Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቴሌግራም ሊንክ: t.me/zion_dreamers
እናመሠግናለን
ዘመንክ ይባረክ አንተ ምርጥ ሰው
በእግዚአብሔር ይህ ህልም ፍቱልኝ አባቴና እናቴ በህይወት የሉም ና ቤታችን ተቃጠለ ግን እሳቱ ቶሎ ጠፋ ፍቱልኝ😢
thanx
እበክህን ሕልምን ፍተልኝ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ አበት እጅ ነጭ አበበ በሰህን እና ሌላ ደስ የምል ስጦታ ስይሰጠኝ አየው በሰዓቱ በጠም ነበር ደስ የለኝ እበክህን እንደ እግዚአብሔር ቀል ፍተልኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤
አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ 🙏 እኔ ድሮ ተከራይቼ የምኖር ቤት ውስጥ ነው እራሴን ማግኘው በጣም ደጋግሜ ነው እዛቤት የምተኛው ብንንን ብዬ ስነቃ ምንም የለም አዛው ሰፈር የራሴን ቤትገዝችያለው ግን ሁልቀን ድሮ ተከራይቼ የምኖር ቤት ነው እራሴን የማገኘው
ሰላም ለዚህ ቤት
Selami ba hilme ye gorobetachin yemote liji digami ye qabire sina sirati sidargi ayahu min yehune tichehu🙏
የሞተ ነገር ትዝታ ተቀስቅሶ እንደገና በማሰብ በድጋሚ ከሀሳብሽ ለማውጣት/ለማስወገድ ጥረት ማድረግ ነው።
ሰላም ውንድሜ ባለህበት የክርስቶስ ስላም ይብዛልህ 🤲እስኪ ህልሜን ፍታልኝ እኔ እና እህቴ የእህቴ ልጅ መንገድ እየተጎዝን እኔ ከፈት እየመራሆችዉ እንሄዳለን አዉራ ዶሮ በቀሚስ ዉስጥ እየገባ ይነክሰኛል በጣም እመታዋለዉ ከዛ ይለቀኛል አሁንም ተመልሶ ስመጣ በጣም ደበደብኩት ግን ልገለዉ አልፍለኩም ከዛ ወዴት እንደገባ አጣሁት መንገዳችንን ቀጠልን ግን እጫካ ዉስጥ ገባን ስንገባ አማትቢ ከከፉ አዉሪ አንተ ጠብቀን እኛልኩ እጸልያለሁ ጫካዉ ግማሽ እንዳርግን እልም ያለ ገደል አለ ጎንበስ ብዬ ሳየው በጣም ጥልቅ ነው እንዴት ነው የምንሻገርዉ ስል እህቴ በዚህ መንገድ አለ ብላ እሷ እየመራችን ሄድን ትንሽ እንደሄድን አንድ ስው ብቻ የምታሳልፍ የድንጋይ ድልድይ አገየን እህቴ እና የእህቴ ልጀ ተሻገሩ እኔ ከስር ጎንበስ ስል የገደሉ ጥልቀት እሩቅ ነው ፉም የመስለ እሳት ይነዳል ፈርቼ እዳር ቆምኛለሁ እሳቱ ላይ የቆሙ ሁለት ዛፎች አሉ እነሱን ተደግፈሽ ተሻገሪ የሚል ድምፅ በጆሮዬ መጣ ስው የለም እኔ አልደገፍም አልኩ ይሄን ቃል ሳወጣ ሁለቱም ዛፎች ወደ እሳቱ ወደቁ አንደኛ እንደ ገና ተነሳ አሁን ተደገፊ ስለይ እንቢ አልኩት ከዛ አንድ መልከ መልካም ወጣት ከዛኛዉ በኩል መጣ ነጠላ ልብሷል ነይ አትፍሪ እጂን ያዢኝ አለኝ እጁን ይዤ ተሻገርኩ ከዛ ልጅ ወዴት እንደገባ አላቅም እራሴን ኛገየሁት እቤተክርስቲያን ዉስጥ ነው ቅዳሴ ይቀደሳል እህቴ እና የእህቴ ልጀ እዛው አገየሆችዉ አቤቱ ጌታ ማርኝ በድያለሁ እኛልኩ ሳለቅ ባነንኩ እባክህ ወንድሜ እንዳየህ መልስልኝ ለቀና መልስህ አመሰግናለሁ 🙏
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት!ሕልምሽ ስለሕይወትሽ አቅጣጫ ትልቅ ቁም ነገር የያዘ ስለሆነ ጽፈሽ ብትይዥ ይመረጣል።ሕልሙ ከፊት ሊያጋጥምሽ ስላለው ወሳኝ የሕይወት ገጠመኝ እና ውሳኔን በተመለከተ ነው። ዶሮው ለምልክት ይሁንሽ!!!! በሕልም ያየሽው ዶሮ ከዚህ በፊት ከምታውቂያቸውና ከሚላከፉ ወንድ ጓደኞች አንዱ ወይም ከሰፈር ጎረምሶች አንዱ ስሆን ነገረኛ ጎረምሶች ሴቶችን እንደሚላከፉት ይላከፍሻል። ግን የማባረር መብት ስላለሽ ተጎድቶ ይሄዳል። ከዚህ ክስተት በኃላ ስለወደፊት ሕይወት ጉዳይ በጥልቀት በማሰብ ግራ መጋባት ውስጥ ትገቢያለሽ። በዚህ ግዜ የመውጫውን መንገድ እህትሽ ትጠቁምሻለች። በምክር ወይም የድፍረት ተግባር እርምጃ በመውሰድ አቅጣጫ ታሳይሻለች። ግን እንደ እህትሽና የእህትሽ ልጅ ያለ ድፍረት ስለሚያንስሽ የችግሩን consequence በጥልቀት በማሰላሰል የበለጠ በመፍራት እርምጃ መውሰድ ያቅትሻል። በእርግጥ ያየሽው ገደል እስከ ስዖል የጠለቀ ነው። ከእሳቱ ውስጥ ቆመው እኛን ተደገፍ ያሉሽ ዛፎች ለራሳቸው በስዖል ያሉ ቢሆንም በትምህርታቸው/በጻፉት መጽሐፍ ምክራቸው ወደአእምሮሽ ይመጣሉ። ትልቁና ዋናው የሕይወት ውሳነሽ በእነዚህ ዛፎች ምክር አለመደገፍ ነው። ድልድዩ ጠበብ መሆኑ እያንዳንዱ ሰው ከስዖል ለማምለጥ የግል ውሳኔና የተግባር እምነት እንደሚያስፈልግ ያሳያል። ከወዲያ መጥቶ አይዞሽ ብሎ ድልድዩን እንድትሻገር የረዳሽ መልከ መልካም ወጣት የእግዚአብሔር መልዕክተኛ /መልዓክ ነው።ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት የጎረምሶቹ ለከፋ ምልክት ይሁንሽ። ይህን ጽሑፍ ጽፈሽ ያዥ( ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ please በቴሌ ግራም t.me/Zion_dreamer ተክስት አርጊልኝ)
@@Ybiblicaldream አሜን አሜን አሜን 🙏እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏
Selam Selam ye geta Selam yibzal wondme be hilm መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ እና መዝሙር መስማት ምንድነው ፤????
ሻሎም! በሕልም ያነበብሽውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል(ጥቅስ) ትኩረት ሰጥተሽ ማሰላሰል እና መረዳት ያስፈልጋል። በሕልም ያየሽው ጥቅስ/ቃል በወቅቱ እያለፍሽበት ባለው ፈተና/ሁኔታ የሚያሻግርሽ የጊዜው መልዕክት ነው። መዝሙር የእግዚአብሔርን ማጽናናት አብሮሽ መሆኑን ያሳያል። የመዝሙሩ መልዕክት ደግሞ ከወቅቱ ፈተና የሚያሻግርሽ ስለሆነ በቀንም ደግመሽ ደጋግመሽ ዘምሪ!
Amesgenalewu betam 🙏🙏🙏
ኡወነት ኤኔ የተወልደክብት ቡዙ ጊዜ ልሞቶ
እኔ ሁል ጊዜ ነው የትውልድ ቦታየ የማው በልጅነቴ ሳርጋቸው የነበሩትን ሁሉ ሳርግ ነው የማድርው ህብት ስጠብቅ ውሀ ስቀዳ ቡና ሳፈላ ወንዝ ልብስ ሣጥብ ነው በህልሜ የማድርው
ሰላምህ ይብዛ እምትመልስበት ምገድ አጥጋቢ ደስ ይላል ለዛም ነው ላወራህ ድፍርት ያገኝውት እናም ህልሜ ይህ ነው በውኔ ሁለት ሀሳቦች ያስጨንቁኝ ነበር አዱ ታገቢለሽ አዱ አታገቢም የሚል ነው እኔም እደእግዛብሄር ይቻላል እደ ሰይጣን አይቻልም እያልኩ እመልስ ነበር በህልሜ በጣም ርዥም ሰውየ እጁ ጭኖ ይፀልይልኛል ሰው አደለሁም ትያለሽ የሰውስው ነሽ አላገባም ትያለሽ ታገቢለሽ የምታገቢውን ሰው እኔ አውቀዋለሁ ያውና ብሎ ያሳየኛል ይሄዳል ጀርባውን ነው የማየው እርዥም ጊዜ ነው ካየውት ተስፍ አደርጋለሁ እደምትመልስልኝ ?
ከልብሽ እግዚአብሔርን የምታውቂው ከሆነ የኢየሱስ ክርስቶስን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች ለይተሽ ማወቅ ትችያለሽ። ካወቅሽው ደግሞ በቀላሉ ማመን ትችያለሽ። ስለዚህ እግዚአብሔርን ታምነሽ ጸልይ።በህልም እጁን ጭኖ የጸለየልሽ ሰው ከእግዚአብሔር የተላከ መልእክተኛ ልሆን ይችላል። በእግዚአብሔር ላይ የማይናወጥ እምነት ልኖርሽ ይገባል።
@@Ybiblicaldreamበጣም አመሰግናለሁ
ከሞተችው ከአክስቴ ጋር ተጣልቼ ድምጽ ሳላወጣ እያለቀስኩ እናቴ ትመጣና ብድርብስ አንሶላ ሰታኝ እቤት ተከራይ ብላኝ ወጣው ቤት አገኘው ጠብ ያለ ቢሆንም እያደሱት ነበር ውስጡ በጣም ነው ያማረኝ ሳየው ግን አንዲት ሴትዮም ልትከራይ በዋጋ እየተከራከረች ነበር 3500 አለችኝ አልቀንስም አለችኝ እኔ ከነ እቃው ነበር ሳትቀድመኝ ብዬ ቀድሜ ሰጠዋት ?አመሰግናለው
ሰላም ላንቺ ይሁን!ካለፈው ዘመን አስጨናቂ ትዝታ አሁን ካለሽበት ሁኔታ ጋር ለመመሳሰል ቢሞክርም አሁን እናታዊ በሆነ ማጽናናት የሚያጽናኙሽ ያጋጥሙሻል። ምናልባት አሁን የሥራ ሁኔታ ችግር ያለበት ልሆን ይችላል ሆኖም አዲሱን ሕይወት በታደሰ አስተሳሰብ በተስፋና በእምነት መጀመር ያለብሽ ጊዜ አሁን ነው። ጭንቀትሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር ተናገሪና በእምነት መጽናት ተለማመጂ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻልና በርቺ!
ሰላም ወንድሜ በአሁን ሰአት ከፍቀረኛዬ ጋር ተጣልተናል ይቅርታ ብጠይቃትም እምቢ አለች ነገር ግን ሁሌም በህልሜ "ከእኔ ቤተሰቦች ጋር እኛ ቤት ሆና አያታለዉ ስቀርባት ትሸሸኛለች አትቀርበኝም" እባክህ ፍታልኝ
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ!ህልምህ ፍቅረኛህ በልብህ መኖሯን ይጠቁማል። ቤተሰቦችህም ስለእሷ መልካም አመለካከት እንዳላቸው ያሳያል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ይቅርታህን ተቀብላ መምጣቷ አይቀርምና ጸልይ። ወደእግዚአብሔር የሚጸልይ ሰው ሁልግዜም አንዳች ነገር ያገኛልና።
@@Ybiblicaldream እስኪ እንደ አፍህ ያድርግልኝ የስምንት አመት ፍቅረኛዬ ናት በጣም ከባድ ነዉ ግን በህልሜ እኔን መሸሿን አስፈራኝ
Eshi
Behelme kebe sanetr behulet eka moleche fereg seketi ayewu
1. ልክ እንደ ቅቤ በትንሽ ነገር የሚቀልጥና ተመልሶ የመርጋት ወይም የመደንዘዝ ባህሪይ ያለው/ያላት ማን ናት? በዚህ አቅጣጫ የራስሽንም ባህሪይ ፈትሺ።2. በሕይወትሽ የሚያጋጥምሽ የነገር እሳት ልክ እንደ ቅቤ የሚያነጥርሽ ይሆናልና በበጎ ጎኑ ተመልከቺ‼️
ሎሞቶ ጥሩ ብቁል ብቆሎ ኣያልው
የቴሌግራም ሊንክ: t.me/zion_dreamers
እናመሠግናለን
ዘመንክ ይባረክ አንተ ምርጥ ሰው
በእግዚአብሔር ይህ ህልም ፍቱልኝ አባቴና እናቴ በህይወት የሉም ና ቤታችን ተቃጠለ ግን እሳቱ ቶሎ ጠፋ ፍቱልኝ😢
thanx
እበክህን ሕልምን ፍተልኝ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ አበት እጅ ነጭ አበበ በሰህን እና ሌላ ደስ የምል ስጦታ ስይሰጠኝ አየው በሰዓቱ በጠም ነበር ደስ የለኝ እበክህን እንደ እግዚአብሔር ቀል ፍተልኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤
አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ 🙏 እኔ ድሮ ተከራይቼ የምኖር ቤት ውስጥ ነው እራሴን ማግኘው በጣም ደጋግሜ ነው እዛቤት የምተኛው ብንንን ብዬ ስነቃ ምንም የለም አዛው ሰፈር የራሴን ቤትገዝችያለው ግን ሁልቀን ድሮ ተከራይቼ የምኖር ቤት ነው እራሴን የማገኘው
ሰላም ለዚህ ቤት
Selami ba hilme ye gorobetachin yemote liji digami ye qabire sina sirati sidargi ayahu min yehune tichehu🙏
የሞተ ነገር ትዝታ ተቀስቅሶ እንደገና በማሰብ በድጋሚ ከሀሳብሽ ለማውጣት/ለማስወገድ ጥረት ማድረግ ነው።
ሰላም ውንድሜ ባለህበት የክርስቶስ ስላም ይብዛልህ 🤲እስኪ ህልሜን ፍታልኝ እኔ እና እህቴ የእህቴ ልጅ መንገድ እየተጎዝን እኔ ከፈት እየመራሆችዉ እንሄዳለን አዉራ ዶሮ በቀሚስ ዉስጥ እየገባ ይነክሰኛል በጣም እመታዋለዉ ከዛ ይለቀኛል አሁንም ተመልሶ ስመጣ በጣም ደበደብኩት ግን ልገለዉ አልፍለኩም ከዛ ወዴት እንደገባ አጣሁት መንገዳችንን ቀጠልን ግን እጫካ ዉስጥ ገባን ስንገባ አማትቢ ከከፉ አዉሪ አንተ ጠብቀን እኛልኩ እጸልያለሁ ጫካዉ ግማሽ እንዳርግን እልም ያለ ገደል አለ ጎንበስ ብዬ ሳየው በጣም ጥልቅ ነው እንዴት ነው የምንሻገርዉ ስል እህቴ በዚህ መንገድ አለ ብላ እሷ እየመራችን ሄድን ትንሽ እንደሄድን አንድ ስው ብቻ የምታሳልፍ የድንጋይ ድልድይ አገየን እህቴ እና የእህቴ ልጀ ተሻገሩ እኔ ከስር ጎንበስ ስል የገደሉ ጥልቀት እሩቅ ነው ፉም የመስለ እሳት ይነዳል ፈርቼ እዳር ቆምኛለሁ እሳቱ ላይ የቆሙ ሁለት ዛፎች አሉ እነሱን ተደግፈሽ ተሻገሪ የሚል ድምፅ በጆሮዬ መጣ ስው የለም እኔ አልደገፍም አልኩ ይሄን ቃል ሳወጣ ሁለቱም ዛፎች ወደ እሳቱ ወደቁ አንደኛ እንደ ገና ተነሳ አሁን ተደገፊ ስለይ እንቢ አልኩት ከዛ አንድ መልከ መልካም ወጣት ከዛኛዉ በኩል መጣ ነጠላ ልብሷል ነይ አትፍሪ እጂን ያዢኝ አለኝ እጁን ይዤ ተሻገርኩ ከዛ ልጅ ወዴት እንደገባ አላቅም እራሴን ኛገየሁት እቤተክርስቲያን ዉስጥ ነው ቅዳሴ ይቀደሳል እህቴ እና የእህቴ ልጀ እዛው አገየሆችዉ አቤቱ ጌታ ማርኝ በድያለሁ እኛልኩ ሳለቅ ባነንኩ እባክህ ወንድሜ እንዳየህ መልስልኝ ለቀና መልስህ አመሰግናለሁ 🙏
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት!
ሕልምሽ ስለሕይወትሽ አቅጣጫ ትልቅ ቁም ነገር የያዘ ስለሆነ ጽፈሽ ብትይዥ ይመረጣል።
ሕልሙ ከፊት ሊያጋጥምሽ ስላለው ወሳኝ የሕይወት ገጠመኝ እና ውሳኔን በተመለከተ ነው። ዶሮው ለምልክት ይሁንሽ!!!! በሕልም ያየሽው ዶሮ ከዚህ በፊት ከምታውቂያቸውና ከሚላከፉ ወንድ ጓደኞች አንዱ ወይም ከሰፈር ጎረምሶች አንዱ ስሆን ነገረኛ ጎረምሶች ሴቶችን እንደሚላከፉት ይላከፍሻል። ግን የማባረር መብት ስላለሽ ተጎድቶ ይሄዳል። ከዚህ ክስተት በኃላ ስለወደፊት ሕይወት ጉዳይ በጥልቀት በማሰብ ግራ መጋባት ውስጥ ትገቢያለሽ። በዚህ ግዜ የመውጫውን መንገድ እህትሽ ትጠቁምሻለች። በምክር ወይም የድፍረት ተግባር እርምጃ በመውሰድ አቅጣጫ ታሳይሻለች። ግን እንደ እህትሽና የእህትሽ ልጅ ያለ ድፍረት ስለሚያንስሽ የችግሩን consequence በጥልቀት በማሰላሰል የበለጠ በመፍራት እርምጃ መውሰድ ያቅትሻል። በእርግጥ ያየሽው ገደል እስከ ስዖል የጠለቀ ነው። ከእሳቱ ውስጥ ቆመው እኛን ተደገፍ ያሉሽ ዛፎች ለራሳቸው በስዖል ያሉ ቢሆንም በትምህርታቸው/በጻፉት መጽሐፍ ምክራቸው ወደአእምሮሽ ይመጣሉ። ትልቁና ዋናው የሕይወት ውሳነሽ በእነዚህ ዛፎች ምክር አለመደገፍ ነው። ድልድዩ ጠበብ መሆኑ እያንዳንዱ ሰው ከስዖል ለማምለጥ የግል ውሳኔና የተግባር እምነት እንደሚያስፈልግ ያሳያል። ከወዲያ መጥቶ አይዞሽ ብሎ ድልድዩን እንድትሻገር የረዳሽ መልከ መልካም ወጣት የእግዚአብሔር መልዕክተኛ /መልዓክ ነው።
ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት የጎረምሶቹ ለከፋ ምልክት ይሁንሽ። ይህን ጽሑፍ ጽፈሽ ያዥ( ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ please በቴሌ ግራም t.me/Zion_dreamer ተክስት አርጊልኝ)
@@Ybiblicaldream አሜን አሜን አሜን 🙏እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏
Selam Selam ye geta Selam yibzal wondme be hilm መጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ እና መዝሙር መስማት ምንድነው ፤????
ሻሎም! በሕልም ያነበብሽውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል(ጥቅስ) ትኩረት ሰጥተሽ ማሰላሰል እና መረዳት ያስፈልጋል። በሕልም ያየሽው ጥቅስ/ቃል በወቅቱ እያለፍሽበት ባለው ፈተና/ሁኔታ የሚያሻግርሽ የጊዜው መልዕክት ነው። መዝሙር የእግዚአብሔርን ማጽናናት አብሮሽ መሆኑን ያሳያል። የመዝሙሩ መልዕክት ደግሞ ከወቅቱ ፈተና የሚያሻግርሽ ስለሆነ በቀንም ደግመሽ ደጋግመሽ ዘምሪ!
Amesgenalewu betam 🙏🙏🙏
ኡወነት ኤኔ የተወልደክብት ቡዙ ጊዜ ልሞቶ
እኔ ሁል ጊዜ ነው የትውልድ ቦታየ የማው በልጅነቴ ሳርጋቸው የነበሩትን ሁሉ ሳርግ ነው የማድርው ህብት ስጠብቅ ውሀ ስቀዳ ቡና ሳፈላ ወንዝ ልብስ ሣጥብ ነው በህልሜ የማድርው
ሰላምህ ይብዛ እምትመልስበት ምገድ አጥጋቢ ደስ ይላል ለዛም ነው ላወራህ ድፍርት ያገኝውት እናም ህልሜ ይህ ነው በውኔ ሁለት ሀሳቦች ያስጨንቁኝ ነበር አዱ ታገቢለሽ አዱ አታገቢም የሚል ነው እኔም እደእግዛብሄር ይቻላል እደ ሰይጣን አይቻልም እያልኩ እመልስ ነበር በህልሜ በጣም ርዥም ሰውየ እጁ ጭኖ ይፀልይልኛል ሰው አደለሁም ትያለሽ የሰውስው ነሽ አላገባም ትያለሽ ታገቢለሽ የምታገቢውን ሰው እኔ አውቀዋለሁ ያውና ብሎ ያሳየኛል ይሄዳል ጀርባውን ነው የማየው እርዥም ጊዜ ነው ካየውት ተስፍ አደርጋለሁ እደምትመልስልኝ ?
ከልብሽ እግዚአብሔርን የምታውቂው ከሆነ የኢየሱስ ክርስቶስን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች ለይተሽ ማወቅ ትችያለሽ። ካወቅሽው ደግሞ በቀላሉ ማመን ትችያለሽ።
ስለዚህ እግዚአብሔርን ታምነሽ ጸልይ።
በህልም እጁን ጭኖ የጸለየልሽ ሰው ከእግዚአብሔር የተላከ መልእክተኛ ልሆን ይችላል። በእግዚአብሔር ላይ የማይናወጥ እምነት ልኖርሽ ይገባል።
@@Ybiblicaldreamበጣም አመሰግናለሁ
ከሞተችው ከአክስቴ ጋር ተጣልቼ ድምጽ ሳላወጣ እያለቀስኩ እናቴ ትመጣና ብድርብስ አንሶላ ሰታኝ እቤት ተከራይ ብላኝ ወጣው ቤት አገኘው ጠብ ያለ ቢሆንም እያደሱት ነበር ውስጡ በጣም ነው ያማረኝ ሳየው ግን አንዲት ሴትዮም ልትከራይ በዋጋ እየተከራከረች ነበር 3500 አለችኝ አልቀንስም አለችኝ እኔ ከነ እቃው ነበር ሳትቀድመኝ ብዬ ቀድሜ ሰጠዋት ?አመሰግናለው
ሰላም ላንቺ ይሁን!
ካለፈው ዘመን አስጨናቂ ትዝታ አሁን ካለሽበት ሁኔታ ጋር ለመመሳሰል ቢሞክርም አሁን እናታዊ በሆነ ማጽናናት የሚያጽናኙሽ ያጋጥሙሻል። ምናልባት አሁን የሥራ ሁኔታ ችግር ያለበት ልሆን ይችላል ሆኖም አዲሱን ሕይወት በታደሰ አስተሳሰብ በተስፋና በእምነት መጀመር ያለብሽ ጊዜ አሁን ነው። ጭንቀትሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር ተናገሪና በእምነት መጽናት ተለማመጂ። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻልና በርቺ!
ሰላም ወንድሜ በአሁን ሰአት ከፍቀረኛዬ ጋር ተጣልተናል ይቅርታ ብጠይቃትም እምቢ አለች ነገር ግን ሁሌም በህልሜ "ከእኔ ቤተሰቦች ጋር እኛ ቤት ሆና አያታለዉ ስቀርባት ትሸሸኛለች አትቀርበኝም" እባክህ ፍታልኝ
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ!
ህልምህ ፍቅረኛህ በልብህ መኖሯን ይጠቁማል። ቤተሰቦችህም ስለእሷ መልካም አመለካከት እንዳላቸው ያሳያል። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ይቅርታህን ተቀብላ መምጣቷ አይቀርምና ጸልይ። ወደእግዚአብሔር የሚጸልይ ሰው ሁልግዜም አንዳች ነገር ያገኛልና።
@@Ybiblicaldream እስኪ እንደ አፍህ ያድርግልኝ የስምንት አመት ፍቅረኛዬ ናት በጣም ከባድ ነዉ ግን በህልሜ እኔን መሸሿን አስፈራኝ
Eshi
Behelme kebe sanetr behulet eka moleche fereg seketi ayewu
1. ልክ እንደ ቅቤ በትንሽ ነገር የሚቀልጥና ተመልሶ የመርጋት ወይም የመደንዘዝ ባህሪይ ያለው/ያላት ማን ናት? በዚህ አቅጣጫ የራስሽንም ባህሪይ ፈትሺ።
2. በሕይወትሽ የሚያጋጥምሽ የነገር እሳት ልክ እንደ ቅቤ የሚያነጥርሽ ይሆናልና በበጎ ጎኑ ተመልከቺ‼️
ሎሞቶ ጥሩ ብቁል ብቆሎ ኣያልው