Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉gad bless you
አመስግናለው ወንድም ሙስሊም ነኝ ግን ወላይ ፍቺክ በጣም ደስ ይላል በተለይ ለሀይማኖታቹ ያላቹ ቦታ ያስቀናኛል ምናለ እኔም ባይማኖቴ እንደዚህ ጠበቅ ባረግ
የኔ ቆንጆ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትክክለኛ መልእክት ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ትክክል❤
እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብን ያድልልን ሁሌም እከታተልሃለሁ" እኔ ዝንጉርጉር እባብ ያራውጠኛል ""ግን እሩጨ ሊደርስብኝ ሲል ወዳላ ክፍ እንዳለው እንሳፈፋለሁ ሰውኔቴን ሳይ ግን ክንፍየለኝም"እባቡም ወደምድር ይሰምጣል
ቃለህይወትን ያሰማልን
ውድ የጽዮን - ተጓዥ ቤተሰብ፦ ከእግዚአብሔር መሆኑን እርግጠኛ የሆናችሁት ህልም አይታችሁ ለትርጉም የሚረዳችሁን ፍንጭ እንዳግዛችሁ ከፈለጋችሁና የጸሎት ጥያቄ ካላችሁ በቴሌግራም አድራሻዬ፡ t.me/Zion_dreamers መልዕክታችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ወድሜ ቴሌ ግራም የለኝም እና ከሆዴ ነጭ እባብ ሲወጣልኝ አየሁ ምድነው
እኔዛሬ ያየዉት እባብ አመልካችጣጤን በጣምነክሶ ይዞኝ አየዉ ሁሉንም ሠዉነቴን ወደዉሥጡ እዳያስገባኝብየ ብላ ከመሣቢያዉስጥ እየፋለኩ አገቱንነዉ የምቆርጠዉ እያልኩ አየዉ በጣም ነዉ የፋራዉት ከቅልፋ ነቅቼ እራሱ ዉስጤ ሊጠፋአልቻለም ነክሶየያዘኝ የህመምስሜቱ አሁንም ይሠማኛል አይምሮየላይአልጠፋአለኝ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን እሺ እፀልያለዉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን
amen❤amen❤amen❤
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በህይወቴ 1 እርምጃ እንድራመድ አድርገህኛልና ያኑርልን❤❤❤
Amen amen tbark
አመሰግናለሁ ተባረክ
አመሰግናለው ተባረክ ❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏 tebarek wondime
እሽ እናመሠግናለን እግዚ አብሔር ይባርክህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ሁለየም በቁሜም ይቀርብኛል የባብ ማአት ውስብስብ ብሎ አይኔ ላይ ይመጣል እቅለፍም ሳይውስደኛ እና ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው አሞኛል አኬቤትም ብሄድ እመሜ አልተገኝ እግሬን ውሀ ሁንት እጄንም ሺባ ሁንት ትፍሴን ጥቅጥቅ ያረገኛል አገሬ በሰላም እድገባ ፀሎት አርጉልኝ ለናቴ አድ ሴት ልጂ እኔ ብቻ ነኝ😢😢😢😢😢😢 ስተኛም ጉርርየን እንቅ ያረጋኛል ብንንን በየ በስመ አማም በየ መብራት ውዳለበት እራትለሁ ካባድ ነው
በህልም ጥርሥ መዉለቅ ምንድነዉ እኔ ሳልሆን የሌላ ሠዉ ጥርሥ ሢወልቅ ነዉ ያየሁት
አሜን አሜን አሜን
እባክህ ወንድም ህልም ፍታልኝ
ተባረኩ 🙏🙏🙏
ሴት ነኝ በህልሜ ብዙ እባቦችን አይቻለሁ
እናመሰግናለን ወድማችን እሳትከዉሀለይተስቶ ወደቤተክርስቲያን ሲመራኝና ዙሬዉን እየዞረ አየሁምድነዉ
በትክክል ተባርክ ልክ ነዉ
Join us on telegram: t.me/zion_dreamer
selam ebakhn yehan fetalig beetam miyamer bet west ande malakat set mertun mulu erjajm ebab tadergbgalach mertu mulu ebab argabig eychokug kirstos eyalkug mertun salirget ber kefcha wetahug Please 🙏fetalig
በሥጋ እይታ የሚያምርና የደላው የሚመስል ሥጋዊ አካል(ሴት) ልቧና አስተሳሰቧ እባብ የሞላበት ነው። ዋናው የኢየሱስን ክርስቶስን ስም መጣራት መቻልሽ ነው። ለወደፊትም ቢሆን የጌታን ስም እየጠራሽ ከየትኛው በእባብ ከተጥለቀለቀው ቤትበሰላም ታመልጪያለሽ።
እኔ ግን በህልሜ ያየሁት ጠቁር እባብ ጭንቅላት ወደ ሆውዴ ገብቶ የእባቡ ጨንቅላት ደሞ በጣም በረዶ ነው ከዝይ በሃላ ግን ለ6ወር ታመምኩ ከዛ በሃላ ቆንጆ የነበረ ፍቴ ተባለሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Good Message thank u.
እኔ ዛሬ ከለሊቱ23ወደ24/8/2016,,,እባብ ነደፈኝ በጣም ደንግጨ ተነሳሁ በጣም ያስፈራ ነበር የእውነት የነከሰኝ ያክል ነው የተሰማኝ ስሜቱ አሁንም አለ። ሁሉም በህልሜ እባብ እየመጣ ያሰቃየኛል ግን ነክሶኝ አያቅም ነበር።እባካቹ በሰው አገር ነው ያለሁት ፀሎት ያዙልኝ።
መተት እየተላከ ነው ፀልይ
Selam wendeme ene bizu gize be hileme betam bieeezzuuu ebab yasadidegnal yehone gize ebet wist dist wist tekedino sikefitew tetekililo sayew melishe kedenikut kesam behuala betedegagami besiram botaye betam yifetatenegnal bemecheresham belela gize egiren yinedifegnal merzun nekiye adimeche enekalew kezam sira bota ke alekoche gar tetaliche sira lekeku ahun 3 amete new sira kakomiku kezam behuala sira aligebahum
በህልም የሚታይ እባብ መንፈሳዊ ጠላት ነው። ከሕይወት ጉዞ/ሥራ ለማስቆም የሚዋጋ መንፈሳዊ ጠላትሽን ስለአንቺ በተሰቀለውና የኃጢአትሽን እዳ ሁሉ በከፈለው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ስሙን እየጠራሽ ማባረር አለብሽ። እባቡን በዱላ ቀጥቅጠሽ መግደል እንደምትችይው ሁሉ ሰይጣንና ሥራውን በኢየሱስ ስም ዱላ መቀጥቀጥ ትችያለሽ።ጸልይ!
እባብ ሲጠመጠምእስ
እሽ ወድም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጨቆኝ ነበር እደዉ
barita getta yibarikki
ነጭ እባብ ካየን እሳ ውድሜ 😢😢😢
Amne🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በጣም ብዙ እባብ ሲያሯሩጠኝ አደረ ግን ሳይነክሰኝ አመለጥኩት 😢😢😢
የዛሬ ስምት አመት በፊት አረብ አገር ነበርኩኝ እባቡ ትሎልቅ እባብ ነው ይመጣና ከተራሤ ስር ገብቶ ይቀሠቅሠኛል ተነስቼ ስፈልግ የለም እዲሁ በተኛሁበት ፍራሽ ስር ገብቶ አስነስቶኛል የተኛሁበትን ፍራሽ አስቶታል ወደላይ ልገለው ብል አላገኜው በር ከፍቼ ወጥቼ አቃለሁኝ በዛ ጊዜ ከአሰሪዎቼ ጋር አልስማማ አልኩኝ አገሬ አሣፍሩኝ ስል የስድስት ወር ደመወዜን ነጥቀው ሻጣየን ነጥቀው በለበስኳን አሣፈሩኝ 😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል!እባብ የሰው ዘር ሁሉ ጠላት ነው። ተስፋ ቆርጠሽ በእጁ እንድትወድቂ ፈልጎ ይከታተልሻል። ሰይጣን አንቺን ለምን በኢላማው ውስጥ እንዳስገባ ብዙ ምርምር ባያስፈልገውም ዙሪያሽን ተመልከቺ እስቲ(ከዘመዶችሽ መካከል እሱን የሚያመልክ ካለ)። እንዲሁም በምቾትሽ ወቅት እባቡን የሚስብ ምን እንደምትሰሪ አስቢ። በህልም ፍራሽ/ትራስ ማየት ከምቾት ጋር ስለሚያያዝ ነው ይህን ያልኩሽ።ምክንያቱ ያም ሆነ ይህ: መንፈሳዊ እባብ የኢየሱስን ስም በእምነት ከጠራሽበት መቋቋም አይችልምና ጸልይ! የእሱ የሆነውን እቃ ከእጅሽ/ከሕይወትሽ አስወግደሽ በጸሎት በርቺ!
❤❤❤
ሠላም.ወንዲሜ.አጋጣሚ.ካየህው.መልሠልኚ.ተኚቸ.በህልሜ.አፋንከፋቴ.ሌበላኚ.ይመሠለኛል...ግን.ከወገቡ.በታቺ.የተቆርጠነዉ?
Ene asadogn mecheresha layAqaxelkut mndnew
በማርያም አትለፈኝ 🙏🙏🙏 እባቡን በእጄ ከያዝኩትስ ፍቺው ምንድነው
ሰላም ላተ ይሁን ለቤትህ አድስ ነኝ እና በህልሜ እባብ ይበላኛል እናም በጣም ጠረቻ ነው ልሻገር ስፈልግ ወዙ በጣም ድሊጥ ያለ ነው ይሄማ አሸራቶ እውሀው ውስጥ ይጥለኛል እልና ተመልሽ በሌላ በኩል ሲሄድ ደጋሜ እባብ ጥቅልል ብሎበታል ከዛ ይሄንንማ አልፈራውም እል እና ጭቅላቱን ጭቅጭቅ አድርጌ ዝርግፍ ይልብኛል እዳጀት ነገር ግን አልሞተም ልሄድ ስል እግሬ ላይ ጥልፍልፍ ይልብኛል በፈጣሪ የዚህን ፍች ንገረኝ ጨቆኝ ነው
Gobez nek melsi yegegnewubet nw
በጣም ምገረም ነው እኔም አንድ ቀን አርጒዴ እባብ ካጉርድ ስወጣ አዬሁት
ቦርሳ ስጠፋ እና ምን ስይጎል ማግኘትሶ
Selam ene betekrstyan sifers hlm aychalew chenkognal mn malet nw
እባክህ ወንድሜ እባብ ሲያባርረኝ አየሁ ግን መጨረሻ አሰቃይቶኝ አሰቃይቶኝ ማን እንደገደለው ብዙ አላስታውስም ግን ሞተ ፍታልኝ እባክህ
በህልም እባብን መሸሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን መብትና ስልጣን ባለመቀበል/ባለመጠቀም ራስሽን ከእባብ አሳንሰሽ ማየትና የፍርሃት ተጠቂ መሆን ነው።👉 አመንዝራ ወንድ እያሳደደሽ ከሆነም የምኞቱ ሰለባ እንዳትሆኚ መብትሽን ተጠቀሚ። በእውነት እና በእምነት ጸንተሽ ቁሚ! ደፋር ሁኚ! ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!
Selami ba hilme kabadi mabiraqi ayahu min yihune fichu
አምላክ ሆይ ዛሪ ስታገለው ነው ያደርኩት በእሳት ሳቃጥለው በጣም ብዙ እባብ መጨረሻላይ እንደ ኛው ዠጉርጉር እባብ ቀኝ እጂ ላይ ነከሰኝ የእህል ማሳ ውስጥ ሁሉ እባብ ብቻ ነው በህይወቴ እንደዚህ ህልም አይቼም አላውቅም በዕፀሉትህ አስበኝ ወድሜ
አይዞሽ! ሁሉን ቻይ አምላክ እግዚአብሔር በዘላለም ዙፋኑ አለ! ለኃይለኛ መንፈሳዊ ጠላት መፍትሄው ከሁሉ የሚበልጠውን ኃያል ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ስሙን በእምነት ጥሪ!ይህን ህልም በማየትሽ በመፍራት ለሰይጣን የልብ በሮችሽን አትክፈቺለት! ሰይጣን ነፍሰ ገዳይና ሌባ ነው:: ነገር ግን ኢየሱስ ሙሉ በሙሉ አሸንፎታል።"18: ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።" ማቴ 28:18እንዲሁም ኢየሱስ በማርቆስ ወንጌል 16:17 እንዲህ ብሏል:-"ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥" ከሁሉም በፊት ይህን እወቂ፦ ሰይጣን ውሸታም ነው! ኃይሉም ውስን ነው! ስለዚህ በቅድሚያ በኢየሱስ ፊት ፀልይ እንዲህ ብለሽ 'ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን መንፈሴንና ሥጋዬን ለአንተ እሰጣለሁ: በልቤ አንተ ብቻ ኑር! ሰይጣን እንዲገዛኝ አልፈቅድምና በስምህ ኃይል ከእኔ ይራቅ ይቆረጥ!' ብለሽ ፀልይ።
@@Ybiblicaldreamአጭር ነች አትለፈኝ ፃፍልኝ በህልሜ የሚያምር ቀይ ቬሎ ነገር ለብሼ አየሁ ምድነው ❓😢
Tkekele tbarke amsgenalew
Enym ebabun eywateg kza lerasu kehlt temkl enym wetahu ebakh negrgi menmalet newu
እኔ ደግሞ በህሕሜ የሽንኩርት እርሻ ይመስለኛንና ሽንኩርት አምርተን የኛ ምርጥ ትንሽ ሁኖ እምንቆጥርበት ኬሻ ስጡኝ ስላየው እቢ ብለው ካኛ ጎረቤት ብዙ ላመረቱት ኬሻ ሰጥተው እናንተ እንዳታወጡ እኛ በመኪና እናወጣላችሁ አለን አለበቸው ከዛ እኔም ወደቤቴ ሕሄድ ስል ትልቅ እባብና ትንሽ እባብ ሊነድፉኝ ሱሉ እየመታኋቸው አንሞቱም ከዛ ፈጣሪየ ምናርጌህ ነው እኔ ለሰው ክፉ ነኝዴ ብየ ስጸልይ አንድ ሴት መጣይና አወ ክፉ ነሽ ይሄም ያንስሻን ብላ አለችኝ ከጎኔ የነበሩት ሁላቸውም ትተውኝ ሲሄዱ አንድ ልጅ እባቦቹን ገደለልኝ ከዛ ስሄድ ደሞ ሌላ እባብ እንቃቅላ እስስት በምንገዴ ሞላ እንዴት ብየ ልሂድ ብየ ስጨናነቅ እባቦቹን የገደለልኝ ልጅ በጆክ ውሀ እየሞላ ደፋባቸው ከዛ ሁሉም ጠፉ ልጁ ሂዶ ምንገዱን ሲያየው ምንም የለም አይዞሽ እኔ አለሁልሽ እኔ በፉት ሁኘ አንች ከኋላየ ሁነሽ እጀን ይዘሽ ተከተይኝ አለኝ ከዛ አብረን ሄድን ምንድነው ፍቱልኝ ጨንቆኛን🥺🥺🥺
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!በሕይወትሽ ዙሪያ በቅናት የተሞሉ ሰዎች ቢኖሩም ከበፊቱ ይልቅ ስኬታማ ስለምትሆኚ አይዞሽ መጨነቅ እንደሌለብሽ የሚያበረታታሽ ህልም ነው። ከሁሉም በላይ መርዛማውን እባብ ሳትፈሪ መምታት መቻልሽ በቀጣይ ሕይወትሽ የእግዚአብሔር እርዳታ እንደሚበዛልሽ ይጠቁማል። የማይታለፍ በመሰለ ሁኔታ ውስጥ ብታልፍም እግዚአብሔር ያሻግርሻል። በኃጢአተኞችና በአመንዝሮች በተሞላ መንገድ ብትጓዥም እግዚአብሔር በመፍራት በቅድስና ከተመላለስሽ ባለድል ትሆኛለሽ። በእምነትና በእውነተኛ ልብ የዓለምን ብርሃን ኢየሱስን እየጠራሽ ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚያአብሆር ያክብርልኝ
እባክህ ወንድሜ ንገረኝ ዛሬ ፆሎት አድርጌ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት አንብቢ ተኛሁ ከዛ የሆነ እኔ እላይ ነበርኩ እባቡ ደሞ ታች ነበረ ከዛ በዛ መንገድ ልሄድ ሲል በጣም ቀጭን መንገድ ብቻ ነበር እና ልሄድ ስል መጥቶ እጄ ላይ ነከሰኝ ከዛ እኔም እየተጋልኩት በአፌ ኡፍፍ እያልኩት እባቡ ላይ 😢እባክህ ንገረኝ ምን ማድረግ አለብኝ 🤲
🙏🙏🙏
እባብ አንገቴላይ አይቻለው ከዛ ሽፍ አለብኝ እስኪ ፍቺው ምንድ ነው
ማልቀስ እና እባብ ኣንድነው ወይ
እኔ ከተኘዉበት ብርድ ልብስ ዉስጥ አፍኘ ይዥዉ ሊበላኝ አፉን እየከፈተ የማይ ዮርዳኖስ ፀበል እየረጨዉት ስመልሰዉ ነበር ግን ማታ ሳይሆን በቀን ተኝቸ ነዉ ያየሁት
ወንድሜ በሕልሜ እባብ ሳሎን ቤት ገብቶ ጓደኛዬን እባክሽ ከዚህ ቤት አሶጪልኝ እላታለሁ ዝም ብላ ታየኛለች ወዲያው ሁለት የማላቃቸው ወንድ እና ሴት ለሁለት ይዘው ሲያሶጡልኝ አየው ምንድነው? 7:08
የሞተ ሰው በህልም ማየት ምንድነው ምታቁት ንገሩኝ
ሰላም ፓስተር በህልሜ እባብ ቆራሪጦ መግደል ምንድነው ❤❤
ሰላም!ኃጢአትን ወይም የዝሙት ሃሳብን ወይም ጥላቻን በአቃል ስለት ማሸነፍን ያመለክታል።
@@Ybiblicaldreamተባርኪልኝ❤❤❤
ሰላም ወንድሜ እኔ መሰላል ላይ ወጥቼ አርቴፍሻል የአበባ ጉንጉን ከላይኛው የመሰላል ጫፍ ላይ የማድረግ ውድድር ነገር ይመስለኛል ከዛ እባብ ይመጣብኛል በእውን በጣንም እፈራለሁ ግን በሚስማር ላይ አጣብቄ ስገለው አበባውንም በፍጥነት ስደረድር አየሁ እባክህ ምን ይሆን??😊
ለሊት 8:30 ጥቁር እባብ ወደኔ አፍጥጦ አየው ወዲያው ገድዬ ጣልኩት ምን ይሆን
እኔም አሁን በቅርቡ አይቸ ነበር ፣አንድት ፀይም ሴት ናት ና እኔ በጣም አዝኘአይታኝ ብቸኛ ሁኘ መስሎኝ እያለቀስሁ ነበርእና አይዟሽ ብላ ወሰደችኝ እኔጋ ትሁኛለሽ ብላወሰደችኝ ከዛ አብረን ዱር ሂድን እንድህ አለችኝእኔ እባቡ በድር ሰለምገል እንሂድ እንግደል አለችኝ ከዛ ብዙ እባብ ገደለች እኔ ምንም አልገደልሁ ወደ ቤቷ ልትወስድ ነውከዛ አንዱ እባቡ እኔን ጣቴን ነከሰኝ ግን አልደማም ነበር ሲነክሰኝ 🙏😢
ብቸኝነት በሚሰማሽ ወቅት ረዳት መስላ ከምትቀርብሽ ሴት ምክር ወይም ከራስሽ መዝናኛ ሰዓት ጥንቃቄ እንድታደርጊ የሚያሳስብሽ ህልም ነው። ወደ እባቡ ግዛት(ዱር) የሚወስድሽ የትኛውም ምክር ወይም ሀሳብ ሰይጣን ሰዎችን ወደ ግዛቱ መሳቢያ መንገድ ነውና። የውሸት ገድል እና ጀብደኝነት መጨረሻው በእባቡ መነደፍ መሆኑን አውቀሽ ከወዲሁ እንድትጠነቀቂ ነው። በህልም በእባብ መነደፍ ጣትሽ ባይደማም መንፈስሽን የሚገድል መንፈሳዊ መርዝ ሰውነትሽን ስለነደፈሽ መርዙ ስሜትሽን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ህሊናሽ ለጽድቅ ሥራ ሙሉ በሙሉ ሳይሞት ወደእግዚአብሔር አብዝተሽ ጩህ። ከእባቡ መርዝ አድነኝ ፈውሰኝ እያልሽ ጩህ!እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ! ዕብራውያን 9:14" ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?"
እኔ ማቀው ሰው ወደ እባብ ተቀየሩብኝ በጣም ፈርቼ ስሮጥ ባህር ላይ ደረስኩ በጣም ፈርቼ ባለሁበት ጊዜ አንድ ሰው መቶ አዳነኝ እባቡንም ገደለው ባህሩንም አሻገረኝ
ያ ሰው የእግዚአብሔር መልእክተኛ(መልአክ) ምሳሌ ነው። ከአቅም በላይ ከሆነ ከመናፍስት ጥቃት ለማምለጥ ጸልይ። እግዚአብሔር ለእርዳታ ወደ እርሱ ለሚጮሁት ፈጥኖ ይደርስላቸዋልና።በጸሎት በእግዚአብሔር ኃይል የማይቻል ይቻላል! ከጨካኝ አውሬ ማምለጥ ይቻላል!
በህልም ዓይኒ መጭለምለም ምንድነው
ሠላም ወድም በህልሜ የሞተ እባብ በተኛሁበት ሁለት ወንዶች ከላይ ሁነው ሲገሉት እን ላይ ይወድቅብኛል እናም በማሪያም እያልኩ አያለሁ
እባብ ሞቶ እንኳን ያስፈራሻል ማለት ነው። ፍርሃት የሰይጣን መሣሪያ ነውና አትፍሪ። መንፈሳዊ እባቦችን በእግዚአብሔር ቃል ሰይፍ እና በኢየሱስ ስም በትር አናቱን በመቀጥቀጥ ማሸነፍ እንደምትችይ የእግዚአብሔር ቃል ያዛል።ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሽ አመሰግናለሁ 🙏
ሲሰቃየኝ አደራ ለሊቱን እልየላይ ተጠምጥሞ 😢😢😢😢😢
ሰይጣን/እባብ የሰው ዘር ጠላት ነውና ሥራው ማሰቃየት ነው። ከሰይጣን ጋር ቃልኪዳን ከሌለሽ ሰይጣንን ወይም መንፈሳዊ እባብን ማሸነፍ ትችያለሽ። በቅድሚያ ግን ከሰይጣን ጋር የሚያገናኝ ድልድይ (ቃልኪዳን ) ማፍረስ የግድ ነው!የትኛው ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስልጣን በታች ስለሆነ የኢየሱስን ስም እየጠራሽ በእምነት ጸሎት ከአንቺ ማባረር ትችያለሽ። ማርቆስ 16:17"17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ #በስሜ #አጋንንትን #ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥"++ ሐዋ. ሥራ 8:5"5: ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።7: # ርኵሳን መናፍስት #በታላቅ ድምፅ #እየጮኹ #ከብዙ ሰዎች #ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤8: በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።"
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜእባብ ከታችእግሬ ጀምሮ በእጄ ወጣ እናምንምሳይከኝ ሜሬትላይ ወረደ ለእህቴ እንዳይነድፍሽ እላታለሁ ከዛልደገድለው ስል ወደምድርበራሱገባ ምንይሆንከዛእኔም ሳላሚካኤልና ኪዳነምሕረት እላለሁምንይሆንወንድሜቅዱስሚካኤልና ኪዳና ምሕረት በጣምእወዳቻውአለሁ😢
የእግዚአብሔር ቃል እውነት እባቡንና ጊንጡን በእግራችሁ ትረግጡታላችሁ ይላል እንጂ እባቡ በራሱ ፈቃድ ከእግርሽ ጀምሮ በሰውነትሽ ላይ እየወጣ መውረዱ በፍጹም ተገቢ አይደለም። የምትኖሪው በእባቡ ምህረት መሆን የለበትም‼️ ፈቃድሽን ለጠላት አሳልፈሽ አትስጪ። አደጋ ውስጥ መሆንሽን ህልምሽ ይጠቁማል።ሰይጣን/እባብ በጣም ውሸታሚ ነው። እንዲያታልልሽ አትፍቀጂለት!ኢየሱስ ክርስቶስ የእባቡን አናት ቀጥቅጦታል። የኢየሱስ ስም እባቡን የሚቆራርጥ መንፈሳዊ ሠይፍ ነው።
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህእኔም ከአንድም ሁለት እባብ ነድፎኝ ግን መርዙን ከውስጤ ሳስወጣው አይቻለው
የእባብ መርዝ ገዳይ እንደሆነ ሁሉ መንፈሳዊ እባብ ከእውኑ እባብ ይልቅ መርዛማና የነፍስሽ ክፉ ጠላት ስለሆነ አምርረሽ በመቃወም አሸነፊው። በእምነት ከተነሳሽበት ሰይጣንንና ኃጢአተኝነትን በእርግጥ ማሸነፍ ትችያለሽ። ወደ እግዚአብሔር ጸልይ። እርሱም ረድኤትን ይልክልሻልና።
በህልመ ሁለት እባቦች ነበሩ ፊቅረኛየ ከነ ጋር ነበረ እነ በጣም ፈርቸ ነበር እሱ እባቡን ገደለዉ ምንድነዉ እስ ፍታልኝ በእግዝአብሔር ።
ሰላም ወንደሰሜ እንዴት ነህ እኔ በብዛ እባብ ሊነድፈኝ አፉን ሲከፍት ሁሌም ነጭ እርግብ በቀኝ ቆማ ትጠብቀኛልች ያችም እርግብ አፋን ከፍታ ልትነድፈው ትፈልጋለች ግን አንድቀን አጠገቤ ደርሶ አያቅም እባክህ ፍታልኝ ወንድሜ🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እባክህን ፍታልኝ በጣም በተደጋጋሚ ልክ እንደህልም እየተሰማኝ ግን በውኔ እኮ ነው ሸረሪትን በቤቴ ግድግዳ ላይ በተደጋጋሚ አያለሁ የሚታየኝ የእውነት ስለሆነ ከመኝታዬ እነሳ እና መግደያ ይዤ ስመጣ ስውር ይሉብኛል እና ግራ ይገባኛል ኮንፊውዝ እሁናለው ቆይ ግን ምንድነው ?
በሕይወትሽ ዙሪያ ያለ የክፋት መንፈስ ይሆናል። ይህ ክፉ ከአንቺ እንዲርቅ 1ኛ ንስሃ በመግባት ከእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ቃል ኪዳን አድርጊ። 2 ሰይጣን የአእምሮና የመንፈስ ጤና የሚሰርቅ ሌባ ስለሆነ በእምነት በድፍረት ከአንቺ እንዲርቅ እዘዢው ። ሌባ እስኪነቃበት ብቻ ነው ኃይለኛ የሚመስለው ። እግዚአብሔር በቃሉ የሰጠሽን ስልጣን ተጠቅመሽ ማባረር ትችያለሽ። ጸልይ። ያዕቆብ 4:7-8"7: እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤8: ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።"
እኔ በህልም የዛሬ ሰባት ዓመት ጀርባዬ ላይ ተጠልጥሎ አይቼ ነበር ነገር ግን እስካሁን ፈተና ውስጥ ነኝ
በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክፉ መናፍስት ስራ ከአንቺ ሕይወት ጀርባ ይራገፍ!
በህልሜ ለቅዱስ ጌዎርጊስ በዓልእኔን ለመስዋት አንገቴን አርደው ተከፋፈሉኝደሜም ፈሰሰእኔም የደስታ እምባ አነባው መሰዋቱን በደስታ ተቀበልኩት ምንይሆን
ታድለሽ ደስ የሚል ህልም❤
Mnum dess aylem
በህልም ለም ስዎለድመያት እንዴት ይታያል
እንደ ሙሉ የህልም ዓይነት የተለየ ትርጉም ልኖረው ይችላል ግን ላም ስወልድ ማየት በረከት በመምጣት ላይ መሆኑን ወይም የወዳጅ መጨመርን እንደ ፍንጭ አርጎ መውሰድ ይቻላል።
እባብ በህልሜ ያየሁት እኔማ አያስለፈኝ አለ ከፊት አልፊ ስሂድ በይት መጣ ሳልል ከፊቴ ቁሞ አየዉ አለሁ አሁን ድጋሜ ከፊቴ ይሆናል ከፊት መሆኑ ምድነዉ መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር😢
ውዱ ወንድሜ በመጀመሪያ በኤግዛብሔር ሰላም ላንተ ይሁን🙏 እናስ ምን ለማለት ፈለጌ መሰለክ የሆነ የእባብ ዘር ነው ግን ደሞ እባብ ነው ለማለት ይከብዳል ማለትም እግር እና እጅ ኣለው ከዛ ብዙ ያሯሯጠኛል እና በመጨረሻ ላይ ደረሰብኝ እና የሆነ ሰው ኣገኘው መሰለኝ ከዛ ያሰው ጋ ስጠጋው እባቡም ጥፋት የለብሽም ሁሉም ነገር ገብቶኛል ብሎ እንደ ሰው ያቅፈኛል ከዛ ሰላም ሆንን እና መጫወት ጀመርን እባክህን በእግዛብሔር ስም ላስቸግርክ በዚም ቢሆን ሪፕለይ ላይ መልሱን ንገረኝ ፈርቼኣለው በጣም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😔😔😔😔😔😔😔😔😰😰😰
ሰላም ወድሜ እህቴ ከጀርበዋላይ የሆነ ሰው ነቅሷት አየው ከዛ በጣም ደግጨ ነይላጥፋልሽ ስላት መጀመሪያ የነቀሰኝን ሰው አጥፊለት እና የኔን ታጠፊልኝአለሽ አለች የሱን አጥፍቸ ዘወር ሰል ነቀው የሷን ሳላጠፋላት እባክህ መልስል በፈጣሪ
ወድሜ ኮሚቴን ካየህው እዳታልፈኝ ተጪንቂለሁ እኔ በህልሜ አድቀን ጀርብየን እባቡ ጪምድድ አርጉ ይዞኝ አየሁት ብንን በየ ጀርብየን ስዳብሰው ምንም የል አድቀን ደሞ ባርባገር ነው እምኖርው ሰውየየ 2 እባብ አጥቶ ቤት አርጉቼው ብቅ ስል እባቡቹን አየሆቸው እዳያዩኝ በየ መብራቱን ላጠፍው ሲሆን እባቡ ውድኔ እሮጦ መቶ ነደፍኝ ሴት አሰሬየን እባቡ ነደፈኝ ምድነው መዳኛው ስላት ምንም መዳኛ የለውም ትለኛለቺ ውድሜም አብሮኝ ነው እሚሰራው ውድሜን እዳይንድፍብኝ በየ ስጮህ እሱን አልንደፍውም እና እዛ እቤቱ ውስጥ ስሄድ እፈራለሁ😢😢😢
ወንድሜ በሕልሜ እባብ ሳሎን ቤት ገብቶ ጓደኛዬን እባክሽ ከዚህ ቤት አሶጪልኝ እላታለሁ ዝም ብላ ታየኛለች ወዲያው ሁለት የማላቃቸው ወንድ እና ሴት ለሁለት ይዘው ሲያሶጡልኝ አየው ምንድነው?
በ ህልም እባብ በእግሬ ላይ ተጠጢሞ ብኝ አየሁና ፍቺሁ ምንድነው
ሰላም ወድም ለቤትህ አድስ ነኝ እናም በተደጋጋሚ መንገድ እሄዳለሁ በህልሜ ግን ትንሽም ትሁን የሆነች ገደል አቀበት ወጥቸ አላውቅም ሁሌም ለመውጣት እታግገላለሁ ግን ወጥቸ አላውቅም በጭራሺ ሁለተኛ ደግሞአጓቴ በጣም በትልቅ ገደል ሲገባ አየሁት ምን ይሆን😢
በህልም መንገድ የሕይወት ጉዞን ሁኔታ ይወክላል። ገደል ተስፋ የሚያስቆርጥ አይነት ክስተት/ሁኔታ እንደሚያጋጥም ይጠቁማል።ጸሎትን የሕይወትሽ አካል አድርጊ። እግዚአብሔር በቅን ልብ ወደ እርሱ የምጸልዩትን ሁሉ ይሰማልና።
ሰላም ጤናይስጥልኝ ወድሜ
በጣም ብዙ እባብ አያለሁ ወዝ ዳር ይመስለኛል እዛ ትንሽ ዛፍ ስር ነበር ከዛ ዛፍን ስቆርጠው ይጠፋሉ ከዛ ከወዙ ማዶ ደግም አየዋለሁ ምድነው
እኔ ለመዳሜ ካፈር ውስጥ ሳቲብ ስስጣት አያልቅም መጨርሻ ትቸው እሄዳለሁ እሶም ትሄዳለይ
ቴሌግራሙ እኮ አይሰራም
ይሰራል!
የአልጋ መቃጠል በሕልም ምድነዉ??
ህልም ፈቺ አይደለሁ ።እኔ በህልሜ አልጋዬ ሲቃጠል ሥሟ ፍቅር የምትባለዋን ልጄን ይዤ ወጣሁ ከሦስት ወር በኋላ ትዳሬ ፈረሰ። የዛሬ 12ዓመት ሴት የሚባል ቀርቤ አላዉቅም
@AferaAduduga & @helenmekonne: የአልጋ መቃጠል በህልም በአልጋ ላይ በሚፈጠር አለመስማማት ምክንያት የሚፈጠር የነገር እሳት ነው። እሳት ያቃጠለው ነገር/እቃ ዳግም ከፍተኛ ጉዳት ይደርሰዋልና የአልጋ እሳት ክፉ ነው። እሳት ግን በውሃ መጥፋት ይችላል። የነገር እሳትም በትዕግስትና በይቅርታ ይጠፋል።
እባክህ ሳትፈታልኝ አትለፈኝ በዙ ግዜ በህልሜ እባብ ያውም ጥቁር እና አርንጓዴ ግን እናት ና ልጅ ሆነው እናም እኔ አጠገብ መሬት ላይ ተኚቼ ነበር ከዛን ግን አርንጓዴ እባብ እኔ ምንም ስላደረገ በራሱ ስዓት ሞቴ ከናልጆቹ
anans nhlm mindnew
እሰከ የኔን ፈተልኝ ጉድ አል ግን አልቀተም እደት ልጅ አልች አበረ መሰላል ከጉዳዉ እንሰግባ አልችኝ እበራን ልንሰግባ ስንል 🐍 አየሁት ከዛም በተራ የዝልች እሱ አጨ ፈራች ከዛ እኔ ግደልኩት ቁረረጨ በግሬ እረግግጨ ፈቀቀ ሰል ደም ጥቁር እባብ አየሁ የኔንም ግደልኩት ግን ልጁቱን አብራኝ የነበረችውን ምን እደንበራች አላቅም በፈጣሪ መልሰልኝ ጨቀኝል
ሰላም መምህር እኔበህልሜ እባብ ቤትውስጥ እየገባ ባሌ ያስወጣዋል አራት ጊዜ መጨረሻ ይገለዋል ይሞታል
ተመላልሶ ወደቤታችሁ/ወደሕይወታችሁ እየገባ የሚያስቸግራችሁ የጥል /የሚያለያይ መንፈስ በስተመጨረሻ በ4ኛ ዙር ከቤታችሁ ይቆረጣል።
ሰላም እባክዎ መላሽዎን ቶሎ ያሳውቁኝ ከለሊቱ 7 : 40 አካባቢ አንድ ጓደኛዬ እበባቡን 1 ሜትር የሚሆን ይመስለኛል ርዝመቱ እና ሙሉ ለሙሉ በ አፉ ሲውጥ አይቼ ከእንቅልፌ በድንጋጤ ተነሳሁ እና አባታችን ሆይ ብዬ ፀለይኩ እናም የህልም ፈቺ ብዬ ሰርች ሳደረግ ነው ይህንን ያየሁት
ከእባብ ከጥላቻ መርዝ ለመዳን እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ለመፈወስ በህልም እንዳደረከው/ሽው መፍትሄው ጌታችን ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ያስተማራቸው ጸሎት ነው። ማቴዎስ 6:7-"7: አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።8: ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።9: እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ስምህ ይቀደስ፤10: መንግሥትህ ትምጣ፤ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤11: የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤12: እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፥በደላችንን ይቅር በለን፤13: ከክፉም አድነን እንጂ፥ወደ ፈተና አታግባን፤መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ #አሜን።"ይህ ጸሎት በአግባቡ ተረድቶ በእምነት ለሚጸልይ ሰው ብቻውን በቂ ነው። ጌታ ያስተማረው ስለሆነ።
እኔ እራሡ እባብ ይመጣብኛል በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ ይመጣብኝ ነበር እና አንድ ቀን ያሰሪየ ልጅ በፊስታል ቋጥሮ ከተኛሁበት እጎኔ ያስቀመጠዋል እና እባቡ ደሞ እኔ እንዳይሄድ ስጠብቀው ወደውጭ ይወጣል እና እኔ ልብሴን ዘርግቸ እንዳይወጣ ስጠብቅ በተደጋጋሚ ትቶኝ ይሄዳል 😢😢
እባብ መርዛማ የነፍስሽ ጠላት ነው። በሕልም የሚታይ መንፈሳዊ እባብ የሚሸነፈው በእምነት የኢየሱስን ስም እየጠራሽ ከልብ ከተቃወምሺው ብቻ ነው! እጅ ሰጥተሽ ልብስሽን አትዘርጊይለት! እግዚአብሔር ሊያድንሽ ስለፈለገ የሰይጣንን ስራ አጋለጠለጠው! 1 ዮሐንስ 3:9"ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።"
@@Ybiblicaldream እሽ አመሰግናለሁ መምህራችን በቴሌግራም ማውራት ከተቻለ ባገኝህ ጡሩነው ብዙ ነገር አለኝ 🥰🥰🥰
ወንድሜ በህልሜ ከሁለቱም ጡቶቼ ወተት ሲፈስ አየሁ እባክህን ፍቺው ምንድነው?
ኢኔ ካጎቴ ልጅ ጋሪ ውሲብ ሲንፈፅም አየው😭😭😭አይይይይይ አሁን ልጁ ጠልቾው ልሞት ኖው 😢😢😢😢ሲያሲጠላ
የዝሞት መንፈስ ነው ገጠመኝ አዳምጭ መፍትሄ ታገኛለሽ
ኢሺ ውዴ😢😢😢😢@@ሶልያናማርያም
ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ይህንን ህልም ፍታልኝ እኔ ያለሁበት ቤት ውስጥ ብዙ እባቦች ነበሩ ሳያቸው ድስት ውስጥ ከትቻቸው እሳት አነደድኩባቸው ምን ይሆን እባክህ
በርትተሽ ከጸለይሽ በሕይወትሽ ዙሪያ ያሉትን ጠላቶችየቱን ያህል ቢበዙም በአንድ ድስት የተከተቱ ያህል በአንድነት ማቃጠል ትችያለሽ ። መርዛማ መናፍስትና የኃጢአት ምንጭ የሆኑ እባቦቹን በጸሎት በኢየሱስ ስም አቃጥያቸው።
ተበረክ ወንድሜ እኔም በህልሜ እበብ ልነድፋኝ በር ግን ሰይነድፋኝ በድንጋይ አጥቅጭ ገድያለው
ደግ አረክሽው! ለእባብ የሚገባው መድሃኒት በእግዚአብሔር ቃል (በድንጋይ) መቀጥቀጥ ነው! ጌታ ይባርክሽ!💪
አሜን🙏🙏🙏
Ena. Demo. Dero. Gerl. Ferada. Neberch. Ena. Bezu. Geza. Metayew. Bena. Ciqelat. Texeqelolo. New. Metayew.
በጣም ትልቅ እባብ ነው በኣንገቴ ይዞኝ ያንቀኛል ኡይ እላለው በቃ ዛሬ ልገለኝ ነው መሰለኝ ኣልኩት በጣም ደከምኩ ደጋግሞ ያንቀኛል 😭በፈጣሪ ምን ይሆን ወንድሜ ፈታልኝ🙏
እባብ የነፍስሽ ጠላት ነው: ይህም ክፉ መንፈስ ወይም የኃጢአት ልምምድን ይወክላል። በህልም እባቡ አንገትሽን ማነቅ ከቻለ አደጋ ውስጥ ነሽ ማለት ነው። ለእርዳታ ወደ እግዚአብሔር ከልብሽ ጩህ! 👉 እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ነፃ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል! ይህን የሚቃወም ሁሉ ህገ-ወጥና ሌባ ነው! እግዚአብሔር ይህን ህግ አስከባሪ መላእክት በምድር አሰማርቷል። ግን መብቱን ማስከበር የግለሰቡ ግዴታ ነው!እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪ ቢሆንም ማንንም በግድ እንዲከተለውና እንዲወደው አያስገድድም። ስለዚህ ይህን መብትሽን ተጠቅመሽ ሰይጣንን እምቢ በይና እግዚአብሔርን የነፍሴ ጌታና አዳኝ ሆነህ ነፍሴን ከሞትና ከሰይጣን አድነኝ ብለሽ በልብሽ ጸልይ። ከዚያም ሁሉ ሰላም ይሆንልሻል።
@@Ybiblicaldream እሺ😭 ኣመሰግናለው ወንድሜ🙏
በነገርኩሽ መሠረት ጸልይ እባክሽን! ሰይጣንን በኢየሱስ ስም አሸንፈሽ የምስራች እንድትነግሪኝ ከአንቺ እፈልጋለሁ! ለተጨማሪ ምክር በ t.me/Zion_dreamer ተክስት አርጊልኝ። May God crash the head of the serpent that fights you!
እናም ባለትዳር ነኝ
ሰላም ሰላምህ ይብዛ እኔ የሠዉ ሀገር ብሆንም ንሰሀባልገባም መንፈሳዊ ህልም ፍችክ ደሰይላል ህልሜንፍታልኝ ተኝቸ እላየ ላይ ዶሮ ጥቁርነ ነጪ ያልሆነ ይደፋደፍ ብኛል የጎሮቤቴን ልጂ እየጠራሁ እጮሀለሁ እነትዋም እየጠራችሺነዉ ትላታለች እንቅ አርጊ ይዜ የግቢዉ በርክፍት ብሎ ሰለ ነበር የጎሮቤቴ ባል ልቀ ቄዉ ሲለኝ ለቀኩት ደሮዉም ሂደት ግን ድንጋጤዉ አለቀኝም ምንይሆን ካላበዛሁብህ
የዶሮን ያህል አቅም ያለው ግን ስለፈራሽው የሚዳፈር እየተተናኮለሽ እረፍትና የግል ነፃነትሽን የሚነሳሽ ወንድ/ጎረምሳ አለ ማለት ነው። ዶሮው መኝታሽ ላይ የወጣው የልብሽ በር ክፍት ስለነበረና ስለምትፈሪው ነው። ዶሮው ተጨማሪ ክፉ መንፈስ የተጸናወተው ስለሚሆን ለእርዳታ ወደ እግዚአብሔር መጣራት አለብሽ እንጂ ወደጎሮቤትሽ ልጅ ወይም ባል አይደለም። በገሃዱ ሕይወትሽ ችግር ሲያጋጥምሽ ወደእግዚአብሔር መጮህ ልመጂ!
Thank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉gad bless you
አመስግናለው ወንድም ሙስሊም ነኝ ግን ወላይ ፍቺክ በጣም ደስ ይላል በተለይ ለሀይማኖታቹ ያላቹ ቦታ ያስቀናኛል ምናለ እኔም ባይማኖቴ እንደዚህ ጠበቅ ባረግ
የኔ ቆንጆ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትክክለኛ መልእክት ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ትክክል❤
እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብን ያድልልን ሁሌም እከታተልሃለሁ" እኔ ዝንጉርጉር እባብ ያራውጠኛል ""ግን እሩጨ ሊደርስብኝ ሲል ወዳላ ክፍ እንዳለው እንሳፈፋለሁ ሰውኔቴን ሳይ ግን ክንፍየለኝም"እባቡም ወደምድር ይሰምጣል
ቃለህይወትን ያሰማልን
ውድ የጽዮን - ተጓዥ ቤተሰብ፦ ከእግዚአብሔር መሆኑን እርግጠኛ የሆናችሁት ህልም አይታችሁ ለትርጉም የሚረዳችሁን ፍንጭ እንዳግዛችሁ ከፈለጋችሁና የጸሎት ጥያቄ ካላችሁ በቴሌግራም አድራሻዬ፡ t.me/Zion_dreamers መልዕክታችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ወድሜ ቴሌ ግራም የለኝም እና ከሆዴ ነጭ እባብ ሲወጣልኝ አየሁ ምድነው
እኔዛሬ ያየዉት እባብ አመልካችጣጤን በጣምነክሶ ይዞኝ አየዉ ሁሉንም ሠዉነቴን ወደዉሥጡ እዳያስገባኝብየ ብላ ከመሣቢያዉስጥ እየፋለኩ አገቱንነዉ የምቆርጠዉ እያልኩ አየዉ በጣም ነዉ የፋራዉት ከቅልፋ ነቅቼ እራሱ ዉስጤ ሊጠፋአልቻለም ነክሶየያዘኝ የህመምስሜቱ አሁንም ይሠማኛል አይምሮየላይአልጠፋአለኝ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን እሺ እፀልያለዉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን
amen❤
amen❤
amen❤
ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በህይወቴ 1 እርምጃ እንድራመድ አድርገህኛልና ያኑርልን❤❤❤
Amen amen tbark
አመሰግናለሁ ተባረክ
አመሰግናለው ተባረክ ❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏 tebarek wondime
እሽ እናመሠግናለን እግዚ አብሔር ይባርክህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ሁለየም በቁሜም ይቀርብኛል የባብ ማአት ውስብስብ ብሎ አይኔ ላይ ይመጣል እቅለፍም ሳይውስደኛ እና ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው አሞኛል አኬቤትም ብሄድ እመሜ አልተገኝ እግሬን ውሀ ሁንት እጄንም ሺባ ሁንት ትፍሴን ጥቅጥቅ ያረገኛል አገሬ በሰላም እድገባ ፀሎት አርጉልኝ ለናቴ አድ ሴት ልጂ እኔ ብቻ ነኝ😢😢😢😢😢😢 ስተኛም ጉርርየን እንቅ ያረጋኛል ብንንን በየ በስመ አማም በየ መብራት ውዳለበት እራትለሁ ካባድ ነው
በህልም ጥርሥ መዉለቅ ምንድነዉ እኔ ሳልሆን የሌላ ሠዉ ጥርሥ ሢወልቅ ነዉ ያየሁት
አሜን አሜን አሜን
እባክህ ወንድም ህልም ፍታልኝ
ተባረኩ 🙏🙏🙏
ሴት ነኝ በህልሜ ብዙ እባቦችን አይቻለሁ
እናመሰግናለን ወድማችን እሳትከዉሀለይተስቶ ወደቤተክርስቲያን ሲመራኝና ዙሬዉን እየዞረ አየሁምድነዉ
በትክክል ተባርክ ልክ ነዉ
Join us on telegram: t.me/zion_dreamer
selam ebakhn yehan fetalig beetam miyamer bet west ande malakat set mertun mulu erjajm ebab tadergbgalach mertu mulu ebab argabig eychokug kirstos eyalkug mertun salirget ber kefcha wetahug Please 🙏fetalig
በሥጋ እይታ የሚያምርና የደላው የሚመስል ሥጋዊ አካል(ሴት) ልቧና አስተሳሰቧ እባብ የሞላበት ነው። ዋናው የኢየሱስን ክርስቶስን ስም መጣራት መቻልሽ ነው። ለወደፊትም ቢሆን የጌታን ስም እየጠራሽ ከየትኛው በእባብ ከተጥለቀለቀው ቤት
በሰላም ታመልጪያለሽ።
እኔ ግን በህልሜ ያየሁት ጠቁር እባብ ጭንቅላት ወደ ሆውዴ ገብቶ የእባቡ ጨንቅላት ደሞ በጣም በረዶ ነው ከዝይ በሃላ ግን ለ6ወር ታመምኩ ከዛ በሃላ ቆንጆ የነበረ ፍቴ ተባለሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Good Message thank u.
እኔ ዛሬ ከለሊቱ23ወደ24/8/2016,,,እባብ ነደፈኝ በጣም ደንግጨ ተነሳሁ በጣም ያስፈራ ነበር የእውነት የነከሰኝ ያክል ነው የተሰማኝ ስሜቱ አሁንም አለ። ሁሉም በህልሜ እባብ እየመጣ ያሰቃየኛል ግን ነክሶኝ አያቅም ነበር።እባካቹ በሰው አገር ነው ያለሁት ፀሎት ያዙልኝ።
መተት እየተላከ ነው ፀልይ
Selam wendeme ene bizu gize be hileme betam bieeezzuuu ebab yasadidegnal yehone gize ebet wist dist wist tekedino sikefitew tetekililo sayew melishe kedenikut kesam behuala betedegagami besiram botaye betam yifetatenegnal bemecheresham belela gize egiren yinedifegnal merzun nekiye adimeche enekalew kezam sira bota ke alekoche gar tetaliche sira lekeku ahun 3 amete new sira kakomiku kezam behuala sira aligebahum
በህልም የሚታይ እባብ መንፈሳዊ ጠላት ነው።
ከሕይወት ጉዞ/ሥራ ለማስቆም የሚዋጋ መንፈሳዊ ጠላትሽን ስለአንቺ በተሰቀለውና የኃጢአትሽን እዳ ሁሉ በከፈለው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ስሙን እየጠራሽ ማባረር አለብሽ።
እባቡን በዱላ ቀጥቅጠሽ መግደል እንደምትችይው ሁሉ ሰይጣንና ሥራውን በኢየሱስ ስም ዱላ መቀጥቀጥ ትችያለሽ።
ጸልይ!
እባብ ሲጠመጠምእስ
እሽ ወድም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጨቆኝ ነበር እደዉ
barita getta yibarikki
ነጭ እባብ ካየን እሳ ውድሜ 😢😢😢
Amne🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በጣም ብዙ እባብ ሲያሯሩጠኝ አደረ ግን ሳይነክሰኝ አመለጥኩት 😢😢😢
የዛሬ ስምት አመት በፊት አረብ አገር ነበርኩኝ እባቡ ትሎልቅ እባብ ነው ይመጣና ከተራሤ ስር ገብቶ ይቀሠቅሠኛል ተነስቼ ስፈልግ የለም እዲሁ በተኛሁበት ፍራሽ ስር ገብቶ አስነስቶኛል የተኛሁበትን ፍራሽ አስቶታል ወደላይ ልገለው ብል አላገኜው በር ከፍቼ ወጥቼ አቃለሁኝ በዛ ጊዜ ከአሰሪዎቼ ጋር አልስማማ አልኩኝ አገሬ አሣፍሩኝ ስል የስድስት ወር ደመወዜን ነጥቀው ሻጣየን ነጥቀው በለበስኳን አሣፈሩኝ 😭😭😭😭😭
በጣም ያሳዝናል!
እባብ የሰው ዘር ሁሉ ጠላት ነው። ተስፋ ቆርጠሽ በእጁ እንድትወድቂ ፈልጎ ይከታተልሻል።
ሰይጣን አንቺን ለምን በኢላማው ውስጥ እንዳስገባ ብዙ ምርምር ባያስፈልገውም ዙሪያሽን ተመልከቺ እስቲ(ከዘመዶችሽ መካከል እሱን የሚያመልክ ካለ)። እንዲሁም በምቾትሽ ወቅት እባቡን የሚስብ ምን እንደምትሰሪ አስቢ። በህልም ፍራሽ/ትራስ ማየት ከምቾት ጋር ስለሚያያዝ ነው ይህን ያልኩሽ።
ምክንያቱ ያም ሆነ ይህ:
መንፈሳዊ እባብ የኢየሱስን ስም በእምነት ከጠራሽበት መቋቋም አይችልምና ጸልይ!
የእሱ የሆነውን እቃ ከእጅሽ/ከሕይወትሽ አስወግደሽ በጸሎት በርቺ!
❤❤❤
ሠላም.ወንዲሜ.አጋጣሚ.ካየህው.መልሠልኚ.ተኚቸ.በህልሜ.አፋንከፋቴ.ሌበላኚ.ይመሠለኛል...ግን.ከወገቡ.በታቺ.የተቆርጠነዉ?
Ene asadogn mecheresha lay
Aqaxelkut mndnew
በማርያም አትለፈኝ 🙏🙏🙏 እባቡን በእጄ ከያዝኩትስ ፍቺው ምንድነው
ሰላም ላተ ይሁን ለቤትህ አድስ ነኝ እና በህልሜ እባብ ይበላኛል እናም በጣም ጠረቻ ነው ልሻገር ስፈልግ ወዙ በጣም ድሊጥ ያለ ነው ይሄማ አሸራቶ እውሀው ውስጥ ይጥለኛል እልና ተመልሽ በሌላ በኩል ሲሄድ ደጋሜ እባብ ጥቅልል ብሎበታል ከዛ ይሄንንማ አልፈራውም እል እና ጭቅላቱን ጭቅጭቅ አድርጌ ዝርግፍ ይልብኛል እዳጀት ነገር ግን አልሞተም ልሄድ ስል እግሬ ላይ ጥልፍልፍ ይልብኛል በፈጣሪ የዚህን ፍች ንገረኝ ጨቆኝ ነው
Gobez nek melsi yegegnewubet nw
በጣም ምገረም ነው እኔም አንድ ቀን አርጒዴ እባብ ካጉርድ ስወጣ አዬሁት
ቦርሳ ስጠፋ እና ምን ስይጎል ማግኘትሶ
Selam ene betekrstyan sifers hlm aychalew chenkognal mn malet nw
እባክህ ወንድሜ እባብ ሲያባርረኝ አየሁ ግን መጨረሻ አሰቃይቶኝ አሰቃይቶኝ ማን እንደገደለው ብዙ አላስታውስም ግን ሞተ ፍታልኝ እባክህ
በህልም እባብን መሸሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን መብትና ስልጣን ባለመቀበል/ባለመጠቀም ራስሽን ከእባብ አሳንሰሽ ማየትና የፍርሃት ተጠቂ መሆን ነው።
👉 አመንዝራ ወንድ እያሳደደሽ ከሆነም የምኞቱ ሰለባ እንዳትሆኚ መብትሽን ተጠቀሚ። በእውነት እና በእምነት ጸንተሽ ቁሚ! ደፋር ሁኚ!
ዘወትር ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!
Selami ba hilme kabadi mabiraqi ayahu min yihune fichu
አምላክ ሆይ ዛሪ ስታገለው ነው ያደርኩት በእሳት ሳቃጥለው በጣም ብዙ እባብ መጨረሻላይ እንደ ኛው ዠጉርጉር እባብ ቀኝ እጂ ላይ ነከሰኝ የእህል ማሳ ውስጥ ሁሉ እባብ ብቻ ነው በህይወቴ እንደዚህ ህልም አይቼም አላውቅም በዕፀሉትህ አስበኝ ወድሜ
አይዞሽ! ሁሉን ቻይ አምላክ እግዚአብሔር በዘላለም ዙፋኑ አለ! ለኃይለኛ መንፈሳዊ ጠላት መፍትሄው ከሁሉ የሚበልጠውን ኃያል ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ስሙን በእምነት ጥሪ!
ይህን ህልም በማየትሽ በመፍራት ለሰይጣን የልብ በሮችሽን አትክፈቺለት! ሰይጣን ነፍሰ ገዳይና ሌባ ነው:: ነገር ግን ኢየሱስ ሙሉ በሙሉ አሸንፎታል።
"18: ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።" ማቴ 28:18
እንዲሁም ኢየሱስ በማርቆስ ወንጌል 16:17 እንዲህ ብሏል:-
"ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥"
ከሁሉም በፊት ይህን እወቂ፦ ሰይጣን ውሸታም ነው! ኃይሉም ውስን ነው! ስለዚህ በቅድሚያ በኢየሱስ ፊት ፀልይ እንዲህ ብለሽ 'ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን መንፈሴንና ሥጋዬን ለአንተ እሰጣለሁ: በልቤ አንተ ብቻ ኑር! ሰይጣን እንዲገዛኝ አልፈቅድምና በስምህ ኃይል ከእኔ ይራቅ ይቆረጥ!' ብለሽ ፀልይ።
@@Ybiblicaldreamአጭር ነች አትለፈኝ ፃፍልኝ በህልሜ የሚያምር ቀይ ቬሎ ነገር ለብሼ አየሁ ምድነው ❓😢
Tkekele tbarke amsgenalew
Enym ebabun eywateg kza lerasu kehlt temkl enym wetahu ebakh negrgi menmalet newu
እኔ ደግሞ በህሕሜ የሽንኩርት እርሻ ይመስለኛንና ሽንኩርት አምርተን የኛ ምርጥ ትንሽ ሁኖ እምንቆጥርበት ኬሻ ስጡኝ ስላየው እቢ ብለው ካኛ ጎረቤት ብዙ ላመረቱት ኬሻ ሰጥተው እናንተ እንዳታወጡ እኛ በመኪና እናወጣላችሁ አለን አለበቸው ከዛ እኔም ወደቤቴ ሕሄድ ስል ትልቅ እባብና ትንሽ እባብ ሊነድፉኝ ሱሉ እየመታኋቸው አንሞቱም ከዛ ፈጣሪየ ምናርጌህ ነው እኔ ለሰው ክፉ ነኝዴ ብየ ስጸልይ አንድ ሴት መጣይና አወ ክፉ ነሽ ይሄም ያንስሻን ብላ አለችኝ ከጎኔ የነበሩት ሁላቸውም ትተውኝ ሲሄዱ አንድ ልጅ እባቦቹን ገደለልኝ ከዛ ስሄድ ደሞ ሌላ እባብ እንቃቅላ እስስት በምንገዴ ሞላ እንዴት ብየ ልሂድ ብየ ስጨናነቅ እባቦቹን የገደለልኝ ልጅ በጆክ ውሀ እየሞላ ደፋባቸው ከዛ ሁሉም ጠፉ ልጁ ሂዶ ምንገዱን ሲያየው ምንም የለም አይዞሽ እኔ አለሁልሽ እኔ በፉት ሁኘ አንች ከኋላየ ሁነሽ እጀን ይዘሽ ተከተይኝ አለኝ ከዛ አብረን ሄድን ምንድነው ፍቱልኝ ጨንቆኛን🥺🥺🥺
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ!
በሕይወትሽ ዙሪያ በቅናት የተሞሉ ሰዎች ቢኖሩም ከበፊቱ ይልቅ ስኬታማ ስለምትሆኚ አይዞሽ መጨነቅ እንደሌለብሽ የሚያበረታታሽ ህልም ነው።
ከሁሉም በላይ መርዛማውን እባብ ሳትፈሪ መምታት መቻልሽ በቀጣይ ሕይወትሽ የእግዚአብሔር እርዳታ እንደሚበዛልሽ ይጠቁማል።
የማይታለፍ በመሰለ ሁኔታ ውስጥ ብታልፍም እግዚአብሔር ያሻግርሻል። በኃጢአተኞችና በአመንዝሮች በተሞላ መንገድ ብትጓዥም እግዚአብሔር በመፍራት በቅድስና ከተመላለስሽ ባለድል ትሆኛለሽ።
በእምነትና በእውነተኛ ልብ የዓለምን ብርሃን ኢየሱስን እየጠራሽ ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚያአብሆር ያክብርልኝ
እባክህ ወንድሜ ንገረኝ ዛሬ ፆሎት አድርጌ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት አንብቢ ተኛሁ ከዛ የሆነ እኔ እላይ ነበርኩ እባቡ ደሞ ታች ነበረ ከዛ በዛ መንገድ ልሄድ ሲል በጣም ቀጭን መንገድ ብቻ ነበር እና ልሄድ ስል መጥቶ እጄ ላይ ነከሰኝ ከዛ እኔም እየተጋልኩት በአፌ ኡፍፍ እያልኩት እባቡ ላይ 😢እባክህ ንገረኝ ምን ማድረግ አለብኝ 🤲
🙏🙏🙏
እባብ አንገቴላይ አይቻለው ከዛ ሽፍ አለብኝ እስኪ ፍቺው ምንድ ነው
ማልቀስ እና እባብ ኣንድነው ወይ
እኔ ከተኘዉበት ብርድ ልብስ ዉስጥ አፍኘ ይዥዉ ሊበላኝ አፉን እየከፈተ የማይ ዮርዳኖስ ፀበል እየረጨዉት ስመልሰዉ ነበር ግን ማታ ሳይሆን በቀን ተኝቸ ነዉ ያየሁት
ወንድሜ በሕልሜ እባብ ሳሎን ቤት ገብቶ ጓደኛዬን እባክሽ ከዚህ ቤት አሶጪልኝ እላታለሁ ዝም ብላ ታየኛለች ወዲያው ሁለት የማላቃቸው ወንድ እና ሴት ለሁለት ይዘው ሲያሶጡልኝ አየው ምንድነው? 7:08
የሞተ ሰው በህልም ማየት ምንድነው ምታቁት ንገሩኝ
ሰላም ፓስተር በህልሜ እባብ ቆራሪጦ መግደል ምንድነው ❤❤
ሰላም!
ኃጢአትን ወይም የዝሙት ሃሳብን ወይም ጥላቻን በአቃል ስለት ማሸነፍን ያመለክታል።
@@Ybiblicaldreamተባርኪልኝ❤❤❤
ሰላም ወንድሜ እኔ መሰላል ላይ ወጥቼ አርቴፍሻል የአበባ ጉንጉን ከላይኛው የመሰላል ጫፍ ላይ የማድረግ ውድድር ነገር ይመስለኛል ከዛ እባብ ይመጣብኛል በእውን በጣንም እፈራለሁ ግን በሚስማር ላይ አጣብቄ ስገለው አበባውንም በፍጥነት ስደረድር አየሁ እባክህ ምን ይሆን??😊
ለሊት 8:30 ጥቁር እባብ ወደኔ አፍጥጦ አየው ወዲያው ገድዬ ጣልኩት ምን ይሆን
እኔም አሁን በቅርቡ አይቸ ነበር ፣
አንድት ፀይም ሴት ናት ና እኔ በጣም አዝኘ
አይታኝ ብቸኛ ሁኘ መስሎኝ እያለቀስሁ ነበር
እና አይዟሽ ብላ ወሰደችኝ እኔጋ ትሁኛለሽ ብላ
ወሰደችኝ
ከዛ አብረን ዱር ሂድን እንድህ አለችኝ
እኔ እባቡ በድር ሰለምገል እንሂድ እንግደል አለችኝ ከዛ ብዙ እባብ ገደለች እኔ ምንም አልገደልሁ ወደ ቤቷ ልትወስድ ነው
ከዛ አንዱ እባቡ እኔን ጣቴን ነከሰኝ ግን አልደማም ነበር ሲነክሰኝ
🙏😢
ብቸኝነት በሚሰማሽ ወቅት ረዳት መስላ ከምትቀርብሽ ሴት ምክር ወይም ከራስሽ መዝናኛ ሰዓት ጥንቃቄ እንድታደርጊ የሚያሳስብሽ ህልም ነው። ወደ እባቡ ግዛት(ዱር) የሚወስድሽ የትኛውም ምክር ወይም ሀሳብ ሰይጣን ሰዎችን ወደ ግዛቱ መሳቢያ መንገድ ነውና። የውሸት ገድል እና ጀብደኝነት መጨረሻው በእባቡ መነደፍ መሆኑን አውቀሽ ከወዲሁ እንድትጠነቀቂ ነው።
በህልም በእባብ መነደፍ ጣትሽ ባይደማም መንፈስሽን የሚገድል መንፈሳዊ መርዝ ሰውነትሽን ስለነደፈሽ መርዙ ስሜትሽን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ህሊናሽ ለጽድቅ ሥራ ሙሉ በሙሉ ሳይሞት ወደእግዚአብሔር አብዝተሽ ጩህ። ከእባቡ መርዝ አድነኝ ፈውሰኝ እያልሽ ጩህ!
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ!
ዕብራውያን 9:14
" ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?"
እኔ ማቀው ሰው ወደ እባብ ተቀየሩብኝ በጣም ፈርቼ ስሮጥ ባህር ላይ ደረስኩ በጣም ፈርቼ ባለሁበት ጊዜ አንድ ሰው መቶ አዳነኝ እባቡንም ገደለው ባህሩንም አሻገረኝ
ያ ሰው የእግዚአብሔር መልእክተኛ(መልአክ) ምሳሌ ነው። ከአቅም በላይ ከሆነ ከመናፍስት ጥቃት ለማምለጥ ጸልይ። እግዚአብሔር ለእርዳታ ወደ እርሱ ለሚጮሁት ፈጥኖ ይደርስላቸዋልና።
በጸሎት በእግዚአብሔር ኃይል የማይቻል ይቻላል! ከጨካኝ አውሬ ማምለጥ ይቻላል!
በህልም ዓይኒ መጭለምለም ምንድነው
ሠላም ወድም በህልሜ የሞተ እባብ በተኛሁበት ሁለት ወንዶች ከላይ ሁነው ሲገሉት እን ላይ ይወድቅብኛል እናም በማሪያም እያልኩ አያለሁ
እባብ ሞቶ እንኳን ያስፈራሻል ማለት ነው። ፍርሃት የሰይጣን መሣሪያ ነውና አትፍሪ።
መንፈሳዊ እባቦችን በእግዚአብሔር ቃል ሰይፍ እና በኢየሱስ ስም በትር አናቱን በመቀጥቀጥ ማሸነፍ እንደምትችይ የእግዚአብሔር ቃል ያዛል።
ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሽ አመሰግናለሁ 🙏
ሲሰቃየኝ አደራ ለሊቱን እልየላይ ተጠምጥሞ 😢😢😢😢😢
ሰይጣን/እባብ የሰው ዘር ጠላት ነውና ሥራው ማሰቃየት ነው። ከሰይጣን ጋር ቃልኪዳን ከሌለሽ ሰይጣንን ወይም መንፈሳዊ እባብን ማሸነፍ ትችያለሽ። በቅድሚያ ግን ከሰይጣን ጋር የሚያገናኝ ድልድይ (ቃልኪዳን ) ማፍረስ የግድ ነው!
የትኛው ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስልጣን በታች ስለሆነ የኢየሱስን ስም እየጠራሽ በእምነት ጸሎት ከአንቺ ማባረር ትችያለሽ።
ማርቆስ 16:17
"17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ #በስሜ #አጋንንትን #ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥"
++
ሐዋ. ሥራ 8:5
"5: ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።
7: # ርኵሳን መናፍስት #በታላቅ ድምፅ #እየጮኹ #ከብዙ ሰዎች #ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤
8: በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።"
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
እባብ ከታችእግሬ ጀምሮ በእጄ ወጣ እናምንምሳይከኝ ሜሬትላይ ወረደ ለእህቴ እንዳይነድፍሽ እላታለሁ ከዛልደገድለው ስል ወደምድርበራሱገባ ምንይሆን
ከዛእኔም ሳላሚካኤልና ኪዳነምሕረት እላለሁ
ምንይሆንወንድሜ
ቅዱስሚካኤልና ኪዳና ምሕረት በጣምእወዳቻውአለሁ😢
የእግዚአብሔር ቃል እውነት እባቡንና ጊንጡን በእግራችሁ ትረግጡታላችሁ ይላል እንጂ እባቡ በራሱ ፈቃድ ከእግርሽ ጀምሮ በሰውነትሽ ላይ እየወጣ መውረዱ በፍጹም ተገቢ አይደለም። የምትኖሪው በእባቡ ምህረት መሆን የለበትም‼️ ፈቃድሽን ለጠላት አሳልፈሽ አትስጪ። አደጋ ውስጥ መሆንሽን ህልምሽ ይጠቁማል።
ሰይጣን/እባብ በጣም ውሸታሚ ነው። እንዲያታልልሽ አትፍቀጂለት!
ኢየሱስ ክርስቶስ የእባቡን አናት ቀጥቅጦታል። የኢየሱስ ስም እባቡን የሚቆራርጥ መንፈሳዊ ሠይፍ ነው።
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
እኔም ከአንድም ሁለት እባብ ነድፎኝ ግን መርዙን ከውስጤ ሳስወጣው አይቻለው
የእባብ መርዝ ገዳይ እንደሆነ ሁሉ መንፈሳዊ እባብ ከእውኑ እባብ ይልቅ መርዛማና የነፍስሽ ክፉ ጠላት ስለሆነ አምርረሽ በመቃወም አሸነፊው። በእምነት ከተነሳሽበት ሰይጣንንና ኃጢአተኝነትን በእርግጥ ማሸነፍ ትችያለሽ።
ወደ እግዚአብሔር ጸልይ። እርሱም ረድኤትን ይልክልሻልና።
በህልመ ሁለት እባቦች ነበሩ ፊቅረኛየ ከነ ጋር ነበረ እነ በጣም ፈርቸ ነበር እሱ እባቡን ገደለዉ ምንድነዉ እስ ፍታልኝ በእግዝአብሔር ።
ሰላም ወንደሰሜ እንዴት ነህ እኔ በብዛ እባብ ሊነድፈኝ አፉን ሲከፍት ሁሌም ነጭ እርግብ በቀኝ ቆማ ትጠብቀኛልች ያችም እርግብ አፋን ከፍታ ልትነድፈው ትፈልጋለች ግን አንድቀን አጠገቤ ደርሶ አያቅም እባክህ ፍታልኝ ወንድሜ🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እባክህን ፍታልኝ በጣም በተደጋጋሚ ልክ እንደህልም እየተሰማኝ ግን በውኔ እኮ ነው ሸረሪትን በቤቴ ግድግዳ ላይ በተደጋጋሚ አያለሁ የሚታየኝ የእውነት ስለሆነ ከመኝታዬ እነሳ እና መግደያ ይዤ ስመጣ ስውር ይሉብኛል እና ግራ ይገባኛል ኮንፊውዝ እሁናለው ቆይ ግን ምንድነው ?
በሕይወትሽ ዙሪያ ያለ የክፋት መንፈስ ይሆናል። ይህ ክፉ ከአንቺ እንዲርቅ 1ኛ ንስሃ በመግባት ከእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ቃል ኪዳን አድርጊ። 2 ሰይጣን የአእምሮና የመንፈስ ጤና የሚሰርቅ ሌባ ስለሆነ በእምነት በድፍረት ከአንቺ እንዲርቅ እዘዢው ። ሌባ እስኪነቃበት ብቻ ነው ኃይለኛ የሚመስለው ። እግዚአብሔር በቃሉ የሰጠሽን ስልጣን ተጠቅመሽ ማባረር ትችያለሽ። ጸልይ።
ያዕቆብ 4:7-8
"7: እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
8: ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።"
እኔ በህልም የዛሬ ሰባት ዓመት ጀርባዬ ላይ ተጠልጥሎ አይቼ ነበር ነገር ግን እስካሁን ፈተና ውስጥ ነኝ
በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክፉ መናፍስት ስራ ከአንቺ ሕይወት ጀርባ ይራገፍ!
በህልሜ ለቅዱስ ጌዎርጊስ በዓል
እኔን ለመስዋት አንገቴን አርደው ተከፋፈሉኝ
ደሜም ፈሰሰ
እኔም የደስታ እምባ አነባው
መሰዋቱን በደስታ ተቀበልኩት
ምንይሆን
ታድለሽ ደስ የሚል ህልም❤
Mnum dess aylem
በህልም ለም ስዎለድመያት እንዴት ይታያል
እንደ ሙሉ የህልም ዓይነት የተለየ ትርጉም ልኖረው ይችላል ግን ላም ስወልድ ማየት በረከት በመምጣት ላይ መሆኑን ወይም የወዳጅ መጨመርን እንደ ፍንጭ አርጎ መውሰድ ይቻላል።
እባብ በህልሜ ያየሁት እኔማ አያስለፈኝ አለ ከፊት አልፊ ስሂድ በይት መጣ ሳልል ከፊቴ ቁሞ አየዉ አለሁ አሁን ድጋሜ ከፊቴ ይሆናል ከፊት መሆኑ ምድነዉ መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር😢
ውዱ ወንድሜ በመጀመሪያ በኤግዛብሔር ሰላም ላንተ ይሁን🙏 እናስ ምን ለማለት ፈለጌ መሰለክ የሆነ የእባብ ዘር ነው ግን ደሞ እባብ ነው ለማለት ይከብዳል ማለትም እግር እና እጅ ኣለው ከዛ ብዙ ያሯሯጠኛል እና በመጨረሻ ላይ ደረሰብኝ እና የሆነ ሰው ኣገኘው መሰለኝ ከዛ ያሰው ጋ ስጠጋው እባቡም ጥፋት የለብሽም ሁሉም ነገር ገብቶኛል ብሎ እንደ ሰው ያቅፈኛል ከዛ ሰላም ሆንን እና መጫወት ጀመርን እባክህን በእግዛብሔር ስም ላስቸግርክ በዚም ቢሆን ሪፕለይ ላይ መልሱን ንገረኝ ፈርቼኣለው በጣም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😔😔😔😔😔😔😔😔😰😰😰
ሰላም ወድሜ እህቴ ከጀርበዋላይ የሆነ ሰው ነቅሷት አየው ከዛ በጣም ደግጨ ነይላጥፋልሽ ስላት መጀመሪያ የነቀሰኝን ሰው አጥፊለት እና የኔን ታጠፊልኝአለሽ አለች የሱን አጥፍቸ ዘወር ሰል ነቀው የሷን ሳላጠፋላት እባክህ መልስል በፈጣሪ
ወድሜ ኮሚቴን ካየህው እዳታልፈኝ ተጪንቂለሁ እኔ በህልሜ አድቀን ጀርብየን እባቡ ጪምድድ አርጉ ይዞኝ አየሁት ብንን በየ ጀርብየን ስዳብሰው ምንም የል አድቀን ደሞ ባርባገር ነው እምኖርው ሰውየየ 2 እባብ አጥቶ ቤት አርጉቼው ብቅ ስል እባቡቹን አየሆቸው እዳያዩኝ በየ መብራቱን ላጠፍው ሲሆን እባቡ ውድኔ እሮጦ መቶ ነደፍኝ ሴት አሰሬየን እባቡ ነደፈኝ ምድነው መዳኛው ስላት ምንም መዳኛ የለውም ትለኛለቺ ውድሜም አብሮኝ ነው እሚሰራው ውድሜን እዳይንድፍብኝ በየ ስጮህ እሱን አልንደፍውም እና እዛ እቤቱ ውስጥ ስሄድ እፈራለሁ😢😢😢
ወንድሜ በሕልሜ እባብ ሳሎን ቤት ገብቶ ጓደኛዬን እባክሽ ከዚህ ቤት አሶጪልኝ እላታለሁ ዝም ብላ ታየኛለች ወዲያው ሁለት የማላቃቸው ወንድ እና ሴት ለሁለት ይዘው ሲያሶጡልኝ አየው ምንድነው?
በ ህልም እባብ በእግሬ ላይ ተጠጢሞ ብኝ አየሁና ፍቺሁ ምንድነው
ሰላም ወድም ለቤትህ አድስ ነኝ እናም በተደጋጋሚ መንገድ እሄዳለሁ በህልሜ ግን ትንሽም ትሁን የሆነች ገደል አቀበት ወጥቸ አላውቅም ሁሌም ለመውጣት እታግገላለሁ ግን ወጥቸ አላውቅም በጭራሺ
ሁለተኛ ደግሞ
አጓቴ በጣም በትልቅ ገደል ሲገባ አየሁት ምን ይሆን😢
በህልም መንገድ የሕይወት ጉዞን ሁኔታ ይወክላል። ገደል ተስፋ የሚያስቆርጥ አይነት ክስተት/ሁኔታ እንደሚያጋጥም ይጠቁማል።
ጸሎትን የሕይወትሽ አካል አድርጊ። እግዚአብሔር በቅን ልብ ወደ እርሱ የምጸልዩትን ሁሉ ይሰማልና።
ሰላም ጤናይስጥልኝ ወድሜ
በጣም ብዙ እባብ አያለሁ ወዝ ዳር ይመስለኛል እዛ ትንሽ ዛፍ ስር ነበር ከዛ ዛፍን ስቆርጠው ይጠፋሉ ከዛ ከወዙ ማዶ ደግም አየዋለሁ ምድነው
እኔ ለመዳሜ ካፈር ውስጥ ሳቲብ ስስጣት አያልቅም መጨርሻ ትቸው እሄዳለሁ እሶም ትሄዳለይ
ቴሌግራሙ እኮ አይሰራም
ይሰራል!
የአልጋ መቃጠል በሕልም ምድነዉ??
ህልም ፈቺ አይደለሁ ።
እኔ በህልሜ አልጋዬ ሲቃጠል ሥሟ ፍቅር የምትባለዋን ልጄን ይዤ ወጣሁ ከሦስት ወር በኋላ ትዳሬ ፈረሰ። የዛሬ 12ዓመት ሴት የሚባል ቀርቤ አላዉቅም
@AferaAduduga & @helenmekonne: የአልጋ መቃጠል በህልም በአልጋ ላይ በሚፈጠር አለመስማማት ምክንያት የሚፈጠር የነገር እሳት ነው። እሳት ያቃጠለው ነገር/እቃ ዳግም ከፍተኛ ጉዳት ይደርሰዋልና የአልጋ እሳት ክፉ ነው።
እሳት ግን በውሃ መጥፋት ይችላል። የነገር እሳትም በትዕግስትና በይቅርታ ይጠፋል።
እባክህ ሳትፈታልኝ አትለፈኝ በዙ ግዜ በህልሜ እባብ ያውም ጥቁር እና አርንጓዴ ግን እናት ና ልጅ ሆነው እናም እኔ አጠገብ መሬት ላይ ተኚቼ ነበር ከዛን ግን አርንጓዴ እባብ እኔ ምንም ስላደረገ በራሱ ስዓት ሞቴ ከናልጆቹ
anans nhlm mindnew
እሰከ የኔን ፈተልኝ ጉድ አል ግን አልቀተም እደት ልጅ አልች አበረ መሰላል ከጉዳዉ እንሰግባ አልችኝ እበራን ልንሰግባ ስንል 🐍 አየሁት ከዛም በተራ የዝልች እሱ አጨ ፈራች ከዛ እኔ ግደልኩት ቁረረጨ በግሬ እረግግጨ ፈቀቀ ሰል ደም ጥቁር እባብ አየሁ የኔንም ግደልኩት ግን ልጁቱን አብራኝ የነበረችውን ምን እደንበራች አላቅም በፈጣሪ መልሰልኝ ጨቀኝል
ሰላም መምህር እኔበህልሜ እባብ ቤትውስጥ እየገባ ባሌ ያስወጣዋል አራት ጊዜ መጨረሻ ይገለዋል ይሞታል
ተመላልሶ ወደቤታችሁ/ወደሕይወታችሁ እየገባ የሚያስቸግራችሁ የጥል /የሚያለያይ መንፈስ በስተመጨረሻ በ4ኛ ዙር ከቤታችሁ ይቆረጣል።
ሰላም እባክዎ መላሽዎን ቶሎ ያሳውቁኝ ከለሊቱ 7 : 40 አካባቢ አንድ ጓደኛዬ እበባቡን 1 ሜትር የሚሆን ይመስለኛል ርዝመቱ እና ሙሉ ለሙሉ በ አፉ ሲውጥ አይቼ ከእንቅልፌ በድንጋጤ ተነሳሁ እና አባታችን ሆይ ብዬ ፀለይኩ እናም የህልም ፈቺ ብዬ ሰርች ሳደረግ ነው ይህንን ያየሁት
ከእባብ ከጥላቻ መርዝ ለመዳን እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ለመፈወስ በህልም እንዳደረከው/ሽው መፍትሄው ጌታችን ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ያስተማራቸው ጸሎት ነው።
ማቴዎስ 6:7-
"7: አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።
8: ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።
9: እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥
ስምህ ይቀደስ፤
10: መንግሥትህ ትምጣ፤
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤
11: የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤
12: እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፥
በደላችንን ይቅር በለን፤
13: ከክፉም አድነን እንጂ፥
ወደ ፈተና አታግባን፤
መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ #አሜን።"
ይህ ጸሎት በአግባቡ ተረድቶ በእምነት ለሚጸልይ ሰው ብቻውን በቂ ነው። ጌታ ያስተማረው ስለሆነ።
እኔ እራሡ እባብ ይመጣብኛል በአንድ ቀን ሁለት ጊዜ ይመጣብኝ ነበር እና አንድ ቀን ያሰሪየ ልጅ በፊስታል ቋጥሮ ከተኛሁበት እጎኔ ያስቀመጠዋል እና እባቡ ደሞ እኔ እንዳይሄድ ስጠብቀው ወደውጭ ይወጣል እና እኔ ልብሴን ዘርግቸ እንዳይወጣ ስጠብቅ በተደጋጋሚ ትቶኝ ይሄዳል 😢😢
እባብ መርዛማ የነፍስሽ ጠላት ነው። በሕልም የሚታይ መንፈሳዊ እባብ የሚሸነፈው በእምነት የኢየሱስን ስም እየጠራሽ ከልብ ከተቃወምሺው ብቻ ነው! እጅ ሰጥተሽ ልብስሽን አትዘርጊይለት! እግዚአብሔር ሊያድንሽ ስለፈለገ የሰይጣንን ስራ አጋለጠለጠው!
1 ዮሐንስ 3:9
"ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።"
@@Ybiblicaldream እሽ አመሰግናለሁ መምህራችን በቴሌግራም ማውራት ከተቻለ ባገኝህ ጡሩነው ብዙ ነገር አለኝ 🥰🥰🥰
ወንድሜ በህልሜ ከሁለቱም ጡቶቼ ወተት ሲፈስ አየሁ እባክህን ፍቺው ምንድነው?
ኢኔ ካጎቴ ልጅ ጋሪ ውሲብ ሲንፈፅም አየው😭😭😭አይይይይይ አሁን ልጁ ጠልቾው ልሞት ኖው 😢😢😢😢ሲያሲጠላ
የዝሞት መንፈስ ነው ገጠመኝ አዳምጭ መፍትሄ ታገኛለሽ
ኢሺ ውዴ😢😢😢😢@@ሶልያናማርያም
ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ይህንን ህልም ፍታልኝ እኔ ያለሁበት ቤት ውስጥ ብዙ እባቦች ነበሩ ሳያቸው ድስት ውስጥ ከትቻቸው እሳት አነደድኩባቸው ምን ይሆን እባክህ
በርትተሽ ከጸለይሽ በሕይወትሽ ዙሪያ ያሉትን ጠላቶች
የቱን ያህል ቢበዙም በአንድ ድስት የተከተቱ ያህል በአንድነት ማቃጠል ትችያለሽ ። መርዛማ መናፍስትና የኃጢአት ምንጭ የሆኑ እባቦቹን በጸሎት በኢየሱስ ስም አቃጥያቸው።
ተበረክ ወንድሜ እኔም በህልሜ እበብ ልነድፋኝ በር ግን ሰይነድፋኝ በድንጋይ አጥቅጭ ገድያለው
ደግ አረክሽው! ለእባብ የሚገባው መድሃኒት በእግዚአብሔር ቃል (በድንጋይ) መቀጥቀጥ ነው! ጌታ ይባርክሽ!💪
አሜን🙏🙏🙏
Ena. Demo. Dero. Gerl. Ferada. Neberch. Ena. Bezu. Geza. Metayew. Bena. Ciqelat. Texeqelolo. New. Metayew.
በጣም ትልቅ እባብ ነው በኣንገቴ ይዞኝ ያንቀኛል
ኡይ እላለው በቃ ዛሬ ልገለኝ ነው መሰለኝ ኣልኩት በጣም ደከምኩ ደጋግሞ ያንቀኛል 😭በፈጣሪ ምን ይሆን ወንድሜ ፈታልኝ🙏
እባብ የነፍስሽ ጠላት ነው: ይህም ክፉ መንፈስ ወይም የኃጢአት ልምምድን ይወክላል። በህልም እባቡ አንገትሽን ማነቅ ከቻለ አደጋ ውስጥ ነሽ ማለት ነው። ለእርዳታ ወደ እግዚአብሔር ከልብሽ ጩህ! 👉 እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ነፃ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል! ይህን የሚቃወም ሁሉ ህገ-ወጥና ሌባ ነው! እግዚአብሔር ይህን ህግ አስከባሪ መላእክት በምድር አሰማርቷል። ግን መብቱን ማስከበር የግለሰቡ ግዴታ ነው!
እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪ ቢሆንም ማንንም በግድ እንዲከተለውና እንዲወደው አያስገድድም። ስለዚህ ይህን መብትሽን ተጠቅመሽ ሰይጣንን እምቢ በይና እግዚአብሔርን የነፍሴ ጌታና አዳኝ ሆነህ ነፍሴን ከሞትና ከሰይጣን አድነኝ ብለሽ በልብሽ ጸልይ። ከዚያም ሁሉ ሰላም ይሆንልሻል።
@@Ybiblicaldream እሺ😭 ኣመሰግናለው ወንድሜ🙏
በነገርኩሽ መሠረት ጸልይ እባክሽን! ሰይጣንን በኢየሱስ ስም አሸንፈሽ የምስራች እንድትነግሪኝ ከአንቺ እፈልጋለሁ! ለተጨማሪ ምክር በ
t.me/Zion_dreamer
ተክስት አርጊልኝ። May God crash the head of the serpent that fights you!
እናም ባለትዳር ነኝ
ሰላም ሰላምህ ይብዛ እኔ የሠዉ ሀገር ብሆንም ንሰሀባልገባም መንፈሳዊ ህልም ፍችክ ደሰይላል ህልሜንፍታልኝ ተኝቸ እላየ ላይ ዶሮ ጥቁርነ ነጪ ያልሆነ ይደፋደፍ ብኛል የጎሮቤቴን ልጂ እየጠራሁ እጮሀለሁ እነትዋም እየጠራችሺነዉ ትላታለች እንቅ አርጊ ይዜ የግቢዉ በርክፍት ብሎ ሰለ ነበር የጎሮቤቴ ባል ልቀ ቄዉ ሲለኝ ለቀኩት ደሮዉም ሂደት ግን ድንጋጤዉ አለቀኝም ምንይሆን ካላበዛሁብህ
የዶሮን ያህል አቅም ያለው ግን ስለፈራሽው የሚዳፈር
እየተተናኮለሽ እረፍትና የግል ነፃነትሽን የሚነሳሽ ወንድ/ጎረምሳ አለ ማለት ነው። ዶሮው መኝታሽ ላይ የወጣው የልብሽ በር ክፍት ስለነበረና ስለምትፈሪው ነው። ዶሮው ተጨማሪ ክፉ መንፈስ የተጸናወተው ስለሚሆን ለእርዳታ ወደ እግዚአብሔር መጣራት አለብሽ እንጂ ወደጎሮቤትሽ ልጅ ወይም ባል አይደለም። በገሃዱ ሕይወትሽ ችግር ሲያጋጥምሽ ወደእግዚአብሔር መጮህ ልመጂ!