Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህቴ እስቲ ፍቺልኝ በተደጋጋሚ ጠረኑ ደስ የማይል አንጅት ከጥርሴ ውስጥ ብመዝ ብመዝ ምንም አያልቅም ልቆርጠው እሞክራለሁ አልችልም ብቻ ምቾት ይነሳኛል ይህ ህልም በተደጋጋሚ ነው እረጅም ጊዜ ሆነን ማታ ግን ስዎች ህክምና ማግኝት እንዳለብኝና ከኔ ተመሳሳይ አንድ ወንድ ያሳዩኜል ይህ ነገር ከባድ ስለሆነ ኦብራሲዎን ማድረግ እንዳለብኝ ይነግሩኛል አሳጥሬው ነው ብርም ከየት አምጥቼ እያልኩ እያስብኩም ነበር ስራ ጀምሬ ገንዘብ ሳገኝ እታከማለሁ ብዬ አስብ ነበር የጭቃ ቤት አሮጌ ቤት ውስጥ ነበርኩ ተፋትቻለሁ ሁለት ልጆች አሉኝ
ቆንጆ ነው ግን አደጋግሚ ያሰለቻል
❤አንችን ብቻ መስማት ወደድኩኝ❤
ዉደ በህልሜ አድስ ቤት ስርቸ ይመስለኛን ለቤተሰቦቸ
በህልሜ የሆነ ያክሥቴልጂ የባልዋ የወዲም ልጂ ቤት ነው ብለው እግዲነት ህጄ አያለሁ በጣም የሚያምር ብዙ ክላሥ ያለው ግቢው አባይ ነው ምግብም አለ እበላለሁ ምዲነው
ከዘመዶችሸ ጋር እንደምትቀራረቢ እንደምትጠያዩቁ ነዉ
ዉዴ የእናቴ ቤት የጭቃ ቤት ነው በህልሜ ግን ግርግዳዉ ፈርሶ ብረት አለው እንዴ በብረት ነው እንዴ የተሰረዉ እያልኩ በቃ በቦለኬት አሰረዋለሁ እያልኩ ለእህቴ እነግራታለሁ ግን በዚያ በፈረሰዉ ቤት ዉስጥ ፎቶ እነሳለሁ በህይወቴ ፈት ነኝ
Plise what is mining of balon
ዎአወወ እህት ለቤትሸ ጀማሪ ነኝ በህልሜ እህቴ ሁለት እግሮቿን ታጥባ ጥፍሯን ሰታፀዳ አሰላም አለይኩም ሰላት ዝም አለችኝ ሰምታ እኔ ከእንቅልፌ ተነሰቼ የቤቴን በር አፅድቼ የናቴን ቤት ላፀዳ ሰሞክረ ሌላኛዎ እህቴ ቡና እያፈላች ቁጭ በይ ቤቱን ጎረቤተች አፅድተውታል ሰትለኝ ቁጭ ለማለት ቦታ እያየሁኝ ነጫጭ የለበሱ እናትናልጅ ከተቀመጡቀት ፈቀቅ በማለት እዚህ ተቀመጪ አሉኝ ልቀመጥ ሰል የለበሰኩት ቢጃማ ነገረ ነው ከዛ እግሬ እንዳይታይ ከወገቤ በመቀነቱ አሰሬ ቁጭ እንዳልኩኝ ቡና ምታፈላዋ እህቴ ሴት ልጇን ሰጠችኝ አቅፌ ላጠባት ሸጡቴን ሰሰጣት የተቀመጡ ሰዎች ጡትሸ እሰካሁን አልደርቀም ? ሲሉኝ አው ወተት አሐው እላቸዋለው ፍቹ ምንድነው።እኔ ፍት ነኝ እነሱ ባለትዳረ ናቸው።
ወዴ መታጠብ ከወንጀል መጽዳት ችግሮችን ማሰወገድ ነዉ እናም ያለባትን ችግሮች ታሰወግዳለች እህትሸ ቤቱም እንደዛዉ ችግሮች ሲወገዱ ነዉ ቡና ሰታፈላ ማየትሸ አዲሰ መልካም ነገር ትሰሚያለሸ የተቀመጡት ሴቶች እድንያ ናቸዉ ነጭ ልብሱ ለፈጣሪ መቅረብ ነዉ እና አነሱ ጎን ሰትቀመጭ እግርሸ እንዳይታይ መሸፈነሸ ሰላንቺ ምንም ነገር በመጥፎ እንዳይወራ ጥንቃቄ ታረጊያለሸ ልጅ ማጥባትሸ ሴት መሆኖ እድንያ እሪዚቅ ወተቱም የትረፈረፈ ገቢነዉ በሌላ ፍቺ ደሞ ወልደሸ እንደምታጠቢ ነዉ
አመሰግናለሁ ወዳያው መለሰ ሰለሰጠሸኝ እኔም ሼር አደርግልሻለው ኢንሻላህ
ሠላም እንዴት ነሽ እባክሽን ይህን ህልም ፍችልን። የወንድ ጓደኛዬ ነው ያየው ህልሙን። ትልቅ ህንፃ ላይ ግድግዳው ላይ ነው ሚራመደው እና ወደቀ የወደቀው ደሞ ለጥላ ተብሎ የተወጠረ ጨርቅ ላይ እናም ከዛ ጨርቁ የተወጠረበት ሠውዩ መቶ ለሠውየው የጨርቁን ካልከፈልኩህ እያለ ሲጨቃጨቀው ሠውየውም አይ ተወው ጨርቁ አልተቀደደም ዋናው አንተ መትረፍህ ነው እያለው ነቃ።ስለምትፈችልን እናመሠግናለን
ዉዴ ሰራ ተቀጥሮ ነዉ የሚሰራዉ?
@@haytomer9818 አዎ
@@haytomer9818 የግል ድርጅት ተቀጣሪ ነው
@@haytomer9818 አዎ በአንድ ግል ድርጅት ውስጥ ነው ሚሠራው
@@meseretsinegeorgis9652 ካለበት ደረጃ ዝቅ ማለት ሊሆን ይችላል ግን ከሰራዉ አይወጣም
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ በዲጋ ትወረዉረብኝአለቸ ሴትነት በጂረየለይ ዲንገዉ መቱኝል እኔ ግን እረቃአልኩኝ ምንዱነዉ ነገረኝ ተጨንቃነዉ🎉❤
የመታችሸን ሴት ተዉቂያታለሸ?
አዉን እህት
@@haytomer9818አዉን እህት አቀትአለሁ ሁለቱንምነገርኝ
@@MagnVideos እሷ አንቺላይ መጨከኗን ነዉ የሚገልጸዉ ጨካኝ መህኗን
@@haytomer9818 😘😆ወላሂ እኔም እንዲዛነዉ የመሰለኝ ደሙጨከኝነት 😭አልሀምዱሊላሂአላህአለኝ እህት
Eid Mubarak
ዉዴ አዲስ ቤት የሚምር ሰፊ እና ግልፅ ቤት ማየትስ
ባለትዳር ከሆንሸ አዲሰ ሂዎት ሰፊ እርዚቅ አሰደሳች ሂዎት ነዉ ትዳር ከሌለሸ አዲሰ ጅማሮ ቆንጆ ትዳር ወይም ከለፈዉ ድካም እና ጭንቀት መላቀቅ ነዉ ባጠቃላይ አሰደሳች ነገር ሀላል እሪዚቅ አዲሰ ጅማሮ አዲሰ ሂዎት ፍቸዉ ይሄ ነዉ
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ልም አፈታት ላይ እና ዛሬ ትልቅ የአዳራሽ እንደ ቦሌ ያለ አሁን የሴትየዋ ጋራ ነበርን ከዛ የሆነ ሴትዮ መጥታ ዳቦ ቁራሽ ዳቦ ሰጠችኝ አብራኝ አለችው ሴትዮ ቁርስ ታርጋ ወሰደች እኔም ቁራሽን ዳቦ አልበላሁትም እባክሽ መልሽልኝ
በህልሜአድሰሞሰብመሰፋት እናቴግጣሞን ገጥመሸ ትሄጃለሸ ነይ ሰትለኝ
ይሄ ከድሮም የታወቀ ነዉ እናቶች ሲፈቱ ትዳር ነዉ
የኔ ውድ የምወደው ልጅ ጋ ሰፊ ግቢ ውስጥ ልብስ እያጠበ በረዳው ላይ ሆኖ እኔም ከጎኑ ሁኜ አጥብለታለሁ ከዛ ነጭ ጃፖኒ ነበር ጥርት ይልልኛል የቀድሞ ሚስት ነበረችው በውነታው ሚስትህ ብትመጣስ ስለው ትምጣ ይለኛል ግቢው ዝግ ነው በውጭ በኩል ቁማ ጫማዋ ብቻ ይታየኛል የተፈታሁ ነኝ
ልብሰ ማጠብ ከችግር መላቀቅ ከሀጥያት መንጻት ችግሮቹን ማሰወገድ እና ወደሱ ወይም ወደ አንቺ ሲሳይ እየመጣ ነዉ ለወንድ ሚሰት ሲሳይ ናት ችግሮች መጥፎ ነገሮች ተወግደዉ ጥሩ ነገር እየመጣለት ነዉ ወይም ላንቺ
Wede be allah fechelegne ke bale gar tetaltenal behelme yechemerenew bet nbr behlme eza ebetu gar sehed betun serto kumsaten bzu ngr tekeyro.ayehu manew yeseraw beye seteyek balshe nw alugne fechiw menden nw
ነገሮች ይሰተካከላሉ ችግሮችን አሰተካክሉ አብራቹሁ እንደምትሆኑ ነዉ ህልሙ የሚጠቁመዉ
Wow❤❤❤❤❤
ያላለቀ ነጭ ቀለም የተቀባ ቤት መሰረቱ የጭቃ የሆነ ማየትስ ውዴ እባክሽ ንገሪን
የትዳር ሂዎት አልገለጸሸም እኔዴት ልፍታዉ
በቻልሽው መጠን አብራሪልኝ የኔ ውድ@@haytomer9818አላገባሁም ፍቅረኛ ግን አለኝ
በህልም ሰዉ ቤት ገሰቶ ሲሰጥሰ
🎉🎉🎉🎉🎉
የማውቀው ልጅ የራሱን ካልሲ አዉልቆ አደረገልኝ ምነድነው እባክሽ ፍችልኝ
ለትዳር የሚሆን ከሆነ ጋብቻ ነዉ ካልሆነ ደሞ ከሱ የምታገኘዉ ነገር አለ ገንዘብ እገዛ ብቻ ጥቅም ነገር ታገኛለሸ
አመሰግናለሁ የኔ አህት ፀጋውን ይጨምርልሽ ጎበዝ ነሽ
እህቴ ❤❤ እኔ ቤቴ የተመርገው የተገርፈው ወድቆ አየሁት እስከዛሬ አብቅቷል ያሉኝ ውሸት ነው እያልኩ አለቅሳለሁ የተሰራርልኝ ቤት ይጠፍኛል ደሞ ቤቱ ሳይመርግ ዝምብሎ ነው
የትዳር ሂዎትሸ ምንድነዉ?
@@haytomer9818 አግብቸ ፈትቻለሁ
@@haytomer9818 ባል የለኝም ተለያይተናል
@@MedinaSeid-e6j አወ የተለየሸዉን ነዉ የሚገልጸዉ
ሰላም ውዴ ያለሁበት ቤት የመኝታ ቤቱ መስኮት በር ሆኖ አየዋለሁ እኔም ሁለት በር ሆነልኝ ብየ ደስ ሲለኝ በበሩ ደሞ ሰማያዊ የሚያምር ብርሀን ነውሚታየኝ ቤቴም ፍክት ብሎ መውጫ መግቢያየንም በአዲሱ በር አረጋለሁ የግቢ ሰውም አያየኝ ብየ ደስ ሲለኝ አየሁ
እሺ እህቴ የትዳር ሂዎትሸን አልገለጸሸም እናም በጣም ቆንጆ ህልም ነዉ መሻላ ትዳር ከሌለሸ በሁለት አቅጣጫ ባል ይመጣልሻል ወይም እጅግ በጣም ጥሩ እሪዚቅ ይመጣልሻል መሰኮቱ ወደ በር መቀየሩ አልባልታ ወሬ ሁሉንም ችላ ብለሸ ወደ አላማሸ ግብሸ ጠረት እንደምታደርጊ ነዉ እሱም ይሳካል ዋናዉ በር ደሞ ትዳር ሀብት ብቻ ሁሉም መልካም ነገሮች ላንቺ ክፍት ናቸዉ ብረሀኑም በበር ማየትሸ ጭንቀት ችግሮች ሁሉ ተወግደዉ ጥሩ ነገር ወዳንቺ እየመጣ ነዉ ባጠቃላይ ትዳር ሀብት ሰኬት እየመጣልሸ ነዉ እህቴ
@@haytomer9818 ውይይ የኔ እህት ፈጣሪ ያለኝ ያህል ነው ደስታየ አፈታትሽ አንችንም ጎደለኝ ባልሽው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ጥያቄሽን ጎደሎሽን ይሙላልሽ የኔ ቅን 🙏አግብቼ የፈታሁ ነኝ ለማግባት እኔም ትልቅ ጉጉት አለኝ ወደ 8 አመትሆኖኛል ከተፍታሁ
@@hanahana-v6j አብሸሪ ሁሉም ክፍት ነዉ ትዳሩም እርዚቁም መጭዉ ግዜ ላንቺ በጣም ጥሩ እና የተሰተካከለ ነዉ
@@haytomer9818 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አንድ እህቴ ካገባች 6 አመት ሞልቷቷል ግን እስካሁን አልወለደችም ትላንት በህልሜ ልብሷ በሀይድ ተበላሽቶ አየሁኝ
ይሄ ህልም ጥሩ ሰላልሆነ አይፈታም
በህልም የድሮ ቤት መሄድ
Mare selme neshe weye
እንካን አደረሳቹሁ
@@haytomer9818 wede kalchegerkushe helman fechelg
Bet segezu mayets
የትዳር ሂዎትሸን ብትነግርኝ ጥሩ ነበር አዲሰ ቤት መግዛት ለባለ ተዳር ልጅ ነዉ ላላገባ ጋብቻ መቃረቡን ነዉ ለተማሪ ጥሩ ዉጤት ማሰመዝገብ ነዉ ለእርጉዝ ወንድ ልጅ መዉለድ ነዉ ሰራ ለሚፈልግ ጥሩና ሴኬታማ ሰራ ማግኘት ነዉ ከነዚህ ዉሰጥ አንድ ላንቺ ይሆናል
በህልም የባሌ ቤት ሢፍርሥ እና ምጣዱ አለ ክዳኑ የለም ምንድነው ፍቺልኝ
በህልምሸ የባልሸ ቤት ሲፈርሰ ማየት ፍቺዉ ባል ቤተሰቦችን ችላ ማለቱንና ገንዘብ መሰብሰቡን ያመለክታል ባጠቃላይ በማሀከላቹሁ አለመግባባትና የገንዘብ ችግር እንዳለ ይጠቁማል ተጨማሪም በመሀከላቹሁ ግጭት እንደሚፈጠርና ጥፋተኛዉም እሱ እንደሆነ ያመለክታል ባጭሩ ነዉ የፈታሁት እሺ
የሆነ ሰዉ ቦታ ሰጥቶኝ ቤት ሰራሁበት 3ት ግዜ የየሁ በተደጋጋሚ
ትዳር ከሌለሸ ጋብቻ ነዉ ባለ ትዳር ከሆንሸ አዲሰ ጅማሬ ሪዚቅ የተሰተካከለ ሂዎት ንሮሸን ማሻሻል ባጠቃላይ ጥሩ ህልም ነዉ
ዉዴ ቤተስቦች አዲስ ገዝተው ማየትስ
ዉዴ ሰፊ ሲሳይ ነዉ ወይም ከቤተሰብሸ ዉሰጥ የሚያገባ ይኖራል ያላገባ ካለ
ውዴ በህልም ህፆልጂ አዲ ቆሞ እኔዴሞ ከልጁ ትንሽ ፈጠርብየ እዴቆሙኩ ጥቁር እባብ በተራ በተራ እህፆኑ ጋር ይቆማሉ አምስት እሚሆን እባብ እኔ ልጁን ምንም አላዳኩት አብሮኝ ወጣት ወዲ የማላቀው አብሮኝ አለ ህፆኑ ልጂ በባብ ተከቦል እኔም ልጁን ትቸው አዲ ርምጃ ስራመዲ ነቃሁ እባቡ ጥቁር እዴህፆኑ አብረውት ቆመው ምዲነው በአላህውዴ
ሁለተኛ ህልም ከይቅርታጋ ፡ በህልሜ ጠካራ ሰፊ የብረት በር ዘግቸው፡ በሀይል ከውጭ ማን እዴሁ ሳላቅ በግዲ ከፍተው ቤቴ ሊገቡ በሩን ሲነቀንቁት በርበሩን ካሁን ካሁን ተከፈተ ብየሳስብ እየተነቃነቀ መጋረጃው ይወናወናል ካዴየ ሁለተየ አየሁ
እሺ ዉዴ ህጻን ልጅ ወንድ ከሆነ ድካም ችግርን አመልካች ነዉ ጥቁር እባብ ጠላት ነዉ እናም ደካማ ጎንሸን በማየት በችግርሸ ገብተዉ አንቺን መጉዳት የሚፈልጉ ሰዎች አሉ በዙርያሸ ግን አንቺ ከነሱ የተወሰነ እርቀት ላይ ነሸ ጉዳት እንዳይደርሰብሸ ትንሸ እረቀሻል እና በዙርያሸ ያሉ ሰዎችን በተለይ መልካም ዜና በመንገር ለማጥቃት ያሰባሉ ጥንቃቄ አድርኪ ትንሸ እርቀት ላይ ነሸ
@@አሊያ ይቅርታ አላየሁትም ነበር ህልምሸ የበረት በር ማለም ለችግር መጋለጥ ነዉ በሩን ሊከፍቱት ሲታገሉ ተከፍቶ ብታይ ኖሮ ከዛ ችግር ትላቀቂ ወይም የሚረዳሸ ታገኚ ነበር እናም ትንሸ ጥንቃቄ እንድታደርጊ የሚጠቁም ህልም ነዉ መጋረጃዉ የተሸፈነ የተደበቀ ነገር ነዉ ማለት ችግሩ ተከልሎብሻል ግን ይሄ ሁሉ ለባለ ትዳር ነዉ ትዳር ለሌላት ግን ጋብቻን ያመለክታል
@@haytomer9818 አመሰግናለሁ ውዴ
የተዘጋ ሰፊ ቤት ውስጥ ከፍቶ መግባት
እሺ ዉዴ ባለትዳር ከሆንሸ አዲሰ ጅማሮ ሰፊ እርዚቅ የምኞት መሳካት ነዉ ካላገባሸ ደሞ ቆንጆ ትዳር አዲሰ ሂዎት ወይም ጥሩ ሰራ ብቻ የከፈትሸዉ የምኞትሸን መሳካት ወደ ሰኬት መቅረብሸን ነዉ
inshaallah beza lay lweld new dua adrgilgn
@@ekramaschalew5471 መሻላህ አላህ በሰላም ይገላግልሸ አብሸሪ ህልምሸ በሰላም እንደምትገላገይ እና አሰደሳች ሂዎት ነዉ ግን ህልም ሰንፈታ ያገባ ያለገባ የተፈታ እርጉዝ ለያይተን ነዉ የምንፈታዉ ትርጉሙ ሰለሚለያይ እና አብሸሪ
Jezakumulaheyr