በህልም ደረጃን መሰላልን ማየት ፍቺ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 13 дней назад

    ውይ ተመሥገን ፍቺው(ትርጉሙ) በጣም ቆንጆ ነው ተመሥገን

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  13 дней назад +4

    ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ አድርጉ በቅንነት እባካቹሁ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 13 дней назад +1

    ሀዩዩ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉ማማዬ አወ አንድ ሠሞን እህቴ አይታ ነበር ሲገርም🎉🎉🎉🎉

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 13 дней назад

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @AbebechSisay-ym6ry
    @AbebechSisay-ym6ry 13 дней назад +1

    ድሮ።እማውቀው።ሰው።ነው።የራስ።ቤት።በርላይ።ቁሞ።አመድማ።ፓት።አውልቆ።ጥቁር።ፓት።ሲለብስ።ቁሜ።አየሁት።ከዛ።ነይ።አለኝ።ወደኔ።መጣ።እኔም።ሄድኩ።ከፈሬን።ሊስኝ።ሲል።ዞኩኝ።ጉጨን።ሳመኝ።።ከዛ።ሰቤውጥ።ገባን።ሰወቹ።ተኝተው።ነበር።ተነሱ።መብራትአበሩ።ሰውየውን።ካየሁት።ብዙ።አመት።ሁኖኛል።ነጠላነኝ

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 10 дней назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌ ነው ህልም እማየው ለራሴ ይገርመኛል ዛሬ በህልሜ በባስ እየሄድኩ ይመስለኛል አብረውኝ የእህቴ ልጂና አንድ የማላውቃት ህጻን ልጂ ሴት ናት አብራኝ አለች ባስውስጥ ወንበር ላይ ቁጭብየ ነበር ከውጭ አንድዘመዴ ባስውስጥ ይገብባል ከዛ ጭኔላይ ቁጭ በል ብየው ቁጭ ይልና ድንገት እንተያያለን አንተነህ እንዴ ብየው እያወራን ወረድንና ምግብ እንብላ ብያቸው ምግብ ቤት ገባንና የእህቴ ልጂ ይሄዳል ህጻኖን ልጅ ምግብ ቤቱ ውስጥ ትጫወታለች አላውቃትም እንጂ የኔትመስለኛለች እኔና ሰውየውደሞ ምግቡ መቶልን በጣም ጥፍጦን በደንብ እንበላለን ልጅቷን ባይኔ እጠብቃታለሁ ወንድ ነኝ ያላገባሁ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 11 дней назад

    አሰላሙ አለይክ በህልሜ ባሌ ሁለት ትናንሽ የሚያማምሩ ጃኬቶች እና ደብዳቤ ይልክልኛል ጃኬቱ ለወንድ ልጆች ነዉ ይለኛል ለትናንሽ እፃናት ደብዳቤዉ ለኔ በሴት ጎደኛዬ በኩል ይልክልኛል እኔም እቀበላለዉ ደብዳቤዉ በጣም ደስ ይላል ለሴቷስ ለሶስተኛዋ ብዬ ስል ሌላ ግዜ ይለኛል በእዉነታዉ ልጅ የለንም እናም እኔ በጣም ደስ ይለኛል ሴት ልጅ አቅፌ በጣም ደክሞኝ የሆነ ልጅ ይቀበለኝና ያቅፋታል ባለ ትዳር ነኝ

  • @FiyoryY-jl5md
    @FiyoryY-jl5md 13 дней назад

    Gobez gen endet aweksh gen yewent gen like new fichw

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 13 дней назад

    ሰላም የምወድሽ እህቴ ሁሌ ህልሜን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ እኔ የተፈታሁ ነኝ በህልሜ አሜሪካን አገር ያለሁ ይመስለኛል እና ኢትዮጵያ የማውቃት የጓደኛዬ ልጅ እዛ ነው የምትኖረው ሰላም ስላት ጥላኝ ትሄዳለች ምነው ስላት መብራት ስለጠፋ ነው ትለኛለች ከዛ ሽንት ቤት ውስጥ ገብቼ ብዙ ሽንት ከሸናሁ በኋላ ከወገቤ በታች በውሃ እታጠባለሁ ከዛ የሽንትቤቱን መብራት ሳበራው መብራት ጠፍቷል ለካ እውነቷን ነው ሁሉም ቦታ ጠፋ ብዬ ወጥቼ ታክሲ ውስጥ ገብቼ ለመሄድ ስዘጋጅ የታክስ ብር የለኝም ብዬ ስጨነቅ የማላውቀው ሰው ከጎኔ ቆሞ አዲስ 20ዶላር ለታክሲ ብሎ ይሰጠኛል ከዛ ከጎኔ የተቀመጠችው ሲት ትወስድብኛለች እንደገና ተቀበልኳት ስላበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 13 дней назад

    ሠላም ማማዬ ህልሙን ያየችው እህቴ ናት እና በመሠላል እየወጣች እሷ ከወጣች በኋላ ግን መሠላሉ ተሠበረ ያለችው ሳውዲ ነው አላገባችም ለመልካም ምላሽሽ አመሠግናለሁ በርቺ ጎበዝ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 13 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @yasalamyasalam-y6m
    @yasalamyasalam-y6m 13 дней назад

    ስላም

  • @Halima-u7v
    @Halima-u7v 13 дней назад +1

    As wr wb wudee be helm buzuu kabtochii mindin nw algebahum

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 13 дней назад

    ❤🎉

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraMuhidin
    @SamiraMuhidin 7 дней назад

    እግር እየታጠበ መግማትና በሳሙና ደግሞ ማጠብ ምንድ ነው

  • @Merry-o5l4h
    @Merry-o5l4h 13 дней назад

    Ehte be alah yihen fichilgn ,meselal lay siwetu bizum tiz aylegnim gn eza kuma yetebekechign lij neberech kezan eza sagegnat tenadabign neber kezan tetalan eza enam huletachin keza meselal lay wedekin kezam minm sanhon terefin. Fichilgn ehete🙏

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👏👏🌺

  • @SamiraMuhidin
    @SamiraMuhidin 7 дней назад

    በህልምበመስታወት የታጠረ ቆንጆ ቤት ማዬት ምንድ ነው

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 13 дней назад

    አህለን

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 13 дней назад

    ላዳምጠው እፈልገዋለሁ