በህልም መንገድ ስጠፋብን፣ ዓይን ማየት ሲያቅተው፣ አውራ ዶሮ ማየት _

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 119

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream  Год назад +1

    join us on telegram: t.me/zion_dreamers

    • @tegegnTerfa
      @tegegnTerfa 7 месяцев назад +1

      በሕልም ሁለት የተለያዩ እዉሮች ስመራ እየሁ

    • @tegegnTerfa
      @tegegnTerfa 7 месяцев назад +1

      በህልሜ ሁለት የተለያዩ እዉሮች ስመራ እየሁ ወንዱ አልዳነም ሴቷ ደግሞ ዳነች ስልህ ዓይኗ በራ

  • @ZEkiMulu
    @ZEkiMulu Месяц назад

    ዝናብ

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele Месяц назад

    Selam.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MistireWendesen-ol3pe
    @MistireWendesen-ol3pe 7 месяцев назад

    ዘንድሮ ሚኒስትሪ ተፈትኛለው እና በህልሜ አይስኩል ገብቼ እየተማርኩ አገኘውት እራሴን የረፍት ሰአት ጋደኛየን ብፈልጋት አጣዋት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 месяцев назад

    ሹክራን👍👍👍👍

  • @AdimasuTesfa
    @AdimasuTesfa 2 месяца назад

    ልክ ነክ አተረጋጎምህም መፅሀፈ-ቅዱሳዊ ነዉና እናመሠግናለን ወንድም

  • @Hiwot-y4o
    @Hiwot-y4o Год назад

    እናመሰግናለን

  • @BetelhimLamma
    @BetelhimLamma 2 месяца назад

    Eski fetalgne🙏🙏🙏 hulame le bezu amte yemaywe helme yetemarkubte temhrtbte hugna gebwe weste sera esralwe memhranoche ga aweralwe be. Akle behade gen yetfabgnale malte hetane hugna new yemakwe 4 amte becha new yetmarkute 2 degmo yesfre yegorbte lge ale bemalmachwe helmoche hulu aywalwe selame anbablme yayegnale aywalwe ke betsbocha bete yehadale mengde laye esu kuchi blo ena eyehadku agegnwalwe ena destegna negne saywe gen lemawrate efrwalwe mendnwe 😢😢😢😢

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 года назад +2

    እናመሰግናለን🙏❤😍

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад +3

    ሠላም ነዉ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад

    Tbarke Btam amsgenalew yene wdem ❤

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d Год назад

    አዲስ ህልሞቺን በ ቪዲዮ ስትለቅ እንዴት ማየት እቺላለው ቡዙ ጊዜ የህልም ፍቺኦቺን እሰማለው በጣም ጥሩ ነው በመንፈሳዊ አንግል ስትፈታ እና ሌላም ህልም አለኝ ፀጉሬን በሳሙና እየታጠብቁ ፍትግ አርጌ አሸዋለው ቆዳየን ከዛ ቧንቧ ስር ዉሃ ከፍቼ እታተባለው ህልሜን ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +2

      አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቅ ለማየት የዩቲዩብ ቻናሌን subscribe አድርጊ።
      ጸጉርም ይሁን ቆዳ መታጠብ ከሀሳብና ከህሊና እድፈት ለመንጻት መፈለግሽን ያመለክታል።
      በህልም ቧንቧ ማየትሽ መታጠብ ስትፈልጊ መንገዱን እንደምታውቂ እና በቅርብሽ መሆኑን ያመለክታል።
      እግዚአብሔር ከኃጢአት ለመንጻት የሚፈልጉትን
      "ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥
      ይጠግባሉና።" (ማቴዎስ 5:6) ይላቸዋል።
      የመንጻት መንገዱም በእውነተኛ ልብ ኃጢአትን ሁሉ ለእግዚአብሔር መናዘዝ ነው።
      "የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።" (1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 1:7)

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Год назад

      በህልም መታመም ማለቴ የሚያዉቁትሰዉ ታሞ ማየት ምድነዉ

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад +1

    ሠላምህ ይብዛልኝ ተባረክ

  • @ሙሀመድሀሊማዩቱብ
    @ሙሀመድሀሊማዩቱብ 11 месяцев назад

    ሠላምሠላም🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tesfatienalem5800
    @tesfatienalem5800 Год назад +1

    Ynamsgnalen

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Год назад

    ብዙ ጊዜ መንገድ ሲጠፋብኝ አልሚያለሁ ወንድሜ መልሱን ነግረክኛል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    ስላም ወንድመ እንኮን ብስላም መጣ

  • @ChernetEndale-c9p
    @ChernetEndale-c9p 2 месяца назад

    Selam endet neh yetarede doro eyebeletku new yayehut besafa adrge hulet new andun eyebeletku gn lbna mekuadeshawn atahut

  • @solyesolyesolyelove7358
    @solyesolyesolyelove7358 Год назад +1

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ አውራ ዶሮ እያባረረ see በላይነ አየው

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 года назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ምን እደምል አላቅም በቃ ትክክክል ነዉ የፈታህልኝ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 11 месяцев назад

  • @elsabettadesse976
    @elsabettadesse976 3 месяца назад

    በህልም መሬት መተኛት

  • @tesfadebalke1859
    @tesfadebalke1859 2 года назад

    Selam yetameme sew kareza lay yetegna mayet mn malet new

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      በከባድ ሁኔታ የስሜት መጎዳት የደረሰበት መሆኑን ያሳያል። አላሚዋ ያንን ሰው የመርዳት የሞራል ግዴታ አለባት። ወይም ለዚያ ሰው የበለጠ መጎዳት ምክንያት መሆን የለባትም።

    • @tesfadebalke1859
      @tesfadebalke1859 2 года назад

      Tanks

    • @tesfadebalke1859
      @tesfadebalke1859 2 года назад

      Wendme amesegnalehu

  • @AsefaEbabu-c6t
    @AsefaEbabu-c6t 7 месяцев назад

    በሕልም ዓይኔላይ ጮራ ሞራ የመሰለ አነሳው ምንድነው ፍታልኝ

  • @selamdire6522
    @selamdire6522 Год назад

    በመኪና መጓዝና መዉረድ ምንድነዉ

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 года назад +3

    የስደት ኖሮ ምን ያስጠላል መፀለይ አይቻል ብቻ ብስጪት ብቻ

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 4 месяца назад

    ሠላምህይብዛ ወድሜ እኔ ደግሞ በተደጋጋሚ ት/ት እየተማርኩ ነው የማየው ምድነው?

  • @WeloWelo-l3b
    @WeloWelo-l3b Год назад

    ያያቴ ቤት ወደ12 ሰአት ምግብ እንጀራ ይዢ ስሔድ የማላቀው ቦርሳ ተሸክሞ ሲከተለኝ ብዙሰዎች ያሉበት ስደርስ ጮሁኝ ትቺዉስሂድ ትንሽ ልጅ መገድአሳየኝ ወዙ ከተሻገርሁ በኋላ ጨለመ ሊባች ሚመጡብኝ መስሎኝ

    • @WeloWelo-l3b
      @WeloWelo-l3b Год назад

      ግን አያቴ በሕይወት የሉም

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 Год назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን በህልም ዶሮ ማረድ እና መግደል ምንድን ነው?

  • @haniethiopia3770
    @haniethiopia3770 Год назад

    Be sidet ye eheten lij be mot atahu 😢😢😢😢😢netsa yemar

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ!😢

  • @shitayietaye8957
    @shitayietaye8957 2 года назад +2

    በህልም ከጄኔራል አበባው ጋር ከዘመድ ቤት አብረን ቆይተን ስንለያይ ወደየት ነው ምትሄድ ስለው ይሄን መጠየቅ እንደሌለብኝ ነግሮኝ ወደሰማይ ተንሳፈፈ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን ሽታዬ!
      በህልም አንድን ጄኔራል ማየት ጠንካራ ጥበቃ እንዳለሽ(security) ይሰማሻል የሚለውን ያሳያል። ጄኔራሉ ወደላይ ከተንሳፈፈ ሁለት ትርጉም አለው 1. አብሮሽ የነበረው የገሃዱ ዓለም ጄኔራል ሳይሆን ከላይ የመጣ ነበር ማለት ነው፤
      2. የገሃዱ ዓለም ጄኔራል ከገሃድ እውነት ጋር የሚጋጭ ምኞት ለመፈጸም እየተንቀሳቀሰ ስለመሆኑ( የማይሳካ ምኞት ስለመኖሩ)
      ለማንኛውም እግዚአብሔርን በመተማመን በጥንቃቄ መኖርሽን ቀጥይ!

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 2 года назад +1

    ስላም ላንተ ይሁን እኔ በህልሜ ትንሹ ወንድሜ መኪና ገጭቶ ሲገልብኝ እያለቀስኩ ነቃሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ወንድምሽ ምላሽ በሌለው በተቃራኒ ፆታ ፍቅር እንዳይጎዳ ጸልይለት (+ ምከሪው)።
      ወይም ጉዳዩ ከአንቺ ጋር የተገናኘ ልሆን ይችላልና በሕይወትሽ ዙሪያ እንደ ታናሽ ወንድም ያለ ልጅ ባንቺ ፍቅር እንዳይጎዳ ጥንቃቄ አድርጊ።

    • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
      @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 2 года назад

      @@Ybiblicaldream አመስግናለሁ ወንድሜ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    የምፈልገውነው እኔ እውርሁኜአያለሁ አሁንአሞኛል😢😢😢

  • @bezatesfaye1278
    @bezatesfaye1278 Год назад +1

    ሰላም በህልም የምናውቀው ሰው ታሞ ስናይ ምንድነው ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ስሜቱ እንደተጎዳ/እንደ ታመመ ይጠቁማል። በሀዘን/በናፍቆት/በመከዳት ሊሆን ይችላል።

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 2 года назад

    ሻሎም ሻሎም በህልሜ የሆኔ ያደኩበት ግቢ ውስጥ ሆኜ ወደ ውጪ ልወጣ ስል የሆነች ሴት በጠረጴዛ ዙሪያ የተቀመጡ አንድ ሀዋሪያና መጋቢዬ ነበሩ ሴትቱም ከእነሱ ጋር ተቀምጣ አያችኃት ምናምን እያለች ትከሰኛለች ልሄድ ከነበረበት ተመለስኩ እነሱ ፍት በዝህ ጊዜ እኔ በጣም ስቅስቅ እያልኩ እያለቀስኩ ነገሩን አስረዳችኻለሁ ከዛ በኃላ ከየት የመጣ ልጅ እንደ ሆነ አላውቅ የ4 አመት የሚሆን ወንድ ቀይቆንጂዬ ልጅ ይሰጡኛ የተወሰነ ጊዜ አቀፍኩትና ለሀዋሪያው ሰጠሁት ምክኒያቱም ልጁ ይከብድ ነበረ በዝህ ጊዜ ፊቱ ተለወጠ ደስ አላለውም እናም ፊቱን ከእኔ ዞር አደረገ መልሶም ስልክ ደውየልሽ አልነበረም ብሎ ጠየቀኝ አዎ ምስኮል አይቻለሁ ብዬ መለስኩለት ዞር ስል ፓስቴሬና ከሳሼ አንድ ላይ እንደ ተቀመጡ ናቸው ፓስተሬ አታወራኝም ሀዋሪያው ከተቀመጠበት ተነስቶ ጎርደድ እያለ ያወራኝ የነበረው ደግሞ የገረመኝ ከእቅልፌ ነቅቼ አምር አለቀስኩ እንዴ ብዬ አይኖቼን ጠራርጌ ተገርሜ እልሙን እንደ ማሰላሰል ብዬ ተኛው ድጋሜ እራሱኑ እንደዛው አየሁት ምንድነው የምያመለክተው እባክህን ወንድምዬ ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ብዙ የተለፋበትን(ምናልባት አራት ዓመት) የጸሎት ውጤት ወይም በጸሎት የተገኘን እቅድ ወይም ቢዝነስ ወይም የፍቅር ግንኙነት ከበደኝ ብለሽ ኮብልለሽ ይሆን?
      ምንም ቢሆን ከበደኝ ብለሽ የተዉሺውን ሕይወት እንደገና ተቀብለሽ የራስሽ አድርጊው። ስለአንቺ የሚሟገቱ ችላ ካልሽ ያንቺው ወቃሾች እንዳይሆኑብሽ።
      በአጠቃላይ ግን በለቅሶ ፈንታ የምር የምትደሰቺበት ቀናት በእርግጥ ከፊት እንዳሉ ይህን እወቂ! እግዚአብሔር የሚገስጽሽ የመጎብኘትሽን ወራት ችላ እንዳትይ ነው! ተግሳጽ የአባትነት ፍቅሩ ማሳያ ነውና። ተባረኪ!

    • @ህይወትታሪኩ
      @ህይወትታሪኩ 2 года назад

      @@Ybiblicaldream የሚገርም ነው በጸሎት ምርት የትዳር አጋሬ የሚሆነኝን ሰው አገኘውትና ሀሳቡን አቀረብኩለት ለእኔ ጌታ በቃልም ጭምር ተናግሮኝ ሼር አድርጌለት ነገሩ ደስ ብሎትም ተቀብሎ ነበረ እሱም የጸሎት ሰው ነው ሆኖም እሱ ጋ ወንድ እንደ መሆኑ መጠን ሀላፍነት የመሸከም ነገር ፍራቻ አለበት እና የመንገጫገጭ ነገር ሳይበት እኔ ተስፋ ቆረጥኩበት ያልተዘጋጀ ሰው ጊዜዬን እንድበላ አልፈልግም በማለት ውስጥ ነበርኩ 4 አመት አዎ ይህ አዎ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      እግዚአብሔር መልካም ነው!
      በጸሎት ሁሉ ይቀላልና ጸልይ። ያንቺ የሆነው ያንቺ ነውና በእምነት ተቀበይ‼️ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!

    • @ህይወትታሪኩ
      @ህይወትታሪኩ 2 года назад

      @@Ybiblicaldream አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ስለ አንተ ጌታን አመሠግናለሁ

  • @tagistwnadwasen6677
    @tagistwnadwasen6677 2 года назад

    ሰላም ሰላምህ ይብዛ ህልሜን ሰለምትፊታልኝ እግዚአብሂር ይሰጥክ ህልሙን ያየችዉ እህቴነት ሙሎ የቤት እቃዋን አልጋም ሳቀር ተሰርቀች ሴትየዋ ቀጣይነት ህፃን ፈልጊ የፈለገችዉ ህፃን የሰው አደለም የጎሮቤትነዉ ግን ልጁን ትታ እቃዋን ሰርቀቻት እነ ሁላችን ሰንጬህ ነበር እባክህ ፈታላት

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      እህትሽ ጤናዋን/ሰላሟን/ደስታዋን/የትዳር ደስታዋን ጠላት በሴት/በጠንቋይ ተመስሎ መጥቶ እንዳይሰርቅባት ከወዲሁ ትጸልይ። አንቺም ይህ ክፉ ነገር እንዳያጋጥማት በደንብ ጸልይላት!
      ጊዜ አትስጡ!

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Год назад

    ወንድሜ ሰው ነው ያየልኝ አይኔ ስር የማያምር ነገር እና ሰዎች በጣም የሚደነቁበት ነገር ዋው የሚያስብል ነገር ምንድነው እባክህ ቶሎ መልስልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      1. ስለወደፊት ሕይወትሽ ጉዳይ አጥርተሽ ማየት እንድትችይ ጸልይ። 2. በሌሎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት በራስሽ ዓይን ስር ያለውን (ሌሎች የሚደነቁበትን) ለማስተካከል ሞክሪ።
      ህልምሽን በቀጣዮቹ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መሰረት ፈትሺያቸው:-
      👇👇👇
      ማቴዎስ 6:22-23
      "22: የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤
      23: ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!"
      👇👇👇
      ማቴዎስ 7:1-3
      "1-2: እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
      3: በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?"

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 года назад

    ሰላም ወድም

  • @BizuBizuu-u9q
    @BizuBizuu-u9q 5 месяцев назад

    Ayeni sedebazei ena gen sew degefu hakrmi bet sehede ayehiti medenaw

  • @TigiTilaun
    @TigiTilaun 10 месяцев назад

    ሱሪ ሰው ሲወስድብኝ ማየት ምንድን ነው፡፡

  • @seadaendris9852
    @seadaendris9852 9 месяцев назад

    በህለሜ የገብሰ ቆሎ ሰቆላ አደረኩ ምድነው ውዶቸ

  • @tagistwnadwasen6677
    @tagistwnadwasen6677 2 года назад +1

    ሰላም እንደምን አለክሰላምክ ይብዛ ይህንህልምፍታልኝ ያለሁት ሰደትነዉ ህልሙንያየዉ ሰዉ ነዉ ሁለትባሊ ሙሎ ዘይቱን ይዘሺ ፊለፊት አሰቀምጠሺ ሰራቦታ ወሰድኩሺ አለኝ ምንድነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ያ ሰው አንቺ ጋ ለሁለታችሁም የሚሆን የውስጥ ወኔ(የሥራ ተነሳሽነት) እና potential እንዳለሽ ያምናል። መልዕክቱ ሕልሙን ላየው ሰው የራሱ የሆነ ወኔና የውስጥ ኢነርጂ ልኖረው ይገባል የሚል ይመስለኛል።

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 2 года назад +2

    አስፋልት መንገድን ማቋረጥ ምድነው
    ሌላው ደሞ በህልሜ እፅፋለሁ ግን የፃፍኩት ነገር ለማንበብ ስሞክር አይታይም ምድነው ወንድምዬ መልስልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +3

      አስፋልት መንገድ ማቋረጥ ባየሻቸው ተያያዥ ክስተቶች መሠረት ትርጉሙ የተለያየ ይሆናል። አስፋልት ሳታቋርጭ በእሱ ላይ መሄድ ጥሩ ይሆን ነበር።
      ያሰብሽውን ሀሳብ በትክክል ለሌሎች ለማስረዳት መቸገርሽን ያሳያል። እንዲሁም እቅድ ነገር ይኖርሽና ያቀድሽው በአግባቡ መረዳት ያቅትሻል። የራስሽ አመልና ራዕይ ለራስሽ ግራ ይገባሻል።
      ስለዚህ እይታሽን ማጥራት አለብሽ። እግዚአብሔር እንድረዳሽ አብዝተሽ ጸልይ ምክንያቱም ይህ የጠላት ውጊያ ይሆናልና።

    • @tadelechfikera869
      @tadelechfikera869 2 года назад +2

      እሺ ወድምዬ አንተም በጸሎትህ አትርሳኝ አመሰግናለሁ

  • @SelamTilahun-r9u
    @SelamTilahun-r9u 4 месяца назад

    ወንዴሜ እኔ የታረሰ መሬት አይቻለው ግን ምን ይሁን🎉🎉🙋🙋???

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  4 месяца назад

      ልክ እንደታረሰ መሬት ያለ ጉዳይ/ሰው ያጋጥምሻል።

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад

    ለዛውም በጨለማ ህፃን ልጅ አዝዬ መንገዱ ጠፋብኝ የኔ ልጅ አይደለም የሌላ የማቃት ልጅ ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      የጓደኛሽን ወይም የአንቺን ጉዳይ ለማሳካት ጀምረሽ እንዴት እንደምትጨርሺ ይጠፋብሻል የሚል ፍንጭ ይሰጣል። እንደ ህፃን እንክብካቤ የሚፈልግ ጉዳይ በእጅሽ የገባ ምንድነው?
      ስለሁሉም ወደ እግዚአብሔር ጸልይ። በተለይ ስለእይታ ወይም ስለ ወደፊት ሕይወትሽ ጉዳይ ጸልይ።

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 года назад

    እኔ ያየሁት ህልም ባድቤት ነዉ ስገባ የሽኩርት ገለባ ብቻ ሆኖ ልወጣ ስል ሁሉም በር ተዘግቶብኝ ይመስለኛል ግራ ተጋብቼ እህቴ ትመስለኛልች መታ መገዱን አሳይችኝ ሰላብልኝ ትሂዳለች አባቴም ሰላም ብለዉኝ ይሂዳሉ እኔ ግን እዛዉ እባዶቤት እደሆንሁ ነቃሁ ምድነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      በህልም ያየሽው ቤት ሕይወትሽን ያሳያል:: ገለባ: የማይረባ ሀሳብና ምክር ያመለክታል። በሮቹ መዘጋታቸው የልብ ፈቃደኝነት አለመኖሩን ወይም ዝግ መሆኑን ይጠቁማል።
      እህትሽና አባትሽ ትክክለኛ የሕይወት አቅጣጫ ካላሳዩሽ ወደ እግዚአብሔር በቅን ልብ መጸለይ የሚገባሽ ጊዜ አሁን እንደሆነ ይጠቁማል። ስለዚህ ገለባ በሞላበት ባዶ ቤት መቀመጥ ጥሩ አይደለምና ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ሰላም ወድሜ እኔ ብዙ ግዜ ህልም አያለዉ የማየዉ ህልም ተፈፅሞ አያለዉ 😮😮አሁን በቅርብ ያየዉት ትንሽ ግራ ገብቶኛል እባክህን ነገርኝ።።።።ያየዉት ህልም አንድ የማቃት ትልቅ አዛዉንት የሞቱ የመስለኛል በዝያዉ በሞቱበት በዝያዉ ቀን ሰዉች ወደቀበር ይዞዋቸዉ ሲሄዱ እኔ ደግሞ እንዴት በአንድ ቀን ይቀበራሉ እያልኩ ሰዎች እጠይቃለዉ ነገር ግን ቀብር ስርአታቸዉ በተፍጸመ ሰዓት ከኔ ከግራ እጄ በጣም ከባድ ነገር እንደቁስል ነገር በትግል ከላዬ ሲነቀል አየዉ ።።።ከቻልግ ከመጸሐፍ ቅዱስ ተባርክ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      አንድ ያረጀ እና በሥራ ሕይወትሽ ከባድ ተጽዕኖ ሲያሳድር የቆየ ማንነት ከአንቺ ላይ ይወድቃል።
      ከሴትየዋ ባህሪይ ወይም ታሪክ ጋር የሚገናኝ በሕይወትሽ ምን አለ? ወይም የሚታገልሽን መንፈስ በጸሎት እየተቃወምሽ በደንብ ከታገልሽው ከአንቺ ይቆረጣል ማለት ይሆናል።

  • @Meronbekle7047
    @Meronbekle7047 Год назад

    በህልም ስስ ወይም ንሳ አባት ምግብ እያጎረሱኝ ነበር ምንድነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      አስገዳጅ የሞራል ውሳኔ/እውቀት መቀበልን ያመለክታል።

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад +1

    ሠላም ለረጅም አመታት ኮብልስቶነው እሄድና ቅያስ ስደርስ የሠፈሬ ታክሲ መያዣ ይጠፋብኛል እና ሠው የሠፈሬን ታክሲ መያዣ ስጠይቅ አቅጣጫውን ያሳዩኛል እና ይሄ ህልም አመታቶችን አስቆጠረ አንዳይነት ቦታ አንዳይነት ህልም ግን ታክሲ፡መያዣውን አገኘዋለው በተደጋጋሚ ለምን እንደማየው ግራ ገባኝ ወንድም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      በፊት ለረዥም ዓመታት ፈልገሽ ያጣሽውን የሕይወት ለውጥ ስለማግኘትሽ ይጠቁማል። በተደጋጋሚ ያንን ማየትሽ ልብሽ ለውጥ ናፋቂ እንደነበረ ይጠቁማል።

    • @fikirtechana3435
      @fikirtechana3435 2 года назад +1

      @@Ybiblicaldream አመሠግናለው ፍችህ እውነት ትክክል በውስጤ ያለውነው እምታመላክተው ተባረክልኝ

  • @ranittt1394
    @ranittt1394 Год назад

    እባክህ ወድሜ እዳታልፈኝ በህልሜ የዱሮ ፍቅረኛዬን ፍቅረኛውን ስገላት አየሁ 🥺

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      የስህተት ክህደት ይፈጽምባት ይሆናል።

  • @mdanamahmed5927
    @mdanamahmed5927 2 года назад

    Ke fikireghaye gar manged eye yedin tefabigh felige ageghahut degmo tefabegh melishe keruk ayehut ebihin fitaligh

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ፍቅረኛሽ ሀሳቡን( መጎዳቱን/ስሜቱን) በግልጸኝነት መናገር ያቆምና ድብቅ ይሆናል የሚል ማስጠንቀቂያ ነው። ለዚህ ምክንያቱን አንቺ ታውቂያለሽና የአንቺን ድርሻ ስህተት ከመስራት ተጠንቀቂ።

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад +1

    በህልም በሣይክል በር አፍ መቆም ምንድ ነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +3

      የሕይወት/የስሜት/የእምነት ሚዛንን(ባላንስን) ተቆጣጥሮ መቆምን ያመለክታል።

  • @ዮቢሙባ
    @ዮቢሙባ Год назад

    ሥላም ላንተይሁን የመጀመራዬ ነው ሳስፈታ የድሮ ተደራራቢ አልጋ ለይ ተኝቼ የድሮ ትልቅ አልጋ ምንም ሳይለቤስ ፍራሹ ይታየኛል ጋደኛዬ በር ላይ ቁጭ ብላል ምን በር ላይ ያስቀምጥካል ስለው ይገባና አብሬሽ ካልተኛው ብሎ ያስጨንቅኛል ውረድ ካሌጋለይ እናቴ ታየኛለች ብዬ አሶርደዋለው እናቴ ሰፌድ ይዛ ትጠራኛለች በቃ አየችኝ ውጣ ስለው አዝኖ አኩሮፎ ይወጤል አያቴ ደሞ እንዴት ቤቴሰብ ቤት መተ ካልተኛው ትላለክ ብላ ትመታዋለች እረ ተይው ምንም አላረገም እላታለው እንዳዘን ሊወጣ ሲል የንቃው መሰለኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      ሁለት ተደራራቢ ፍላጎት በልብሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል። እነዚህ ፍላጎቶችሽ ከቤተሰብሽ ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚጋጭ መሆኑን እና ይህም ጓደኛሽ እንዲያዝን ምክንያት ይሆናል።

    • @ዮቢሙባ
      @ዮቢሙባ Год назад

      @@Ybiblicaldream Txs Betam

  • @zabanzaban3589
    @zabanzaban3589 Год назад

    ሰላም ወንድም እራሴን በጣም አሞኛል እናም በህልሜ ቅጭላቴ ትላትል ብቻ ሁኖ አየሁት ደም አልሞቱም እንድን ነው ጨቆኛል እባክህን መልስልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      ጸልይ! በአጋንንት አሰራር ላይ የኢየሱስን ስም በእምነት ጥሪ። በኢየሱስ ክርስቶስ ስለመወደድሽ አስቢ!! እንዲሁም ስለሕይወትሽ መልካምና ተስፋ ያለበትን ሀሳብ በእምነት አስቢ!

  • @assaadkotaiche442
    @assaadkotaiche442 Год назад

    🖒👍🖒👍🖒👍🖒👍🖒❤❤🌷🌷

  • @mesereterdolo
    @mesereterdolo 2 года назад

    Bahilm cama mayti mnmaltno

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ከዚህ በፊት የለቀቅኩትን ቪዲዮ ተመልከቺ👇👇👇
      በህልም ጫማ ማየት፣ ባዶ እግር: (@መጽሐፍ-ቅዱሳዊ የሕልም-ፍቺ JD )

    • @mesereterdolo
      @mesereterdolo 2 года назад

      @@Ybiblicaldream Cama labsheno bado igre adelmi migwazno momaselen shaxa tshakome baije aybdi ale boti cama argwallo Ethiopia 🇪🇹 sidesi laomchi yalubti kitfo siga tasgajito nberi albalhumi wondmeni scara alblami alna lelana wondme ani ayno sitamami ihte ga takaligo yalqsalu sara yalbati bota ina lamochimi ale

  • @selamdire6522
    @selamdire6522 Год назад

    ገንዘብ ለሰዉ መስጠት ምንድነዉ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ገንዘቡን የተቀበለው ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጤናማና በስነ ምግባር የታነጸ ከሆነ ፍቅርና አክብሮት መግዛት ይሆናል።

  • @DestaGuta-i3d
    @DestaGuta-i3d Год назад

    ከግራ ጆሮዬ ዉስጥ በጣም ትልቅ ቆሻሻ አዉጥቼ አየው ምንድነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      እስካሁን ከእግዚአብሔር እውነት እንዳትሰሚና ማስተዋል የከለከለሽ ነገር ከጆሮሽ መውጣት እንዳለበት ይጠቁማል።
      ወይም በኃላ እንዳትጎጂ/እንዳትሰናከዪ ዛሬ አስተውይ‼️ ማለት ነው።

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 2 года назад

    በህልም ሰው ታሞ ማየት ምንድን ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      በውስጣዊ ሀዘን ስሜት መታመም በፍቅር ስሜት መታመም ልሆን ይችላል።

  • @yerosenetana584
    @yerosenetana584 2 года назад +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ እልሜን ላካፍልህ እጮኛዬ ከሀገር ውጪ ነው ያለው ግን በማላውቀው ምክንያት ድምፃችን ተቆራርጧል እና ይሄ ጓደኛዬ በእልሜ ቆሜ ስልክ ያወራል እየተበሳጨ ማለት ነው እኔም ከርቀት እሱን አይቼ "እሱ ለምን ዘጋኝ አላናግረውም" ብዬ ሳያየኝ አለፍኩት እና ልክ አልፈ እንደሄድኩኝ አይኔ ታወረብኝ እና ደነገጥኩ አይኔን ለመታጠብ ፈለኩኝ እንደ ምንም ታጥበ ስመጣ እሱን ፍለጋ ወጣሁ ግን በቦታው አልነበረም።

    • @yerosenetana584
      @yerosenetana584 2 года назад +1

      ይቅርታ እሱ ነው ቆሞ ስልክ የምአወራው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ህልምሽን ከዚህ በፊት የለቀቅሁትን ቪዲዮ በማየት በራስሽ መፍታት የምትቺው ነው። የማናገር እድል ካጋጠመሽ እንዳያመልጥሽ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። ምክንያቱም አንድ እድል ካመለጠ በኃላ ተመልሶ አይገኝምና በማነጋገር እውነታውን ማወቅ ለቀጣይ ሕይወትና እርምጃዎች ዓይንሽ ብሩህ እና በconfidence የተሞላሽ ትሆኚያለሽ። ከሁሉም በፊት የሌሎችን ቁስል ለመረዳት ልብሽን አስፊ! ጸለይ!!!

    • @yerosenetana584
      @yerosenetana584 2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አዎ በጣም እየፀለኩ ነው የምገርምህ ነገር ምንም ቅያመ እንኳ የለንም ብቻ 8 ወር ሆኔን ግን ይሄንን ካየሁ ቦኃላ 2እልሞችን አልሜአለሁ አንደኛው የአባቴ ቤት ክፍለሀገር እና በእልሜ እሱ ከወንድሞቼ እና ከአባቴ ጋር ሳሎን ውስጥ ድግስ ያለ እመስለኛል እና ስራ እየሰሩ እኔ ደሞ በረንዳ ላይ ነበርኩ እና ወደ እኔ ጠጋ አለና እጄን ይዞኝ አጠገቡ ቁጭ አደረገኝና"ደከመሽ አይደል አይዞሽ ዝግጅቱ ከአለቀ በዋላ ለሦስት ቀን ከከተማ እንወጣለን እያለኝ ከአንድ ቲር እንጀራ እንበላ ነበር አድስ በጣም የምአበራ የጋብቻ ቀለበትም አድርጎ ነበር እንግድህ ፍችው አርፍ ይመስለኛል።ሁለተኛውን ደሞ ሌላ ቀን እፅፍልሀለሁ እንዳይሰለችህ ከልቤ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ጥሩ ነው የተረዳሺው። መልካም ጊዜ ከፊት አለና እንዲፈጥንልሽ ጸልይ! ህልም እውን ስሆን ለማየት ከአንቺ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርጊ: የቀረው የእግዚአብሔር ሥራ ነው።

    • @yerosenetana584
      @yerosenetana584 2 года назад +1

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ

  • @sebdelina
    @sebdelina 2 года назад

    Menged sitefagn hule beye kenu ayalew

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ስለቀጣይ የሕይወትሽ ጉዳይ በየትኛው መንገድ መሄድ እንዳለብሽ አቅጣጫ አለማወቅሽን ወይም ምን መወሰን እንዳለብሽ ግራ መጋባትሽን ያሳያልና ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!

    • @sebdelina
      @sebdelina 2 года назад

      @@Ybiblicaldream ameseginalew lemilashu.

    • @sebdelina
      @sebdelina 2 года назад

      Yehone bota ehedalew yhi hilmi beye kenu ayalehu. lehone sira ehedalew gin Wede neberkubet bota limeles siflig ytefagnal temelishe alaqim hilmu gin beye qenu ayalew ena betam echeneqalew bezabign

    • @sebdelina
      @sebdelina 2 года назад

      Endihu buzu gize demo mebirat labera sil ayalew gin aberalignim yehem buzu gize ayalew

    • @sebdelina
      @sebdelina 2 года назад

      Tiyaqie abezahut meslegnina amiseginalew yegnabat.

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ Год назад

    Selam lanete yeone wendema Belem megebeti Yemeselnal. 3wendoche yemetona meyawerone yemeselenal gen men andemelone alkem kazha ando yemetana segara yachesal wera megebate new beyew awetalew menged lay yalaleke foke lay yegodenaye godena. Koche bela selime telenalche anem befekeri aweratalew tenshe koyeto godenaye belada lewesedat yemetl lads weset2wendoche Alo ane werje anede yelatal ashe bela tekoyebetaleche betam bendet koy temetalche seterat lemen tolu ametame ayle yenadedal Fetn azhore kome neber andayayen Gen bewesete aysebkot aset bategebo lede bey ketoche gar sefed kante gre yezhe salfe yayenale Zhem beyew alfe ko

  • @nourbntbabi8114
    @nourbntbabi8114 Год назад

    BAtisoboca ja. Bitami miwdiw adi lami nibir. Bihilima. Wlidiwi ayhu. Hilimu midiniw. Yalhuti arbajir nini

  • @fitsumfirew6848
    @fitsumfirew6848 2 года назад +1

    አዉራ ዶሮዉን አሮጊት ሴት ካየችስ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      የተለየ/ፈተና መሆኑ ነው?
      ነገረኛ አውራ ወንድ ይሆናላ!