- Видео 66
- Просмотров 1 294 047
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
Швейцария
Добавлен 14 фев 2022
" እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውለውም። በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥" ኢዮ. 33:14.
እግዚአብሔር በዋናነት በቃሉ ተናግሯል፤ በቃሉ ውስጥ ያለውን ሀሳቡን ደግሞ አንዳንድ ጊዜ በሕልም ይናገራል ይህም ለጽዮን ተጓዦች የመንገድ ስንቅ ይሆናል። የሌሊት ሕልም በአግባቡ ከተረዳን የየእለት ጉዞ አቅጣጫ ዝርዝር ክስተቶችን የያዘ መልዕክት ነው። ሰው ግን ካላስተዋለ እና ካልተረዳ ስንቅ ሳይሆን ጭንቅና ሸክም ይሆናል።
ውድ የክርስቶስ ተከታዮች! ወደቋሚ ቤታችን ወደሰማይ እስክንደርስ በምድር እንደእንግዳ ነንና ባለን ፀጋ መተጋገዝ አለብን።
የዚህ ገጽ ዓላማም ለነፍስና መንፈሳችን መብል የሚሆኑ ምግቦችን ማቀበል ነው።
ቻናሉ ለሌሎች እንዲደርስ share, subscribe & like በማድረግ ተባበሩ።
የግል አስተያየት ወይም የህልም ፍቺ ጥያቄ በቴሌግራም ቻናሌ
t.me/zion_dreamers
ወይም ቀጥታ መልዕክት ለመላክ t.me/zion_dreamer ይጠቀሙ

የህልም ፍቺ : ሳንቲም /የገንዘብ ኖት ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ህልም ፍቺ(@Ybiblicaldream)
የህልም ፍቺ : ሳንቲም /የገንዘብ ኖት ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ህልም ፍቺ(@Ybiblicaldream)
Просмотров: 15 688
Видео
የህልም ፍቺ: ፍራፍሬ ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream )
Просмотров 21 тыс.Год назад
የህልም ፍቺ: ፍራፍሬ ማየት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream )
የህልም ፍቺ: በህልም እንቁላል ማየት ትርጉም: በ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreambiblcal2023)
Просмотров 18 тыс.Год назад
የህልም ፍቺ: በህልም እንቁላል ማየት ትርጉም: በ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreambiblcal2023)
በህልም መሳቅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ@Ybiblicaldream2023)
Просмотров 8 тыс.Год назад
በህልም መሳቅ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ@Ybiblicaldream2023)
የህልም ፍቺ: ሰካራም ማየት/ አልኮል መጠጣት / #የፍቅር ስካር : #hilm
Просмотров 4,6 тыс.Год назад
የህልም ፍቺ: ሰካራም ማየት/ አልኮል መጠጣት / #የፍቅር ስካር : #hilm
የህልም ፍቺ: እናት ማየት ምን ማለት ነው?Hilm/hlm ( @Ybiblicaldream)
Просмотров 6 тыс.Год назад
የህልም ፍቺ: እናት ማየት ምን ማለት ነው?Hilm/hlm ( @Ybiblicaldream)
በህልም ሰው ከበስተጀርባችን መቆም (@Ybiblicaldream)
Просмотров 9 тыс.Год назад
በህልም ሰው ከበስተጀርባችን መቆም (@Ybiblicaldream)
የህልም ፍቺ: ቁልፍ / መክፈቻ ማየትና ፍቺው / hilm (@Ybiblicaldream)
Просмотров 20 тыс.Год назад
የህልም ፍቺ: ቁልፍ / መክፈቻ ማየትና ፍቺው / hilm (@Ybiblicaldream)
በህልም ስለ ጥርስ ማየት / የጥርስ ህመም _ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
Просмотров 9 тыс.Год назад
በህልም ስለ ጥርስ ማየት / የጥርስ ህመም _ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream)
Просмотров 19 тыс.Год назад
በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ @Ybiblicaldream)
የህልም ፍቺ: ቦርሳ ማየት: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreams12)
Просмотров 27 тыс.2 года назад
የህልም ፍቺ: ቦርሳ ማየት: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ(@Ydreams12)
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ታሪክ _የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ [ሉቃስ ምዕራፍ 1 እና 2]
Просмотров 3392 года назад
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ታሪክ _የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ [ሉቃስ ምዕራፍ 1 እና 2]
የህልም ፍቺ: የቀድሞ ፍቅረኛ ማየት / #የፍቅር አዙሪት / መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
Просмотров 49 тыс.2 года назад
የህልም ፍቺ: የቀድሞ ፍቅረኛ ማየት / #የፍቅር አዙሪት / መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@Ybiblicaldream)
ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2 (@Ybiblicaldream)
Просмотров 13 тыс.2 года назад
ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2 (@Ybiblicaldream)
በህልም አውሮፕላን ማየት/መጓዝ፣ ሄሊኮፕተር ወይም ኤርፖርት ማየት (@Ybiblicaldream)
Просмотров 18 тыс.2 года назад
በህልም አውሮፕላን ማየት/መጓዝ፣ ሄሊኮፕተር ወይም ኤርፖርት ማየት (@Ybiblicaldream)
በህልም እብድ ማየት እና ጭንቅላት የሌለው ሰው ማየት (@ydreams12)
Просмотров 8 тыс.2 года назад
በህልም እብድ ማየት እና ጭንቅላት የሌለው ሰው ማየት (@ydreams12)
ህልም ለምን እናያለን?: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@ydreams12)
Просмотров 11 тыс.2 года назад
ህልም ለምን እናያለን?: መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (@ydreams12)
በህልም እርቃን ማየትና አደገኝነቱ (@Ybiblicaldream)
Просмотров 18 тыс.2 года назад
በህልም እርቃን ማየትና አደገኝነቱ (@Ybiblicaldream)
በህልም ቤት መሸጥ ወይም ውድ እቃ መሸጥና መግዛት (@Ybiblicaldream)
Просмотров 6 тыс.2 года назад
በህልም ቤት መሸጥ ወይም ውድ እቃ መሸጥና መግዛት (@Ybiblicaldream)
በህልም መተኛት ፣ መሬት ላይ ወይም ውሃ ላይ መተኛት (@Ybiblicaldream)
Просмотров 11 тыс.2 года назад
በህልም መተኛት ፣ መሬት ላይ ወይም ውሃ ላይ መተኛት (@Ybiblicaldream)
በህልም ከእርጉዝ ሴት ጋር ሹራብ መቀያየር ምንድን ነው
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤
በህልም የአንድ እግር ጫማ መውጣት ምንድነው?
የሆነች ጓደኛየ እህል በወፍጮ እራሷ እየፈጨች ግን ዱቄቱ ሲወጣ ቅልጥያለ ዱቄት ቡክት ያለ ዱቄት ስታወጣ ኡያለሁ የተበላሸ ዱቄት
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐
ሁለት ቦርሳ ነዉ አንዱን አጣሁት ዉስጡ የነበረዉ አቃ ግን አንደኛዉ ቦርሳጋ ነዉ
መታጠብስ
ወንድሜ ልጠይቅህ ትመልስኛለክ???? ግን ይቅርታ
ጌታ ይባርካችሁ እኔ ያዬሁት ነጭ የጀርባ ቦርሳ ሰው ወስደብኝ በግድ የማውቀው ሰው
Ke fkregnaye gar hogne set ena wend ljoch Ategebachew kuch blen fkregnaye Tekosatro kuch blen keza Key set kehalachin kuch bla fitan wedene Tazoralech Ene kesu gar Eyawerahu Ayatalehu
ሰላም ወንድሜ እኔ በህልሜ ከሚነድ እንጨት ላይ የሚያምር የእጅ ብራዝሌት አገኘሁ እናም ከላዩ ላይ የልብ ቅርፅ ነበረበት
ሰላም ላንተ ይሁን አንድ ወንድሜ ከላይ ልብስ ሳይለብስ ከስር ብቻ ለብሶ አየሁት ሱሪ ብቻ ነበር የለበሰው ከላይ ግን ራቁቱን ነበር ፍቺው ምን ይሆን እባክህ ፍታልኝ
ያ ወንድም የነገረሽ ወይም ስለእሱ የሰማሽው ጉዳይ ያልተደበቀ የውስጥ ማንነቱ ነው።
ወላሂ በትክክል ነዉ ህልም ምትፈታዉ ወፍጮ ቤት የዘዉትር ህልሜ ነዉ በተስፋ ምጠብቀዉ ነገር 4ኣመቴ በመጠበቅ ላይ ነኝ እንዳልከዉ ዱዓ እና ፅናት ይፈልጋል
በህልም በጀልባ እየቀዘፉ መጓዝ ፍቺው ምንድን ነው
Thank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉gad bless you
እኔ ብዙ ጊዜ የማያው ህልም ሰው ጅብ በሬ ፍየል ስያሰድዳኝ ነው እማያው
በሀሳባዊ ዓለምሽ የምትፈሪያቸው ጉዳዮች አሉ እነርሱም ክህደት፣ በብልጦች መበላት ወዘተ. ችግሮችን ከመሸሽ ይልቅ አቋም ይዘሽ ለመጋፈጥ ሞክሪ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ! እርሱ ከሚያሳድዱሽ ሁሉ ያስጥልሻልና ከልብ ወደ እግዚአብሔር ከጸለይሽ መሸሽ አቁመሽ ማሳደድ ትጀምሪያለሽ
በህልሜ ፍቅረኛየ የነበረዉ ችት አርጎብኝ ተለያየን እና አዲስዋ ፍቅረኛ ደሞ ተለይታዋለች ነገር ግን በህልሜ ታርቆዉ ተገናኝቶዉ አየሁ ምድነዉ ፍችዉ ወንድም
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ጭራሮ የበዛበት ጫካ የሆኑ ትልቅ ሰውዬ ጋር እየዬድኩ ከዛ የሆነ ቆሻሻ. አያለው ካካ ማለት.. ከዛ ሰውየው ደሞ. በቀይ በኩል ያለወን ጭራሮ ያስተካክላል ከኔ ፊት ነው ምሄደው. ከዛ እኔ ሽውጄው ወደ ኃላ. ልመለስ ሰል ዞር ብሎ አየይ ከዛ ተመለስኩ. ልክ ቤተሰቦቼ ቤት ሰደርስ. ሰወየው ተሰወረ.
ፕሊስ ፍታልይ 🙏🏾🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም፣ውዶችየ፣ትላንት፣በህልሜ፣ከምግቤ፣ፅጉር፣ሳገኝና፣ከጉሮየ፣ፀጉር፣ስስብና፣አልበጠስና፣አልወጣ፣ሲለኝ፣አየሁ፣ምብ፣ይሆን
ጌታ ይባርክህ ❤❤👍👍👍
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አፈታት ነው እባክህን የኔንም ፍታልኝ በህልሜ በተደጋጋሚ የማቀው ስው ስያየኝ አየዋለህ ግን አያናግረኝም
ፀጋው ይብዛልህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግን የት ጠፋህ?
ሰላም ለአንተ ይሁን ፕሮግራምህ እጅግ በጣም መሳጭ ነው ለቻናሉ አድስ ነኝ በህልም መዝሙር እየሰማው ማሸብሸብ መደሰት በመንፌስ ምን ይህን?ፍ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ሁሉንም እንደ ርዕሱ ቶሎ ነው ምትፈተው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ህልም መንፈሳዊ ቋንቋ ስለሆነ እየዘመሩ መደሰት መንፈሳዊ የስሜት አካል ንቁ መሆኑንና ስለመንፈሳዊ ደስታ ይጠቁማል! እንደዚህ ዓይነት ደስታ እና ፀጋ ይብዛልሽ!
በህልም ተሞክሮ አየሁ
ሰላም የጌታ ፀጋ የበዛላቹ ወንድሜ ሰማይ ማየት ምንድነው
🙏🙏🙏🙏🎉
የድሮ ፍቅረኛየ አዲሷ ሚስት ታጠቢ ስላት አትሰማም ፅዱ አይደለችም አለኝ መኪና ውስጥ ሴክስ አደረን ሻይ ቡና እንበል ብሎ ስንቀመጥ ያ ቡና የሚሸጠው ይሄን ሰው ጠንቋይ ቤት አይቸዋለሁ አለኝ
it seems that your dream is a fruit of raw flesh desire. So, Just pray to God to have a meaningful relationship! ጸልይ።
❤❤❤❤
አንተ ፀጋ የበዛልህ ሰው አቦ ተባረክ
👏👏👏
ወንድሜ እግዚአቢሄር ይባርክህ
ufffff.tebrik.bunat.,zare.baxam.dasi.blonal.ine.bhilim.argije.swold.acal.aywocam.baxam.iyascager.ale.bwal.and.lij.acal.
አንድ በሃሳብ የማንግባባ ሰው አለና በህልሜ አብረን ወደ ፎቅ እየወጣን ብቻዬን ከፎቁ ሮጬ ወረድኩ ምን ይሆን
ሰላም ላተ ወንድሜ በህልሜ የእንጀራ እናቴ ሞታለች ግን በህልሜ ገንፎ እያገነፋች ልጅ የለኝም ግን ልጄን አቅፋ ይመስለኛል ገንፎም አገንፍታ ልታበላው ስትል አየሁ ሁለተኛ ጊዜ ነው ስለገንፎ ሳይ ገንፎው ግን በደንብ ያልበሰለ ዱቄቱ ይታያል ምን ይሆን ሁለታኛ ጊዜዬ ነው ሳይ 😢
ውድሜ በማርያም መልስልኝ በስደት ነው ያለሁት በህልሜ የመንጋጋ ጥርሴ በጣም ተበላሽቶብኝ እየተነቃነቀ አየሁት ታዳ እኔም የተበላሽ ጥርስ አልፍልግም በጣም አፀያፊ ነበር እኔም አውልቀዋለሁ የተበላሽውን ጥርስ ሁሉ ቆይ እስኪ ስስቅ አይታይም ብየ ብስቅ የአውለኩት ጥርሴ አይታይም ስስቅ ሁሉም ጥሩ ጥርሶች ሆኑልኝ የውለቀው እዳለ ሁነ ለማየት በጣም ያስጠላ ነበር ያውለኩት
የታችኛው ብቻ ነው ግን የመንጋጋየ ጥርስ የተበላሽው
ከፍቅርኘየጋርተኝቸነበብህልማ
ይሄንን አይተህ እንዳታልፈኝ በጌታ ፍቅር እለምንሀለሁ በህልሜ አንዲት ሴት ከሆኑ ሰዎች ሆና ቤታችንን ለመዝረፍ ጊቢያችን ውስጥ ስትንጎራደድ ነበር ለሊት ላይ ነውና ሀሉም ተኝተው እኔ ብቻ በመስኮት እያየኋቸው ነበር ከዛ ግን ደንግጬም ስለነበር ለትንሽ ጊዜ በፀጥታ ስመለከት ቆይቼ ከዛ ለአባቴ ልነግረው ወደ መኝታ ክፍል ስገባ አባቴ በዛ በለሊት ስልክ ሲያወራ ነበር እኔ ግን ስልኩን እንዲዘጋ አድርጌ ሌባ ሊገባ እንደሆነ ነግሬው ወዲያው ወደሳሎን ስናመራ ሌቦቹ ገብተው እቃውን እየዘረፋ እንደሆነ ስንመለከት አባቴ ወደኔ ዞር ብሎ እንዲህ አለኝ "ምንም ጊዜ ሳታጠፊ ነግረሺኝ ቢሆን ኖሮ አሁንማ በጣም ዘግይተሻል " አለኝ ምንድነው እባኮ ጊዜው ሳይረፍድ በቶሎ ይፍቱልኝ በጌታ
ሕይወትሽን የሚሰርቅ ሌባ ለእግዚአብሔር መንገር ያለብሽን ወዲያውኑ ነው። ችግር ወደአንቺ ሲቀርብ ከሩቁ ወደእግዚአብሔር ጩህ! ምንም ጊዜ ሳታጠፍ መጸለይ፣ ወይም ደንግጠሽ ዝም ብለሽ መቆየት የለብሽም። ይህ ህልም ለወደፊት ለሚያጋጥምሽ ችግር ሁሉ ጊዜ ሳታጠፍ ቀጥታ ወደእግዚአብሔር በጸሎት በመቅረብ እንድትነግሪው የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተቸገሩትንና ወደእርሱ የሚጮሁት ለመርዳት ዝግጁ ነውና። ጸልይ።
በህልሜይገርማል ማርያምን ጓዋደኛየ ጋ እሩቅ ምገድ እየሄድን ተሰወረብኝ ከዛ እደምንለያይ ፈታሁት አሁንም አንተ ደገምከው
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን
Enia huliam ayalew gn abren aydelenm
በህልም ሚስቴ ከሽንት ቤት ሰገራ ወደ ቤት እያመጣቺ አይታለች ና ምን ይሁን
ሰላም ወንድሜ 2012ዓ.ም ያለምኩት ከፍቅረኛዬ እናት ቤት ከወንበር ተቀምጨ ከፊቴ ጠረጴዛ አለ ከዚያ ላይ የጅ ፅሁፍ እፅፋለሁ ፍቅረኛ የተፃፈበት ወረቀት አምጣታ እንድፈርምበት በእጇ አመላከተችኝ እኔም ምን ይሆን ሳላውቀው ፈረምኩት ከዚያ በኃላ ባጠገቤ ካለ እረዘም ያለ ወንበር እኔን ተተርሳ ተኛች ከዚያ ነቃው እየው 5አመት ሁኗል አልተገናኘነም እስኪ ፍታልኝ
በወቅቱ ፍቅረኛህ የምታውቀው የሆነ ምስጢር ነበር አንተ ግን ሳታውቀው ስለተስማማህ ለፍቅር ብለህ የምትከፍለው ዋጋ ያለ ይመስለኛል። ፍቅረኛህ በታማኝነትህ ልቧ ማረፉንም ይጠቁሜል። የመልካም ስጦታ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ብቻ ነውና ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@Ybiblicaldream እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ
በህልሜ በበሬ አፍ ላይ ቡችላ እና ፍየል እርስ በርሳቸው የሆድ እቃቸው ወጥቶ ማየት ምንድነው
ታባረክ የኔ አናቴ ሞታለች ግን በ ህልም ልጅ ዎልዳ አቅፋ አይሁኝ ዳሞ አደ ልጅ ባ ሞቶር ጭኞ አኔ የፋልኩባት ቦታ ሳያድርሰኝ በ ማጋድ ላይ አዎራድኝ ባጌታ ምድኖ ናብሰ ታጫንቀች 🥹
እኔ ክፍቅርኛየ ጋ ተለያይተናል ዛሬ በህልሜ ስልክ ደወለልኝ ክዛ ስልኩን አንስቸ አብርን መሆን አንችልም በቃ እለዋለሁ እሱ ግን ዝም ይላል እኔ ብቻ ነኝ እምናገርው መጨርሻ ላይ እሽ በቃ ጊዜሽን አልውስድብሽ ቻው ይለኛል ስልኩን ቀድሜ ዘጋሁት ምንድነው
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ፤መጀመሪያ ሞተር ሳይክል እየነዳሁ ከባድ ዳገት ወጣው በሌላ ጊዜ ደግሞ ከመጀመሪያ የምበልጥ ዳገት በሞተር ለመውጣት ብሞክር ላይ ደርሸ ተመለስኩ ነገር ግን እንደት እንደወጣው አላውቅም ግን ዳገቱ ላይ ወጥቼ ወደ ታች ተመለከትኩ እባክህን የህልሜን ትርጉም
ሰላም! በህይወትህ ብዙ የታገልክበትን እና እምነትህን የተፈታተነው ጉዳይ በዚህ ወቅት በድል ትሻገራለህ። አሁንም በእምነት ተሞልተህ እግዚአብሔርን ጸልይ። እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ለቃሉም ታማኝ ነውና!!
ተባረክ❤
ጥሩ ፍቺ