Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዉዴ የሙቱት አያቶቼጋር ምግብእበላለሁ ምግቡን የሰራችዉ አያቴናት አተርክክወጥነዉ እምንበላዉ ከዛ በልተን ስንጨርስ ኬክታመጣለች አያቴ የሰራችዉ አክስቴናት ከዛስንበላዉ አልበሰለም ኬኩ እኔባለትዳርነኝ
የኔዉዲ ጨዉበጉሮሮየ ተቀምጦ ከዛ ኢናተ አያቴ ዉሀ ዪጊቱኛሊ በዉነታዉ ጉሮረየኒ የመኛሊ ፉቺሊኚ ዉሀ ዉኒ ሲጊቱኚ ቡዲጊ አሊኩ
እና ሞቅ ያለ ዉሀ ጨዉ ጨምረሸ ጉሮሮሸን እጠቢዉ ምናልባት ህልሙ ቀጥታ ይሆናል ያየሸዊ
በህልሜ ቸኮሌት ኬክ አየሁ ሌሎች ኬኮችም ነበሩ ግን በጣም የፈለኩት የቸኮሌት ኬኩን ነበር ግን ለመምረጥ ግራ ተጋብቼ ነበር የበላሁ አይመስለኝም ግን ለመብላት ጓጉቼ ነበር ምንድነው ፍቺው ቶሎ መልሺልኝ እባክሽ 🙏?(አላገባሁም)
Selam selam ehite behilm lemitawok sew cake mestet mindinew fet negn
የሰጠሸዉ ሰዉ ወንድ ሴት ?
Wond new yekirb sew new mare
Amsgenalew ❤
ማረዋ❤❤ሰላም ወለኩም አራ የማቀዉሰዉ ቂቤ ሰጠኚ ኢኔ ኢኔ ኢጀራ ኢየጋገሪኩ አሲቀምጠዉቡየዉ አሰቀምጦት ሄደ የወለዲካትም ሰባት አመት ሆንት ዪለኛለ ኢኔም መጢቸ አያታለሁ ኢያሊኩ አወራሁት ምዲነዉፉቺሊኚ አገቡቸ ፈትቸ አለሁ ማረዋ🎉🎉🎉🎉
እንጀራም ሲሳይ እርዚቅ ድጋሚ ጋብቻ ነዉ ቅቤም እንደዛዉ ምናልባት ከሰባት ወር ወይም አመት ቡኋላ ታገቢ ይህናል
ሰላም እህቴ እስቲ ፍችልኝ አንድ ሴት መታ ብዙ ኬክ በሳህን ትሰጠኛለች አጠገቤ ህፃን ልጅ አለ ለሱ እና ለሳ ሰጥቼ እበላለው ምንድነው ፍችልኝ እባክሽ 🙏🙏🙏
ዉዴ የትዳር ሂዎት አልገለጸሸም እንደ አጠቃላይ ኬክ መብላት ማየት ምኞትሸ እንደሚሳካ ፍላጎትሸ በአሰደሳች ሁኔታ እንደሚሳኩ እን ሂዎትሸ ሁኔታ ዉርሰ ካለ በተሳካ ሁኔታ እንደሚያልቅ ወይም በቅርብ ጉዞ አድርገሸ ከነበር ጉዞሸ አድካሚ ቢሆንብሸም በመጨረሻ የልፋትሸን እንደምታገኚ ነዉ ሌላ ፍቺ ትዳር ለሌላት አለዉ ከምትወደዉ ሰዉ ጋር መተጫጨትም ሊሆን ይችላል
@@haytomer9818 amesgnalewe eheta
የበስለ ስጋ በሩዝ መብላትምዲነው ባለትዳር አይዴለሁም
እርዚቅ ነዉ ግን ደክመሸ ለፍተሸ ነዉ የሜታገኚዉ
በህልም ዳቦ ቆሎ እየበላሁ አየሁ ባለትዳር ምድን ነው
❤❤
እባብ,ብኔ,አየውየምትኝበት,ክፈል,
ወዴ ባለትዳር ከሆንሸ በትዳርሸ የሚገባ መጥፎ ሰዉ አለ ካልሆንሸ ደሞ ለአንቺ ጥሩ የማያሰብ ሰዉ እንዳለ ነዉ በተለይ እባቡ ጥቁር ወይም ቀይ ከሆነ ሊያጠቃሸ የሚፈልግ የተደበቀ ጠላት አለሸ
@@haytomer9818 ብኒ,ሰካሬ,ነው,ባሌን,ፈትችለው,ፈቅረኝ,አለኝ,
As wr Wb ba Allah ehen hilm fichilng ehete awripilan tesafire siwerd birr kifeyi yilungal keza lekafil borsayen sikef buzu birr nabereng borsa wist keza yehonech lij leba yuserkenal ena sw kemesgid sagdo iskweta itebik tilengalech iyehedin intebikalen ke ikram silu tolo yisegdali ilatalew ikram man indehonech gin alwekum keza set leba meta bila yiza iyasferarachin iyalech yehone sw mato yiyzatal Ene wedhone bet gabaw sigeba buzu sewoch alu yimaslengal ye bale zemed nachw gin gimashochu rakutachewun nachw betam yastelalu wadewust gebiche gelayen titebe liweta sil lips atw keza yenasun libs labesuk betam shitw yastela neber keza yetekefete bar aginche wetaw siweta yehonech arogit batun zih tileng naber Wade mangita bete gabiche lipsun awlike keyerkung agbiche ye fetaw neng
እሺ ዉዴ ህልምሸ ማለት አንቺ ወደፈጣሪ የቀረብሸ ነሸ ግን አንቺ ላይ ክህደት ልትፈጽም ያሰበች ሰዉ ነበረች አልተሳካላትም በአቅራቢያሸ ሀሜተኛ ጥሩ ያልሆኑ ሰዎች አሉ አንቺ ግን ከሀሜት ከወንጀል ትርቂያለሸ እናም የፈታሸዉ ባል ጥሩ ሰም የለዉም ወይም ሰዎች ሰለሱ መጥፎ ያወራሉ ወይም እሱ ጥሩ ባህሪ የለዉም እሱን ትተሸ ሌላ ታገቢያለሸ በመጨረሻም መልካም ነገር ይገጥምሻል
@@haytomer9818 jzk yene ihet Masha Allah iskahun yeteyakush Hulu betikikl tefatolinga Allah hayatun yichemirilesh barch
ዉዴ አማረኛ ብታረጊዉ በደንብ እንዲገባኝ ይነበባል ግን ግልጹ አልሆነልኝም
@@haytomer9818 eshi