Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የእለቱ የፋኖ መረጃዎች 10-14-2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 48

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 часа назад +6

    ፋኖነት አማራነት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪🔥🔥🔥💚💛❤😍😍

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o Час назад +5

    የፋኖ ማሸነፍ የመላው ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ድል ነው !!!
    ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖ ወንድሙ እጅ የሚሰጥ የመከላያ ወታደር የገባው ኢትዮጵያዊ ነው !!!

  • @azalechasaye1621
    @azalechasaye1621 Час назад +5

    እግዛብሔር የንፁሃን አምላክ ይርዳችሁ

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Час назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @siymergn
    @siymergn Час назад +4

    አገር መስርቶ ያቆየ ህዝብ የናንተ የማንከፍለው ዕዳ አለብን የኢትዮጵያ ህዝቦች በርቱ!

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 2 часа назад +5

    ድል በቁመህ ጠበቀኝ ዘመናዊ መሳሪ ማርኮ ታጣቂው ፉኖ ድል ለታረደው ለተፈናቀለው ህዝብ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 часа назад +4

    በእንባ የሚደመጥ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር አሸናፊ ነዉ ድል ለፋኖ

  • @nicebutwheretheendnanideje1141
    @nicebutwheretheendnanideje1141 50 минут назад +1

    ፋኖ ትክክል ያሽንፋል❤🎉

  • @daniman1216
    @daniman1216 Час назад +2

    ጠላቶቻችን እራሱ ስለጀግንነታችን የተናገሩበትን ንግግር በመሀል እያስገባቹ መዝሙሩ ላይ ብታስወሯቸው አሪፍ ነው እንደ ሀሳብ ነው ፋኖ አሸናፊነቱን ብዙ ጠላቶቻችን ወጥመድ ውስጥ ሲገቡ ፋኖ ጀግንነቱን ሲያወሩ ነበር ለምሳሌ ሽመልስ አብይ ፋኖ ጀግና እንደሆነ አውርተዋል

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Час назад +2

    ጊዮን ሳተላይት ቲቪ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አብርሃምአለም
    @አብርሃምአለም 2 часа назад +3

    በርቱ አይዟችሁ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 2 часа назад +3

    ድል ለፍትህ ተዋጌው ፋኖኖኖኖ❤❤❤

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 2 часа назад +3

    ምናላቸው ቀጥታ ላይቭ ፋኖዎችን በቲቪ ማቅረብ ተገቢ አይደለም

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 Час назад +4

    እየማረኩ መልቀቅ በሚለው አልስማማም

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 6 минут назад

    በርታልን እንጅነር ጋዜጠኛ ምንላቸዉ ስማቸዉ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 2 часа назад +4

    እንዴት የህዝብ መሪ ህዝብን በመዋጋት በማዋጋት የህዝብ መሪ ሆኖ መቀጠል ያስባል?

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 14 минут назад

    ታሪካዊ ሊሆን የሚችል የትግል መዝሙር ሊሆን የሚችል የትግል መዝሙር ሊሆን እንደሚችል ጥርጥር የለንም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 2 часа назад +3

    Victory for FANO!

  • @daniman1216
    @daniman1216 57 минут назад +1

    በአንድ ቦታ ተሰብስበው ከመጨፈር ደስታን በልክ አርጎ የመጨረሻው ደስታ ቅርብ ስለሆነ ጨፍጫፊውን መንጋ ሰራዊት አሸንፈን ቤተመንግስት ስንገባ በደንብ ደስታችንን እንገልፃለን ለድርዎን ጥቃት ምቹ እንዳንሆን አንድ ቦታ አለመሰባሰብ ጥሩ ነው

  • @TesfayeAmsal
    @TesfayeAmsal Час назад +1

    Yes

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 58 минут назад +1

    የጀርቡህ ቀለም ይደብራል። ምን አስፈራህ የኢትዮጵያን ናንዲራ ማድረግ።በትክክል ለኢትዮጵያ የምትሰራ ከሆነ የምን ፍራቻ ነው ምኔላቸው ሚናህን አስተካክል።

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Час назад +2

    ምርጫ ካልተቀበልከ እኔ ካልመራሁ ማለት አንድነት ማምጣት አቅጦከ ከተበጣጠሰከ ካለኔ ሠው የለም ታጋይ እኔ ብቻ ነኝ ማለት። ብሔረተኘነት ጠባብነት አማራ ብቻ ማለት ከዚኸ በላይ አምባገነነ መሆን አሐ። አንድነትን አጠናክሩ ከፋፋይ አትሁን እነደ ሶሪያና ሊቢያ ለመሆን ተደግሶልሃል ንቃ አንቃ አንድነትን ስበኩ። ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ እያልከ አትበጣጠሰ

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 29 минут назад

    ❤❤❤❤Dink hizb! Dink tigil! Dink dil!

  • @TigistGosaye-g9i
    @TigistGosaye-g9i 29 минут назад

    Egizehubiher kaenaneta gar yehune.
    Ewenate temamenalache inje tashanefalache ❤❤

  • @User1987-z1i
    @User1987-z1i 2 часа назад +1

    ሙዚቃው😢😢😢😢

  • @Ezrakassa-f5t
    @Ezrakassa-f5t 2 часа назад +1

    አረ በቅርቡ የተማረከው የወያኔ ኮለኔር ሲሆን የብዙ አማራ ህዝብ ደም በእጁ ያለዉን በዚህ መልክ ሲንከባከቡ ማየት ያማል

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 51 минуту назад

      የፋኖዎች አላማ አልገባህም። ራስህን ጠይቅ። ገና የጅኒው አብይ ትብብር ተሸላሚዎች አውቆ ነው እጅ የሰጠው አልተማረካም ብለው ይንጫጫሉ ።ፋኖ ግድ ሆነበት ነው እንጂ ወንድሞቹን ለመግደል አልወጣም።አትቦጫረቁ ፋኖ ዩሚሰራውን ያውቃል።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 часа назад

    አምላከ አትዮጵያ ተገፋቶ ተገፍቶ ጦር ሜዳ የወጣዉን ህዘብህን አንተ በነገሩ ሁሉ ቅደምለት አደራ ወገኔን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 24 минуты назад

    እንዴት በድሮን አልተጎዱም ትላለህ? በታዕምር የተረፈ አንድ አርሶአደር ቤተሰቦቼን በሙሉ እንዳጸዱበት ተናግሯል። ከደቂቃዎች በፊት አብረን ስንጫወት ነበረ፣ አሁን ቁርጥራጭ ገላቸውን እየሰበሰብሁ ነው ብሏል በተሰበረ ልብ😢😢😢😢

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Час назад

    ከኦሮሞ ወንድሞቻችንእና እህቶቻችን ጋር ፋኖ ሰሞኑን ያደረገው ሕዝባዊ ውይይት እና በፍቅር የታጀበ መግባባት ትልቅ የፓለቲካ ስኬት ነው! ፋኖ አሁን ወደ መንግስትነት እየተቃረበ ስለሆነ ከአማርኛ በተጨማሪ በኦሮምኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች የሣተላይት ቴሌቪዥን ሥርጭት ቢጀምር ጥሩ ነው!

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 47 минут назад

    ፋኖ እስት ቤቶችን እየሰበረ በግፍ የታሰሩትን ለማስፈታት መስራት አለባቸው። እነኝህን ማንም አይነክኝም ብለው በየድልድዩ በየ እርሻው የሚጎራደዱትን አሽከሮች ለማስተማሪያ እንዱ ማስወገድ ግድ ነው ።በራሱ ሃገር ፋኖ ሲተራመሱ ማይት የለበትም።

  • @user-ho6ui6nk7b
    @user-ho6ui6nk7b Час назад +1

    Eskindirina Habitamu kezih yeteleye min tenageru? Lehulum ye Ethiopia hizib entagelalen malet meneshachin amara medireshachin Ethiopia kemilew bemin yileyal?

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 часа назад +3

    እንደራደር እያሉ ምን ማቸነፍ አለ? ፋኖ ተከፋፍሎ ማቸነፉ ይቆይ እና መጨረሻ እንዳይታኮሱ ነው የኔ ስጋት።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 56 минут назад

      ሞረተኞች ውጡ አጉል አዛኝ ።ተላላኪ ሁላይተናነቅሃል ፋኖዎች ሲገርፎአችሁ።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 56 минут назад

      አዛኝ ቅቤ አንጎች። ምንጣፍ ጎታች።

  • @2love640
    @2love640 2 часа назад +1

    TDF endze sayfoker derso nber

  • @NourNour-ti9el
    @NourNour-ti9el 2 часа назад

    ሚስትልህኝ ወዳንተ አምጣ።

  • @siymergn
    @siymergn Час назад

    አብይ አህመድ አሊ ተደብቆ ከ4ኪሎ አገር እያፈረሰ ነው ተሻገሪ አሳብ የሌለው

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Час назад +1

    faker not valuble

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 2 часа назад +4

    ምናላቸው ለምን የዘወትር ፕሮግራም አይኖርህም፣ ቁራው ሃብታሙ አያሌው የሚሰራውን ሴራ መመከት ያስፈልጋል። የአማራ ትግልን ረስቶ ጉዳዩ ሁሉ የእንሽላሊቱ አጀንዳ ብቻ ሆኗል

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 часа назад +1

      Eskinder en Habtimu kltsnbt Amhara hzb slim ylm

  • @TigistGosaye-g9i
    @TigistGosaye-g9i 22 минуты назад

    Yamegaremawe fano netsehunene detonate aragaweyanene enatochen yarashana ya Abeye ashekaren merekogna eyala eyabala eyatata ka falaga wadabatasabu yelekale yehe agebabe ayedalam yamemaru ayedalam ba netsuhune dame maqalade naw
    Malesawrm yewagutale
    Fanowoche ateqaledu
    Yamen enekebekabe nawe

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 2 часа назад +1

    Everyone is tired of your fake news !!!