ጨረቃና ክዋክብት፣ ሰው መደብደብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025
  • ጨረቃና ክዋክብት፣ ሰው መደብደብ

Комментарии • 49

  • @Naol-c3v
    @Naol-c3v 3 месяца назад +1

    በህልሜ ብዙ አይነት ቀለም ያላቸው ነገር ውስጥ ስሮጥና ስመለስ አያለው ምንድነው

  • @feruzasiraj3100
    @feruzasiraj3100 2 года назад +2

    Selam beti plane tiket korche ye 8 sew Plaine endayameltegn sirot aderku ebakish

  • @ጓልዞምጀጋኑተጋሩ
    @ጓልዞምጀጋኑተጋሩ 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናልን እግዛቢሄር ጥበቡን ይጨምርልሸ አነ ደሞ አሁን በህልሜ ለብሰ ልግዛ ወደ ሱቅ ሄድኩኝ ከህቴ ጋር በዙ ለበሰ መረጥኩኝ ኣድ አጨር ያለ ልብሰ ለበሰኩኝ ግን ሻንጣይ ወሰን የነበረኝ ብር ወይ ኣይበቃኝም ከዛ የመረጥኩን ትቼ ኣንድን ኣጭር የለበሰኩት ለገዛትና ሌላወ ተውኩት ሁለተኛ ዶሞ ትምርትቤት ሄጀ ኣረፈድኩኘ ከጋደኞቼ ጋር ተባረርን

  • @zorthodox5289
    @zorthodox5289 16 дней назад

    ምን ትዘባርቃለሸ ሰለጨረቃነውየተጠየቅሸወ 😂😂😂😂

  • @lizamamo5102
    @lizamamo5102 2 года назад

    Selam betiye enea bezu gizay honognal sadametetachu I learn a lot from you thanks layla andit ehetea 2 menetafe gezechay megneta kefelay sasegeba ayechegne pls fechelegne thanks

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 года назад

    Amsegenalow betam gobez ! Bezu temhert wsjalew

  • @Miki-uj2vs
    @Miki-uj2vs Год назад

    ሰላም ዘይት ምንድን ነው

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ቴሌገራመሽ ባገኝው ኤኔዴት እድልኛ ብሆነኩ

  • @Kidi_birhanu
    @Kidi_birhanu Год назад

    Selam enat endet nsh emewedew lij Alena esu Lene semet yelewm ena behlme gemed sisexegn ayew benatsh fechilgn

  • @SeifuOli
    @SeifuOli 8 месяцев назад

    ጨረቃን ተከትሎ የምሄድ ትልቅ ነጭ ኳዋክብት ረጋ ባለ ሁነታ ከደመና ሥር አቆርጦ ወደ ቤቴ ጣራ ላይ ወርዶ በመኝታየ ላይ ስታርፍያስኳትና ቀዝቃዛ ናት ግማሿን በጥርሴሰብሬ በላዋት የተቀረውን ብርድልሴ ላይ ተውኳት ምንድነው ፍችው

  • @maratube8209
    @maratube8209 2 года назад

    Selam beti endet nesh selamesh yibeza tsegawun yabzalish

  • @ጤናዳምለይላ
    @ጤናዳምለይላ 2 года назад

    ሰላም ቤቲ በጣም ደሥ ይላል የምፈልገውን ፍቺ እያገኘሁኝ ነው ግን ቤቲ መብረር ምንድነው እናም የሆነ ልጅ ብዙ ሳቲሞች ነበሩት ሰብስቤ ወሰድኩበትና አይ አልፈልግም የአንተ ሀቅ ነው ብዬ መልሼለት ሄድኩኝ እናም ስልክሽን ስጪኝ ሲለኝ እጄ ላይ ቀለበት አለኝ እናም አሳየሁት አግብቻለው ብዬ ቀለበቴን አሳየሁት ምን ይሁን

  • @selamzelalem8507
    @selamzelalem8507 2 года назад

    ሰላም ቤቲዬ እንዴት ነሽ በህልሜ ቤታችን ዉስጥ ብዙ ድመት ገብቶ ከቤታችን ድመት ትቼ ሌላዉን ሳስወጣቸው አየው እባክሽ ፍቺልኝ

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 2 года назад

    Batiye enikuan dena metsh Ameseginalew eliman silemitifechi betikikili Alitenebebeshim yefetashilign elimi Awuni fichilign yaseriye ferash layi yenani bidilisi Ayewu firashu merat layi neberi yikirita kasichegerikush

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج Год назад

    ዛሪ ነው ያየሁት ፍቹ የሰላም ያድርገው

  • @meklitmindaminda7569
    @meklitmindaminda7569 2 года назад

    ቤቲዬ ሠላምሽ ይብዛ በፈጠረሽ እዳታልፊኝ
    የሆነች ጓደኛዬ እጣን በሠፌድ አስይዛ እኔና እህቴን ሂዱ ግን አውሬ ስላለ ተጠንቀቁ ብላ በለምለም ሳር ላይ ስንሄድ የሆነ የወታደር ልብስ የለበሠ ሰው ኑ ተከተሉኝ ብሎ ከፊት ቀድሞ ዳገት አስወጣን ዳገቱን ስንጨርስ ህዝብ ያለበት ቤ /ክ ደረስን የያዝነውን እጣን ሠተን ስንወጣ እኔ ነጭ ለብሼ አየሁ በፈጠረሽ ፋቺልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад +1

    ሠላም ነሽ ቤትዬ ዛሬ አልፍታሽልኝም

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад +1

    ዛሬም አንደኛ ነኝ

  • @seadamabiseada6103
    @seadamabiseada6103 2 года назад

    እንኳን ደና መጣሽ ቤትዬ

  • @kalkidanfantahun1014
    @kalkidanfantahun1014 2 года назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ለህልሜ ስለመለሽልኝ መልስ በጣም አመሰግናለው፡፡ሌላ ህልም ዛሬ አይቼ ነበረ በጠመዝማዛ መንገድ ጓደኛዬ ግራ ቀኙ ጫካ ነው ይዛኝ ስትሄድ ለምን እንደዚህ አይነት መንገድ ይዛት ትሄዳለች ብላ በጣም እናቴ ስትናደድ አየሁኝ ምን ይሆን???

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 2 года назад

    ሰላም ቤቲዬ ዛሬ በህልሜ ባለቤቴ ሌላ ሚስት አለው እና እቤታችን አብራን ትኖራለች ማን ናት ብዬ ባለቤቴን ስጠይቀው እሱ ለጥያቄ ቦታ አይሰጠውም እሱዋ ግን እኔ የመጀመሪያ ሚሰቱ ነኝ ግን አንቺን ማባረር አልቻልኩም ትለኛለች እና አዲስ ቤት ገብተን እሱዋም አለች ቤታችን ዝም ብላ ተቀምጣ ታየናለች ከዛ እቃ ቤት ስገባ መሰኮቱ አልተዘጋም ነበር ደንግጪ ልሰዘጋ ስል ወታደሮች እየጠበቅን ነው ግን ውሃ አጠራቂሚ ብለውኝ በመስኮቱ በኩል ውሃ በርሜን ውስጥ ቀዳሁኝ ከዛ በንጋታው ስራ ለመሄድ በሩን መስኮቱን ቆላልፌ ስራ ሄድኩኝ ከዛ ስመለስ ግን ቤታችን መንገዱን ጠፋብኝ ከዛ ትንንሽ ልጆች ነይ እናሳይሽ ብለውኝ መንገድ እየመሩኝ ነበር ከዛ አዲስ ሰፈር ወሰዱኝ ሌላ በጣም የሚያምር አከባቢ ነው ከዛ ቤቱን ሳይሆን ባለቤቴን ትንሽዬ ድልድይ ተሻግሬ አገኘሁት የቤቱ ቁልፍ እኔ ጋር ነበር ከዛ ባነንኩኝ እባክሽ ምንድነ ነው ፍቺልኝ

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲዬ እንዴት አደርሽ
    ህልሜን ፍቺልኝ በዚህ ሁለት ቀን በተደጋጋሚ የብር ቦርሳ መዘረፍ ምድነው? የመጀመሪያ ቀን ቅዠት ይሆናል ብዬ አለፍኩት ዳግም ደሞ አየሁ ንገሪኝማ ጨንቆኛል

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl 7 месяцев назад

    ኸይ ወታት ልጅ በጥፊ ይመታኛል ምንም አላልኩም

  • @AedanTadess
    @AedanTadess 3 месяца назад

    ሰላም እህት በናትሽ እዳታልፍኝ በጣም የምወደዉ ወድሜን ክፉኛ ሲደበድቡብኝ እና እኔ አዝየዉ ስዞር ሀኪቤት እዲወስዱልኝ ከዛ ቀይ ወጣት ሰዉ ሲተባበረኝ አኪቤት ለመዉሰድ እና እህቴም በድንጋጤ እራሷን ስታ ወድቃ እሷንም አኪቤት ሲወስዷት ወድሜን ግን የደደቡት የዉጪ ዜጋ ናቸዉ መኪና አትስዱም ብሏቸዉ ነዉ መኪናዉ ያሰሬቼ መኪና ነዉ እኔም ወድሜን ከደበደቡት ዉስጥ ሁለቱን ደበደብኳቸዉ እህቴ ፍችልኝ

  • @yeglieayele5250
    @yeglieayele5250 2 года назад

    Tnx betiya

  • @manfiro3711
    @manfiro3711 2 года назад

    ኣመሰግናለዉ ቤቲዬ ፈተሽልኛል

  • @annatadbeer4172
    @annatadbeer4172 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ላዳምጥና ልኮምት😁

    • @semeraq334
      @semeraq334 Год назад

      ውሸት ነውኮ 😂😂😂

  • @MintsinotkibruMintsinotk-gc7ub

    ቤት መቅደስ ስቀጥል ማየት

  • @ediwork374
    @ediwork374 2 года назад

    be hilm shito metetat mndinew

  • @annatadbeer4172
    @annatadbeer4172 2 года назад

    የነገው ላይ የኔ እንደሚፈታልኝ ተስፋ አለኝ

  • @alazardereje6278
    @alazardereje6278 9 месяцев назад

    አወራርሽ እረጅም ነው ያስጠላል

  • @singuyofi1930
    @singuyofi1930 2 года назад

    ቤቲ ሰላም ላንቺ ይሁን!የልጄን ህልም ልንገርሽ እኔ ና ወንድሜ ሆነን በእጃችን የተለያየ ጫማዎች፣መኪናዎች ፣አውሮፕላን ሰርተን ወደ ፋብርካ ስናስገባ የእውን ጫማ፣መኪና እና አውሮፕላን ሆኖ ወጣ። በስራችን በጣም ደስ ብሎን ነበር ።እኔ ግን ስራውን ስሰራ እየተንቀራፌፍኩ ነበር አለችኝ። ሁለተኛው ሕልሟ ት/ቤት ውስጥ የሆነች አስተማሪዬ ሮዝ ክላሰር ሰጠችኝና በጀርባው ላይ የአባትሽን ስልክ ቁጥር ፃፍ አለችኝ ና እየፃፍኩ ነቃሁ ግን ደግሞ ክላሰር ለሌላ ተማሪ አልተሰጠም ። አስተማሪዋ ከዚህ በኋላ ሁላችሁም እዚህ ት/ቤት አትማሩም እያለች ታወራ ነበር አለችኝ።ልጄ የደረጃ ተማሪ ነች ት/ቤቱም ታዋቂ ና የቆየ ነው ቤቲዬ ምን ይሁን?

  • @ganetlapiso3506
    @ganetlapiso3506 2 года назад

    ሰላም ላች ይሁን. ቤቲዬ

  • @DhvgHdfg
    @DhvgHdfg Год назад

    ሰላም ቤቲ የተጣላሁት ፍቅርኛዬ ንጠላለብሶ እቅፍ አርጎ አለበሰኚ እኔግን የለበስኩት ሾርት እናሸሚዝ ብቻነው

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  Год назад

      አብራችሁ የምትቀጥሉ አይመሸ
      ስልም

  • @ogeettiioromoo1774
    @ogeettiioromoo1774 2 года назад +1

    please fichilig wedddeee

  • @selujunta474
    @selujunta474 2 года назад

    መጣሽልኝ ስጠብቅሽ

  • @apka4160
    @apka4160 2 года назад

    ሰላም ቤቲ እረ ተይ ህልሜን ፍችልኝ ለሶስተኛ ጊዜ ጠይቄሺ አልፈታሺልኝም ?

  • @ogeettiioromoo1774
    @ogeettiioromoo1774 2 года назад +1

    ene zare ke mengist gara awaralew esum yaweragali dagemo eport heje yehone neger alstekakelelgim nege new mithejiw zare aydelem yilugali lijochu eshii biye emelesalew liji weliiji lenate setatalew mindinew please melishilg

  • @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ
    @እያሙወዳጅ-ሐ1ቀ 2 года назад

    ዛሬም አልፈታሽልኝ
    1,ያለሁት በስደት ነው. በህልሜ አንድ እንጅራ ገዝቸ ከዚያ የአጎቴ ልጅ ትቆጣለች ለምን ገዛሽ ብላ እኔም ሽሮ ወጥ እየሰራሁ ነበር እንዲያውም አሁን ነው የምበላው አንችኮ እዲህ እዲህ ብለሽኛል ከዚህም ቀደም እያልሁ እያለቀስሁ እወቅሳታለሁ ወዲያም ከእቅልፌ ነቃሁ አይኔ ግን እንባ ነበረው ? የሸጠልኝም እሱዋም እኔም ከአንድ ቤት ነው የምንኖረው ምን ይሆን
    2, ብዙ ብር ይዠ እህል ላስፈጭ ወፍጮ ቤት ልሄድ ስል አዲት ሴትዮ ብሬን ትቀማኛለች በምን ላስፈጭ ነው ብየ ትንሽ ብርእቀበላታለሁ.ምን ይሆን ያለሁት በስደት ነው ከሱዋ ጋርም አንድ ሹጋ ነን ቤቴ አደራእዳታልፊኝ

  • @KidstTerefe-v6f
    @KidstTerefe-v6f 2 месяца назад

    ባሌ ከሌላ ሴት አገኘው አልፈልግሽም ብሎ በስልክ አ

  • @almasalmas7317
    @almasalmas7317 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቤቲየ እኔ በስደት ላይ ነው ያለሁት መኪና ልትገጨኝ ነበረ ከዛ ለትንሽ አመለጥኩ ከዛ ደንግጨ ወደቅኩና በአፌ ወኃ እየፈሰሰ ነበረ ከዛ ጓደኛየ አጠገቤ ሁና ስትጨነቅ ነበር እና ከዛ አባቴ ጋቢ ለብሶ መጣ አባቴ ከዛ ቁጭ አለና ልጄ አምሟታል ተብለሽ ሰምቸ ነው ልያይሽ የመጣሁት አለኝ ከዛ አባቴ ሲመጣ ተሻለኝ አባቴ በመምጣቱ በጣም ደስተኛ ሁኚ በእኔ ሰልክ መዝሙር ልክፈትልህ ብየ መዝሙር ከፈትኩለት ከዛ ስልኬን ይዞ ቁጭ ከጓደኛየ ጋ ሶስታችን ቁጭ ብለን መዝሙር ስናዳምጥ አየሁ ምንይሆን

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 года назад

    ,bety selam mesh በህልም የድሮ የናቴ ቤት እኔና እህቴ ካረጀ ጓዳ ዶሮ ወጥ ስንበላ አይሁድ ጓዳው በጣም ያረጀ ነበር ተደጋገመብኝ ያረጀ ጓዳ

  • @zeharaer4043
    @zeharaer4043 2 года назад

    ሰላም ቤቲ ህልሜን ስለፈታሺልኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ያየሁት ህልም አለ አድስ ስኳሪ ሱራና ኮት ልብስ በጣም ከለሩ የሚያምር ልለብስ ብየ እናቴ ሻጣውስጥ ታስቀምጥብኛለች እናም የት ነው ልልብስ ነው ስል እህቴ ሻጣውስጥ ነው ስትለኝ ሻጣውን ከፍቸ ስፈልግ አገኛውና ለኮቱ አላባሺ ተመሳሳይ ሌላ ጉርድ ቀሚስ አገኛለሁ ሱሪ ስለማለብስ እላታለሁ ለህቴ አባቴ ቁጭ ብሎ ያየኛል እምታምራ የልብሱን ተመሳሳይ ጫማ እዛው እሻጣ ውስጥ ስጋኝ የኔናት ብየ ለብሸ በጣም አምሮብኛል ስልኬን ቢዲው ከፍቸ ለቲክቶክ ልስራ እልልና ጨለማ ይሆንብኛል ፎቅ ነበር ያለሁት ወደታች ስወርድ ጓደኛየ ቁጭ ብላ በኔስልክ ሙዚቃ ትሰማለች በራስሺ አዳምጭ ብየ ስልኬን አንስቸ ቢዲው ልቀርፅ ቦታ ስፈልግ እረግራጋማ ቦታ ሳገኝ ይሄ አይሆንም ብየ እመለስና ከግቢ ወጥቸ ቁጭ እንዳልኩ የእህቴ ልጅ መቶ ፊለፊቴ እግራ እጅ ላይ ሰማያዉይ ላስቲክ ያስቀምጥና አምጭ ብሎ ሲወስድ መዳፌን ይወጋኝና በጣም ደም ይፈሳል እህቴን ምን ሆን እርጅኝ በጣም ደም እየፈሰሰኝ ነው ሰላት ትከተለኝና እየሄድን እያለ ምንገድ ላይ ወጣት ልጅ የሆ ነገር ተጥዶ እሱጋ ቁጭ ብሎ ጫው አለህ ብየ እጠይቀውና ጫውን እጀ ላይ ሲያደርግልኝ ደሙ ያቆማል ቤቲየ ይቅርታ በጣም ስለረዘመ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 года назад

    Endit nesh ehti selamsh bzt ybellg behlmi be asfalt lay quch bye yetenetefe mntaf ategebi ale be gra bekul and tkur sewye wegebin eshig ylegal besu eyetegeremkug 2 wendoch ategebi hunew andu tewaweqat tasfelgehalech blo ttot yhidal enim mntafun yje lihid sl be trmuz and mar andu kraft new lwesdew sl mskin sewoch asfalt lay yemitegu aluna tewlachew alug enim techie eyehidkug neqahug eqaw gn yeni aydelem aychew be bech lwesdew asebkig enji tebarekilg egziabihir tbebun yabzalsh

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ስላም ቤት ቤትስብሽ ኮሆነኩ ቆይተዋል ኣንድ ቪዲዮ ኣልፈኝ ኣታቅመ ተፈቺልኝም ነብር ኣሁን ገን ይፃፈኩልሽ ህልሜ ኮሞንቴ ኣልታይም ይመስልኛል ኣንድ ወር ሆነኝ ይፈታል እያልኩ እፅፈልው ገን ይልም መን ይሆን

  • @oneday6863
    @oneday6863 2 года назад

    ሰላም ቤቲ አልተፈታልኝም በድጋሜ መጣሁ በህልሜ ቤት ውስጥ ይመስለኛል ላም እቤት ውስጥ ገብታ ላሟ የኛ አይደለችም ላሟ ታምራለች እቃ ልታጠፋ ወደ እቃው ስትመለከት ቶሎ ብየ ልመታት ስል የምመታበት ነገር የምታምር ዱላ ይሆናል ዱላው (ሽመሉ) ወዝ የጠገበ ነው በሁለቱም ጫፍ ጅንፎ (ዳር እና ዳር የብረት ጥምዝ)አለው ላሟን ልመታት የዱላዋን ማማር እያየሁ ከፊቴ ሁለት ወንድ ልጆች እድሜአቸው ከአስር አመት የማይበልጡ ናቸው አላውቃቸውም እረኛም ይመስላሉ በፈገግታ ያዩኝ ነበር እኔም ደስ ይለኝና እመርቃቸዋለሁ ቤቱ ግን የኛ አይመስለኝም ምን ይሆን ፍቹ