በሕልም ቤት/ በር / መስኮት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 118

  • @Ybiblicaldream
    @Ybiblicaldream  2 года назад +3

    join us on telegram: t.me/zion_dreamers

  • @Medhanit-f2p
    @Medhanit-f2p 10 месяцев назад

    ወድሜ ሰላምህን ይብዛ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 2 года назад +3

    ሻሎም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @saragasa174
    @saragasa174 11 месяцев назад

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 года назад

    Wow geta yebark , yehe ye Egzabher tsega newe bantelay yetegeltsew geta yabzalhe wendeme

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад

    Amsgenalew yene wdem
    Brta

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад +2

    ሠላም ይብዛ

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ Год назад +1

    ስላም እኔ ትናንት በህልሜ አቀበት ያለው ምንገድ እሱን እየወጣሁ እያለ ወደ ጎን ቤተክርስቲያን ነበረ ትንሽ ወደ ላይ ደግሞ የሞተ ሰው ይዘው እያለቀሱ ትንሽ እንደወረዱ አንድን ቀብረው አንዱ ዳነ እያሉ እጭበጭቡ ሄድ ሌላ ደግሞ ጥፍሬን ቀለም ሲቅባ አያለሁ

  • @roba_man23
    @roba_man23 24 дня назад

    Betam yemeyamer bet mayete mn den nw koye

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668 8 месяцев назад

    Betam emiyamr bet ye hlmen bet gezahugn ena kchinu demo betam sefi ena yemiyamr new le hulet entekembt ylugna 2bal ena mist betu gn begam yleyal ena gezahut...please ngeregn

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 2 года назад

    ሰላም ለዝ ቤት በህልሜ አዲስ ልብስ መለበስ እና በጣም ቡዝ እንጀራ መየት
    ከየሁት መብላ እና በጣም ብዝ ሙዝ ከማስ ቀጥሶ መብላት

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ሙሉ ትርጉም መናገር የሚቻለው ዝርዝሩ በግልጽ ስፃፍ ነው ግን ለትርጉም የሚረዱሽን ፍንጮች ልስጥሽ:-
      አዲስ ልብስ አዲስ ገፅታን፣ እንጀራ ማየትና መብላት ለአእምሮ/ለነፍስ የሚሆን መብል እሱም መልካም ወሬ/ተስፋን ያመለክታል። ብዙ ሙዝ ማየትና ከማሳ ቆርጦ መብላት ሌሎች የቤተሰብ አባላት የደስታሽ ተካፋይ ለመሆን እንደሚሰበሰቡና ምናልባትም የመሰብሰቡ ምክንያት የአዲስ ልጅ ልደት እንደሚሆን ይጠቁማል።

  • @lidya2753
    @lidya2753 Месяц назад +1

    እኔ በህልም የተኛሁበት በር አሮጌ ነዉ ንፋስ ይገባበታል ከዛ እኔ በሩን ለማስተካከል እሞክራለሁ ከዛ 2በግች ይገቡብኛል ቤት ዉስጥ ከዛ እነሱን ለማሶጣት እሞክራለሀ እምቢ ይሉኛል በር ላይ ደሞ ይሆነ ሰዉ አለ የሱ በግች ይመስሉኛል

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Месяц назад

      የግል ጉዳዮችሽን በግል/በምስጢር መጠበቅ የማትችይበት ሁኔታ ውስጥ ስለመሆንሽ ይጠቁማል። እንደአጋጣሚ ሆኖ ግን የግል ጉዳይሽን የሚያውቁ የቀረቡሽ ባልደረቦችሽ/ጓደኞችሽ ክፉ አይደሉምና አትጨነቂ።

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 22 дня назад

    የገጠር በአጠና የሚሰራ ቤት ካወቅክ :- ቤት እየሰራሁ ጭቃ መርጉበት ብያቸው ነበረ። ግን ብር ተቀብለን ጭቃ አንመርግም ሲሉኝ ነበረ ሲያወሩ ሰማሁ።ከዛ ወደ ተወለድኩበት ገጠር ሄጄ የእኛ ጎሳ ሀላፊ ነገር ሰው ነበሩ። እዛ ቤት ስዞር አሁን ነቃሁ።

  • @MuluembetWoldemariam
    @MuluembetWoldemariam 27 дней назад

    በሕልሚ የፈታኝ ሰው ታሞ የቢሮ አህዛብ ሁለት ጓደኞቼ መጠየቂያ ምግብ ይዘው የመጡበትን እቃ ስመልሰ አየሁ ከፈተኛ ብዙ አመት ነው ከጓደኞቼ ም ከተለያየሁ ቆይቻለሁ ሌሊት ፀልየ ከተኛሁ በኋላ ስላየሁ ነው መጠየቅ የፈለከት

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад

    ሠላም ነዉ እናመሠግናለን

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf 2 месяца назад

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እኔ በህልሜ ነፍሰጡር ሆኜ አዝኜና ተክዤ ይመስለኛል እና አሁንስ ደከመኝ ምናባቱ ከዚህ ቤት ልሒድ ብዬ እቤት ገብቼ ዉዳሴ ማርያምና ያሉኝን ስእል አድኖዎች እና የእጅ ሻንጣዬን ይዬ ልሔድ ስል ጓደኛዬ በጣም ተቆጥቶ አከጅም ብሎ ሲነጥቀኝ እና ጎትቶ ወደቤት ሲያስገባኝ አየሁት ምን ይሆን በእማምላክ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 года назад +1

    ሠላም መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እኔ ሁልግዜ ስሠግድና አባታችን ሆይ ስልነው የማየው?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ሰላም Adam!
      በህልም ስትዘምሪ/ስትጸልዪ ያየሽውን ትኩረት ሰጥተሽ ማስተዋል አለብሽ። ምክንያቱም ያ ለረጅሙ መንፈሳዊ ጉዞሽ ስንቅ ስለሆነ። "በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ..." የሚለውን በልብሽና በአንደበትሽ ሁሌ ደጋግመሽ በማወጅ የእግዚአብሔርን አባትነትና ፍቅሩን ማጣጣም አለብሽ።

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @adoniasgetachew2416
    @adoniasgetachew2416 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ ወደ ላይ ሲለኘ አየሁ የሚለኝ ደግሞ ቅጠላማ እና ደም የቀላቀለ ነው በማርያም ፍታልኝ በጣም በተደጋጋሚ ነዉ የማየው

  • @handacellhandacell3825
    @handacellhandacell3825 2 года назад +2

    ሻሎሎሎሎሎም
    ወድማችን ሰላም ለአንተ ይሁን
    እኛ በመቀጠል
    አንድ በልቤ የምዳዉ ልጅ አለና እና
    እኔ ከአያቴ በት ወዴ አባቴ በት እየመጣሁኝ ነበር ከዛም ልጁም በአያቱ በት በግብያቸዉ ዉስጥ
    ድንኳን ተሰቅሎ አያሁኝ እና ግን እኔ በልቤ እንድህ እል ነበር ።

    • @handacellhandacell3825
      @handacellhandacell3825 2 года назад +3

      አሳቤን ሳል ጨርስ ተቋረጠ ።
      ልጁም ልያገባዉ ይሁን አይሁን አላኩትም ግን እኔ በልቤ ዉስጥ አሰብኩኝ
      በመንገድ ላይም ብቻዬ እየሄድኩ ነበር
      እና ወንዴሜ ምን ማለት ነዉ ። ፍችዉስ ምንድነዉ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +2

      ሻሎም!
      በልጁ አያት ቤት የተሰቀለው ድንካን ለለቅሶ የተተከለ ነው? እንደዚያ ከሆነ ልጁን የሚያዘገየው ችግር ስለምኖር ይህን በቀናነት እኔስ በእሱ ቦታ ቢሆን ኖሮ በማለት ስሜቱን መረዳት አለብሽ። እግዚአብሔር ለልጆቹ መልካም ነውና በእምነት ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!

    • @handacellhandacell3825
      @handacellhandacell3825 2 года назад

      @@Ybiblicaldream ሻሎሎሎም
      እኔ እንጃ ሁኔታዉ ይመስለኛል ነገር ግን አለወኩትም ለቅሶ ይኑር አይኑር የማቀቀዉ ነገር የለም ግን በደጅ አፋቸውን ጥቅት ሰዉችና በመረት ላይ የተነጠፈው ዝጉርጉሪ እንዴ መገራጃ አይነት ነበረ።
      እሱን አይቼ እኔ አሰብኩበት በልቤ ማለት ነዉ።
      ከዛም ደግሞም እኔ አልኩ ልጁን ማለት ነወ። እኔ እወዳሁህ ነበር ለላ ለያገባነዉን እንዴ ያልኩት እኔ ራሴናኝ
      እኔ አሁን ያለው በስደት አገር ናኝ
      እና ተባረክ በብዙ ደግሞም ተባረከሃል።

  • @nigatwalemma8019
    @nigatwalemma8019 9 месяцев назад

    ቤቱን ምንናኖርበት ግቢዉሥጥ ሠርቼ ጨረስኩ ግን አልገበሁበትም

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 3 месяца назад

    ሰላምህ ይብዛ በህልም በተደጋጋሚ ማየት ምንድን ነው

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад

    ሠላም በር መዝጋትስ ቤት ውስጥ ሆኜ እዘጋዋለው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ከቤቱ ውጭ ያለው ሁኔታ አደገኛ(ለምሳሌ ጨለማ፣ ዝናብ) ከሆነ በርሽን መዝጋት ጥሩ ነው። በርሽን መዝጋት ክፉ አራዊት እንዳይገቡ ወይም ክፉ ወሬ ላለመስትና ላለማየት መወሰንን ያመለክታል። ብዙ ጊዜ ጥሩ ነው።

    • @fikirtechana3435
      @fikirtechana3435 2 года назад +1

      አመሠግናለው

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 6 дней назад

    ሰላም ወድሜ እኔ በተደጋጋሚ አያቴን አያት አለሁ እሷ በሂወት የለችም ሳሞት በፊት ህፃን ሁኘ አስቆጥቻት ዘግ ከደጅሽ አይቁም በላ እረግማኝ ነበር ምን ላድርግ አሁን በሂወትም የለች እኔም ስደት ነኝ ባልም ላገባ ሁሉን ጨርሰን ይቀራን ወቤቴን አይተዉ ለመጠቀም እጅ ለወደፊት የለም ምን እደማረግ 😢እግዚአብሔር ባለዉ ቀን ይሆናን ሁሉም🙏

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 2 года назад

    Selam ebakih hilmen fitalgni adis betam.miayamir bet wust bizu mango ayalew enam fikiregnayen na eyalku eketelewalew esu gn zinab eyemeta new bilo titogni sihed eyeteketelku be enatih eyalku semayun asayewlaw zinabum yabaral enam akife esimewalew ebaki .mn yihon

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      በአንቺና በፍቅረኛሽ መሃከል የሚያጋጥሙሽ ችግሮች በሰማይ አምላክ እርዳታ ይፈታሉ። ከሰማይ ለሚመጣ የጥፋት ዝናብ(የጦሪነት ወሬ ውዥንብር) መፍትኼው ከሰው ዘንድ ሳይሆን ከሰማይ ብቻ ነውና ለፍቅረኛሽ ሰማዩን ማሳየትሽ የተለየ ጥበብ ነው፤ እሱም ይህን እውነት ተረድቶ አብራችሁ ትቀጥላላችሁ። ዝናቡ እንደሚያባራ መከራም ፍጻሜ አለው። አሁንም ወደ ሰማይ ፈጣሪ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን
    እኔያየሁት ሕልም የፈራረሰ ቤት ውስጥ ገብቼ ቢዲዮ ስቀርጽ አየሁ ምንይሆን
    ግንቤቱ በጦርነት የፈራረሰነው ማውቀው ቤትነው ሱዳን ውስጥነው ማየው አሁን እኔያለሁት ሌላሀረብ ሀገርነው ያለሁት ኡማን እስኪ ፍታልኝ

  • @EmebetWolde-l7n
    @EmebetWolde-l7n 14 дней назад

    ያላለቀ ቤት ውልስጥ ክምር አፈር ማየት

  • @FantuZemenu
    @FantuZemenu Год назад

    በህልሜ የምታገቢው ባል ለአለም ይባላል አለኝ አንድ ልጅ አለኝ እና አባቱ በጣም ሰለበደለኝ ካሁን በኅላ ወንድ ልጅ እንዳታሳየኝ ብየ ነበር

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 2 года назад +1

    የምትሰጣቸው የህልም ፍችወችህ በእርጋታና በዕውቀት የታዋዙ በመሆናቸው በጣም ይመቸኛል።በየቀኑ ነው ህልም የማየው ስለሆነም ብዙ ህልም እንፈታለን የምሉትን ስለምሰማቸውና ስለምከታታል ያንታ በተለየ መልኩ ለህልሞቼ እውነተኛ ፍቺ እንደሆኑ ውስጤ እየተሰማኝ ረድተዎኛልና።ላመሰግንህ ወዳለሁ።ፀጋውን ያብዛልህ።የምትረዳኝ special መንገድ ካለህ ብትረዳኝ ደስለኛል።ፍችወችህ ከሃይማኖቴና እምነቴ ጋር ስለምሄድ በተለይ ተመችተሀኛል።

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ስለመልካም አስተያየትህ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏!
      የቴሌግራም ሊንኬ እነሆ:
      t.me/Zion_dreamer

  • @AsdrhGh
    @AsdrhGh 3 месяца назад

    Wedme ene lj welje satebaw konjo lj mndnew ebakh wedme ngeregn bemaryam

    • @AbayTesfayeTebeka
      @AbayTesfayeTebeka 2 месяца назад

      ራእይ ነዉ። እናም ራእይሽ በማደግ ላይ ነዉ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 6 месяцев назад

    እኔ ዛሬ ያየሁት በቆርቆሮ የተስራ በር አዲስ ነው በቅደም ተከተል 3ት በር ነው ግን 3ቱም ዝግ ነው እና እንዴት ልክፍተው ስል አላውቀውም ስውየውን አክፋፍቱን ሲስተምርኝ አየሁ ግን ንቅል ነው እሜደርገው በሩን

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 года назад

    Btam amsgenalew

  • @hanah7561
    @hanah7561 Год назад

    Ye bale sera bota yemiyaseraw bet feresebet mndenew

  • @RahmaaMohammed-u2q
    @RahmaaMohammed-u2q 3 месяца назад

    እኔ በህልሜ አግብቸ ይመስለኛል ምዲነው

  • @zufanetadele4773
    @zufanetadele4773 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ የኔ ህልም ደሞ አንድ በጣም እምወዳይ ጋደኛየ ትመጣና ትንሽየ ዳገት የሚመስል ቦታ ወስዳ በዚ ውጪ እና ቆንጆ አዲስ ማር ታገኛለሽ አለቺ ከዘ ስወጣ በጣም እሚያምር ማር አገኘሁ ከዛ ትንሽ ስራመድ ቤት አየሁ ስገባ ልጆች ባሌ እዛ ውስጥ ነበሩ ቤቱ ጊን በጣም ያምር ነበር ከዛ ትንሽ ቆይቸ ወደ ለይላ ቤት ሄድኩ ይመስለኛል የሆነ ስራ ለማገዝ መሰለኝ የሄድኩት ከዛ ቤቴ አጠገብ ነው ሩቅ አደለም የሆነች ቀይ ሴት በሩን ከፈተችልኝ እና ስገባ በሂወቴ እንደዚ የሚያምር ቤት አይቸ አላቅም። እና መኮተቹ ስመለከታቸው በጣም ውብ ነበሩ ምንድ ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህት!
      እግዚአብሔር በሰጠሽ ትዳር ሕይወት ፍጹም ደስተኛ እንድትሆኚ የሚያሳስብ ህልም ነው‼️
      ⚠️ ሌሎችን ለመርዳት መንቀሳቀስ ጥሩ ቢሆንም የአንቺን ሕይወት ከማንም ሕይወት ጋር ማነፃፀር ግን ሰላምና ደስታሽን የሚያጠፋ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጊ‼️

    • @zufanetadele4773
      @zufanetadele4773 2 года назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @mahimarg6731
    @mahimarg6731 4 месяца назад

    Bet siyafersu ayhu yemiyafersew sew siwedk ayew

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  4 месяца назад

      የሰውን ሕይወት/ትዳር የሚያፈርስ እራሱ ይወድቃል። ወይም ሕይወት ለማሻሻል ብሎ የቀደመውን ሲያፈርስ በህልም የታየው ያ ሰው የሆነ እክል ያጋጥመዋል የሚል ፍንጭ ይሰጣል ዝርዝሩን ከህልሙ በማገናዘብ ይተርጉሙ።

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 2 года назад

    ለቤቱ አዳስ ነኝ

  • @ayicheshtesfaye6067
    @ayicheshtesfaye6067 7 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንድትረዳኝ ከልጅኘቴ ጀምሮ እፈልጋለው ቴሌግራም ላይ ላናግርህ ሞክሪያለው ግን አልመለስክልኝም ራዕዮች እና ሕልሞችን አያለው ያውም በተከታታይ ቀናት እንዴት ላግኝህ 🙏🙏

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 года назад

    bare fiit sew komo ayehu

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ካለሺበት እንዳትወጪ የሚከለክል ዘበኛ እንዳይሆን ወደእግዚአብሔር ጸልይ! ዘበኛ ካለ በሩ ክፍት ቢሆንም ጥቅም የለውምና።

  • @selamadhanom-zh8lh
    @selamadhanom-zh8lh 8 месяцев назад

    selam lenante yhun ...bewst mesmer magnet ychalal ???

  • @אחכחחכחכ
    @אחכחחכחכ 7 месяцев назад

    ባካቹሁ ፍቱልኝ ባለቤቴ በሸተኛ ነው ግን በህልሙ መስኮቱ ተሰብሮ ሲወድቅ አየው አለ ምን ይገጥመን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  7 месяцев назад +1

      መጨነቅ ትተሽ ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ። ሰይጣን ተስፋ ለማስቆረጥ ሁሌም ይጥራል። እግዚአብሔር ግን በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ አስተማማኝ ተስፋና ሕይወት ነው !
      ጸልይ!

  • @biniyamdagne-go8sl
    @biniyamdagne-go8sl Год назад

    ሰላም እኔ ያየሁት ደግሞ ቤቴ ውስጥ በርበሬ ተበትኖ እቃው ተደበላልቆ አየሁ ተመልሼ ገብርየል ቤተ/ክርስትያን ሄጄ ስጮህ በጣም የምታስፈራ ሴት እሷነች ይሉኛል ጨንቆኛል

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ሰላም!
      ከቁጥጥር የወጣ የሚመስል ሰላም የሚነሳ ወሬ/ሀሳብ/ ትምህርት ከበዛበት አካባቢ በመራቅ የእግዚአብሔርን የቃሉን ወተት ለመስማት መረጋጋትና ቃሉን ማንበብ ያስፈልጋል። ስለዚህ ጸይዪ!!

  • @nejatjemal4836
    @nejatjemal4836 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ...በህልሜ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ከፍቅረኛዋጋ ሴት ልጅ ወልደው በጣም የሚያምር ቤተመንግሥት ይመስለኛል አና ሲኖሩበት አየዋቸው...

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +2

      ትዳሯ በጣም ይስማማታል ማለት ነው። አንቺም ከእሷ ሕይወት መንገድ ልምድና ትምህርት መውሰድ ያለብሽ ይመስለኛል።
      ++ በጣም የምትወጂያት ከሆነ የእሷ ስኬት ለአንቺም የሚተርፍ ልሆን ይችላል።

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 Год назад

    እባክህ ከቻልክ ፍታልኝ
    የቤቴ የጣሪያ ማገር በወርቅ ሲሰራ አየሁ ግንገና ጣሪያ አልለበሰም ምን ይሆን?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ሴት ከሆንሽ መልካም ባል እንደሚያጋጥምሽ ይጠቁማል። ወይም ዘላቂ መልካምነት ከራስ በላይ ካለ አካል ይሆናል።

  • @kemalemey4242
    @kemalemey4242 2 года назад

    Behlm werq sew siseth mayet mndnew pls melsln aschenqon hono new wendmie

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ያየሸው ሕልም ከእግዚአብሔር ከሆነ፦
      ወርቅ በሁኔታዎች መለዋወጥ የማይዝግ/የማየይበላሽ እና የማያረጅ ለጌጥ የምንጠቀመው እንደሆነ ሁሉ ከወርቅ የተሠራ ስጦታ ከልብ የሆነ ዘለቂ ቁም ነገር በውስጡ የያዘ ጉዳይ/ፍቅር/ቃል-ኪዳን/ምክር ይሆናል።
      ሕልሙ ከሥጋ ከሆነ:- በአብዛኛው ምኞት ነው የሚሆነው።
      ሕልሙ ከሰይጣን ከሆነ:- የሰውን ልብ ለማለል/ለመስለብ ሰይጣን የሚጠቀምበት መሣሪያ ነው።

  • @ሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ሰሚነሽኪዳነምህረት 10 месяцев назад

    መስኮት በመጋረኛ ማረግ ምንድነው አባቴ

  • @apka4160
    @apka4160 2 года назад

    ሰላም ላተ ይሁን እንደትነህ በህልሜ አድስ የተሰራ ብዙ ክፍል ቤት እቃ እያስተካከልኩ ይመስለኛል በውስጥ ልብስ ነበርኩ ሌላ ክፍል የማላውቃቸው ሁለት ወንዶች ተቀምጠው እያዩኝ ነበር እኔም ደግጨ ልብሴን እለብሳለሁ ትልቅ ሰው መጥቶ ውሀ አምጭልኝ ይለኛል ግን ውሀያለበት ቦታ ለመሄድ በሩ ይጠፋብኛል የሆና ጨለማ ክፍል አለ በዛ ልወጣ ብየ ልገባ ስል መሬት ላይ የኤሌትሪክ ገመድ አለ ውስጥ ብዙ ሰው ያወራል በዝህ እማ አልሄድም ኤሌትሪክ ቢይዘኝስ ብየ ተመልሸ በሌላ ቦታ ስሄድ ከቤቱ ጀርባ ሁለት ልጆች እየተጫወቱ አገኝሁ ምንገድ በየት ነው ስላቸው እናሳይሺ ብለው ወሰድኝ ግብ ነበር በዛ እየዘለሉ ወርድ እኔም ወርድኩኝ ብዙ ህፃናት ልጆች እየተጫወቱ ነበር እኔም ልጆቹን እያየሁ ቁሜ ግን ልቤ ያለው ሰውየውጋ ነው ውሀ ሳልወስድለት እያልኩ ምን ይሆን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ቀጣይ ሕይወትሽ የተለያዩ ክፍሎች ይኖሩታል:-
      1. ጥንቃቄ የጎደለው ምልልስ: ለሌሎች እይታ የተጋለጠ ገጽታ (አለባብስ)
      2. ለተጠማ ሰው ወዲያው ቀድተሽ የምትሰጪው ውሃ(መልካም ምክር/ቃል/ትምህርት) በሕይወትሽ(በቤትሽ ውስጥ) ስላልነበረ ከሌላ ቦታ ለማምጣት መንከራተት... ውሃው ያለበት ቦታ ይጠፋብሻል.... 3. ሰው ሰራሽ አደገኛ ኃይል(ኤሌክትሪክ) አለ ብሎ መፍራት.... በአግባቡ ቢቆጣጠሩት ኖሮ ኤሌክትሪክ ጠቃሚ ነው ግን ከተዝረከረከ ለጥፋት ይሆናል (እንዲህ ያለ ጉዳይም በቤትሽ አለ)...
      4. መንገዱን አለማወቅና ልጆች እንዲያሳዩሽ መጠበቅ: .....
      5. የልጆች ጨዋታ እያዩ ከዋናው ዓላማ ውጭ መሆን (የተጠማ ሰው እዛው ትቶ የቲክ ቶክ ጨዋታ ማየት) በልጅነት ተጫውተሽ ያልወጣልሽ የጨዋታ ፍቅር አሁንም በሕይወትሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል። በዚህ ሁሉ ጊዜ እየሮጠ ነውና ሕይወትሽን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በዲስፕሊን ለመምራት ጊዜው ዛሬ ነው!

    • @apka4160
      @apka4160 2 года назад

      @@Ybiblicaldream በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ

  • @Martin-gu1fh
    @Martin-gu1fh 2 года назад

    በመጀመሪያ እናመሠግናለን 🙏እኔ በህልሜ የሆ ቤት ውስጥ ገብቸ በሩን ልዘጋው ስል አይዘጋኝ ይላል ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ላለመስማትና ላለማየት ወሰነሽ ግን መቆጣጠር ያልቻልሽው ጉዳይ(የወሬ ምንጭ) አለ ማለት ነው።

  • @kidistyohannes7761
    @kidistyohannes7761 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ አዲስ ቆርቆሮ የጣራ ክዳን ቆርቆሮ ስገዛ አየሁ ምንድነው ፍቺው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ከሚለዋወጥ ከውጭው ሁኔታ፣ ክፉ ወሬ እና ከላይ የሚመጣ መቅሰፍት ወደሕይወትሽ/ወደ አእምሮሽ በቀላሉ እንዳይገባ ለመከላከል አቋም መያዝሽን ያሳያል።

  • @judi4073
    @judi4073 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ በትልቅ ባስ ወደ ስራ እየሄድኩ ባሱ ተገለበጠ እና በጣም አዘንኩ ምንድነዉ እባክህ ንገረኝ 😢

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      በዙሪያሽ ካሉት ጋር እንደ ቡድን የተጀመረ ለውጥ እንደምስተጓጎል የሚጠቁም ነውና ከወዲሁ በጎ ለውጥ እንዲቀጥል ጸልይ!

  • @MYaKidanemeheretLeg
    @MYaKidanemeheretLeg Год назад

    Ya Balebete betseb gebi betam sefi ena bezu betoch yalubet hono ayew keza balebete kahon ene kamalakew leg gar lihid yilegnal ene dagmo ayihonem bahunu ene abreh ehedalew elewalew keza balebete tinish yamewal ena ka ehetu gar ka enate bet medanit ametaletalew yamametaw medanit dagmo fere yalew ye mashela ageda nw keza enate anagerign setelegn koy tameleshe awerashalew beye enegratalew mendnew? Kalaschegerkuh fetalegn!

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ባለቤትሽ የተለያዩ የሕይወት ጉዳዮች/ክፍሎች እንዳሉት እና አንዳንዱ ለችግር የሚያጋልጠው ዓይነት ልሆን ይችላል። በተለይ የማታዉቂው ባይበዛ ጥሩ ነው።
      አብረሽው በጎኑ መቆምሽ ለሚያጋጥመው ችግር መፍትሄ ከአንቺ ሕይወት ልምድ እንደሚገኝ ይጠቁማልና
      አብሮነትሽ መለየት የለበትም።

    • @MYaKidanemeheretLeg
      @MYaKidanemeheretLeg Год назад

      @@Ybiblicaldream betam amesgenalehu

  • @l-jx6pz
    @l-jx6pz Месяц назад

    በፈጣሪ መልስልኝ እዳታልፈኝ እኔ የህቴ ልጅ ቲንሽየ አለ እና ሲሮጥ አየሁት ወደሚሮጥበት ቦታ ዉሀ አለ ማለቴ ባህርም ይመስለኛል ከዛ እሱ ሲሮጥ እኔ ልመልሰዉ ስሮጥ አልደረስኩበትም ከዛ በሌላጋ ልቀድመዉ ስሮጥ ባህሩ ዳር አረፍኩ ከዛም ባህሩ ዳር እባብ ተጠቅሎ አየሁ አርጎዴ ነዉ እባቡ ልጁም እባህሩ ገባብኝ ከየት እደመጣ ሳላቅ ሌላ ልጅ መቶ ልጁን ከባህሩ አወጣዉ እባቡም ከዛ ሊበላን ወደኛ መጣ እኛም አመለጥነዉ😢 ምን ይሆን እሲ መልስልኝ😢😢😢😢😢

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Месяц назад

      ሕፃኑ ወደ ዓለም ባህር የሚሮጥ ማንነት ምሳሌ ነው። አረንጓዴ እባብ ምድራዊ ምቾት በመመኘት የሚሠራ የምኞት ኃጢአት ምሳሌ ነው።
      እነዚህ ሁለቱ በሕይወትሽ ውስጥ ወይም በዙሪያሽ ስላሉ በጸሎትና ወደ እግዚአብሔር በመጠጋት ማምለጥ እንዳለብሽ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው።

  • @yemisrachbaza2005
    @yemisrachbaza2005 2 года назад

    አዲስ ንፁ ቤት ውስጥ ገብቶ ንፁ ሶፋ ላይ መቀመጥ በህልም ምንድ ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      በህልም እንዳየሽው ዝርዝር ሁኔታ ትርጉሙ የተለየ ልሆን ይችላል። ያየሽው የጻፍሽውን ብቻ ከሆነ ምቹና ከዚህ በፊት ኖረሽ የማታውቂው/አዲስ/ ሕይወት ወይም በባህሪው የማይቆረቁር ሰው እንደሚያጋጥምሽ ይጠቁማል።

  • @abebechmidaksa2940
    @abebechmidaksa2940 2 года назад

    Selam tenastlgn belme yehawut Yehona net wesx yelaw yemasilagnal yehona sewye yesadadgn berun sabre wedafit eroxku axir ena lela bar bamexas wadafit sirux sar ena enset yelabat bota sidarsi andi qayi setyo tlq bla eza kafilafite qoma agagnatalw kaza qachin dula ansiche tay blawn exaf silat blaw axfachina wadau taqafn kaza sawoch qomo eyayun nabr ena minm say nagaru yehedalu minoyehon?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ሰላምሽ ይብዛ!
      ሁል ጊዜ የምትፈሪው ነገር አለ ማለት ነው። ጠላትሽ ሁልጊዜ እየፈራሽው ጀርባሽን ሰጥተሽ እንድትሸሽው ነው የሚፈልገው: እግዚአብሔር ካንቺ የሚፈልገው የሚያስፈራራሽን ነገር/ጉዳይ/ጠላት በድፍረት ፊት ለፊት ገጥመሽው እንድታሸንፊው ነው። ጀርባሽን ሰጥተሽ በመሸሽ አታሸንፍም ወይም ሰላም አታገኝም። ማድረግ ያለብሽ ሴትየዋን እንዳዘዝሻት እግዚአብሔር በሰጠሽ በኢየሱስ ስም ስልጣን ጠላትሽን ሁሉ ከፊትሽ እንዲሸሽ እዘዢው። ከየትኛውም ኃጢአትና ከህሊና ወቀሳ ለመዳን በእግዚአብሔር ፊት ንስሃ በመግባት በእምነት ቁሚ! በሚያጋጥምሽ ችግር ሁሉ ላይ የጌታ የኢየሱስን ስም ጥሪ! በፍጹም አትፍሪ! ይህን በትክክል ካደረግሽ የሽሽት ሕይወትና ህልም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከአንቺ ይቆረጣል።

    • @mekdesjohn5959
      @mekdesjohn5959 Год назад

      Ena dmo and setyo klf stang btun kweddshew twegwalsh kalwedwshe lala 2tng kulf ale yhenestahalw tlngalch kulfun gen stangalch yhen ftalng wendm

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ለሕይወትሽ ጠቃሚ የሆነ የስኬት ሚስጥር ታውቂያለሽ/ትረጂያለሽ የሚል ይመስለኛል።

    • @abebechmidaksa2940
      @abebechmidaksa2940 Год назад

      @@Ybiblicaldream amesagnalew

  • @KalAmara-rp6uo
    @KalAmara-rp6uo 7 месяцев назад

    ያከራዬ ቤት ግድግዳው ሲፈርስ ምድነው በፈጠረህ ንገረኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  7 месяцев назад

      የትዳር ችግር ወይም የsecurity ችግር ወይም
      የጤና እክል ያጋጥማቸው ይሆናል። ፀልይላቸው።

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 2 года назад

    ከታናሽ እህቴ ጋር የሆነ ውስጡ አዲስ እየታደሰ ያለ ቤት ብዙ ሰዎች እየሰሩ ነበር ውስጥ ገባ ግን ተመልሰን ወጣን ወደጓሮ ሄድን ውጭ ደሞ አዲስ አይደለም ቀለም የተቀባ ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ከእህተትሽ ጋር የምትጋሩት የአስተሳሰብ ለውጥ ወይም ተሃድሶ በሕይወታችሁ ያጋጥማችኋል ወይም በለውጡ ውስጥ እያለፋችሁበት ነው። ለውጡ ግን ስር ነቀል የሆነ(dramatic) አለመሆኑን አዲስ ቀለም የተቀባ እንጂ ውጨኛው አዲስ አለመሆኑ ያሳያል።

    • @wintayoutube
      @wintayoutube 2 года назад

      @@Ybiblicaldream እሺ አመሰግናለሁ በቴሌግራም ላይ እንዴት በግል ላግኝሽ

  • @KedseteAlemu-xl9fe
    @KedseteAlemu-xl9fe Год назад

    ሰላም ወንድሜ ከቻልክ በፅሁፍመልስልኝ እኔ በህልሜ ከተራራስር የሆነ የገጠር ጎጆቤት እና እህቴ ልጅ ከኔጋር የነበረች ይመስለኛል ህፃን ናት ውሰጡ በጣም ያስጠላል አመድ እና ጥላሸት እቃ ኮተት ብቻ የሆነ ይመስለኛል አንዴ የህቴቤት ይመስለኛል አንዴ የራሴ የኔ ሲመስለኝ እበሳጫለሁ የድሮ ፍቅረኛዬ እንደዚ ሆኜ እንዲያየኝ አል ፈልግም እላለሁ እና ቤት መከራየት አለብን እላለሁ ለባለቤቴ የድሮ ቤታችን እንመለስ እለዋለሁ ማለትም አሁን የምኖርበት ቤት እና እዛው እንዳለሁ አንድ ወንድና ብዙ ሴቶች ከተራራው ላይ ሆነው ፎቶ እየተነሱ ነበር ከዛ አንዷን ሴት ገደልሽ ተብዬ እያባረሩኝ ነበር ከዛ አንድ ወጣት ልጅ መጣና በፈረስ ይዞኝ አስመለጠኝ ግን እየተከተሉን ነበር እባክህ መልስልኝ ውስጤ ሲያባርሩኝ የነበረው ጭንቀት አሁንም አፍኖኛል ወንድሜ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      ሰላም!!
      በህልም ቤት የአንድ ሰው ሕይወት ተምሳሌት ነው።
      በህልም እንደተረዳሽው ያንቺም ካየሽው ቤት ጋር የሚመሳሰል ነገር እንዳለሽ ይጠቁማል። በፊት መልካም መንፈሳዊ መነቃቃት(እሳት) የነበረበት አሁን ግን እሳቱ ጠፍቶ አመድና ጥላሸት ብቻ መሆኑ የሕይወት ተስፈኝነትና ግለት አለመኖሩን ይጠቁማል።
      ከውጭ ገብቶ ለሚያይ ሰው ሁኔታው ሳቢ አለመሆኑን ያሳያል። ተራራ ላይ መሆን በዚህ ህልም የሞራል ልዕልና/ከፍታ መያዝን ያመለክታል። ከተራራ ስር መሆን ደግሞ በተቃራኒው። በተራራ ላይ አሉ ብለሽ የሚታስቢያቸው ሴቶች የአንዷን ሞራል/ደስታ የሚያጠፋ ተግባር ፈጽመሻል እያሉ ይወቅሱኛል የሚል የህሊና ፍርሃት/ወቀሳ/ጭንቀት በልብሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል።
      ስለዚህ:- መንፈሳዊ ሕይወትሽን የሚያስከፍለውን የትኛውንም ዋጋ ከፍለሽ ለማደስና ከህሊና ክስ ሽሽት ለመዳን ቆም ብለሽ ማሰብና መወሰን እንዳለብሽ የሚወድሽ አምላክ እግዚአብሔር እያሳሰበሽ ነው። እስከመቼ በሽሽት ይኖራል?
      እግዚአብሔር ሁሉን አዲስ ማድረግ ይችላልና በእርሱ ተማምነሽ እንደገና የተሻለና የሚያምር መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተነሺ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።

    • @KedseteAlemu-xl9fe
      @KedseteAlemu-xl9fe Год назад

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚያብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ

    • @KebedeKelbu
      @KebedeKelbu Месяц назад

      ወንድሜ ከቻልክ ፍታልኝ በህልሜ የማላውቃቸው ሰዎችን ቁጥራቸው በርግጠኝነት ባልቆጠራቸውም አራት ስድስት የሚሆኑ በመሃላቸው አንዲትም ሴት ወጣትም እናትም የምትባል እናትም የማትባል አለች ከነሱ ውስጥ ለይት የሚለውን ከቤ ብሎ ሲጠራኝ አላወኩም ስለው እንድታውቀኝ መነፅሬ ላርግ ብሎ መነፅሩ አረገና አሁንስ ሲለኝ አሁንም አላወቅሁም ካለኩት ቅር ይለዋል ቢዬ አውቄሃለሁ ቢዬ ለሁሉም ጨበጥካቸው የሴታ እጅ ወጣቶቻችን እረጅም ሆኖ ቀጭን ለየት አለብኝ እና በነሱ መንገድ ሳይሆን በሌላው መንገድ ስሄድ ያ ከቤ ብሎ የጠራኝ የነበረውን ከቤ ብሎኝ የቤትህ እውሃ ልክ ነመን አታሰራም አለኝ?

  • @pastorsisaykifle16
    @pastorsisaykifle16 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልም ቤት መጥፋት ምንድ ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ!
      በህልም ቤት መጥፋት በህልሙ ከታዩት ተጨማሪ ክስተቶች ትርጉሙ የተለያየ ልሆን ይችላል። በአጠቃላይ ግን በሕይወት ምልልስ ወይም በሀሳብም ይሁን በሥራ ትጋት ዞሮ ዞሮ ማረፊያ የሆነ ግብ ስለ መሳት ያስጠነቅቃል። ሕያዋን ሁሉ ያስባሉ ይንቀሳቀሳሉ የእንቅስቃሴያቸው ዋና ግብ ወይም የሕይወት ማረፊያ የሆነ ቤት/ታርጌት ይኖራቸዋል። ብዙ እየለፉ ያንን እይታ ማጣት ቤት እንደመጥፋት ይሆናል።

    • @pastorsisaykifle16
      @pastorsisaykifle16 Год назад

      አመሰግናለሁ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው የነገርከኝ ካላስቸገርኩህ ይህን ህልም ፍታልኝ እባክህን ፍሬ ህይወት ምትባል ጓደኛዬ በሀይላንድ ከተደረደረ ወተት መካከል አንዱን አንስታ ትሰጠኛለች በነፃ ውሰጂ ስትለኝ እኔ ደግሞ አንዱን አንስቼ ከፍዬ ወሰድኩኝ ሁለታችንም እርጉዞች ነን መች ነው ምትወልጅው ስትለኝ ነሀሴ ነው እላታለሁ እሷን ስጠይቃት ጳጉሜ ነው ምወልደው ትለኛለች እባክህን ፍሬውን ንገረኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      @@pastorsisaykifle16 :
      በ1ኛ ጴጥሮስ 2:2 መሠረት ወተት በህልም የእግዚአብሔርን ቃል ወተት ተምሳሌት ይሆናል። ህልሙ ከእግዚአብሔር ከሆነ ማለቴ ነው።
      እርጉዝ መሆን ለሁለታችሁም በልባችሁ እንደ ፅንስ የከበዳችሁ ሀሳብ/ጉዳይ ወይም ራዕይ አላችሁ የሚል ፍንጭ ይሰጣል። ከዚህ ሀሳብ የምትገላገሉት በዓመቱ መጨረሻ ላይ ይሆናል።

    • @pastorsisaykifle16
      @pastorsisaykifle16 Год назад

      @@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ

  • @meskeremmekonnen8706
    @meskeremmekonnen8706 2 года назад

    Ene be helme ye dero fekregnaye Ena ye esu guwadegnaw egna bet enat Ena abate balubet megeb sibelu ayew ke esu ga anaweram gen enteyayalen ke guwadegnaw ga demo zem belo neger aweran mendenew?

    • @meskeremmekonnen8706
      @meskeremmekonnen8706 2 года назад

      Ena demo hetsan lij new gen betaaaaaaam yerotal eyabareregn erotalew erotalew ande yazegn keza melshe ameletekut Ena eyabareregn hetsanu nekaw

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      1) ምናልባት የአባሮሽ ጨዋታ ዓይነት የሕይወት ጎዳና ላይ እያለፍሽ እንዳይሆን?
      ሕፃኑ አባርሮ እንድይዝሽ ፈልገሽ እየሮጥሽ ከሆነ ጥሩ ውሳኔ አይደለም። እንደ ሕፃን የዋህ ከሆነ ሰው ለማምለጥ ጥረት ማድረግሽ ይሆን?
      2)ወይም ሕፃን የመሰለሽ ድንክ መንፈስ ከሆነ በጸሎት አባርሪው እንጂ በመሸሽ ሕይወት አትኑሪ።
      3) ከህሊና ወቀሳ ለማምለጥ ጥረት እያደረግሽም ልሆን ይችላል በንስሃ ጸሎት ችግሩን ፊት ለፊት ለመጋፈጥ ወስኚ።

    • @meskeremmekonnen8706
      @meskeremmekonnen8706 2 года назад

      Le mejemeriyawus helm

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      የመጀመሪያው ህልምሽ: Yedro ፍቅረኛሽ አሁንም በሕይወትሽ(በልብ ሀሳብሽ) መኖሩን ይጠቁማል። ልጁን ቤተሰብሽም ያውቃል። የመገናኘት እድሉን ስታገኚ በግልጽ ለማውራት ሞክሪ።
      መሸሽ/መሯሯጥ ትርፉ ጊዜ ማባከን ብቻ ነው! ⚠️
      አፍና ቋንቋ የተፈጠረው በመነጋገር ለመግባባት ነው። ከሆነ ይቀጥላል ካልሆነ ከሕይወትሽ መውጣት አለበት: ልብሽ ተንጠልጥሎ መቆየት ውድ ጊዜሽን ያቃጥላል። ‼️

  • @foziahaji8692
    @foziahaji8692 2 года назад +1

    እኔ በህልሜ የዶሮ ፍቅረኛየ ሲመለከተኝ ፈገግ እያለ እኔ ፊቴን አዞሬ ሄድኩ ከዛ ቤታቸው አሩጎ ከቤት ሌላሰው ሲወጣ አየው ከዛ ብቻየን ስሄድ ከምበላው ዳቦ ውስጥ ብዙ ጩጫን ከአፌ ተፋሁት ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад +1

      ሰላም ለመፍጠር ወይም ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ለመገናኘት የምታገኝው እድል እንዳያመልጥሽ ከወዲሁ አስቢበት። እድሉን ባለመጠቀም በኃላ መልካም ዜናዎች ሁሉ መራራ እንዳይሆኑብሽ ማለት ነው።

    • @אחכחחכחכ
      @אחכחחכחכ 7 месяцев назад

      እኔም ሁሌ በህልሜ የሆነልጂ ይመለክተኛል ግንኙነት ነበርን አሁን አቁመናል አራት አመት ሆነነ እሱም ሌላ ምሺት አለው እኔም ሌላ ባል አለኝ ግን ልጂ በህልሜ አይጠፍም ምን ይሆነ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  7 месяцев назад +1

      ወስነሽ መዝጋት ያለብሽ የሀሳብ ትዝታ አለ በአእምሮሽ አለ። ቁጭትም ይሁን የድሮ ትዝታ አይጠቅምሽምና ስለእሱ ማሰብ አቁሚ።
      ስለሁሉም ነገር ወደ እግዚአብሔር ጸልይ።

    • @אחכחחכחכ
      @אחכחחכחכ 7 месяцев назад

      እሺ አመስግናለሁ ሰለመልስክልኝ ግን እኮ መሰተፍቅር አሰርቶ ነበር እሱን እያልኩ በየምገድ ስዞር ነበር ለዛ ነው ክአምሮየ ሊወጣ ያልቻለው በምነገድም እንተያያለን ግን ሰላምታ የለንም

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  7 месяцев назад +1

      መስተፋቅር ልክ እንደ ነጭ እባብ ነው። መልኩ ነጭ ቢሆንም ግን ገዳይ ነው።
      የመስተፋቅር እባብ/ሰይጣን የሚመታው በኢየሱስ ስም በትር ስለሆነ በጸሎት ከአንቺ አርቂው። በጸሎት አሸንፊው ይሸነፋል።

  • @HaymanotRagasa
    @HaymanotRagasa 3 месяца назад

    እባክህ በህልሜ እጣ ሲወጣልኝ አየው እጣው ፍየል ነውእጣውን ይዘው የመጡተ የወፈጮቤት ደበኛቼ ናቸው የቤ ቁጥሬን ሲጠሩት እኔ ወጣው በጣም ተገርመው ሰተውኝ ሄዱ በቃ ለበአል ወጪ የለብሽም ይሉኛል ጎሮቤቶች እኔ በግ መብላት አልወድም የውነቱላይ አርጄም አላውቅም እባክሀ ፍታለኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ እጣውን ያመጡት ደሞ ሙስሊሞች ናቸው አመሰግናለው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  3 месяца назад

      እነዚያ ሰዎች የሚያጡልሽ ድንገተኛ ስጦታ(እጣ) ነፍስሽ የምትወደውና ጠቃሚ አይደለምና
      በጸሎት ከወጥመዳቸው ለማምለጥ ብርቱ ጥረት አድርጊ። በልብሽም እንደዚያ ያለ ወጥመድ የሚሆንብሽ ምኞት ካለ ከወዲሁ ተጸየፊው። ጸልይ።
      እጣሽ ከእግዚአብሔር እንዲሆን ወስነሽ ጸልይ!
      መዝሙር 16:5-
      "5: #እግዚአብሔር #የርስቴ #እድል #ፈንታና ጽዋዬ ነው፥
      #ዕጣዬንም #የምታጠና #አንተ #ነህ።
      6: #ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። 7: የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል።"