Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ አባቴ በህይወት የለም በህልም አብረን ታኝትን ልክ ባለ ለሚስቱ እንደሚደረግ ግንኝነት እናረጋለን ደግሞ ሌላ ሰውም በጎን አንድ ሰው አለ እኛ ቤት ነው እናቴ አየችኝ ብዬ እሷን እየሰረኩ አያታለሁ ከዛ አባቴ ሄደህ እባክህም ይፈታልን የዛሬው ህልም ለየብኝ ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ስለማስታውሰው ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ማታ ስተኛ አላሰብኩም በጭራሽ አላስተዋስኩትም ነበረ
ወንሜ አነባብሮ መብላት መንድነው
ሰላም ወንድሜ ጠይቄህ አላቅም ይህን ህልም ፍታል እሰኪ ድሮ ልጅ እያለን የሚያፈቅረኝ ልጅ ነበርና በሆነ ነገር ተጣልተን ለ5አመት አልተደዋወልንም ተረናኘተንም አናቅም ከዚሁ ቆይታ ብኋላ መጣና አሁንም እደሚወደኝ ነገር ነው የሚያሳየው በግልፅ ባይሆንም ግን እኔ ነቅቸበታለሁ አድየም በፁህፍ እወድሻለሁ አለኝ እደምወዳት ታቃለች ይላል አሉ ለማንኛውም በህልሜ በፊት ጊዜ በጣም እያዘነ እያየኝ አየው ነበር አሁን ደግሞ በሬ እየገጠመ የሱ ውንድምና የኔ አክሰት ቁመው እያዩት ዝም ይሉታል በሬው በጣም እየጉዳው እያዩት እኔም እኔም አሻግሬ እያየሁት በይሉኝታ አፍሬ ዝም እላለሁ እነሱ ዝም ሲሉት በጣም ገረሞኝ ነበር ከዛ ራሱን እድሰት አድርጓት ወንድሞ ሀኪም ይዘውት ይሄዳሉ ዶክተሮቹ የሆነ ነገሩ ፌል አድርጓል ያሉት ይመሰለኛል በካልቸረ እየተከፋ ይመሰለኝና ከበሬውጋ የሚያደርገው ነገር እኔን ለማሳየት ሆን ብሎ ይመሰለኛል እሰኪ ፈታልኝ አድ ነገር ከኔጋ ከተለያየን ሁለት አግብቶ ፈትቷል ሁለቱን ወደው ነው የፈታቸው ለምን ይሆን ከኔ ላይ ጥብ እዳየ አሞራ እያዣበበ ያለው በናትህ ፍታልኝ ሌሎችም ሀሳብ ሰጡኝ አመሰግናለሁ🙏
የድሮ ፍቅረኛሽን በህልም ማየት መልሳቹ ልትገናኙ እንደምትችሉ የሚያሳይ ነው እናም መልሳቹ መገናኘታቹን ወይም መነጋገራቹን የሚያሳየ ነው
እልምን ፈታልኝ