እነዚህን የፊት ክሬሞች ከመጠቀማችሁ በፊት... | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июн 2022
  • 🖲 መቼም ግዜ ቢሆን የፊት ቅባቶችን ከገበያ ስትገዙ: ለምን እንደምትገዙ እና የገዛችሁት ቅባት ከቆዳችሁ ጋር እንደሚሄድ እና እንደማይሄድ ካላወቃችሁ: እንዲሁም ደሞ የገዛችሁአቸው ቅባቶች: ጥራት የሌላቸው እና ይዘታቸው የማይታወቅ ከሆነ:
    🖲አንዳንዴ ሊመልስ ለማይችል የቆዳ ጠባሳ ከመጋለጥ ባሻገር: አንዳንድ ቅባቶች በድብቅ ከሚይዙት መዳኒት የጎንዮሽ ጉዳት የተነሳ: ለአንዳንድ የውስጥ ደዌ በሽታዎችም የመጋለጥ እድል አለ::
    🖲እዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረበው መረጃ አንዳንድ የፊት ቅባቶች ውስጥ ሊጨመሩ የሚችሉ መዳኒቶችን እና: ሊያስከትሉ የሚችሉትን የጎንዮሽ ጉዳት ማስተማሪያ ነው::
    አመሰግናለሁ

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 2 года назад +111

    እውነት ነው እኔ የሆነ ሃገር ሆኜ ፊቴ ላይ ብግር ወጣብኝ እና ፍርማሲ ሄጄ ስጠይቃት የሆነ ፈሳሽ ሰጠችኝ ስሙን አላስታውሰውም ከዛ ሁሌም ማታ ማታ ታጥበሽ ተቀቢው አለችኝ እኔ እንዳለችኝ በጥጥ አድርጌ ተቀባሁት ከዛ አስር ቀን ከተጠቀምኩት ቦሃላ መለብለብ ጀመረ ቆይቶ የህፃን ቂጥ ህፃናት ለረጅም ስአት ዲያፐር ሲቆይባቸው ይመስላል በጣም አቃጠለኝ ከዛ በቀዝቃዛ ውሃ ብታጠብ አልተወኝ አለ ከዛ እምሄድበት ቦታ ስለነበረኝ ፌር ተቀባሁ እና ወጣ ከዛ ስመለስ ታጥቤ ተኛሁ ከዛ ግዜ ጀምሮ ፊቴ ጠቆረ ከዛ ደግሞ ደግሜ ፍርማሲ ሄድኩ ሁለት ክሬም አዘዘልኝ አንዱ ከሱ አለ ፎቶው ላይ አለ ሁለቱንም አልተቀባሁትም ይዤው ወደውጭ መጣሁ እና ወደ ዶክተሬ ሄድኩ እሪ አለች ምድነው አልኳት የተፃፈው በህንደኛ እና በአረበኛ ነው እኔ አላነበብኩትም አልኳት የት ገዛሽው አለች ሌላ ቦታ ነው ይዤው የመጣሁ አልኳት ይሄ ክሬም እኮ አለች ለፊት አይደለም አለች አንድ ሰው የእሳት አደጋ ደርሷበት ጠባሳ እንዳይቀርበት የሚቀባው ክሬም ነው አለች አንደኛው ደግሞ በጣም ጥቁር የሆነሰው እንዲቀላ ነው እጅ ላንች ይሄ ክሬም አይታዘዝም ብላ በጣም አዝና ቁሻሻ ውስጥ ጣለችው እና ክሬም አዘዘችልኝ ሳንስክሪን አዘዘችልኝ የተወሰነ ወር እንደተጠቀምኩት ቆዳየ እየፀዳ መጣ ግን በክሬም ብቻ ሙሉ ለሙሉ አልጠፍም ወደ እስፔሻሊስት ላከችኝ አሁን ቲንሽ ነው የቀረው ትክክለኛው ቆዳየ ሊመጣ ግን ክፍያው አትጠይቁኝ 🙄🙄🙄

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 года назад +1

      ውይይ እህቴ በጣም ይገርማልም ያሳዝናልም እኔ በፊት ፊቴ ጥርት ያለ ነበር ብዙወችም ለፊትሺ ምንድነው የምትጠቀሚው በጣም የጠራ ነው እያሉ ይጠይቁኝ ሁሉ ነበር እኔ ግን ምንም አልጠቀምም ነበር አሁን ከጊዜ ቡሃላ ትንሺ ግንባሬ ላይ እንዴ ሺፍታ ጀመረኝ ከዛ ሁሉ ፊቴን ሺፍ ይልብኝና እይጠፍል ጠድ ስልም መልሶ ሺፍ ይልብኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ምን ትመክሪኛለሺ ?

    • @agerneshtakele4004
      @agerneshtakele4004 2 года назад

      Syd

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 2 года назад

      ​@@hayathayu2936 ሱቅ እሚሸጥ ክሬም እንዳትጠቀም በመጀመሪያ የቆዳ ዶ/ር አናግሪ ፍርማሲም ቢሆን እንዳትገዥ አንዴ ከተበላሼ ለመመለስ በጣም ዋጋ ያስከፍልሻል እኔ የከፈልኩት ገንዘብ ቀላል አይደለም ከፊት ሳሙና እስከ ፅሃይ ክሬም ስገዛ በወር ከ300-500$ አወጣለሁ በትንሽ ዋጋ ተበላሽቼ ይሄው በብዙ ወጭ ተስተካከልኩ እና ምንም ነገር ከሃኪም ትእዛዝ ውጭ እንዳታደርጊ ።የት ነው የምትኖሪ?

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 года назад

      @@bertukandawud6099 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ እምኖረው ዱባይ ነው

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 2 года назад +1

      😭😭😭😭

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +329

    ግልፅነት 100%
    የጊዜ አጠቃቀም 1000%
    እውቀት 100%
    ፍጥነት 100%
    ትክክለኛነት100%
    እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልክ

    • @ethiomedia2601
      @ethiomedia2601 2 года назад

      ትክክል ነህ Dr ባጠም ጎጂ cream
      Tanku 🙏Dr

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 2 года назад

      ruclips.net/video/p2tzYIZFLtw/видео.html

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 2 года назад +1

      እውነተክን ነው አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ ብዙ ለውጥ በራሴ ላይ አምጥቻለው

    • @seadimekonnentube1718
      @seadimekonnentube1718 2 года назад

      ሰላም ዶክተር ሰላምታየ ይድረስክ እያልኩኝ የኔ ጥያቄ ፊቴ ከአሁን በፊት ምንም አይነት ነገር አልነበረውም እና አሁን ግን ስደት ከመጣሁ 5 አመቴ እና እጨናነቅ ነበር ገና እንደመጣሁ እና ምግቡ ካለመስማማትም ሀይለኛ የጨጓራ ህመም አሁን አልሀምዱሊላ ነገር ግን ፊቴ ሲጀምረኝ ማሳከክ ነው የጀመረኝ ከዚያ በኋላ ግን ማዲያት ግንባሬ አፍንጫየ ጉንጮቸ ወጣብኝ እሱን ለማጥፋት ብዙ መድሀኒቶች ከፋርማሴ እክከቤት ውስጥ ነገር ግን ብሶ ፊቴን አዳረሰኝ አይኔ ብቻ ነው በጤነኛ መልኩ የሚታየው ፊቴ አይታይም እና ዶክተር ወደህክምና እንዳልሄድ ሳውዳረቢያ መዲና ከተማ ነኝ ወረቀት የለኝም የሚጠይቁት አሉ እሱ ደግሞ የለኝ እና ምን ትመክረኛለክ እባክህን ምክርክ ያስፈልገኛል በፈጣሪክ ፊቴ ደረቅ የሚባል ነው

    • @AAs-uv4vy
      @AAs-uv4vy 2 года назад

      ሰላም ዶክተር ስለ ፎሮፎ ምዳኒት ትንሽ ነገር ብትለን

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x 2 года назад +138

    ትንታኔ 👌🏼ግልፅነት👌🏼 ተቆርቋሪነት👌🏼 እናመሰግናለን ዶክተር::

  • @fattimamuslimethiopia7284
    @fattimamuslimethiopia7284 10 месяцев назад +13

    ወላሂ ይህ ዱክተር በጣምለህዝብ በትክክል የሚያገለግል ዱክተርነዉ በላይክ በሸርይገበዋል❤

  • @zebibabahredin7151
    @zebibabahredin7151 2 года назад +40

    እባክህ ዶክተር ስለ" ካካኦ በተር" ጥቅምና ጉዳት ብትነግረን።

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 Год назад +1

      መኩሻየ ፕሊስ ደምሪኝ

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ኪዊን አልዛቤት ካካዎ በተር 3 ድንቅ ጥቅሞቹ | ኦርጅናሉ የቱ ነው? | መቼ እንቀባው ? Queen Elizabeth Cocoa Butter 3 Benefits
      ruclips.net/video/WnMJ4J9jvMA/видео.html

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 года назад +192

    ለዚ ዶክተር ማርያምን ሙሉ ኢትዮጰያ ላይክ ቢያደርገው ደስ ይለኛል ይገበዋል ምክንያቱም ፀዳ ያለና ትክክል ነገር ስለሚያስተምር 🙏🙏🙏

  • @meseretmekete1601
    @meseretmekete1601 2 года назад +82

    ዶክተር እግዛብሔር ያክብርልን 👏🥰 የስራ ዘመንህን ይባርክልህ🤗በእውነት እኔ እንዳንተ አይነት በግልፅ የሚያስርዳ ስው የለም 😢

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 2 года назад +4

    ብዙ እህት ወንድሞች ብለውካል ! እኔ ግን እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርህ እላለሁ 🙏

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u 8 месяцев назад +4

    ዶክተርዬ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን አቤት ግልፅነት አላህ ይጠብቅህ

  • @NileFantahun-by7vk
    @NileFantahun-by7vk Год назад +4

    ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛልህ

  • @mud1896
    @mud1896 Год назад +4

    ቃላት የለኝም ላተ ዶክርዬ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ

  • @joudjuda9763
    @joudjuda9763 2 года назад +1

    Dr. Seife egziyabher yebarekek enamesegenalen

  • @leuldude3841
    @leuldude3841 2 года назад

    በጣም ሚገርም ነው ዶ/ር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን::

  • @rahelmehari5263
    @rahelmehari5263 Год назад +5

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልክ ተባረክ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዉንድማችን

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 2 года назад +1

    Thank you Dr.
    Very interesting.
    God bless you

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 года назад

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እውነት ቆንጆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 2 года назад +27

    መበረታታት ያለበት ዶክተር!

  • @akberetkahsay9918
    @akberetkahsay9918 2 года назад +4

    Thank you Dr. It's very helpful. But I will be very pleased if you could make a video about hyper pigmentation. ' cause I have seen professional dermatologists including Dr. Ruth, but I still couldn't find any solutions for it. Thanks again.

  • @user-wt8sr9lc6n
    @user-wt8sr9lc6n Месяц назад

    ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግንክ እድሜና ጤና ይስጥክ🙏

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው canta ብዙ አውቂያለሁ እናመሰግናለን

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 2 года назад +38

    ዶክተር በጣም አሪፍ ርእስ ነወ ያነሳህዉ። ምን አይነት የፊት ማፅጃዋችን እንጠቀም። የፀሀይ መከላከያ ክሬሙስ ?

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 2 года назад +44

    የድንግል ልጅ እዉቀትህን ያብዛልህ ዶክተር በጣምም ጠቃሚ ነዉ በተለይ አረብ ሀገር ያለን እህቶች ያገኘነዉን ሁላ በመሞከር ፊታችንን የላብራቶሪ አይጥ እናደርገዋለን። በጣምም እናመሰግናለን

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist789 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህን ያብዛልን

  • @HanaFkadu
    @HanaFkadu 2 месяца назад

    በጣም አመሰግናለው ወድሜ🙏

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 года назад +22

    ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታቀርበው በጣም አመሰግናለው ከውጭ ሀገር ዶክተር የሚያስተምሩት እና ያአንተ ትምህርት አንድ አይነት ነው እና ያንተን ትምህርት የሚሰማ በጣም የሚጠቀም ነው ሱሙት በጣም ትጠቀማላቹ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 года назад +7

    ጎበዝ ዶክተር ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርእልህ አላህ

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p 2 месяца назад

    እናመሠግናለንዶክተር❤❤❤❤

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 11 месяцев назад

    ዶክተር በጣምአመሠግናለሁ ትምህርት በጣምሀሪፊነው

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Год назад +6

    የሀገርን ችግር በሀገር ልጅ ሲፈታ ደስ ይላል ተባረክ ዶክተር

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 года назад +14

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 6 месяцев назад +2

    አቤት አገላለፅ ዶክተርየ እግዚአብሄር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Год назад

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዶክተርየ እናመሰግናለን🙏❤❤

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 года назад +17

    በእውነት ዶክተር እናመሰግናለን 💯እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @asrategnet7728
      @asrategnet7728 2 года назад

      ዶ/ር ፊቴ ወዛም ነው አና ፊቴ በተደጋጋሚ ቡጉር ይወጣል ከዛም ይጠቁራል በተለይ አገጬ አና ግንባሬ አከባቢ ያሳክከኛል ይጠቁራል አና ቡጉሩ ደሞ ምግል ይዛል ምንድ ነው ማረግ የለብኝ? ምን አይነት ሳመና ልጠቀም?

  • @amanera5351
    @amanera5351 2 года назад +3

    እባክህ ዶ/ር ስለ ኮሶ ትል program ስራልን

  • @alem8102
    @alem8102 Год назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @dinuokiu2125
    @dinuokiu2125 2 года назад +4

    Thank you for the brief information. What do you say about glutathione pills. Are they safer to use?
    Thank you 😊

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-pk2og1sw6y
    @user-pk2og1sw6y 2 года назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በርታ በጣም ነው የምንወድህ

    • @emranyassin5568
      @emranyassin5568 2 года назад

      ሰላም ደክተር የማዲያት ማጥፊያ ብነግረን በጣም እናመሰግናለን

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 года назад +6

    ተባረክ ዶክተር ብዙ እውቀት እንድናገኝ ስላደረክ እናመሰግናለን የአንተን አይነቱን በሀገራችን ላይ ያብዛልን

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n8IYKIQTb3M/видео.html

  • @alhanoofalhanoof8872
    @alhanoofalhanoof8872 Год назад +1

    የዉነት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህረቶ ነው

  • @user-df9fm4zu5w
    @user-df9fm4zu5w 2 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ሠላምህን ያብዛልን

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube 2 года назад +11

    እስቲ በደንብ ንገርልኝ😍 በጣም እናመሰግናለን እኔ አካባቢ ሁሉም ፋርማሲ ይሸጣሉ ሰዉ ይገዛል ሲነግሯቸው አይሰሙም ለምንስ ነው ፋርማሲ ውስጥ የሚሸጡት 🙏🙏🙏

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 2 года назад +81

    ሰላም ዶክተር ፊት ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ነገሮችን ለፊት የሚሆኑ ሳሙና እና ክሬምን ንገረን ለምታቀርብልን ጠቃሚ ምክርህ አመሰግናለሁ

    • @yeshiemebatetesfaye277
      @yeshiemebatetesfaye277 2 года назад +1

      ሰላም ዶክተር ለመጀመሪየ ግዜ ነው የሰማሁክ አንተን ማግኘት ይቻላል ከተቻለ የት እናግኝክ አመሰግናለሁ

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 2 года назад +1

      @@yeshiemebatetesfaye277 ኧረ እኔም አፈልገዋለው

    • @user-vy4vd9pg7e
      @user-vy4vd9pg7e 2 года назад

      Me tooo

    • @remlakongo419
      @remlakongo419 2 года назад +3

      @@yeshiemebatetesfaye277 ቁጥሩንኮ እስክሬኑ ላይ ፅፏል

    • @user-ro6ex6my5f
      @user-ro6ex6my5f 2 года назад +1

      እኔም ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ብቻነው መላ በሉኝ

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር. አላህ ይጨምርልህ

  • @mahletdawit1555
    @mahletdawit1555 2 года назад +6

    እና ደግሞ ውሀ አብዝቶ መጠጣት 😉 አንተ ግን የተለየህ ነህ አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏🙌🙌👌

    • @ip2941
      @ip2941 2 года назад

      what about queen elisabth cocoa butter

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

  • @samrinegash178
    @samrinegash178 2 года назад +7

    Thank you Doctor!

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 2 года назад

    Wonderful Dr! Thank you 😊

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 2 года назад

    ዶክተር ሴይፈ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 года назад +4

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የማመሰግነው ❤🙏

  • @yesuadem1544
    @yesuadem1544 2 года назад +26

    ውድ እህት ወንድሞቼ ሰላም ለሁላችሁ ም ለዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ሰፐስክራይፐ ላይክ ሼር ማድረግ እሱንም ጠቅመን እኛም በጣም የምንጠቀመው ዶክተርዬ ከልቤ ነው የምናመሠግንህ ክበርልን

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 2 года назад

    እናመሠግናለን ❤️❤️❤️

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 Год назад

    ዶ/ር በጣም ነው ማመሰግነው ጥሩ ትምህርት አግኝቼአለሁ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 года назад +3

    በጣም አስቸጋሪ ነው ሀኪም ጋ ስትሂድ የሚቀመም ያዘጋጁልሀል ደጋግመው ይቀሙሙአሉ ሁለት አመት ከዛም በላይ ግን ማዲያት ያስለቀቁም የቸገርን ይህ ነው

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 2 года назад +28

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን ከቻልክ መጠቀም ያለብንን ቅባትም ሆነ ሳሙና ቢያንስ አንተ ጥናቱን ታውቀዋለህ. በትንሹ ብታሳውቀን

  • @hawayasuf1926
    @hawayasuf1926 2 года назад +1

    እናመሠግናለንዶ/ረ

  • @ethiostar7855
    @ethiostar7855 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏

  • @user-tr7yt3vr7x
    @user-tr7yt3vr7x 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም እናመስግናል እኔ ለማዳት እምጠቀመው፣WHIENING CREAM ይኸን ነው እምጠቀምው ችግር አለው ዶክተር እዳታልፍኝ

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 года назад +6

    እኔ ቫዝሊን ብቻ ነው እጀን እምቀባው ቆዳየ ንፁህ ነው እነዝህን ክሬሞች አልወዳቸውም እናመሰግናለን ዶክተርየ😍

    • @fatimatube9941
      @fatimatube9941 2 года назад +1

      የኔ ቢጤ እኔም አልወድም ሀተ ቅባትኳ ዘይዘይቱን ነው የምጠቀመው ለፀጉሬ ሆ አላምነውም የኦላይን ቅባቶች

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      nice

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @mmmas4340
    @mmmas4340 Год назад

    ዘመንህ ይባርክ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @salamsalam3691
    @salamsalam3691 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ ምንም አይነት የፊት ክሬም አልጠቀምም እግዚአብሔር ይመስገን ፊትን ምንም አይነት ነገር የለውም ጽድት ያለ ቆዳ ነው በሳሙና እና በውሃ ብቻ ነው ምታጠበው ጸየም እና ጽድ ያለ ፊት ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ላብ ሲለ ሚያልበኝን ምንም አይነት ሜካፖ ሆነ ክሬም አልጠቀምም ግን እንዲሁም በተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እና ሁሌም ፈገግታ ያለው ፊት ነው ያለኝ ።

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n8IYKIQTb3M/видео.html

  • @zeynebaahmed8691
    @zeynebaahmed8691 2 года назад +7

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 8 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን ብዙ ነገረ እንድንረዳ አድረግህናልን እመብርሃን መልካመንትህን ታብዛልህ

  • @temkinatemkina1610
    @temkinatemkina1610 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @tube896
    @tube896 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ፊቴን በውሃ መታጠብ እንጂ ምንም አይነት ተቀብቼ አላውቅም ከተፍጥርኩ
    ቫዝልን ጥሩ ነዉ ይባላል እናም እግሬን እቀባ ነበር

  • @Kiya_tube
    @Kiya_tube 2 года назад +12

    Can you make a video for oily skin care please and which sunscreen’s better for oily skin 🥰❤️❤️

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +12

      በሚቀጥለው ቪዲዮ አብራራለሁ፣ አመሰግናለሁ

    • @Kiya_tube
      @Kiya_tube 2 года назад +2

      you’re the best @@Dr.SeifeWorku totally love your videos and your recommendations are perfection 👍🥰

    • @mekidestadesse9344
      @mekidestadesse9344 2 года назад +1

      ጠጨኘገጨነሰ

    • @mekidestadesse9344
      @mekidestadesse9344 2 года назад +1

      አንተማነውሥምህ

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 2 года назад +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፊቴ ላይ ጠባሳ አለብኝ እና ሰርጀሪ ይሰራል እንዴ እባክዎ ቢመልሱልኝ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር 👍👍👍👍

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w 2 года назад

    ይሄን ዶክተር ስወደው አጎቴን ይመሥለኛል መልኩ ደሞ ፍጥነቱ ይመቼኛል ዛሬ ቻናሉን አገኘሁ 🌿አልሀምዱሊላህ

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n8IYKIQTb3M/видео.html

  • @ghvc6650
    @ghvc6650 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር እስቲ ለማዳት ማጥፊያ ስራልን

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      truffle face cream

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ሰይፍ
    አላህ ይጠብቀን እኔም የችግሩ ተጠቂ ነኝ

  • @ellaemebettafese3470
    @ellaemebettafese3470 Год назад

    Thank you Dr please add subtitles for those who can't hear you so that will read and know what you are saying

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 года назад +22

    ስለ ማድያት መንስኤና መዳኒት ብታቀርብልን

    • @asnakechtekelwold1149
      @asnakechtekelwold1149 2 года назад

      የማድያት መፍትሄ ብትነግረን

    • @user-gb8mi1pl2e
      @user-gb8mi1pl2e 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው ማሚ

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n8IYKIQTb3M/видео.html

    • @genetmarkos2170
      @genetmarkos2170 Год назад

      እኔም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 3 месяца назад

      ማዲያት ውስጣችን ሰላምና ጤና ከሌለው መድሃኒት ብንጠቀምም አይጠፋም

  • @m.jemalmustofa5533
    @m.jemalmustofa5533 2 года назад +3

    ሰላም ደክተር እባክህ ኦሜጋ 3 ጥቅሙ እና ጉዳቱ ንገረን 🙏

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

  • @meskeremanemaw6421
    @meskeremanemaw6421 Год назад

    ደክተርዮ በጣም እናመሠግናለን

  • @Feti667
    @Feti667 Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @sirgutkenea1249
    @sirgutkenea1249 2 года назад +4

    ዶ/ር እናመሰግናለን ስለ ድሩ ሳሙናና ስለ ፓራፊል የፀጉር ቅባት ትንሽ ገለፃ ብታደርግልን

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      The Movie World is Still A Virgin Land As a child star , Francis Duru is a lot of influence on the younger generation . His performances in the soap opera , Candle Light , are one way he has done that . He is today one of Nigeria's most .

  • @user-ft2ns5xg4p
    @user-ft2ns5xg4p 2 года назад +8

    እንኳን ደህና መጣህ ትክክልል ዶክተር ካርቶም የሚለዉ ክሬም ተጠቅሜዋለዉ

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s 2 года назад +1

      እኔም ተጠቅሜ ለሁለት ወር ሳቆመው በጣም አባሰብኝ አቁሚው ካሁኑ

    • @user-ul5cn5oh9b
      @user-ul5cn5oh9b 2 года назад +1

      @@user-jf6ix8rm7s ሁሉም ስው የማዳትክሬም ተጠቅሜ ግንይለቃል ከዛይመለሳል ይላል። እኔም አለሁ ኢ/ያ እያለሁሀኪም ቤት ሒጀየሚቀባ ስጡኝሙልጭ ብሎጠፍ ብዙ ሳይቆይ ተመልሶ ፊቴ ሁሉ አዳርሶ መጣአሁን ሳኡዲከመጣሁ 4አመትሁኖኛል ሀገሬመግባት ፈለኩግን ፌትአስጠላኝ በጣምተሳቀቅኩ። ምንይሻለኛል። ያአላህበእዝነትህ አንተው አንሳልኝ ያርብ

    • @user-ul5cn5oh9b
      @user-ul5cn5oh9b 2 года назад

      ስይድ ሷሊህእና ለቀቀ ወይ ከለቅቅስ አልተመለስም ወይ

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      good

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

  • @cceccimc7996
    @cceccimc7996 Год назад

    በጣም ደስ የሚል ለሠወች በሚገባ አማረኛ ማስረዳት የሚችል በእውቀት ላይ የተመሠረተ ዶ/ር ያገኜህ አንተ ብቻ ነህ ውድድድ ነው የማዴርግህ

  • @tiruworkbeizen9663
    @tiruworkbeizen9663 2 года назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን
    ሰላሙንያብዛልህ
    👏👏🙏🤲😘❤️❤️።

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 2 года назад +4

    አልሀምዱሊላህ ከቫዝሊን እና ግሪሲኒ ዉጭ ምንም ነገር አልጠቀምም ሲጀመር አልወድምምምምም ክሬማ ክሬም ነገር አልወድም ዶክተር ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @et_matrix
      @et_matrix 2 года назад

      Fitish yinegral lmao

  • @user-jz7iq1nf1g
    @user-jz7iq1nf1g 11 дней назад

    እናመሰግናለን😍

  • @richsolomon1722
    @richsolomon1722 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ተባረክልኝ

  • @sumayyadubai9726
    @sumayyadubai9726 2 года назад +3

    እድሜህን ያርዝምልን ደክተር የኔ ጥያቄየ የቆዳየን ፀባይ ምንም ላቀዉ አልቻልኩም በፊቴ ላይ የሚጉረበረብ መግል መሳይ ይወጣዋል ሲፈርጥ ሀኪቤትም አራተየ ሄጀ ነበር የሚቀባና ከኒና ሰተዉኝ ተጠቅሜዉ ነበር ነገር ግን እዳዉም የባስ ጠባሳ እየጣለ ሌላቦታ እያበጠ ይፈርጣል ምንይሻለኛል ሶስት አመት ሆነኝ ሌላ በሺታ ይሆንብኝ እደሁ ብየ አሰብኩኝ ካተ ምክርህን እጠብቃለሁ

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      Good skin face cream

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

  • @zyadaahmed9142
    @zyadaahmed9142 2 года назад +5

    እናመሰግናን ዶክተርየ!!እኔስ አልሃምዱሊላህ ፊቴን እኳን ክሬም በሳሙናኳ አልታጠብም ከሻውር ውጭ ፊቴ ምንም ነገር የለኝም ግን አሁን ጥቃቅን ጥቁር ጥቁር እየወጣብኝ ነው😌!!

    • @user-wd1yz5rs2p
      @user-wd1yz5rs2p 2 года назад

      እኔም

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 года назад +1

      ውሀ በብዛት ጠጭ ማሬ እኔም ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም አዳደየ ባዚሊን እቀባለሁጅ ሌላነገር አልጠቀምም ግን ፊቴ ምንም አይነት ነገር አይወጣብኝም

    • @user-ur8ni4fe5o
      @user-ur8ni4fe5o 2 года назад

      አልሐምዱሊላህ

    • @user-ur8ni4fe5o
      @user-ur8ni4fe5o 2 года назад

      እኔም

    • @zyadaahmed9142
      @zyadaahmed9142 2 года назад

      @@user-iv3jp2hs6p እሽ ውዴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን 🙏

  • @brhane5114
    @brhane5114 Год назад

    እናመስግናለን

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +6

    ዶክተር አባክህ እባክህ የፀጉር ፎረፎር እዴት እናስለቅቅ ምን እንጠቀም

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 года назад

      head&shoulders የሚባል ሻምፓ አለ በናና እና በሎሚ ስህል ያለውን ግዢ

    • @addisken24
      @addisken24 2 года назад +1

      በርግጥ የፎሮፎር መነሻው ብዙ የተለያዩ ምክንያቶች አሉ።ነገር ግን እኔ መፍትሄ ያገኘሁበት ሻምፑ ና አብሮት የሚቀባ አለ ግን መድሀኒት ቤት ብቻ ነው የሚገዛው። ጊዜ ሲኖረኝ ሻምፑ ከምን የተሰራ መሆኑን እነግርሽና ያንን ያለበትን ገዝተሽ እስከስድስትወር ብትጠቀሚ በደንብ ይለቅሻል። ብዙ ሰው ብዙ ያወራል ግን እኔ በተግባር የረዳኝን ሲመቸኝ እነግርሻለሁ ትሞክሪዋለሽ።

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад

      @@addisken24 እሽ እጠብቃለሁ

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      C.B.C Hari oile

  • @zubaidak7072
    @zubaidak7072 2 года назад +4

    ሰላም፡ዶክተር፡ስለማድያት፡ልጠይቅ፡ነበር፡ምንም፡አይነት፡ክሬም፡አልቀባም፡ግን፡በምን፡ላጠፋው፡እችላለው፡በቤት፡ውስጥ፡በሚገኝ፡ነገር።

    • @user-ul5cn5oh9b
      @user-ul5cn5oh9b 2 года назад

      እኔንም ማዳት በጣምአስቸግሮኛል ሀገርለመግባት ሳስብ ያስጠላኛል በማዳት ምክናየት

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      ruclips.net/video/n5d8dBBuOdc/видео.html

    • @haydertube
      @haydertube Год назад

      Acne soap

  • @kidistdegu751
    @kidistdegu751 2 года назад +2

    Thank u doc it’s really helpful … and can u make a video about Dr.rashel products if u know it .. it’s new for the market and like everybody is using it.it has cleansers,face serum and cream so is it a good or bad one to use

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 года назад

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው🙏🏾✊🏾

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 2 года назад

    እናመናሠግናለን❤️❤️❤️❤️❣️🙏

  • @HawaaAl-wq4em
    @HawaaAl-wq4em 2 месяца назад

    ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤

  • @Iubaba
    @Iubaba 29 дней назад

    ያአላህ ጎክተር በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እድሜህን ያርዝመው

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 2 месяца назад

    እናመሠግናለሁ ዶክተር ተባርክ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን