የህልም ፍቺ - በህልም የወረቀት ገንዘብ መመልከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 38

  • @Aqq-wt4mh
    @Aqq-wt4mh Месяц назад

    ህልሜ ነዉ ጠላቴ ለወንድሜና ለኔ ትልቅየ ሠዉየ ነዉ ብር ሲሰጠን

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Месяц назад

    Zare behlme fichi des endasegnehegn egzabher des yasegnh ❤ tebarek

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 5 месяцев назад

    ፀጋውን ያብልህ

  • @HayatAdem-m9t
    @HayatAdem-m9t 22 дня назад

    Pls nagerg be denach megzat

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 10 месяцев назад +1

    አመሰግናለወ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 10 месяцев назад

    ጎበዝ በርታ

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 10 месяцев назад

    Selam wodeme behelme balebetega tekorarfenal ena bevidieo dewulolegn gimash fitun asayitogn saq yilal Enna fitu stegur bichanew

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 Месяц назад

    በህልም ገንዘብ (1ቢሊየነ) ማግየት ምንድ ነው?

  • @hiwot-tekabe3931
    @hiwot-tekabe3931 10 месяцев назад

    Selam endet neh wendem? adise yetekerayehuti beti neber gin aligebahubetem behilem ciqa sasiletife & neci qelem asasiqeba neqahu min yihon?

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 3 месяца назад

      Eza bet west mitelewechewe neger ale sira Alesh be menfesawe pray aderegy

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x 10 месяцев назад

    Gobzi nhi yewnet adinakihi nge❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 5 месяцев назад +1

    እርጉዝ ሴት ብር ስታይ ፍች እናያለን ብለህ ዘለልከዉ ወንድሜ እኔ በህልሜ የማዉቀዉ ሰዉ ዶላር ሲሰጠኝ አየሁ በዛ ላይ እርጉዝ ነኝ በመንፈሳዊ ፍች ብትፈታልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @BoniBejiga
    @BoniBejiga 5 месяцев назад

    Ebakh fetalig fitun yemalayew sew kuch balkubet birrun atatfo eje west ketot yehdal
    Tell me please

  • @teweldeg378
    @teweldeg378 5 месяцев назад

    ኣንድ ሰው ለሁለት ትልቅ ሰዎች በጎደና ቑጭ ያሉ ግርማ ያለው ሰዎች ሳናትም ስሰጥ ምንድነው

  • @user-hira247
    @user-hira247 10 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ, ስለምትፈታልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏ዛሬም ሕልሜን ፍታልኝ ፍቅረኛየኔን አሞት ሰራ ቦታው እሄዳለሁ አስጠርችው መጣ እረዥም ቀሚስ እና ነጠላ ለብሽ ቆሚያለሁ ስሙን ስጠራው አየኝ እና መልስ ሳይሰጠኝ ድጋይ ላይ ተቀምጣ ስልክ የምትነካካ ልጅ ከጀርባዋ ሂዶ ሳማት በውስጤ ፍቅረኛ አለው ማለት ነው እያልሁ በጣም አዘንሁበት?? ህልሜ ይደርሳል እባክህ ፍታልኝ 🙏

  • @AddAs-tl1jk
    @AddAs-tl1jk 10 месяцев назад

    ሰላም ወድሜ በህልሜ በታክሰ እየሂድኩ ይመሰለኛል ታክሲው ሰው ጠብቆ ይቆማል ከዛ አቸኩላለው ብየ በእግሬ እሄዳለው ከዛ ባሶች ሚሳፍሩበት ቦታ ላይ እደርሳለው ግን እደምሂድ አላውቅም ባሊን ደውየ የት ብየ ልምጣ አለዋለው አባይ ብለሸ ነይ ይለኛል ከዛ ባሱ ሞላብኝ ሊላ ባሰ መቶ ገብቸ ሳይቀሳቀሰ ነቃው

    • @hewanadmasu7499
      @hewanadmasu7499 3 месяца назад

      Betam pray aderegy behiwetesh wesage yehoene neger miss titadergy ticheyalesh

  • @etagegnassefa9100
    @etagegnassefa9100 3 месяца назад

    በህልም ብዙ ገንዘብ ይዞ በዛ ብር ብዙ የቤት አስቤዛዎች ሲገዛዛ ማየት

  • @hayatwondfiraw7201
    @hayatwondfiraw7201 2 месяца назад

    በህልም ጉሬዛ ከበውኝ አየሁ ምድነው

  • @mesiyeአለማጣዋ
    @mesiyeአለማጣዋ 7 месяцев назад

    ወንድሞ እባክህ መልስልኝ በህልም ኣዴ ትልቅ ሰዉየ ብሪ እየሰጠኝ ኣደረ ፍታልኝ እባህ

  • @Tinames-hl9ky
    @Tinames-hl9ky 10 месяцев назад

    Slm wedime be hilme 1 mawukachew papas 5000 yewereket birr yesetunga lik edetarese colour arengode nw be text fitaling

  • @KiyukoKiyakoo
    @KiyukoKiyakoo 2 месяца назад

    ሁርጉዝ ነኝ ግን ጋዛብ የዋድመነው እኔ ግን ዋስድኩባት ካዛ እናቴ ግማሹን ዋሳደች

  • @YorsaliemTedros
    @YorsaliemTedros 3 месяца назад

    እኔ ግን የሴት ልጅ ጓደኛዬ ልጅዋ ቀይ ናት የ11 ዓመት ናት እንደዚህ የወረቀት ገንዘብ ኣዲስ $$ስትሰጠኝ ኣደረች

  • @Beminet1996
    @Beminet1996 5 месяцев назад

    ሁሌ እሚያስብልኝ ሰው 100 ዶላር ሲሰጠኝ አዬሁ ፍቱልኝ

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 10 месяцев назад

    ሰላም ወንዲሜ የእህቴ አሰሪ በሁነቱ ጥቁር መኪና አላት እኔን ገብና አስቀምጣኛ እሶ እየነዳችህ ምትነዳው ግን ወደ ግራ ወደ ቀኝ ግራ እያጋባችህ ነው ምትነዳው ክዛ እኔ ደግሞ ለምን ቀጥ ብለሽህ አትነጂም ስላት ክዛ አንድ መኪና መጣና መቶ እድ ባለችህበት ቦታ የመኪናውን መብራት አጋጭቶ ሰበረባት ክዛ ቀጥ ብላ መንዳት ጀመረችህ. ምን ይሁን

  • @AlAk-br1zn
    @AlAk-br1zn 5 месяцев назад

    ስልክ ካርድ ሰው ስሰጠኝ አየሁ

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 6 месяцев назад

    እናቴ ሰጠች ብዙ ብር

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 10 месяцев назад

    ስትጨርስ አሰናብት

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  10 месяцев назад

      ባጋጣሚ ዛሬ ረስቼው ነው

    • @ساره-س7ث4ق
      @ساره-س7ث4ق 10 месяцев назад

      በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ስለ ምትፈታልን ህልሞች እና ህልምየ እደምትፈችልኝ ተስፋ ኣልኝ ብህልምየ ቤትክርስትያን ኣይቸ ፎቅ እና ምድር ይመስልኛል ቤት ክርስትያኑ እና እኔ ከላይ ወጥቸ ይህ ቤት ክርስትያንኮ የስንት ኣመት ምእረት ነው እያልኩ እያለሁ ይዞኝ ፈረስ ከዛ ከሳዎች ቤት ኣረፊኩ ምንም ጉዳት ግን ኣልደረኝም ግን እስዎ ናት ያፈረሰቹ እዳልባል ስሮጥ ነብረ እባክህ ፊታልኝ ስለጨነቅኝ ነው ወንድሜየ😢😢😢

  • @Tinames-hl9ky
    @Tinames-hl9ky 10 месяцев назад

    Slm wedime be hilme 1 mawukachew papas 5000 yewereket birr yesetunga lik edetarese colour arengode nw be text fitaling

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤