🤔🤔🤔🤔አግባብ ነዉ ግን ጡሩ ነገር ኮፒ ልመዱ ሆሆሆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 май 2024

Комментарии • 70

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Месяц назад +2

    እግዚያብሔር ይመስገን .እንኳን ደህና መጣሽ .ቃልየ ጨለለች አሉ😂 😂😂 እነጨለሉ ስሙ ግጥሙንም ምክሩንም😅

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Месяц назад

    ሰለምሽ ይብዛ የኔ ውድ አወይ እንዴት ደስ የሚል ተመስጪ አደመጥኩት ወላሂ አሁንስ በዛ በዛ አስጠለ በርቺ ደስ የሚል ግጥም ነዉ በቀጣይ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ቃልዬ በጣም ደስ የምል ግጥም ነው በእውነት ዛመን አመጣሽ ነገሮች የኢትዮጵያን አርትስቶች አበላሽ ማን ይተገብራል ብለሽ ነው ፈጣር ልቦና ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቺ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Месяц назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራሉ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @neju9654
    @neju9654 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ቃልየ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆጆ ግጥም ነበር ግን አሳጠርሽው
    አለባበስ ነገር ዝም ነው ይሂ ሽይጣናዊ አለባበስ ነው

  • @daniel-kh7tt
    @daniel-kh7tt Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን. ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርች ውዴ😘👌

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Месяц назад

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ በሁላችንም እመነት የተከለከለ ነው አላህ ይርዳን ምክርሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን ሴት ልጅ ሰትሰተር ደስ ይላል እውነት ነው በትክክል ውዴ

  • @Selamawit
    @Selamawit Месяц назад

    ቃልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ጥሩ ምክር ነው ያማረብን እየመሰለን የነጮችን ኮፒ በማረግ ራቁት ቁጭ አሉ

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አወ መሠተር በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ አሁን ላይ ግን እራቁታችንን የመዉጣት ፋሽን ተከትለን እተጓዝን ነዉ እዉነትሽን ነዉ እራሣችንን እንጠብቅ እናመሠግናለን ለቆይታሽ ልብ ይስጠን

  • @jemurade
    @jemurade Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላምእንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽብትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም እናምሰግናለን ለነበርን ቆይታ ቀጠይበት

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m Месяц назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሸላም መጣሽ ሰላምንሽ ይብዛልኝ ትክክል ነሽ ነው በጣም የሚገርም ነገር ነው እንደዚህ አይነቱ ኮቢ ይቅር ሰላም ለሀገራችን

  • @ደሴ
    @ደሴ Месяц назад

    wow Like Good Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ደስ ይምልህ አለባሰትህ ነዉ ከልብ እናመሰግናልን በርችልን

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Месяц назад

    እብቱ ጌታ ሆይ ውደት ያተደነህ ልብ ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ብሮች

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    እግዚአበሔር ይመስገን እነከን ደና መጣሽ
    አስቸጋሪ ነዉ በዉነት ማሰተዋሉን ዮስጠን
    ሌላ ምን ይባላል መቆላት ለቡናም አልበጀ😅😅

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Месяц назад

    እዃንን ደህና መጣሸልንን ቃልዬዬ በርቺልኝኝ ውድ የነጮችንን ይዘው አጓጉል ይሆናሉ ከምር ሢገርም እኛ ባህላችንምም አደለ እኛ ኢትዮጵያውያን

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t Месяц назад

    ቃልኪዳንየየየ ትክክል ማማማየ ስጋ ባዳነው እኛ ሠወች ስንባል ፈራሸ ነን ማማማየ ጎበዝዝዝ ምክርሸን ተቀብየዋለሑ ማማማየ ጎበዝ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ

  • @halaq
    @halaq Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አርቲስቶቻችን አለባበሳቸው ትውልዱን መጥፎ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት ምናለ ደህና ልብስ ቢለብሱ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 Месяц назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቃልዬ በእዉነት መልካም ነገር ብንኮርጅ እኮ የተሻለ ነዉ አይ ሴት መረከሱ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።

  • @ensratube
    @ensratube Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ መልክት ነው ያስተላለፍሺው ቃልዬ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😢

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Месяц назад

    ስላም ስላም ቃዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ማር❤በትክክል❤ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Месяц назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Месяц назад

    አብዛኛው ጊዜ ሰው ለመታየት ብቻ የሚያደርጉት ነገር ለህይወታቸው ጥሩ እንዳልሆነ ምንም ያስቡት ወይም አያስቡት ነገሮች የሉም ብዬ ነው ማስወገድ ሁሉም ሰዎች

  • @ETENESH
    @ETENESH Месяц назад

    ሰሳም ለንች ይሁን እህታችን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽን ዋዉ ዋዉ ግጥም በጣም ደሲ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን አዎ ልክክሽ ሴት ልጅቀምስ ስትላቢስ የምታምሮ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Месяц назад

    ትክክል ሴት ልጅ ሽፍን ስትል ነው እሚያምረባት ግን ቃልዪ ቀሚሴ አለቀች ግዥልኝ❤የኔ ታላቅ

  • @ThienDuyen-ci2df
    @ThienDuyen-ci2df Месяц назад

    BEAUTIFUL CONTENT. Good Bless.🤗🌸
    HELLO. 🤫🤫

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Месяц назад

    ሠላም ሠላም ቃል አንኳን ደህና መጣሻ ዉድ የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆቹ። በጣም ያምራል ግን ኢትዮጵያን ዉስጥ ነዉ ወይስ የአረብ አገር ነው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Месяц назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እኳንም ሰላም መጣሽ ውድ እህታችኝ ቃልየ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን💚💛❤🙏

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ደገኔ ልጆች ሰላማቸውን ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ቆይታ ነበረው እናመሰግንሀለን በልልኝ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Месяц назад

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው ክክክክክ ክክክክክ😂😂

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም አይይይ ፈረዶብነል ደሞ አንዱ አርትስት ለብሰ ትወጠሌች 😂😂 ዘመኑ በየቀኑ ጉድ ነው የሚያመጠሊን እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Месяц назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ቃልዬ እንከን በሠላም መጣሽልን የእወነት ግን አለባበሳቸው በጣም ያሳፍራል ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው ምን ይባላል ቀሚስ እንዴት እንደሚምርባቸው የምር

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 Месяц назад

    ሰለም ሰለም ለችህ ይሁን ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሁሉን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ አሜንንን❤❤❤❤❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Месяц назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበብ አላህይጠብቀን ሰላምለሀገራችንይሁት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Месяц назад

    ሠላም ሠላም በጣም ነዉ የምወድሽ በጣም ምራጥ ሰዉ መልካምነትሽ ቃልየ በጣም ትክክል ሳህ አስተዋይነሽ ማሬ ዋዉ ተመቸሽኝ ዉደ ለበሁለችነም አይፈቀድም ዉደ

  • @-fikr
    @-fikr Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አረሰው ወዴት እየሄደ ነው ምን ሆነው ሰላም ነው እንደዚህ የሚሆኑት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ በእውነት እሄ በጣም አስነዋሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ወደ ቃልባችሁ ይመልሳችሁ በጣም ያስፈራ ጊዜ ላይ ነን ከእንደዚ አይነት ነገር እግዚአብሄር ይጠብቀን 😢

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk Месяц назад

    እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረ ሰለም አ አረጎድ ዘንድሮም ምኝአዬነቴጎድነው ጎድምድነዌ😢

  • @tube20134
    @tube20134 Месяц назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ወይ የኛ ነገር ወዲት እየሄዱነው ያሉት ግን ይገርማል በጣም ኧረ ተው ለልጆቻችሁ ደና ነገር አስተምሩ ከምር

  • @user-us3sw9oj1o
    @user-us3sw9oj1o Месяц назад

    እኳአንደናአመጣአሽ አላህ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ አገር ሰላአም ሲሆን ነውና ሰላም ፈቅር ለሀገራአችን

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Месяц назад

    ያበደ ነወ ግን ልብሱ በጣም ተጋኖዋል እጅ የምር በተሎ በኔ አገር በጣም ያሳፍራል ግን ምት ያያላል እሳ ከተሙቻት ምንም ማረግ አይቻልም ፈጣሪ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን እጂ

  • @Mehlat
    @Mehlat Месяц назад

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ይሀገር ልጅች በጣም ያሰፈራል የሚደረገው
    ፈጣሪ ማስተዋል ያደለችው ከበድ ነው😢

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Месяц назад

    selam egezaberi keulachine gare yeune bemewexate megebatachine fexare kekefu ulu yeseweren aye aritesetochachine minew mesemere satueko

  • @tube1594
    @tube1594 Месяц назад

    ሰላም ቃልየ ትክክል ዉዴ🎉❤

  • @user-qm2qk9fp1b
    @user-qm2qk9fp1b Месяц назад

    ልብ ይስጣቸው ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal Месяц назад

    የቂንጥርን ጫፍ ማሳየት ለፈረንጅ ባህል ሊሆን ይችላል 😅ላበሻ ግን አያምርበትም😅ገና ብዙ ይቀረዋል ለመበላቀጥ😅😅😅😅

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Месяц назад

    Maashaa Allah taabakklaa dhugaa keeti ani yero duraa itti fayadame uftaa adda baredaa gaati itti himi❤❤

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 Месяц назад

    Slamesh ybeza yen wed.enkan dhuna.metash berech aref sera new slam lhugerachen slam lhuzebachen yhun amen ❤❤❤

  • @masiitube3449
    @masiitube3449 Месяц назад

    Seellam new seellam new seellam new huullaachuu seellam new alachuu seellam new alachuu seellam new wooww bachiii

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 Месяц назад

    selam enekan dena nexash berichi
    arif mekir new melekam sera ywenelesh lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari

  • @dessichanel
    @dessichanel Месяц назад

    Nagaaf hararri waqqayyo siif ha bayyatu bagaa nagaan dhufte gaara keenyati jirta bagaa jiraate bagaas yeroo kanaa gesse jecha kan nagaa nu tasiise maqaan waqqayyo ya ulfaatu jecha waan gaarii akka hojjenufi yannu waqqayyo nu ha gargaaruu

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Месяц назад

    Yoyyaa amaasi yoyyaa bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu turiti baredaa wojiin dabariisiinee jabadhuu

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 Месяц назад

    Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu ❤❤❤

  • @zuzy296
    @zuzy296 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ውድናየተከበራቹየሀገሬ ልጆች ሰላምናጤና በበያላቹህበት አይለያችሁ ሰላምለናትሀገራችን ሰላሟን እሱይመልስልን

  • @habeshawittube
    @habeshawittube Месяц назад

    Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh yibzalgn tikikl nesh wude berch bezhu ketyibet mirt koyita neber lik nesh hagerachnm ethiopia fatre yitebklgn melkam ye siket zemn yihunlsh❤❤❤

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Месяц назад

    Seleam Leanchi Yehune Ehtea Enqwean Dehnea Meteashi Selemeteashi Desi Belogneal Teru Gezea Neberen Berchi

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenelen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal Месяц назад

    🎉🎉🎉

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube Месяц назад

    Selam Selam wed yagera lij selamesh yebza wowweww batam arefi koyita nebar

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Месяц назад

    baga nagan dhufyee nagan siif habaytuu qalii jirtuu jajabtuu woow wooow fakatuu woow wooww ❤❤❤❤

  • @meditube8585
    @meditube8585 Месяц назад

    ጨልለው አጨለሉንኮ 😂😂😂

  • @AsnuTube
    @AsnuTube Месяц назад

    Nageenyi mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun safuu

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi melekam sera ywenelesh

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa Месяц назад

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii 😂😂😂😢😢😢😢

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 Месяц назад

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte bayye nama dbibaa

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube Месяц назад

    Nageeyii waaqaayyoo mana kanaa haa baayatuu maalii dha garuu waaqaayyoo biyaa keenyaa nagaa haa busuu jabeesa umataa qasht

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 mal jechuudha kun Amaa uuuffata hundaafuu jabadhuu jabadhuu itti fufii wan ofi

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 Месяц назад

    Afurri haman artistotaa fakkaattee femesota fakkattee biyyaa keenya weraruuf demmuu haa rukutamu biyyii keenya biyyaa waangeellaattti