Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል ክብር ምስጋና ለአያሉ ንጉስ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ልጄ ሀይለኛ ደረቅ ሳል ነበረበት አንድ ቀን ሌሊት ላይ ድንገት ከእንቅልፉ ቀስቅሶ በጣም ያስለው ነበር ቅዱስ ጊዎርጊስን ልጄን ማርልኝ ደጅህ መጥቼ ባልመሰክር በኮመንትም ቢሆን እመሰክራለው ብዬ ነበር አሁን ልጄ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደህና ነው ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ የምትሄዱ ሰዎች በፀሎታቹ አስቡኝ
እንኳን ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥ ደረሠልሽ ላቺ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን አሜን🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለነሱ እንደደረስክላቸው ለኛም በቸርነትህና በይቅርታህ በያለንበት ምህረትህንና አማላጅነትህን ፈውስን አድለን። አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን በእውነት ለደቹ ያብቃን ወደልቦናችን ይመልስልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ነፍሴን አደራ በምልጃህ ከነቤተሰቦቼ ማረን ይቅር ይበለን ለስጋወ ደሙ ክብር አብቃን አሜን።
ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ ለ ደጅህ፡አብቃኝ፡፡የበርሜል ፡ጊዮርጊስ፡በረከት፡ ይደርብኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን
አሜን,አሜን,አሜን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሰብክልን ቀን እስክትደርስ በያለንበት ማረን ይቅርበለን :: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን:: 🙏
አሜን፤አሜን፤አሜን
በጣም ደስ እሚል ምስክርነት ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ እኛንም ይጎብኝንአሜን😢😢😢😢
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምናምነው ሁሉ ይድረስልን
የኔ እህት ቸሩ መድሃኔ ዓለም በቤቱ ያፅናሽእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ስደተኞችንከስራታችን ፍታን ለደጅህም አብቃን🙏🙏መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬን የመሰ ሉመምህራኞች ስለ ሰጠን ልዑልእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏❤
ተባረኪ እህታችን ተረጋግተሽ ነው የምታቀርቢው //ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ ለ ደጁ ፡ያበቃን ዘንድ ጸልይልን፡፡ እስክንሔድ ድረስ በያልንበት የበርሜል ፡ጊዮርጊስ፡በረከት፡ ይደርብኝ፡፡
እህታችን ፀጋውን ሰቶሻል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን በፀሎትሽ አስቢኝ እባክሽ ፍቅርተ ማርያም ነኝ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ችግሬን አንስቶ እንደሚወስደኝ አምናለው
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እኔ ምሥክርነት ብዙ አያለሁ (እሰማለሁ) ይሄኛው ግን ልዩ ነው የሆነብኝ አቤት መታደልሽ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኛንም ቋጠሮ ፍታልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ
የሚደንቅ ምስክርነት ነው እውነት ነው የምንጠይቀውን አውቀን እንደ እህታችን የጠየቀንው ሲመለስ ደግሞ መቻል የግድ ነው ሌላው የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ አንርሳ በህይወታችን ሁሉ በአለማዊውም በመንፈሳዊውም። በመጨረሻም ቦታው ላይ ስንሄድ የግድ ታአምርና ጥያቄዎቻችን እንዲመለስ ብቻ ሳይሆን ከቦታው በረከት ለመቀበል ቢሆን ደግሞ በጣም እጥፍ ድርብ ይደረግልናል እግዚአብሔር ለዚያ ክብር ያብቃን ።
አባታችን ወዳጃችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም አፍርሰህ የመድህን ክርስቶስ አድርገህ ሥራኝ!
ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አድርሰኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ አላየህ
እባክህ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነፍስ ስጋ እስራት ፍታኝ።ለስጋ ወደሙ አብቃን።አሜን
Amen amen amen🙏🙏🙏
ሠማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም በደለኛና ሀፂያተኛ ብሆንም ለዚች ለተቀደሰች ቦታ አብቃኝ ክብር ለድንግል ቅድስት ማርያም ና የክብር ባለቤት ለሆነዉ ልጇ ክብር ምስጋና ጌትነት ይሁን አሜን፫ 🙏🙏🙏
አሁንማ ምስክርነት መስማት የለ ስሰማ ፀለይ እየተነሳ አስቸገረኚ እራሴን እየሳትኩ ፀበል ተደፍቶብኚ ነው እምነሳው በፀሎታችሁ አስኚ ወለተእግዚ ብላችሁ
እመ ኣምለክ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ጠላትሽ ድያብሎሽ ከእርግሽ ስር ይጣሉልሽ እህቴ ኣይዞሽ❤❤❤
@@ኣዙጓልትግራይ አሜንእህት
ኣይዞሽ እማ ድንግል ማርያም ኣለሽ ደሞ መቀጠል ኣለበሽ
@@Kfkftaznabfikriበፀሎት አስቡኚ ከባድጊዜ እያሳለፍኩነው
Egziabher Yasbsh Emebrhan Yegna Enat Be Zerfafa Kemiswa Tkellsh Yene Eht Be RUclips Gn Memhr Tesfaye Abera Blesh Tmrt Teketatey ❤️❤️❤️🥹🙏🏾✝️✝️✝️
ቸሩ መድኃኒዓለም እኛንም በምህረቱ ይጎብኝን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ሠማአቱ አባቴ ጊወረጊስ ለደጁሕ አብቃኝ ለፀሎት አስቡኝ ገብር ማርያም ብላችሑ
ሊቀ ሰማይት ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ፍቀድልኝ ለእኔ ለአጢያተኛው
እባክህ ላቀ ሰማዕት እኔንም አብቃኝ
እህታለም እድለኛ ነሽ ምስክርነትሽ በራሱ የተረጋጋ ነዉ አንደበትሽ በስራት በጉጉት ነዉ የሰማሁሽ ለአንቺ የደረሰ ሰማቱ ለኔም በስደት ግራ ለገባኝ ለደካማ ለሀፂያተኛዋ ልጁ ይድረስልኝ
ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው ይሄን ሁሉ ግልጥ አድጎ ያሳየሽ ክፍት ተንኳል የለሽም።።አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ተራዳኝ።።ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን።።❤️❤️❤️😍😍😍 አሜን አሜን አሜን።😍😍
ያንቺ ደግሞ እጅግ ከአእምሮ በላይ ነው ። እግዚአብሔር በዚህ ልክ ከእኛ ከሀጢአተኞች ጋር ቅርብ ሆኖ ከእስራት ሲፈታ የዘመኑ ታላቅ እድል ነው ። ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ስለ ድንግል ብለህ ለደጅህ ምህረት አብቃኝ ። ስለ ክርስቶስ ብለህ አይደል ስጋህን የቆረስከው ? በዚህ ስውር ሰማዕትነትህ እርዳኝ ። አሜን !!!!!!!
የኔ ጌታ ወይኔ ታድለሽ እማምላክ ኪዳነምህረት ለደጁ ታብቃን!❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለምፕድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል ❤❤❤❤
ከክፉነገር ይጠብቃችው ፀጋውን ያብዛላችሁ ምስክር ተመስጬ ነው የምሰማው በፀሎት አቡኝ
እህም እውነትሽ ነው እህቴ እኔ ስደት ለይ ሆኜ መስጠት ኣቅቶኝ ልሰጥ ሲል እጄ እያሰረኝ ነው ስቃዮ ሃያል ነው ለኔም ፀሎልኝ እህት ወንድሜን መቸም ስደት ሆነን ብር ኣናጣም እኔ ግን እያለኝ እንደሌለኝ ነው ሓጥያቴ ብዙ ነው ህሪተስላሴ ብላቹ ፀሉልኝ እባካቹ😭
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብርን አደርሰን ሰማእት ቅድሰ ጊውርጊሰ አባት ለድጅህ አብቃን ጌታዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንካን ኣደረሳቹ ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ደጁ ለመሳለም ለመጠመቅ ያብቃን❤❤❤
እገዛብሔር ሁሉን ይችላል ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማሀቱ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዳያችሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም ድስ ይላል የሱን ነገር ለመግለፅ ከባድ ነው ግን ስው ሁሉ ሚሄድ አለበት ነስሀውን ውድ ይቅርታ አድርግ መልስ ይዙ ይመጣል እግዚአብሔር ይመስገን
እምነትሽ ደስ ይላል እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈረሰኛው አባቴ በድሜ በጤና ጠብቀኝ እና ለድጅክ እድታበቃኝ አባቴ አደራከን😢😢😢😢😢😢
ሰማአቱየ እረዳቴ አባቴ እማምላክ እናቴ አማላጅ ድንግልሆይ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በጣም ናፍቆኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ ቅዱስ ጎርጊስ አቃለሁ ኃጣተኛ ነኝ ደጅህን መርገጥ አይገባኝም ነገር ግን እንደቸርነትህ እርዳኝ ሁል ግዜ ሲመሰክር እሰማለሁ መቼ ነው ለደጁ እመበቃው እያልኩ አስባለሁ በተስፋ እጠብቅሀለሁ አስበኝ ሰመእቱ ::
ሰማይቱ አባቴ ወዲት ነክ ነይ በለኛ ጥራኛ መሮኛል በረች እህቴ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
Ye semahitu wedajoch ebakchu sithedu hitemariyam belachu asibug
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ ያብቃን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
እባካቹ በጸሎት እርዱኝ ገብረተክለሃይማኖት ብላቹ ።
እንክዋን አደረሳችሁ ለክርስቶስ ልደት በአል የእምየ ልጆች❤❤❤ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ 🙏🙏🙏 እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና ቤተሰቡ
በነገራችን ላይ ምስክርነቶች እየሰማሁ ብዙ እየተማርኩ በአምልኮት ህይወቴ እለት እለት እየበረታሁ እንድሄድና የሰማይ ቤቴን እንዳስብ እንድመለከትና እግዚአብሔር አምላኬን እንድፈራ እያደረገኝ ነዉ። እኔ አምናለሁ ሙሉ በሙሉ ምስክርነቶችን ስሰማ አንዳችም አልጠራጠርምና እባካችሁ የምናምን ሰዎች አለንና ምንም አይነት ምስክርነቶችን በመሳቀቅ ከማቅረብ ወደ ኃላ እንዳትሉ አላየ። ሁልጊዜተቃዋሚዉንና ጠማማዉን ሰዉ ብቻ አታስቡ ሰምቶ የሚድን በቀና የሚቀበል ልብ ያለዉም አለና
እውነት ነው እህቴ የነሱ መዳን ለኝም ፈውስ ነው ያለንን እንድናጠነክር የጎደለንን እንድናማላ ጠላታችንን የሚዋረድበትን ለሱ የሚያስፈራውና የምንጥልበትን መንገዱ እራሱ ጭንጋፍ ተማርንበት እንበርታ ሰማእቱ ይርዳን ለቤቱ ያብቃን
Betkkl ehtachn❤❤❤❤
በፀሎት አስቢኝ እኔ ደክሚያለሁና
አሜን አላዬ ዳዊት እንኩዋን አብሮ አደረሰን
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጊስ እኔ እንኻን በጣም ሃጥያቴ የበዛሓ ሰው ነኝ ኣንተ ግን በኣማላጂነትህ እና በጌታ ምሕረት በጀጂህ ኣብቓኝ! በወዳጆህ በእመቤታቺን ቃል ኪዳን እለምንህ ኣለው 🙏🙏🙏😭❤❤❤
እኔም ካንሰርን ካወጣልኝ በኃላ እንዲህ አርጐኝ ነበር
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ለአቺ የደረሰ የአለም መደሃንት ቸሩ መድኃኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን እኛንም ለምስክርናት ያብቃ በስደት ያለነውን በሰላም በጤና ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ።
እንኳን ምሕረቱን አዘዘልሽ እናቴ
እጹብ ድንቅ ነው
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልደጀህ አብቃኝ ወንድሜን አረጋጋልኝ ለደጀክ አብቃለኝ
ሠማአቱ ለደጂህ አብቃ ❤❤❤ አደራ አባቴ የክርሥቶሥ ወታደርበፆሎት አስቡኚ ዉለተ ተክለሀይማኖት እያላቺሁ አሥቡኚ
የኔ አባት ሰማእቱ የስደት ልጆችህን አስበን አባቴ🙏
ስለ መምህር ግርማ እና ትምህርቱ ይወዛግብሃል ወንድማችን እባክህ ከተአምራቸው አስቀድመህ ትምህርታቸው እንድትከታተል እመክርህሃሎው እንድ ንቆዲሞስ የለሊት ተማሪ በብኋላ ሰማእቱ እኮ እንደነመምህር ግርማ እያደረገ ነው ያለው ቆም ብለህ አስተውል በረከታቸው ይደርብህ ኒቆዲሞስ የ አይሁድ መምህር ለሊት ለሊት እየተማረ የገታን በረከት እንደተካፈለ፡አይዞህ ወንድማችን ፡እኔ እምልህ ትምህርታቸው ነው እንጂ እነሱን ተከተል እያልኩህ አይደለም ፡የምንከተለው ጌታ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ግን እሱ የላካቸው እንድንከተላቸውም ተዘናል
ካሁን በፊት ስላልሰማህ ነው እንጂ ብዙ ተናግርዋል ያንተ አረዳድ ይሆናል አስተምህሮቱን ያቀዋል እሳቸውንም ያቃቸዋል
ሰመእቱ አቅም የለኝም ግን አንድ ቀን ለደጅህ አብቃኝ ደሞም ታበቃኛለህ አምናለሁ አባቴ
አሜንንን
Kerstos hoye enanem bcherentehe asebegn❤❤❤
እኔ የምነረው ዬኬ ነው ያሳደጋቹኝ ቅዱስ ጊዮርግስ ቅዱስ ገብረኤል ቅዱስ ሚካኤል እናቴ ድንግል ማረያም ይህን ምስክርነት እየሰማው በጉጉት ሞቻለሁ መቼነው ለደጃችሁ የምታበቁኝ ደጅ እጠናለሁ
የልዳዉ ኮከብ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና
እንኳን አደርሳችሁ ቃል ሂወት ያሰማልን
የታደለች ነፍስ 😢😢😢😢😢
እሜን እሜን እሜን
አረ እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል እያላችሁ ከቤቱ ጠፋቻለሁ ለንስሀ እድበቃ😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ተመለሺ ጨክነሽ ተመለሺ ግዜው አልቋል እመቤቴ ትርዳሽ
አሜን
Amen amen amen qal hiwoten yasemalen ehtatech beunet e/r amlake be meheretu yimaren qedus gorgies le deju yabqan ene mulu bemulu amenalew demom yetexeqamkubet new
Semato leholom yefekede❤❤❤
ሁሌ ምስክርነት እሰማለሁኝ በሁሉም ሚዲያ አያመልጠኝም እግዛብሄር ይመስገን ለደጁም አብቅቶኛል ቡዙነገርም አድርጓልኛል ከዛሬ 10 ዓመት በፊት የጆሞ መርያም አለምባንክ ያለችው በጸበሏ በስቧኤ በአባቶች ፀሎት ቡዙ ድንቅተአምሮችተደርጓልኛል ከበሽታ ከከባድ ደዌ አድናኝ የሞት ደብዳቤ ቀዳ ሂወት ሰጠችኝ ከነልጆቼ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ፀሎታቸው አይለየን ነፍሳቸው የማር አባ ገብረማርያም አባ ወልደሰንበት አሁን በሂወት ያሉትአባ ተስፋ ስላሴ አባ እንባቆም ብቻ ለኔ ባለውለታ ናቸው ከፈጣሪ በታች ከድነግል ማርያም በታች አሁን እሕታች ስትመሰክር ያን ጊዜ እንዳስታውስ አረግሽኝ ህመም ወስጥ ሁኜ ግን ደስየሚል ስሜት ነው የሚሰማኝ ያልሽው እኔም በዛንጊዜ በጣም በከበድ ስቃይ ዉስጥሁኜ ከአልጋ ተጠብቄ መርዙን በየሳምንቱ አየመጣች እመቤቴ ትጠርገኝ ነበር ስቃዩ በጣምከባድ በሂወትና በሞት መሀል ሁኜ ሀኪም ካልሄድኩኝ ከፀናሁኝ እንደገና ድኜ በሂወት እንደምኖር ትነግረኝ ነበር እና ከስቃይ በላይ ልዩየሆነ ደስታ ይሰማኝ ነበር አሁን አንቺ ስትናገሪ ልክዛሬ አደሆነሁሉ ይሰማኝ ነበር እግዛብሄር ይመስገን ለተጨነቀ ሁሉእግዛብሄር ይድረስለት አሜን ይቅርታ ይደረግልኝና ከተሳሳትኩኝ አላየ ለምንድነው ኢትዮጵያ አይደለ የሚባለው እባክህ አስተካክል
ተዉ ተዉ ተዉ አትቃዡ:: እንሆ በበረሀ ነዉ ቢሏችሁ አትመኑ በእልፍኝ ነዉ ቢሏችሁ አትመኑ አትከተሉአቸዉም ይላል ቃሉ:: ምታወሩት ሁሉ ስህተት ነዉ :: ህዝቤ እዉቀት ከማጣቸት የተነሳ ጠፍቷል አለ ጌታ :: ህዝቡ እየጠፋ ነዉ። ጌታ ሆይ ድረስለት።
ትክክል ብለሃል።ማነጻጸሪያው የዛር ፈረሱ ተስፋዬ መሆኑ ራሱ ብዙ ስህተት ያሳያል
እኔም እንድቀን በህልሜ የማይታይ ስው ቅዱስ ገውርጌስ ህጀ ትደኝለሽ ይለኝል ሲለኝ ብንን ስል ምንም የለም ያለውት ዕርደን አርብሀገር ነው የሊዳው ቅዱስ ጊውርጌ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ እዛው ምትህዱም ትሳሉልኝ ፅሉትም አድርጎልኝ ውለት ስላሴ ብላችሁ። አደራ 🙏🙏🙏🇨🇬
እህህህህህህህህህህህህህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እጹብ ድንቅ
እንኳንአደረሳችሁ
Ancih mengna yetadeleshi neshi medehanialem yebarekeshi Erasu Ekono beshitasiene yanesaleshi metadel new lanchi yedereswe legname yedereselene
Endet tadleshal sematu mnale Enenm fkedlgnena dejhun lirget ameen
ዳግም ለደጁ አብቅቶኝ እኔንም እነዳንቺ ሰማቱ ይጎብኘኝ
የዘመን ፍጻሜ
ስለ ሰማዕቱ ለህዝብ ማስረዳት እኔም በጣም ነው ተቸግሬ የነበረው የተደረገልኝ ብዙ ነው ሰው የሚጠይቀኝ ሌላ እኔ ያልጠበኩት ነበር እና ባጠቃላይ እኔ ስለ ሰማዕቱ ማስረዳት አልቻልኩም ነበር ምክንያቱም የተደረገልኝ ብዙ ስለሆነ ለዛውም ለኔ ሀጥያተኛዋ።
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ የስደት እድሜዬን አሳጥረህ እባክህ አባቴ ፍቀድልኝ😂
እኔስ ገብቶኛል በቃ ማመን ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው ያንን የተቀደሰ ሥፍራ የረገጣችሁ ምንኛ የተመረጣችሁ ናችሁ እባክህ ፍጡነ ረድኤት ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ ባንተ ደጅ የሚፈታ ብዙ ቋጠሮ አለብኝና እህት ወንድሞች ወለተ ሩፋኤልን አስባት ብላችሁ አሳስቡልኝ
Kedus Jewerges Abata ledejeh abekay 🙏🙏🙏
የሰማእቱ ወዳጆች የሚድያው አዘጋጆች በሰማእቱ ስም ፅጌማርያም ገብረሃወርያ ገብረክርስቶስ ወለቲኪዳን እያላቹ ፆሎት አስይዙልን በፆሎት አስቡን እኔም ለደጁ እንዲያበቃኝ በምህረቱ አምላከ ቅዱስ ጀወርግስ እንዲጎበኘኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለተባረከ ለተቀደስው ደጅህ አብቃኝ አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድሞቼ
የምትሄዱ ሰወች እድለኛ ናቹ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ሰማዕቱ ያልሄድነውን ይጥራን
ሰማቱ እንኳን ከደጁ ለሄደ በየአለንበት ሆነን ስንጠራዉ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ ጥቅምት 22 ባሌ ከስራዉ ችግር ገጥሞት በ23 በፀሎት በስለት ጠራሁት እመሰክራለሁ ብየ ተሳልኩኝ ወዲያዉ ነዉ የሰማኝ ስራዉ በለቱ በ23 ነዉ የአስተካከለለት የኔ ጌታ ስራዉ ድንቅ ነዉ አባቴ አሁን ደሞ ለደጅህ አብቅተከኝ ከነ ቤተሰቤ ፈዉሰከኝ በዚህ ሚዲያ በአካል ለመመስከር አብቃኝ ንጉሴ በስደት ፈተናዉ በዛብኝ የምቋቋምበት አቅም ስጠኝ አህዛብ እየተፈታተኑኝ ነዉ በእምነቴም በሒወቴም😢😢😢 አባቴ ድረስልኝ
በሰምአብ የመግለጸ ችሎታሸ ይገርማል
Lanchi yedereseshlish yesemaetu lejam yidresiln
ስጠብቀው
እንካን አደረሳቹ
Welete maryamHayle maryamBilachihu beselot asbun
Kale hiwet yasemalin. Ye Egzeabher sraw Etsub Dink new yeldaw kokeb ledeju yabkan Amen. ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅሄ ኣብቃኝ ስደቴ ኣሳጥረልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔንም ያሳጥርልኝ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ያበቃሀል ወንድሜ ግን ንስሀ በደንብ ግባ።።።።።በተለይ ያኮረፍከው ሰው ካለ ይቅርታ ጠይቃቸው።። ፡።
እኔ በመምህር ተስፋዮ የተሰጠው የበረከት ነገር ማለት በቅዳሴ ውስጥ ህዝቡ ይተኛል እና በረከት ህስቡን ሲያነቃ ተበልሶ ይተኛል ያልሽው ራሱ በረለት ሳይሆን መምህር እንዳስተማሩት ህዝቡ በቅዳሴ ግዜ በረከይ የመጣለታል ግን ህዝቡ በእምነት መንቃል ስላልቻለ ህዝቡ በረከት እያገኘ አይደለም ለማለት ነው
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ምስክርነት ነው።መድሃኒዓለም ክብሩ ይውሰድ።ሰላም አላዬ አንድ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም።
Yesmaetu amelake egzabhar yemsgen ledejek selabekahgn gen ahunem denk yenafkgnal
Sabayetu qedusi goyeriges abate baselam wada agare malesengina ladaji abekangi abate esekabetasabochi teran abate
እኔም እህቴ ታማብኛለች ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያበቃልኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቧት😢
እግዛብሄር ይማራት አይዞሸ ፀልይ
@LidiaDawit-f6l አሜን ውዴ
እሚገርምነው
ሰላም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Jesus is real. Can't wait till we go be with him
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል ክብር ምስጋና ለአያሉ ንጉስ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ልጄ ሀይለኛ ደረቅ ሳል ነበረበት አንድ ቀን ሌሊት ላይ ድንገት ከእንቅልፉ ቀስቅሶ በጣም ያስለው ነበር ቅዱስ ጊዎርጊስን ልጄን ማርልኝ ደጅህ መጥቼ ባልመሰክር በኮመንትም ቢሆን እመሰክራለው ብዬ ነበር አሁን ልጄ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደህና ነው ሰማእቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ የምትሄዱ ሰዎች በፀሎታቹ አስቡኝ
እንኳን ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥ ደረሠልሽ ላቺ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን አሜን🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለነሱ እንደደረስክላቸው ለኛም በቸርነትህና በይቅርታህ በያለንበት ምህረትህንና አማላጅነትህን ፈውስን አድለን። አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን በእውነት ለደቹ ያብቃን ወደልቦናችን ይመልስልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ነፍሴን አደራ በምልጃህ ከነቤተሰቦቼ ማረን ይቅር ይበለን ለስጋወ ደሙ ክብር አብቃን አሜን።
ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ ለ ደጅህ፡አብቃኝ፡፡የበርሜል ፡ጊዮርጊስ፡በረከት፡ ይደርብኝ፡፡
አሜን አሜን አሜን
አሜን,አሜን,አሜን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሰብክልን ቀን እስክትደርስ በያለንበት ማረን ይቅርበለን :: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን:: 🙏
አሜን፤አሜን፤አሜን
በጣም ደስ እሚል ምስክርነት ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ እኛንም ይጎብኝንአሜን😢😢😢😢
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምናምነው ሁሉ ይድረስልን
የኔ እህት ቸሩ መድሃኔ ዓለም በቤቱ ያፅናሽ
እውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ስደተኞችን
ከስራታችን ፍታን ለደጅህም አብቃን🙏🙏
መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬን የመሰ
ሉመምህራኞች ስለ ሰጠን ልዑል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏❤
ተባረኪ እህታችን ተረጋግተሽ ነው የምታቀርቢው //ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ ለ ደጁ ፡ያበቃን ዘንድ ጸልይልን፡፡ እስክንሔድ ድረስ በያልንበት የበርሜል ፡ጊዮርጊስ፡በረከት፡ ይደርብኝ፡፡
እህታችን ፀጋውን ሰቶሻል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን በፀሎትሽ አስቢኝ እባክሽ ፍቅርተ ማርያም ነኝ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ችግሬን አንስቶ እንደሚወስደኝ አምናለው
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እኔ ምሥክርነት ብዙ አያለሁ (እሰማለሁ) ይሄኛው ግን ልዩ ነው የሆነብኝ አቤት መታደልሽ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእኛንም ቋጠሮ ፍታልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ
የሚደንቅ ምስክርነት ነው እውነት ነው የምንጠይቀውን አውቀን እንደ እህታችን የጠየቀንው ሲመለስ ደግሞ መቻል የግድ ነው ሌላው የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ አንርሳ በህይወታችን ሁሉ በአለማዊውም በመንፈሳዊውም። በመጨረሻም ቦታው ላይ ስንሄድ የግድ ታአምርና ጥያቄዎቻችን እንዲመለስ ብቻ ሳይሆን ከቦታው በረከት ለመቀበል ቢሆን ደግሞ በጣም እጥፍ ድርብ ይደረግልናል እግዚአብሔር ለዚያ ክብር ያብቃን ።
አባታችን ወዳጃችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም አፍርሰህ የመድህን ክርስቶስ አድርገህ ሥራኝ!
ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አድርሰኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ አላየህ
እባክህ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ከነፍስ ስጋ እስራት ፍታኝ።ለስጋ ወደሙ አብቃን።አሜን
Amen amen amen🙏🙏🙏
ሠማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም በደለኛና ሀፂያተኛ ብሆንም ለዚች ለተቀደሰች ቦታ አብቃኝ ክብር ለድንግል ቅድስት ማርያም ና የክብር ባለቤት ለሆነዉ ልጇ ክብር ምስጋና ጌትነት ይሁን አሜን፫ 🙏🙏🙏
አሁንማ ምስክርነት መስማት የለ ስሰማ ፀለይ እየተነሳ አስቸገረኚ እራሴን እየሳትኩ ፀበል ተደፍቶብኚ ነው እምነሳው በፀሎታችሁ አስኚ ወለተእግዚ ብላችሁ
እመ ኣምለክ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ጠላትሽ ድያብሎሽ ከእርግሽ ስር ይጣሉልሽ እህቴ ኣይዞሽ❤❤❤
@@ኣዙጓልትግራይ አሜንእህት
ኣይዞሽ እማ ድንግል ማርያም ኣለሽ ደሞ መቀጠል ኣለበሽ
@@Kfkftaznabfikriበፀሎት አስቡኚ ከባድጊዜ እያሳለፍኩነው
Egziabher Yasbsh Emebrhan Yegna Enat Be Zerfafa Kemiswa Tkellsh Yene Eht Be RUclips Gn Memhr Tesfaye Abera Blesh Tmrt Teketatey ❤️❤️❤️🥹🙏🏾✝️✝️✝️
ቸሩ መድኃኒዓለም እኛንም በምህረቱ ይጎብኝን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
ሠማአቱ አባቴ ጊወረጊስ ለደጁሕ አብቃኝ ለፀሎት አስቡኝ ገብር ማርያም ብላችሑ
ሊቀ ሰማይት ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ፍቀድልኝ ለእኔ ለአጢያተኛው
እባክህ ላቀ ሰማዕት እኔንም አብቃኝ
እህታለም እድለኛ ነሽ ምስክርነትሽ በራሱ የተረጋጋ ነዉ አንደበትሽ በስራት በጉጉት ነዉ የሰማሁሽ ለአንቺ የደረሰ ሰማቱ ለኔም በስደት ግራ ለገባኝ ለደካማ ለሀፂያተኛዋ ልጁ ይድረስልኝ
ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው ይሄን ሁሉ ግልጥ አድጎ ያሳየሽ ክፍት ተንኳል የለሽም።።አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ተራዳኝ።።ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን።።❤️❤️❤️😍😍😍 አሜን አሜን አሜን።😍😍
ያንቺ ደግሞ እጅግ ከአእምሮ በላይ ነው ። እግዚአብሔር በዚህ ልክ ከእኛ ከሀጢአተኞች ጋር ቅርብ ሆኖ ከእስራት ሲፈታ የዘመኑ ታላቅ እድል ነው ። ሰማዕቱ ሆይ እባክህ ስለ ድንግል ብለህ ለደጅህ ምህረት አብቃኝ ። ስለ ክርስቶስ ብለህ አይደል ስጋህን የቆረስከው ? በዚህ ስውር ሰማዕትነትህ እርዳኝ ። አሜን !!!!!!!
Amen amen amen🙏🙏🙏
የኔ ጌታ ወይኔ ታድለሽ እማምላክ ኪዳነምህረት ለደጁ ታብቃን!❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለምፕድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ብአል ❤❤❤❤
ከክፉነገር ይጠብቃችው ፀጋውን ያብዛላችሁ ምስክር ተመስጬ ነው የምሰማው በፀሎት አቡኝ
እህም እውነትሽ ነው እህቴ እኔ ስደት ለይ ሆኜ መስጠት ኣቅቶኝ ልሰጥ ሲል እጄ እያሰረኝ ነው ስቃዮ ሃያል ነው ለኔም ፀሎልኝ እህት ወንድሜን መቸም ስደት ሆነን ብር ኣናጣም እኔ ግን እያለኝ እንደሌለኝ ነው ሓጥያቴ ብዙ ነው ህሪተስላሴ ብላቹ ፀሉልኝ እባካቹ😭
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብርን አደርሰን ሰማእት ቅድሰ ጊውርጊሰ አባት ለድጅህ አብቃን ጌታዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንካን ኣደረሳቹ ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ደጁ ለመሳለም ለመጠመቅ ያብቃን❤❤❤
እገዛብሔር ሁሉን ይችላል ክብሩን ይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሰማሀቱ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዳያችሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት በጣም ድስ ይላል የሱን ነገር ለመግለፅ ከባድ ነው ግን ስው ሁሉ ሚሄድ አለበት ነስሀውን ውድ ይቅርታ አድርግ መልስ ይዙ ይመጣል እግዚአብሔር ይመስገን
እምነትሽ ደስ ይላል እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፈረሰኛው አባቴ በድሜ በጤና ጠብቀኝ እና ለድጅክ እድታበቃኝ አባቴ አደራከን😢😢😢😢😢😢
ሰማአቱየ እረዳቴ አባቴ እማምላክ እናቴ አማላጅ ድንግልሆይ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በጣም ናፍቆኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ ቅዱስ ጎርጊስ አቃለሁ ኃጣተኛ ነኝ ደጅህን መርገጥ አይገባኝም ነገር ግን እንደቸርነትህ እርዳኝ ሁል ግዜ ሲመሰክር እሰማለሁ መቼ ነው ለደጁ እመበቃው እያልኩ አስባለሁ በተስፋ እጠብቅሀለሁ አስበኝ ሰመእቱ ::
ሰማይቱ አባቴ ወዲት ነክ ነይ በለኛ ጥራኛ መሮኛል
በረች እህቴ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
Ye semahitu wedajoch ebakchu sithedu hitemariyam belachu asibug
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ ያብቃን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
እባካቹ በጸሎት እርዱኝ ገብረተክለሃይማኖት ብላቹ ።
እንክዋን አደረሳችሁ ለክርስቶስ ልደት በአል የእምየ ልጆች❤❤❤ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ 🙏🙏🙏 እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና ቤተሰቡ
በነገራችን ላይ ምስክርነቶች እየሰማሁ ብዙ እየተማርኩ በአምልኮት ህይወቴ እለት እለት እየበረታሁ እንድሄድና የሰማይ ቤቴን እንዳስብ እንድመለከትና እግዚአብሔር አምላኬን እንድፈራ እያደረገኝ ነዉ። እኔ አምናለሁ ሙሉ በሙሉ ምስክርነቶችን ስሰማ አንዳችም አልጠራጠርምና እባካችሁ የምናምን ሰዎች አለንና ምንም አይነት ምስክርነቶችን በመሳቀቅ ከማቅረብ ወደ ኃላ እንዳትሉ አላየ። ሁልጊዜተቃዋሚዉንና ጠማማዉን ሰዉ ብቻ አታስቡ ሰምቶ የሚድን በቀና የሚቀበል ልብ ያለዉም አለና
እውነት ነው እህቴ የነሱ መዳን ለኝም ፈውስ ነው ያለንን እንድናጠነክር የጎደለንን እንድናማላ ጠላታችንን የሚዋረድበትን ለሱ የሚያስፈራውና የምንጥልበትን መንገዱ እራሱ ጭንጋፍ ተማርንበት እንበርታ ሰማእቱ ይርዳን ለቤቱ ያብቃን
Betkkl ehtachn❤❤❤❤
በፀሎት አስቢኝ እኔ ደክሚያለሁና
አሜን አላዬ ዳዊት እንኩዋን አብሮ አደረሰን
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጊስ እኔ እንኻን በጣም ሃጥያቴ የበዛሓ ሰው ነኝ ኣንተ ግን በኣማላጂነትህ እና በጌታ ምሕረት በጀጂህ ኣብቓኝ! በወዳጆህ በእመቤታቺን ቃል ኪዳን እለምንህ ኣለው 🙏🙏🙏😭❤❤❤
እኔም ካንሰርን ካወጣልኝ በኃላ እንዲህ አርጐኝ ነበር
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ለአቺ የደረሰ የአለም መደሃንት ቸሩ መድኃኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን እኛንም ለምስክርናት ያብቃ በስደት ያለነውን በሰላም በጤና ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ።
እንኳን ምሕረቱን አዘዘልሽ እናቴ
እጹብ ድንቅ ነው
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ልደጀህ አብቃኝ ወንድሜን አረጋጋልኝ ለደጀክ አብቃለኝ
ሠማአቱ ለደጂህ አብቃ ❤❤❤ አደራ አባቴ የክርሥቶሥ ወታደርበፆሎት አስቡኚ ዉለተ ተክለሀይማኖት እያላቺሁ አሥቡኚ
የኔ አባት ሰማእቱ የስደት ልጆችህን አስበን አባቴ🙏
ስለ መምህር ግርማ እና ትምህርቱ ይወዛግብሃል ወንድማችን እባክህ ከተአምራቸው አስቀድመህ ትምህርታቸው እንድትከታተል እመክርህሃሎው እንድ ንቆዲሞስ የለሊት ተማሪ በብኋላ ሰማእቱ እኮ እንደነመምህር ግርማ እያደረገ ነው ያለው ቆም ብለህ አስተውል በረከታቸው ይደርብህ ኒቆዲሞስ የ አይሁድ መምህር ለሊት ለሊት እየተማረ የገታን በረከት እንደተካፈለ፡አይዞህ ወንድማችን ፡እኔ እምልህ ትምህርታቸው ነው እንጂ እነሱን ተከተል እያልኩህ አይደለም ፡የምንከተለው ጌታ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ግን እሱ የላካቸው እንድንከተላቸውም ተዘናል
ካሁን በፊት ስላልሰማህ ነው እንጂ ብዙ ተናግርዋል ያንተ አረዳድ ይሆናል አስተምህሮቱን ያቀዋል እሳቸውንም ያቃቸዋል
ሰመእቱ አቅም የለኝም ግን አንድ ቀን ለደጅህ አብቃኝ ደሞም ታበቃኛለህ አምናለሁ አባቴ
አሜንንን
Kerstos hoye enanem bcherentehe asebegn❤❤❤
እኔ የምነረው ዬኬ ነው ያሳደጋቹኝ ቅዱስ ጊዮርግስ ቅዱስ ገብረኤል ቅዱስ ሚካኤል እናቴ ድንግል ማረያም ይህን ምስክርነት እየሰማው በጉጉት ሞቻለሁ መቼነው ለደጃችሁ የምታበቁኝ ደጅ እጠናለሁ
የልዳዉ ኮከብ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና
እንኳን አደርሳችሁ ቃል ሂወት ያሰማልን
የታደለች ነፍስ 😢😢😢😢😢
እሜን እሜን እሜን
አረ እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል እያላችሁ ከቤቱ ጠፋቻለሁ ለንስሀ እድበቃ😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ተመለሺ ጨክነሽ ተመለሺ ግዜው አልቋል እመቤቴ ትርዳሽ
አሜን
Amen amen amen qal hiwoten yasemalen ehtatech beunet e/r amlake be meheretu yimaren qedus gorgies le deju yabqan ene mulu bemulu amenalew demom yetexeqamkubet new
Semato leholom yefekede❤❤❤
ሁሌ ምስክርነት እሰማለሁኝ በሁሉም ሚዲያ አያመልጠኝም እግዛብሄር ይመስገን ለደጁም አብቅቶኛል ቡዙነገርም አድርጓልኛል ከዛሬ 10 ዓመት በፊት የጆሞ መርያም አለምባንክ ያለችው በጸበሏ በስቧኤ በአባቶች ፀሎት ቡዙ ድንቅተአምሮችተደርጓልኛል ከበሽታ ከከባድ ደዌ አድናኝ የሞት ደብዳቤ ቀዳ ሂወት ሰጠችኝ ከነልጆቼ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ፀሎታቸው አይለየን ነፍሳቸው የማር አባ ገብረማርያም አባ ወልደሰንበት አሁን በሂወት ያሉትአባ ተስፋ ስላሴ አባ እንባቆም ብቻ ለኔ ባለውለታ ናቸው ከፈጣሪ በታች ከድነግል ማርያም በታች አሁን እሕታች ስትመሰክር ያን ጊዜ እንዳስታውስ አረግሽኝ ህመም ወስጥ ሁኜ ግን ደስየሚል ስሜት ነው የሚሰማኝ ያልሽው እኔም በዛንጊዜ በጣም በከበድ ስቃይ ዉስጥሁኜ ከአልጋ ተጠብቄ መርዙን በየሳምንቱ አየመጣች እመቤቴ ትጠርገኝ ነበር ስቃዩ በጣምከባድ በሂወትና በሞት መሀል ሁኜ ሀኪም ካልሄድኩኝ ከፀናሁኝ እንደገና ድኜ በሂወት እንደምኖር ትነግረኝ ነበር እና ከስቃይ በላይ ልዩየሆነ ደስታ ይሰማኝ ነበር አሁን አንቺ ስትናገሪ ልክዛሬ አደሆነሁሉ ይሰማኝ ነበር እግዛብሄር ይመስገን ለተጨነቀ ሁሉእግዛብሄር ይድረስለት አሜን ይቅርታ ይደረግልኝና ከተሳሳትኩኝ አላየ ለምንድነው ኢትዮጵያ አይደለ የሚባለው እባክህ አስተካክል
ተዉ ተዉ ተዉ አትቃዡ:: እንሆ በበረሀ ነዉ ቢሏችሁ አትመኑ በእልፍኝ ነዉ ቢሏችሁ አትመኑ አትከተሉአቸዉም ይላል ቃሉ:: ምታወሩት ሁሉ ስህተት ነዉ :: ህዝቤ እዉቀት ከማጣቸት የተነሳ ጠፍቷል አለ ጌታ :: ህዝቡ እየጠፋ ነዉ። ጌታ ሆይ ድረስለት።
ትክክል ብለሃል።ማነጻጸሪያው የዛር ፈረሱ ተስፋዬ መሆኑ ራሱ ብዙ ስህተት ያሳያል
እኔም እንድቀን በህልሜ የማይታይ ስው ቅዱስ ገውርጌስ ህጀ ትደኝለሽ ይለኝል ሲለኝ ብንን ስል ምንም የለም ያለውት ዕርደን አርብሀገር ነው የሊዳው ቅዱስ ጊውርጌ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ እዛው ምትህዱም ትሳሉልኝ ፅሉትም አድርጎልኝ ውለት ስላሴ ብላችሁ። አደራ 🙏🙏🙏🇨🇬
እህህህህህህህህህህህህህ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እጹብ ድንቅ
እንኳንአደረሳችሁ
Ancih mengna yetadeleshi neshi medehanialem yebarekeshi Erasu Ekono beshitasiene yanesaleshi metadel new lanchi yedereswe legname yedereselene
Endet tadleshal sematu mnale Enenm fkedlgnena dejhun lirget ameen
ዳግም ለደጁ አብቅቶኝ እኔንም እነዳንቺ ሰማቱ ይጎብኘኝ
የዘመን ፍጻሜ
ስለ ሰማዕቱ ለህዝብ ማስረዳት እኔም በጣም ነው ተቸግሬ የነበረው የተደረገልኝ ብዙ ነው ሰው የሚጠይቀኝ ሌላ እኔ ያልጠበኩት ነበር እና ባጠቃላይ እኔ ስለ ሰማዕቱ ማስረዳት አልቻልኩም ነበር ምክንያቱም የተደረገልኝ ብዙ ስለሆነ ለዛውም ለኔ ሀጥያተኛዋ።
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ የስደት እድሜዬን አሳጥረህ እባክህ አባቴ ፍቀድልኝ😂
እኔስ ገብቶኛል በቃ ማመን ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው ያንን የተቀደሰ ሥፍራ የረገጣችሁ ምንኛ የተመረጣችሁ ናችሁ እባክህ ፍጡነ ረድኤት ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ ባንተ ደጅ የሚፈታ ብዙ ቋጠሮ አለብኝና እህት ወንድሞች ወለተ ሩፋኤልን አስባት ብላችሁ አሳስቡልኝ
Kedus Jewerges Abata ledejeh abekay 🙏🙏🙏
የሰማእቱ ወዳጆች የሚድያው አዘጋጆች በሰማእቱ ስም ፅጌማርያም ገብረሃወርያ ገብረክርስቶስ ወለቲኪዳን እያላቹ ፆሎት አስይዙልን በፆሎት አስቡን እኔም ለደጁ እንዲያበቃኝ በምህረቱ አምላከ ቅዱስ ጀወርግስ እንዲጎበኘኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለተባረከ ለተቀደስው ደጅህ አብቃኝ አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድሞቼ
የምትሄዱ ሰወች እድለኛ ናቹ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ሰማዕቱ ያልሄድነውን ይጥራን
ሰማቱ እንኳን ከደጁ ለሄደ በየአለንበት ሆነን ስንጠራዉ ፈጥኖ ደራሽ ነዉ ጥቅምት 22 ባሌ ከስራዉ ችግር ገጥሞት በ23 በፀሎት በስለት ጠራሁት እመሰክራለሁ ብየ ተሳልኩኝ ወዲያዉ ነዉ የሰማኝ ስራዉ በለቱ በ23 ነዉ የአስተካከለለት የኔ ጌታ ስራዉ ድንቅ ነዉ አባቴ አሁን ደሞ ለደጅህ አብቅተከኝ ከነ ቤተሰቤ ፈዉሰከኝ በዚህ ሚዲያ በአካል ለመመስከር አብቃኝ ንጉሴ በስደት ፈተናዉ በዛብኝ የምቋቋምበት አቅም ስጠኝ አህዛብ እየተፈታተኑኝ ነዉ በእምነቴም በሒወቴም😢😢😢 አባቴ ድረስልኝ
በሰምአብ የመግለጸ ችሎታሸ ይገርማል
Lanchi yedereseshlish yesemaetu lejam yidresiln
ስጠብቀው
እንካን አደረሳቹ
Welete maryam
Hayle maryam
Bilachihu beselot asbun
Kale hiwet yasemalin. Ye Egzeabher sraw Etsub Dink new yeldaw kokeb ledeju yabkan Amen. ❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅሄ ኣብቃኝ ስደቴ ኣሳጥረልኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔንም ያሳጥርልኝ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ያበቃሀል ወንድሜ ግን ንስሀ በደንብ ግባ።።።።።
በተለይ ያኮረፍከው ሰው ካለ ይቅርታ ጠይቃቸው።። ፡።