ፍቅር ጉድ አወጣች 😄😄😄

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2024

Комментарии • 14

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Месяц назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉው በጣም ነዉደስ የሚለዉ የምር እጅች አስገራሚ ነገር ነዉ የኔ ፍልቅልቆቹ ትለያላቹ እኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታዬ ነወ ይሙቻቹ ፍቅር ያሸንፋል የምር ቀጥሉበት

  • @-fikr
    @-fikr Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፍቅር ግን በጣም ጥሩ ልጅ ነች የእውነት በጣም የደስታላት መታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል ሩታ ግን ምን አሰባ ነው

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Месяц назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ዋዉ በጣም ነዉ የሜምሩት ፍቅር ሱሆኑ ማሻአላህ ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Месяц назад

    ቃልዬ የማአበል ዋናተኞች ተከታዮች ድራማ ትናንት ተጠናቀቀ እኮ😅😅😅😅😅

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  Месяц назад

      አይገርምህም የለሁም ነበር 😄😄ሴቶች ገር ከመሆናችን የተነሳ የባላችንን የዱሮ ፍቅረኛ የምናስታርቅ ጄግና ነን 😄😄😄

  • @seadifamily
    @seadifamily Месяц назад

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 Месяц назад

    ሠላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ ጉድ ግን የድራማው ማብቂያ መቸ ነው ሩታና ፍቅር አብርሽ ባንድ እንድች😂😂

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 28 дней назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda ❤❤❤❤❤❤

  • @tube2883
    @tube2883 Месяц назад

    አለሽእኮየኔውድእህትእደነሽ፣ድራማነውእባክሽ

  • @user-wt4nk6ie4e
    @user-wt4nk6ie4e Месяц назад

    የድራማው መፈፀሚያ ተቃረበ ግልግል😂

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube  Месяц назад

      አዉ መድረሱ ነዉ በቃ 😄😄እሩታ ቤተሠቤጋ ተመለስኩ ፍቅርና አብርሺ ፍቅራቼዉ ቀጠለ በሚለዉ

  • @tube2883
    @tube2883 Месяц назад

    እርቻናሌ ድክመ ሞተብኜ ሽርአርጊልኜ ሊኬን ኡኡ