Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አዎን ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amsgenalew yene wdem ❤
ጌታ ይበርክህ ወንድሜ እኔ በህልም ሰው ስጋብዘኝ አየው ምንድ ነው 🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒💕💕💕💕💕💕💕
ሰላም ይብዛልህ
ወንድሜ በጣም ፍችህ ያስደንቃል በህልሜ በጣም የድሮ የቆየ መፅሀፍ ማለትም ሀይማኖታይ ሰው ሳይፈጠር የነበረ መፅሀፍ ከመሬት. አግኝቸ ይመስለኛል አልገለጥኩት ም የማይታዩ ብዙ ሰዎች አስቀምጭው አትውሰጅው አሉኝ እኔ ደግሞ እቢ ብየ ወስጀ የሆነ ዘመዶቸ ቤት ገባው አስቀመጥኩት ከዛ አትውሰጅው ያሉኝ መንጋ ሰዎች በሌሊት መተው ብቻየን አገኙኝና ተሰብስበው ተሸክመው አስፈራሩኝ ዛቱብኝ ነይ አምጭ መፅሀፍን እያሉ ከዛ ሳይወስዱት ነቃው?
ሰላም ላንቺ ይሁን!🙏🙏🙏!ሰው ሳይፈጠር በፊት ጀምሮ ስለነበረው እውነተኛ አምላክ ታሪክ ለማወቅ እና ስለሰው አፈጣጠር ታሪክ ማሰብና ማሰላሰል ትጀምሪያለሽ ማለት ነው። የነፍስሽ ጠላቶች መጽሐፉን ገልጠሽ እንዳታነብቢ በሌሊት በህልም መንፈስሽን በማስጨነቅ ይዝቱብሻል። ግን ለእነርሱ ዛቻ ሳትንበረከኪ እውነቱን ለማወቅ ቆራጥ ሁኚ። መጽሐፍትን በማንበብ እውነትን ሁሉ መርምሮ ለማወቅ እድል ያለው በዚህ ምድር ስትኖሪ ብቻ ነውና። ከፈጣሪ የተሰጠሽን እውነትን ተመራምሮ የማወቅ መብትና ነፃነት ማንም በኃይል የመከልከል መብት የለውም‼️ ደግሞም ክፉ መናፍስቶች ከአንቺ እንድርቁ ጸልይና አባርሪያቸው። ክፉ መናፍስት የኢየሱስ ስም በእምነት ሲጠራ ይሸሻሉ።
በህልሜ በተተደጋጋሚ የሆነልጂ አያለሁ ልጁ ሁልግዜ ተኚቶአየዋለሁ እናአዲቀን ተኚቶሀይማኖቴን እቀይራለሁይለሁ ጼጤእሆ ናለሁ ይለኛል እና እዲጸልይ ልገረዉ በማርያም መልሱልኝ
❤❤❤❤
የጌታ ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ በሕልም ፍቺ እያገለገልከን ስለሆነ ተባረክ እላለሁ ❤️ በሕልሜ በጣም ደስ እያለኝ በቀላሉ መኪና ስያሽከረክር አየሁ የህንኑ መኪና አንድ ድርጅት ውስጥ የሚሠሩ ብዛት ያላቸው ሠረተኞች ጋር እሄድና 6 ሰዎችን መርጬ ልሰጣቸው ስወሰን አየሁና እኔ የመረጥኳቸው 6 ሰዎች እያሉ ሌሎች ብልጣ ብልጥ የሆኑት ልያወዛግቡኝ ስሉና እኔ ግን በትክክል ለሚያስፈልገቸው 3 ሴቶችንና 3 ወንዶችን ለይቼ መኪናውን ሕጋዊ በሆነ መልኩ እንዴት ማስተዳደር እንዳለባቸው መመሪያ ስሰጣቸውና እንደገና ለአዛውንቶች ደግሞ ልሰጣቸው ጋቢዎችን አዘጋጅቼ አየሁ አመሰግናለሁ ተባረክ
ሰላም ውድ ወንድሜ! ዛሬ ደግሞ ግሩም ህልም ነው ያለምከው። የሕይወትህ ክህሎት መጨመሩን እና ሕይወትህን ሳትጨናነቅ በአግባቡ መምራት ወደምትችልበት ደረጃ እየደረስክ መሆኑን ያሳያል። ዋጋ ከፍለህ ያገኘኼውን ሕይወት/ክህሎት ለብልጣ ብልጦች ሳይሆን ለሚገባቸው መርጠህ ማካፈል መቻል እራሱ ትልቅ ማስተዋል ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድም እንዲህ ነውና።ብልጣ ብልጦች በብልጠት መናጠቅ ይችሉበታል በጸሎት : በትዕግሥት ዋጋ መክፈል አይፈልጉም።
ኧኔም3ቀኀሆነኘቅዠትአላሥተኟኘብሏል
ወንድሜ በህልም ስንዴ ማየት ምን ይሆን በተደጋጋሜ አያለሁ
እባክህ በግልህ ላገኝ እፈልጋለሁ
t.me/Zion_dreamer
✅✅
🙏🙏🙏🙏በ ፈጣርይ ፍታልኝ (የምሰራበት ቦታ ምግብ ቤት ይመስለኛል የሰው ስጋ ነው የሚሽጡት እሱን አምጡት ብላ ከትክታ የምትጠብሰው ስጋ የሰው ነው አሰርዬ ሳይ ዘልዬ እየሮጥኩ አመልጣለሁ ከዛ አንድ አባት እየሳቁ ዘር ዝርይ ይሉኛል እየሳቅኩ እሩጭዬ ቁጭ እልና በትልቅ እቃ እስሬይ ወተት አለ በጣም ጣፋጭ ነው አያልኩ በብርጭቆ ጠጣሁ
በህልም የሰው ሥጋ ማየት ከፊትሽ ባለው ጊዜ አስቸጋሪና ትክክለኛ(ቆራጥ) ውሳኔን የሚጠይቅ ጉዳይ መኖሩን ይጠቁማል። ወይም ልክ እንደተለመደው ንግድ የሰውን(የሴትን) ገላ በመሸጥ ንግዳቸውን ከሚያራምዱት እንድትርቂ የሚያስጠነቅቅ ህልም ይሆናል። ⚠️ በኃለኛው ዘመንሽ የማትጸጸችበትን ውሳኔ ከባድም ቢሆን ካሁኑ ወስኚ‼️ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ! በርትተሽ ጸልይ።
ሰላም ላተይሆን ወድሜ በህልሜ ፀጉሬን እያበጠረኩ በጣም የተነቃቀረ ይወጣል እደተሰራሁት ጉንጉን ሆኖ ከላየላይ ይወልቃል ፀጉሬ ለምን እደዚ ይነቀላል ቆይ ደግሜ ላበጥረው ብዬ ሳበጥረው ባልጠበኩት እርዝመት እረዝሞ ይታየኛል ከዛ የተነቀለው እረስቼ ደስተኛ ሆኩኝ ጠዋት ስነቃ ደስታኛ ነበረኩ🙏🙏🙏🙏
Yalfew yelkekew ley alefetakelenm metefo helm new ande
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በህልሜ ፍቅረኛየ 2 ኣመታችን ነዉ ከዛ ኣሁን እየደወለለኝ ነዉ እና በህልም ጀርባየ ቆዳ በሰማያዊ እሰክርቢቶ ትልቅ ፊርማ ፈረመልኝ ምን ይሆን በእግዚኣብሄር ጨነቀኝ
ታገባት አለህ
በሕልም፣በምርክብ፣ምኤደ፣ምነደነው❤❤
መዋኘት በህልም ምንድነው
መዋኘት በህልም በብዙ ሀሳብና በስሜት መዋኘትን/መናጥን ይጠቁማል።
ሠላምክ ይብዛ ወንድም እባክህ ይህነነ ህልም ፍታልኝ 3ጋደኞቼ ጋር አብረን እየሔድን በታክሲ እኔ ነኝ የምከፍልላቸው ብሩን ከዛ አንድ ሌባ ከገደኛዬ ሠርቃት ሲሮጥ አባርሬ ስይዘው የሠረቀውን ሲወረውር በቆሎ እሸት ሆኖ አገኘሁት የሠረቀው ከዛም ትንሽ ቆይተን ከሌባው የተቀበልኩትን አቃ ሳይ እሰቴኪኒና ትል መስሎ ሲታየኝ እጥለዋለሁ ከዛም መንገዳችነነ ቀጥለን ጋደኛችን ቤት ደርሠን ከፍተን ገብተን የጋደኛዬ ልጅ አንገቴን በእጃ አቅፍ ስትስመ ኝነቃው
ከጓደኞችሽ ጋር አብራችሁ የምትጋሩት የሕይወት ለውጥ መንገድ አለ። የዚህ አጭር ቆይታ ያለው የለውጥ መንገድ ወጪ የምትሸፈኚው አንቺ ነሽ። በዚያ ቆይታ ውስጥ የጓደኛሽን ቀልብ የሚሰርቅ ሌባ መንፈስ በመሃላችሁ በመግባት በተለይ አንቺን ይረብሽሻል። ይህ እንዳይሆን ጸልይ። በመጨረሻ ግን ለበጎ ስራሽ እንደ ማበረታቻ ቅን ልቦና ያላት ነፍስ ታመሰግንሻለች(ትስምሻለች)። በህልም በህፃን መሳም ተወዳጅነትና መልካም እድል ከፊትሽ እንደሚጠብቅሽ ያሳያልና ጥቂትም ቢሆን ሌሎች ለመርዳት ሞክሪ።
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድሜ ስለ መለስክልኝ አመሠግናለሁ❤❤🙏 እና ደሞ ህልማችንን በኮመንት ስናስቀምጥልህ ቪዲዮ ስራበት እናም የህልሙን ፍቺ የፈለገ ሠው ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ ህልም ያለው ሠው ያየዋል አሁን በኮመንት መመለስክ ተጠቃሚዎቹ እኛ ብቻ ነን አንተም እኛም እኩል ተጠቃሚ እንድንሆን ቪዲዮ እየሠራክ መልስልን ባይ ነኝ ስለ ቀና እነትክ ነው እንዲህ አይነት ኮመንት የሠጠሁክ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያአግዝህ
ስለቀና አስተያየትሽ አመሰግናለሁ! አዎ እንደዚያ ይሻላል ግን የእኔ ደስታና ጥቅም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው ከሕይወት እንቆቅልሽ ወጥቶ አምላኩን ሲያመልክ ማየት ነው።
አረ እኔ ግን ለሰኮንድ አይኔ ስጨፍን ህልም ማየት እጀምራለው ደሞ የእውነት ነው ቤተሰቦቼ ሲሞቱ እኔ ቀድሜ አውቄለው ከባድ ነው በአንድ ለሊት እየነቃው ሁለት ሶስት ህልም አያለው በጣም ያሰጨንቃል እንዳላይ እንዳንዴ አልተኛም አረ የት ልሂድ የየቀን ህይወቴን ቀድሜ በህልሜ አያለው ምን ጉድ ነው?
ከዛ ስሄድ ከጎሮው ትልቅ ስጋ ተጋድሞ ይመሥለኛል እና ውሻ ሳይበላው ድመትም ሳይበላው ብየ ተገርሜ ትቸው ከዛ ሽንት ቤታ ጠቁሮ ቆሽሾ እየፈቀፈቅኩ አፀዳለሁ ይመሥለኛል ከዛ ደሞ ቤተሠቦቸ መተው የዶሮ ስጋ የተጠበሰ ነበር እሱን ይበላሉ ይመሥለኛል እኔ ደሞ አፀዳለሁ ይመሥለኛል አበዛውብህ ይቅርታ ከላይኛው ጋር ፍታልኝ ያን ሳላስበው ልኬው ነው እባክህ
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን ለመወሰን ያቃተኝ ነገር ነበር እኔ በመንፈሳዊ ጉዳይ ኢትዮጵያ ሄጀ እማስተካክለው ነገር ነበር እና ደሞ ከዚህ እንድቆይ የሚያደርገኝ ነገር አለ ሁለት ልብ ስለሆንኩ ህልሜ ከዚህ ጋር ተያያዥነት ካለው ለመረዳት ነው እና በህልሜ ፀጉሬን እየታጠብኩ ይመሥለኛልና በጣም ቆሽሾ ስታጠብ ጭቃ የሆነ ቆሻሻ ይወርዳል ከዛ ገዳው ሞልቶ መልሸ እስክታጠብ የምቸኩል ይመሥለኛል ደሞ ቆርቤ ይመሥለኛል ስመለስ ፔረድ ሆኘ ይመሥለኛል ከዛ ደንግጨ በስማም ፔርድ ሆኘ ነው የቆረብኩ ንስሀ መግባት አለብኝ ብየ ከዛ እንደገና ደሞ የቆረብኩት በህልሜ ይመሥለኝና ደሞ በህልም ሲቆረብ ንስሀ ይገባል እያልኩ ከራሴጋ አወራለሁ ደሞ ቀሚስ ለብሼ ነጠላ ለብሸ ልክ ቤተ ክርስትያን ስንሄድ እደምንለብሰው ለብሼ ቤተሠቦቸን እየሣምኳቸው ብዙ ሁነው ተደርድረው ቁጭ ብለው እኔ ለመሣም ከዛ አያቴና አክስቴ በደንብ እንቅ አርገው ይስሙኛል ሌሎቹ ደሞ ልስማቸው ስል እንቅልፍ ሸለብ እያደረጋቸው እንቅልፍ እየያዛቸው ይመሥለኛል ከዛ እኔ ሁሉንም ሳሙኳቸውና ስመለሥ ገጠር ይመሥለኛል ያደኩበት ቤት አሁን አንኖርበትም
ሰላም ላንቺ ይሁን!ካለፈው ሕይወት ምክንያት በላይሽ ከተደፈደፈ ከሀሳብና ከህሊና እድፈት ለመንጻት የሚፈልግ ልብ እንዳለሽ ይጠቁማል። ይሁንና ህሊናሽ ሙሉ በሙሉ ጽድት ያለ እንዳይሆን እንቅፋት የሚሆንብሽ ጉዳይ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ይህም ልክ እንደ ፔረድ የተለመደና በየጊዜው የሚከሰት ዓይነት ተፈጥሮአዊ ማንነት/ባህሪይ የሚያስቸግርሽ ይመስለኛል።የእግዚአብሔር ቃል:"የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።"(1ኛ ዮሐ. 1:7) ይላልና በፍጹም ልብሽ ንስሐ በመግባት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ልቦናሽ የማይወቀስበት ዓይነት መንጻት ያስፈልግሻል።በህልምሽ አያትሽና አክስትሽ በተለየ ሁኔታ አንቺ መሳማቸው እቅድሽ በእነርሱ ዘንድ ተወዳጅነት ያለው መሆኑን ነው። ሰው የሚቀደሰው ለእግዚአብሔር ብሎ ነውና እግዚአብሔር የሚፈልገው ዓይነት ቅድስና በሕይወትሽ እንዲገለጥ በዚህ ጉዳይ በደንብ ጸልይበት!
@@Ybiblicaldream በጣም እሚገርም ነው አሁን በህይወቴ እየተከሰተ ያለው ነው የነገርከኝ አመሠግናለሁ እና ደሞ ህልም ሁሌም ማየት ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ነው ህልም ሳላይ ያደርኩበት ቀን ያለ አይመሥለኝም ለምን ይሆን እስኪ እማሥተካክለው ነገር ካለህ እባክህ
አዎ ነፍስሽ በጉዞ ላይ ስለሆነች በየቀኑ ሕልም ታይያለሽ ፤ ነፍስሽ ገና እውነተኛ ማረፊያዋ ጋ አልደረሰች። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ላይ ያለችው የሳምራዊቷ ሴት ታሪክ በአግባቡ ገብቶሽ ኢየሱስ የሰጣትን መፍትኼ በአግባቡ ተረድተሽ ከተገበርሺው ነፍስሽ በእርግጥ ታርፋለች። ከዚያ በኃላ ህልሞችሽም ይቀየራሉ። አሁንም ጌታ ኢየሱስ በደጅሽ መሆኑን ተረጂና ደስ ይበልሽ ማድረግ የሚገባሽንም ታውቂያለሽ። ጌታ መንገዱን እርሱ ይግለጥልሽ።
@@Ybiblicaldream አሜን ክብርና ምስጋና ለእግዚያብሔር ይሁን አመሠግናለሁ ወንድሜ
እኔ ብዙ ጊዜ ህልም እንዲደፈታለኝ ያስቀምጣለሁ አታቅም
ይቅርታ! ሳላይ ቀርቼ ነው ወይም ጽሑፉ አልነበብ ብሎኝ ይሆናል... ቁምነገር ከሆነና ቅዠት ካልሆነ በኮሜንት ስር ያስቀምጡ ወይም በቴሌግራም ያናግሩንt.me/zion_dreamer
እባክህ ወንድሜ በህልም መጮህ ምንድነው ፍታልኝ
ከዚህ በፊት በህልም መጮህ በሚል ርዕስ የለቀቅኩት ቪዲዮ ተመልከቺ: ruclips.net/video/g6XY0W5wEV4/видео.html
ሰው ጫት ሲቅም የሚቅም ሰው ጋር ሲያወራ ማየትሲጋራ ማጨስ
Wendimiye enamesgnalein
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ዶሮ ታርዶ ይመስለኛል የታረደውን ዶሮ ላየው ስል ዶሮው ከመዘፍዘፍያው ወጥቶ ሲያባርረኝ አየሁ። መልኩም ቀይ ዶሮ ሲሆን በደም ተለውሷል። እባክህ ፍታልኝ
ከዚህ በፊት ተስፋ እስኪቆርጥ የጎዳሺው ሰዉ (ከሕይወትሽ ያስወገድሺው ሰው) ይበቀኛል በሚል ስጋት ስሜት ሀሳብሽ መሞላቱን ይጠቁማል። ወይም ሰበብ ፈልጎ ልተናኮልሽ የሚፈልግ ክፉ መንፈስ ስላለ አጥብቀሽ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ። ደግሞም ስላለፈው ጥፋት ሁሉ እግዚአብሔርን ማረኝ በዪ!
አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አዎን ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amsgenalew yene wdem ❤
ጌታ ይበርክህ ወንድሜ እኔ በህልም ሰው ስጋብዘኝ አየው ምንድ ነው 🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒💕💕💕💕💕💕💕
ሰላም ይብዛልህ
ወንድሜ በጣም ፍችህ ያስደንቃል በህልሜ በጣም የድሮ የቆየ መፅሀፍ ማለትም ሀይማኖታይ ሰው ሳይፈጠር የነበረ መፅሀፍ ከመሬት. አግኝቸ ይመስለኛል አልገለጥኩት ም የማይታዩ ብዙ ሰዎች አስቀምጭው አትውሰጅው አሉኝ እኔ ደግሞ እቢ ብየ ወስጀ የሆነ ዘመዶቸ ቤት ገባው አስቀመጥኩት ከዛ አትውሰጅው ያሉኝ መንጋ ሰዎች በሌሊት መተው ብቻየን አገኙኝና ተሰብስበው ተሸክመው አስፈራሩኝ ዛቱብኝ ነይ አምጭ መፅሀፍን እያሉ ከዛ ሳይወስዱት ነቃው?
ሰላም ላንቺ ይሁን!
🙏🙏🙏!
ሰው ሳይፈጠር በፊት ጀምሮ ስለነበረው እውነተኛ አምላክ ታሪክ ለማወቅ እና ስለሰው አፈጣጠር ታሪክ ማሰብና ማሰላሰል ትጀምሪያለሽ ማለት ነው። የነፍስሽ ጠላቶች መጽሐፉን ገልጠሽ እንዳታነብቢ በሌሊት በህልም መንፈስሽን በማስጨነቅ ይዝቱብሻል። ግን ለእነርሱ ዛቻ ሳትንበረከኪ እውነቱን ለማወቅ ቆራጥ ሁኚ። መጽሐፍትን በማንበብ እውነትን ሁሉ መርምሮ ለማወቅ እድል ያለው በዚህ ምድር ስትኖሪ ብቻ ነውና። ከፈጣሪ የተሰጠሽን እውነትን ተመራምሮ የማወቅ መብትና ነፃነት ማንም በኃይል የመከልከል መብት የለውም‼️
ደግሞም ክፉ መናፍስቶች ከአንቺ እንድርቁ ጸልይና አባርሪያቸው። ክፉ መናፍስት የኢየሱስ ስም በእምነት ሲጠራ ይሸሻሉ።
በህልሜ በተተደጋጋሚ የሆነልጂ አያለሁ ልጁ ሁልግዜ ተኚቶአየዋለሁ እናአዲቀን ተኚቶሀይማኖቴን እቀይራለሁይለሁ ጼጤእሆ ናለሁ ይለኛል እና እዲጸልይ ልገረዉ በማርያም መልሱልኝ
❤❤❤❤
የጌታ ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ በሕልም ፍቺ እያገለገልከን ስለሆነ ተባረክ እላለሁ ❤️ በሕልሜ በጣም ደስ እያለኝ በቀላሉ መኪና ስያሽከረክር አየሁ የህንኑ መኪና አንድ ድርጅት ውስጥ የሚሠሩ ብዛት ያላቸው ሠረተኞች ጋር እሄድና 6 ሰዎችን መርጬ ልሰጣቸው ስወሰን አየሁና እኔ የመረጥኳቸው 6 ሰዎች እያሉ ሌሎች ብልጣ ብልጥ የሆኑት ልያወዛግቡኝ ስሉና እኔ ግን በትክክል ለሚያስፈልገቸው 3 ሴቶችንና 3 ወንዶችን ለይቼ መኪናውን ሕጋዊ በሆነ መልኩ እንዴት ማስተዳደር እንዳለባቸው መመሪያ ስሰጣቸውና እንደገና ለአዛውንቶች ደግሞ ልሰጣቸው ጋቢዎችን አዘጋጅቼ አየሁ አመሰግናለሁ ተባረክ
ሰላም ውድ ወንድሜ!
ዛሬ ደግሞ ግሩም ህልም ነው ያለምከው። የሕይወትህ ክህሎት መጨመሩን እና ሕይወትህን ሳትጨናነቅ በአግባቡ መምራት ወደምትችልበት ደረጃ እየደረስክ መሆኑን ያሳያል።
ዋጋ ከፍለህ ያገኘኼውን ሕይወት/ክህሎት ለብልጣ ብልጦች ሳይሆን ለሚገባቸው መርጠህ ማካፈል መቻል እራሱ ትልቅ ማስተዋል ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድም እንዲህ ነውና።
ብልጣ ብልጦች በብልጠት መናጠቅ ይችሉበታል በጸሎት : በትዕግሥት ዋጋ መክፈል አይፈልጉም።
ኧኔም3ቀኀሆነኘቅዠትአላሥተኟኘብሏል
ወንድሜ በህልም ስንዴ ማየት ምን ይሆን በተደጋጋሜ አያለሁ
እባክህ በግልህ ላገኝ እፈልጋለሁ
t.me/Zion_dreamer
✅✅
🙏🙏🙏🙏በ ፈጣርይ ፍታልኝ (የምሰራበት ቦታ ምግብ ቤት ይመስለኛል የሰው ስጋ ነው የሚሽጡት እሱን አምጡት ብላ ከትክታ የምትጠብሰው ስጋ የሰው ነው አሰርዬ ሳይ ዘልዬ እየሮጥኩ አመልጣለሁ ከዛ አንድ አባት እየሳቁ ዘር ዝርይ ይሉኛል እየሳቅኩ እሩጭዬ ቁጭ እልና በትልቅ እቃ እስሬይ ወተት አለ በጣም ጣፋጭ ነው አያልኩ በብርጭቆ ጠጣሁ
በህልም የሰው ሥጋ ማየት ከፊትሽ ባለው ጊዜ አስቸጋሪና ትክክለኛ(ቆራጥ) ውሳኔን የሚጠይቅ ጉዳይ መኖሩን ይጠቁማል።
ወይም ልክ እንደተለመደው ንግድ የሰውን(የሴትን) ገላ በመሸጥ ንግዳቸውን ከሚያራምዱት እንድትርቂ የሚያስጠነቅቅ ህልም ይሆናል። ⚠️
በኃለኛው ዘመንሽ የማትጸጸችበትን ውሳኔ ከባድም ቢሆን ካሁኑ ወስኚ‼️ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ! በርትተሽ ጸልይ።
ሰላም ላተይሆን ወድሜ በህልሜ ፀጉሬን እያበጠረኩ በጣም የተነቃቀረ ይወጣል እደተሰራሁት ጉንጉን ሆኖ ከላየላይ ይወልቃል ፀጉሬ ለምን እደዚ ይነቀላል ቆይ ደግሜ ላበጥረው ብዬ ሳበጥረው ባልጠበኩት እርዝመት እረዝሞ ይታየኛል ከዛ የተነቀለው እረስቼ ደስተኛ ሆኩኝ ጠዋት ስነቃ ደስታኛ ነበረኩ🙏🙏🙏🙏
Yalfew yelkekew ley alefetakelenm metefo helm new ande
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በህልሜ ፍቅረኛየ 2 ኣመታችን ነዉ ከዛ ኣሁን እየደወለለኝ ነዉ እና በህልም ጀርባየ ቆዳ በሰማያዊ እሰክርቢቶ ትልቅ ፊርማ ፈረመልኝ ምን ይሆን በእግዚኣብሄር ጨነቀኝ
ታገባት አለህ
በሕልም፣በምርክብ፣ምኤደ፣ምነደነው❤❤
መዋኘት በህልም ምንድነው
መዋኘት በህልም በብዙ ሀሳብና በስሜት መዋኘትን/መናጥን ይጠቁማል።
ሠላምክ ይብዛ ወንድም እባክህ ይህነነ ህልም ፍታልኝ 3ጋደኞቼ ጋር አብረን እየሔድን በታክሲ እኔ ነኝ የምከፍልላቸው ብሩን ከዛ አንድ ሌባ ከገደኛዬ ሠርቃት ሲሮጥ አባርሬ ስይዘው የሠረቀውን ሲወረውር በቆሎ እሸት ሆኖ አገኘሁት የሠረቀው ከዛም ትንሽ ቆይተን ከሌባው የተቀበልኩትን አቃ ሳይ እሰቴኪኒና ትል መስሎ ሲታየኝ እጥለዋለሁ ከዛም መንገዳችነነ ቀጥለን ጋደኛችን ቤት ደርሠን ከፍተን ገብተን የጋደኛዬ ልጅ አንገቴን በእጃ አቅፍ ስትስመ ኝነቃው
ከጓደኞችሽ ጋር አብራችሁ የምትጋሩት የሕይወት ለውጥ መንገድ አለ። የዚህ አጭር ቆይታ ያለው የለውጥ መንገድ ወጪ የምትሸፈኚው አንቺ ነሽ። በዚያ ቆይታ ውስጥ የጓደኛሽን ቀልብ የሚሰርቅ ሌባ መንፈስ በመሃላችሁ በመግባት በተለይ አንቺን ይረብሽሻል። ይህ እንዳይሆን ጸልይ።
በመጨረሻ ግን ለበጎ ስራሽ እንደ ማበረታቻ ቅን ልቦና ያላት ነፍስ ታመሰግንሻለች(ትስምሻለች)። በህልም በህፃን መሳም ተወዳጅነትና መልካም እድል ከፊትሽ እንደሚጠብቅሽ ያሳያልና ጥቂትም ቢሆን ሌሎች ለመርዳት ሞክሪ።
@@Ybiblicaldream እሺ ወንድሜ ስለ መለስክልኝ አመሠግናለሁ❤❤🙏 እና ደሞ ህልማችንን በኮመንት ስናስቀምጥልህ ቪዲዮ ስራበት እናም የህልሙን ፍቺ የፈለገ ሠው ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ ህልም ያለው ሠው ያየዋል አሁን በኮመንት መመለስክ ተጠቃሚዎቹ እኛ ብቻ ነን አንተም እኛም እኩል ተጠቃሚ እንድንሆን ቪዲዮ እየሠራክ መልስልን ባይ ነኝ ስለ ቀና እነትክ ነው እንዲህ አይነት ኮመንት የሠጠሁክ በተረፈ በርታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያአግዝህ
ስለቀና አስተያየትሽ አመሰግናለሁ! አዎ እንደዚያ ይሻላል ግን የእኔ ደስታና ጥቅም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው ከሕይወት እንቆቅልሽ ወጥቶ አምላኩን ሲያመልክ ማየት ነው።
አረ እኔ ግን ለሰኮንድ አይኔ ስጨፍን ህልም ማየት እጀምራለው ደሞ የእውነት ነው ቤተሰቦቼ ሲሞቱ እኔ ቀድሜ አውቄለው ከባድ ነው በአንድ ለሊት እየነቃው ሁለት ሶስት ህልም አያለው በጣም ያሰጨንቃል እንዳላይ እንዳንዴ አልተኛም አረ የት ልሂድ የየቀን ህይወቴን ቀድሜ በህልሜ አያለው ምን ጉድ ነው?
ከዛ ስሄድ ከጎሮው ትልቅ ስጋ ተጋድሞ ይመሥለኛል እና ውሻ ሳይበላው ድመትም ሳይበላው ብየ ተገርሜ ትቸው ከዛ ሽንት ቤታ ጠቁሮ ቆሽሾ እየፈቀፈቅኩ አፀዳለሁ ይመሥለኛል ከዛ ደሞ ቤተሠቦቸ መተው የዶሮ ስጋ የተጠበሰ ነበር እሱን ይበላሉ ይመሥለኛል እኔ ደሞ አፀዳለሁ ይመሥለኛል አበዛውብህ ይቅርታ ከላይኛው ጋር ፍታልኝ ያን ሳላስበው ልኬው ነው እባክህ
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን ለመወሰን ያቃተኝ ነገር ነበር እኔ በመንፈሳዊ ጉዳይ ኢትዮጵያ ሄጀ እማስተካክለው ነገር ነበር እና ደሞ ከዚህ እንድቆይ የሚያደርገኝ ነገር አለ ሁለት ልብ ስለሆንኩ ህልሜ ከዚህ ጋር ተያያዥነት ካለው ለመረዳት ነው እና በህልሜ ፀጉሬን እየታጠብኩ ይመሥለኛልና በጣም ቆሽሾ ስታጠብ ጭቃ የሆነ ቆሻሻ ይወርዳል ከዛ ገዳው ሞልቶ መልሸ እስክታጠብ የምቸኩል ይመሥለኛል ደሞ ቆርቤ ይመሥለኛል ስመለስ ፔረድ ሆኘ ይመሥለኛል ከዛ ደንግጨ በስማም ፔርድ ሆኘ ነው የቆረብኩ ንስሀ መግባት አለብኝ ብየ ከዛ እንደገና ደሞ የቆረብኩት በህልሜ ይመሥለኝና ደሞ በህልም ሲቆረብ ንስሀ ይገባል እያልኩ ከራሴጋ አወራለሁ ደሞ ቀሚስ ለብሼ ነጠላ ለብሸ ልክ ቤተ ክርስትያን ስንሄድ እደምንለብሰው ለብሼ ቤተሠቦቸን እየሣምኳቸው ብዙ ሁነው ተደርድረው ቁጭ ብለው እኔ ለመሣም ከዛ አያቴና አክስቴ በደንብ እንቅ አርገው ይስሙኛል ሌሎቹ ደሞ ልስማቸው ስል እንቅልፍ ሸለብ እያደረጋቸው እንቅልፍ እየያዛቸው ይመሥለኛል ከዛ እኔ ሁሉንም ሳሙኳቸውና ስመለሥ ገጠር ይመሥለኛል ያደኩበት ቤት አሁን አንኖርበትም
ሰላም ላንቺ ይሁን!
ካለፈው ሕይወት ምክንያት በላይሽ ከተደፈደፈ ከሀሳብና ከህሊና እድፈት ለመንጻት የሚፈልግ ልብ እንዳለሽ ይጠቁማል። ይሁንና ህሊናሽ ሙሉ በሙሉ ጽድት ያለ እንዳይሆን እንቅፋት የሚሆንብሽ ጉዳይ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ይህም ልክ እንደ ፔረድ የተለመደና በየጊዜው የሚከሰት ዓይነት ተፈጥሮአዊ ማንነት/ባህሪይ የሚያስቸግርሽ ይመስለኛል።
የእግዚአብሔር ቃል:
"የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።"(1ኛ ዮሐ. 1:7) ይላልና በፍጹም ልብሽ ንስሐ በመግባት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ልቦናሽ የማይወቀስበት ዓይነት መንጻት ያስፈልግሻል።
በህልምሽ አያትሽና አክስትሽ በተለየ ሁኔታ አንቺ መሳማቸው እቅድሽ በእነርሱ ዘንድ ተወዳጅነት ያለው መሆኑን ነው።
ሰው የሚቀደሰው ለእግዚአብሔር ብሎ ነውና እግዚአብሔር የሚፈልገው ዓይነት ቅድስና በሕይወትሽ እንዲገለጥ በዚህ ጉዳይ በደንብ ጸልይበት!
@@Ybiblicaldream በጣም እሚገርም ነው አሁን በህይወቴ እየተከሰተ ያለው ነው የነገርከኝ አመሠግናለሁ እና ደሞ ህልም ሁሌም ማየት ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ ነው ህልም ሳላይ ያደርኩበት ቀን ያለ አይመሥለኝም ለምን ይሆን እስኪ እማሥተካክለው ነገር ካለህ እባክህ
አዎ ነፍስሽ በጉዞ ላይ ስለሆነች በየቀኑ ሕልም ታይያለሽ ፤ ነፍስሽ ገና እውነተኛ ማረፊያዋ ጋ አልደረሰች። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ላይ ያለችው የሳምራዊቷ ሴት ታሪክ በአግባቡ ገብቶሽ ኢየሱስ የሰጣትን መፍትኼ በአግባቡ ተረድተሽ ከተገበርሺው ነፍስሽ በእርግጥ ታርፋለች። ከዚያ በኃላ ህልሞችሽም ይቀየራሉ። አሁንም ጌታ ኢየሱስ በደጅሽ መሆኑን ተረጂና ደስ ይበልሽ ማድረግ የሚገባሽንም ታውቂያለሽ።
ጌታ መንገዱን እርሱ ይግለጥልሽ።
@@Ybiblicaldream አሜን ክብርና ምስጋና ለእግዚያብሔር ይሁን አመሠግናለሁ ወንድሜ
እኔ ብዙ ጊዜ ህልም እንዲደፈታለኝ ያስቀምጣለሁ አታቅም
ይቅርታ! ሳላይ ቀርቼ ነው ወይም ጽሑፉ አልነበብ ብሎኝ ይሆናል...
ቁምነገር ከሆነና ቅዠት ካልሆነ በኮሜንት ስር ያስቀምጡ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን
t.me/zion_dreamer
እባክህ ወንድሜ በህልም መጮህ ምንድነው ፍታልኝ
ከዚህ በፊት በህልም መጮህ በሚል ርዕስ የለቀቅኩት ቪዲዮ ተመልከቺ: ruclips.net/video/g6XY0W5wEV4/видео.html
ሰው ጫት ሲቅም የሚቅም ሰው ጋር ሲያወራ ማየት
ሲጋራ ማጨስ