💎መኖር አልቻልኩም ከበደኝ,ሙቢ አብዶ ሀይሚን አሳበዳት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025
  • ‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @tgtg1483
    @tgtg1483 4 месяца назад +608

    ሀይሚ ተስፋዬ እግዚአብሄር ነው በሰው ተስፋ አላደርግም ለዚህ ንግግሯ ላይክ

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 4 месяца назад

      👍👍👍👍👍

    • @endalya4080
      @endalya4080 4 месяца назад +1

      የኔ ማር ሀይሚ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @AsAs-bk3db
      @AsAs-bk3db 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 4 месяца назад

      🥰🥰🥰

    • @Zynab-m6z
      @Zynab-m6z 3 месяца назад

      Mululbs

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +474

    ሀይሚ ለሙቢ ያላት አስተሳሰብ ትለያለች የኔ ቅመም🎉❤ለሀይሚ ቀሚስ ይግዛላት የምትሉ ሙቢ በላክ❤👍👍👍

    • @Ganaet
      @Ganaet 4 месяца назад +2

      ሀይምዬ ለሁሉም ነው የኔ ሀሰም❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 месяца назад +3

      እሷ ለሁሉም ነው ትለያለች❤❤❤❤😂

    • @endalya4080
      @endalya4080 4 месяца назад +2

      ሀይሚ❤❤❤

    • @EthiopiaHagere7474
      @EthiopiaHagere7474 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @toybaenderis4732
    @toybaenderis4732 3 месяца назад +6

    ሀይሚ የልጄ አስተዋይ ናት የምትሉ እስቴ በላክ አሳዩኝ🎉

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 4 месяца назад +1014

    አበሻ ቀሚስ ይግዛላት የምትሉ👍👍❤❤

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 месяца назад +1

      ልክነሽ ግንብቻ ቀሚስ ይሁን እንደሀቅሙ ይግዛላት የሀበሻ ቀሚስ ውድ ሊሆን ይችላል
      በተረፈ በዚሁ በቻናልህ ይዘህ መተህ ሰብራይዙን ክፈቱ እና አሳዩን

    • @salam-jk9de
      @salam-jk9de 4 месяца назад +5

      awo

    • @የጎደሬዋቅበጥ
      @የጎደሬዋቅበጥ 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @hghytuu9326
      @hghytuu9326 4 месяца назад +4

      ኣረእሱስየትያገኛል ዝብለሠቹኣትቀደዱሰውኣታስቸግሩ እነሱሲኖራቸው እየተሰጣጡኣደል እደቤትሽነውማየት

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 месяца назад

      @@hghytuu9326 ትክክል ቀለል ያለ ቀሚስ ይግዛ ለራሱ ገና እየጀመረ ወጭ ተገቢ አደለም

  • @አያፋ
    @አያፋ 4 месяца назад +422

    ሙቤ የሀይሚ የምሰጣት ጦታ የሀብሻ ቀሚስ ሰጣት የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍 በላይክ ብልጫ ነው የምሰጣት ብሎል ሰለዛ ላይክ አርጉኝ😂

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف 4 месяца назад +51

    ያረብ ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ዱአ አዲረጉልኝ ወንዲሜ ተያዘብኝ በስደት ላይ አላህ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ብላችሁ 😢😢

    • @fatumamekonen6835
      @fatumamekonen6835 4 месяца назад

      አብሽሬአላህመሰላምይግባልሽአብሽሬ

    • @صالحخضري-ك4ف
      @صالحخضري-ك4ف 4 месяца назад

      @@fatumamekonen6835 አሚንንን ያርብ

    • @حبشي-ف2ن
      @حبشي-ف2ن 4 месяца назад

      አበሽሪ አላህ ለሀገሩያብቃው አይዞሽ ውደ ሁላችነም በስደት ላይማንም የለነ አይዞነ

    • @صالحخضري-ك4ف
      @صالحخضري-ك4ف 4 месяца назад

      @@حبشي-ف2ن አሚንንንንንንያርብ

    • @HikmaHusne
      @HikmaHusne 4 месяца назад

      አላህ ከይሩን ያሰማሽ

  • @GalAsmara
    @GalAsmara 4 месяца назад +608

    ቆንጆ ቀሚስ የግዝኣላት የምትሉ 🥰🥰

    • @አያፋ
      @አያፋ 4 месяца назад +3

      የሀበሻ ቀሚስ ያስጣት❤

    • @BerhanTasamh
      @BerhanTasamh 4 месяца назад +2

      Kan chame

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 4 месяца назад +4

      ከነ ሂጃቡ ሂጃብ ጋር

    • @endalya4080
      @endalya4080 4 месяца назад +1

      ❤❤ አወ

    • @ብሮሆ
      @ብሮሆ 4 месяца назад

      መስልም አደለችም​@@zeynebyoutoube1461

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub 4 месяца назад +219

    2017 ሀይሚ ቀሚስ ትልበሥልን ያምርብሻል ፀጉሯንም ታጥቁርልን የምትሉ👍

  • @HayaHaya-fb5zl
    @HayaHaya-fb5zl 4 месяца назад +23

    ወርቅ ኡዉናት ሃይም በጠም ያምዋድሽ ያማካብርሽ ልጅኛሽ እኔ ሙስልምናኝ ግኝ ለሙቢ ያላሽ ክብር ልናግርሽ አልችልም አላሃ ብሎልኝ ሃጋር ስጋባ በአለሃ ፍቃድ አጋኝሻላዉ ብእዝኝላ ሙቢ ሃይሚኝ ለሰከድ አታስካፋት አችኝም ቤታሳቦችሽኝም አለሃ ይጣብቃቹ ምያምር ሙሉ ልብስ ግዛላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 4 месяца назад

      ኢንሻአላህ እናገኛቸዋለን አ

  • @FikreDaniel-i5g
    @FikreDaniel-i5g 4 месяца назад +187

    ቆንጆ የሀበሸ ቀሚስ ይገዛለት ያምትሉ በለይክ አሰዩት 🥰🥰🥰

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 4 месяца назад +386

    ምርጥ የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት በአል እንደመሆኑ መጠን የሀበሻ ቀሚስ ቢሆን ደስ ይላል ሀይሚ ደግሞ ቀሚስ ስትለብስ ያምርባታል በሀሳቤ እሚስማማ ላይክ ያድርግ እንድገዛላት💖🙏

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 4 месяца назад +1

      የኔ ወደች😂😂😂😂

    • @العتيبي-ط2ط
      @العتيبي-ط2ط 4 месяца назад +1

      የኔ ሚሥኪን ሀይሚ

    • @nomore8101
      @nomore8101 4 месяца назад +2

      @@21Rihenatube ፕሮፉይልሽ ተመችቶኛል እናትና ልጅ ነው የሚመስሉት ያምራል😍❤

    • @21Rihenatube
      @21Rihenatube 4 месяца назад

      @@nomore8101 💖💖💖🙏

    • @SfgThh-h2i
      @SfgThh-h2i 3 месяца назад

      ብሩን ላኪለት

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 4 месяца назад +3

    ሀይሚ እኮ ምርጥ እደእህት ነሽ 🥺🥺የኔማር ስወድሽ😢😢😢

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 4 месяца назад +146

    በጣም ደስ የሚል ንግግር ከሃይማኖት አፊ ሰመው ተስፋዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ተስፋቺን እግዚአብሔር ነው አሜን 👍🙏🙏ተባረኪ ሃይምዬ

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 4 месяца назад +187

    ሙቤ የኔ የዋህ በጣምነው ምወድክ ሙቤን የምወዱ 👍👍👍👍

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 4 месяца назад +5

    ሙቤ አላህ ያኑርህ ከናትህና ከሚወዱህ ከምወዳቸው ጋር ያረብ 😢😢ሀይሚየ የኔ ውድ መልካምነትሽን ስወድልሽ

  • @Samri-v2e
    @Samri-v2e 4 месяца назад +129

    የሀበሻ ቀሚስ ከተስመመችሁ ከፍተኛ ላይክ ስላለ ላይክ አደርጉ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 месяца назад +155

    ሙቤ የኔ የዋህ በጣምነው የምወድክ ሙቤን የምትወዱ👍👍👍 ደምሩኝ😊🙏🙏

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @User123-wn7uc
      @User123-wn7uc 4 месяца назад

      ሃይሚዬ.ጎባዝ.እኔ.ብሆን.አጠጋቡ.አልቆሚሚ.ያስፋራል.

    • @User123-wn7uc
      @User123-wn7uc 4 месяца назад

      አተርሽዉ.ሀይሚ.ብሲኪልት.ነዉ.ሚጋዛዉ❤❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 4 месяца назад

      ወላሂ ሠወደው የኔ የዋሀ😢❤❤❤❤❤❤❤ሙባነቴ

    • @abayuhansHh-yk9ns
      @abayuhansHh-yk9ns 27 дней назад

      🎉🎉🎉

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 4 месяца назад +4

    ሃይሚየ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ የዋህ ጨዋ ባጠቃላይ ልእልት የሆንሽ ልጅ ነሽ ሙቤም እንደዚች አይነት ቅመም የሆነች እህት ስላገኘህ እድለኛ ነህ❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 месяца назад +81

    ሙቤ ግን ውለታ አይረሳም ሀይሚየም ትለያለች አዛኝ አስተዋይ እህት ነች

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 месяца назад +282

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ 🎉በዚህ ባድስ አመት አላህ😢ከጭንቀት😢ከችግር😢ከህመም ያዉጣችሁ😢🎉

    • @habtamkebeda985
      @habtamkebeda985 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 4 месяца назад

      አሜን❤

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን♥️♥️♥️

    • @kala235
      @kala235 4 месяца назад

      ,አሚንንንን ያረብ❤❤❤

    • @kala235
      @kala235 4 месяца назад

      ኣሚንንንንብ

  • @mebrihitgebre2
    @mebrihitgebre2 4 месяца назад +5

    ሃይሚ በስመኣብ በጣም ትገርምያለሽ በኡነት ከእድሜሽ በላይ የሆነ ንጹ ልቦና ኣለሽ በዛ ልክ ትእግስት ያለ ምንም ችግር ጭንቅ ሃሳብ ውጣ ውረድ እድሜሽን ይባረክ እውነት ካንቺ ቡዙ ወጣቶች መማር ኣለባቾው እና ኣዲሱ ኣመት እንደመልካምነትሽ መልካሙን እመኝልሻለሁኝ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 4 месяца назад +164

    እስኪ ሀይሚን100kእናስገባት እሷ ለሁሉም እየተሯሯጠች ነው ውዶቼ ይገባታል❤❤❤

  • @ወሎገራገሩ121
    @ወሎገራገሩ121 4 месяца назад +128

    ሙሉ የወሎ የብሀል ቀሚስ ከነመቀነቱ ከነነጠላዉ ግዛአላት በሰማይ አዉይ ከለር በጣአምነዉ የሚያምርባት ቀይ ስለሆነች ❤❤❤ አንተእራሱ ልዩሰዉነህ ሙቢ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 месяца назад +3

    ሀይሚዬ አይዞሽ☺️😘 ሙባረክ የሥራህን ቂጤ ዞረ አላለም የተመታ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 месяца назад +40

    አይ ሙቤ አምላሹን ጠብቅ ሀሚየ ለሙቤ ያለሽ አስተሳሰብ ደስ የሚል ነው ምርጥ እህት ነሽ

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 4 месяца назад +61

    ሰሞኑን አጭር እየለበሰች ስለሆነ ምርጥ ሙሉ ቀሚስ ግዛላት ሙቢየ

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 4 месяца назад +30

    ጫት የእብዶች መሆኑ አያችሁ አይደል ሙቢ ጫት ይዞ መጥቶ አያቅም ነበር ሲያብድ ጫት ይዞ መጣ ጫት የእብዶች ምግብ ነው የምትሉ ላይክ😂😂😂

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 4 месяца назад +31

    ወይኔ በሳቂ ሞትኩ😂😂😂ሀይሚዬ የኔ ቅማም ሙብዬ የሀይሚ መካታ❤❤❤❤

  • @ሀይሚ-ኘ4ጨ
    @ሀይሚ-ኘ4ጨ 4 месяца назад +139

    ሀበሻ ቀሚስ ሙሉዉ ነጭ የሆነ ይግዛላት የምትሉ ላይክ አርጉ ስጣታ ሰታሀት አታቅም አይከብድህም ብዬ ተስፋ አረጋለሁ፡፡❤❤❤❤

    • @WegayehuGetnet
      @WegayehuGetnet 4 месяца назад +1

      እረ ማሬ ውድ ነው

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 4 месяца назад +3

      ምናገባቹ ሆ ስጡ ስጪ እያላቹ ጊዜያቹን አታቃጥሉ እነሱ ያቃሉ

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 4 месяца назад +3

      ጀዝባሁላ እሱለራሡ ከስራ ተባረርኩ አለጂ ደመወዝ ተቀበልኩአለደ

    • @taibaalfoah8483
      @taibaalfoah8483 4 месяца назад

      ​@@uhgteddjugg7jእሱ ጠይቆነውኮ ጨርሠሽ አዳምጡት

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 4 месяца назад

      ሙሉ ነጭ ለቁርባን ብቻ ነው

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 3 месяца назад +1

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂 አይ ሙቤ በጣምኮ ነዉ የምታዝናናን ክክክክክክ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 месяца назад +60

    ምርጥ የሀበሻ ቀሚሥ ለአድሥ አመት ለሀይሜ ሥጦታ ከሙቢ ቢሆን ደሥ ይላል
    ሙቢ ሠራህላት ሀይሚን ምላሹን ለመቀበል ተዘጋጅ 😂😂😂

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 4 месяца назад +50

    ሙባየ የኔ የዋህ ሀይሚን አጨለልካት ሙቢለብአል የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት

    • @NnN-d3n
      @NnN-d3n 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 4 месяца назад +11

    ሙቢ አስጨነካት ምርጥ እህት ሀይሚዬ ሰላማዊ ይብዛ አበሻ ቀሚስ

  • @FghiRyio
    @FghiRyio 4 месяца назад +28

    ትክክል ነሸ የኔ አሰተዋይ እግዚብሓር ተሰፋየ ነዉ ስትል❤❤

  • @MashuMashu-ny9xw
    @MashuMashu-ny9xw 4 месяца назад +17

    Namnni akka koo mubee jalattan like tuqaa❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 4 месяца назад +15

    ሀይሚ ጎበዝ ጀግነ ሴት ሁሉን አመልቶ የሰጠሽ እኔ ብሆን እረቁቱን ሰየው እሮጥ ነበር😢😢😢😮😮😮😮😮😮😢😢

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 4 месяца назад +81

    የሙቢና የሀይሚ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ❤❤🎉🎉

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад +25

    ሀይሚዬ ለሙቤ የምታሳየው የእህትነት ጥግ ትለያለች 🥰🥰🥰

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 4 месяца назад +2

    የኔ እናት ኡፍፍፍ የኔ ፍቅር ሩርሩ የሆነቺ ምርጥ የ አግዚአብሔር ልጂ የሆነች ጌታ ምስክረኖው አግዚአብሔር እድሜ ዛማንሺን ይባርኮው ኡፍፍፍ እንዴት እንዴ ምዎድሺ የሆነቺ ዉስጦአ ላይ ምንም ክፋት የሌላት ንፁ ሴት ቢባል በ አላም ሃይም ናት ማላት የቻላል የኔ ልዩ ሴት በድግም አግዚአብሔር ይጣብቅሺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 4 месяца назад +28

    አይ ሀይሚ ልበስና ሀኪም ቤት እንሂድ😅😅😅 ሙባ የሳቅ ምንጭ 😅❤ አረ ተዉ ቅመሟንም መቶ እናስገባት ወሏህ ሚስኪን ናት ሁሉም እንዲያድጉ እየጣረች ነዉ እሷ ግን እስካሁን መቶ አልገባችም አረ ተዉ እናስገባት😢❤❤

  • @halenkonjo6020
    @halenkonjo6020 4 месяца назад +74

    እንኳን አደረሳቹ ለ2017የ መዳም ቀመሞቼ ካለ ቤተስብ ትንሽ ይደብራል😢 ግን ተመስገን🙏💞💞

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 4 месяца назад

    ሙቢዬ እንዲህ ደስ ሲልህ ደስ ይለናል ደስ ይበልህ ሀይሚዬ ቅመም በርቱ እንወዳችኋለን ቀሚስ ግዛላት

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 4 месяца назад +63

    😂😂😂😂 ayi mubii❤ ayizoh hulum yalfal

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 4 месяца назад +12

    ያመቱ መጨረሻ ሙቤ ምርጥ ፕራንክ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ሃይሚ ትግስቱን ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤❤ሁሉም የፈትንሻል የኔ ትዉት የኔምርጥ ሰዉ አንች ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MediBaba-o7w
    @MediBaba-o7w 4 месяца назад +4

    ሀይሚየ። ትግስትሽ። ለሙቤ ያለሽ። ቦታ። ስወዳችሁ

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 4 месяца назад +69

    አሳበድካት እኮ በሳቅሞትኩ ሌሀይሚ ሀበሻ ቀሚስ ግዛላት ሌሀይሚ😂❤❤

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 4 месяца назад +49

    የኔ ልእልት ተጨነቀች እኳ ቸይዉ እንግድ የዉንድምሽን ፕርንክ🎉አንጀትን በለችኝ

  • @RebiyaSherefa
    @RebiyaSherefa 4 месяца назад

    ሙቢዬ ግን እንኳን አደረሳቹ ማለት እንደማይፈቀድ ታቃለህ አ ከቻልክ ባትል ደስ ይለናል

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 месяца назад +36

    ሰምተሀል ሙቤ በአላህ ላይ ተስፋህን አርግ መስጂድ ሂደህ ዱአ አድርግ አለችህ ሀይሚየ አንች ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ በተረፈ ሙቤ አላህን ፍራ እንደዚ ልብስ
    25:59 25:59
    አዉጥተህ ቪዲዮ መስራት የለብህም

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 4 месяца назад

      ደሚሪኝ❤❤❤❤❤

    • @SalamAthopia
      @SalamAthopia 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @galmam-p4f
      @galmam-p4f 2 месяца назад

      ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ መንገድ ነዉ

  • @Hayaataggaro
    @Hayaataggaro 4 месяца назад +37

    ሙባረክ ዱንያ ጠፊ ናት ወደ አላህ ተመለስ ተው ወደ ድንህ ተመለስ የቂያም ምልክት እየታየ ነው ከ ሃጅ ነቢ ሴት ጋ አትጃጃል ሞት መች እንደሚመጣብን አናቅም አላህ መጨረቻችንን ያሳምርልን 😢😢😢

  • @munirataju1355
    @munirataju1355 4 месяца назад +5

    Uuuf hayimee ❤namaa garii mube miskin ❤❤❤❤❤rabbin addaa sin basiin

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 4 месяца назад +42

    ማነዉ እደኔ ሙቤ ና ሀይሚዬ የምትወዱ ❤❤❤👍👍👍👍

  • @endalegetachew9895
    @endalegetachew9895 4 месяца назад +42

    አቦ ሙቤ ይመችክ እውነት የማዳም ቅመሞች ማለቴ የኢትዮጵያ ቅመሞች በሉ ፊታ በሉ አዲስ ዓመት ነው

  • @SeadaHassen-c5w
    @SeadaHassen-c5w 4 месяца назад

    ጎበዝ ሙብየ ወንድሜ አስላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ብለህስትጀምርያስደስታል በርታየኔወንድም በጣም እወድሃለሁ ለአለህብየ ደሞ እኛንአይመለከት አመትባል

  • @ያረቢ5779
    @ያረቢ5779 4 месяца назад +35

    ሙቢ ወንድም ሰትምል ወላሂ በል እናቴ ትሙት አይባልም በኢሰላም ከአላህ ወጭ መመል አይችልም። ለሀይሚ ቀሚሰ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp 4 месяца назад

      ለውሸትም ወላሂ አይባልም

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 4 месяца назад +10

    😂😂😂😂 የኔየ እናት ሀይሜየ ሙቤየ ሀየሜየ የመሰለች እህት ሰላገኘህ አላህን አመሰግን የምር

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 4 месяца назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህሰላምናእዝነት በአንተላይይሁን ሙባዬ በርታ አላህ የልብህንመሻት አላህ በመልካምይፈፅምልህ አብሽር ወንድሜ ያልፋል መጨረሻህን አላህያሳምረው

  • @Ewq33
    @Ewq33 4 месяца назад +153

    ሀይሚን. 100k አስገቡልኝ በፍጠራችሁ. እሶ ሁሉንም. አሳደገች. የሶብቻ. ቀረ😢😢😢

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 4 месяца назад +24

    አይ ሙቢ 😂ነፍስህ አይማርም የኔ ቅመም አቀቃያት እኮ❤ስጦታ ላልከው ምርጥ ቀሚስ ቢሰጣት ጡሩነው❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 месяца назад +2

    ወይ ሙቤ ወይ ሙባረክ ለአንተ ሲኖ ትራክ ለብሩክና ሀሰን ባጃጅ ለሀይሚ ሳይክል😂😂 ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ማለት ይሄ ነዉ 😂😂😂 ይመቻችሁ መልካም አመትባል አገላታሃት ሀይሚዬን ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirye1921
    @fikirye1921 4 месяца назад +195

    ዛሬ ልደቴ ነዉ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ መልካም ኞታቹህን ግለፁልኝ 🎉❤❤

    • @Meri.2146
      @Meri.2146 4 месяца назад +2

      እንካን ተወለድሽ

    • @toybaYimer-r5h
      @toybaYimer-r5h 4 месяца назад +1

      የኔ ቅመም መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 4 месяца назад +1

      _እንኳን ተወለድሽ ዘመነሽ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልሽ እማ🎉❤_

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 4 месяца назад +1

      እኳን ተወለድሽ😢❤

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 4 месяца назад +1

      እንካን ተወለደሸ❤❤❤

  • @Fozti730
    @Fozti730 4 месяца назад +25

    ሙሉ ልብስ ይገዛላት ቀሚስ የባህል ልብስ ግዛላት የምትሉ ለብሳ ስለማታቅ አሰብኩት እሷ ላይ 👍👍

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 3 месяца назад

    ሀምዬ የልጀ አዋቄ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 4 месяца назад +50

    😂😂😂ምኔ ዞረ እረ ሙቢ ተመቸኝ ለምን ግን ከመጀመሪያ ጋደኛች ጋር ተጠፉፉክ ❤❤❤💪💪

  • @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
    @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ 4 месяца назад +23

    ሃይሚየይ ስላየሁሽ እዴት ደስ እዳለኝ እወድሻለው ሙቤ😂

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 4 месяца назад +1

    ሙቢ🩷 የኔ ውዴ ሀይሚን 🩷 አጨለልካት ደስ ስትሉ😄😄😄

  • @Mazamasa-y6n
    @Mazamasa-y6n 4 месяца назад +20

    ሀይሚ የኔ ምስኪን ስታሳዝን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት💪💪💪💪

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 месяца назад +35

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሙቤ የስራህን 😂😂ሙባየ ሀይሚየ የኔ ዉዶች ልፈትወኩም❤

    • @medicolove19
      @medicolove19 2 месяца назад

      ብሙቢ ኣረ ሳሓቅ ሞይተ😂

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 4 месяца назад

    ወየው ሙቤ አጨለልካት እኮ❤❤❤❤❤ አይ ሀይሚ ጤነኛ ካልሆንክ ሰውጋ ልደውል አለች የአመቱ ምርጥ ፕራንክ

  • @home0029
    @home0029 4 месяца назад +22

    አትቀልድ በጤናህ ለቢዶ በለህ ሙቤ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጥህ❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 4 месяца назад +46

    ሀይሚዬ ስላየሁሽ እዴት ደስ እዳለኚ ሙቤ😂😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 4 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 4 месяца назад

    ሀይሚዬ የኔ የዋህ እንዴት እደምወድሽ ብታውቂልኝ ደስ ይለኝ ነበር :: ሀይሚዬ ቆንጆ የሀበሻ ቀሚስ ይግዛልሽ እኔም በቅርብ እመጥለሁ አገኝሻለሁ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 4 месяца назад +17

    ወይኔ ሀይሚየ የኔ ቅመም አሥጨነቃት😢😢 ሙቢ አት የተመታህ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 месяца назад +23

    የኔማር የኔ ቆንጆ አሥተዋይ አይገልፅሺም አላህ ይጭምርላችሁ

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ 4 месяца назад +1

    ሙቢክክክክክክክክአብደክታቅነበርእደ ልክእነሱን እደዛሬ አስቀከኝ አታቅም ይመችህ የኔየዋህ

  • @GiasBd12-oh8ow
    @GiasBd12-oh8ow 4 месяца назад +43

    ይህን ኮሜት ይምታነቡሁሉ አላህ. ያሰብነውን ስቶን. ጤናችንን ስቶን ሀገር. ያስገባን ያረብ❤🎉

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 месяца назад +1

    ሽቶ ይሻልሻል ሀይሚ ፕራክ ሲያደርግሽ አሳዘንሽኝ ሀይሚዬ❤

  • @lij_ãľmî_19_23
    @lij_ãľmî_19_23 4 месяца назад +14

    የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት የኔ ቅመም😌🤭🥰🥰🥰

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 4 месяца назад +4

    የኔቆጆች አሪፍ የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት ከዛ ፀጉርሽን ተሰሪ ሹርቫ 25:49

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 4 месяца назад +1

    ውይ ሐይሚዬ አሳዘንሽኝ ሙብ የአመቱ የመዝጊያ ፕራንክ በጣም ታስቃለህ አባሻ ቀሚስ ይገዛላት መልካም አድስ አመት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 4 месяца назад +9

    ወይኔ የሀይሚ ትግስት አሳዘነችኝ 😢😢😢

  • @hayemi02
    @hayemi02 4 месяца назад +21

    ዝንጥ የምትልበት ሙሉ ቀሚሥ ፋሽን2 ግዛላት

  • @فافي-ع6ي
    @فافي-ع6ي 4 месяца назад +2

    ቀሚሥ ግዛላት የሚያምር የኔ ውድ አሠቃየሀትኮ አይ አቤ በተረፈ በርታ ወንድሜ አብሽር

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 4 месяца назад +7

    ሙቤ ምርጥሰዉ ምርጥ ቀሚስ ገዝተህ አልብሰህ አሳየን። ሱሪእዳገዛ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 месяца назад +7

    የኔ ምስኪን እህት ሀይሚዋዬ ማሬ እዉነትም ትግስቱን ስጠኝ አሜን፫ ሙቢ የአዲስ አመት መቀበያ በሳቅ ገደልካን😅😅😅😅❤❤

  • @የጌታልጅመረጠች
    @የጌታልጅመረጠች 4 месяца назад

    ሽታ ይገዛ ሃእዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ውዴ ሞባይል የስራ እስቲ ልጅን እንደዚህ ታደርጋለህ ይገርማል ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @CookaMuhammed
    @CookaMuhammed 4 месяца назад +24

    የሚያምር ቀሚስ ግዛት እሽ ሙቡዬ❤❤❤

  • @zaharakonjooo6145
    @zaharakonjooo6145 4 месяца назад +8

    ወይ ሃይሚ እኮ ልዩ ነሽ አስተሳሰብሽ ጭንቀትሽ

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    የኔ ውድ ሀይሚየ እንኳን አደረሳችሁ የሀበሻ ቀሚስ ግዛላት ሙቤ ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 месяца назад +10

    ሀይምዬ የኔ ጨረቃ ዛሬ ሰራልሽ ሙቤ ♥️😂

  • @belainesshi
    @belainesshi 4 месяца назад +8

    እረወይኔ ሙቤ የሥራህን ይሥጥህ በሣቅ ገደልከኝ ሀይሚየ የኔመልካም ውድድ❤❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 2 месяца назад

    እረሙብየ..ሀይምየን.አጨለልካት.ሁለታቹሁም.ሚስግኖች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @narikkunimullan2469
    @narikkunimullan2469 4 месяца назад +7

    ወየዉ ዛሬ በሳቅ የለሁም ሀይሚዬ የኔ ልዩ❤ የሁሉም ድምቀት ❤❤❤

  • @FelahTube
    @FelahTube 4 месяца назад +18

    የሙቤና የሀይሚ አድናቂዎች ሁላችሁም 10 k አስገቡኝ አይከፈልበትም ተዉ ሀይሚ ሚስኪን

  • @Bemnet598
    @Bemnet598 3 месяца назад +1

    ትክክል እህት ምርት ይቺ ናት ለወንድሞ ክብር ያላት ሴት 🎉🎉🎉

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles7170 4 месяца назад +16

    ፈታ ያለዉን ኖሮ ይስጣችሁ አቦ ፈታ አረጋችሁኝ ደብሮኝነበር😢😂😂😂😂😂

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 4 месяца назад +7

    ዎይኔ ጋና ሳላይ ሞትኩኝ 🤣🤣ሃይምዬ የኔ ቆንጅ አሳዘንሽን 🥺😂😂💖

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 4 месяца назад

    ወይኔ ዛሬ ሀይምዬ የኔ ውድ አሳዘነችኝ ተጫወተባት አይሙብዬ ይመችህ የኔ ውድ ወንድም ብሩኬ ጉድክን አላዬህ ሀሚን አናደደብህ ክክክክክክክክ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 4 месяца назад +17

    ሀይሚነቴ የኔ እናት ♥️🌹ስወዳችሁ 😂🤗

  • @SenysEshi
    @SenysEshi 4 месяца назад +18

    ሙሉልብስ የምትሉ በላይክአሳዩን❤❤