Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Era bnth ena nec ylbsec aroget setmrkeg ena amen amen sel new yaywet pls
በጣም አዝኜ በፀሎት እግዚአብሔርነ ባስጨነኩባቸው ሁለት የተለያዩ ጊዜያት አንዴ ከደመና ውስጥ፣ አንዴ ደግሞ ተጨንቄ በሬ ላይ ቆሜ ረጅም የሚያንፀባርቅ ነጭ ቀሚስ ለብሶ ምን ድምፅ ሳያሰማ ችግሬን አስወግዶ እኔ በፍርሀት እንደቆምኩኝ ተመልሶ ሄደ። ለሴት ጓደኞቼ ስነግራቸው አሾፉብኝ፤ ምን ሊሆን ይችላል??
ያየሁት በትክክል የጌታን ምስል ነው
ሰላም ዎንድሜ በጋቢ ብዙ ዶላር ትሸክሜ እየተጉአዝኩ ሀይለኛል ነፋስ መቶ ዎደ ሰማይ በተነብኘ ባለ ትዳር ነኝ ♥️ፍታልኝ በናትህ
ሠላም ወድም ❤ በህልም እጀራ እየጋገርኩኝ ከዛ በጣም የምወድት ጓደኛየ እጨት ተሸክማ ትመጣለች😊 ከዛ ሰው ይሰበሰባል እና መጋገር ያቅተኛል ከመፍራቴ የተነሳ እጀራውን አወለጋግደዋለሁ እና ጓደኛየ እቅፍ ታደርገኛለች😊ፍታልኝ ብዙግዜ ህልሜን አትፈታልኝም😔
ወንድሜ አንዲት ህፃን ልጅ ቅቤ ስትሰጠኝ አየሁ
ሰላም ወንድም~ ይህንን ህልሜን ያየሁት ባለፈው ነበረ፣ ጽፌልህ መልስ አልሰጠኸኝም፣ እንደገና ላስታውስህና እባክህ ትርጉሙን አስረዳኝ።አካባቢው ደም በደም ሆኗል። ጠጋ ብየ ስመለከት ከፍተኛ የአገሪቱ ፖለቲከኛ መሪ ባለስልጣን በጎችን አንጠልጥሎ ያርዳል፣ ሥጋውን እየቆረጠ ዕቃ ላይ ያስቀምጣል፣ እኔም ጠጋ ብየ እጄን በቢላዋ እንዳልቆርጠው እየፈራሁ እየተጨነቅሁ አገዝሁት። ከዛም ከእንቅልፌ ባነንሁኝ። ግን በጣም ፈርቻለሁ፣ እባክህ ትርጉሙን አሳውቀኝ።
የሰው ጆሮ ተቆርጦ ሲወድቅ ማየት ምንድነው እባክህ ወንድሜ ሌላው ህፃን ልጅ መሳም አቅፎ መሳም እጁን ወንድ ህፃን
Era bnth ena nec ylbsec aroget setmrkeg ena amen amen sel new yaywet pls
በጣም አዝኜ በፀሎት እግዚአብሔርነ ባስጨነኩባቸው ሁለት የተለያዩ ጊዜያት አንዴ ከደመና ውስጥ፣ አንዴ ደግሞ ተጨንቄ በሬ ላይ ቆሜ ረጅም የሚያንፀባርቅ ነጭ ቀሚስ ለብሶ ምን ድምፅ ሳያሰማ ችግሬን አስወግዶ እኔ በፍርሀት እንደቆምኩኝ ተመልሶ ሄደ። ለሴት ጓደኞቼ ስነግራቸው አሾፉብኝ፤ ምን ሊሆን ይችላል??
ያየሁት በትክክል የጌታን ምስል ነው
ሰላም ዎንድሜ በጋቢ ብዙ ዶላር ትሸክሜ እየተጉአዝኩ ሀይለኛል ነፋስ መቶ ዎደ ሰማይ በተነብኘ ባለ ትዳር ነኝ ♥️ፍታልኝ በናትህ
ሠላም ወድም ❤ በህልም እጀራ እየጋገርኩኝ ከዛ በጣም የምወድት ጓደኛየ እጨት ተሸክማ ትመጣለች😊 ከዛ ሰው ይሰበሰባል እና መጋገር ያቅተኛል ከመፍራቴ የተነሳ እጀራውን አወለጋግደዋለሁ እና ጓደኛየ እቅፍ ታደርገኛለች😊ፍታልኝ ብዙግዜ ህልሜን አትፈታልኝም😔
ወንድሜ አንዲት ህፃን ልጅ ቅቤ ስትሰጠኝ አየሁ
ሰላም ወንድም~ ይህንን ህልሜን ያየሁት ባለፈው ነበረ፣ ጽፌልህ መልስ አልሰጠኸኝም፣ እንደገና ላስታውስህና እባክህ ትርጉሙን አስረዳኝ።
አካባቢው ደም በደም ሆኗል። ጠጋ ብየ ስመለከት ከፍተኛ የአገሪቱ ፖለቲከኛ መሪ ባለስልጣን በጎችን አንጠልጥሎ ያርዳል፣ ሥጋውን እየቆረጠ ዕቃ ላይ ያስቀምጣል፣ እኔም ጠጋ ብየ እጄን በቢላዋ እንዳልቆርጠው እየፈራሁ እየተጨነቅሁ አገዝሁት። ከዛም ከእንቅልፌ ባነንሁኝ። ግን በጣም ፈርቻለሁ፣ እባክህ ትርጉሙን አሳውቀኝ።
የሰው ጆሮ ተቆርጦ ሲወድቅ ማየት ምንድነው እባክህ ወንድሜ
ሌላው ህፃን ልጅ መሳም አቅፎ መሳም እጁን ወንድ ህፃን