ያሰባቹትን ነገር ሁሉ የምታገኙበት መንገድ! | inspire ethiopia | shanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 221

  • @shantta
    @shantta  Год назад +26

    This video got a copyright claim so a very short part of the video is trimmed in order to remove the claim. I hope you understand. Thank you for watching.

    • @hawiadam1623
      @hawiadam1623 Год назад +1

      We understand
      Thank you for the video.

    • @HuzeyifaHuze
      @HuzeyifaHuze 10 месяцев назад

      ruclips.net/user/shortsrkLfd63KowA?si=mqmGDXjIKlk0zVI5

  • @ኣሜንኣሜን-ጀ9ረ
    @ኣሜንኣሜን-ጀ9ረ Год назад +64

    እዉነት ነዉ እኔ ለዚ ምስክር ነኝ እኔ ከ አንድ ኣመት በፊት ሊብያ ነበርኩ እና አንድ ቀን ምፈሐገዉ ነገር ፅፌ አስለመጥኩ ከዛ አሁን ሁሉም የፀፍኩት ነገር እየኖርኩ ነዉ አዉሮፖ ገብቻለዉ ልጆ ወለልኩ ፈጣሪ ሁሉ ነገር ዉብ አድርጎ ሰጠኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 Год назад +15

    እናመሰግናለን በዚህም ትምህርት የእግዚአብሔር ን ቃል ስለሰማሁ ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @mekideszelalem4186
    @mekideszelalem4186 Год назад +5

    እናመሰግናለን ሌሎች ሰዎች ብዙ ከሚመክሩን እኛ እራሳችንን አንዴ የመከርነው ብዙ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል ስለዚህ እራሳችንን እንየው

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Год назад +11

    ትልቅ ሁን አምላክህ እግዚአብሔር መሆኑ ወይም አማኝ መሆንህን ኮራሁብህ አንዳንድ ጥቅሶችህን ስሰማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shantta
      @shantta  Год назад +1

      Amen 🙏🏽 Amesegnalehu

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው ብቻችንን የትም አንደርስም ፈጣሪ ከሁላችን ጋ ይሁን

    • @shantta
      @shantta  8 месяцев назад

      አሜን።

  • @yeshyesh-fw7gi
    @yeshyesh-fw7gi Год назад +5

    እኔም እለምነዋለሁ አሽ አባቴሆይ ያሠብሁትን አሟላልኝ ቸሩ አምላኬ ሆይ

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    ተባረክ ለየት ያለ ማነቃቅያ ነው አደርገዋለው

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Год назад +16

    እንዴት እንደ ምወድህ የኔ ጌታ ሂዌቴን እየቀየርካልኝ ነው አመሰግናሃለው ወንድሜ ፍቅር እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ በሁለት ሞባይለይ ነው ሳብስክራይብ ያረጉህ በጣም አመሰግናሁለው በጣም ቢድየወቹ በጣም ጡሩ ሃሳብ ነው ያዘሉ እና አመሰግናሃለው ወንድሜሜሜሜሜሜ

    • @shantta
      @shantta  Год назад +4

      🙏🏽በጣም አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ: :

  • @tameabrha3184
    @tameabrha3184 Год назад +6

    እንደንተ ኣስተማሪ የእምሮ ስለ ሰጠን እግዛቢሄር ኣመሰግናለው ለሁሉም ባለ ህልሞች ይሰካለሞ ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል እኔም እሞክረዋለሁ ጽፌ አላቅም እንጅ የሆነነገር ነግሬዉ አይተወኝም ለሱ ምን ይሳነዋል አወ ልክ ነዉ የምንፈለገዉን አይነፊገንም ተመስገን አምላኬ ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 7 месяцев назад

      ❤❤ ከኛ መፃፍ ቀድሞ ዉሥጣችንን እሚዉቀዉ አላህ እኛ ካሠብነዉ ይልቅ እሡ ያሠበልንን ከይርነገር ይሻልን

  • @mahiyena7049
    @mahiyena7049 Год назад +2

    በጣም አመሰግናለው እውነት ትልቁን ችግሬን ነው የቀረፍክልኝ የህይወት መንገዴን እጀምራለው ውጤቱንም እናየዋለን

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw Год назад

      Ok sintun asakah ?
      Kesafkew wist be 6 wer min yahlun asakah??
      Please lemawek yakil new

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 9 месяцев назад +3

    በትክክል ጠይቁ ይሰጣቹሃል❤😊በቁርአን ራሱ ተጠቅሷል ክበርልኝ ምክርህን እያዳመጥኩ ነው የመቀየር መንገድ ላይ ነኝ ኢንሻአላህ ❤😊🥰

  • @kidistethiopiawit4922
    @kidistethiopiawit4922 Год назад +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏የንሒወት መንገዴን ከፈጣሪ በታች በአንተ ምክር እየተስተካከለ ነው😘

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Amen 🙏🏽 Amesegnalehu

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ

    አሜንንንንንን ኡነት ሰለ ቃሉና ስለ ምክር ጌታ ጸጋው ያብዛልህ በረታ ❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Год назад +16

    አንድ የአረቦች አባባል ሰለመዳኒቱ ሐኪሙን አትጠይቅ የሞከረዉን ሰዉ ጠይቅ ይለሉ

    • @shantta
      @shantta  Год назад +1

      ትክክል! 👌🏾

  • @eyerusalemworkneh2444
    @eyerusalemworkneh2444 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ !በርታ.... ከዚ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ ለራሴ እንደ ስንቅ እየተጠቀምኩበት ነዉ 🙏

  • @Tesyon
    @Tesyon 9 месяцев назад

    ቀላል ወደድኩት የምገርም እና በጣም ጠቃሚ ነዉ ተባረክ❤

  • @KassahunGashu-g8u
    @KassahunGashu-g8u Год назад +3

    በጣም ጀግና ልጅ እግዚአብሔር ይሙላልህ

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @mercy63
    @mercy63 Год назад +5

    እናመሰግናለን ....የኦፕራን motivation ብታቀርብልን

  • @ማቲዉኢትዮጵያ
    @ማቲዉኢትዮጵያ Год назад +11

    እንኳን 300 ይቅርና 10 አልጽፍም...ትልቁ ችግሬ እኮ ይሄ ነው...ምፈልገዉን ነገር አለማወቄ😥...ብዙ ጊዜ እስክርቢቶ እና ደብተር አዘጋጅቼ ልጽፍ አስብና ምንም ነገር ወደ ጭንቅላቴ አልመጣ ሲለኝ በጣም ተበሳጭቼ እተወዋለሁ......የምፈልገውን ነገር እንዴት አዉቄ ልጽፍ እንደምችል መንገድ ከአሳየኸኝ በስትክክል አደርገዋለሁ...ያጣሁት አላማ እንጂ አቅም አለኝ።

    • @hanaaberaaa8755
      @hanaaberaaa8755 Год назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih Год назад +3

      የባስ አለው

    • @hanaayele221
      @hanaayele221 Год назад

      Mittsfew ahun slaleleh don’t feel bad andande mintsfew layinoren yichilal gin flagot lemetsaf slaleh Berasu arif new nege lay arif vision yaleh sew slemithon
      I think mejemerya zuriyah kalut negeroch yilk wistihn adamt tinsh seat le ras gize mestet 2. Sewoch beminden yamesegnuhal wey sewoch min stareg yadenkuhal antes min stareg des yilhal 3. Kante Mastekakel mitfelgew neger minden new 4. Sewoch min endetareg yiteyikuhal 5. Min ayinet tiru qualitwoch aluh hulachinm dikam endalebin Hulu tenkara gonoch slalun
      6. Enezin negeroch write betam arif tsihuf mehon ayitebekibetim bengtawim tewat lay techenari hasab taafachew begize hidet more mehon mitfelgewnlemawek yiredahal keminm belay degmo prayer is the best way ye shanta lela videowochu help yareguhal

  • @WebalemKebede-n7g
    @WebalemKebede-n7g 8 месяцев назад

    እውነት ነው እኔም የዚህ አይነት ልምምድ አለኝ እፅፋለው የፃፍኩትን እየኖርኩኝ ነው እግዛቤር ይመስገን

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 11 месяцев назад +2

    ህይወቴ ባንተ እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ማንያውቃል አንድ ቀን ባንተ የተቀየረ ሰው ወጥቶ በደስታ ራሱንና ፈጣሪውን ሲያመሰግን አይተህ ትደሰታለህ

    • @shantta
      @shantta  11 месяцев назад

      ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ ይሳካል!

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 10 месяцев назад +1

    👍 Yes it Truly u mentioned it . Vision takes us to find the truth & to reach our goal & destiny with prayer 🙏 & will of God .

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 8 месяцев назад

    በመፃፉ አምናለሁ አንድ ገዜ እንደ እግዚያብሄር ፉቃድ ብዬ. 4 ነገር ፃፌ ነበር ከአመት በሗላ የፃፉኩትን ሳየው ሁሉም ተደርጎልኛል እሡን ጠይቆ ማንም አላፈረም ተመሥገን አምላኬ

    • @shantta
      @shantta  8 месяцев назад

      በጣም ደስ ይላል።

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Год назад +3

    አመሰግናለሁ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @melkaminetlerasnew
    @melkaminetlerasnew Год назад +1

    Yene wandim geta yesus iyebarek yibarkih be iwunet 🙏🙏❤❤
    Ihe yene melikt new inameseginalen

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +19

    GOD IS GOOD ALL THE TIMES 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @YabuHab
    @YabuHab Год назад +2

    When I hear some of your verses, I am proud that God is your God or that you are a believer

  • @DkOne-tp5yg
    @DkOne-tp5yg Год назад +2

    🎉❤😊እኔ ሀብትም ወይም ድሀ አይደለሁም 😢 ግን ይህን ቭድዮ ከዳማጥኩኝ ቦሀለ ልቤ 100% ይህ ያመልክቱ መርህ በህይወቴ እንዳምሰራ😘😍⌚️

  • @zinashhelebo
    @zinashhelebo 9 месяцев назад

    ተባረክ በጣም ጥሩ ምክር ነው ጌታ ያብዛልክ

    • @shantta
      @shantta  9 месяцев назад

      አሜን።

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 Год назад +6

    ትለያለህ brother

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Год назад +7

    Thank you, so much for this VIDEO!!!!

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Thank you for watching 🙏🏽

  • @gebreigziabherabadi6655
    @gebreigziabherabadi6655 Год назад +1

    Matthew 7:7-8:
    7 Ask, and it shall be given you; seek, and ye shall find; knock, and it shall be opened unto you.
    8 For every one that asketh receiveth; and he that seeketh findeth; and to him that knocketh it shall be opened.

  • @BetelihemHagos-zf1hd
    @BetelihemHagos-zf1hd Год назад

    Fetar ybarkih wendime kale hiwet yasemah👍👍👍👍

  • @adisutekle6424
    @adisutekle6424 Год назад +7

    I'm so happy if you try to make a summary of books. Your Voice 🗣😍

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Thank you. I will

  • @mesfintoshe-uc7yh
    @mesfintoshe-uc7yh Год назад +2

    ሚገርም ነው የሆነ ነገሬን ቀይረከዋል

  • @ሱሱነኝህልመኛዋ
    @ሱሱነኝህልመኛዋ Год назад +1

    Thnak YOU FOr sarnG

  • @hosainamesheshahosainame-jc9cc
    @hosainamesheshahosainame-jc9cc Год назад +3

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @fisehasamuel9606
    @fisehasamuel9606 Год назад +1

    Thank you may god bless you bro.

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd Год назад

    Thank you for posting this Allah said "Aduune Astejeb lekum" means "Ask me I Will Give You " thank you

  • @hewanmamo
    @hewanmamo Год назад +4

    እናመሰግናለን ወንድም 🙏🏾🥰💘

  • @emiemutty-hn5zq
    @emiemutty-hn5zq Год назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ።

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      አሜን! አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @yoditbekele43
    @yoditbekele43 Год назад +4

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Год назад +4

    Really very nice 👌 thanks for sharing

  • @ibrahimadem2832
    @ibrahimadem2832 Год назад +3

    Well done bro please keep going..

  • @Etech1616
    @Etech1616 Год назад +5

    Wow no words ወንድሜ❤

  • @genat9284
    @genat9284 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Год назад +1

    More grace and peace in Jesus almighty name of God

  • @emebata1732
    @emebata1732 Год назад +1

    tebarek ewunet enamesegnalen berta👂🙏

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና መሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 7 месяцев назад

    እውነት ለመናገር... አልገባኝም ። ምናልባት ዳውንሎድ አርጌ ደጋግሜ ለመስማት እሞክራለሁ። ሊረዳኝ ሚችል ካለ ይንገረኝ።

  • @hanaasnake6187
    @hanaasnake6187 Год назад +1

    fetari abzto ybarkh amesegnalehu

  • @yeneneshbekele3955
    @yeneneshbekele3955 Год назад +1

    Thank you so much bro yihew mastaweshayen awtiche lizerezir new

  • @abitube-b5t
    @abitube-b5t 2 месяца назад

    ene ba hiyote wusti buzu nagar aslfalo gin ahunim ye fatawochi endeti malfi inda michil gira gabatognali asibalo ersen adamitalo endeti arge mastali ersen margagati enda michil alkim ❤❤

  • @YalewMesga
    @YalewMesga Год назад +1

    Tancks brother

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 9 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ በርታ በጣም አመሰግናለሁ

    • @shantta
      @shantta  9 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +3

    Thanks for sharing ❤

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @lailaabchiroul1283
    @lailaabchiroul1283 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @AgegnehuBirihanu
    @AgegnehuBirihanu Год назад

    Ewunetinewu Enem Ayichalewu

  • @BetelihemHagos-zf1hd
    @BetelihemHagos-zf1hd Год назад

    Fetar ybarkih wendime kale hiwet yasemah

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Amen! Amesegnalehu.

  • @brookfasil-wo4gm
    @brookfasil-wo4gm Год назад

    አሜን

  • @tkditfworkout752
    @tkditfworkout752 Год назад +1

    Great Thanks 🙏🙏

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 4 месяца назад

    ፈረንጆቹ ደሞ የምትፈልጉትን ነገር ሁሉ ፅፍችሁ ፡ ትራሳችሁ ስር አስቀምጡ ይሳካል ይላሉ

  • @user-6688u
    @user-6688u Год назад +2

    ❤❤❤አመሰግናሉሁ

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 Год назад +2

    Thanks bro

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад +4

    Thanks Bro 😘

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Год назад

    Wow betam arfi new thanks so much 🙏

  • @lawtmedia-8962
    @lawtmedia-8962 Год назад +1

    you are right

  • @tizumk
    @tizumk Год назад +1

    Thank you dear brother 🙏

  • @yalemworek
    @yalemworek 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Emperor1872
    @Emperor1872 Год назад

    አንደኛ አነቃቂ ንግግር አመሰግናለሁ።

  • @SimonHaile-np5gh
    @SimonHaile-np5gh 7 месяцев назад

    TNX

  • @AbenzerTariku-wb9mg
    @AbenzerTariku-wb9mg Год назад

    Waw!
    Thanks a million 🥰🙏

  • @TesfayeBuzune
    @TesfayeBuzune 4 месяца назад

    Thank you bro betam❤❤❤❤

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 8 месяцев назад

    ቆይ videoላቁመው እና እቅዴን ልፃፍ😢🙏❤

  • @selameshetu3514
    @selameshetu3514 Год назад +1

    Interesting bertaa

  • @mensurmohammed6248
    @mensurmohammed6248 11 месяцев назад

    Good idea 💡 👏 thanks

  • @alfernuribrahim
    @alfernuribrahim Год назад +2

    Enamesgnalen!

  • @zebibasani-pc2rj
    @zebibasani-pc2rj Год назад +1

    Tnxs

  • @gabhay2476
    @gabhay2476 Год назад

    Thank you!!!

  • @AmanuelAnbachew-v1e
    @AmanuelAnbachew-v1e Месяц назад

    በጣም ልከነው ጋሺዬ

  • @MuluyeAsmare-h1i
    @MuluyeAsmare-h1i 7 месяцев назад

    Yes

  • @MekdiyemaryamLij
    @MekdiyemaryamLij Год назад

    thanks my bro

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад

    Enameseginalen

  • @BettySolomon-e8h
    @BettySolomon-e8h 11 месяцев назад

    Thanks

  • @abinetabera6943
    @abinetabera6943 11 месяцев назад

    Ooooooo amezing❤❤❤

  • @WondimuDadicho-nk4mn
    @WondimuDadicho-nk4mn 7 месяцев назад

    Thanks 🙏🙏🙏🙏😮😮😮😮

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 4 месяца назад

    Tanks

  • @MaruzeMaru
    @MaruzeMaru Год назад

    Tnx❤

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 Год назад +3

    👌👌👌👌

  • @mohammedusman633
    @mohammedusman633 Год назад +2

    Keep going bro

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 Год назад

    tebarek

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 Год назад

    Thanks a lot!

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      You’re welcome

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 Год назад +1

    በርታ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu Год назад

    Waw 😢😢😢 thsnks