Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄንን መልዕክት ያየሁት፣የሰማሁት፣ያዳመጥኩት በስህተት ስልኬ ተነክቶ ነበር፡።ለካስ ስህተት አልነበረም ፈጣሪ መልስ ሲሰጠኝ መሰለኝ፡በቤተሰብ፡በወዳጆቼ በጓደኞቼ በስራ አጋሮቼ ተከድቼ ያዘንኩባት ደቂቃ ነች አላህ በቂየነው ስል ለማመስገን መዝሙር ልከፍት ስል ተነካብኝ መልሱን ችግሬን አወኩት😢😢 ማወቅ ብቻ ሳይሆን ለውሳኔና ለለውጥ አነሳሳኝ ❤🙏🙏🙏
ጥሩ ጊዜ መልካም ህይወት ከስቃይ የፀዳ ኑሮ በአለም ሁሉ እንዲኖር ምኞታችን ነው! ፈጣሪ እንኳን በዚህ መለሰልህ(ሽ)🙏 እናመሰግናለን ለሌሎችም ተስፋ የሚሰጥ ኮመንት ነው።
Enem
@ekramahmed9107
ሀያቲ አላህ በቂዬ ነው አልሽ ከዘም ለማመሰገን መዝሙር ልከፍት አልሽ ሙስሊም ነሽ አይደል ሙስሊም ስጫናቅ ችግር ስያጋጥማው ቁርአን እና ሐዲስ ነው እንጂ መዝሙር የደምጠል እንዴ የሌላ እምናት ተካታይ የሆናችሁ እንደትከፉብኝ የእምናት ጥለቻ ኖሮኝ አይደለም
Hulachenm nen lebachen vemnwedachew sewoch yetsberenew. Yemgermew melkam mehone waga yaskefelale . Tetekmew yemtlun bezu. Yasazenale betam.
በዛሬየቱ ቀን ይችን መልእክት በመስማቴ እግዚአብሔር ለኔ መማሪያ ትሁንሽ ብሎ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከኔ ጋር ነው አፅናኘ መካሪየ አለኝታየ የማይተኛዉ የማያንቀላፍዉ ትልቁ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ ተመስገን
ከክፉው ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን።!!!
🙏
1 ያለ ልክ የሚያወድሱን እና የሚያሞካሹንን ሰዎች2 ብዙ ጊዜ የሚበደሩና ቃላቸውን የማይጠብቁ ሰዎች3 ሌላ ሰውን የሚያሙ እና የሰውን ሚስጥር የሚያወሩ 4 ስለ እናንተ ብዙ ጥያቄ የሚጠይቁ5 ሀላፊነትን የማይወስዱ እና ጥፋታቸውን የማያምኑ6 እንደ እስስት የሚቀያየሩ ሰዎች7 የዋህነት እና አዘኔታ የሌላቸው ሰዎች
በትክክክል
እውነት ነው እኔም ልማርበት ፈጣሪ ይርዳኝ ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ያካፈላችሁን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ትውልድንም ተስፋ እንዲሰንቅ ይረዳል እራሱን የሚያጠፋ በዝቷልና በርቱ
እናመሰግናለን 🙏
በጣም ወድጄዋለሁ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ በርታልን
አመሰግናለሁ ስለተማርክበትም ደስ ብሎኛል🙏
አባ ተባረክ ፈጣሪ መካሪ አያሣጣህ እድሜህ ጤናህ ይብዛ 😢
አመሰግናለሁ ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ይህን መልዕክት ግራ በገባኝ ወቅት ነዉ የሰማሁት ግን መለወጥ እንደምችል አሳምኖኛል የጊዜ ጉዳይ እንጂ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
ወንድም የቡድሃ መነኩሤ ከሚመክረን ምክር ጌታ እየሱስ የሠጠን ሠላምና ደህንነት ዉጤት አምጥቶልናል ,ሠዉ ራሡን የሚያጠፋዉ ሠላም ሢያጣ አዳኙን ካለማወቅ ነዉ ,አንድ መነኩኩሤ መከረኝና ዛሬ ሠዉ አማሮ ባልሠቀል የጌታ ልጅ ካልሆንኩ ነገም ሠዉ ነኝና ርቄብሄድ ዘመኔን አገኛለሁ ሌላ በዳይ እንደገና ገመድ ፍለጋ ሥለዚህ ለበደሉኝ ይቅርታ ሠጥቼ ራቀ እላለሁ ፀፀት ይጥላቸዋል ካላረፋ በቀል የሡ የሆነ አለ በዙፋኑ አጭርና ግልፅ
ለጌታ ፕሮሞሽን እየሰራህ ነው?😂
@@Bereket-z7i ምነዉ በምድር በሠማይ፠ሠላም ፍቅር ደሥታ መተማመን እንደፃድቅ ኮራ ብለን ጌታ በከፈልኝ የደም ዉጤት እኔ ሃጥያተኛ በአባቱ ፋት ፃድቅ ሆኜ ታይቼ የመንግሥቱ ወራሸ አባቴ ብየ ለመጥራት እሡ ተንከራቶ ቀራንዮ ላይ ተሠወቶልኝ ክብር ለጌቲ እንክዋን በተራ ዮቱይብ ሠማይምድር እሥኪሠማ አምባርቃለሁ ሢያንሥበት ነዉ
የሚገርም ነውይህን ጉዳይ በጣም ደጋግሜ ከዳመጥኩ በኋላ በግብዝነት የኖርኩት ጊዜ ብቻ ሣይሆን ለመኖር ከ0ሮ መጀመሬን ዛሬ ጀመርኩትይገርማል ይህን ፔጅ ስቀላቀል በጣም ደስ ብሎኛል ክብረት ይስጥልኝ!!!
አመሠግናለሁ ወንድማችን እኔ በየዋህነቴ ብዙ ተጎድቻለው አሁን ግን ብቸኛ ሁኜ እየኖርኩ ነው 6አመት ሞላኝ 😢 ከዛ በፌት ይቅር ባይ ሰጪ ነበርኩ ዛሬ ግን ከስቃይ ቡሃላ ብቸኝነቴን መርጫለው 😢
👍ሁሌም ትክክለኛ መንገድን መምረጥ ነፃነትን ይሰጣል!
እውነት ነው ።በጣም ጠቅሞኛል።አመሰግናለሁ።በዙራየ ያሉ ሁሉ አስመሳይ ከሀዲ ናቸው።ዛሬላይ ከሁሉም እራሴን ነፃ አውጥቸ አለሁ።በጣም ደስተኛ ነኝ ።ይህን ደስታየን ምንም ምጥቶ እንዲአጠፋው አልፈቅዲለትም።❤❤❤
ታሪኬ.ብዙነው.ግን.ፈጣሪ.አልጣለኚም.ዳግም.አሁንም.መጥፎ.ሰው.ገጥሞኚ.እስካሁን.እየፈተነኚነው.በትግላይ.ነኚ.ወድሜ
ዋው በዛሬው ቀን ይህን እንድሰማ ለረዳኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው እንድለወጥበት ነው🙏🙏🙏
አሜን 🙏☝️🙏
የኔ ታሪክ እዚህ ውስጥ አለ
ውብ የሆኑ ቃላቶችን ሰማው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ማሪያምን
ተባረክ❤❤❤❤
Wow 😲 this my life I am learning thanks 👍❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
እናመሠግናለን በርታ Bro.
በረካሁን አመሰግናለው አሪፍምክርነው
አሜን
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
እሚገርም ትምህርት አመሠግናለሁ❤❤
በመጥፎ ሠወች ነዉ ዘመኔን የኖርኩት ጠቅሞኛል ተባረኩ
ሁሌም እንድትጠቀሙ ነው ምንፈልገው።
Exactly
እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛስ ደካማ ነን ።።
Geta eysus yiibarakii wandeme igizaberi yiibarakii zamii yiibarakii thank so so much brother ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ❤❤❤
መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤
ሚገርም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
መከዳትበጣምያማል😢😢😢😢😢😢
❤ Galatoomaa!
ትክክል 7ቱም በህይወቴ የደረሰ ነው
የኔ ውድ የኔ ባለቤት አውቆ ይመስለኝ ነበር በቃ የአይምሮ በሽተኛ ነው ማለት ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ቤቴን ልጆቼን ሁሉንም ነገር ትቼ ተሰደድኩኝ በሱ ምክንያት ምንም ብትለው አይሰማም አይቀበልም እሱ ያለው ብቻ ነው ልክ ነው ብሎ የሚያስበው በባረክልኝ ትልቅ ምክ ነው ያገኘውት
ጥሩ ምክር ነው, መጨረሻ ላይ እብድ አርገኸን አረፍከው እንጅ!
fact ስለሆነ ነው ያስገባተሁት።
ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ
አሜን🙏
እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
Lene beteley lene betam teru mekere nw besewoch betam betam tegodechaleu ! Amesegenleu !!!
Waw በጣም አሪፍ ምክር❤
Mrx Mlkete Alhu Betam Amsgenalhu Telke mlkete yeyaze nw
ትክክል ነዉ ስው ማምን ይከብዳል
ጌታ ይባረክ በርታ ❤❤
እውነት ጥሩ ሀሳብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
የሚገርም ትምህርት ነው ለተማረበት ቤተሰ ሆኛለሁ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ውንድማችን
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ብዙነገር ተምረናል ወንድም😢እኔግን ሁሌ ሰው እደተጠቀመብኝ ይህ ባህር ልቤ የበደሉኝን በደቂቃ ረሳዋለሁ ማርያያም ይህን ኮሜት የፃፍኩት እያለቀስሁ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ታሪክ ነዉ ይመስለኝ
እናመሰግናለን።
በጣም ከባድ ነው ወላሂ የሰው ልጅ ማለት አውሬ።ነው
በርታ ወንድሜ
Yegermale ene kehagerbete jemero eske sedet Hager bezu sewochi sekedugne eze dershalhu yemer eyalkesku eskemechershaw new yesemahuhe wendeme 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 behulet lejochi abate sayeker tekedechalhu yene bemelachew guadegoche sayeker becha kenegare yekerute lejochi ena Fetary becha nachew temesgen besedet behonem ahune lay kelejoche gar destegna negne betam amesegenalhu wendeme🙏 Addis family negne good job ✌️
ትክክል ❤ትክክል❤፡ይህ፡የኔ፡ታሪክ፡ነው፡
የኔ የኔን ታሪክ አንድ ሳትቀር ነገርከኝ እድሜ ልኬን ሰው እነዳመንኩኝ እንደተከዳሁኝ አለሁ ወላሂ የመጨረሻ መርር ብሎኛል የሰው አውሬ ጨካኝ አለ እስከምል😢😢😢😢
ወላህበዙሪያ፡ያሉሰዎችበሙሉጥቅምብቻ፡ነውየሚፈልጉት😢😢😢😢ብቻአልሀምዱሊላህ
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
እውነት ነው ❤
❤tegodicha alefe aweni Gini bemunimi anakacwimi
Baxami Thank you🙏🙏🙏🥺🥺
ጥሩ ምክር ነው
👍🗝
Des yemil yetemhrt ayinet new thank you
እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
Ferare yestilign,beasfelegn gize NW yesmhut
በጣምበጣምጥሩ
Wawu arif newu
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ
አመሰግናለሁ
ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉
🙏🗝
ይገርማል
አሜን አሜን
በርታ ወዲም
enamesegnalen betamtru new
እንካን አብሮ አደረሰን እደኔአይነትነው
Tnx betam
Thank you
Thanks wedmie
እውነት ጥሮሰው ጥሮአያጋጥመውም. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wow nice
Thanks so much 🙏
You’re welcome
Tebrek aba yale dms bihon konjo now ❤
እኔ ከአንዴም ሶስቴ ተከድቼ ኑሮና ትዳር አስጠልቶኛል
Thank you 😢❤
❤❤❤❤❤❤እግዚያብሔር ይስጥክ
የሰበሩኝን በሙሉ ዛሬ አገኘኋቸው።6ኛው ግን የራሴም ባህሪ ነው እንዴት ላጥፋው?
እህህህ፡እረይህየኔህይዎትነው፡እደትነውታስመሳይሰውእምርቀው፡ለሰውደህናመስሎ፡እኔንአናዶ፡ሊገለኝነው፡መአዲ ረየምላቀቅበትን፡መንገድንገሩኝ።😊
እውነት. እኔ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Great ❤❤❤
THanks. Wadiimie❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏😊
Very good bro❤
thank you bro ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ኧረ ከ7ቱ ችግሮች ቢያንስ ሁለቱ የሌለበት ሰው የለም መራቅ አያዋጣም አሳን መብላት በብልሀት ነው ወንድሜ😊
ኧረ እኔ ሁሉም ነዉ በጣም እሚገረም ነዉ ታዳ ምድሪቱ የተሞላችዉ በነዝህ አይነት ሰወችነዉ
EnaMeseginalen betam
gadgh men yeseral
እውነት😢😢😢😢😢
Thank you too much
በርታ እሺ
ሳህ
Sostegnaw hasab yasferal
እንድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
Amen 🙏
ይሄንን መልዕክት ያየሁት፣የሰማሁት፣ያዳመጥኩት በስህተት ስልኬ ተነክቶ ነበር፡።ለካስ ስህተት አልነበረም ፈጣሪ መልስ ሲሰጠኝ መሰለኝ፡በቤተሰብ፡በወዳጆቼ በጓደኞቼ በስራ አጋሮቼ ተከድቼ ያዘንኩባት ደቂቃ ነች አላህ በቂየነው ስል ለማመስገን መዝሙር ልከፍት ስል ተነካብኝ መልሱን ችግሬን አወኩት😢😢 ማወቅ ብቻ ሳይሆን ለውሳኔና ለለውጥ አነሳሳኝ ❤🙏🙏🙏
ጥሩ ጊዜ መልካም ህይወት ከስቃይ የፀዳ ኑሮ በአለም ሁሉ እንዲኖር ምኞታችን ነው! ፈጣሪ እንኳን በዚህ መለሰልህ(ሽ)🙏 እናመሰግናለን ለሌሎችም ተስፋ የሚሰጥ ኮመንት ነው።
Enem
@ekramahmed9107
ሀያቲ አላህ በቂዬ ነው አልሽ ከዘም ለማመሰገን መዝሙር ልከፍት አልሽ ሙስሊም ነሽ አይደል ሙስሊም ስጫናቅ ችግር ስያጋጥማው ቁርአን እና ሐዲስ ነው እንጂ መዝሙር የደምጠል እንዴ
የሌላ እምናት ተካታይ የሆናችሁ እንደትከፉብኝ የእምናት ጥለቻ ኖሮኝ አይደለም
Hulachenm nen lebachen vemnwedachew sewoch yetsberenew. Yemgermew melkam mehone waga yaskefelale . Tetekmew yemtlun bezu. Yasazenale betam.
በዛሬየቱ ቀን ይችን መልእክት በመስማቴ እግዚአብሔር ለኔ መማሪያ ትሁንሽ ብሎ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከኔ ጋር ነው አፅናኘ መካሪየ አለኝታየ የማይተኛዉ የማያንቀላፍዉ ትልቁ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ ተመስገን
ከክፉው ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን።!!!
🙏
1 ያለ ልክ የሚያወድሱን እና የሚያሞካሹንን ሰዎች
2 ብዙ ጊዜ የሚበደሩና ቃላቸውን የማይጠብቁ ሰዎች
3 ሌላ ሰውን የሚያሙ እና የሰውን ሚስጥር የሚያወሩ
4 ስለ እናንተ ብዙ ጥያቄ የሚጠይቁ
5 ሀላፊነትን የማይወስዱ እና ጥፋታቸውን የማያምኑ
6 እንደ እስስት የሚቀያየሩ ሰዎች
7 የዋህነት እና አዘኔታ የሌላቸው ሰዎች
በትክክክል
እውነት ነው እኔም ልማርበት ፈጣሪ ይርዳኝ ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ያካፈላችሁን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ትውልድንም ተስፋ እንዲሰንቅ ይረዳል እራሱን የሚያጠፋ በዝቷልና በርቱ
እናመሰግናለን 🙏
በጣም ወድጄዋለሁ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ በርታልን
አመሰግናለሁ ስለተማርክበትም ደስ ብሎኛል🙏
አባ ተባረክ ፈጣሪ መካሪ አያሣጣህ እድሜህ ጤናህ ይብዛ 😢
አመሰግናለሁ ።ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ይህን መልዕክት ግራ በገባኝ ወቅት ነዉ የሰማሁት ግን መለወጥ እንደምችል አሳምኖኛል የጊዜ ጉዳይ እንጂ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
ወንድም የቡድሃ መነኩሤ ከሚመክረን ምክር ጌታ እየሱስ የሠጠን ሠላምና ደህንነት ዉጤት አምጥቶልናል ,ሠዉ ራሡን የሚያጠፋዉ ሠላም ሢያጣ አዳኙን ካለማወቅ ነዉ ,አንድ መነኩኩሤ መከረኝና ዛሬ ሠዉ አማሮ ባልሠቀል የጌታ ልጅ ካልሆንኩ ነገም ሠዉ ነኝና ርቄብሄድ ዘመኔን አገኛለሁ ሌላ በዳይ እንደገና ገመድ ፍለጋ ሥለዚህ ለበደሉኝ ይቅርታ ሠጥቼ ራቀ እላለሁ ፀፀት ይጥላቸዋል ካላረፋ በቀል የሡ የሆነ አለ በዙፋኑ አጭርና ግልፅ
ለጌታ ፕሮሞሽን እየሰራህ ነው?😂
@@Bereket-z7i ምነዉ በምድር በሠማይ፠ሠላም ፍቅር ደሥታ መተማመን እንደፃድቅ ኮራ ብለን ጌታ በከፈልኝ የደም ዉጤት እኔ ሃጥያተኛ በአባቱ ፋት ፃድቅ ሆኜ ታይቼ የመንግሥቱ ወራሸ አባቴ ብየ ለመጥራት እሡ ተንከራቶ ቀራንዮ ላይ ተሠወቶልኝ ክብር ለጌቲ እንክዋን በተራ ዮቱይብ ሠማይምድር እሥኪሠማ አምባርቃለሁ ሢያንሥበት ነዉ
የሚገርም ነው
ይህን ጉዳይ በጣም ደጋግሜ ከዳመጥኩ በኋላ በግብዝነት የኖርኩት ጊዜ ብቻ ሣይሆን ለመኖር ከ0ሮ መጀመሬን ዛሬ ጀመርኩት
ይገርማል ይህን ፔጅ ስቀላቀል በጣም ደስ ብሎኛል ክብረት ይስጥልኝ!!!
አመሠግናለሁ ወንድማችን እኔ በየዋህነቴ ብዙ ተጎድቻለው አሁን ግን ብቸኛ ሁኜ እየኖርኩ ነው 6አመት ሞላኝ 😢 ከዛ በፌት ይቅር ባይ ሰጪ ነበርኩ ዛሬ ግን ከስቃይ ቡሃላ ብቸኝነቴን መርጫለው 😢
👍ሁሌም ትክክለኛ መንገድን መምረጥ ነፃነትን ይሰጣል!
እውነት ነው ።በጣም ጠቅሞኛል።አመሰግናለሁ።በዙራየ ያሉ ሁሉ አስመሳይ ከሀዲ ናቸው።ዛሬላይ ከሁሉም እራሴን ነፃ አውጥቸ አለሁ።በጣም ደስተኛ ነኝ ።ይህን ደስታየን ምንም ምጥቶ እንዲአጠፋው አልፈቅዲለትም።❤❤❤
ታሪኬ.ብዙነው.ግን.ፈጣሪ.አልጣለኚም.ዳግም.አሁንም.መጥፎ.ሰው.ገጥሞኚ.እስካሁን.እየፈተነኚነው.በትግላይ.ነኚ.ወድሜ
ዋው በዛሬው ቀን ይህን እንድሰማ ለረዳኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው እንድለወጥበት ነው🙏🙏🙏
አሜን 🙏☝️🙏
የኔ ታሪክ እዚህ ውስጥ አለ
ውብ የሆኑ ቃላቶችን ሰማው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ማሪያምን
ተባረክ❤❤❤❤
Wow 😲 this my life I am learning thanks 👍❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
እናመሠግናለን በርታ Bro.
በረካሁን አመሰግናለው አሪፍምክርነው
አሜን
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
እሚገርም ትምህርት አመሠግናለሁ❤❤
በመጥፎ ሠወች ነዉ ዘመኔን የኖርኩት ጠቅሞኛል ተባረኩ
ሁሌም እንድትጠቀሙ ነው ምንፈልገው።
Exactly
እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛስ ደካማ ነን ።።
Geta eysus yiibarakii wandeme igizaberi yiibarakii zamii yiibarakii thank so so much brother ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ❤❤❤
መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤
ሚገርም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
መከዳትበጣምያማል😢😢😢😢😢😢
❤ Galatoomaa!
ትክክል 7ቱም በህይወቴ የደረሰ ነው
የኔ ውድ የኔ ባለቤት አውቆ ይመስለኝ ነበር በቃ የአይምሮ በሽተኛ ነው ማለት ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ቤቴን ልጆቼን ሁሉንም ነገር ትቼ ተሰደድኩኝ በሱ ምክንያት ምንም ብትለው አይሰማም አይቀበልም እሱ ያለው ብቻ ነው ልክ ነው ብሎ የሚያስበው በባረክልኝ ትልቅ ምክ ነው ያገኘውት
ጥሩ ምክር ነው, መጨረሻ ላይ እብድ አርገኸን አረፍከው እንጅ!
fact ስለሆነ ነው ያስገባተሁት።
ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ
አሜን🙏
እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
አሜን🙏
Lene beteley lene betam teru mekere nw besewoch betam betam tegodechaleu ! Amesegenleu !!!
Waw በጣም አሪፍ ምክር❤
Mrx Mlkete Alhu Betam Amsgenalhu Telke mlkete yeyaze nw
ትክክል ነዉ ስው ማምን ይከብዳል
ጌታ ይባረክ በርታ ❤❤
አሜን
እውነት ጥሩ ሀሳብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
የሚገርም ትምህርት ነው ለተማረበት ቤተሰ ሆኛለሁ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ውንድማችን
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ብዙነገር ተምረናል ወንድም😢እኔግን ሁሌ ሰው እደተጠቀመብኝ ይህ ባህር ልቤ የበደሉኝን በደቂቃ ረሳዋለሁ ማርያያም ይህን ኮሜት የፃፍኩት እያለቀስሁ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ታሪክ ነዉ ይመስለኝ
እናመሰግናለን።
በጣም ከባድ ነው ወላሂ የሰው ልጅ ማለት አውሬ።ነው
በርታ ወንድሜ
Yegermale ene kehagerbete jemero eske sedet Hager bezu sewochi sekedugne eze dershalhu yemer eyalkesku eskemechershaw new yesemahuhe wendeme 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 behulet lejochi abate sayeker tekedechalhu yene bemelachew guadegoche sayeker becha kenegare yekerute lejochi ena Fetary becha nachew temesgen besedet behonem ahune lay kelejoche gar destegna negne betam amesegenalhu wendeme🙏 Addis family negne good job ✌️
ትክክል ❤ትክክል❤፡ይህ፡የኔ፡ታሪክ፡ነው፡
የኔ የኔን ታሪክ አንድ ሳትቀር ነገርከኝ እድሜ ልኬን ሰው እነዳመንኩኝ እንደተከዳሁኝ አለሁ ወላሂ የመጨረሻ መርር ብሎኛል የሰው አውሬ ጨካኝ አለ እስከምል😢😢😢😢
ወላህበዙሪያ፡ያሉሰዎችበሙሉጥቅምብቻ፡ነውየሚፈልጉት😢😢😢😢ብቻአልሀምዱሊላህ
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
እውነት ነው ❤
❤tegodicha alefe aweni Gini bemunimi anakacwimi
Baxami Thank you🙏🙏🙏🥺🥺
ጥሩ ምክር ነው
👍🗝
Des yemil yetemhrt ayinet new thank you
እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
Ferare yestilign,beasfelegn gize NW yesmhut
በጣምበጣምጥሩ
Wawu arif newu
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ
አሜን🙏
አመሰግናለሁ
ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉
🙏🗝
ይገርማል
አሜን አሜን
በርታ ወዲም
enamesegnalen betamtru new
እንካን አብሮ አደረሰን እደኔአይነትነው
Tnx betam
Thank you
Thanks wedmie
እውነት ጥሮሰው ጥሮአያጋጥመውም. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wow nice
Thanks so much 🙏
You’re welcome
Tebrek aba yale dms bihon konjo now ❤
እኔ ከአንዴም ሶስቴ ተከድቼ ኑሮና ትዳር አስጠልቶኛል
Thank you 😢❤
❤❤❤❤❤❤እግዚያብሔር ይስጥክ
አሜን🙏
የሰበሩኝን በሙሉ ዛሬ አገኘኋቸው።
6ኛው ግን የራሴም ባህሪ ነው እንዴት ላጥፋው?
እህህህ፡እረይህየኔህይዎትነው፡እደትነውታስመሳይሰውእምርቀው፡ለሰውደህናመስሎ፡እኔንአናዶ፡ሊገለኝነው፡መአዲ ረየምላቀቅበትን፡መንገድንገሩኝ።😊
እውነት. እኔ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Great ❤❤❤
THanks. Wadiimie❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏😊
Very good bro❤
🙏
thank you bro ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🙏🗝
ኧረ ከ7ቱ ችግሮች ቢያንስ ሁለቱ የሌለበት ሰው የለም መራቅ አያዋጣም አሳን መብላት
በብልሀት ነው ወንድሜ😊
ኧረ እኔ ሁሉም ነዉ በጣም እሚገረም ነዉ ታዳ ምድሪቱ የተሞላችዉ በነዝህ አይነት ሰወችነዉ
EnaMeseginalen betam
gadgh men yeseral
እውነት😢😢😢😢😢
Thank you too much
👍🗝
በርታ እሺ
🙏
ሳህ
Sostegnaw hasab yasferal
እንድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
Amen 🙏