Selam Wandeme! lebs Mulu borsa Yane lebs yalebet lela sew bet hono ayehu ya betu balebet telek setyo nachew ene gena alakachewum keza and leg becha naberachew esum mot tabelo hazen naber keza yahon yamawekew leg borsawun ene lewsedelesh beka yilegnal gena alasedelegnem! kalaschegerkuh fetalegn!
አሜን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባርካችሁ እኔ ያዬሁት ነጭ የጀርባ ቦርሳ ሰው ወስደብኝ በግድ የማውቀው ሰው
በጣም ጉበዝ ነህ ፈተህልኛል አመሰግናለዉ እግዚያብሔር እዉቀቱን ያብዛል አባቴ❤
እግዚአብሔር ይገልፅልሃል ቀጥልበት አፈታትህ እጅግ ጥልቅ ነዉ አትጥፋ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን (3)ወድሜ በህልሜ ቀይቦርሳ በትካሻየ አግቸ ይዥ ይመስለኛን ተለቅ ያለሁኖ ሳፋያለነዉ ባስፕልት መገድ ነዉ የምህደዉ ፍታልኝ አትለፈኝ
ቀጣይ የሕይወት ጎዳናሽ መጣበብና መጨናነቅ የሌለበት ሰፋ ያለ ይሆናል!
እግዚአብሔር እያመሰገንሽ በትህትና እና በቅድስና መኖር ጀምሪ!!!
Amen Amen Amen qalheyote yasmleni tabarke wodem ❤❤❤❤
ሁለት ቦርሳ ነዉ አንዱን አጣሁት ዉስጡ የነበረዉ አቃ ግን አንደኛዉ ቦርሳጋ ነዉ
ሰላም ምዴት ነክ አዲስ የሚያምር የብር ጆሮ ጌጥ ምንድነው አመሰግናለው
ሰላም ይብዛልህ ተባርክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
selam wendem ebakh fetalig le 3 giza say new 2 ye migfa borsa nber mayew ahun demo ansetega ye eje borsa gadagaye sesetg ayhug 🙏tell me
እናመሰግናለን
ሰላም ወንድሜ በህልም ከልብስ ቦርሳ /ሻንጣ/አቧራ ማራገፍ ምንድ ነው ፍችው?
selam yuzer lebethe adis neg teyakeyen melesleng ebak chenkongale yalehut besdet new wed hager lemgbat tezegachichalew beheleme riporte layi yimslengal hulum shanta tefetobeng yimselengale keza betame dengce tesrke shantaye eyalku sefeleg sewosetunem agenghut kehwalawe hulum tekedawale westu yalew lebse yinur ayinur alakem gen tinshewn shanta westawn eyefteshiku betame dengchalew men yihone wendeme ebake fetaleng bewenetaw demoze alekem enega new yalew beje yige egbalew beye enega new menalebat lezi yihone gera gebang wendeme ❤❤❤❤❤❤❤abezahubek yikrta tebaberng 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ካልሲ በቦርሳ መሰብሰብ ምድን ነው?
ወንድሜ እባክህ እኔዛሬ ጥቁርቦርሳመካክለኛነውጠፍብኝ
Salam lanta yehune yagate bariya batam yasasabagni wesiten yarabashagni helime silahona naw bawesi edawaraki siliki kine maginati echilalaw
ስላምህ ይብዛ ወድማችን እናመስግናለን
ሰላም ወድሜ ሰላምህ ይብዛ የልብስ ሻጣ ሲወድቅ ማየት ምድነዉ የልብስ ሻጣየ ከክላሴ ነዉ ያለዉ ከቆመበት ዉድቅ ሲል አየሁ ምን ይሆን በግዚአብሔር ስም መልስልኝ🙏ይቅርታ የገዘትሁህ ሰለጨነቀኝ ነዉ🙏
Boresa wuste teyet senore mayte medmwe
የኪስ ቦርሳ ማየትስ
ሰላም ለአንተ ይሁን ። በህልም መክና ከሰው እንደ ስጦታ ከተሰጠን ምን ማለት ነዉ?
no sound at all
bzu adadis tenteltay yehj borsahach bewstachew shto endihum yetsegur getoch ena turunba
ሰላም ሰላም በህልም የሞተ ሰው ልብስ ላይ ፀጉር መታጠብ ፍችው ምንድነው?
ሰላም ላንተ የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛልህ ውንድሜ ይህን ህልም አየሁ ከላይኛው ጥርሴ ቅድመ መንጋጋ በመባል የሚታወቀው የጥርስ ክፍሌ አካባቢ የጥርሴ ሳይዝ አይደለም አራት ማዘን ቅርጽ የለው ሚመስል ያለ ይመስለኛል በእጄ ሳወጣው እንዲሁ ተመሳሳይ ቅርጽ ያለው በዛኛው መደዳ ውደቀ እኔም ድጋፊው ይሆን እላለሁ በመስታወት አያለሁ ምንም ክፍተት የለም ጥርሴ ላይ ። የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ።
ሰላም ይብዛልሽ!
ጥርስ በገሃድ ጠንካራ ምግብ ለማድቀቅ ይጠቅማል። በህልም ምሳሌነቱ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ለነፍስና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጥንካሬ በሚሆን መልኩ ለራስ የመተርጎምና ከራስ ሕይወት ጋር በማዛመድ ወደትግበራ ለመግባት ውሳኔ ላይ መድረስ ነው!!!!! ይህ ዳግም ለተወለዱ ለእግዚአብሔር ልጆች የሚሆን ትክክለኛ የህልም ትርጉም ነው‼️ በህልም ጥርስ ሲወልቅ ማየት ወይም ጥርስ ረግፎ ማየት አደገኛ ማስጠንቀቂያ ነው። ጥርስ የሌለው ክርስቲያን ማለት ሳያኝክ እንደሚውጥ ሰው ነው: ይህም የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ማሰላሰልና ለሕይወት በሚጠቅም መልኩ መተርጎም አለመቻልን ያሳያል።
በጣም ጸልይ! ቃሉን ብዪ!
ሉቃስ 4:4
" ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም፡ ተብሎ ተጽፎአል፡ ብሎ መለሰለት።"
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
@@Ybiblicaldreamየኔን ፍታልኝ የኔ 3 ተመሳሳይ ትልቅ መካከለኛ እና ዝቅተኛ ሻንጣ እና የእጅ ቦርሳ ከዛ ሌባ ሊወስድብኝ በጋሪ አድርጎ ሲሔድ ደረስኩበት እናም ቀማሁት ሁሉንም ሻንጣወቼን አገኝሗቸው ምንድነው
Be hilime ye bale diroo fikiregn tilikun shanta yiza wode abat,enatu beti sitimeta ayehutih.min yihon?please ❤❤
ካለፈው ዘመን የሚመጣ ተግዳሮት ስላለ ስሜትሽን በአግባቡ በመቆጣጠር በአሁኑ እውነት ላይ በሞቆም ለማሸነፍ ተዘጋጂ የሚል መልዕክት ያለው ይመስለኛል።
ሠላም ወንድም እኔ ያየሁት እልም ጓደኛዬ ስጦታ ልኬልሻለው ብሎኝ ወጥቼ ስቀበል አዲስ የእጅ ቦርሣ ነው ከለሩ እስራስ ከለር ነው የተገዛበት አልተከፈለም ብሎኝ 350 ብር ከፈልኩ ግን ቦርሣውን በጣም ነው የወደድኩት
ሰላም ወንድሜ እኔ በስደት ነው ያለሁት ከባለቤቴ ጋር በቃ ምንም አንግባባም እንደውም ስንደዋወል ስለምንጨቃጨቅ ሁለታችንም ተሰላችተን በግልፅ አትደውይልኝ አትደውልልኝ ተባብለናል 1 ልጅ አለን በህልሜ ግን እናቴ የባለቤቴ የሆነ ሻንጣ አውጥታ ለትልቁ ወንድሜ ስትሰጠው አየው የማን ነው ብዬ ስል የባሌን ስም ይጠሩልኛል ሻንጣውን ልኮ በማሶሰዱ ቅር ቢለኝም አልከፋኝም ምን ይሆን እባክህ ፍታልኝ
በሌላ ግዜ ደግም ትልቅ የእንጨት መስቀል ከፊት ለፊቱ ቀይ ተቀብቷል መስቀለኛው ላይ ጎብጦ ተንከርፍፎአል ከአልጋዬ አጠገብ ቆሞ አየው እባክህ ፍታልኝ
ሰላምህ ይብዛ እንኳን አደረሠህ ወንድም
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ 3 ዋሌት ወድቆዉ አግንቼ በህልሜ አንዱ ዋሌት ትንሽ ብሮች ይዘዋል ሁለተኛዉ የጸሎት መጽሓፍ ይዘዋል ሰወስተኛዉ ቡዙ ብር ጥቅጥቅ ብሎ ይዘዋል ሰወስቱ ጥቁር ከለር ናቸዉ ጌታ ካንተጋ ይሁን አመሰግናለዉ
በህልም ቦርሳ አይቻለዉ
ሰላም ወንድሜ በህልም ሰዉ ዉሀ ካንተ ላይ ሲደፋብህ ምንድን ነዉ
ከመነቃቃት እና ከተስፈኝነት ስሜት ድንገት የሚያወጣሽ ኃይል ስለመኖሩ ይጠቁማል። ልክ በላይሽ ላይ ድንገት ውሃ ሲደፋብሽ የሚሰማው ዓይነት ስሜት በሀሳብ እንደማስተናገድ ማለት ነው።
በሁሉም ጊዜና ሁኔታ ውስጥ በመስቀል ላይ ስለአንቺ የተሰቀለው ጌታ ኢየሱስ ግን ሁልጊዜ እንደሚወድሽ አትርሺ!
ሰላም ዉንዲሜ በህልሜ ሙበይል ታሰርቆብኝ ከቤት ዊስጥ አዲስ እገዘለዉ በቃ እየልኩ ታነሰሁ ምንይሁን
ወንድሜ ፍታልኝ , የማላቀው ቦታ ነው ፀጥ ያለ ሰላም ቦታ ለጥ ያለ አስፓልት ላይ የህዝብ መኪና መቶ በቃ ልግባ ብዬ ግብቼ ግን ፊቴን ወደ ሁአላው ዞሬ ነው የምቀመጠው ምንድነው መዞሬ ነው ግራ የገባኝ
ህዝብ ሁሉ በሚነዳበት በጋራ ሀሳባዊ ለውጥ ውስጥ መሆንህን : ለለውጡ/ለወሬው ጀርባ የሰጠህ ቢመስልም አብሮ መጓዝህ የግድ መሆኑን ይጠቁማል።
ወንድም ጠፍተሀል..እዚህ ከሰራህው ትክክል የደረሰብኝ አለ...እባክህ..ይህንን ፍታልኝ ጥቁር እንደ ሰምሶናይት አይነት ቦርሳ ይዤ ክርስትና የተነሳሁበት ቤተክርስቲያን ጊቢ እየገባሁ አየሁ በእመቤቴ ፍታልኝ ወንድሜ🙏
ግን እውነት ነው እኔ ወደሀገርልገባነው
ባለፈው። በሰነስረት ትለልቅቦርሳ ስደረድር አየሁ ይን። ቢደወ ሳይ ገባኝ
ወድም ጥያቄ ነበረኝ
Amsgenalew yene wdem
ስላም ወንድሜ በህልሜ ከማህፅኔ ውስጥ የዶሮ አፍ ያለው ይመስል ፅጉሩ ነጣ ብሎ ረዘም ያለ ነገር ውጥት ውጥት ሲል ከዛ ምንድነው ብዬ አየው ከዛ እናቴን ተርቻት ይህ ከውስጤ ወጣ ስላት ብድግ አድርጋ በጅዋ ይዘው ሄደች ግን የሚያስጠላ ነገር ነው ይዘገንን ነበር ከዛ ባነንኩኝ
እንደቀልድ የምታይው የሰይጣን ስራና ክፉ ምኞት ሁሉ በልብ ይፀነስና በኃላ የሚዘገንን ጸያፍ ጽንስ ሆኖ ይወጣል። ያየሽውን ህልም እያስታወስሽ ክፉ ምኞትን አብዝተሽ ተጸየፊ ወደ እግዚአብሔር በንስሃ ጸሎት ከልብሽ ቅረቢ።
ያንን ስታደርጊ እግዚአብሔርም የማህፀንሽን ፍሬ እና የልብሽን ሀሳብ ሁሉ ይባርክልሻል።
Read & understan this verse!👇
very important ‼️ 👇👇👇👇
ያዕቆብ 1:13-15
13: ማንም ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ፡ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
14: ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል። # ከዚህ በኋላ #ምኞት #ፀንሳ #ኃጢአትን #ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።"
@@Ybiblicaldream አሺ ወንድሜ አመስግናለው።
ሰላም ላተ እረ ፍታልኝ በሞቴ ኤርቦርት ላይ ቦታ ተሳስቼ ሻንጣዬን ሳልይዝ ወጥቼ መልሼ ልገባ ስል ዘበኞቹ አይቻልም ብለው ይከለክሉኛል በጣም አዝናለሁ አለቅሳለሁ ምን ይሆን😢
ወድሜ እናመሠግናለን የኔነሰ ብትነግረኝ ደሥይለኛል ጓዴኛዬ ናትህልሙን ያዬችው እኔ ጥቁር ትልቅ ሻጣና የጅ ፖርሳ ይዥ ቤት እቆረቁራለሁ ይከፍቱኝና ገብቸ ጓዴኞቸጋ ተቃቅፌ አልላቀቅም ብዙሰወች ደግሞ በርቀት በአግራሞት አተኩረው ያዩኛል ምን ይሆን በኮሜት መልስልኝ ወድምዬ
Be heleme fkregnaye be ejchu eka anteltelo kejerba demo lek ende shanta aynet borsa yizo aginchew borsawen tekebeyew ene teshekemkut keza kebedegn gn yeborsawen zelebet astekakelo sisetegn betam keelelgn mndenew ebakh
ወንድሜ እባክህ እቺን ህልም ፍታልኝ የጀረባ ሻንጣዬ ውስጥ ቪዛ ይመስለኛል እና ፓስፖርት የራሴ ፓስፖርት ይመስለኛል እና አዲት ሴት ሰጥታኝ ያንቺ ነው ወሰጂው ትለኛለች እኔም በማግኘቴ ደስ ይለኛል ምድነው እባክህ🙏
በጣም ከጸለይሽ በነጻነት የመስራት/የጉዞ ፈቃድ ጉዳይ ይሳካልሻልና
ጸልይ።
@@Ybiblicaldream እሺ አመሰግናለው
ወድሜ እኔ ያአየሁት ሁለት ሻጣ ልብስ ሻጣዉ ዉስጥ ያለዉ ልብስ ንፁህ ነዉ ከፍቸ ለፀይም ሴት እያሳየሗ አየሁ መልስልኝ
ሰለም ወንድሜ ።በህልሜ ጀበናየ ተሰበረችብኝ ላሰቀራት ብሞክርም አልቻልኩም። አይ የምወዳት በዚያላይ ውድ ናት እላለሁ
በእጅሽ ያለ እንደሸክላ እቃ ዓይነት አንደ ካመለጠ የመሰባበር አደጋ ላለው ጉዳይ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጊ። ከንዴትና ከብስጭት ራቂ!!
እግዚአብሔር ትዕግሥት እና ማስተዋል እንዲያበዛልሽ በጣም ጸልይ!!
አመሰግናለሁ። አንተም ፀልይልኝ የሚያማት ልጅ አለችኝ እና ህልሙን ካየሁ ጀምሮ ጨነቀኝ
ወንድሜ በጣም ጨቆኛል ይሄንን ህልም ፍታልኝ ተኝቸ ከለሊቱ 11ሰአት በግራ ጆሮየ ላይ በጥፊ ይመታኛል ማን እንደሆን አላወቀውም
ጸልይ እንጂ አትጨነቂ!
'በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክፉ እጅ የተመታ ይሁን!' እያልሽ ደጋግመሽ ጸልይ።
በኢየሱስ ስም የመታሽ ኃይል የተመታ ይሁን።
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
ሰላም ወንድም ፈጣሪ ፅጋውን አብዝቶ ይስጥህ ጉአደኛዬ ናት ያለመችው በቤትዋ ፊት ለፊት የልጆች የት/ቤት ወንበር 1 ብቻ ተቀምጦ አይታ ከግቢዋ ወጥታ ስትሄድም ተመሳሳይ ግን ትንሽ ጫፉ ስንጠቅ ያለ ወንበር አየች ወንበሩ የእንጨት ነው
ቦርሳዬ ሲቀድ አየው መንድነው
በሕይወትሽ የሰበሰብሻቸው ነገሮች በከንቱ እንዳይባክኑብሽ ወይም የሚባክን ጊዜ እንዳይሆን በእግዚአብሔር ፊት አጥብቀሽ ጸልይ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል‼️
ከእርሱ ጋር ማከማቸት ብልህነት መሆኑን ተረድተሽ ከእርሱ ጋር ተራመጂ።
- ሉቃስ 11:23
"23: ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል።"
Btam amsgenalew yene wdem
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ቤተክርስቲያን ህጄ ስፀሊይ አየሁ ፍችው ምን ይሁን 🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ ይላል በጣም መከራና ስቃይ ሊመጣብሽ ይችላል በጸሎት እደምታልፊዉ እየነገረሽ ነዉ አለዛም አሁን ችግር ላይ ካለሽ ፈተናዉን በጸሎት ታሸንፊዋለሽ እያለሽ ነዉ የሚነግርሽ ጠባቂ መለአክትሽ ግን❓እሂን ስልሽ ጸሎት እምታረጊ ከሆነ ነዉ በትክክል ህልምሽ እዉነት የሚሆነዉ አለማዊ ከሆሽ ደሞ ወደፈጣሪ ተመለሽ ነዉ መልክቱ🙏🙏🙏
👍👍👍!
🙏!
የኔማ 2 ሻንጣ ይዠ ትልቁ ተቀዶ አሰፍቸዉ ድጋሜ ቀዳዳ አለዉ ለምን አልተሰፋም እላለሁ ሁለቱም ሻንጣ በልብስ ሞልቷል😮😮
የአንቺ የሆነው የድካምሽ ፍሬ እንዳይባክን ጸልይ!
የመንፈሳዊ ችግር መፍትሄው በእውነተኛ ልብ የሆነ ብርቱ ጸሎት ነው! የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ የሕይወት ችግር ሁሉ መፍትሄ ነውና ወደ እርሱ ጸልይ!!
@@Ybiblicaldream ፍታልኝ በሞቴ 🙄ወንድማለም የተለየሁት የ3 አመት ፍቅረኛየ 😩በመኪና እየሄደ ስልክ እያወራኝ ነይ ይለኝና ጥሎኝ ይሄዳል ተከትየዉ 1 ሴት ጋር እየሄድኩ ረጅም ሀበሻ ቀሚስ ለብሸ ቆሽሿል ቀሚሴ ትልቅ ወንዝ ዉስጥ ነዉ መገዱ ሰዉ እያየኝ አታጥበዉ ዉይ እያለኝ ስቅቅ ብየ ዝብየ እሄዳለሁ ልብስ በጀርባየ አዝያለሁ😩 በፈጠረህ ፍታልኝ 😥😥
ተለይቸዉም በፍቅሩ ማበደ ነዉ የኔስ ነገር😥😥😥
Selam Wandeme! lebs Mulu borsa Yane lebs yalebet lela sew bet hono ayehu ya betu balebet telek setyo nachew ene gena alakachewum keza and leg becha naberachew esum mot tabelo hazen naber keza yahon yamawekew leg borsawun ene lewsedelesh beka yilegnal gena alasedelegnem! kalaschegerkuh fetalegn!
የመጓዝ ሀሳብ በልብሽ ይመላለሳል። የዚህ ጉዞ የሚወሰነው በአንቺ ሳይሆን በሌላ ሴትዮ ነው ብለሽ ትጨነቂያለሽ... በተለየሽው ልጅ ቦታ ሌላ ያጋጥምሽ ይሆናል
ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን ዛሬ የምራቴን ህልም ነው እምፅፍልህ ፍታልኝ የሆነ ፀይም እሚያምር ሰውየ ነጭ ወረቀት ምንም ያልተፃፈበት ሊሰጠኝ ብሎ አለች ይህማ ላች አይሆንሽም ብሎ የእቤቴን መፅሀፍ ቅዱስ የሰኔ ጎለጎታ ይመሥለኛል አለችና በመፅሀፉ ውስጥ የቀይ ክር ማተብ ያለበት ፎቶም የእሷ የራሷ ያለበት መፅሀፋ ይሰጠኛል አለች እና እየገለጠች ስታየው በጣም ደስ ይለኝ ነበር አለች እና ደሞ ጎደኛዋ እንዴት ሁላችንም ይህን ይሠጥሻል ትለኛለች አለች ለሷ ደሞ ሰማያዊ ነገር ትንሽዬ ይሰጣታል አለች ከዛ ደሞ ተኝቸ በግርጌየ በኩል ከወደላይ ነጭ ጤፍ ፈሰሰልኝ ውሀም እዲሁ ከወደላይ ወረደ ፈሰሰ እና ጎደኛየ እረግጣው ተናዳ ገባች አለች ምድን ነው እባክህን ፍታልኝ
ሰላም!
ጤፍ ዘር ነውና ተሠርቶ በተስተካከለ መሬት ላይ በእምነት መዘራት አለበት። ከዚያ እግዚአብሔር ከላይ የቃሉን ዝናብ(ውሃ) ሲያዘንብ ዘሩ ብዙ ፍሬ ሊያፈራ ይበቅላል። አዲስ የሚበቅለውም የተዘራው በስብሶ ነው። መንፈሳዊ ዘር እና የጽድቅ ፍሬ በአማኝ ሕይወት እንዲበቅል የሥጋ ምኞት ሁሉ መበስበስ አለበት። የእግዚአብሔር ቃልም ይህን ሲያብራራ እንዲህ ይላል "የምትዘራውም፥ ስንዴ ቢሆን ከሌላም ዓይነት የአንዱ ቢሆን፥ ቅንጣት ብቻ ነው እንጂ የምትዘራው የሚሆነውን አካል አይደለም፤
44: ፍጥረታዊ አካል ይዘራል፥ መንፈሳዊ አካል ይነሣል። ፍጥረታዊ አካል ካለ መንፈሳዊ አካል ደግሞ አለ። 1ቆሮ. 15:37&44"
የሥጋ ምኞት ግን ሁሉ ነገር በተኛበት ከወደላይ እንዲፈስ ነው። ይህ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጋጭ ምኞት ነው። ስለዚህ የምራትሽ ህልም ተኝታ በግርጌዋ ነጭ ጤፍ እና ውሃ ከወደላይ ሲፈስ ያየችው የበዛውን የሥጋ ምኞት ያመለክታል።
@@Ybiblicaldream እሽ እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@@Ybiblicaldream ወንድሜ በማርያም ፍያልኝስኪ ዛሬ በህልሜ የሆነ ትላልቅ ማለት መጠነኛ የቤት የግድግዳ መስታውት ይመስለኛል እና 2 ይመስለኛል እና አንዱን የሆነ እንደእብድም ይመስለኛል ጠቆር ያለ ሰው እንደኛውን መስታውት ልሰበረው ነው እያለ በእግሩ ቆመበትና ግማሽን በኩል ሰበረብኝ ሌላ ሁለተኛ እንደአዲስ ያስቀመጥሁት ያለመሰታውት ይመሰለኛል ደግሞ እንዳይሰብርብኝ እያልኩ እሱ ወደዛ ሲሄድ አይቼ እንደመደበቅ አደረግሁት እሱም ተመልሶ አልመጣም እንደዛ ሲሆን ባለቤቴ መጠነኛ የጀርባ ሻንጣተሽክሞ የሆነ ወጣ ሊል እያሰበ ነበር ግን እኔ ጋር ቁሟል ግን እንደዛ ሲሰብርብን ፈርተነው ምንም አልተናገርነውም በጣም አስጨንቆኛል ምንድን ነው ንገረኝስኪ
በሕይወትሽ ዙሪያ ያለ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ጉዳይ ምን እንደሆነ በማስላሰል ምክንያታዊ ያልሆነ ድርጊት ከመፈጸም ጥንቃቄ አድርጊ። እንደ መስታወት አንድ ጊዜ ተሰብሮ የማይጠገን ምንድነው?
👉 ጓደኝነት/ትዳር ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል።
👉 በህልም እብድ ማየት በጸሎት መወገድ ያለበት እንቅፋት/ ኃይል ስለመኖሩ ወይም ምክንያታዊ ያልሆነ ውሳኔ/ድርጊት/ንግግር ስለመኖሩ ያስጠነቅቃል
@@Ybiblicaldream ተባረክ አመስግናለሁ ስለፈታህልኝ ግን በትዳሬ ዙሪያ ሰላም ነኝ የውደፊቱን ባላውቅም ነገር ግን በእውኔ ሁሌ በህይወቴ እሚያስጨንቀኝ ነገር አለ እሱም ውስጤ ስላም አይደለም እጨናነቃለሁ አስብለሁ እና በቻልኩት መጠን ፅሎት አደርጋለሁ
ሰላም ለናንተ እኔ እናቴ ሙሉ ሻንጣ ልብስ እስከነ ቦርሳው ትደብቅብኛለች ልብስ ስፈልግ ሳጣው በህልሜ በጣም ነው ማዝንባት ምናገራት
ብዙ ዓይነት መልክ ያለው (ታይታ የበዛበት) የሕይወት ያመልጥሽ ይሆናል። ምናልባት በአንቺ ዓይን መልካም እድል የምትይው ዓይነት አዲስ ሕይወት/ጉዞ ሳይሳካ ይቀራል። ግን የኃላ ኃላ ደስተኛ ትሆኛለሽ ወይም መጽናናት ከዚያ በኃላ አለ።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም በህልም የድሮ ጓደኛይ ሜዳ ላይ ሽንት ስሻና አይለው ወደ እኔ ቤት ይመጣና ሻንጣ ስጭኝ ይሌኛል እኔ የአንተስ ስሎ ሚስቴ ትዝባታለች ይለኛል ለኔ የአንቺን ስጭኝ ይለኛል ግን አልሰጠውም
የድሮ ፍቅረኛሽ ብሶቱን ለመተንፈስ እና ጊዜያዊ ስሜታዊ እርካታ ለማገኘት ይፈልጋል። ስለዚህ የአንቺን ጊዜ ለመሻማት ይፈልጋል።
በህልሜ ሁለት ቤቶዎች ነበሩ እንዱ በጭቃ የተስራ እንዱ ደሞ በሲቢንቶ የተስራ በጣም የሚያምር ቤት ጋ መጣቼ የጨቃውን ቤት ቆሜ ሳየው ጥቂት ዶሮዎች ደጁ ላይ ይለቅማሉ እዚህ ማ እልገባም እልና እመለሳለሁ ግን ትንሽ ቆይቼ የሆነች ሴት እኔ የማውቃት ይህ ቦታ ታመጣኛለች በመኪና ክዚ እሸት የደርስ እሸት እየበላሁ እራሴን እገኝሁት እባክህ ፍታልኝ
ስለሚያጋጥምህ/ሽ የትዳር ሕይወት ፍንጭ የሚሰጥ ይመስለኛል።
@@Ybiblicaldream ይቅርታ ወንደሜ ያስጨነቀኝ ህልም ነበርኝ እሱም ስዎች የሚያባርሩኝ ይመስለኛል እና ባህር ላይ ማሀሉ ትልቅ ድንጋይ እለ እና እኔ በዛ ድንጋይ ተደበኩ በፉለፊቴ እንደ ማህበል አይነት መጣብኝ መዋኝት ስለማልችል ይጨንቀኛል ክዛ ቅዱስ ሚካኤል ደርስልኝ ስል እንዴት እንደሆነ ባለውቅም ደር ደርስኩ ልሄድ ስል በውሃው ውስጥ እሳ የተፋልኛል እራት እሳ ይዤ ውድ ቤት ስሄድ የታስሩ ክብቶች እያለሁ ሊበጥሱ ስታገሉ ጥቆቁር ወይኔ ክብቶቹ ተራብ ብያ ሥር ስፍልግላቸው እደርኩ እደር እንዳታልፍኝ
ሠላም ወንድሜ።በህልሜ ውጪ ላይ የተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ቁጭ ብያለሁ።መድረኩ እኔ የተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አይታይም።ብዙ ሰው መቀመጫ የለም ተብሎ ውጪ ይጠባበቃል።ብዙ ወንበር ግን ለመቀመጥ በማይመች ሁኔታ ነበር። ከፊቴ በpc የሆነ ቆንጅዬ ልጅ ማስታወቂያ ሲያስተዋዉቅ ስናየው ውጭ ከቆሙት መሀል ሚስቴ ብሎበፈገግታ ጠራኝ።እኔም በፈገግታ ባሌ አልኩት ።አጠገቤ የነበሩት ገረማቸው ። ፎቶአቹን አሳይን ሲሉኝ ግን ስላልነረኝ አላሳየኋቸውም። ለሱም ወንበር በአይኔ እየፈለኩ ነበር።እና ፍቅረኛዬ ይሄንን አያውቅም ።(በእውኑ አለም ያለው ፍቅረኛዬ ማለት ነው)
አመሠግናለሁ
ዛሬ የፈታኸው1%
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በእልም እጀታ መያዣ የሌለው ቦርሳ ማየት የሴት ቦርሳ ነው ውስጡ ዕቃዎች አሉበት
የጉዞ ሀሳብ እንዳለሽ ፍንጭ የሚሰጥ ህልም ነገር ግን አንድ የሆነ ጉዳይ አልጨበጥ እንዳለሽ ያሳያል።
Wendem selam lanet yeune belema yegodenay yedero meseto an bet meta bona tafelalche begeremt ayayewat aso yemetal lenat lelijetu key chapesetek yesetatal len demo wen teije chapsete yesetenal calron awedewalew gen lemen leni kenso gar memesasel neger yesetenal aylko azhenalew keljeto gar leki ande godena new menaweraw tenshe ayekoyeche tekeyralche fetu meyasefera yeonale tenda new ande meteonew aylko ayatalew koshasha bota ley neger new yetenchew
ሰላም ወድሜ በህልሜ ተራራ ይመስለኛል ውስጡ ምንማ አይታይ ለምለም ፀጥ ያለ እንደሆነ ይሰማኛል ያንን አልፌ የመሄድ ግዴታ ያለብኝ ይመስለኛል ሄድኩ ያክስቴ ልጅ የሆነ ነገር ጠብቂልኝ ብላኝ ነው ልጅ በእውኑ አለችኝ እና ቤቴ ብቻዋን አስተኝቻት ሄድኩ እና ስመለስም በዛው ለምለም ተራራ የመውጣት የማለፍ ግዴታ ያለብ ይመስለኛል አቅቶኝ ለመውጣት ተራራውን ስቸጋገር መልኩ የማይታይ በልቦናየ በብቻ ይነግረኛል እኔ አለውልሽ ብሎ ስቦ አወጣኝ እና የሆነች ሴት የእንግዴ ልጇን ከዛ ለምለም ተራራ ጥለው እንደሄደች እና እኛ እናሳድገዋለን አለኝ በልቦናየ ብዙ ሰዋች በቀና መንገድ ሲሄዱ እያየው እኔ ግን ተራራውን አሌፌ የመሄድ ግዳጅ ሆነብኝ
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ላንቺ ይሁን!
ተራራው የምድር ሕይወትሽ የቀና እና የለመለመ እንዲሆን እየሄድሽበት ያለው የአሁኑ የሕይወት መንገድ ነው። ያክስትሽ ልጅ 'ጠብቂልኝ ያለችሽ ነገር' የአሁኑ የሥራ ሁኔታ(ግዴታ) ነው። ይህን ሥራ ለመሥራት ልጅሽን ብቻዋን ትተሻት ነው የሄድሺው።
ቶሎ ለመመለስ ስታስቢው መንገዱ ከባድ እንደሆነ ይሰማሻል። በእርግጥ እግዚአብሔር ባይረዳሽ ኖሮ ከባድ ነበር። ተራራውን ለመውጣት ስትቸገሪ ለልቦናሽ የተናገረሽ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
በህልም እንዳየሺው አንዳንድ ሴቶች በዚያ ተራራማ መንገድ የተነሳ ያረገዙትን ፅንስ ያስወርዳሉ። ያቺ ሴት አንቺም የምታውቂያት ትሆናለች።
ጸልይ!!
አሁንም በልብሽ እያመነታሽ ከነፍስሽ አዳኝ ከኢየሱስ ክርስቶስ ርቀሽ አትቆይ። አቋም ይኑርሽ! በጨነቀሽ ጉዳይ ሁሉ እርሱን በመጥራት ተራመጂ።
ሁሌም ቢሆን ልቦናሽን አዳምጭ! ሁሉም ነገር ግልጽ ይሆንልሻል!!
Behlme yebalen wndm bado enetri mekina eyenda polisoch eyabarerut mekinaw eyetengedagede ere tırgaga slrw liyasrugn new ylegal musna sert ymeslegnal Ene degmo endayasrut wereketun edebkewalehu wreketu şemaları new keza ymekinawn kulf lene ysetegnal bolisochumgibiyachin algebum duyuru dgzgzi new ebabil ftalgn
ይሄ እኮ ሻንጣ ነዉ
እረ ምንም አላምንም ውሸት ነው
የኪስ ቦርሳ ማየትስ