በህልም ስለ ጥርስ ማየት / የጥርስ ህመም _ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ (

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 41

  • @GagiKebebew
    @GagiKebebew 14 дней назад

    ወንድሜ እግዚአቢሄር ይባርክህ

  • @asnisholaye3914
    @asnisholaye3914 23 дня назад

    ተባረክ❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @adufekadu
    @adufekadu Год назад +2

    ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ZerituAyele-b9l
    @ZerituAyele-b9l 10 месяцев назад

    አመስግናለው እኔ ያየውትን እልም በትክክል ነው የተመለስልኚ ለምን ቢባል መንፈሳውያን ህይወት ላይ ትኩረት እንዳረግ ስለረዳኚ አመስግናለው ስለ መልካም ፍቺ

  • @EyuEyuti-tu9pt
    @EyuEyuti-tu9pt 8 месяцев назад

    የጌታ ሰላም ይብዛልክ አንዲት ጎረቤቴ በቅርቡ ትሞሸራለች እና በህልሜ ቤተሰብ ሁሉ ተሰብስቦ ፍቅረኛዬን እያስተዋወኩ በድንገት ያቺው ልጅ ከውጪ እየጠራችኝ ወደ ቤት ገብታ ከሙሉ ቤተሰብ መሀል እኔን ብቻ አቀፋኝ ስማኝ ወጣች እባክክ ፍታልኝ

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ Год назад +1

    ዘወትር የምፀልይ ሴት ነበርኩ ግን አሁን ቲክቶክ ሳላስበው ከፈትኩ ነገ ዛሬ እመለሳለው ስሌ ጭራሽ ወጠው ከመፈሳዊ የአምላኬን ስም ሊጠፍኝም ይላል አሁን በተለያየ ጊዜ በህልሜ የላይኛወው ጥርሴ በጣም ተበላሽቶ ለእይታ የሚያስጠላ ሁኖ አየወዋለው በተለይ የፊቱ እስከ ድዴ ወደውስጥ ግምጥ ብሎ ገብቶ አየዋለው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +2

      የምህረት ደጅ ሳይዘጋ ወደ ቤቱ እንድትመለሺ መሃሪው አምላክ እግዚአብሔር እያሳሰበ/እያስጠነቀቀሽ ነው። ይህም እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው።
      ጥርስ የሌለው ፈረስ ኃይሉ/ጉልበቱ እንዳበቃ ይቆጠራል።
      ሌሎች የፊት ጥርስሽን እንዲያ ሆኖ ሲያዩ ስለአንቺ ምን ይገምታሉ???
      ለገባው ሰው ከስጋዊው መንፈሳዊው ነገር ይበልጣል። ጥርሱም ቢሆን!

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Год назад

    ሰላም ይብዛልህ ተባረክ

  • @SosinaAb
    @SosinaAb 4 месяца назад +1

    ጥርስ ስቦርሽ ማየት ሲፈታ ምንድነው 🙏🙏

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Год назад

    ሠላም

  • @RozaRoza-p7o
    @RozaRoza-p7o 14 дней назад

    ውድሜ በማርያም መልስልኝ በስደት ነው ያለሁት በህልሜ የመንጋጋ ጥርሴ በጣም ተበላሽቶብኝ እየተነቃነቀ አየሁት ታዳ እኔም የተበላሽ ጥርስ አልፍልግም በጣም አፀያፊ ነበር እኔም አውልቀዋለሁ የተበላሽውን ጥርስ ሁሉ ቆይ እስኪ ስስቅ አይታይም ብየ ብስቅ የአውለኩት ጥርሴ አይታይም ስስቅ ሁሉም ጥሩ ጥርሶች ሆኑልኝ የውለቀው እዳለ ሁነ ለማየት በጣም ያስጠላ ነበር ያውለኩት

    • @RozaRoza-p7o
      @RozaRoza-p7o 14 дней назад

      የታችኛው ብቻ ነው ግን የመንጋጋየ ጥርስ የተበላሽው

  • @nardostsegayenardos
    @nardostsegayenardos Год назад +3

    ህልሜን ፍታልኝ ፍቅረኛዬ በር ያንኳኳል እከፈትና እቅፍ አድርጌ እስመዋለሁ እሱ ሱፍ ልብስ ለብሶ በአንድ እጁ ሻንጣ በአንድ እጁ ረጅም ዱላ ይዞአል

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub Год назад +1

    ኣሜን ኣሜን እናመሰግናለን እኔ ግን ጥርሴን እየፋቅኩ (እያፀዳሁ)ነበር ያለምኩት ምን ይሆን🙏

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 3 месяца назад

    በህልም መንጋጋ ጥርሴ ሲወልቅ አየሁ ሳየውም ትል አለው ጥርሱ ላይ ምን ይሆን ወንድም

  • @nardosnikodimos279
    @nardosnikodimos279 7 месяцев назад

    በህልም ጥርስ ማፋጨት ሲፈታ ምንድነዉ ?

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 Год назад

    Geta yiberk

  • @haymanotestibel3350
    @haymanotestibel3350 3 месяца назад

    ጥርስ መፋቅ ምንድን ነው??

    • @titimusse6611
      @titimusse6611 3 месяца назад

      ይኔ ጥያቄ እሱ ነው

  • @እናቴ-ዠ5ፐ
    @እናቴ-ዠ5ፐ 3 месяца назад

    ሰላም ወንድም በማርያም ይህን ፈታልኝ እኔ ያለሁት ስደት ነኝ እና የልጅ ጥርስ ሁሉም በስብሳል ሁሉም ወለቅ ምንድነው 😢😢😢

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 месяца назад

      ልጅሽ ምን ዓይነት ትምህርት ወይም ምክር እየተመገበ ነው? ጸልይለት?

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ Год назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን!!!! በህልሜ ማቲዎስ 28÷2 የሚል ፁፍ አነበበኩና ከዛ በኃላ አጠገቤ የሆነች ሴት አለች እናም በህልሜ እንደዝህ አታድርግ አይሆንም እያልኩ እየመከርኳት ነቃሁ ቃሉ ፍች አለው ወይ አንተ እንዴት ነው የምታየው??

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +2

      ሰላም!
      ቃሉን ደግሞ ደጋግሞ ማሰላሰል ትርጉሙን እና ፍቺውን ለመረዳት ይጠቅማልና ያንን ማድረግ ነው።
      በእኔ መረዳት ሞት ልይዘው በማይችል ጉዳይ ላይ የተከደነ ድንጋይ መንከባለሉ የግድ ይሆናልና በእምነት ጸንቶ መቆም ያስፈልጋል!
      በተረፈ አላሚው ለትርጉሙ መጸለይ አለበት!

  • @burtefan
    @burtefan Год назад

    ሰላም ወንድም በህልም ከሰዉ ጋር ምግብ አብሮ መብላትና ቀሰተ ደመና ማየት ምንድነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      ከሌሎች ጋር አብሮ መብላት የሕብረት ደስታን ያሳያል።
      ቀስተደመና ማየት ሁለት ትርጉም አለው:- 1. የኖህ ዘመን የጥፋት ማስታወሻ እና ሁለተኛው በብዝሃነት አንድነት ስለመስማማት የሚጠቁም ምልክት ነው። ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ነው ነገር ግን ሰይጣን ይህንን ለክፋት ዓላማ ይጠቀማልና ለጥፋት እንዳይሆን ጸልይ።

    • @burtefan
      @burtefan Год назад

      እሸ በጣም አመሰግናለዉ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Год назад

      ​@@Ybiblicaldreamሰላም ወድም በግራ በኩል ያለዉ ጥርሴ ተነቃንቆ ታችያለዉ ጥርሴ ከዛ ልነቅለዉስለዉ አዱአን ሳብ ሳርጋት ከስር አብሮ እየተሳብ እዴት በግድ ነቀልኩ ከዛ ደግሞ አድ ደግሜ በግድ ነቀልኩአት ለመቀል በጣም ነዉ ያዳገተኝ ሳብ እያለ ከጥርሴ ዉስጥ ላስቴክነገር ይመስለኛል አለቅም ብሎኝ በግድ ከለዉት

  • @yuotub-
    @yuotub- Год назад

    ሰ ላም ላተይሁን በህልም አጥሚት ( ሙቅ) ስጠጣ አየሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      በእውን አጥሚት ለማን ያስፈልጋል?
      የራስን ጥርስ አለመጠቀም፣ ጠንካራ ምግብ ወደ መብላት አለመድረስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ አለመቻልን ወይም በእምነት አለመጠንከርን ወይም ለጽድቅ የሚሆን ጠንካራ ትምህርት መማር አለመቻልን ይጠቁማል።

    • @yuotub-
      @yuotub- Год назад +2

      @@Ybiblicaldream ተባረክ ወድሜ የውነት ከመንፈሳዊ ህይወቴ ጋር ለመጠከር ወሌ ነው የምጥረው ሁሌም መፀሓፍ ቅድስ አነባለው ግን በቂ እንዳልነበረ ውስጤ ይነግረኝነበር ጌታ ይባርክ ህልሜ በትክክል ስለፈታክልኝ💞💞💞💞👉💞💞💞💞💞

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ Год назад

    ህልም ፍታልኝ በህልሜ እናቴ ጥርስሽ ቆሽሾል ፋቂው አለችኝ ፍችው ???

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 Год назад +1

    ሰላም ወንድሜ በጣም ብዙ ህልሞች ያልተፈቱ አሉኝ ሳትሰለች እንድትፈታኝ በትሕትና እጠይቃለሁ።
    በህልሜ አነድ የማላቀው ቆንጆ ልጅ ፍቅረኛዬ ይመስለኛል ውስጤ ግን አይወደውም ምክንያቱም ተንኮለኘ ይመስለኛል አንድ ቀን በጓሮ ቁጭ ብየ እያለው ወደኔ ይመጣል በመምጣቱ እናደዳለሁ ለምን እንዳመጣ ስጠይቀው ለጋብቻ ቤተሰብሽን ለመጠየቅ ነው ይለኛል ያለሰአቱ እና በጓሮ ምጣቱ ስላናደደኛ እንደሌሉ ነገርኩት በሄደበት ሰዎችን ይደበድባል እቤት እያለው ደግሞ በመስኮት ሳይ ልጅ ዊልቸር ላይ ቁጭ ብሎ ከአንዲ ልጅ ቤት ሲወጣ አይቸ ስራው ሰላላማረኝ የቤቴን ቁልፍ እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ይናደድብኝና ከያዝኩሽ እገልሻለሁ ከዚህ ጥፊ ይለኛል እኔም እሮጨ የሆነ ሻይ ቤት ገብቸ ሌባ ብየ አሲዘዋለው እነሱ ይደበድቡታል እኔ ደግሞ ፖሊስ ፍለጋ እሄዳለሁ። ይቅርታ ህልሜ ረጅም ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +2

      ሰላም!
      ህልምሽ ካለፈው የሕይወት ገጠመኝሽ የተነሳ የስጋትና የጭንቀት ሀሳብ እንደሚበዛብሽ ይጠቁማል።
      በህልም ያየሺው ዓይነት ባህሪይ ያለው ሰው ወደሕይወትሽ እንደሚመጣ ፍንጭ ይሰጣልና ይህ እንዳይሆን ወደእግዚአብሔር ጸልይ። ግልፍተኛና የአእምሮ ችግር ያለው ሰው እንዳያጋጥምሽ ጸልይ።
      የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!

    • @awetghebrezgi2301
      @awetghebrezgi2301 Год назад +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x 8 месяцев назад

    ሚስቴ በህልም ጥርሳዋ ስወልቅ አታለቺ

  • @Deya-rp5hj
    @Deya-rp5hj 9 месяцев назад

    እሺ ጥርስ ማፅዳትስ ምን ይሆን ትርጉሙ ሳይወልቅ ማለት ነው

  • @salam2475
    @salam2475 Год назад

    ሰላም ወንድሜ ዛሬ ከናቴጋ ነው ያደርኩት በአን አልጋ እናም ጥዋት ት ቤት ለመሄድ አልተነሳሁም ሰአት የረፈደብኝ ይመሠለኛል እና እናቴ ለምን አልቀሰቀሽኝም ሰላት አሁን ረፍዳል ትለኛለች ሰአት እያሳየች የረፈደብኝ 13ደቃቂ ነበር እናም እናቴ ጋ እጮህባታለሁ ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነበረ ቢሄድ አንቺም ንገሪኝ ሰለአባቴ እያልኩ እናገራታለሁ እሳ ግን መልሰ አትሰጠኝም ፊታም አታዞረውም ዝም እንደለችኝ ነው የነቃሁት ፍታልኝ እስቲ እናቴም አባቴም በሂወት የሉም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ከዓመታት በፊት(~13) ችላ ብለሽ ያሳለፍሺው መልካም አጋጣሚ ዛሬ ተመልሶ ላይመጣ ይችላል።
      ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላልና:-
      "1: ለሁሉ ዘመን አለው፥
      ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
      2: ለመወለድ ጊዜ አለው፥ ለመሞትም ጊዜ አለው፤
      ለመትከል ጊዜ አለው፥ የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለው፤..... 4: ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፤ ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመዝፈንም ጊዜ አለው፤ " - መክብብ 3:1-11.
      ዛሬ በእጅሽ ያለ አንድ እንቁ እድል አለ ነገር ግን እንደ ከዚህ በፊቱ ችላ ብለሽው ካሳለፍሺው የዘላለም ጸጸት የሚፈጥርብሽ ይሆናል። ዛሬ በእጅሽ ያለ እንቁ እድል በፍጹም ፍቅሩ የወደደሽን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር በሙሉ ልብሽ ተቀብለሽ ፍጹም ወደሆነ የሕይወት ለውጥ መጀመር ነው። በክርስቶስ መወደድሽን ተቀብለሽ ዛሬሽንና ነገዎችሽን ከሙታን ጋር ሳይሆን ከሕያዋን ጋር ማደር ይሁንልሽ።
      - ዮሐንስ 11:25-26
      "25: ኢየሱስም አላት፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
      26: ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን?"
      ኢየሱስ ይወድሻል!

    • @salam2475
      @salam2475 Год назад +1

      @@Ybiblicaldreamአሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @mariaabrehe8483
    @mariaabrehe8483 Год назад

    የበሰበሰ ጥርስስ ሲወልቅ