Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ebakshi ene kemeged layi betam bzu birr sagegn mdnew
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=0_wTSFad4HWr6xT5 👈 ቁጥሩ የማይታወቅ ብር ክሳራ ነው
አሰላሙአለይኪ እንደት ነሽ በህልሜ እኔና አህቴ አዳዲስ ሁለት መቶ ብር ና አንዲ መቶ ብር ይዘን አየሁ አያቴን ባለፈው የሰጠሁሽን የጫማ ማሰፊያ 300 ብር እንዲትሰጭኝ እላታለሁ እሷም እሽ ትለኛለች ሁለተቻንም አላገባንም ሁለታችንም ተማሪ ነን እህቴ የ11 ክፍል ተማሪ እኔ የኮሌጂ ፋርማሲ ተማሪ ነኝ ከቻልሽ ፍችልኝ እህቴ ❤❤😘🙏
በፁሁፍ ፍችልኝ
❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘
ኧረ በአላህ አይተሽው ከሆነው ፎችልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባሌ አግብቶብኝ አገር ልወልድ ገብቸየ ተፈትቻለሁ አሁን ብቻየን ነኝ ።ባለፈው በህልሜ የባሌ ሚስት ልጇን ታቅፋ እኔ ጋር ትመጣለች ከዛ እኔ ልጇን ስሰጠኝ እወረውራታለሁ ከዛ አዝኔ ልጅቱን አስቸየ ሚስቱን ቅጥቅጥ አርጌ ደብድቤያት በባብር አሳፍሬ እሸኛታለሁ እሱ ጋር ስደርስ እሱም ስራ ሂጅይ ብሏት ወደ ስራ ይሰዳታል እያመማት በዛው መሀከል የወረቀት ብር ግማሹንም ከእሷ ላይ ይመስለኛል ግማሹ ከቦፌ ላይ እያነሳሁ ቦርሳየ ይሞላል ሌላው ህልሜ ደግሞ 1 ሴትዩ ቀለበት እንጄየ ላይ ስታረግልኝ አየሁ
ሠላም ነሽ በህልም በጓድጓዳ ሣሃን ምሣ መቋጠር ምንድ ነዉ ፍችልኝ
አሰላም ዋለይኩም እህቴ ማን እንደሆነ አላዉቅም ጉንጭን በሀይል ሲስመኝ አየዉ እስኪ ንገሪኝ
ቤቴን ከፍቼ ሰገባ ትንሽ ልጅ ከቤቴ ሲወጣ አያለሁ እና ያዙልኝ እልና እቤት ያስቀመጥኩትን ብር ሳይ ተወስዶል እና ከዛ ትንሽ ልጅ ብሬን እንዳለ አስመልሳለሁ
ብር ስስጥ ነው ያየሁት ምንድን ነው
ሰላም ሽ ብዝት ይበል እኔ በጣም እከታተልሻለው እና ሲንግል ማም ነኝ እልም ብዙ ብር ከግቢያችን ተከራይ ይመስለኛል ብዙ ብር ከኪሱ እያወጣ ይሰጠኛል እኔ ሳልቆጥር ቦርሳዬ ዉስጥ እከታለው አከራያችን እና ሚስቱ አጮልቀው ወይም ተደብቀዉ ያዩናል ብንን ብዬ ነቃዉ
ቁጥሩ የማይታወቅ ገንዘብ ክሳራ ነው ተደብቅምው በሚያውሽ ሰወች ቅናት ሊሆን ይችላል አላሁ አእለም
አባቴ የህትየን ብር 7ምልየነው ይላሉ ግቢውሥት ባሀር አለ ውሀው አነሥያለ እዛዴብቆታል ቀብሮት ከዛ ከጎርቤት ብሩ ይወርሳል እዝህ ዴብቀሀል ይለዋል ይፍልጋል ምን ይሆን ብሩን አላገኝበትም
Aned sew biir sesetgin ayehu medenew??
ruclips.net/video/jgIvhPGguJY/видео.htmlsi=PUOYSUSXoKs6eExC
ውዴ ዋለይኩም ሰላም በህልሜ ብር አገኝቸ ስወረውር አየሁ ምንድነው ለቤትሽ አዲስ ነው መልሺልኝ ?
ለምን እንደሆነ አትመልሽልኝም እኔ እጆቸንና እግሯን ሂና ሙቄ አየውት ከለሩ በጣም ያራል ፍቹ ምን ይሆን
እህት ባለትዳረ ነኝ ባሌ ላገባኝ ይመስለኛል እኛቤት ካባቱጋ እና የነሱ ጉረቤት ናችዉ አብረዉ የመጡ ሴቶ ጠቁረ ቀለበት ታስረለት አለች በዙ ብረም ታስሮ ይሰጡታል እኔም አዲት ይሰጡታል እላለሁ ላባቴ አባቴም ችግረ የለዉም ወደዉጭ ይዞት እዳይወጣ ያጠፍዋል እያለኝ እነሱም ሳይወጡ ነቃሁ ፈችልኝ
ሰላም፡በህልሜ አሮጌ ኮት ለበስሁ ትንሽ ጭቃ ነክቷል አሮጌ ቀሚስም ገዛሁ እባክሽ እዳታልፊይ
የኔማር አፍታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም በህልሜ እህል እየሸጥኩኝ ብሩ ለእናቴ ሰጠዋት ገበያ ላይ አብረን ነበርን የታሰረ ብር ነው
ruclips.net/video/cQd_vSQ-zVo/видео.htmlsi=92IsWfaVvhG4Z5Wc
በህልሜ ብር አበድሪኝ ብያት ጎደኛየ ስራ ቦታ አብራኝ ትሰራለይ ብዙ ሳንቲም በብዛት ሰጠችኝ ምንድን ነው
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=hMkNbMeO8QFu5pAq
እኔ አግብቼ የፍታው ነኝ በህልሜ አንድ የመንግስት ልጅ ሻንጣ ሙሉ ዶላር ብር ስስጠኝ አያለው ምን ይሁን?
ያገኘውትን ገንዘብ ለአያቴ ስሰጣት ነው ያየውት
ለሴት ብቻ ከምትፈች ለሁሉም ፍች
ፈትቻለው ሌላ ቪዲዮ አለ ለማየት ሞክሪ
በእጀ ብሪ ይኸ ስገበያይ አየዉ ምንድነዉ
* ሀብት እና ብልጽግና: በቅርቡ በገንዘብ ረገድ ጥሩ ዕድል ሊገጥምህ ይችላል ማለት ሊሆን ይችላል። * የግል ኃይል: ብር በብዙ ባህሎች ውስጥ የኃይል እና የስኬት ምልክት ነው። ስለዚህ ይህ ህልም የአንተን የግል ኃይል እና አቅም ሊያመለክት ይችላል። * የስራ እድገት: በስራህ ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ወይም አዲስ እና የተሻለ ሥራ ለማግኘት እድል ሊኖርህ ይችላል።በህልም ገበያ ማየት ደግሞ: * የሕይወት ለውጦች: በህይወትህ ውስጥ አዳዲስ ለውጦች እየመጡ ናቸው ማለት ሊሆን ይችላል። * የግል ግንኙነቶች: ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት እንዴት እንደሚሆን ሊያሳይ ይችላል።
ውደ ዛሬ ደሞ የውጭ ብር የማላቀው ከፕርሳየ አገኘሁ ለሰው ልሰጥ እየፈለኩ ሁሉም ብር አልተሰረዘረም
እህትየ ቡዝ ሳትም ለዳሃ እያሰጠህ እስክ ፍችልን
በትንሽየ ከተማ ብዙ ሰው ባለበት እየዞርኩ ብር እለምናለሁ ግን አይሰጡኝም 😅ምድነው እያለሰስኩ ነው የምለምነው
ሰላም እህቴ በህልሜ የማላውቃት ሴት ወደኔ መታ ጽንስ በሆድሽ አለ ጽንስ እንደያሺ ታውቂያለሺ ትለኛለች አይ አይደለሁም አላውቅም እላታለሁ ከዛ ጸጉሬን ልትቆርጥ ትላለቺ ግን አልቆረጠቺውም ከዛ ደም የሆነ የማውቀው ልጂ አለ እሱም ወደራሱ ቤት እቃ ሊወስድ እኔም ወደኔ ቤት እቀመ ልወስድ ደሞ አትክልቶቼን ማምጣቴ ስል የሆነች ጓደኛየ አለቺ እንጸልይለት የህይወት ጉዳይ አይደል ስል አመሰግናለሁ
እሲኪ ቡና መጠጣት ምንዲን ነው
አግብቼ የፈታሁ ነኝ
እኔ ከዱሮ ባሌ ሽማግሌ ተሰብስቦ ታረቁ ሲሉን ከሚስቱጋ መጥቶ እኔእዳላያት ይደብቀል አይቻልም አንታረቅም ይላልእኔም እናደዳለው እኔም አልፈልገውም ስል አየው ፍችልኝ
ባለቤቴ.ሀምሣ.ሺ.ብር.ስሰጠኝ.አየው❤❤❤😂
ruclips.net/video/cRnuZ7M5HQ8/видео.htmlsi=53Ciu7veUxesRf71
አሰላሙ አለይኩም እ ህቴ በህልሜ ልብስ እያጠብኩ ሳሰጣው ሳሙናው አልለቀቀም ደግሜ አላጥብም እልና ከነሳሙናው አሰጣውት
ልብስ ያጠብሽው በምንድን ነው?
ሁለት ቀን ነው ያየሁት አንድቀን ወንዝ ውጥ ሌላቀን ደሞ ቤት እቃላይ ነበረ
ዋሊኩም አሰላም እህት አይሻ ልብስ ማጠብ ተውበት ነው ህልመኛው ድን አጥባቂ ከሆነ በድኑ ላይ ከድሮው ይበልጥ ጠንካራ ይሆናል
አመሰግናለሁ
አሰላም አለይኩም እቴዋ አደንቅሻለው ወደህልሜ ስገባ መግሪብ ሰአት ጨለም እያለ ነው አንድ እማቃቸው ሰው ቦታው ላይ ሁነው ይጠሩኛል ወፍረዋል አላወካቸውም ግን(ጁንታው ናቹ አልኩ ይኤ ቃል ግን በአያቴ ተጠቅሜው አላቅም) ስጠጋቸው ሱሪ ጃኬት ነበር የለበሱት ዶላር ሲሠጡኝ አጄላይ የኢቲዩጵያ50ኦነ ብዙ ቀናብዬ ሳያቸው አማይማ የአረቦቹ ካባ ለብሠዋል ከአላቸው 12 እሚሆኑ ወጣቶች ቆመዋል ሠላም በያቸው እያሉ ያለቅሣሉ እኔ ፈገግ ብዬ ባይኔ ሳያቸው ግማሾቹ እንካን ደሳለሽ ይሉኛል አንዱን ተቃቅፈን ወደሣቸው መለስ ብዬ አገራዊ ነገሩስጥ መግባት አልፈልግም እያልካቸው ተቃቀፍን አብራቸው ቆምኩ አግብቼ ፈትቻለው እሳቸው ባለትዳር ናቸው
ውዴ በህልሜ አሰርዬ ሽማግሌ ናት ልሞት ነው ብላ ከ ወንድ ልጇ ጋራ #ውርስ ስታወረሰው ለኔም አወረሰችኝ ከዛ ወረቀቱን ሰጠችኝ #ፈርማ ገና እኮ በሂወት አለሽ ለምን እንደዚ ታረጊያለሽ ስላት አንድ አመት ነው የቀረኝ #ልሞት ውርስሽን ያዢ ብላ ፈርማ ሰጠችኝ ፍርድ ቤቶች መተው ወረቀቱን አይተው አፀደቁልን ለወንድ ልጇ እና ለኔ ምንድነው ውዴ የወረቀት ፊርማ እና የገንዘብ ውርስ ምንድነው?ገንዘቡን አላየሁትም ውዴ በወረቀት ላይ ብቻ ነው
በሚቀጥለው ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏 ስለ ውርስ የሚያወራ ይለቀቃል
@@addismedia9882 እሺ ማማዬ💞
ከአሰሪየ ብር መቀበል ምንድነዉ ፍቹዉ
የኒጥያቄነዉ
ሠላም ነሽ
አሰላሙ አሌኩም ህልም አፈታትሽህ ጥሩ ነው ግን ውሉም እልሞችህሽህ ለባለትዳር ብቻ ነው የሌላውንም አያይዘሽህ ብትናጉሪ ጥሩነበር
ዋለይኩም አሰላም እህት ሽቶ ሙሉውን ቪደወ ከሰማሽ ለሁሉም አለ እስከማውቀው ድረስ ይሄና አንድ ስለ አሳ የሚያወራ ቪደወ ብቻ ነው ስለ ባለትዳር ሴት የሚያወራው። ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለው🙏
እኔ ማዳሜ ብር ስትስጠኝ አየሁ ምንድነው
ruclips.net/video/jgIvhPGguJY/видео.htmlsi=CCgqCdRh0GbBnE_V ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=dwQuQormY-dQ-eV9
በህልሜ የባሌ እህት ልጅ ብር ሢሠጠኝ ምንድነዉ ሥለዉ ባልሽ ሥጣት ብሎኝ ነዉ ይለኛል ከዛ እቀበላለሁ ከዛ ባሌ ቤት ጠርጎ ቆሻሻ ሊደፍ ሢል አይሁት ምንድነው በአሁኑ ሥአት ጥል ነን ከባሌ ጋር እባክሽ ፍቺልኝ
ባልሽ ብዙ ገንዘብ ያገኛል ብር መቀበል እዚሁ ላይ አለ
ብር ሲሸልሙኝ አየሁ ሲግል ነኝ
ምነው ግን የኔን አልፈተሽልኝም
እፈታለው በአላህ ፍቃድ 🙏
ያላገባች ከሆነችስ
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=ghPET6QFc9RBDGvj
ስለ ሴት ብቻ ነው እንዴ ምፈቹው እረጉድ
500ብ ር ም ን ድ ነዉ
ruclips.net/video/gFTeM3wGqyY/видео.htmlsi=NM_unx0PFAXWsOFF
Ebakshi ene kemeged layi betam bzu birr sagegn mdnew
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=0_wTSFad4HWr6xT5 👈 ቁጥሩ የማይታወቅ ብር ክሳራ ነው
አሰላሙአለይኪ እንደት ነሽ በህልሜ እኔና አህቴ አዳዲስ ሁለት መቶ ብር ና አንዲ መቶ ብር ይዘን አየሁ አያቴን ባለፈው የሰጠሁሽን የጫማ ማሰፊያ 300 ብር እንዲትሰጭኝ እላታለሁ እሷም እሽ ትለኛለች ሁለተቻንም አላገባንም ሁለታችንም ተማሪ ነን እህቴ የ11 ክፍል ተማሪ እኔ የኮሌጂ ፋርማሲ ተማሪ ነኝ ከቻልሽ ፍችልኝ እህቴ ❤❤😘🙏
በፁሁፍ ፍችልኝ
❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘
ኧረ በአላህ አይተሽው ከሆነው ፎችልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባሌ አግብቶብኝ አገር ልወልድ ገብቸየ ተፈትቻለሁ አሁን ብቻየን ነኝ ።
ባለፈው በህልሜ የባሌ ሚስት ልጇን ታቅፋ እኔ ጋር ትመጣለች ከዛ እኔ ልጇን ስሰጠኝ እወረውራታለሁ ከዛ አዝኔ ልጅቱን አስቸየ ሚስቱን ቅጥቅጥ አርጌ ደብድቤያት በባብር አሳፍሬ እሸኛታለሁ እሱ ጋር ስደርስ እሱም ስራ ሂጅይ ብሏት ወደ ስራ ይሰዳታል እያመማት በዛው መሀከል የወረቀት ብር ግማሹንም ከእሷ ላይ ይመስለኛል ግማሹ ከቦፌ ላይ እያነሳሁ ቦርሳየ ይሞላል ሌላው ህልሜ ደግሞ 1 ሴትዩ ቀለበት እንጄየ ላይ ስታረግልኝ አየሁ
ሠላም ነሽ በህልም በጓድጓዳ ሣሃን ምሣ መቋጠር ምንድ ነዉ ፍችልኝ
አሰላም ዋለይኩም እህቴ ማን እንደሆነ አላዉቅም ጉንጭን በሀይል ሲስመኝ አየዉ እስኪ ንገሪኝ
ቤቴን ከፍቼ ሰገባ ትንሽ ልጅ ከቤቴ ሲወጣ አያለሁ እና ያዙልኝ እልና እቤት ያስቀመጥኩትን ብር ሳይ ተወስዶል እና ከዛ ትንሽ ልጅ ብሬን እንዳለ አስመልሳለሁ
ብር ስስጥ ነው ያየሁት ምንድን ነው
ሰላም ሽ ብዝት ይበል እኔ በጣም እከታተልሻለው እና ሲንግል ማም ነኝ እልም ብዙ ብር ከግቢያችን ተከራይ ይመስለኛል ብዙ ብር ከኪሱ እያወጣ ይሰጠኛል እኔ ሳልቆጥር ቦርሳዬ ዉስጥ እከታለው አከራያችን እና ሚስቱ አጮልቀው ወይም ተደብቀዉ ያዩናል ብንን ብዬ ነቃዉ
ቁጥሩ የማይታወቅ ገንዘብ ክሳራ ነው ተደብቅምው በሚያውሽ ሰወች ቅናት ሊሆን ይችላል አላሁ አእለም
አባቴ የህትየን ብር 7ምልየነው ይላሉ ግቢውሥት ባሀር አለ ውሀው አነሥያለ እዛዴብቆታል ቀብሮት ከዛ ከጎርቤት ብሩ ይወርሳል እዝህ ዴብቀሀል ይለዋል ይፍልጋል ምን ይሆን ብሩን አላገኝበትም
Aned sew biir sesetgin ayehu medenew??
ruclips.net/video/jgIvhPGguJY/видео.htmlsi=PUOYSUSXoKs6eExC
ውዴ ዋለይኩም ሰላም በህልሜ ብር አገኝቸ ስወረውር አየሁ ምንድነው ለቤትሽ አዲስ ነው መልሺልኝ ?
ለምን እንደሆነ አትመልሽልኝም እኔ እጆቸንና እግሯን ሂና ሙቄ አየውት ከለሩ በጣም ያራል ፍቹ ምን ይሆን
እህት ባለትዳረ ነኝ ባሌ ላገባኝ ይመስለኛል እኛቤት ካባቱጋ እና የነሱ ጉረቤት ናችዉ አብረዉ የመጡ ሴቶ ጠቁረ ቀለበት ታስረለት አለች በዙ ብረም ታስሮ ይሰጡታል እኔም አዲት ይሰጡታል እላለሁ ላባቴ አባቴም ችግረ የለዉም ወደዉጭ ይዞት እዳይወጣ ያጠፍዋል እያለኝ እነሱም ሳይወጡ ነቃሁ ፈችልኝ
ሰላም፡በህልሜ አሮጌ ኮት ለበስሁ ትንሽ ጭቃ ነክቷል አሮጌ ቀሚስም ገዛሁ እባክሽ እዳታልፊይ
የኔማር አፍታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም በህልሜ እህል እየሸጥኩኝ ብሩ ለእናቴ ሰጠዋት ገበያ ላይ አብረን ነበርን የታሰረ ብር ነው
ruclips.net/video/cQd_vSQ-zVo/видео.htmlsi=92IsWfaVvhG4Z5Wc
በህልሜ ብር አበድሪኝ ብያት ጎደኛየ ስራ ቦታ አብራኝ ትሰራለይ ብዙ ሳንቲም በብዛት ሰጠችኝ ምንድን ነው
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=hMkNbMeO8QFu5pAq
እኔ አግብቼ የፍታው ነኝ በህልሜ አንድ የመንግስት ልጅ ሻንጣ ሙሉ ዶላር ብር ስስጠኝ አያለው ምን ይሁን?
ያገኘውትን ገንዘብ ለአያቴ ስሰጣት ነው ያየውት
ለሴት ብቻ ከምትፈች ለሁሉም ፍች
ፈትቻለው ሌላ ቪዲዮ አለ ለማየት ሞክሪ
በእጀ ብሪ ይኸ ስገበያይ አየዉ ምንድነዉ
* ሀብት እና ብልጽግና: በቅርቡ በገንዘብ ረገድ ጥሩ ዕድል ሊገጥምህ ይችላል ማለት ሊሆን ይችላል።
* የግል ኃይል: ብር በብዙ ባህሎች ውስጥ የኃይል እና የስኬት ምልክት ነው። ስለዚህ ይህ ህልም የአንተን የግል ኃይል እና አቅም ሊያመለክት ይችላል።
* የስራ እድገት: በስራህ ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ወይም አዲስ እና የተሻለ ሥራ ለማግኘት እድል ሊኖርህ ይችላል።
በህልም ገበያ ማየት ደግሞ:
* የሕይወት ለውጦች: በህይወትህ ውስጥ አዳዲስ ለውጦች እየመጡ ናቸው ማለት ሊሆን ይችላል።
* የግል ግንኙነቶች: ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት እንዴት እንደሚሆን ሊያሳይ ይችላል።
ውደ ዛሬ ደሞ የውጭ ብር የማላቀው ከፕርሳየ አገኘሁ ለሰው ልሰጥ እየፈለኩ ሁሉም ብር አልተሰረዘረም
እህትየ ቡዝ ሳትም ለዳሃ እያሰጠህ እስክ ፍችልን
በትንሽየ ከተማ ብዙ ሰው ባለበት እየዞርኩ ብር እለምናለሁ ግን አይሰጡኝም 😅ምድነው እያለሰስኩ ነው የምለምነው
ሰላም እህቴ በህልሜ የማላውቃት ሴት ወደኔ መታ ጽንስ በሆድሽ አለ ጽንስ እንደያሺ ታውቂያለሺ ትለኛለች አይ አይደለሁም አላውቅም እላታለሁ ከዛ ጸጉሬን ልትቆርጥ ትላለቺ ግን አልቆረጠቺውም ከዛ ደም የሆነ የማውቀው ልጂ አለ እሱም ወደራሱ ቤት እቃ ሊወስድ እኔም ወደኔ ቤት እቀመ ልወስድ ደሞ አትክልቶቼን ማምጣቴ ስል የሆነች ጓደኛየ አለቺ እንጸልይለት የህይወት ጉዳይ አይደል ስል አመሰግናለሁ
እሲኪ ቡና መጠጣት ምንዲን ነው
አግብቼ የፈታሁ ነኝ
እኔ ከዱሮ ባሌ ሽማግሌ ተሰብስቦ ታረቁ ሲሉን ከሚስቱጋ መጥቶ እኔእዳላያት ይደብቀል አይቻልም አንታረቅም ይላልእኔም እናደዳለው እኔም አልፈልገውም ስል አየው ፍችልኝ
ባለቤቴ.ሀምሣ.ሺ.ብር.ስሰጠኝ.አየው❤❤❤😂
ruclips.net/video/cRnuZ7M5HQ8/видео.htmlsi=53Ciu7veUxesRf71
አሰላሙ አለይኩም እ ህቴ በህልሜ ልብስ እያጠብኩ ሳሰጣው ሳሙናው አልለቀቀም ደግሜ አላጥብም እልና ከነሳሙናው አሰጣውት
ልብስ ያጠብሽው በምንድን ነው?
ሁለት ቀን ነው ያየሁት አንድቀን ወንዝ ውጥ ሌላቀን ደሞ ቤት እቃላይ ነበረ
ዋሊኩም አሰላም እህት አይሻ ልብስ ማጠብ ተውበት ነው ህልመኛው ድን አጥባቂ ከሆነ በድኑ ላይ ከድሮው ይበልጥ ጠንካራ ይሆናል
አመሰግናለሁ
አሰላም አለይኩም እቴዋ አደንቅሻለው ወደህልሜ ስገባ መግሪብ ሰአት ጨለም እያለ ነው አንድ እማቃቸው ሰው ቦታው ላይ ሁነው ይጠሩኛል ወፍረዋል አላወካቸውም ግን(ጁንታው ናቹ አልኩ ይኤ ቃል ግን በአያቴ ተጠቅሜው አላቅም) ስጠጋቸው ሱሪ ጃኬት ነበር የለበሱት ዶላር ሲሠጡኝ አጄላይ የኢቲዩጵያ50ኦነ ብዙ ቀናብዬ ሳያቸው አማይማ የአረቦቹ ካባ ለብሠዋል ከአላቸው 12 እሚሆኑ ወጣቶች ቆመዋል ሠላም በያቸው እያሉ ያለቅሣሉ እኔ ፈገግ ብዬ ባይኔ ሳያቸው ግማሾቹ እንካን ደሳለሽ ይሉኛል አንዱን ተቃቅፈን ወደሣቸው መለስ ብዬ አገራዊ ነገሩስጥ መግባት አልፈልግም እያልካቸው ተቃቀፍን አብራቸው ቆምኩ አግብቼ ፈትቻለው እሳቸው ባለትዳር ናቸው
ውዴ በህልሜ አሰርዬ ሽማግሌ ናት ልሞት ነው ብላ ከ ወንድ ልጇ ጋራ #ውርስ ስታወረሰው ለኔም አወረሰችኝ ከዛ ወረቀቱን ሰጠችኝ #ፈርማ ገና እኮ በሂወት አለሽ ለምን እንደዚ ታረጊያለሽ ስላት አንድ አመት ነው የቀረኝ #ልሞት ውርስሽን ያዢ ብላ ፈርማ ሰጠችኝ ፍርድ ቤቶች መተው ወረቀቱን አይተው አፀደቁልን ለወንድ ልጇ እና ለኔ ምንድነው ውዴ የወረቀት ፊርማ እና የገንዘብ ውርስ ምንድነው?ገንዘቡን አላየሁትም ውዴ በወረቀት ላይ ብቻ ነው
በሚቀጥለው ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏 ስለ ውርስ የሚያወራ ይለቀቃል
@@addismedia9882 እሺ ማማዬ💞
ከአሰሪየ ብር መቀበል ምንድነዉ ፍቹዉ
የኒጥያቄነዉ
ሠላም ነሽ
አሰላሙ አሌኩም ህልም አፈታትሽህ ጥሩ ነው ግን ውሉም እልሞችህሽህ ለባለትዳር ብቻ ነው የሌላውንም አያይዘሽህ ብትናጉሪ ጥሩነበር
ዋለይኩም አሰላም እህት ሽቶ ሙሉውን ቪደወ ከሰማሽ ለሁሉም አለ እስከማውቀው ድረስ ይሄና አንድ ስለ አሳ የሚያወራ ቪደወ ብቻ ነው ስለ ባለትዳር ሴት የሚያወራው። ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለው🙏
እኔ ማዳሜ ብር ስትስጠኝ አየሁ ምንድነው
ruclips.net/video/jgIvhPGguJY/видео.htmlsi=CCgqCdRh0GbBnE_V
ruclips.net/video/Qun4rTs3lL8/видео.htmlsi=dwQuQormY-dQ-eV9