Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ
🙏አመስግናሎን 🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ
በርታልን ወድማችን ፀጋ በረከት ካተጋ ይሁን
አብረን እናገለግል ነበር ልጁ አሁን ሌላ ቹርች ነው ምያገለግለው እኛ ቤት ይመጣና በግራና በቀኝ አንገቴ ስር ይስመኛል እኔ እሽኮረመማለው ከዛ አልጋዬ ላይ ቁች እንላለን እባክህ ወንድሜ ፍታልኝ
ሰላም ላንተ ይሁን በህልም ከአሰሪ (ከአለቃ) ጋር መጣላት ምንድነው እባክክ መልስልኝ?
በህመ ፀጉረን ልቆረጥ ገብቸ ብርአነሰኝ ምንድነው ህሳቡ 60 ብር ነበር እነየያዝኩት 50 ነበር ምንድነው
ወንድሜ እንዴት ነክ ባለህበት ሰላምክ ይብዛ ካየሀዉ ላስቸግርህ ስለተደጋገመብኝ ነዉ ስደት ሳልወጣ በፊት ላም ነበረችን ግን ሙታለች ካንዴም ሁለቴ በተመሳሳይ ቦታ ስጠብቃት የሰዎች የተዘራ እህል እና ድንች ስትበላ ኣየሁ ኣንዴ የቦታዉ ባለቤት ለምን ብሎ ተቆጥቶኝ ሲያራርጠኝ ኣየሁ በሌላ ቀን ደሞ ሚስትየዉ ስትቆጣኝሌላ ደሞ የኛ ከብቶች የሚበሉት የራሳችን ሳር የሰዉ ከብት እየበሉ እኔም ኣባርራችዋለዉ ምንድነዉ ኣረዘምክቡህ ይቅርታ❤
ስልክህን
❤❤❤
ሰላም ምሀተቤ ጠፍቶብኝ ስፈልግ አየሁት ምን ድነዉ
Selam Egzabiheer yibizaa Lachuu Memihir Enamesaginaalen Andii xiyaqee new inamm inatee Arifaalechii gin behilmee Amiwat daokitarochu baligaa yizewat siheduu esiwaa gin ijiwan wedanee zarigitaa taleqisalechuu yihee malet min dinew iskii meliss sixun bemariyam
ስላለፈ ጊዜ ስለማሰብ ወይም ስለ ተመሳሳይ ክስተት ስለመቆጨት ይጠቁማል። መቀየር ስለማትችይው ስለትላንት ከመጨነቅ ይልቅ ስለወደፊቱ ሕይወትሽ ጸልይ።
በህልም የምታገቢው ሰው ስሙ ለአለም ይባላል አለኝ ልጅም ትወልጃለሽ አለኝ ምንድን ነው አግብቸ ፈትቻለሁ አንድ ወንድ ልጅ አለኝ
በህልም ሌላ ሰው ምግብ ሲያጎርሰን ማየት ፍሬ የሞላበት አትክልት ማየት ምንድነው ወንድሜ
በርታ ወንድማችን ስደት ነኝ ግን ሁሌም ድሮ የምኖርበት የነበረ የቤት ክራይ ይመስለኛል ስሄድ እቃዎቼን ተዝረክርኮው ለመስተካከል ሲሞክር ኣያለው ምን ይሆን በጣም ተደጋገመብኝ
በሀሳብሽ ባለሽ ነገር እርካታ እንዳጣሽ እና የራስሽ የሆነ ሕይወት ስለ መጀመር ብዙ እንደሚያሳስብሽ/እንደምትጨነቂ ፍንጭ ይሰጣል።የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምና የሕይወት እርካታ ይስጥሽ። ክርስቶስ ኢየሱስ በልብሽ ሲነግስ/ሲያድር ልብሽ በሰላም ይሞላል፤ የሰላምና የነፍስ እረፍት ታገኝያለሽ።
ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ ህልም አለኝ ::በህልሜ የሆነ ሜይዳ ላይ የእግር ኳስ ጫወታ ሲጫወትና ሲያስሸንፍና ሲደሰት ተቀራኒ ብዱን ሲናደድ ነው ያየሁት ሰወቹ ግን አላውቓቸውሙ ::
አንዳንዴ ሕይወት የጫወታ ዓይነት ገጽታ አላት። በወሬ ስለ መበሻሸቅ እና ማሸነፍ/ማናደድ ይጠቁማል። ግን ውድ የሆነው ጊዜሽ እንዳይባክን ጥንቃቄ አድርጊ።
@@Ybiblicaldream እሺ አመሰግናሎህ
ሰላም ወንድምበህልሜ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ከቻልሽ አብራርተህ ፍታልኝ
Eskii bamariyam fitaling Abatee Hababa yestengali bicaa hababn ena qayii hababa yestengali mindinwu
ሀባብ ውጭው እና ውስጡ የተለያየ እንደሆነ ሁሉ በሕይወትሽ ውጫዊ ገጽታው ጥሬ የሚመስል ውስጡ ግን የተለየ በሳል የሆነ ሰው ወይም ጉዳይ ያጋጥምሻል።መልካም ስጦታ ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና በትሁት ልብ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@@Ybiblicaldream mariyam lek neh fkrenge wucawiwu batem tiree yemasilaly wustuu gen batem besali nw amesgnlwu 👏Gen matifo nager yelum ayedl? Gen yetestng habab la Eante askimchi biye satewati
ሰላም ሰላም የሀን እስቲ ፈታልኝ ኣንድ የረቀት ጓደኛ ኣለኝና ሁሌም ተከታታይ ስጠፋኝ ሳገኘው ነው እማየው ከዛ ደሞ ከተወለድኩበት ቤት በተደጋጋሚ ይመጣል ምንድነው
በህልም ማዘን ወይ መቆዘም ምንድነው
መመህርዮ ሰላም ለንተ ይሁን ጥያቀቄ ነው እኔ ማታ ማታ ፆሎት ሳቅርብ ሄዴ ይናፋኛል ምን ድነው 2, ይሄ ህልም ነው ስኡዲ ኣረብ ነው ያለሁት እና እኔና ኣንድዋ ዘመዴ እየተጓዝን እያለ ፖሊሶች ኣየን እና በጣም እዮሮጥን እንደ ግቢ ይመስለኛል በድንጋይ የተሰራ ፊትለፊታችን ኣገኘን በዚ እንዘላለን ብለን እዛው ሁለት ሁሾች እነሱ ነው ቀድሞው ያዩን በጣም ይጮሃሉ ፈርተን ነበር በሰንሰለት የተታሰሩ ናቸው እኛ መታሰራቸው ስናውቅ በማሃለቸው ዘለን ሄድን ምንድነው2 በህልም ለሁለት እናቶች እግር ለማጠብ እግራቸው ላይ ጎንበስ ማለት ምንድነው 🙏
የሆድ ችግር አመጋገብ በማስተካከል ነውና በዚህ ምክንያት ጸሎት አታቋርጭ። የሰይጣን ዛቻው ሁሉ ውሸት ነው እግዚአብሔር የክፉውን ማስፈራራት ከአንቺ እንዲያርቅልሽ ጸልይ።የታሰሩ ውሾችን አለመፍራትሽ ጥሩ ነው የጠላት ዛቻና ጩኸትም ልክ እንደ ታሰሩ ውሾች ዓይነት ስለሆነ ወደ አጠገቡ ካልደረስሽ ወይም ወደ ግዛቱ እስካልገባሽ ምንም አያደርግሽም። ብቻ በግርግርና በፍርሃት ወደ ሰይጣን(ወደ ጠንቋይ) አትሂጂ።እውነተኛውንና ታማኙን አምላክ የእግዚአብሔርን ስም እየጠራሽ በእምነት ጽናት ጸልይ።
አናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ
🙏አመስግናሎን 🥰
እግዚአብሔር ይባርክህ
በርታልን ወድማችን ፀጋ በረከት ካተጋ ይሁን
አብረን እናገለግል ነበር ልጁ አሁን ሌላ ቹርች ነው ምያገለግለው እኛ ቤት ይመጣና በግራና በቀኝ አንገቴ ስር ይስመኛል እኔ እሽኮረመማለው ከዛ አልጋዬ ላይ ቁች እንላለን እባክህ ወንድሜ ፍታልኝ
ሰላም ላንተ ይሁን በህልም ከአሰሪ (ከአለቃ) ጋር መጣላት ምንድነው እባክክ መልስልኝ?
በህመ ፀጉረን ልቆረጥ ገብቸ ብርአነሰኝ ምንድነው ህሳቡ 60 ብር ነበር እነየያዝኩት 50 ነበር ምንድነው
ወንድሜ እንዴት ነክ ባለህበት ሰላምክ ይብዛ ካየሀዉ ላስቸግርህ ስለተደጋገመብኝ ነዉ ስደት ሳልወጣ በፊት ላም ነበረችን ግን ሙታለች ካንዴም ሁለቴ በተመሳሳይ ቦታ ስጠብቃት የሰዎች የተዘራ እህል እና ድንች ስትበላ ኣየሁ ኣንዴ የቦታዉ ባለቤት ለምን ብሎ ተቆጥቶኝ ሲያራርጠኝ ኣየሁ በሌላ ቀን ደሞ ሚስትየዉ ስትቆጣኝ
ሌላ ደሞ የኛ ከብቶች የሚበሉት የራሳችን ሳር የሰዉ ከብት እየበሉ እኔም ኣባርራችዋለዉ ምንድነዉ ኣረዘምክቡህ ይቅርታ❤
ስልክህን
❤❤❤
ሰላም ምሀተቤ ጠፍቶብኝ ስፈልግ አየሁት ምን ድነዉ
Selam Egzabiheer yibizaa Lachuu Memihir Enamesaginaalen Andii xiyaqee new inamm inatee Arifaalechii gin behilmee Amiwat daokitarochu baligaa yizewat siheduu esiwaa gin ijiwan wedanee zarigitaa taleqisalechuu yihee malet min dinew iskii meliss sixun bemariyam
ስላለፈ ጊዜ ስለማሰብ ወይም ስለ ተመሳሳይ ክስተት ስለመቆጨት ይጠቁማል። መቀየር ስለማትችይው ስለትላንት ከመጨነቅ ይልቅ ስለወደፊቱ ሕይወትሽ ጸልይ።
በህልም የምታገቢው ሰው ስሙ ለአለም ይባላል አለኝ ልጅም ትወልጃለሽ አለኝ ምንድን ነው አግብቸ ፈትቻለሁ አንድ ወንድ ልጅ አለኝ
በህልም ሌላ ሰው ምግብ ሲያጎርሰን ማየት ፍሬ የሞላበት አትክልት ማየት ምንድነው ወንድሜ
በርታ ወንድማችን ስደት ነኝ ግን ሁሌም ድሮ የምኖርበት የነበረ የቤት ክራይ ይመስለኛል ስሄድ እቃዎቼን ተዝረክርኮው ለመስተካከል ሲሞክር ኣያለው ምን ይሆን በጣም ተደጋገመብኝ
በሀሳብሽ ባለሽ ነገር እርካታ እንዳጣሽ እና የራስሽ የሆነ ሕይወት ስለ መጀመር ብዙ እንደሚያሳስብሽ/እንደምትጨነቂ ፍንጭ ይሰጣል።
የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምና የሕይወት እርካታ ይስጥሽ። ክርስቶስ ኢየሱስ በልብሽ ሲነግስ/ሲያድር ልብሽ በሰላም ይሞላል፤ የሰላምና የነፍስ እረፍት ታገኝያለሽ።
ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ ህልም አለኝ ::በህልሜ የሆነ ሜይዳ ላይ የእግር ኳስ ጫወታ ሲጫወትና ሲያስሸንፍና ሲደሰት ተቀራኒ ብዱን ሲናደድ ነው ያየሁት ሰወቹ ግን አላውቓቸውሙ ::
አንዳንዴ ሕይወት የጫወታ ዓይነት ገጽታ አላት። በወሬ ስለ መበሻሸቅ እና ማሸነፍ/ማናደድ ይጠቁማል።
ግን ውድ የሆነው ጊዜሽ እንዳይባክን ጥንቃቄ አድርጊ።
@@Ybiblicaldream እሺ አመሰግናሎህ
ሰላም ወንድም
በህልሜ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ መሶቡ ከፍ ያለ በርሜል ላይ ተቀምጦ እኔ ጓደኛዬ እና አንድ ልጅ መሶቡን ከበን ቆመናል እናም ከመሶቡ ላይ ያለውን የተቆራረሰ የቀይ ጤፍ እንጀራ አንስቶ የራሱ ሰሀን ላይ አደረገ እኔም ሳየው ሁሉም የተቆራረሰ ስለሆነ ለምን እንደዚ ቆራረሳችሁት በስርአቱ ለምን ቆርሳችሁ አትጠቀሙም እያልኩ ከተቆረሰው እንጀራ ላይ ሩብ የሚሆነውን አንስቼ ነጭ ሰሀን ላይ ሳስቀምጥ ልጁ ጨምሪ ብሎ ትልቁን የተቆረሰ እንጀራ ሊያደርግ ሲል ይሄ ይበቃኛል እያልኩ ስገላገል ነቃሁ እባክሽ ከቻልሽ አብራርተህ ፍታልኝ
Eskii bamariyam fitaling Abatee Hababa yestengali bicaa hababn ena qayii hababa yestengali mindinwu
ሀባብ ውጭው እና ውስጡ የተለያየ እንደሆነ ሁሉ በሕይወትሽ ውጫዊ ገጽታው ጥሬ የሚመስል ውስጡ ግን የተለየ በሳል የሆነ ሰው ወይም ጉዳይ ያጋጥምሻል።
መልካም ስጦታ ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና በትሁት ልብ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
@@Ybiblicaldream mariyam lek neh fkrenge wucawiwu batem tiree yemasilaly wustuu gen batem besali nw amesgnlwu 👏Gen matifo nager yelum ayedl? Gen yetestng habab la Eante askimchi biye satewati
ሰላም ሰላም የሀን እስቲ ፈታልኝ ኣንድ የረቀት ጓደኛ ኣለኝና ሁሌም ተከታታይ ስጠፋኝ ሳገኘው ነው እማየው ከዛ ደሞ ከተወለድኩበት ቤት በተደጋጋሚ ይመጣል ምንድነው
በህልም ማዘን ወይ መቆዘም ምንድነው
መመህርዮ ሰላም ለንተ ይሁን ጥያቀቄ ነው እኔ ማታ ማታ ፆሎት ሳቅርብ ሄዴ ይናፋኛል ምን ድነው
2, ይሄ ህልም ነው ስኡዲ ኣረብ ነው ያለሁት እና እኔና ኣንድዋ ዘመዴ እየተጓዝን እያለ ፖሊሶች ኣየን እና በጣም እዮሮጥን እንደ ግቢ ይመስለኛል በድንጋይ የተሰራ ፊትለፊታችን ኣገኘን በዚ እንዘላለን ብለን እዛው ሁለት ሁሾች እነሱ ነው ቀድሞው ያዩን በጣም ይጮሃሉ ፈርተን ነበር በሰንሰለት የተታሰሩ ናቸው እኛ መታሰራቸው ስናውቅ በማሃለቸው ዘለን ሄድን ምንድነው
2 በህልም ለሁለት እናቶች እግር ለማጠብ እግራቸው ላይ ጎንበስ ማለት ምንድነው 🙏
የሆድ ችግር አመጋገብ በማስተካከል ነውና በዚህ ምክንያት ጸሎት አታቋርጭ። የሰይጣን ዛቻው ሁሉ ውሸት ነው እግዚአብሔር የክፉውን ማስፈራራት ከአንቺ እንዲያርቅልሽ ጸልይ።
የታሰሩ ውሾችን አለመፍራትሽ ጥሩ ነው የጠላት ዛቻና ጩኸትም ልክ እንደ ታሰሩ ውሾች ዓይነት ስለሆነ ወደ አጠገቡ ካልደረስሽ ወይም ወደ ግዛቱ እስካልገባሽ ምንም አያደርግሽም። ብቻ በግርግርና በፍርሃት ወደ ሰይጣን(ወደ ጠንቋይ) አትሂጂ።
እውነተኛውንና ታማኙን አምላክ የእግዚአብሔርን ስም እየጠራሽ በእምነት ጽናት ጸልይ።