Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን❤🙏🙏
Amen
ጌታ ይባረክ ወንድሜ
በድምፅ በተላለፈው ቃል ተባርከበታለሁ ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ❤️ በመቀጠል በሕልሜ ጠቅላይ ሚንስቴራችን ለሁለት ሰዎችና ለእኔ የገንዘብ ስጦታ ስያበረክትልን አየሁ ምን ይሆን?
🙏🙏🙏!ራዕይ አለህ? ራዕይ ካለህ ወደ ግብ የምትደርስበት አቅም ታገኛለህ ወይም ከውስጥህ የመሪነት አቅም ይጎለብታል ማለት ነው።
እናመስግናለን ወድሜ ህልም ፈታልኝ እስኪ ከአንድ ጉርቤቴ ጋር በእግራችን እየተጉዝን እቃ ገዛን እና ከፈለፊታችን። ብዙ ሰው አለ ግን አበቴን አየዋለሁ ነጨ ነጠላ ለብሶ ከዛ እቅፈ አርጉ ሳመኝ እኔም ሳምኩት እስፈራቸን ይመስለኛል ያለሁት ስደት ነው
እንዴት ነህ ወንድሜ ህልም አይቼ ነው ፈታልኝ እባህር ውስጥ ሰጠመቅ ከብዙ ትላልቅ እናቶች ነው የምጠመቀው ግን ሁላችንም ነጭ ነጠላ ረዝም ቀምስ ነው ያደረግነው ባህሩ ግን ጨለማ ነው ልክ እንደዋሻ እና እነተጠመቅን ወደዋናው ትልቅ ባህር እንሂድ እየተባባልን ከፍት ያሉት ሰዎች ይጠፉብናል እናም ከባህሩ ወተን ሳር ያለበት ቦታ ነው የምናገኝው እና ፀበል ተጠማቂዋች ሰንጠይቃቸው የጠፉብንን ሰዎች ያመለኩቱናል እኛም መንገድን እዘን ሰንሄድ እኔ ሳሩላይ እወድቀለሁ በጣምምእፈራለሁ
እናም ጨለማ ሰለሆነ ትላትል ይኖር ይሆን እንዴእያልኩኝ እጠይቃለሁ ግን ደም የፈጣሪ ቤት ነው አይኖሮውም እላለሁ መልሸ እያልኩኝ ነቃሁ ወንድሜ ምን ይሆን ፈታልኝ
የፈጣሪ ቤት ነው በማለት በጨለማ ውስጥ ከመጠመቅ ጥንቃቄ አድርጊ። ምኞትና ልማድ ከእግዚአብሔር አውነት ጋር መታረቅ አለባቸው። ህሊናሽ የሚነግርሽን ማስጠንቀቂያ በአግባቡ ተረድተሽ ምኞትሽንና መንገድሽን ቆም ብለሽ መርምሪ። የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ብርሃንና እውነትን ማየት ጀምሪ። ጨለማ ለአንቺ አይበጅሽም!!
@@Ybiblicaldream አመሠግናለሁ ወንድሜ
ሰላም ወድሜ ህልም ፍታኝ ባስቸኳይ ነው የምፍልገው ከኩሜት ስር ትፃፍልኛለህ ልፃፍልህ
አዎ
@@Ybiblicaldream እሽ ወድሜ እህቴ አሁን ያለችው እስር ቤት ነው ሳኡዲ እና ወሀ የፍሰሰ ወሀ ይመሰለኛል ብቻ አላሁ አለም ወሀውን እዳስቀምጥበት እቃ ሰጭኝ ሰትለኝ እኔም እሽ ብዬ ብድግ ብዬ እቃ ልሰጣት ሰል ሳልሰጣትም ባነንሁ እስረ ቤት ናት ተጨኒቃለሁ ፍታልኝ በዚህ
አትጨነቂ። መጨነቅ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም። ይልቅ ከቻልሽ አብሮነትሽን አሳይያት ፣ ፍቅር ስጪያት። ሰው የማይችለውን እግዚአብሔር ይችላልና የእግዚአብሔር ምህረት እንዲበዛላት በልብሽ ጸልይላት። እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ነውና።
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ ወድሜ ፍጣሪ ይጠብቅህ መጥፉ ፍቺ የለውም
አሜን አሜን❤🙏🙏
Amen
ጌታ ይባረክ ወንድሜ
በድምፅ በተላለፈው ቃል ተባርከበታለሁ ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ❤️ በመቀጠል በሕልሜ ጠቅላይ ሚንስቴራችን ለሁለት ሰዎችና ለእኔ የገንዘብ ስጦታ ስያበረክትልን አየሁ ምን ይሆን?
🙏🙏🙏!
ራዕይ አለህ? ራዕይ ካለህ ወደ ግብ የምትደርስበት አቅም ታገኛለህ ወይም ከውስጥህ የመሪነት አቅም ይጎለብታል ማለት ነው።
እናመስግናለን ወድሜ ህልም ፈታልኝ እስኪ ከአንድ ጉርቤቴ ጋር በእግራችን እየተጉዝን እቃ ገዛን እና ከፈለፊታችን። ብዙ ሰው አለ ግን አበቴን አየዋለሁ ነጨ ነጠላ ለብሶ ከዛ እቅፈ አርጉ ሳመኝ እኔም ሳምኩት እስፈራቸን ይመስለኛል ያለሁት ስደት ነው
እንዴት ነህ ወንድሜ ህልም አይቼ ነው ፈታልኝ እባህር ውስጥ ሰጠመቅ ከብዙ ትላልቅ እናቶች ነው የምጠመቀው ግን ሁላችንም ነጭ ነጠላ ረዝም ቀምስ ነው ያደረግነው ባህሩ ግን ጨለማ ነው ልክ እንደዋሻ እና እነተጠመቅን ወደዋናው ትልቅ ባህር እንሂድ እየተባባልን ከፍት ያሉት ሰዎች ይጠፉብናል እናም ከባህሩ ወተን ሳር ያለበት ቦታ ነው የምናገኝው እና ፀበል ተጠማቂዋች ሰንጠይቃቸው የጠፉብንን ሰዎች ያመለኩቱናል እኛም መንገድን እዘን ሰንሄድ እኔ ሳሩላይ እወድቀለሁ በጣምምእፈራለሁ
እናም ጨለማ ሰለሆነ ትላትል ይኖር ይሆን እንዴእያልኩኝ እጠይቃለሁ ግን ደም የፈጣሪ ቤት ነው አይኖሮውም እላለሁ መልሸ እያልኩኝ ነቃሁ ወንድሜ ምን ይሆን ፈታልኝ
የፈጣሪ ቤት ነው በማለት በጨለማ ውስጥ ከመጠመቅ ጥንቃቄ አድርጊ። ምኞትና ልማድ ከእግዚአብሔር አውነት ጋር መታረቅ አለባቸው። ህሊናሽ የሚነግርሽን ማስጠንቀቂያ በአግባቡ ተረድተሽ ምኞትሽንና መንገድሽን ቆም ብለሽ መርምሪ። የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ብርሃንና እውነትን ማየት ጀምሪ። ጨለማ ለአንቺ አይበጅሽም!!
@@Ybiblicaldream አመሠግናለሁ ወንድሜ
ሰላም ወድሜ ህልም ፍታኝ ባስቸኳይ ነው የምፍልገው ከኩሜት ስር ትፃፍልኛለህ ልፃፍልህ
አዎ
@@Ybiblicaldream እሽ ወድሜ እህቴ አሁን ያለችው እስር ቤት ነው ሳኡዲ እና ወሀ የፍሰሰ ወሀ ይመሰለኛል ብቻ አላሁ አለም ወሀውን እዳስቀምጥበት እቃ ሰጭኝ ሰትለኝ እኔም እሽ ብዬ ብድግ ብዬ እቃ ልሰጣት ሰል ሳልሰጣትም ባነንሁ እስረ ቤት ናት ተጨኒቃለሁ ፍታልኝ በዚህ
አትጨነቂ። መጨነቅ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም። ይልቅ ከቻልሽ አብሮነትሽን አሳይያት ፣ ፍቅር ስጪያት።
ሰው የማይችለውን እግዚአብሔር ይችላልና የእግዚአብሔር ምህረት እንዲበዛላት በልብሽ ጸልይላት። እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ነውና።