Fkir tube /ፍቅር ቱዩብ
Fkir tube /ፍቅር ቱዩብ
  • Видео 171
  • Просмотров 616 492
የህልም ፍቺ - ፈተና መፈተን ለፈተና መቀመጥ የፈተና ውጤት ማየት የድሮ ትምህርት ቤትን ማየት ድንቅ የህልም ፍቺው #ethiopia #የህልም
ትምህርት ቤትን በህልም ማየት የፈተና ውጤትን በህልም ማየት
0993673114
Feta, Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, abel, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, news, Feta Daily News, EBS TV, EBS, wesib, setoch
A person should look at himself and focus on himself in order to be himself
Stay with yourself to chanege
ruclips.net/video/P6Y76-AYggE/видео.htmlsi=lKDcZ68rwKUcw6YU
Просмотров: 712

Видео

የወረቀትን ገንዘብ ካለምሽ ልታገኚያቸው የምትችይው 2 እድሎች እና የዚ ህልም በርካታ ፍቺዎች #ethiopia #የህልም
Просмотров 699Месяц назад
የወረቀት ገንዘብን ማለም እና ሊገኙ የሚችሉ በርካታ እድሎች A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to chanege ruclips.net/video/P6Y76-AYggE/видео.htmlsi=lKDcZ68rwKUcw6YU
ስለ ጫማ ህልም ትርጉም #ethiopia #የህልም
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
ስለ ጫማ ህለሰም ትርጉም 0993673114 A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to chanege ruclips.net/video/P6Y76-AYggE/видео.htmlsi=lKDcZ68rwKUcw6YU
ወንዶችን በቀላሉ ለመሳብ እና ለማማለል ይሄን መንገድ ተከተይ #የህልም #ethiopia
Просмотров 651Месяц назад
ወንዶችን ለማማለል እና የፈለግሽውን ያነጵቺ ለማድረግ ይሄን መንገድ ተከተይ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to chanege ruclips.net/video/P6Y76-AYggE/видео.htmlsi=lKDcZ68rwKUcw6YU
በትዳር ዙሪያ የሚታዩ ህልሞች #የህልም #ethiopia
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
በትዳር ዙሪያ የሚታዩ ህልሞች 0993673114A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to chanege ruclips.net/video/P6Y76-AYggE/видео.htmlsi=lKDcZ68rwKUcw6YU
ሴክስ ሲያደርጉ በህልም ማየት ፍቺውን በዚ ቪዲዮ ታገኛላቹ
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
የህልም ፍቺ በህልም ህፃናትን ማየት ውሀን ማየት እጅግ አደገኝነቱ እና ፍቺው #የህልም #ethiopia
Просмотров 1,1 тыс.3 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
አንድን ሰው በተደጋጋሚ በህልም መመልከት እና | የወሲብ ህልሞችን ማየት ፍቺው | #የህልም #ethiopia
Просмотров 2,2 тыс.3 месяца назад
አንድን ሰው በተደጋጋሚ በህልም ማየት እና የወሲብ ህልሞችን መመልከት A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
የህልም ፍቺ - እድለኛ እና ደስተኛ የሆነ ሰው ብቻ የሚመለከታቸው ህልሞች #ethiopia #የህልም
Просмотров 1,4 тыс.3 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
የህልም ፍቺ - እባብን በህልሞቻቹ ስትመለከቱ ፍቺዎቻቸውን ማወቅ የግድ ነው | ፍቺውን በዚ video ማግኘት ትችላላቹ #ethiopia #የህልም
Просмотров 8393 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
በራስ መተማመናችንን የሚያዳብሩ እና በራስ የመተማመን ስሜታችንን እንዳናጣ የሚያግዙን ወሳኝ ነገሮች
Просмотров 3513 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
በሂወታቹ ማወቅ ያለባቹ የህይወት ትምርቶች
Просмотров 2383 месяца назад
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ A person should look at himself and focus on himself in order to be himself Stay with yourself to find yourself ለማንኛውም የማማከር አገልግሎት 0993673114
por* ማየት የሚያመጣው ጣጣ |por*Looking at the mental damage|
Просмотров 2203 месяца назад
por* ማየት የሚያመጣው ጣጣ |por*Looking at the mental damage|
የህልም ፍቺ - ይሄን ህልም የሚያልሙ ሰዎች 85 % እድለኛ ናቸው | ከስነልቦና አንፃር | Psychological facts
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ - ይሄን ህልም የሚያልሙ ሰዎች 85 % እድለኛ ናቸው | ከስነልቦና አንፃር | Psychological facts
የህልም ፍቺ -ተራራን መውጣት መውረድ በተጨማሪም ገደል መውጣት መውረድ በህልም ምን ያመላክታል #ethiopia #የህልም
Просмотров 3,5 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ -ተራራን መውጣት መውረድ በተጨማሪም ገደል መውጣት መውረድ በህልም ምን ያመላክታል #ethiopia #የህልም
የህልም ፍቺ -እጅጉኑ እስደናቂ ፍቺ ነው ልታዩት ይገባል በህልም ተራራን ማየት መውጣት መውረድ #ethiopia #የህልም
Просмотров 1,9 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ -እጅጉኑ እስደናቂ ፍቺ ነው ልታዩት ይገባል በህልም ተራራን ማየት መውጣት መውረድ #ethiopia #የህልም
የህልም ፍቺ - የመባረር እና የመብረር ህልሞች አስደናቂ ፍቺ #ethiopia #የህልም
Просмотров 6194 месяца назад
የህልም ፍቺ - የመባረር እና የመብረር ህልሞች አስደናቂ ፍቺ #ethiopia #የህልም
የህልም ፍቺ - ስለማንነታቹ ህልሞች ምን ይላላሉ !! ድንቅ የህልም ፍቺዎች ስለማንነታቹ የምትረዱበት #ethiopia #የህልም
Просмотров 8384 месяца назад
የህልም ፍቺ - ስለማንነታቹ ህልሞች ምን ይላላሉ !! ድንቅ የህልም ፍቺዎች ስለማንነታቹ የምትረዱበት #ethiopia #የህልም
የህልም ፍቺ - እነዚህን ህልሞች በምታዩ ጊዜ ዝም በሉ አትናገሩ #ethiopia #የህልም
Просмотров 2 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ - እነዚህን ህልሞች በምታዩ ጊዜ ዝም በሉ አትናገሩ #ethiopia #የህልም
የህልም ፍቺ - እድለኛ መሆናቹን አመላካች | 4 | ገራሚ የህልም አይነቶች #ethiopia #የህልም
Просмотров 1,8 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ - እድለኛ መሆናቹን አመላካች | 4 | ገራሚ የህልም አይነቶች #ethiopia #የህልም
በሂወትሽ ደስታን የምታገኚባቸው ቀናቶች መቃረባቸው እና ጭንቀትሽ ሁሉ እነደሚያበቃ ያመላክታል #የህልም #ethiopia
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
በሂወትሽ ደስታን የምታገኚባቸው ቀናቶች መቃረባቸው እና ጭንቀትሽ ሁሉ እነደሚያበቃ ያመላክታል #የህልም #ethiopia
የህልም ፍቺ - ይህን ሚያልሙ ሰዎች በጣም እድለኛ መሆናቸውን ያመላክታል #ህልም #ethiopia
Просмотров 1,3 тыс.4 месяца назад
የህልም ፍቺ - ይህን ሚያልሙ ሰዎች በጣም እድለኛ መሆናቸውን ያመላክታል #ህልም #ethiopia
እነኚህን ነገሮች ከተገነዘብን በህይወታችን ሁሌም ስኬታማ እንሆናለን | ወሳኝ የህይወት ህጎች |
Просмотров 2664 месяца назад
እነኚህን ነገሮች ከተገነዘብን በህይወታችን ሁሌም ስኬታማ እንሆናለን | ወሳኝ የህይወት ህጎች |
አንድን ሰው በተደጋጋሚ መናፈቅ ምን ያመላክታል ከስነልቦና አንፃር
Просмотров 9544 месяца назад
አንድን ሰው በተደጋጋሚ መናፈቅ ምን ያመላክታል ከስነልቦና አንፃር
አንድ ሰው በ ድብቅ እንደሚወደሽ የምታውቂባቸው ( 6 ) መንገዶች እነዚህን ነጥቦች ካየሽበት ያ ሰው በእርግጠኝነት ይወድሻለሰ
Просмотров 6484 месяца назад
አንድ ሰው በ ድብቅ እንደሚወደሽ የምታውቂባቸው ( 6 ) መንገዶች እነዚህን ነጥቦች ካየሽበት ያ ሰው በእርግጠኝነት ይወድሻለሰ
ነገሮች ሁሉ በጊዜ ሂደት መልካም ይሆናሉ እምነታቹን ለእርሱ ስጡ
Просмотров 2445 месяцев назад
ነገሮች ሁሉ በጊዜ ሂደት መልካም ይሆናሉ እምነታቹን ለእርሱ ስጡ
ሰለ አንድ ሰው በተደጋጋሚ ባሰብን ቁጥር እና ከአይምሮአችን አልወጣ ካለን | psychology | እንዲ ይላል
Просмотров 2,9 тыс.5 месяцев назад
ሰለ አንድ ሰው በተደጋጋሚ ባሰብን ቁጥር እና ከአይምሮአችን አልወጣ ካለን | psychology | እንዲ ይላል
ደመናን ማየት እና ይህን ህልም ካያቹ በኋላ እነዚህ አስደሳች ነገሮች ይገጥሟቹአል | ይህ ህልም አሉታዊ ጎንም አለው | Dream interpretation
Просмотров 8335 месяцев назад
ደመናን ማየት እና ይህን ህልም ካያቹ በኋላ እነዚህ አስደሳች ነገሮች ይገጥሟቹአል | ይህ ህልም አሉታዊ ጎንም አለው | Dream interpretation
ገፅታቹን እንጂ መስታወቱን አትቀይሩ!ደሀ ነኝ አትበሉ | inspire Ethiopia |
Просмотров 3315 месяцев назад
ገፅታቹን እንጂ መስታወቱን አትቀይሩ!ደሀ ነኝ አትበሉ | inspire Ethiopia |
የህልም ፍቺ - ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን ማየት
Просмотров 3105 месяцев назад
የህልም ፍቺ - ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን ማየት

Комментарии

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 13 часов назад

    እናመሰግናለን❤❤

  • @fekadunegasa
    @fekadunegasa 14 часов назад

    ሰላመ ከግቢ ወጪ ጅቦች ከበውኝ አይነክሱኝም ነ አንደኛውጅብ አስሬው አባራርኩት ፍቺው ምንድነው

  • @SelamGetnet-s6h
    @SelamGetnet-s6h 14 часов назад

    በፁፍ አሁን መልስልኝ ከፍቅረኛየ ጋር ከንፈር ለከፈር ስንሰሳም አደርን ፍቹ ምንድነው በናትህ አሁን ንገረኝ

  • @sarbean4827
    @sarbean4827 17 часов назад

    ወንድምየ በህልምየ ትልቅ ቤት ባለ ግቢ ይመስለኛል የድሮ ባልየ ተፈትተናል 11 ዓመት ኣድሮገናል ግን ወደበቱ በምስራቅ በኩል መዳበርያ 2 ይመለኛል እንደይ ታይ በድብቅ አሰቀምጦ ወደ ምእራብ ይሆደል ይመስለኛል

  • @kalekonjo
    @kalekonjo День назад

    ትክክል ነው ማሪያምን

  • @GaremuYohannes
    @GaremuYohannes День назад

    Wow baxami dasilali

  • @SerkalemSerke-e5v
    @SerkalemSerke-e5v День назад

    ወድምበህልሜዉሻነከሰኝምድነዉ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna День назад

    ሰላም ወንድም በህልሜ መንገድ ላይ ነበርኩ አንድ ድሮ የማቀው ሰው አገኘሁትና አብረን ካልተኘን ይለኛል ከዛ ወደተከራየበት ቤት ስንደርስ ቤቱን ከዝህ በፊት አውቀዋለሁ ሰዎቹ እንዳያዩን ብዬ ማብራቱን ሳጠፋ አሁንም ቤቱ ብርሀን ነው እኔ እጄን እኔ እጄን ታጥቤ እሱም ስታጠብ አንድ ቤት ውስጥ ነን ግን ምንም አልፈፀምንም። እባክህ ፍታልኝ

  • @aminhAli-v7g
    @aminhAli-v7g День назад

    ❤❤❤

  • @tiamariatraboulsi4752
    @tiamariatraboulsi4752 День назад

    lebis mersat men milt new behinlem

  • @MesganAyele
    @MesganAyele День назад

    ማርያም እየተጠመኩ በውኖየ በህልሜ ጊወርጊስ በህልሜ እየተጠመኩ እኔ እያስለፈለፈይ

  • @BedngleamareEnatama
    @BedngleamareEnatama 2 дня назад

    ተረከዝ ሲሰነጠቅ ምንድን ነው ግን አይደማም እባክህ መልስልኝ

  • @Adiskebede-r4d
    @Adiskebede-r4d 2 дня назад

    በህልሜ ወንድ ህፃን ልጅ ሳጠባ አያለሁ ባለማቋረጥ ለረጅም አመት ምንድነው ?

  • @Simeg-zn2cn
    @Simeg-zn2cn 2 дня назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ ያለሁት በስደትነው እና ከእናቴ ጋር ወደቤት እየህድነ ይመስለኛል ከዚያ መንገድለይ ዉሀ የሚቀዱ ሰዎች አገኛለሁ የተቦ ኳ ሊጥ ይዥ ይመስለኛል ስዎች እንቀላቅለዉ ይሉኛል አል ቀላቅልም እላቸዋለሁ ከዛ የዱባ ፍሬ ሊጨምሩብኝ ሲሉ አልወድም እላቸዋለሁ የተጋገረ እንጀራ አለ መቸነው የሚጋገር ስላት አንች ስትመጭነዉ የሚጋገር ትለኝአለች የሆነ ቦታ ልህድ ይመስለኛል ቶሎ ተመለሽ ትለኝ አለች ከዚያ ስልህድ ከናቴ ቤት እዳለሁ ነቀሁኝ አትለፈኝ ወንድሜ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @hawamuhemed5939
    @hawamuhemed5939 4 дня назад

    የሩቅን አዋቂ አሏህ ብቻና ብቻነው አቅል ያለው ሰው ሰለዙህ ጉዳይ አያገባውም

  • @Ebro-my7fm
    @Ebro-my7fm 4 дня назад

    በህልም ዝናብ ሲዘንብ ማየት ምንድን ነው

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 4 дня назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m 5 дней назад

    በህልሜ,በጣም,ኮተት,የበዛበት,እንዲሁምጠርጌዉ,አውጥቼም,አልጥልምበአጠቃላይእዚያውስጥ,ሆዬብንንአልክ,😅

  • @RgrgrgDbrgrh
    @RgrgrgDbrgrh 5 дней назад

    እንደት ነህ ወድም እኔ ህፃን ልጅ አለቺኝ በህልሜ ከህንፃ ወደ በሀር ስትወድቅ አየሁ እባክህ ይህን ህልም ፍታልኝ

  • @LetushGere
    @LetushGere 5 дней назад

    የሆነ መንገድ እየሄድኩኝ ወደ ጭቃማ ቦታ ስንረግጥ ኣንድ እግሬ ሲረግጥ ወደውስጥ ሰምጦ እግሬ ሳወጣው ምንም ጭቃ ኣልተጨማለቀም እና መንገዶም ዞር ብየ ቀጠልኩኝ ፍቺው ምንድነው

  • @EkuEru-z9r
    @EkuEru-z9r 5 дней назад

    የጥርስ መውለቅ

  • @TamerTareke
    @TamerTareke 5 дней назад

    እባክህ ፍታልኛ ከባሌ ጋአ ተለያይተናል ግን አብር ርዝም ምነጋድ ህደን ከዛም በባጂጂ አብርን ህደን እሱ ሹፈሬ ሆኖ ሊላ ሰዉ የለም

  • @FikirAdeme
    @FikirAdeme 5 дней назад

    ከፈታሁት ባለቤቴ ጋር በተደጋጋሚ ሰፊ ቤት ውስጥ ወይም ጠባብ መንገድ ላይ አብረን ሆነን በህልሜ አያለሁ።ፍቺው ምንድን ነው?

  • @oceansolomon5401
    @oceansolomon5401 5 дней назад

    Be helm rejem semayawi kemis melebese mndn new

  • @FdrXgt
    @FdrXgt 5 дней назад

    ኣመስግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @bersabeha3877
    @bersabeha3877 5 дней назад

    ብህልም ቁልፍ በር ላይ ሌባ ዎስዶት ሳይ ደንግጨ ተነሳሁ

  • @EyuelShimekit
    @EyuelShimekit 6 дней назад

    Eyatebawt asemelse mendenew

  • @ESEME-t6o
    @ESEME-t6o 6 дней назад

    ወንድሜ እስኪ በአላህ መልስለኝ ወንድም አለም ነጭ እባብ በጣም እሚምር ነው ፍራሁ ጮሂ በስንት መክራተገደል 😢😢😢😢ምንድነው🎉🎉🎉🎉

  • @RuDy-h4y
    @RuDy-h4y 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuDy-h4y
    @RuDy-h4y 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TIGISTBERHANU-f6j
    @TIGISTBERHANU-f6j 7 дней назад

    በህልሜ መብረር normal ሆኖብኛል ምንድነው በተለይ የሚያሳድደኝ ነገር ካለ ከፍ ብዬ በራለሁ ከስሬ ይሮጣሉ

  • @ChalachewMhebaw
    @ChalachewMhebaw 7 дней назад

    ምነው ወንድም ህልሜን አልፈታህልኝም

  • @BjhVjjj
    @BjhVjjj 8 дней назад

    በህልም መገድ አጣው ቡዙ መገድ ዎታብንይ 😭😭😭😭😭😭

  • @Betel-b7u
    @Betel-b7u 8 дней назад

    ከውጭ ውሻ ይዜ ግቤ እገባለው እዳገቧቸው ይጣሉኝሉኛል አምጥቼ ሊበሉኝ ነው ብይ በዱላ እይመታ አባርራቸዋለው ፍታልኝ ወንድም

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 9 дней назад

    በህልም በሬ ፈረስ በጎችን ማየት ምን ይሆን 🙏

  • @ThehayWagnew-f1n
    @ThehayWagnew-f1n 9 дней назад

    የተጠላሁት የፍቅር ጎደኛየ ስል ሲደውል አየሁ

  • @YeketAyana
    @YeketAyana 9 дней назад

    ሰላም፡ እኔ በህልሜ እያለቀስሁ እራሴን በቴሊቭዥን አየሁት ለምን ይሆን?

  • @U9h8gv-en1sd
    @U9h8gv-en1sd 10 дней назад

    ወንድሜ እስኪ ህልሜን ፍታልኝ ከ4 አመት በፊት የምሰራበት ስራ አላቃዬ ደውሎ እረጂም ሰአት በስልክ ሲያወራኝ እድመለስ ሲጠይቀኝ አሳውቅሀለሁ ስለው አየሁ

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn 10 дней назад

    ህልሜን ልንገርህ አልጋላይ ቆሜ እየፀለኩ ነው የተቀያየምኳት ጓደኛዬ እናቷ የምፀልይበት አልጋጫፍላይ ተቀምጣለች እህቴ ደሞ ባንድ ጫፍ ተቀምጣለች ትንሿ ልጄ ደሞ እዛው አልጋውላይ ወታ መብራቱን ብርት ጥፍት ታረጋለች መጨረሻ አብርታው ሳለ የጓደኛዬ እናት ተንጠራርታ ታጠፋዋለች እኔ ፀሎቴን ስጨርስ አበራዋለሁ ብዬ በውስጤ እያሠብኩ ባነንኩ አበዛሁብህ ይቅርታ እንዳውም የቆረጥኩት አለ ያው በፁሑፍ ለማውራት ስለማይመች ከቻል ፍታልኝ

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn 10 дней назад

    የአፈታት ቅልጥፍናሆን አድንቄያለሁ በቃ ሳታንዛዛ ደስ በሚል መልኩ ነው ምትፈታ

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 10 дней назад

    ባጃጇልትወድቅብላከውሐውውስጥከዚያወረጅናጠብቂኝእኔስትወጣአሳፍሬእቦታሽአደርስሻለሑብሎኝወርጀስትወጣአሳፍሮወሰደኝእኔጃብቻፈራሑፈጣሪኸይርያድርገው

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 10 дней назад

    ቃለልይወትያሰማልን

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 10 дней назад

    ካሱያየሑትበባጃጅስሔድናላምወልዳከቤታችንብዙእግዶችእጀራሊበሉእቤትገቡበሉ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 10 дней назад

    ሰላም ወንድሜ እባክህ አናግራኝ?

  • @atsedeayalneh4274
    @atsedeayalneh4274 10 дней назад

    ወንድሜ የኔን ህልም ፍታልኝ በጣም ተጨንቄአለሁ መንገድ እየሄድኩ ከፊት ለፊቴ ሚመጣ ሰው ያለ ይመስለኛል ከዛ ድንጋይ አንስቶ ከፋት ለፊቴ ሲጥለው እንደ ድልድይ ይሰበራል ወደ ታች ስወርድ ወራጅ ውሀ ውስጥ እገባለሁ እየተራመድኩ ለመውጣት ስሞክር ከፋቴ የሽንት ቤት ቆሻሻ ይሄዲል በዚህ ቆሻሻ እንዴት ልሂድ ብየ ሰጨነቅ ድረሱልኝ ብየ እጮሀለሁ ከዛ ከኋላየ ወጣት ልጅ ነይ ወደዚህ እያለ በጁ እየጎተተ ሲያወጣኝ ባፌ ትንሽ ውሀ ይገባል የቅድሙ ቆሻሻ ትዝ ይለኝና እተፋው አለሁ እና በመንገድ ላይ ስሄድ ወደ ነበርኩበት ይዞኝ ይሄዳል

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 10 дней назад

    ሠላም ወንድም እብድ እያሯርጠኝ እይዝሻለሁ እያለ ግን አልያዘኝም ከዛ ህፃን ቆንጅየ ወንድ ነዉ እሡ እየሮጠ ወደኔ መጣ እኔም አቅፌዉ እሮጥኩኝ ዳገት መዳዉን እሩጠን አመለጥነዉ ምድነዉ እባክህ ንገረኝ ወንድሜ

  • @MartaBelete-v1p
    @MartaBelete-v1p 11 дней назад

    ወንድም በህልም ቁንጫ እግር ሢወር ምድነው ግን አራገፍኩት

  • @tube-rv5fr
    @tube-rv5fr 11 дней назад

    በህልሜ በአፈር ስታጠብ አየሁ አፈሩም ለስላሳ ነው

  • @Rîch-H19
    @Rîch-H19 11 дней назад

    ሰላም ወንድሜ ሀገሬን ለቅቄ ከወጣሁ ሶስት አመት ሆኖኛል ከዛን ጊዜ ጀምሮ በጦርነት ፍንዳታና ጦርነት መሀል ላይ ሆኘ እየሮጥኩ ለማምለጥ እሞክራለሁ ነገር ግን ሳይሳካልኝ አጠገቤ ይፈነዳል ግን እኔን ምንም አይነካኝም ድጋሜ ተነስቼ እሮጣለሁ ተሰብስበን ስንደበቅ ከሁሉም ሰው እኔን ብቻ ለይቶ ያባረኛል ያሰቃየኛል ለሶስት አመታት ምንም እረፍት አላገኘሁም አሁንም ድረስ እባክህን ፍታልኝ እንዳታልፈኝ በጭንቀት ልሞት ነው🙏🙏🙏🙏 😢😢😢