Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደ ማዲያት ያለ በሽታ የለም ፌታችን ተበላሸ በተለይ በአርብ ሀገር ያለን ሴቶች
አትሰቢ ሀገር ይለቃል እኔ ተመልሰ ስመጣ ተመለሰ
@@محمدالعتيبي-ج4ي ብዞወቹ እኔንም አገር ስገቢ ይለቃል ይሉኛል እውነት ነው ግን ውዴ
በጣም😢😢😢
ሀገር ይጠፍል ግን 😢@@محمدالعتيبي-ج4ي
ሳህ
ዶክተር በፈጠረክ አምላክ እንዳው እስከ መጨረሻው የሚያጠፋ መድሀኒት ንገረኝ የፈለገው ውድ ይሁን መስዋት እከፍላለሁ
ቆይ ግን 20 ዎቹ ውስጥ የሆን ልጆች በተለይ አረብ ሀገር ያለን በምን ምክንያት ነው የሚወጣብን? በተለይ ያላገባን ?
እኔም ጨንቆኝ ዝምምምም ብዬ እያየሁት ነው ገና 23እድኔ ላይ ነኝ 😪😪😪
በጣም ያሳዝናል ራሴን ጠላሁ በማዳት እር ምን ላድትግ
በጣም እኔም እየገረመኝ ነው አሁንማ ወረሰኝ
dro ersu aywekum dnozuchi wanawe yewesexi selam new irsachun xabko atichenko
Dr ene karotin ekebalehu letewe smoker Fite edale yabtale ykoselale mine laderag min temkergnaleh
እኔ በአባቴም በናቴም የላቸዉም ግን የዱባይ ሙቀት እዉጭ ስለምወጣ በብዛት አፍጫየ ላይ ጠቆረ ትንሽ ነች ግን
የኔ ካፍጫይ ነበር አሁን ግን ከሁለቱም ጉጨ መጣ
Dr eruqe selahonkugn beslke lwerake nwe
Ene betam new yazenkut ante takme neber gin yeteswtegni medhanit altesmamgnim dewuye agenagnugni slalchew anten beslk magignet negwrugni keza beakal metahu gin endadis werefa metebek endalebgn new yenegerugni ena le wutet endet werefa entebkalen
የማይድን ማዲያት አለ ወይ
እናማሰግነላን 👍👍👍👍
እኔከጉ ጨጎንነውበ ቅድቤስርነው መፍቲሁምድነው
እህቶቼ እኔ ገና በአስራ አራት አመቴ አረብ አገር መጥቼ በ15 አመቴ ማዳት ወጣብኝ በፊት ፈቴ ሰው ሳየኝ ይደነግጣል ብርቱካን ነበረ ምመስለው በተለይ እጃዛ ስወጣ የፊቴ ሳሙና እና ባዚልን ይሰሩቁኝ ነበረ ፊቴ ያሳመረው እሱ መስሏቸው እኮ ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ቀይ እና ቆንጆ ነበርኩኝ ምንዋጋለው አረብ አገር ውቤቴን ነጠቀኝ ፊቴ በማዳት ተሸፈነ አሁን የ19 አመት ልጅ ነኝ ለማንኛውም አሁን ተሽሎኛል ሶሻል ሚዲያ ቀንሻለሁ 8 ስአት በላይ እተኛለሁ ውሃ አብዝቼ እጠጣለሁ በፊት ምግብ ብዙ አልበላም ነበረ በተለይ ቁርስ አሁን ግን ራሴን መጠበቅ ጀምሪያለሁ 😢
As wr wb dsela mediyate lwerake efleglwe
እንዴት ነው ህክምናዉን የማገኘዉ ፊቴ ተበላሽቶዋል
Dire dawa neng AA metiche etakemalawu fite betam eyetebelashe newu
ዶ/ር ስላም እባክህን አድራሻህን ብታሳውቀኝ መታከም እፈልጋለሁ አመስግናለሁ
ከላይ ተፅፎልሻልኮ ከነስልክ ቁጥሩ
አይ ማዳት ፌትን ለማየት የሚስጠላ በሽታነው ስደት ስንቱን ቆንጆ ፌትአበላሼው ።።
በጣም ውዴ እኔ እራሱ ፊቴን ማየት ነው ያስጠላኝ
ኧረ.ደግተር.እኔያሣከኛል.እደገናእደመጥቆር.እያለነዉ.የማዳትነዉ.እደመቆጣትአለበት.ንገረኝ
ዶክተር እዴት ማግኘት እችላለው አድራሻ ለመታየት
ኧረ ዶክተር ወንድሜ ህፃን ነዉ 6 አመቱ እና ብዙ መድሀኒት ተጠቅሞል ግን አለቀቀም በአላህ ለሱ ከኖረ ንገረኝ
Are"Dekuter"Enis"Yaschegereci""BigreNewu"4"Ametu"yitefaL"TemeLeso"YimetaLe??
Betam kebade new seni lebonachinm dekmi eko enem eza negn yalmokrkut nger yelmi azoshi
Arab hager negn yemiserabet bet dimetoch alu beyebotaw nw yemishenut betam shita ale ina fite yasakikagnal indemahdetim wetobignal min ladirgew min likeba 😢
ኧረደኩተረ በስደት ላለን ስራልን እደምም ተጠበህ ተጨንቀህ መልካምስራ አብሮን ይኖራል
እናመሰግናልን
ለማዲያት ምን አይነት ክሬም ይመረጣል
እድሜየ ገና 21አመቴነው ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ።ጤና ጣቢያ ሂጀ የሚቀባ ሰጡኝ ህመሙ ግን ብሶብኛል እባክህን ዶክተር መፍትሄ ፈልጉልኝ።
ምንም አያረግልሽም እህቴ እኔ አስርሽ ብር ጨርሻለው እሱጋር ምንም መብቴ የለውም ስለዝ ፈጣሪ ብቻ ያንሳልን
ሰላም ዶክተር ለማዲያት ማጥፊያ ክሪም ተቀብቼ ቀያይ ጉግር መሰል ግንባሬላይ ወቷል እባክህን ምላድርግበት
WESHETAM TAKMALEW AYDENEM
ዶ/ር እኔ በጣም እጄን ና እግሬን ያልበኛል በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ህክምና ካለ video ስራልን
እኔ ጋር አለ መድሃኒቶ ቆጥርሽ ላኪልኝ ላቀብልሽ ቶሎ ይፈውሳል
እናመሰግናለን ዶ/ር እትዮጵያ ስገባ መጥቼ እታየለው እኔም ማድያት አላብኝ ......
አንችም አለብሽ😭😭 እኔ ገና እየጀመረኝ ጉንጭና ጉንጨ ላይ ነዉ ግን እረፍት ሁሉ ባልወጣ እመርጣለሁ አረብ ሃገር ነዉ ከሰዉ ባልቀላቀል ደስታየ ህክምና ጀምሬ ነበር ግን ለዉጥ የለዉም😭
@@Rurama-bv7rx ብርሽንአትጨርሺእህቴ አረብ አገርእኔአቅቶኛል እንዳውም የሚሰጡትመዳኒት ያብሰዋል ተስፍ ቆርጨ ተቀምጫለሁኘ በተሐይ የአረብአገር ዶክተሮች አያቁም
Tikikilegawu adrasha askemitilin
Adrashachihun betikikil asawuken
ዶክተር አድራሻክን ትክክለኛ የምትገኝበትን ብታሳውቀን
ዘነበወርቅ አደባባይ ነይ
ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ እታከማለሁ የሰው ሀገር ገንዘብ መጨረስ ነው ትርፉ ለጊዜው ያጠፋል መልሶ ይመለሳል
አራ ዶክተር ተጀገርኩ በመደት ስደት ስጀምር ነው ያጀመርኝ ያሆነ ግዜ ሀገር በገበሁበት ውደ ዘነብ ውርቅሄጄ ክሬም ስትውኝ ነበር ጡሩ ነበር ግን ምን ዋገ አለው ተመልሺ ስደት መጠሁ ኡሱም ተመለስገነ በልጅነት ፈት ስበለሽ በጠም ያስዝነል አለህያስልን እጅ ሀገር ከመጠሁመ እሽአለህ ውደቴ እመጠለሁ
ዘነበ ወርቅ ማነው እህቴ የት ሀገር ነው ለጭራሽ ሀገሬ ስሄድ እሞክራለሁ እስኪ😢😢😢
ድክተር እባክህ ካሮቴን የሚባል ክሬም ተቀብቸ ፋቴ ተበላሽ
ዶክተር እዉነትህን ነዉ እኔም ከናቴ ነዉ እመጣብኝ❤
ማለት ማዳት እኮ አይጋባም
መፍሂውን ንገረን ዶክተር
ሰላም ዶክተር ስለ ሶርያሲስ እስቲ ትሪትመንቱንና ምን ቫይታሚን እንውሰድ እናመሰግናለን ተባረክ
🧶Solomon, Psoriasis ye Koda Beshita, beteleyaye huneta yemetal. Ke *Megeb ena Metet alemesmat (Food Alergy,) *Kebad Besechit Menaded ( Extreme Stress,) try to avoid Stressful Situations/ learn to relax, ena ye *Kebatoch/Cosmetics, Sabuna (Chemical Alergy) ena ke *Beteseb yetewerese ye Koda Problem new. *Bezu Salad, Fruits Bela, Alcha Wet lay bezu Ered (Turmeric) chemerebet ena bela. Ered be Wuha debalkeh, Kodah lay tekeba. Bezu Wuha teta! Alcohol ateteta, Wetet, ke Wetet yeteseru Megeboch atebela ena Tekur Buna ateteta. *Wustehenem matsdat alebeh (Detox) madreg new. *Ketechalem, Blender Machine gezteh, * not a Juicer Machine. Yhen le Koda Fews yehone Juice (Smoothies) beye kenu, hulet soste teta! Liquid Food malet new. Hod yemolal ayrebehem, wefram Smoothy Juice slehone. Raw/Tre Vegetables ena Fruits bezu bela, Vitamins yeredahal!! Sega atabeza! Ye Treat Tsebay/Morning Sunshine, Kodahen gelalteh muk! Vitamin D gezteh beken 1 Tablet wused! 🧶Yhen ye Koda Juice Serteh teta! 5 Carrots, 1 Key Ser (Beetroot,) 5 ye Gomen Ketel, tenesh Paresely Herb Ketel, 2 Tea Spoon, ye Alecha Yellow Ered be Wuha fechteh teta. Wufretun lek endemiteta Muk yehun, betam ayeketen! Bedenb etebew, ketefew ena be Wuha fechew. Betolo wede Termus/ Bottels chemerena kedenew, Air endayegebaw, Oxidised kehone, Vitamin yetefal! Ke Fridge askemetew. Eyawetah beken Sost wey Amest gize tetaw! Ketelebet hulem! Ke wusteh gebeto, Vitamin kodahen yefewusal! 🧶Hulem beyekenu, be bado hodeh, tewat 2 TSB, Hulet tell Mankya Olive Oil ( ye Weyera Zeit) teta! Zeyetu, ke wust kodahen yefewusal, Hodehenem yatsedawal, Shent Bet be melak! 😁 Betechemarim, Megeb setabesel, ye Suf (🌻Sun Flower Oil) weyem ye Weyera ( Olive Oil) *becha bela! Lella Zeit atebela ketechale!! Ethiopia wust kehonk, Pharmacy hedeh, Organic *Prime Rose Oil Tablet gezteh, beken 1 Tablet becha wused. Tablet sebreh, Zeytun, *Kodah lay tekebaw! Koda Yadenal! Wuch Ager kalehem, Yetem Pharmacy yeshetal! Natural, Yellow Flower Oil new! Magegnet kalchalek, wedefit negeregn eleclehalehu. Let me know, I will send it to you. I'm glad to help you. Thanks.
@@elizabethhailesellasie1946 ተባረኪ እህቴ በእውነት ሰለመልካም የእህትነት ምክርሽ ያልሽኝን ሁሉ እጠቀማለሁ ኢትዬጵያ ነው ያለሁት vit D አገኛለሁ ያልሽውን ሮዝ ዘይቱን ግን የት እንደማገኘው አላውቅም በተረፈ ሰለሁሉ እ/ር ይባርክሽ ።በጣም ብዙ ሰው በዚህ ይሰቃያል የራስሽ youtub ቢኖርሽ ብዙ ትጠቅሚያለሽ ተባረኪ ።bioten አይጠቅምም ?
@@elizabethhailesellasie1946 Youtueb Sub aregalhu jemeri
aderash yitnawp pleaseleas
እረዶክተርበስደትላለነውበፈጣረመዳኒትስራልን
ቁጠረህንአሠቀመጠለንዶከትረ
Asrashahin askemtilin
ማሻአላህ በርታ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
የቆዳ ቁጡ ሰወች ያላቸው ሰዎች ምን አይነት ሳሙና መጠቀም ይቻላል የፊት ክሬም የፊት ቅባት ምንአነት መጠቀም ይቻላል ማዲያት ላላቸው ሰዎች ሳሙና እና ክረም መጠቀም ሰዎች የትኛውን ዓይነት ብታስረዳኝ መጠቀም ይቻላል ዶክተር ዋሳፕ እንዳለ ቁጥር እንዳለበት ብትጽፍ
ይህ የኔም ጥያቄ ነው
@@ergoyegetahun1494ሴሪያ ክሬም
አለርጄግ
Eska ahun ye Ethiopia 50,000 chershale eyetafa simals eyetafa simals beka alchelkum leatefa are bazi bashita layi doctorchi mabite setun uuuufff hagere magibati alechalkum kebadi new😭😭😭😭
ወግኖቸ እምነት ተቀቡት
ቆግን ማዳትሲወጣ ዝምብሎነዉ ወይስ ያሳክካል እኔ አፈንጫየላይነዉ ግን በጣምያሳክከኛል
እኔም ያሳክከኛል አፍንጫዬን እዳቺ ጠቁሮብኛል
መፍትሄዉን ካገኘሽ ሹክበኝ ዉዴ@@Mehrat-bb9pp
😢enem.edeza@@Mehrat-bb9pp
❤🎉
iregzina.gini.yelenimi.afia.gunic.layi.wotohali..nigarani
❤❤❤❤❤
Ere Ethiopia wst rasu bzatu
Thanks doctor.
ማዳቴን ላጠፋልኝ የኢትዮጵያ 50,000 እከፍላለሁ😭😭 ገና 20ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነኝ በዚህ እድሜዬ በራስ መተማመኔን አጥቼ ቤት ዋልኩኝ😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ
አረ ይኤን ያህል አያሳቅቅም ማሬ ሌዘር የሚባል ነገር አለ ስንት በራስ መተማመን የሚያሳጣ እያለ
@@hareggirma8806 ሌዘር ምንድን ነዉ?
እኔም ነኝ በጣም ያስጠላል ሁለት ፊት ሁኘ አለሁ አሁን ሙሽራ ነኝ ከወር በኋላ መፍትሔ አጣሁ ያልሞከርኩት የለኝም💔💔💔።
@@selinahabshawit1414 እፍ ከባድ ነዉ😭
እርሰወ ጋም ታክሜ ነበር ከሳኡድ ሄጀ ወፍ የለም
ዶክተርዬ በየ 2 ሰዓቱ እየታጠብን ነው የፀሀይ መከላከያ ምንቀባው
A w w
ዶክተር እኔ በወር አበባ ጊዜ ከባድ ቁርጠት አለብኝ አይፈሰኝም ስቃይ ብቻ😢😢😢 ሀኪም ሂጀ የሆርሞን እጥረት አለብሽ አሉኝ አሁን ደሞ ማዳት ጣለብኝ ሆርሞን የሚተካው በምን አይነት ምግቦች ይሆን???
የወር አበባ ህመም በተለይ ያላገባን ሴቶች በጣም ህመሙ አለ እህቴ ። ቪታሚኖች ውሰጂ Feroglobin B12 ይሄን ቪታሚን ውሰጂ በውስጡ ብቡ ቪታሚኖች አሉት። እኅት ለማዲያቱ ግን እኔም መድሃኒት አላገኘሁለትም😭
Dokter seif blesh serch argi be werabeba zurya sertowal
ብዙ ጊዜ እናንተ ሀኪሞች ጀኔትክስ የምትሉት በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች የቤተሰብ ዛር እየሆኑ እየተገኙ ነዉ🤔የዘር መንፈስ ነዉ። መድሀኒት አይገኝለትም
እንደ ማዲያት ያለ በሽታ የለም ፌታችን ተበላሸ በተለይ በአርብ ሀገር ያለን ሴቶች
አትሰቢ ሀገር ይለቃል እኔ ተመልሰ ስመጣ ተመለሰ
@@محمدالعتيبي-ج4ي ብዞወቹ እኔንም አገር ስገቢ ይለቃል ይሉኛል እውነት ነው ግን ውዴ
በጣም😢😢😢
ሀገር ይጠፍል ግን 😢@@محمدالعتيبي-ج4ي
ሳህ
ዶክተር በፈጠረክ አምላክ እንዳው እስከ መጨረሻው የሚያጠፋ መድሀኒት ንገረኝ የፈለገው ውድ ይሁን መስዋት እከፍላለሁ
ቆይ ግን 20 ዎቹ ውስጥ የሆን ልጆች በተለይ አረብ ሀገር ያለን በምን ምክንያት ነው የሚወጣብን? በተለይ ያላገባን ?
እኔም ጨንቆኝ ዝምምምም ብዬ እያየሁት ነው ገና 23እድኔ ላይ ነኝ 😪😪😪
በጣም ያሳዝናል ራሴን ጠላሁ በማዳት እር ምን ላድትግ
በጣም እኔም እየገረመኝ ነው አሁንማ ወረሰኝ
dro ersu aywekum dnozuchi wanawe yewesexi selam new irsachun xabko atichenko
Dr ene karotin ekebalehu letewe smoker Fite edale yabtale ykoselale mine laderag min temkergnaleh
እኔ በአባቴም በናቴም የላቸዉም ግን የዱባይ ሙቀት እዉጭ ስለምወጣ በብዛት አፍጫየ ላይ ጠቆረ ትንሽ ነች ግን
የኔ ካፍጫይ ነበር አሁን ግን ከሁለቱም ጉጨ መጣ
Dr eruqe selahonkugn beslke lwerake nwe
Ene betam new yazenkut ante takme neber gin yeteswtegni medhanit altesmamgnim dewuye agenagnugni slalchew anten beslk magignet negwrugni keza beakal metahu gin endadis werefa metebek endalebgn new yenegerugni ena le wutet endet werefa entebkalen
የማይድን ማዲያት አለ ወይ
እናማሰግነላን 👍👍👍👍
እኔከጉ ጨጎንነውበ ቅድቤስርነው መፍቲሁምድነው
እህቶቼ እኔ ገና በአስራ አራት አመቴ አረብ አገር መጥቼ በ15 አመቴ ማዳት ወጣብኝ በፊት ፈቴ ሰው ሳየኝ ይደነግጣል ብርቱካን ነበረ ምመስለው በተለይ እጃዛ ስወጣ የፊቴ ሳሙና እና ባዚልን ይሰሩቁኝ ነበረ ፊቴ ያሳመረው እሱ መስሏቸው እኮ ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ቀይ እና ቆንጆ ነበርኩኝ ምንዋጋለው አረብ አገር ውቤቴን ነጠቀኝ ፊቴ በማዳት ተሸፈነ አሁን የ19 አመት ልጅ ነኝ ለማንኛውም አሁን ተሽሎኛል ሶሻል ሚዲያ ቀንሻለሁ 8 ስአት በላይ እተኛለሁ ውሃ አብዝቼ እጠጣለሁ በፊት ምግብ ብዙ አልበላም ነበረ በተለይ ቁርስ አሁን ግን ራሴን መጠበቅ ጀምሪያለሁ 😢
As wr wb dsela mediyate lwerake efleglwe
እንዴት ነው ህክምናዉን የማገኘዉ ፊቴ ተበላሽቶዋል
Dire dawa neng AA metiche etakemalawu fite betam eyetebelashe newu
ዶ/ር ስላም እባክህን አድራሻህን ብታሳውቀኝ መታከም እፈልጋለሁ
አመስግናለሁ
ከላይ ተፅፎልሻልኮ ከነስልክ ቁጥሩ
አይ ማዳት ፌትን ለማየት የሚስጠላ በሽታነው ስደት ስንቱን ቆንጆ ፌትአበላሼው ።።
በጣም ውዴ እኔ እራሱ ፊቴን ማየት ነው ያስጠላኝ
ኧረ.ደግተር.እኔያሣከኛል.እደገናእደመጥቆር.እያለነዉ.የማዳትነዉ.እደመቆጣትአለበት.ንገረኝ
ዶክተር እዴት ማግኘት እችላለው አድራሻ ለመታየት
ኧረ ዶክተር ወንድሜ ህፃን ነዉ 6 አመቱ እና ብዙ መድሀኒት ተጠቅሞል ግን አለቀቀም በአላህ ለሱ ከኖረ ንገረኝ
Are"Dekuter"Enis"Yaschegereci""BigreNewu"4"Ametu"yitefaL"TemeLeso"YimetaLe??
Betam kebade new seni lebonachinm dekmi eko enem eza negn yalmokrkut nger yelmi azoshi
Arab hager negn yemiserabet bet dimetoch alu beyebotaw nw yemishenut betam shita ale ina fite yasakikagnal indemahdetim wetobignal min ladirgew min likeba 😢
ኧረደኩተረ በስደት ላለን ስራልን እደምም ተጠበህ ተጨንቀህ መልካምስራ አብሮን ይኖራል
እናመሰግናልን
ለማዲያት ምን አይነት ክሬም ይመረጣል
እድሜየ ገና 21አመቴነው ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ።ጤና ጣቢያ ሂጀ የሚቀባ ሰጡኝ ህመሙ ግን ብሶብኛል እባክህን ዶክተር መፍትሄ ፈልጉልኝ።
ምንም አያረግልሽም እህቴ እኔ አስርሽ ብር ጨርሻለው እሱጋር ምንም መብቴ የለውም ስለዝ ፈጣሪ ብቻ ያንሳልን
ሰላም ዶክተር ለማዲያት ማጥፊያ ክሪም ተቀብቼ ቀያይ ጉግር መሰል ግንባሬላይ ወቷል እባክህን ምላድርግበት
WESHETAM TAKMALEW AYDENEM
ዶ/ር እኔ በጣም እጄን ና እግሬን ያልበኛል
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ህክምና ካለ video ስራልን
እኔ ጋር አለ መድሃኒቶ ቆጥርሽ ላኪልኝ ላቀብልሽ ቶሎ ይፈውሳል
እናመሰግናለን ዶ/ር እትዮጵያ ስገባ መጥቼ እታየለው እኔም ማድያት አላብኝ ......
አንችም አለብሽ😭😭 እኔ ገና እየጀመረኝ ጉንጭና ጉንጨ ላይ ነዉ ግን እረፍት ሁሉ ባልወጣ እመርጣለሁ አረብ ሃገር ነዉ ከሰዉ ባልቀላቀል ደስታየ ህክምና ጀምሬ ነበር ግን ለዉጥ የለዉም😭
@@Rurama-bv7rx ብርሽንአትጨርሺእህቴ አረብ አገርእኔአቅቶኛል እንዳውም የሚሰጡትመዳኒት ያብሰዋል ተስፍ ቆርጨ ተቀምጫለሁኘ በተሐይ የአረብአገር ዶክተሮች አያቁም
Tikikilegawu adrasha askemitilin
Adrashachihun betikikil asawuken
ዶክተር አድራሻክን ትክክለኛ የምትገኝበትን ብታሳውቀን
ዘነበወርቅ አደባባይ ነይ
ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ እታከማለሁ የሰው ሀገር ገንዘብ መጨረስ ነው ትርፉ ለጊዜው ያጠፋል መልሶ ይመለሳል
አራ ዶክተር ተጀገርኩ በመደት ስደት ስጀምር ነው ያጀመርኝ ያሆነ ግዜ ሀገር በገበሁበት ውደ ዘነብ ውርቅ
ሄጄ ክሬም ስትውኝ ነበር ጡሩ ነበር ግን ምን ዋገ አለው ተመልሺ ስደት መጠሁ ኡሱም ተመለስ
ገነ በልጅነት ፈት ስበለሽ በጠም ያስዝነል አለህ
ያስልን እጅ ሀገር ከመጠሁመ እሽአለህ ውደቴ እመጠለሁ
ዘነበ ወርቅ ማነው እህቴ የት ሀገር ነው ለጭራሽ ሀገሬ ስሄድ እሞክራለሁ እስኪ😢😢😢
ድክተር እባክህ ካሮቴን የሚባል ክሬም ተቀብቸ ፋቴ ተበላሽ
ዶክተር እዉነትህን ነዉ እኔም ከናቴ ነዉ እመጣብኝ❤
ማለት ማዳት እኮ አይጋባም
መፍሂውን ንገረን ዶክተር
ሰላም ዶክተር ስለ ሶርያሲስ እስቲ ትሪትመንቱንና ምን ቫይታሚን እንውሰድ እናመሰግናለን ተባረክ
🧶Solomon, Psoriasis ye Koda Beshita, beteleyaye huneta yemetal. Ke *Megeb ena Metet alemesmat (Food Alergy,) *Kebad Besechit Menaded ( Extreme Stress,) try to avoid Stressful Situations/ learn to relax, ena ye *Kebatoch/Cosmetics, Sabuna (Chemical Alergy) ena ke *Beteseb yetewerese ye Koda Problem new. *Bezu Salad, Fruits Bela, Alcha Wet lay bezu Ered (Turmeric) chemerebet ena bela. Ered be Wuha debalkeh, Kodah lay tekeba. Bezu Wuha teta! Alcohol ateteta, Wetet, ke Wetet yeteseru Megeboch atebela ena Tekur Buna ateteta. *Wustehenem matsdat alebeh (Detox) madreg new. *Ketechalem, Blender Machine gezteh, * not a Juicer Machine. Yhen le Koda Fews yehone Juice (Smoothies) beye kenu, hulet soste teta! Liquid Food malet new. Hod yemolal ayrebehem, wefram Smoothy Juice slehone. Raw/Tre Vegetables ena Fruits bezu bela, Vitamins yeredahal!! Sega atabeza! Ye Treat Tsebay/Morning Sunshine, Kodahen gelalteh muk! Vitamin D gezteh beken 1 Tablet wused!
🧶Yhen ye Koda Juice Serteh teta!
5 Carrots, 1 Key Ser (Beetroot,) 5 ye Gomen Ketel, tenesh Paresely Herb Ketel, 2 Tea Spoon, ye Alecha Yellow Ered be Wuha fechteh teta. Wufretun lek endemiteta Muk yehun, betam ayeketen! Bedenb etebew, ketefew ena be Wuha fechew. Betolo wede Termus/ Bottels chemerena kedenew, Air endayegebaw, Oxidised kehone, Vitamin yetefal! Ke Fridge askemetew. Eyawetah beken Sost wey Amest gize tetaw! Ketelebet hulem! Ke wusteh gebeto, Vitamin kodahen yefewusal!
🧶Hulem beyekenu, be bado hodeh, tewat 2 TSB, Hulet tell Mankya Olive Oil ( ye Weyera Zeit) teta! Zeyetu, ke wust kodahen yefewusal, Hodehenem yatsedawal, Shent Bet be melak! 😁 Betechemarim, Megeb setabesel, ye Suf (🌻Sun Flower Oil) weyem ye Weyera ( Olive Oil) *becha bela! Lella Zeit atebela ketechale!! Ethiopia wust kehonk, Pharmacy hedeh, Organic *Prime Rose Oil Tablet gezteh, beken 1 Tablet becha wused. Tablet sebreh, Zeytun, *Kodah lay tekebaw! Koda Yadenal! Wuch Ager kalehem, Yetem Pharmacy yeshetal! Natural, Yellow Flower Oil new! Magegnet kalchalek, wedefit negeregn eleclehalehu. Let me know, I will send it to you. I'm glad to help you. Thanks.
@@elizabethhailesellasie1946 ተባረኪ እህቴ በእውነት ሰለመልካም የእህትነት ምክርሽ ያልሽኝን ሁሉ እጠቀማለሁ ኢትዬጵያ ነው ያለሁት
vit D አገኛለሁ ያልሽውን ሮዝ ዘይቱን ግን የት እንደማገኘው አላውቅም በተረፈ ሰለሁሉ እ/ር ይባርክሽ ።
በጣም ብዙ ሰው በዚህ ይሰቃያል የራስሽ youtub ቢኖርሽ ብዙ ትጠቅሚያለሽ ተባረኪ ።
bioten አይጠቅምም ?
@@elizabethhailesellasie1946 Youtueb Sub aregalhu jemeri
aderash yitnawp pleaseleas
እረዶክተርበስደትላለነውበፈጣረመዳኒትስራልን
ቁጠረህንአሠቀመጠለንዶከትረ
Asrashahin askemtilin
ማሻአላህ በርታ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
የቆዳ ቁጡ ሰወች ያላቸው ሰዎች ምን አይነት ሳሙና መጠቀም ይቻላል
የፊት ክሬም የፊት ቅባት ምንአነት መጠቀም ይቻላል ማዲያት ላላቸው ሰዎች ሳሙና እና ክረም መጠቀም ሰዎች የትኛውን ዓይነት ብታስረዳኝ መጠቀም ይቻላል ዶክተር ዋሳፕ እንዳለ ቁጥር እንዳለበት ብትጽፍ
ይህ የኔም ጥያቄ ነው
@@ergoyegetahun1494ሴሪያ ክሬም
አለርጄግ
Eska ahun ye Ethiopia 50,000 chershale eyetafa simals eyetafa simals beka alchelkum leatefa are bazi bashita layi doctorchi mabite setun uuuufff hagere magibati alechalkum kebadi new😭😭😭😭
ወግኖቸ እምነት ተቀቡት
ቆግን ማዳትሲወጣ ዝምብሎነዉ ወይስ ያሳክካል እኔ አፈንጫየላይነዉ ግን በጣምያሳክከኛል
እኔም ያሳክከኛል አፍንጫዬን እዳቺ ጠቁሮብኛል
መፍትሄዉን ካገኘሽ ሹክበኝ ዉዴ@@Mehrat-bb9pp
😢enem.edeza@@Mehrat-bb9pp
❤🎉
iregzina.gini.yelenimi.afia.gunic.layi.wotohali..nigarani
❤❤❤❤❤
Ere Ethiopia wst rasu bzatu
Thanks doctor.
ማዳቴን ላጠፋልኝ የኢትዮጵያ 50,000 እከፍላለሁ😭😭 ገና 20ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነኝ በዚህ እድሜዬ በራስ መተማመኔን አጥቼ ቤት ዋልኩኝ😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ
አረ ይኤን ያህል አያሳቅቅም ማሬ ሌዘር የሚባል ነገር አለ ስንት በራስ መተማመን የሚያሳጣ እያለ
@@hareggirma8806 ሌዘር ምንድን ነዉ?
እኔም ነኝ በጣም ያስጠላል ሁለት ፊት ሁኘ አለሁ አሁን ሙሽራ ነኝ ከወር በኋላ መፍትሔ አጣሁ ያልሞከርኩት የለኝም💔💔💔።
@@selinahabshawit1414 እፍ ከባድ ነዉ😭
እርሰወ ጋም ታክሜ ነበር ከሳኡድ ሄጀ ወፍ የለም
ዶክተርዬ በየ 2 ሰዓቱ እየታጠብን ነው የፀሀይ መከላከያ ምንቀባው
A w w
ዶክተር እኔ በወር አበባ ጊዜ ከባድ ቁርጠት አለብኝ አይፈሰኝም ስቃይ ብቻ😢😢😢
ሀኪም ሂጀ የሆርሞን እጥረት አለብሽ አሉኝ አሁን ደሞ ማዳት ጣለብኝ
ሆርሞን የሚተካው በምን አይነት ምግቦች ይሆን???