selam wendime ente nah hulu selam nw? ba hilme yeyahut kamese bachika talawiso ayehut degmu enda labaskuti nw ene gin minim sayimasilagni eyasaku andi gorobetachin lehono wendi kazi bafiti qamese endi hono ayawikam wadawu bar yamatibo eyalku siqaalewgni. yewendime lijoch ye 3 ena ye 15 hamat setoch lijoch mahalachw kuch endalku eska siru yetanekala sari egirachin sir edargalen saru elay ya lew sawuyo lay ebanal ena ekirtamitayiko emasilagnal. please wendime bitifataligni des elagna! ebakihn
selam wendime ente nah hulu selam nw? ba hilme yeyahut kamese bachika talawiso ayehut degmu enda labaskuti nw ene gin minim sayimasilagni eyasaku andi gorobetachin lehono wendi kazi bafiti qamese endi hono ayawikam wadawu bar yamatibo eyalku siqaalewgni. yewendime lijoch ye 3 ena ye 15 hamat setoch lijoch mahalachw kuch endalku eska siru yetanekala sari egirachin sir edargalen saru elay ya lew sawuyo lay ebanal ena ekirtamitayiko emasilagnal. please wendime bitifataligni des elagna! ebakihn
Ke fkregnaye gar hogne set ena wend ljoch Ategebachew kuch blen fkregnaye Tekosatro kuch blen keza Key set kehalachin kuch bla fitan wedene Tazoralech Ene kesu gar Eyawerahu Ayatalehu
የዝንብ እና የንብ ውሎ አዳር
🐝🐝🦋 🌸🌸🌺🌸🌸 🦋🐝🐝
ከዝንብ ሕይወት እግዚአብሔር ነፃ ያውጣችሁ!
ዝንብ የበሰበሰ ነገር እና ሰገራ ባለበት አይጠፋም። ምክንያቱም ከዚያ ከገማ ነገር ውስጥ የሚጣፍጥ ፈሳሽ እየቀሰመ ስለሚኖር ነው።
በእግዚአብሔር እይታ በረከሰ ነገር የሚደሰት ሰውም እንደዚያ ዝንብ ነውና ከዝንብ ሕይወት እግዚአብሔር ነፃ ያውጣችሁ!
🍰🍰🍧🎂🎂
እንደ ንብ ጣፋጭ ጥበብ ከሚገኝበት አካባቢ የልባችሁ ሀሳብ ውሎ አዳሩ የሰመረ ይሁንላችሁ።
🎂🐝🐝🐝🍰🎂
መዝሙር 119፥ 85, 103
"85: ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥
አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም።
103: ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤
ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።
104: ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤
ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ።"
እባክህ ወንድሜ በየት ላገኝህ 🙏
@BetelehemGezeheng-f4y
በ telegram ቻናሌ አለሁ: t.me/zion_dreamer
በእውነት ክብር ይግባው ለእግዚአብሂር ይሂን ቢደዩ ዛሬ ነው ያየሁት ግን ያየሁት ህልም እና የገጥመኝ። ሁኒታበጣም ገራሜ ነው
ከህልም ፈችወች የምትመቸኝ አንተ ነህ ለምን በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ስለምታስተምረን ጌታ እየሱስ ይባርክህ
::🙏🙏🙏
እኔም ማርያምን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ✋✋⛪❤
ተባሰክልን ወንድማችን!!!!
ትዳር የግዚአብሔር ፀጋ ነው!!
መንገዱ ለትዳር አይበቃም ማለት ትክክል ኣደለም!
ታድያ ማስተማር ወደ መስመሩ እንዲገባ(እንድትገባ) መርዳት ምክንያቱም
ሳንወደው ፍቅርን ስለ አሳየን እኛም ፍቅርን ማሳየት ይገባናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰላም ወንድም የልጄ አባት ነው ከንፈሬን ይስመኛል ለሁለተኛ ግዜ ሳይ ስለሰማኸኝ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
Wndema tbareke❤❤
ሰላም ወንድሜ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የቀድሞ ፍቅረኛየ ከአንድ ዓመት በኋላ ተደጋጋሚ የመንፈስ እህቴ ናት ካለኝ ልጅ ጋ ሁለት ጊዜ በህልም በጣም ሲሱቁ አየሁ ታድያ ይህ ካየሁ ከቀናት በኋላ ልጁ ማረፏን ሰማሁ ዛሬ ደሞ ከዛች ልጅ ጋ የእርግዝና ምርመራ ለማድረግ የሆነ ቦታ ተገናኘን እና ወንድሜ ስለዚ ህልም እና ገጠመኝ ብታስረዳኝ አመሰግናለሁ🙏።
ይጨምርልህ❤❤❤❤❤አህለን
Inamesegenalen.bertalen.
ሰላም ወንድሜ እኔ ህልም ሁሌ አያለሁ ዛሬ ግን ፍቅረኛየን አብረን መገድ እየሄድነ አንድት ሴት መሀላችን ትገባና አሱን ታቅፈዋለች ከዛ እሱ ይገፈትራታል ከዛ ከኔ ጋር እንሄዳለን ከኛ ቤት ስንደርስ ከናባቴ ቤት ገባንና እየተሳሳምነ ነበር ከዛ አንድት የኔቢጤ ሴት ከጊቢ በጥታ ለመነይ ከዛ እህል ስጫት አለኝና ሰጠኻት መርቃነ ሄደች ከዛ እየተሳሳምነ እያለን ሶት የተለያየ የሚያምር ወርቅ ከአገቱ ላይ አርጓል ሽቶም ይዞአል ከዛ እኔ ፎቶ አነሳዋለሁ ይመስለኛል ከዛ ሻውር ውሰጂና ልብስ ልበሺ ብሎ አሪፍ ቀሚስ ከዱላብ አውጥቶ ይሰጠኛልና ሻውር ልወስድ ብየ ሽቶ ቀባኝ እያልኩት ነቃሁ በናትህ ጨቆኛል እኔ ስደት ነኝ እሱ ሀገር ነው ያለው ፍቺው ምድነው
Aref new
arif new gn nsha gbi eyalesh new wendu yanchi new betam arif new❤
መልካም ነገር ነው አታስቢ እህቴ❤❤❤❤
amen.kale.hiwet.yasemaln
አሜንንንንንን
አሜን
ተባረክልኝ
Ameeeeeee. Ishi. Yeigizaberi. Soo. Ine. Hilimi. Asichagironani. Talihinili😢😢😢❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏
Amen.amen.amen❤❤❤🎉
ዋው በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ! ❤ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ክርስቲያን ሆነው ግን ወላዋይ ከሆኑት መራቅ ወይስ ምን ይሻላል ሁሌ እያስጨነቀኝ ያለ ጉዳይ ነው?
👉ወላዋይ ከሆኑት ጋር በማይመች አካሄድ አለመጠመድ ያስፈልጋል።
ፈቃደኛ ከሆኑ ግን በጥንቃቄ እነርሱን ለመውቀስና ለማቅናት መጠጋት ያስፈልጋል።
እሺ በጣም አመሰግናለሁ!!❤❤👍
አዎ ሁሌም ራሱ ቀድሞ ወደ ጌታ እንዲቀርብ እየነገርኩ ነው።
ግን መለወጡን አስከማይ አልጠመድም መቼም ከጌታ የሚበልጥ ነገር ስለሌለ!
ሠላም ፍቅረኛዬ ጀበና ገዛልኝ ምንድ ዉ
Selam wadima ena lilasaw new yayaw fikiraghaya ena nachi labisan gwadaghochu qaye labisaw ayeta nagarachigh mindinew
God bless you
በህልሜ ፍቅረኛዬ ዳቆን ነው እራሴን አሞኝ እጁን እራሴለይ ሲያረግ ይተወኛል ስፈወስ አይሁት ምድነውየጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ስዕል አድኖ ይዞ አይሁትእባክህ ፍቷልኝ
ተባረክ ዎንድሜ 🥰🥰🥰
ጥቁርነርምንድነውጨለማምንድነዉ
Tebarklgne yabate beruke
ሰላም ወድሜ በህልም በድጋይ ሲያባርሩን ምድነው ግን አያገኘኝም ድጋው ከዛ ደግሞ ቦብ ሲወረወርብኝ ምድነው
ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤
Amin geta Yi bark
Amen Thank u so much this is really change my life God blessed u
enamesegnalen
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እባክህን ይሄንን ህልም ፍታል የቁልፍ ጋን ጋደኛዬ ሰጠችንይሄ ያቺ ነው አለችኝ ያየችውም እሳናት ምንድነው
ሰላም እባክን በህልሜ የማላስበው ሰው ማሲቲካ ሰጠኝ
ስላም ለአንተ ይሁን
የኔ ባለ ቤቴ ጢሎኝ ሰሆደ 3ተ 4 ጌዜ ጢሎኝ ዪድል ?😢
ወድሜ እባክህን በግዚአብሔር ስም መልሰልኝ እኔና ባለቤቴ ተለያይተናን በህልሜ እኔ ተኝቸ እሱ ከኔጋር ላለመታየት ይሸሻን ከዛ ጠርቸዉ የቤታችን ቆርቆሮዉ ትንንሽ ክፍተት አለዉ በዛዉ ለይ የፅሀይ ብርሀን ይታያን እኔም ጠርቸዉ አሳየዉ አለሁ እጀን ወደላይ እያስመለከቱኩ😢 እሱግን ፈፅሞ እኔጋር ለመታየት አይፈልግም ይህን ሽቁር እናሰራዉ እያልሁት ነዉ እሱ ተበሳጭቶ ይሄደን ምን ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም!
እግዚአብሔር ብርሃን ነው : ለሰዎች መልካም ስጦታ የሚሰጥ እሱ ብቻ ነው ሰይጣንና ስጦታውም ሀሰት ነው። ትዳርሽን ዳግም እንድፈውስ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ ከእንቅልፍ የምትነሽበት ጊዜው አሁን ነው።
በከፈር,መሳሳም,ምንድነዉ,ተፍቅረኛ,ጋር,
ሰላምወድሜ፡እኔከባለቤቴጋተፋተናናልእና፡በህልሜ፡መጦየሆነሰው፡በኔናበአቸጀሮ፡ድጋይአስብቷልእናአውጭው፡ይለኛልእናእኔጋ፡ሁለትነበርይኸውአወጣሁት፡እያለበጁይይዞያሳየኛል፡አቸጋሶስትአለናአውጭውይለኛል፡እሽብየሳወጣውበጣምያቃጥላል፡እናአቃጠለኝ፡እያለሁ፡ሁለቱንአወጣሁት፡አድይቀራልአውጭውሲለኝ፡ተወውያቃጥላልአልሁት፡እ 13:10 ናሳይወጣቀረ፡።ምድነውውድሜእባክህ
ሰላም ወንድሜ ያየሁት ህልም እኔ ወደ ቻርች እየሄድከኝ ነበር ፍቅረኛዬ ደግሞ ወደ እቤት እየሄደ ነበር ከእርሱ ፊት ደግሞ የእኔ አባትከፊት ከፊቱ እየሄደ ነበር
Yabateshe metek new ,bale ehoneshal
ሰላም ወንድሜ ከተለያየን ወደ አምስት ወር የሆነን ጓደኛ ነበረኝ ሴት መንፈስ እንዳለችበት አውቄያለሁ እና በጣም እጸልይለት ነበር አሁን በህልሜ የሆነ ቦታ ቁጭ ብለን ችግሩን ይነግረናል ወድጄ አይደለም እያለ እኔም አዝኜለት በጣም ትኩር ብየ አየዋለሁ እሱም ያየኛል ወደ ቤት እንሂድ በሁለት ሰአት ትተኛለህ ስለው አየሁ ምን ይሆን? አመሰግናለሁ
ሰላምህይብዛወድሜበህልሜከጓድኛየሌሎቺሁለትሴቶቺአብረውንያሉይመሰለኛልግንአዷንአውቃተለውአንዷንግንበመልክምይሁንበሰምአላውቃትምእናምጓድኛየምግብሰሪናእንብላሲለኝእኔጦመኛነኝአልበላምአለኩትናከሷጋርትበላለህልሰራናአልኩትእደዚህያልኩትከማላውቃትልጂጋነውምድነውወድሜአብራራልኝ
Selam wondme lebet addis negn behilme yediro fikiregnaye kehonech set lij welido ayewt keza kelijuta gar metalat jamern esun yemfelig meslohat keza yekidanemihret sim yeteraw melikulat alifelgim eyeliku esu bmetam alikebelm emegnign eyeliku ezaw bota hogne enate ena ehite metu keza lelit ymeslegnal chelema ena chika yalebat bota new kehite betr tekebyat smokir alibera alegn ena lemeremed alichalkum eza honge nekahu ebakihn fitalign?
በድሮ ፍቅረኛሽ ላይ የወሰንሽው ዓይነት ውሳኔ በድጋሚ በቁጣ ስሜት ሆነሽ እንዳትወስኚ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። በኃላ እራስሽ ተስፋ በማጣት ትጎጂያለሽና መሃላን ከአንደበትሽ አርቂ ።
AmenAMEN
ከስጋ ወይም ከሰይጣን ውይ ከ እግ/ር መሆኑን እንዴት እናውቃለን
Ebaki wodime ene yayawuti be hilime ke huleti seti gari tanito ayawu
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
አሜን እናመሰግናለን፣🙏🙏🙏
እባክህ በህልሜ ከፍነቅረኛዬ ጋር ከተለያየን በኋላ በትውልድ ሀገሬ በመኪና እየተጋዝን ግን አንነጋገርም እና በጣም ረጅምና የሚያምር የስንዴ ዘር በማሳ ያለ ሆኖ ከመኪናው ወርደን ኩሬ ይመስለኛል በጀርካን ውሀን እየቀዳን ወደ መኪናው እየጫነ ግን አንነጋገርም ስንጨርስ ከመኪናው ገብተን ተኳርፈን እንዳለ ነቃሁ ምን ይሆን የኔ ወንድም
ejenyis siyashagiregn ayehut hilmunyayehut linegaakababe new mindinnew
❤❤❤
እኔደሞ ባሌንሁልግዜአየዋለሁ እናእኔያለሁትሥደትነኚ እናእሌላሴትጋአይቸውይመሥለኛልእናለፖሊሥአሲዝሀለሁሥለው ጥይትይተኪሥብኛል ያውአልመታኚም እያራራጠኚ ላመልጠውሥል እሡውደላይተኮሠብኚ ምንድንነው ግንመሳርያምየለውም 😢ፍቱልኚ
ሰለም ወንድሜ ፍቅርዬ ሻንጣ ይህዞ ትቶኝ ሄዳ 🙏❤️
እዳትከተይው
ሰላም ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ በሚያሳስበኝ ጊዜ ገጠመኝ ያየሁት እባክህ ህልሜን ፍታልኝ እኔ ማህፀኔን ያመኛልና ሁሌ ቅባ ቅዱስ ቀብቸ እፀልያ ለሁ ና በህልሜ በእንብርቴ አካባቢ እንደ በሰል ጥቅልል ያለ አይን ያለዉ ተፈልቅወቆ መመወጣ የሰመስለኛል አዉጥቸ አንድ ባንድ እንደ እየፈለቀቅሁ አንድ ላይ ደፍቸ አስቀምጨ አየዋለሁ ምንድነዉ ከቻልክ መልስልኝ
በቅንነት በእምነት የሆነ ጸሎት እግዚአብሔር ይሰማል። እግዚአብሔር ለተቸገሩት: ለልበ ቅኖች ጸሎት ምላሽ ይሰጣልና ጸሎትሽን ቀጥይ።
በህልም እንዳየሽዉ
እግዚአብሔር የህመምና የችግርሽን ምንጭ እንዲሁ ከሀሳብሽ፣ ከልብሽና ከማህፀንሽ ጠራርጎ ያውጣልሽ። እግዚአብሔር በጎ ነገር ባደረገልሽ ጊዜ የእግዚአብሔርን ምስጋና አትርሺ ለአምላክ የተገባውን አምልኮ ለፍጡራን አትስጪ።
እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ አመሰግናለሁ
የሞተ ሰው በህልም ማየት ምንድን ነው ምታውቁ ንገሩኝ
የምወደው ልጅ ነበር አሁን ግን አግብቻለሁ ያንን ልጅ በተደጋጋሚ በህልሜ አየዋለሁ ምንድነው
ቅቤ ምንድነው
Tseliye tegniche zinbaba mintaf yemiyamir keti Yale sisera nebere❤
sewu behlm yqreta siteyq mdenrwu ??????
እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏🙏
እኔ,ስደት,ነኝ,ፍቅረኘየ,ሀገር,ቤት,ነዉ,እና,ከኛቤት,ገብተን,ቤተሰብ,ያኮርፉታል,ከዛ,ወጠን,መንገድ,ሂደን,ጨቃ,ሆነ,እዳትገባ,አልሁት,ቁሞ,ይስመኛል,ለወደፊት,ለጋብቻ,አስበናል,ከቤተሰብ,ፍቃድ,አልጠየቅነም,ገና,ነን,
ሰላም ወድሜ እኔ በህልሜ አድ የተዎወቅሁት ልጅ ነበር በፍቅር ነው የምናወረው እናመ በስልክ ሲያወራኝ አይሁት ዶሞ ሌላ ሰት ሲያወራ አይሁት እባክህ ፍታልኝ ያላገበሁ ነኝ❤❤❤
selam wendime ente nah hulu selam nw? ba hilme yeyahut kamese bachika talawiso ayehut degmu enda labaskuti nw ene gin minim sayimasilagni eyasaku andi gorobetachin lehono wendi kazi bafiti qamese endi hono ayawikam wadawu bar yamatibo eyalku siqaalewgni. yewendime lijoch ye 3 ena ye 15 hamat setoch lijoch mahalachw kuch endalku eska siru yetanekala sari egirachin sir edargalen saru elay ya lew sawuyo lay ebanal ena ekirtamitayiko emasilagnal. please wendime bitifataligni des elagna! ebakihn
selam wendime ente nah hulu selam nw? ba hilme yeyahut kamese bachika talawiso ayehut degmu enda labaskuti nw ene gin minim sayimasilagni eyasaku andi gorobetachin lehono wendi kazi bafiti qamese endi hono ayawikam wadawu bar yamatibo eyalku siqaalewgni. yewendime lijoch ye 3 ena ye 15 hamat setoch lijoch mahalachw kuch endalku eska siru yetanekala sari egirachin sir edargalen saru elay ya lew sawuyo lay ebanal ena ekirtamitayiko emasilagnal. please wendime bitifataligni des elagna! ebakihn
ሰላም ወንድሜ ይህንን ህልም ፍታልኝ ለፍቅረኛ ውሀ መሰጠት ምንድ ነው
Yewedefit baleshe new weha atacheshe new
ሰላም ለእነንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እኔ በስደት ሁኘ በዋሳብ የተዋወኩት ልጅ ነበር እወደዋለሁ እሱም እንደሚወደኝ ይነግረኛል ግን ኢትዮጵያ ገብቸ እሱ ካለበት ቦታ ናይ ይለኛል ጓደኞቹን አስተዋወቀኝ እንድሁም ወንድሙን የኔን ቤተሰቦች ወንድሞቸን ተዋወቅ ስለው መጀመርያ አንቺ እነ እኔ እንግባባ ይለኛል ካዛ እኔ ውስጤ እየተረበሸ ደስታዬ እየጠፋ መጣ እኔ ከቤተሰቦቸ ጋር ካልተግባባ እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ በመሀል በምሀል የጎረቤት ልጅ ከልጅነትሽ ጀምሬ ነው የምወድሽ ብሎ ፍቅሩን ነገረኝ እኔ ግን ጓዴኛ እንዳለኝ ነገርኩት እስከምታገቢ እጠብቃለሁ አለ ከዛ
በህልሜ ፈርጥ ያለው ቀለበት አሰረልኝ ግራ ግብት ብሎኛል እስኪ ፍታልኝ ይህንን ወንድሜ
አሁን ስደት ተመለስኩ 😭
አትጨኘቂ ጸልይ!
ሁለቱም ችግር የሌለበት ይመስላል።
እንደህልምሽ ከሆነ ስለቤተሰብሽ ጉዳይ በራስ መተማመን ችግር ያለ ይመስላል። ይህን ችግር ለወደፊትም ቢሆን መፍታት የማትችይው መስሎ ከተሰማሽ ከሰፈርሽ ልጅ የሚመጣውን የፍቅር እድል ጊዜ ሳታባክኚ ተጠቀሚ።
ጸልይ።
ቤ
ከሴት ጋደኛዬጋ ልብስ አብረን እያጠብን በእልሜ አየሁ ምንድነው
ወንድሜ በጌታ በውስጥ መሰመር ላገኝህ እፈልጋለሁ
t.me/zion_dreamer
Ke fkregnaye gar hogne set ena wend ljoch Ategebachew kuch blen fkregnaye Tekosatro kuch blen keza Key set kehalachin kuch bla fitan wedene Tazoralech Ene kesu gar Eyawerahu Ayatalehu
አሜን አንተንም ጌታ እየሱስ ይባርክህ በርታ 🙏🙏🙏🙏
😢ሰላም ላተ እኔ ያየሁት እማላውቀው ሰው መጥቶ ከጎኔ ሲቀመጥ አየሁ ምን ይሆን
በህልሜይገርማል ማርያምን ጓዋደኛየ ጋ እሩቅ ምገድ እየሄድን ተሰወረብኝ ከዛ እደምንለያይ ፈታሁት አሁንም አንተ ደገምከው
ስልክህን ማግኘት እችላለሁ እባክህ በውስጥ ላውራህ
t.me/zion_dreamer.
pealss lamakirki echlalwe kechalki
ሰላም ላንተ ይሁን ወድማችን እኔና ፍቅረኛየ የተለያዬ ቦታ ነው እምንኖረውና በህልምየ ለሴት ስልክ ይደውልና ያወራል ሴቲቱ ማን ትሆን ምን ትሆን አላውቅም ግን ያወራታል ይመስለኛል እና እኔ ደሞ ሳናግረው ችላ ይለኛል ዝምብሎ ያወራል ይመስለኛል እናቴም አይታ እደመገረም ብላ ዝም ትላለች እኔም ገርሞኝ ዝም እላለው እና እሱ ዝም ብሎ ያወራል ይመስለኛል በውኑ በጣም ነው እሚሰፈሰፈልኝ ከራሱ በላይ እደሚወደኝ ነው እሚነግረኝ እና በህልሜ ከሴትጋር ስልክ እያወራ ችላ ሲለኝ አርጎት እማያውቀውን ምድነው እያልኩ እያሰብኩ ዝም እላለው ይመስለኛል እባክህን ፋቹ ምድን ነው😅
ውይ እሲቲከሯ በስተት ነው
እኔም ጥያቄ አለኘ ፍቱልኘ ህልም
ሰላም ወድሜ የልጀ አባት ጋር ተለያይተናን በህልሜ ካድ አልጋ ቁጭ ብለን እያወራን ይመሸስለኛን ፍታልኝ በፈጣሪ
በሀሳብ ደረጃ አለመቆራረጣችሁን ያሳያል።
የኔ ህልም ግን መሬት ጠብ አይልም ለራሴም ይገርመኛል ፈጣር የኔህልምግንመሬትጠብአይልምለራሴምይገርመኛልፈጣርይመስገን
ሻሎሎሎሎሎሎም
ወንድማችን ፀጋ ያበዛል እና አንድ ሕልም አይቸ ነበር
አላቀዉም ሰወዮ ግን ፀጉሬን በሹርባ ሰራልኝ እና ምን ማለት ነዉ ከዝያም በኃላም በፀጉሬ ዉስጥ በአናተ ላይ ሽበት ነበር እና አስረዳኝ ፍልሲ
ሀሳቦችሽን ቀለል ባለመልኩ ተራ በተራ በየምድቡ በማስቀመጥ በኃላ ለራስሽ ለመረዳት በምትችዩ መንገድ አርጊ።
በአጠቃላይ ነገሮችን ቀለል አርገሽ አስቢ! ነገርን ማወሳሰብ ወይም ውስብሰብ ያሉ ሀሳቦችን ማብዛት ወደጭንቀት ውስጥ እንዳያስገባሽ የሚያስጠነቅቅሽ ህልም ነው።
@@Ybiblicaldream wow be getaa simi kifuu aynekakii kefii beli Eliffi beli mawuxati yihuniliki
ወንድም እኔ በሕልሜ ከሌላ ሰው መንታ ልጆች ያለኚ ይመስለኛል እና ከማቀው ጓድኛዬ ጋር ተኚቼ አየሁ ምንድነው
ልብሽ መንታ እንዳይሆን የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። በፍቅረኛ ጉዳይ አንድ የውሳኔ አቋም መያዝ እንዳለብሽ ይጠቁማል።
ene fikrega yelegnm gn behlme ayehut fitu aytayegnm eyawerahut yrkegal
መልስልኝ ወድም እኔ ልንጋባ ያሰብኩት ልጂ ገበያ ውስጥ ጥሎን ድገት ካጠገቤ ሄደ እኔደግሞ በጣም ተናደድኩ
ስለጓደኛሽ በደንብ መጸለይ እንዳለብሽ የሚያሳስብ ህልም ነው።
ሰላም ላተ ይሁን ወንድም እኔ ፍቅረኛየ እጀን ሲያስታጥበኝ አየው እባክህ አትለፈኝ 🙏🙏🙏
Egezaleshale agelegaoshem new
እባካቹ ይህንን ህልም ፍቱልኝ መጀመሪያ እስከ ጉልበት የሚደርስ እብሽ ቀሚስ ልብሼ ፎቶ ለመንሳት ስሞክር ቀሚሱ ማጥሩን ይደብርኝነ እርዝም ቀሚስ ልብሽ ነጠላ ለብሽ ቤተክርስቲያን ስሄድ
የሆነ ለየት ያለ አጋጣሚ ተፈጥሮ ወይም የተለየ ድባብ ያለበት ስሜት ይሰማሽና ይህ ክስተት በአእምሮሽ በልዩነት እንዲቀረጽ ወይም ለማስታወሻ እንዲሆን ትመኚያለሽ። ግን ገጽታሽ ጨዋነት የጎደለው መሆኑ ይሰማሽና ሌሎች ጨዋነትሽን የሚመሰክሩበትን ምግባር የምትፈጽሚበት ጊዜ ከፊትሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል።
ወይም በሌሎች ልብ ውስጥ ስለጨዋነት/ማንነትሽ በትክክል እንዲቀረጽ የማድረግ ብርቱ ፍላጎት ይኖርሻል።
Geta kare zamenhine yibarki🙏💓💓
አኔ በህልሜ አባብ አየሁ ፍችው ምንድ ነው
እባብ= የመንፈሳዊ ሕይወት ጠላት፣ ዝሙት፣ ጥላቻ፣ ክፉ መንፈስ፣ ጠላትነት....ወዘተ
ለተጨማሪ መረጃ
"በህልም እባብ ማየት ምን ማለት ነው? (@Ybiblicaldream) "
የሚለውን ቪዲዮ ተመልከቺ።
ሰላም ይብዛልሽ!!
ሰላም ወንድሜ እባክህን በተደጋጋሚ በህልሜ እባብ አያለሁ ፡ በሁኔም አዲሱ እቤቴ እንደገው በበሩ ቀዳ ስእትት ብሎ ነው የገባው እና እባብ በተደጋጋሚለምንድነው የሚከታተለኝ
ፆሎት ኣርግ ጠላት ነው ይባላል እባብ
🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔግየትዳር፡አጋሪጋር፡ተለያይቻለሁ፡ግን፡ህልም፡ያየሁት፡እህቱ፡ትመስለኛለች፡መታ፡ከቤት፡የጋገርኩት፡እጀራ፡አያምርም፡ስላት፡ከሱቤት፡ሄዳ፡እሜያምር፡እጀራ፡ይዛልኝ፡መጣች፡የነሱን፡ነእደ፡ስላት፡እሱ፡ሌላሴት፡አግቶል፡እና፡እነሱ፡ስላት፡የነሱ፡እጀራ፡አብቅቷል፡እጎቻውነው፡የቀርው፡ይህንም፡ይዥልሽ፡መጥቻለሁ፡ትለኛለች፡
እኔ።በህልሜከፍቅረኛየ።ጋር።ትልቅ፡ዛፍ፡ላይ፡ወተን፡ከዚያም።ጫፍ፡ላይ፡የወይን፡ፍሬ፡አለ፡ያነን፡ፍሬእኔ።እዳመጣው።ወይም።እድቆርጠው፡ይነግረኛል።እኔም፡አመጣሁትእና፡በላነው።ከእደገና።ሌላፍሬ፡ይቀጥእኔም፡እየቆረጥሁኝ፡መብላታችን፡ቀጠልን።ምድነው፡ግን፡እስኪ።ፍታልኝ
ልብ በሚያንጠለጥል በኑሮ ሁኔታ ውስጥ ወይም በስዴት ላይ ሆናችሁ ፍቅር በመካፈል አስጨናቂውን ጊዜ ታሳልፉ ይሆናል ። በዘላቂነት መሬት የረገጠ ወይም የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖርሽ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።
ሠለም ወንድሜ እኔ በህልሜ ከፍቅራኛሄ ገር እነ ከአክስቴ ገር እነ ወዴ 10 የምሆን ሞተር ይዛነል እራዥም በንገድ እንጓዛሌን ከዛ ወዴ ቤት እንህድ ተበበሉ ከዛም ጓደኛሄ እነ እኔ አክስቴ ቀራን ቦታ አጣን ሞተር እና ጓደኛሄ የአንድ ሰዉ ቦተ አግንቶ ወጣ ከዛ እኔና አክስቴ ቃራን ይቅርታ አበዛሁብህ እነ ሁሌተችን ስንቃር ፍቅራኛሄ አንች ከልሄድሽ አሌድም ብሎ ወራደ እነ ምንድ ነዉ ወንድም ❤
በህልም በሞተር የሚደረግ ጉዞ ማህበራዊና ግላዊ ሚዛን መጠበቅን የሚያስገድድ መጠነኛ ኑሮ ሆኖ ግን ፈጣን ለውጥ ያለበት ተምሳለት ነው።
ጓደኛሽ ለአንቺ ስል የግሉን የለውጥ ጉዞ መስዋዕት ስለማድረጉ ፍንጭ ይሰጣል። ለዚያ ሰው ያለሽ ዋጋ ከፍ ማለት ያለበት ይመስለኛል።
ጸልይ! የእግዚአብሔርን ቃል አንብቢ!!
እኔ የማየው የምወደውን በሩቅ ብቻውን ሲሄድ ነው የማየው ለምን አያየኝም እላለሁ😢
በህልም ስጋ መብላት ምድነው በመቤቴ ሲዘግንን ኡፍ😢
❤❤❤🙏🙏🙏
Ere ene demo ke fikregnaye ena lij saye new yaderkut huletachinm be andi alega lay nebern mindnew
ይገርማል እንድ ህልም ልንገራችሁ እኔ. ከሰባት ወር በፊት. እንት የሞተች ሴትዩ መታ መስቀልሽ ያምራል ካልሰጠሽኚ ትለኛለይ መስቀሌ የብር መስቀል ነው እናም ልትቀማኚ ግብግብ ስትይዘኚ አማትባለሁ ከዝያ ሌላ አለኚ ቆይ ልስጥሽ እላታለሁ ከዝያ ከቤት ሌሌለኛ ትብትብ ብሏል ያንን እንች ውሰጅው ብየ ሰጠሃት. ያንን አፍታታ ወሰደችብኚ. ለህልም ፈችው ነገርኩት ፀልይ አሉኚ ከዝያ በሳምቱ መኪና ሊገጨኚ እግዚአብሔር አወጣኚ. ባስረኛው ቀን እህቴ የምወዳት የናቴልጅ አረፈችብኚ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብሷን ባአፀደገነት ያኑርልኚ የኔ ከርታታ
እኔ ያለሁት ስደት ነው ዛሬ ደሞ ቤየሰቦቸቤት እቀየ ታቦት ይከበራል. እና ቀየው በሙሉ በሰው ተሞልቷል እንድቱ እህቴ ከበሮ ትመታለይ እኔም አሸበሽባለሁ ሰው ይዘምራል ከዝያ. ሶስት ሴቶች ከሰው ተለይተው እታች ቁጪ ብለዋል ለምን አትደበለቁም ስላቸው. እኛ ከናተጋር አንደባለቅም እኛ ከናተጋር አብረን አንበላም አንደበለቅም ይሉኛል አባ ትምህርት ሊሰጡነው እላቸዋለሁ እንቢ አሉኚ ከዝያ ፖሊሶች ሰውን ይጠብቃሉ እኔም እያሽበሽብኩ ብንን አልኩኚ. በጪንቀት ልሞትነው. እህቴ ምን ልትሆንብኚ ይሄን 😢😢😢😢😢
በዚህ ህልምሽ መሠረት እህትሽ ምንም አትሆንም። ሰውን የሚጠብቁ ፖሊሶችን በህልም ማየትሽ እግዚአብሔር በፍፁም ልባቸው በእርሱ የሚታመኑትን በልዩነት ጥበቃ ያደርግላቸዋል የሚለውን እንድታስተውይ ነው።
ያቺ መስቀልሽን ስጪኝ ያለችሽ ሴት: አምልኮ የለመደ በእንስት የሚመሰል መንፈስ ነውና በእግዚአብሔር ስም እየተቃወምሽ ከአንቺ አባሪያት።
እኔፍቅርኛየን,አያለዉ,በህልሜ,ተራርቀን,ነዉ,ያለነዉ
❤❤❤❤❤❤🙏🙏