🔴 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 44

  • @frdos5319
    @frdos5319 2 месяца назад +2

    jazaklashi kayran

  • @sawdamartinez4638
    @sawdamartinez4638 2 месяца назад +1

    Thank you ❤

  • @Amina-q9c
    @Amina-q9c Месяц назад +1

    Tank you sister❤❤❤❤❤

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 месяца назад +1

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @kgjppo9251
    @kgjppo9251 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ሃሊማየ ሹክራን ህልሚን ተፈታልኝ ❤

  • @RahmetMohamed-i7w
    @RahmetMohamed-i7w 3 месяца назад +1

    አላህ ይጨምርልሺ🎉🎉🎉🎉

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      አሚን ተባረኪ የኔ ውድ 🙏😍

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 3 месяца назад +2

    ሀሊማየ የኔ ውድ ሌላ ቪዲኦ ስለስም ልቀቂ ጀማል ከድጃ የመሳሰሉት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ጀማል እኮ አለ የሰው ስሞች በሚለው

  • @Mahdiamusma-ow4fn
    @Mahdiamusma-ow4fn 3 месяца назад +1

    አሰለም አለይኩም ያኔ ውድ ዛሬ በህልም አሰርዬ በር ለይሆና ጨማ ታሥታከክለለች ግን ጨማው ኤርጋንዶ ናው ፕለሥቲክ ጨማ ያኔ ጨማ በውናታውም ኤርጋንዶ ናው ወደቤት ጠጋ አርጌው ናበር ሴትዮ እሄ ያሰራታኛ ጨማ ብለ አስታከክለ አስቃማጠችው ከዛም ወንበር ለይ ቁጭ ብለ ያበፊት ሰራታኛዬ አንደንዴ ከሩዝና ከእንቁለል ትሰራ ናበር አለችኝ ቢርያኒ ናው አልኳት እሷም አው እኔ እኮ ብዙ ያምግብ አይናት አቃለው አሁን ስለሚያማኝ እና ወፍራም ስለሆንኩ ናው ትለኛለች እኔም አንቺ በዙ ናጋር እንደ ምታውቂ አውቃለው አልኳት ግን ስናወራ ፈጋግ እያልን ናው እሷ በጣም ፈጋግ እያለች ናው ከዛም ሙበዬሌ ጠፋ እያለኩ እናጋራለለው እሷም ፈልጋሽ ከጠሽው ችግር ያለውም እኛ እንጋዛልሸለን ትለኛለች ሰለጋኛውም ናቃው እበክሽን ፍችልኝ አበዛውብሽ አፍ በይኝ አግብቻለው❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=3SkUHn4wsgjpzX6_ 👈
      ruclips.net/video/mOF9LGX7GzU/видео.htmlsi=fX1gkKmO93dVzbjR 👈

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 3 месяца назад +1

    Sewedsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

  • @አላህበቁየነዉ
    @አላህበቁየነዉ 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlamzGezu
    @AlamzGezu 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Muntaha0-z2v
    @Muntaha0-z2v 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉እባክሽን ቁጥርሽን እስቀምጭልን

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ያንችን አቀምጪ አድስ ቪድዮ ሲለቀቅ እንዳየው

  • @JemilaahmedMohammed
    @JemilaahmedMohammed 3 месяца назад

    አሰላማለይኩም ሀሊማ በቀጣይ የመቶ ሺ የሁለት መቶ ሺ ቁጥር ትርጉም አቅሪብልን እስካሁን የነዚህ ትርጉም የለም

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 3 месяца назад +1

    Eseyiiiiiiiiií Yirglgn dess Alegn Amennnnnnn Yedrglgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 3 месяца назад

    ሰላም ውዴ, ህልሙን ያየችው እናቴ ነች ሞስፌ(ፀጉር መክፈያ) ይዛ እስዋ ፀጉሯዋን ስለተሰራች ለኔ ተለየኝ ፍቅረኛየ ኣያት ሞስፌን ሰጠቻቸዉ እሳቸውም ደሰ ብላቸው ተቀበሉኝ አለችኝ

  • @LobabaHasen
    @LobabaHasen 13 дней назад

    ምነው ሀሊማዬ 22ቁጥር ዘለልሹ 22"ቁጥሮ ????

  • @YaserAllily
    @YaserAllily 3 месяца назад

    አስላም እለይኩም እዴት ነሽ እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ባለፍውም ጠይቄሽ ነበር ግን አልመልሽልኝም አሁን እደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋልው አድ በጣም የምወዳት ጋደኛዬ ነበርች ጎሪቤታችም ነች ሁለታችንም ቁጭ ብልን ነበር ካዛ የማላውቀው ልጅ መቶ ብዙ ቁጥር ያለው በውርቀት የተፃፍ የስልክ ካርድም ይመስለኛል ከዛ ለሳ ስጣት ከዛም በሀላ ልኔም ስጠኝ ከዛም ግን 6 ቁጠር ብቻውን ይታየኛል እኔ ተደብቄ ፀጉሬን እየየታጠብኩ ዉሃ እይድርስውም እያልኩ እየተጨንኩም ነበር ከዛ የጎርቤታም ልጅ ታላቅም እህቴ ሌላም ስው ያል ይመስለኛል ከሀላዮ ቁጭብልው ነበር ከዛ እኔ ከፍታቸው ሆኜ እየስገድኩ ነበር ባዶ ራቆታን ሆኖ ህፃን ልጅ ሱጁድ በማደርግበት ባታ ቁጭ አልችብን ከዛ ሽታንም ሽናችብኝ እኔም ቦታውን ልመቀየር ስሞክርም ውድ ህፃን ልጅ መቶ ቁጭ አልብኝ እህቴ ልታንሳቸው እየሞከርች ነበር ክዛ ነቃው አላግባሁም እዳርዝምኩብሽ ይገባኛል ይቅርታ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ባልሳላት ስለ እርቃን ህፃን ፈትቸልሻሉው ህልሙ ከመጀመሩያው የተለየ ቢመስልም። ስለ 6ቁጥር እዚህ ላይ አለ ሌላም ቪድዮ አለ ለህልምሽ መልስ ታገኛለሽ

  • @MediMohammed-d2y
    @MediMohammed-d2y 3 месяца назад

    Aselaealiyekom.hayo.gulicha.huletayehu

  • @CandyFtwi
    @CandyFtwi 11 дней назад

    ሰላም እህቴ 1000000 አንድ ምሌን ቁጥር ምን ይሆን አንድ ሚለን ብለሽ ጥሪ እያለኝ ነው ቁጥሩ የማላውቀው ሰው የሰጠኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  10 дней назад

      ruclips.net/video/tl5n1n5i8-M/видео.htmlsi=qqv_-UmUN3YAaYAk

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita Месяц назад

    35 ምንነው ኣህተ

  • @Radite568
    @Radite568 3 месяца назад

    ሰላም ውዴ እናመሰግናለን እና በፊት የምሰራባት አሰርዬ ወይም ማዳሜ እዚ ኢትዬ መታ ይመስለኛል እና ወልደሽ ሳልጠይቅሽ ብላ የሆነ ቤት ውስጥ ይመስለኛል ቁጭ ብለን አልጋ ላይ ልብስ ነው የልጄ ልጅ ይሳደግሽው ነው እንዳይደብርሽ ብላ ስሰጠኝ ወተት ገዝተሽ ብትልኪልኝ ስላት አንድ ልጅ ትጠራና እንዲያመጣልኝ ልካው በሩዝ ከረጢት ነበር ልብሱ አመስግኛት ትሄዳለች እኔም እቤት ገብቼ ስከፍተው የሴት ቀሚሶች እና እስኒከር ጫማዎች ነበሩት ውይ በፊት የሚለብሰው ነው እንኪ ለልጄ አልብሻት ብዬ እሮዝ ቀሚስና ነጭ እስኒከር ለህቴ እሰጣትና ድጋሜ ስከፍት በርበሬ ነበረው አይ እዛ ትቼው የመጣውት ነው ግን ተልባ ተቀላቅሎበታል ውሀም ነክቶታል መሰለኝ የጠነከረ አለው ስል እናቴ አይ የከረመ በርበሬ ቆንጆ ነው ይሁን ተልባውም አንዳንድ ፍሬ ነው ልቀሚው ትለኛለች እና ዳቦም ግማሽ የፊኖ ዳቦ ከረጢቱ ውስጥ ነበር ላወጣው እያልኩ ነቃው እናቴ ግን በሂወት የለችም አበዛውብሽ ይቅርታ❤

    • @Radite568
      @Radite568 3 месяца назад

      ውዴ ይችን ህልም ላስታውስሽ ብዬ ነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      የትዳር ሕይወት ባትረሽው ምን ነበር? ብቻ
      ruclips.net/video/g5yimM_CO1I/видео.htmlsi=FdiakdVPMZMhmCL7 👈
      ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=X75VdhT7rzyppQqF 👈

    • @Radite568
      @Radite568 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw ይቅርታ ባለትዳር ነኝ አመሰግናለው

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሠላም እንደት ነሸ የሆነ ልጅ አለ ህልሙን ያየው እሡ ነው እና ሸዋር እየወሰድሸ አየሁሸ አለ እን ጨርሸና እኔም እንድወሰድ እልሻለሁ አለ እሸ ትይኛለሸ አለ ምን ይሆን

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/4knLsxdkSio/видео.htmlsi=MZt_wiQQ3sX42tYj

  • @hananlema1533
    @hananlema1533 24 дня назад

    17 ቁጥር ለተፈታች ሴት ምንድነው? የተለየሁት የልጆቼ አባት በስልክ ደውሎ 17ነው ይለኛል ፣ ከዚህ በፊትም ደውሎልኝ ደስታ ብቻ ደስታ ብቻ ይለኛል፣ አሁን እሱ ሌላ ሴት ሊያገባ ነው፣ 10ቁጥርስ?

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  23 дня назад

      ruclips.net/video/gFTeM3wGqyY/видео.htmlsi=UVhbQ2xFtblE3xgd

    • @hananlema1533
      @hananlema1533 23 дня назад

      @@HalimaTube-hs8dw እዚህ ሊንክ ላይ ስለ 17 ቁጥር የለም 'ዋና የፈለኩት ለተፈታች ሴት 'ትርጉም ነበር

  • @فوزيةسيد-خ8س
    @فوزيةسيد-خ8س 3 месяца назад

    ውዴበሕልሜየሆነሠውአላቀውምግንአድሚሊየንብርሢሠጠኝአየሁ

  • @SadiaAbata-ge2nl
    @SadiaAbata-ge2nl 3 месяца назад

    ወአለይኩምሰላም ሀሊምየዛሬ የወርቅ ሀብልለብሼ ጓደኛየሲያምር ስትለኝ1600የገዛሁትስላትነበር ባለትዳርነኝፍችልኝ የቤትመሥሪያ ጠርብ በመኪናአስጭኜ ላሠራ ስልነቃሁደሞ😂 ፍችልኝ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍