💎የአከራያችን ልጅ ፍቅር ያዛት ምን እናርግ,ከቤት ሊያባሩን ነው😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSCulture‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 3 месяца назад +1060

    ለኔ ዳሩኝ እቺን ድቡሽቡሽ😘

    • @Liyatube16
      @Liyatube16 3 месяца назад +3

      😂😂Z

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e 3 месяца назад +23

      አይ ኤፋዬ የንተ ነገር😮😮

    • @bekitube16
      @bekitube16 3 месяца назад +118

      ተይዛለች 😂😂

    • @MihiretAbnew
      @MihiretAbnew 3 месяца назад +9

      😂😂😂ጭራሽ

    • @werkineshmeskle
      @werkineshmeskle 3 месяца назад

      Efaa azugu wisedat😂😂😂

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 3 месяца назад +454

    የሀሠን መልሰ የተመቸው እኔኮ ሙሰሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj 3 месяца назад +394

    የኔ አባት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አንቺ ኦርቶዶክስ ነሽ እኔ ሙስሊም ነኝ አለ አንበሳ😢❤

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 2 месяца назад +91

    ሀሰን ማሻ አላህ እኔ ሙስሊም ነኝ ስት ታምራለህ ዘላለምህን እስልምናን ይወፍቅህ❤❤❤❤

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 2 месяца назад +168

    የኔ አባት እኔ ሙስሊም ነኝ ኡፍፍፍ እንዳተ ያለውን እምነተ ጥብቅ ያብዛልን ❤🥹

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 2 месяца назад +2

      ❤❤❤በጣም ጎበዝ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ​@@DelightsDelightsደምሪኚውደ🎉🎉 7:10

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ደምሪኚውደ🎉 7:26

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 2 месяца назад +1

      የምን እምነት ጥብቅ ነው ሴት ሰላም እያለ እየተሻሸ

    • @siti-kk9sl
      @siti-kk9sl 2 месяца назад +1

      አሚንንንን

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 месяца назад +187

    የኔ አባት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አንቺ አርቶዶክስ ነሸ እኔ ሙሰሊም ነኝ አለ አንበሳ❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 3 месяца назад +270

    ሙቢ ሰው ለመቅረብ ፈጣን ነህ ይመችህ❤❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +84

    አበሠ ሀሠን እኔ ሙስሊምነኝ ጀግነ 💪💪💪💓💓

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 месяца назад +46

    የአሁኑ ይባስ አለች አስለቃሽ። ኧረ ሀስን የእውነትም ትንሽ ልጅ ነው። ደሞ ሀይማኖቱም አይፈቅድለትም። ሀሰን ፀባየ ሰናይ ልጅ ነው። 🎉❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 2 месяца назад +21

    እኔ ሃይማኖቴ ክርሰትያን ነኝ ግን የሃሰን ንግግር በጣም ተመቹተኛል ምክንያቱኡ ከፎቅር ከሚቀድም ሃይማነቱኡ መረጠ ይመችክ ቀጥልበት ያኣቺ ግቢ መኖር ጥቅር ይበል

  • @Muna-u5z
    @Muna-u5z 2 месяца назад +83

    አንበሳ እኔ ሙስሊም ነኝ አላት 💪💪💪

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 2 месяца назад +2

      ማርያምን እኔም ደስ ኣለኝ በሃይማኖት ቀልድ የለም❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 месяца назад +232

    በሀሰን ቤት ፊዲዮ ስሩበት

    • @heyuti
      @heyuti 3 месяца назад +4

      አይአሚናየ ቪድወቢሰሩበት ባይሰሩበት ለድናቸው ቦታሲኖራቸው ነውእኛም እምንማረው ከሀጅነብይጋ እየተለጣጠፉ ቢመጡ እሺፊፋይዳ

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 3 месяца назад

      @@heyuti ጠቀሚ ነገር ቢሱሩልን ደስ ያለን ነበር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@heyutiትክክል😢ደምሪኚውደ 19:40

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ደምሪኚውደ 19:40

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 6 дней назад

      ​@@heyutiሠዉየሚወደዉእደዚህአይነቱንነዉ🤔

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 3 месяца назад +431

    ሀሰን ና ሙቤን እምትወዱ❤ የሳቄ ምጮች😂😂

    • @GenteAbera-cd8qj
      @GenteAbera-cd8qj 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @Xxz-xz6qb
      @Xxz-xz6qb 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 месяца назад +1

      እኔ❤❤

    • @Jerry-l3m4d
      @Jerry-l3m4d 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @اال-ر9ق
      @اال-ر9ق 2 месяца назад

      እኔ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 месяца назад +23

    መሽአላ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላ ሲል❤❤

  • @hophad3783
    @hophad3783 2 месяца назад +23

    የምር ምርጥ ልጅ ጎረቤት አለቻቹ እባክሽ እንደ ወንድሞችሽ እያቸዉ የከፋቸዉ አግዣቸዉ የዋሆች ናቸዉ ወንድም ካለሽ❤❤❤❤❤

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 2 месяца назад

      እውነት ነው

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 месяца назад +1

      የኔ ቆንጆ በጠም ወደንሻል በጣም ጎበዝ ለጅ ነሽ አብረሻቸው ቪዲዬ ስሪ

  • @MkebrarawaHabeshawit
    @MkebrarawaHabeshawit 2 месяца назад +150

    እኔ እኮ ሙስሊም ነኝ ማሻአላህ ሐሰኔ ግን ሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ጀምሩ 🙄

    • @SadaAA-pd5kt
      @SadaAA-pd5kt 2 месяца назад +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 2 месяца назад

      @@MkebrarawaHabeshawit ኢስላም ማለት ምንድነው ታዳ በስም ብቻ አይደለም ወንድም

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit 2 месяца назад

      @@Lነኝየኒቃቤንግስት በመጀመሪያ ፍትህ ለፆታዬ በመቀጠል ቀጣዩን አሏህ ይምራው

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 2 месяца назад

      @@MkebrarawaHabeshawit ወኬ ለፆታ አሚን

    • @MNXV-rt4ot
      @MNXV-rt4ot 2 месяца назад

      ❤❤

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 3 месяца назад +82

    ሙቤ. ሁል ጊዜ. እጨቃጨቃለሁ. ግን. አትሰማም. በአላ. አሰላሙአለይኩም. ወረህሙቱላሂ ወበረካትሁ. በለህ. ጀምር. ያላህን. ሰላምታ. አውርድ ምንም አይጎልብህ. ለሰው. ክብር. ይኑርህ. አበዛሀው

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 3 месяца назад +1

      እኔ ደክሞኝ አቁሜለሁ የራሡ ጉዳይ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 месяца назад

      ​@@ዜድወለየዋ-መ6ወእኔ ራሱ ጭራሽ ድንጋ አረገን

    • @StPio-mp2qz
      @StPio-mp2qz 3 месяца назад +1

      እኮ ያግድ መለት አለበት ወላሂ ።እሱና ሀሰን አሰለሙ አለይኩም ይበሉንን

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад

      አሁንስ አበዙት ወላ😢አይሠሙም😢

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t 2 месяца назад

      Edatmwoey,woiye,gwoed,makera,anye,lerseshe,eske,ewoeke

  • @DubaiRak-s9t
    @DubaiRak-s9t 2 месяца назад +34

    አለህምዱሊላ አለ ኒመተ ኢስለም

  • @ሀዬየአሶሳዋ
    @ሀዬየአሶሳዋ 2 месяца назад +24

    ሙስሊም ነኘ አለ ሀሰን ማሻአላ ❤❤

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights 2 месяца назад +14

    😢❤❤❤❤የኔ የዋህ በሃይማኖት ቀልድ የለም በጣም ጎበዝ ነህ ሃሰን

  • @Lነኝየኒቃቤንግስት
    @Lነኝየኒቃቤንግስት 3 месяца назад +154

    ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም የኔ ሱና የተው ከኔ አይደለም አሉ
    ታዳ ለምን ዲናችን ላይ እናትኩር ዱንያ ጠፊ ናት
    መጀመሪያ አሰላም አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ብለህ ጀምር ሲቀጥል ሀጅነብይ ጋር ራቅ በሉ
    ነገ የምንጠይቅበት ስራ ባንሰራ ጥሩ ነው
    አላህ ይምራን ብቻ

    • @rahaamtmucaatishawaarahaam6902
      @rahaamtmucaatishawaarahaam6902 3 месяца назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @آمخالدالحمدلله
      @آمخالدالحمدلله 2 месяца назад +4

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ትክክል

    • @madenam830
      @madenam830 2 месяца назад +2

      ስለሏህአለይሂወሰለለም እረአሏህ ሂዳይስጠን ለሁላችነም

    • @rehmethusen7004
      @rehmethusen7004 2 месяца назад +3

      صلى الله عليه وسلّم تسليماً كثيراً

    • @ዙዙ-የ2ኘ
      @ዙዙ-የ2ኘ 2 месяца назад +1

      ሱለላህ አለይሒ ወሰለም አኼራተረስቶ ዱኒያላይሁኗል ሩጫችን

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 3 месяца назад +82

    ወድሞቸ አሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ጀምሩ ተው

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 2 месяца назад

      @@NN-kq8ty አሄራ ረስተናል ዱንያ አሶጨንቆናል አላህ ይዘንልን ብቻ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      አይሰሙም😢😢ደምሪኚ 19:40

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 3 месяца назад +135

    ሙቢን የምትዎዱ👍👈👌

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +29

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሀሰን ግን የባሰበት አሹፍ በሳቅ ሞትኩ ቀልዲህ ይለያል በጣም አሳከኝ ኮሜዲ የሆክ ልጂ ይመችህ ሁሌም እደዝህ ቪዶ ስሩልን ሀሰን በጣም የወደዲኩት ንግግር አች ኦርቶዶክስ እኔ ሙስሊም አለ ይመችህ ፍቅር ከምነት ይጀምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @نبتبقنلس
    @نبتبقنلس 2 месяца назад +16

    ሀሰን መሻ አለህ ሁሌተቹም በዲነቹሁ ጠክሩ ዱኒየ ጠፊ ነት ሲትጀሚሩ በአለህ ሰለምተ ጀምሩ

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 3 месяца назад +305

    የቤካ ወይም የማርኬ አጣብሷት ሀሰን ለቀቅ አድርጉት አሱ ሙስሊም ነው አላህ ዲን ያላትዋ ይስጠው

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 3 месяца назад +1

      በጠም

    • @EkirrameE
      @EkirrameE 3 месяца назад +3

      በትክክል🎉🎉🎉

    • @mediweleyewa
      @mediweleyewa 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz 2 месяца назад +7

      ድን ያላት ማለት እሶ ሀይማኖት የላትምዴ ምነው የኔ ብቻ ነው ሀይማኖት አላችሁ 😅😅😅😅😅ቱ

    • @WaseemKhan-u8z
      @WaseemKhan-u8z 2 месяца назад

      Sah🎉🎉

  • @bekitube16
    @bekitube16 3 месяца назад +317

    ተንከባከባት 😂😂

  • @ሀሉሊየረሱልወዳጅ
    @ሀሉሊየረሱልወዳጅ 3 месяца назад +117

    ሚስኪን ሀሰን እኔኮ ሚስሊም ነኝ አለ አልሀምዱሊላህ አለኒእ መተል ኢስላም❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 2 месяца назад +15

    ሣህህህሙስሊምነኝአለአልሀምዱሊላህ ሙሥሊምላደረከኝጌታ ሥሙእራሡእደትይማርካል ሙሥሊምነኝ

  • @AhmedIbrahim-vn7zh
    @AhmedIbrahim-vn7zh 2 месяца назад +10

    ወይኔ ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ድጋሚ ትምጣልን❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 3 месяца назад +68

    ወይ እሄ ያቤት ክራይ ናገር አሰበደቹ እኮ አይዞወቹ. እና ሀሰንና ሙቢ ዝም ብለቹ ሴት አትቀፋ ሸሪአችን አይፋቅድም ያና ያያቹትን ሁሉ አትቅራቡ አትመኑ

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад +1

      እነሱ ለተቃቀፉት እኔን ይቀፈኛል

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад

      በጠም ኢከቢደል

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 месяца назад

      ኤጭበጣምወላሂ

    • @maketakader2785
      @maketakader2785 2 месяца назад

      አንደንድ ሰዉ ላስም ብቻናዉ ሙስልም

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 2 месяца назад

      ​@@maketakader2785ፎቶ ማን ፈቀደልሺ በሚዲያ መልሺ

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td 3 месяца назад +110

    አይ ሙቤ እኔን ታፈቅሪኛለሽ አላለም አረ በሣቅ መትኩኝ 😂😂😂😂

  • @HffgBccgg
    @HffgBccgg 3 месяца назад +27

    ወይኔ ሀሠን በሣቅ ገደለኝ ልጅነቱንኮ አልጨረሠም😂😂😂

  • @rehima4840
    @rehima4840 2 месяца назад +7

    ውይ ቻናል ያለህ አልመሰለኝም ነበር ሩታና አብርሽ ፍቅሮን እንድቀበላት ስታደርግ ምን አይነት መልካም ልጅ ነው እያልኩ የመጀመሪያ ቀን እነሱን ስከታተል ሆነ ቅንነት አየሁብህ ያለህ ጉጉት ለሴት አዜኔታ ሰብ ስክራይብ አረኩህ አላህ መልካምነቱን ይጨምርልህ አላህ ላተም ኢማን ያላትን ይወፍቅህ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo 2 месяца назад +11

    ትክክል ብሎል ሀሰንዬ ሙስሊምነኝ አለኮየኔ አደኛ🎉🎉🎉🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 месяца назад +112

    ሙስሊም ነኝ 👌👌👌👌ትክክል ሀይማኖትና ፍቅር ይለያያል 👌👌እር ተው የሸገር ሴቶች ተው አይን አውጣ አትሁኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 3 месяца назад +60

    የኔ ፀባየ ስናዮች መልካም ስነምግባር ያለው ሰው የትም ተግባብቶ መኖር ይችላል የሀገሬ ልጆች ምችት ይበላቹ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤🎉🎉

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 2 месяца назад +1

      አሚን

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 2 месяца назад

      ሴቱምንእየሁኑነውወንዶሜይፍርበትሴትአይንይወጣችበትዝምነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@semiraabdela5479ደምሪኚ 19:40

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe 3 месяца назад +15

    ወንድሜ))))--
    ልንገርህ ወንድሜ የኔ የምትላትን ሴት ሚስት ማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ከዚችም ከዚያችም መተዋወቅና ስልክ መለዋወጥ አቁም እናም ለራስህ ጊዜ ስጠው…
    የምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ሚስት አይሆኑህም ምክንያቱም አንተም ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ ባል መሆን አትችልማ
    ግን ልብ በል መልካም ሴት በእድል እንጂ በትግል አትገኝም ስልህ የምታያቸውን ሁሉ ለማግኘት አትሞክር ዱአ አድርግ አለቀ
    ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ከሁሉም ሴት ሚገልፍጥን
    ወንድ አቶድም ቆፍጠን ብለህ ተገኝ
    ካገኘሀት ሴት ሁሉ አትገልፍጥ።
    ኢማን ያላት ሴት
    ለፍቅር እንጂ ለብር አትገዛም👌
    ፍቅር በሀላል እንጂ የለም ✅

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 месяца назад

      ትክክል🎉🎉

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 месяца назад +6

    ደስ ይላል ብሩክ አከራያችን እናት የሆነች ነች ብሎ ነበር ደስ ይላል ልጂቷም ፈታ ያለች ነች ይመቻችሁ የናቶቻችሁ ዱአ ፀሎት ነው ሀሰን ማኛው ደስ ትላለክ መልስክ ያበደ ነው ደግሞ ታስቀኛለክ

  • @Wafe-yh5bs
    @Wafe-yh5bs 2 месяца назад +9

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምድሊላህ ጀግና ሀስን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 месяца назад +41

    ወዮ ሀሰን አልሰማሁሽም የመጨረሻ አዝግ አፈቅርሀለሁ ስትለው እሽ እኔም አፈቅርሻለሁ አላለም ወዲያው ፍቅር ምድነው አለ ክክክክክክክክ አቦ ይመችህ😂😂😂😂😂😂

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s 2 месяца назад +1

      የምር በሳቅ ፍርስነውያደረገኝ

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад

      አረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 2 месяца назад +2

      እኔ ራሴ ኡነት በጣም ያሳቀኝ ክክክክክክክክ

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 месяца назад +31

    ልጅትዋ ግን በጣም ጎበዝ ተዋናኝ ነች በርች

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 3 месяца назад +21

    ዋው ጅግና ነሽ❤❤❤❤ አንችን አለመድነቅ አይቻልም❤❤❤❤ ልጁቱን ለማርቆሴ ብትሆን አርፍ ነበር ❤❤❤

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 2 месяца назад +8

    የኔአባት .Uሰንዬ .. ጌታን ስወደው.. ያሳዝነኛል😘

  • @Firdosmuha
    @Firdosmuha 2 месяца назад +3

    ማሻ አላህ አሰን እኔ ሙስሊምነኝ አለ ከአላህ ያጠክርህ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +192

    ከብሩኬ ቤት ሲሮጥ ያምጣ መነው በለይክ አሰዩኝ 😂😂😂ታዳፍቼ ነባር😢😮😢😊

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 месяца назад

      ክክክክ እኮ ትርፍሽ ሳትወድቂ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 3 месяца назад

      እዉነት እኔ😂😂😂

    • @aezmi
      @aezmi 3 месяца назад

      ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂😂

    • @Heyimanot
      @Heyimanot 3 месяца назад

      Ene 😂😂😂

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 месяца назад

      ሣልጨርሥ ነው የመጣሁት

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww 3 месяца назад +42

    ሙቢየ ሰላም አለኩም ብትልደስይለኛን😢😢😢

  • @sususeid4589
    @sususeid4589 2 месяца назад +15

    ሀሰንየ እርጋታውን ስወድለት አላህ ይጠብቀው ማለቴ ይጠብቃችሁ 🎉❤

  • @MakyeMakye-qq6sp
    @MakyeMakye-qq6sp 2 месяца назад +31

    የሃሰን መልሱ ወርብ ደስ ነው ያለኝ💞💞ኣልሓምዱልሏህ ሙስልም ላደርከኝ💞💞

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 2 месяца назад +3

    ماشاءاللہ
    ماشاءاللہ
    ሀሰኔ ምርጥ ሰው

  • @JeriYouTubeጄሪዩቱብ
    @JeriYouTubeጄሪዩቱብ 3 месяца назад +26

    ወይኔ ሀሰን የኔ ገገማ እየ ገባው እንዳልገባው የሚሆኖው ነገርስ😂😂

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 3 месяца назад +35

    አዜብ የሚባሉ ሴቶች ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 3 месяца назад +35

    ሁለት የሰቅ ምንጮች ሀሰን እነ ሙቢ የኔ ሄዋዎች

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi Месяц назад +1

    አይ ሙቤ እሱ ካላፈቀረሽ እኔ አፈቅርሻለሁ አላልክም ልጅቱ ግን ጎበዝ ናት❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 2 месяца назад +34

    መቤ የእውነት በጣም ጎበዝ ሰዎችን ቶሎ የመግባባት ችሎታ አለሁ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍❤️❤️

  • @srtube8529
    @srtube8529 3 месяца назад +27

    ወይ በሳቅ ሀሰን ሽንት እንዳያመልጠው😂ማፍቀር ምንድነው ይመችህ ሀሰን😂

  • @መቅዲ-ፐ7ደ
    @መቅዲ-ፐ7ደ 3 месяца назад +18

    ልጂቱአ ስታምር የኔቆጆ❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 3 месяца назад +18

    ወይኔ ሐሱ❤ የምር ድንቅ ባህሪ ነዉ ያለህ የእዉነት አልምጥ ነህ እና❤❤❤❤

  • @ያለውኣይቀርም
    @ያለውኣይቀርም 2 месяца назад +13

    ልጅትዋ ደስ ትላለች በድጋሜ ትምጣ የምትሉ❤❤❤❤🎉

  • @FatumaSeid-ez9tl
    @FatumaSeid-ez9tl 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ ወኒእመተል ሙስሊም ጀግና ነህ ሀሰን

  • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
    @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 3 месяца назад +18

    ወይኔ ሙቤ ወይ እኔን ታፈቅሪኛለሽ አላለም😂😂😂ስወዳችሁኮ ሙቤ ሀሰን ሁለት የዋሆች ድናችሁን አደራ በርቱ ጁመአን እየሄዳችሁ ስገዱ የአሄራ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 2 месяца назад

      ወይኔ ሙቢ በቃ እኔን አፍቅሪ አላለም በሣቅቅቅ 😂😂😂😂😂

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 месяца назад +6

    ሀሠንዬ በጣም ነው የተመቸኝ እኔ ሙስሊም ነኝ አለ አለቀ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 3 месяца назад +70

    ዛሬ አደኛነኝ ወላሒ ላይ አርጉኝ አሰንየ ጉዲህፈላ😂

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 3 месяца назад

      እሽ ውዴ

    • @SameraHassan-x8q
      @SameraHassan-x8q 3 месяца назад +1

      የኔ አድርቆች ሀስንና ሙቤ የምትዉዱ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 2 месяца назад +3

    ሙቤ የስራህን ይስጥህ በሳቅ ነው የገደልከህነ ልጅቷ ግን አንደኛ ሀይሚ ብቻ ለምን እንሷንም የፐራንክ ቅመም ብለናታል ደግሞ ቅርብ ጊዜ ነው ያወቃችሁዋት ግን አክቷ ብዙ ጊዜ እንደምታውቋት ነው አሪፍ ልጅ ትመስላለች ወጃታለሁ ተንግባቡዋት

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 2 месяца назад +2

    ኤጭ የዛሬው ምንም ደስ አይልም። ድርቅ ያለ ፕራንክ። ደሞ የልጅቷ መንቀልቀል😊
    ግን ሀሰን፣ ሙቢ ብሩኬ አደራችሁን ተጠንቀቁ የሸገር ሴቶች አይንአውጣ ናቸው። ከአላማችሁ እንዳያስቷችሁ😢😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 месяца назад +83

    በቃ እኔን ታፈቅራለሽ አላለም😂ሙቤ የአከራይ ልጅ በአንድ ቀን ተዋወቃች ከዛ አፈቀረቹ አሰን ሽሽ ቶሎ ሩጥ 😂😂

    • @NeimaSeid-d4n
      @NeimaSeid-d4n 3 месяца назад

      ሣህ👌👌👌👌እደት በአንድቀን😂😂😂😂😂😂

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 3 месяца назад

      ክክክክክክ ክክክክክክ 😅😅😅

    • @satgraway292
      @satgraway292 3 месяца назад +1

      ክክክክ😂😂😂

    • @BurtokanBurtokqn-ij1rc
      @BurtokanBurtokqn-ij1rc 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @selamyamenemh1100
      @selamyamenemh1100 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 3 месяца назад +12

    ወይ ሀሰን ሚስኪን🎉🎉❤❤

  • @ሀዉይሀበሻዋ
    @ሀዉይሀበሻዋ 3 месяца назад +7

    ወይሀሰን የኔ ውድ❤❤ አሳዘነኝ እሱን አትኩብኝ ዋ

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 2 месяца назад +2

    እኔኮ መስሉም ነኝ ኣሐ ሀሰን በጣም ጅግና ነህ የምር❤❤❤

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ሀሰን በእምነትህ ያለህ ጥንካሬ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 месяца назад +18

    ወይ ሙቤ ምጊዜ ለትዉቅ ደረሣችሁ ሀሠን ምሥኪን ሙሥሊምነኝ አለ እልሀምዱሊህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 3 месяца назад +20

    ዳሌዋ ጨርቅ መሰልኝ ለኒ ብቻ ነው የመሰለኝ ወይስ😂😂❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 месяца назад +24

    ማነው ከብሩኬ ቤት ሀይማን አይቶ በሩጫ የመጣ😂

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 месяца назад

      Ene ke abrsh bet nw yemetahut😂

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 2 месяца назад +2

    የኔሚስኪን አጨናነቁህ ዝምበላት በነፃ የምታኖርህ መሰላት እደ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +6

    ወይ ሐሠን 😂ሽት እዳያመልጥክ😂😮ማሻአላሕ እኔ ሙስሊም ነኝ ስትል ደስ ነው የሚልብክ😢😢❤❤❤

    • @SaudiSaudi-y7i
      @SaudiSaudi-y7i 2 месяца назад +1

      ታካብዳላሁ ሐይማኖት የሌለው አለ እንዴ 😮😮

  • @ምግብነሸ
    @ምግብነሸ 3 месяца назад +31

    መቸ ነው ያፋቀረቸው አሁን እኮ ነው የመጡት😮

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 3 месяца назад

      ግረ ያጋበኝ ነገር እሱ አዴለም😂😂

    • @በቃ
      @በቃ 3 месяца назад

      ​@@ZainaIijBediru እና ምኑ ነው ክክክ

    • @Made262
      @Made262 2 месяца назад +1

      ​@@ZainaIijBediruአዉቀዉነዉ😂

  • @hassen093
    @hassen093 3 месяца назад +64

    ሙቢን 150k እናስገባው🎉🎉🎉🎉

    • @hassen093
      @hassen093 3 месяца назад

      ❤🎉🎉

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 месяца назад +1

      ኢሻአላህ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 месяца назад

      በሰው ስም አይደብርም

    • @jfjd5585
      @jfjd5585 2 месяца назад

      ❤❤

  • @FadyF-u6f
    @FadyF-u6f 2 месяца назад +16

    በሀሰንቤት ቪድዮ ስሩበት ሚል በለይክ እስኪ😮😮😢😢😢😢

  • @SusuBentbaba
    @SusuBentbaba 2 месяца назад +2

    የምር ባገኛቸዉ ብተዋወቃቸዉ ደስ ይለኛል ሁሉንም በጣም ነዉ ደስ እሚሉኝ አንድነታቸዉ ፍቅራቸዉ መተሳሰባቸዉ እሚበረታታ ነዉ

  • @KbureGetachew
    @KbureGetachew 2 месяца назад +1

    ትክክል ሀሰን ጎበዝ ሀይማኖትህን ማስቀደምህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 3 месяца назад +29

    ሙቤ ና ሀሰን የምትወዱ 👍👍👍👍

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg 2 месяца назад +10

    በጣም ያሳቀኝ ባርጥ እነሱም እኮ,ቤት አላቸዉ,ሀሰን 😂😂😂😂😂

    • @hayatMnsg
      @hayatMnsg 2 месяца назад

      እኔ ደሞ ሙቤ በቃ እኔን ታፈቅሪኛለሽ ሲል ነው😅😅😅

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc Месяц назад

    ተኪራይቤትአላህያውጣችሁያረቢዱቃአርግ

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc 3 месяца назад +13

    ሙቤ የኔ የዋህ ኑሪልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 месяца назад +108

    ከቡሩኬ ቤት በሩጫ ነው የመጣውት 😂❤️አይ ሀስን እኔ ገና ትንሽዬ ልጅ ነኝ አላለም 😂😂🥰❤️

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ 3 месяца назад +35

    😂😂ሙብዬ የኔ የዋህ 😂 ቅመሞችዬ እባካችሁ ደምሩኝ ደሞ እመልሳለሁ😢

  • @fantaneshkindu
    @fantaneshkindu 2 месяца назад +1

    በጣም ግርም ያለኝ እሷን ልጠይቃት ያለው ነገርስ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 месяца назад +1

    ሀሱዬ የኔ ወንድም አስተዋይ እኔ ሙስሊም ነኝ አላለም ጎበዝ ከፍቅር እምነት ይቀድማል

  • @TrsRss
    @TrsRss 3 месяца назад +15

    አረ በሳቅ ገደሉኝ እነዚህ ጉዶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +3

    የኔውድም አላህ ይጭምርልህ ጉበዝ በርታ በድንህ 🎉❤

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 2 месяца назад +3

    ሀሰንዬ ማሻ አላህ ይመችህ ❤ፈታ አረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 2 месяца назад +2

    ሀሰንየ ማሻ አላህ አላህ በድንህ ያፃናህ የኔ ልዩ ወድም

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ሀሰን ጎበዝዝዝዝዝዝዝ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 3 месяца назад +19

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

    • @Hyal-rz3fn
      @Hyal-rz3fn 2 месяца назад

      ይችንልጅ እናበረታታት ቅመሞችዬ

  • @FhDyu
    @FhDyu 3 месяца назад +8

    አይ ሀሰን እስካሁን አልሰማኋትም አላለም😂😂

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 3 месяца назад +23

    ዳምሩኝ በአላህ ያመዳም ቅመሞች

    • @RahmatAhmad-ho5ei
      @RahmatAhmad-ho5ei 3 месяца назад

      በአላህ አትበይ በራስሽ ስም ነይ መጀመሪያ በሌላ አትነግጂ

    • @ፈኪNtude
      @ፈኪNtude 3 месяца назад

      @@RahmatAhmad-ho5ei ምና ስሜ አአላማሆኑን ኬት አወክሽ ጉድ እኮ ነው

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 3 месяца назад

      ደምሪኝ እኔም ደመርኩሽ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад

    ሀሱነ ትመችኛለህ አባቱ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር❤❤❤❤

  • @Zado-t7o
    @Zado-t7o Месяц назад

    ሙሰሊም ነኝ አለ ማሻ አላህ❤❤

  • @FadyF-u6f
    @FadyF-u6f 2 месяца назад +3

    አራ ሙቤ አሰለማለይኩም በል 😢😢😢😢😢ደሞ ከሃሰን ስቶኑ ደስ ይለል🎉🎉

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 2 месяца назад +3

    ሀሰንየ እኔ ሙስሊም ነኝ ስትል እደት ደስ እደምትል👌