяцев назад +12

    ረጅም እድሜ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 5 месяцев назад

    ماشاءالله ስታምሩ መተባበራችሁ ፣ይቀጥል ሁሌየም ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ኮመንት መስጠቴ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 5 месяцев назад +5

    ማርኬ ደስተኛ ኦነ ስላይሁክ ደስስስስስ ብሎኛል ፍቅራቹ ደሲላል አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 5 месяцев назад +8

    Congra bekiye እውይይይ ስታስቀኑ ፍቅራችሁ ፈጣሪ እንድሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 5 месяцев назад +16

    ሳያሳውቁን ብቅ😂😂❤❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 5 месяцев назад +4

    ወላሂ እንዲ ሰብሰብ ብላችሁ ስትመጡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አቦ ቃል አጠዉ ደስታዬ ለከት አጣ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 5 месяцев назад +13

    ቤኪ ሂሉ ከፈተና ስትመጣ አቅርባት ሺ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 5 месяцев назад

    ስታምሩ ዋው ሀይሚዬ ታድለሽ ወንድሞችሽ ሁሉም በስስት ነው የሚያዩሽ በተለይ ሀሰን ማርያም በስስት ነው የሚመለከታት ❤❤❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 5 месяцев назад +6

    ቀጣይ ለሀሳን ቪደዋ ስሩለት እና ለሱም ሰፕራይዝ አርጉት

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 5 месяцев назад +2

    ቤካየ ይገባሃል ሁላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @GfsghghGfbjcv
    @GfsghghGfbjcv 5 месяцев назад +7

    የኔ ውዶች ዛሬ ባድ ስላየሆቹህ ደስ ብሎኛን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 5 месяцев назад +2

    Temesgen Markye Waw des blinka endezih stark mayet❤❤❤❤❤❤

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 5 месяцев назад +9

    ሃይምዬ አይቸኖ ዬማታዉት ❤️❤️❤️❤️ስዎድሺ ❤️❤️❤️😘😘😘

  • @SamsungPhonetastic-sl7so
    @SamsungPhonetastic-sl7so 5 месяцев назад

    ቤትዬ እንኳን ደስ አልክ❤ ላንተ ይሄ ያንሳል 100 ተስፋ አደርጋለሁ

  • @samprincess378
    @samprincess378 5 месяцев назад +6

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደነ መጠቹ ሰለመቹ ይብዘ ቤክ እንኳን ደስ አለክ ጉዞ ወደ 50 k

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 5 месяцев назад +7

    ያምራ ፍቅርችሁ ሲሀሱቃና❤❤❤❤❤❤ሀይምዬ የኝ ውድ ❤❤❤

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 5 месяцев назад +1

    ሀይሚዬ የሁሉ ድምቀት ነሽ ቤካን 50k እናስገባው

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 5 месяцев назад +13

    ሀይሚ ቅመሞ ንግስቶ ወዲሞቺ አሉሺ ዴስየሚሉ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Месяц назад

    እኔ ደግሞ የእውነት መስሎኝ መጎጎቴ ወይኔ ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @BduvdhdhdNdbvdhdh
    @BduvdhdhdNdbvdhdh 5 месяцев назад +4

    ሃይሚየ ታድለሽ በህሉም ኣቅጣጫ በወድሞችህ ተከብበሽ ሙስሊም ክርስትያንም በሁሉም ደሞ ደስ ሲሉ ማነዉ እደእኔ የቀና ኣይለያይቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uadh7751
    @uadh7751 5 месяцев назад +2

    ቤኪ ዋዳሜ እንኳን ዳስ አላህ ይገባሃል ገነ 100k እናስገባሀላን በርታ 🥰💖💖🎉🎉✨🎊🎊

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 5 месяцев назад +5

    ቤካዬ ወድሜ ይገባሀል ገና 100k እጠብቃለን❤❤❤

  • @Hsjakak-bx8yy
    @Hsjakak-bx8yy 4 месяца назад

    ብሩክ አህለን ዉሣህለን ሲልሰማሁት😮አረብኛይችላንደ😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 5 месяцев назад +6

    እርእሱአስደነገጠኝማርክየ❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 5 месяцев назад +1

    ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ ጌታን አይለያችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 месяцев назад +17

    እውነት ለምድነው ለሀስን የማስሩት 😅😅❤❤❤

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 5 месяцев назад

    ቤኪ ወንድማችን ይገባሀል አሁንም 50ሺይ ገብተህ ኬክ ለመቁረጥ ያብቃህ በርታ❤❤❤

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 5 месяцев назад +5

    እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 5 месяцев назад

    ቤካየ የኔ ጠንካራ ግን እኮ ካሜራ አማን ሲባል እንደቀላል የሚመስለን ሰዎች አለን ግን ስንቱን ? እንትን ብለወ ነው በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emebettube
    @Emebettube 5 месяцев назад +5

    ሀሰን ቀልድ ይችላል ሀይሜ ቅመም አንድ ነታችሁ ይመቸኛል ቡራ ኧረ በእራት አይንየምትቀሳቀስዉ😂 የምነጥሩ ነገርስ😎

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 5 месяцев назад

    የጓደኝነት ጥግ ነቸው በእውነት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችው❤❤❤

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk 5 месяцев назад +5

    ቤካ ምርጥ ሰው 🎉🎉🎉

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 5 месяцев назад

    ትብብራቸው ደስ ይላል ምቀኝነት የሌለበት

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 5 месяцев назад +19

    ይሄንን ኬክ ትሸከሽኩታላችው ሁሌም በ ሰበብ አስባቡ

  • @TekaBeka-b8s
    @TekaBeka-b8s 5 месяцев назад

    ብሩኬ አሳዛኝ

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 5 месяцев назад +3

    Beki congregation bertaaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰላማቹ ብዝት ይበል ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 месяцев назад +42

    ርዕሱን አይቶ የደነገጠ ማነው 😢😢😂😂

    • @መቅደስአቤኒ
      @መቅደስአቤኒ 5 месяцев назад

      እኔ😢😢😢😂😂

    • @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ
      @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ 5 месяцев назад

      እኔ🥺😁

    • @bekitube16
      @bekitube16  5 месяцев назад +14

      ይቅርታ 🙏🙏🙏

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 5 месяцев назад +2

      @@bekitube16 ምንም አይደል ቤኪዬ ፈታ አርጋቹኛል

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 5 месяцев назад +1

      ​@@bekitube16አቤል ዩቱብ ለምን 50kአታስገቡም ምስክን እናት የለም እርዱኝ😢

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 5 месяцев назад

    ደስ ስትሉኮ የኔ ቆጆዎች ትብብራቹ ጓደኝነታቹ መደጋገፋቹ. ሁሉም ያምራል እግዚአብሔር. ይባርካቹ ይጠብቃቹ. አሁንም ፍቅር ውድነት ይብዛላቹ. በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ

  • @selamawith9139
    @selamawith9139 5 месяцев назад +2

    Congratulations 🎉 beki

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 5 месяцев назад

    ሚስጊንሲመጣ አሳዘነኝ ሲሮጥ ማርክዬበጣምነውየሚወድክ ቤካየእንኳንደስአለክ ጉዞ50k