ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
  • Видео 271
  • Просмотров 7 514 144
እህተ ማርያም በርሜል ጊዮርጊስ ለሄዳቹም መልዕክት ከቀድሞ አገልጋይዋ | አባ ገብረ መስቀል አስቸኳይ መልዕክት #Orthodox
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ መስከረም 17 መነሻ መስከረም 24 መመለሻ 0941161616 እና 0943121212 ይደውሉ።
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
Просмотров: 15 565

Видео

ወደቦታው የሚሄዱ ምዕመናን እየቀነሱ ካህናት በችግር ላይ ናቸው ግሸን ደብረ #ethiopia #orthodox
Просмотров 3,2 тыс.4 часа назад
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis ኪዳነምህረት የጠየኳትን ችግሬን በሙሉ ፈታችልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #Orthodox
Просмотров 7 тыс.9 часов назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis አገልጋዮቹ የተመረጡ ናቸው መናፍስቱን ኪዳነምህረት ወደ ሲኦል.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Просмотров 20 тыс.16 часов назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis መለስና አቡነ ጳውሎስን አየኋቸው አስደንጋጭ መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Просмотров 96 тыс.21 час назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis አጭር ቀሚስ ሱሪ ለባሽ ነበርኩ ! ሰማዕቱ ለምን አታምኚኝም ብሎ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻ ክፍል
Просмотров 13 тыс.День назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ወደ ታላቁ ገዳም ጉዞ ምዝገባ ተጀምሯል ! #ethiopia #Orthodox
Просмотров 2,3 тыс.День назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis ኪዳነምህረትን በገሀድ አየኋት በተኙበት ሰማዕቱ እየመጣ ያጠምቃቸዋል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 3
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis ለምን ይዘሽው መጣሽ ይለኛል ! ሰማዕቱ እመቤታችንን አልያሽም የሚደርስልሽ የለም... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Просмотров 28 тыс.14 дней назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis ኪዳነምህረት ተቆጥታኝ ነፍሴን ሲኦል ውስጥ ሀጢያቴንም ዘርዝራ አሳየችኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Просмотров 19 тыс.14 дней назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
የምስራች ታላቅ መንፈሳዊ የማይቀርበት ጉዞ ! #ethiopia #orthodox
Просмотров 2,8 тыс.14 дней назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ውጪ እየኖርኩ መተት ተልኮብኝ አብጄ ነበር የልጅ መሀን የሆናቹ ኑና ታምሯንም እዩ ! | ቱሉ ታጀብ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ልደታ ማርያም ገዳም
Просмотров 2,3 тыс.21 день назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ጉዞ ሐምሌ 12 telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ፍቺ መች ይፈቀዳል በእጮኝነት ጊዜ የማይደረጉ ነገሮች 📍 ይህን ሳያቁ እንዳያገቡ | መምህር ኃይለማርያም
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ጉዞ ሐምሌ 12 telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
እመቤታችን ስትገለጥ ግማሾቻችን ወደቅን ዳግማዊ ደብረ ምጥማቅ ልደታ ማርያም #Orthodox
Просмотров 10 тыс.21 день назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ጉዞ ሐምሌ 12 telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
የምስራች ነፃ ጉዞ ወደ ታምረኛው ፀበል የማይደገም የበረከትና የድነት ቦታ ! #ethiopia #orthodox
Просмотров 5 тыс.21 день назад
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ ጉዞ ሐምሌ 12 telegram :-t.me/mahbereelshaday16 ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን ስልክ:-0941161616 0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ። telegram :-t.me/mahbereelshaday16
bermel Georgis እንዳቴጂ እየተባልኩ ትቼ መጥቼ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Просмотров 26 тыс.28 дней назад
bermel Georgis እንዳቴጂ እየተባልኩ ትቼ መጥቼ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
bermel Georgis ወደጥልቁ ተወስጄ ንስሀ ካልገባሽ እዚ ነው የምገቢ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
Просмотров 14 тыс.28 дней назад
bermel Georgis ወደጥልቁ ተወስጄ ንስሀ ካልገባሽ እዚ ነው የምገቢ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
bermel Georgis ''ተጠምቃቹ ሥላሴን አየው ለምትሉ'' 📍መልዕክት አስተላልፈዋል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
Просмотров 8 тыс.Месяц назад

bermel Georgis ነብሴ ብትጮህ የሚደርስላት አታ ሞትን ነው ያየሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
bermel Georgis ነብሴ ብትጮህ የሚደርስላት አታ ሞትን ነው ያየሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
የስውራን ድምፅ የሚሰማበት ልዩ የፀበልና የበረከት ቦታ ! | #ethiopia #Orthodox
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
የስውራን ድምፅ የሚሰማበት ልዩ የፀበልና የበረከት ቦታ ! | #ethiopia #Orthodox
🔴የዘመኑ መፈፀሚያ ምልክቶቹ ♦️በፓሪስ የታየው አስነዋሪ ስራ 📍#orthodox
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
🔴የዘመኑ መፈፀሚያ ምልክቶቹ ♦️በፓሪስ የታየው አስነዋሪ ስራ 📍#orthodox
የቅኔ ማዕበል ህዝቡን አስደመሙት ! | የብፅዓት ልጅ የመፅሐፍ ምርቃት #ethiopia
Просмотров 601Месяц назад
የቅኔ ማዕበል ህዝቡን አስደመሙት ! | የብፅዓት ልጅ የመፅሐፍ ምርቃት #ethiopia
bermel Georgis ጨለማ ውስጥ ገብቼ በተጨነኩበት ሰዓት ኪዳነምህረት ስጠራ ደርሳ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
Просмотров 14 тыс.Месяц назад

bermel Georgis ፀበሉ ጋዝ አለው አሰዋወሩ ለምትሉ ኑና ተመልከቱ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #habesha
Просмотров 12 тыс.Месяц назад

bermel Georgis በፀበሉ ዙርያ መነጋገሪያ ከሆኑ ጥያቄዎች ከቦታው አገልጋይ ጋር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #habesha #ethiopia
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
bermel Georgis በፀበሉ ዙርያ መነጋገሪያ ከሆኑ ጥያቄዎች ከቦታው አገልጋይ ጋር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #habesha #ethiopia
bermel Georgis የካህናትን ክብር በሰማይ አሳየኝ እመቤታችን በሰረገላ ሆና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
bermel Georgis የካህናትን ክብር በሰማይ አሳየኝ እመቤታችን በሰረገላ ሆና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia
ስውራን ዛሬም በአገልግሎት የሚገለጡበት ቦታ በአንበሳ የሚጠበቀው የፂም ፀበል ያለበት ! | ዳግማዊ ዝቋላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
Просмотров 4,9 тыс.Месяц назад
ስውራን ዛሬም በአገልግሎት የሚገለጡበት ቦታ በአንበሳ የሚጠበቀው የፂም ፀበል ያለበት ! | ዳግማዊ ዝቋላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
bermel Georgis የHiv በሽተኛ ነኝ ኪዳነምህረት ድንቅ አደረገችልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
bermel Georgis የHiv በሽተኛ ነኝ ኪዳነምህረት ድንቅ አደረገችልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
bermel Georgis የተጠመቀ ሁላ ሳይፈወስ የማይወጣበት ኑ የተጨነቃቹ በሙሉ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #Orthodox
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
bermel Georgis የተጠመቀ ሁላ ሳይፈወስ የማይወጣበት ኑ የተጨነቃቹ በሙሉ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #Orthodox
bermel Georgis ከነ ሀጢያትሽ ደፍረሽ ገባሽ ብሎኝ ሰማዕቱ በቁጣ.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 117
Просмотров 32 тыс.2 месяца назад
bermel Georgis ከነ ሀጢያትሽ ደፍረሽ ገባሽ ብሎኝ ሰማዕቱ በቁጣ.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 117

Комментарии

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 58 секунд назад

    እንኳን በደሕና ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሱ።ፈጣሪ በድንቅ አጠራሩ እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሱ።

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 3 минуты назад

    በፍጹም እንዳትጓዙ በኦሮሚያ እና ከአማራ ግጭት ዕስከ መስከረም መጨረሻ መንገድ ዝግ ነዉ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 3 минуты назад

    ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ግን ለኪስ ነው ወይስ ለነፍስ።? ሰው ገንዘብ እያወጣ እሩቅ አገር ከሚሄድ ገንዘቡን ተሰብስቦ ችግር ለአለባቸው አባቶችና ለመካናት ቢሰጥ ጉዞው ከ3 አመት አንዴ ቢሆን ምን ይመስላችኋል ።?

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 12 минут назад

    እኔ የምለው ሰው ወደሌላ ይሄዳል ቸአጭሩ ልበልፅግ የሚል ነው የሚሄደው ምለው ውብ ቤተክርስያን ኦክቶዶክስ ያልተበረዘ ያልተከለሰ አለን ከሷ ወጥተው የሚሄዱ ይገርመኛል በእራስ እጅ በሽታ መግዛት ለሁሉም ልብ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @AbaHileyesus1221
    @AbaHileyesus1221 15 минут назад

    Essay enkwan mathe

  • @user-bn2kw4io8o
    @user-bn2kw4io8o 32 минуты назад

    አቤት እግዚኦ ሎቱ ስብሀት አቤቱ ይቅር በለን

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 32 минуты назад

    የሚገርመኝ የእሷ ሳይሆን የሚከተላት ነው ሰው ከእንስሳ ያነሰበት ግዜ የእሷ ታርጌት አላት ወዴት እየሔድን ነው

  • @user-vj5rc5vx1k
    @user-vj5rc5vx1k 37 минут назад

    ዉይ ትወልድ እኛ አንዉጣም አትጎጉ ምንም ሚስጥሩ የገባችሁ አልሙስለኝም ዛሬ የካዳችሁ ነገ በፎቅቃችሁ ትመጣላችሁ ለምናችሁ

  • @user-vj5rc5vx1k
    @user-vj5rc5vx1k 40 минут назад

    አቤት አሁን እንደዝህ ዋሽተው በሓላ ተፍቀው እንደሚሙጡ እረግጠኛ ኑኝ

  • @gigu5963
    @gigu5963 42 минуты назад

    ኧረ አቺ እሕተማርያም የምትባይ ሴት በልብስ በማሳመር ፅድቅ አይገኝም

  • @mulukenasmare45
    @mulukenasmare45 43 минуты назад

    እግዚኦ መዓረነ ክርስቶስ

  • @user-kp1yk3qv2x
    @user-kp1yk3qv2x 49 минут назад

    ኦቦና እንካዕ ብሰላም መፃኣኩም ናብታ ቅንዕቲ ተዎሃዶ ኣርቶዶክስ ሃይማኖት 👏 😢ክንደይ ጉድ ኡዩ ብ እህተ ማርያምና ብ ኤፍሮም ክንደይ ሰብ ኡዩ ዝጠፍእሎ መስተዎዓሊ ይሃብኩም 😢

  • @helenhaile1968
    @helenhaile1968 58 минут назад

    የኦርቶዶክስ ሀይማኖተ አባቶች እረ ዝም አትበሉ በህግ የሚጠይቅ ክፍል የለም? ሴትየዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለማጥፋት የተላከች ናት አባቶች ከዚህ በላይ ምንድነዉ የሚ ጠበቀዉ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቱፊቱን ህጉን ስርአቱን እያሳሳተች ወደ ህዝቡ እያሰራጨች ትገኛለች ከዚህ በላይ ምንድነዉ የሚጠበቀዉ?

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Час назад

    በጣም ዉሸት። አባል ባልሆንም ። የተናገሩት እዚ ጋ ሀሰት መሆኑ ግልፅ ነዉ። ስእሉን የሳሉት 3 ልጆች ለ 3 ሳምንት ሱባኤ ገብተዉ በር ዘግተዉ ነዉ፣ እንጅ እሷ አይደለችም የሳለችዉ። የኪዳነምህረት ደግሞ፣ coronation of Mary ተብሎ ያለዉ አይነት ስእል ነዉ። ስንት ፀጉር የተገለጠች የፈረንጅ ስእል ነቅፋችሁ የማታቁ፣ አሁን ነዉ ስእል የምትነቅፉት? ንስሀ ግቡ፣ ጠላት እየተዋጋወት ነዉ።

  • @EleniMekonnen
    @EleniMekonnen Час назад

    እርስዎ እንኳን እግዚአብሔር ወደ ልቦናዎት መለሰዎት እኔ የሚገርመኝ እሷስ እሽ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተባት ነው ተከታዬቿ ናቸው የሚገርሙኝ አምልኩኝ ስትል በገሀድ የሚከተሏት ምናቸውን ቢሰለቡ ነው??

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 Час назад

    እህተ አጋንንት ነው ስሟ መሆን ያለበት እኔ ግን የሚገርመኝ የቤተክርስቲያን አባቶች ጸጋው ያላቸውን አባቶች እያሳደዱ ከማውገዝ ይቺን ሴትዮ ለምን በግልጽ አያወግዟትም

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Час назад

    ፍትህ ለአንዲቷ ቅድስት ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አቤቱ ጌታሆይ በብዙ ልዩነት የሚመጡትን እምነቶች እኛ እንለያቸዋለን ግን ተመሳስለው የሚመጡትን አንተው ለይልን እኛ አቅም አጥተናል ወይኔ ቤተክርስትያኔ አያቶቸ ቅድመ አያቶቸ በፆም በፀሎት ያቆሙሽ በኛ ዘመን ይሄሁሉ መአት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 Час назад

    በርታ ወንድሜ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Час назад

    አባ እንኳን ለቤቱህ አበቃሁ ግን እሷ ቅደስተ ቅዱሳን ነኝ ብላ የእመቤታችን የክብር ስም ስትጋራ ንግስት ነኝ ስትል ያኔ ነበር መሸሽ ብቻ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነዉ የበቁትም ይስታሉ

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Час назад

    Kabre huluu lekedse selasee yehuuni❤ amen 🤲🏾🙏🏾⛪🙏🏾

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Час назад

    አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅር ብለን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @emebett9867
    @emebett9867 Час назад

    አባቴ ወደውድ ቤተክርስቲይኖ በመመለሶ ደስ ብሎኝል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Час назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንድህ ኦርቶዶክስ ማለት 🤲🤲❤❤❤

  • @tsion5088
    @tsion5088 Час назад

    በገሀነብ አየኋቸው ያሏቸው ጥቁሮች መሆናቸው በጣም አናዶኛል😡 ማነው እግዚአብሔርን የሚያምን ?ማነው የማያምን ? የፈረደበት ጥቁር ሰይጣን። ነጭ ፈጣሪ ። ሆኖ በብዙዎቹ አዕምሮ ውሰጥ ተሰሏል ። እሱን ነው ያዩት።

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede9929 Час назад

    እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ትግሥቱ በጣም ይደንቀኛል እንዲያዉ ሀገሪቱ ዉሥጥ ሠርገዉ ገብተዉ መፃፍ ቅዱሳን እና የቤተክርስቲያንን ንብረቶች ታሪክ ለማጥፋት ሥዉር ሤራ ሥለሆነ ይህን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለህግ ያያቅርብልን !?ምን ዋጋ አለዉ ዉሥጣችን ገብተዉ በርብረዉናል!?😭😭😭😭

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Час назад

    ቅዱስ ሩፋኤል ያሰረቻቸውን ህዝቦች በድንቅ ስራህ አስመልጣቸው የአጋንንት እስረኛ ነች ፍታት

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 2 часа назад

    ወይ ጉድ አጋንንት የሰፈረባትን ሴት እህተ ማርያም እያሉ መጥራት የለብንም።

  • @HA-yz5if
    @HA-yz5if 2 часа назад

    ruclips.net/video/pX3fxweolQY/видео.htmlsi=KL4Sjp24ZHRpMl0f

  • @user-me3hz1im1m
    @user-me3hz1im1m 2 часа назад

    ግን ለምን ከቤተክርስቲያን አትወገዝም

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 2 часа назад

    አቤትይችሰይጣን የስትሰውነፍስ እያጠፋችነው

  • @user-js8sy6eo6o
    @user-js8sy6eo6o 2 часа назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ተመለሱ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። ከፍል 2 እና 3 አዘጋጅታችሁ በደንብ ፍርጥርጥ አድረሰገው ቢያስረዱ ጥሩ ነው። አሁንም በብዛት የሚከተሏት አሉ የዘራችው መጥፎ ዘር በብዙ ሰወች ጭንቅላት ውስጥ አለ

  • @FasTada-d9u
    @FasTada-d9u 2 часа назад

    ልቦና ማስተዋል ይስጥዎት አቀራረቡ የስም ማጥፋት ይመስላል እርስዋ አንድም ቀን እራሳን ከወላዲተ አምላክ ጋር አወዳድራ አታውቅም

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 2 часа назад

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 часа назад

    አጥፊዎች ሴቶች ናቸዉ የተባለዉ እዉነቱ ይሄነዉ ጌታሆይ ማረን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 часа назад

    ከዚህ ደረጃ እንድትደርስ ያረካት አንተ ነህ ስለ ነብዩ ሄኖክን አንተ ነህ ፍትፍት አድርገህ ያስተማርካት

  • @azebmamo4835
    @azebmamo4835 2 часа назад

    እኚህን አባት ተመልሰው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ አስባቸው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 часа назад

    ይቺ አጋንንት ምን ጉድ ነች በማርያም እመብርሀንን አዋለድኳት ብትዪን አይቀልሽም😢ደደብ ሠይጣን😢😢😢😢

  • @user-fo3ws5fx2v
    @user-fo3ws5fx2v 2 часа назад

    ሲጀመር ከሊቃውንት መንደር፣ ከአውደ ምሕረቱ ወርደው አንዲት ያልተመረቀች፣ ሥልጣነ ክህነት የሌላት ተራ ሴት ዘንድ ምን ወሰዶት? አይ ሰበብ...!! እኔ ግን ፈራጅ አይደለሁም። እዚያ ሠፈር ያላችሁ ጎረምሶች ውጡ!! ራሳችሁን ነፃ አውጡ!!

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh 2 часа назад

    ይህቺ ሴት ከሰይጣን ማህበርተኞች ተመርቃ የተላከች እንደሆነች ያስታውቃል ወገን ብንነቃ ይሻላል ዝም ብለን ያገኝነውን ሰው የእግዚአብሔር ቃል ስለጠራ አንከተል እንመርምር አናስተውል

  • @user-yh1bp5io7w
    @user-yh1bp5io7w 2 часа назад

    😭😭😭

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 часа назад

    አቤት ድፍረቷ

  • @webajegwube
    @webajegwube 2 часа назад

    ፀዳለማርያም ነኝ ለደጁ እንድበቃ ፀልዩልኝ በናታቹ

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 2 часа назад

    Abatachin enquan beselam temelesu lerswe betam asib neber

  • @user-vi7sk2kg8f
    @user-vi7sk2kg8f 2 часа назад

    አቤት ፪ምላስ እህተማርያም ማለት ትለያለች ስርአቶ ደስ ሲል ሄዶ ማየት ነው እውነትን መርምሩ ይሄ ቀባጣሪ

  • @tesfugebre4564
    @tesfugebre4564 2 часа назад

    አባ ጳውሎስና መለስን ቤተመቅደስ በር ላይ አየኋቸው ።ኧረ ተዪ ምናለ እውነት ብታወሪ።ሰማይ ቤት ገነት ነች ሰው ከአምላኩ ጋር እያመሰገነ የሚኖርባት የምን ቤተክርስቲያን አለ? ሰው በስራው የሚከበርበት አድሎ የሌለበት ንፁህ ቦታ ነች።ገነትን ለማየት ወደ ህፃን አስተሳሰብ መቀየር ይጠይቃል። ተይ ውሽት።ሲኦል በቃ ጥቁር የሆኑ ሰዎች ነው የሚገቡት? ምነው ነጮችን አላየሽም አይ ውሸሸት 😂

  • @webajegwube
    @webajegwube 2 часа назад

    አድርጌአለሁ

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 2 часа назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስተን

  • @user-jx1tb9yz1z
    @user-jx1tb9yz1z 2 часа назад

    አባ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ በሰማምም ዘወልድ አሀዱ አምላክ ስትአመት ለመኖር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 часа назад

    😅😅😅😅😅እረጉነዉ እያደረ ጉድይሰማል

  • @temesgenworku7
    @temesgenworku7 2 часа назад

    መመለሰዎት መልካም ቢሆንም መጽሐፍ ከተማሩ ሳላውቅ ተከትያታለሁ የሚለው ንግግር አሳማኝ አይደለም