bermel Georgis ጨለማ ውስጥ ገብቼ በተጨነኩበት ሰዓት ኪዳነምህረት ስጠራ ደርሳ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Комментарии • 99

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Месяц назад +47

    እንኳን ለመልአኩ ለአበሳሪው መልአክ ለዘብሩ ዳኛ ለቅዱ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሰን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በስደት ያለነውን ልጆቹ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን እናታችን ወላዲ አምላክ ቅስት ኪዳነምህረት በተሰጣት ቃልኪዳኗ እኛንም ከነ መላው ቤተሰቦቻችን የህወታችንን እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ትፍታልን የህወታችን መንገድ ትምራን ድነን ለምስክርነት ታብቃን❤❤❤

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Месяц назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu Месяц назад +1

      Amen enkan abro adersen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Месяц назад

      እንኳንም አብሮ አደርሰን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 Месяц назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy Месяц назад +12

    እንኳን አደረሳቹ።ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ በሀል።

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Месяц назад +2

    ወንድማችን መታደል ነው በረከት ይደርብን ድንግል ማርያምን ይዞ ማን ያፍራል የኔ ልዩ እናት 💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏 ሰማእቱ ቅደስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 Месяц назад +11

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ልደጀሸ አብቃኝ ።❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ
    @ወለተኪዳን-ፀ6ጘ Месяц назад +23

    ምእመናን እእንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችው

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 Месяц назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo Месяц назад

      እካን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Месяц назад +4

    ይህን ልጅ አመስግኑልኝ በጣም አስተናግዶኛል ያድርግልክ ይደረግለት ተባረክልኝ ባለውለታዬ።

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Месяц назад +5

    በጣም ስነምግባር ያለህ አገልጋይ ነህ ከበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስመጣ ጎደር አደባባይ እየሱስ ስታገለግል አይቸሀለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Месяц назад +16

    እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አምን ይደረግልኝ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +5

    ወንድሜ አላዬ በርታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኪዳነ ምህረት አይለዩህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Месяц назад +8

    ❤ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት❤❤❤ አሁንም ሞገስ ትሁንህ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +19

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አደርሳችሁ አደርሰን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤️. ለአንተ የደርሰች ድንግል ማርያም ለሁላችን ይደርስልን አሜን ❤️

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Месяц назад

      @@tsehaaydagne2211 እኮንአብሮአደርሰን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Месяц назад +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @tsedallove
      @tsedallove Месяц назад +2

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤

    • @MdRana-c1u9c
      @MdRana-c1u9c Месяц назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-oy4rs9wx6r
      @user-oy4rs9wx6r Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +8

    እኔም ቦታው ላይ ሳልሄድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቅ ታምራት አርጎልኛ እግዛብሄር ሲፈቅድ እመስክራለሁ የምኖረው USA Dallas, Texas ነው :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Месяц назад +5

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርሄል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችው

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +5

    ወንድሜ ምስክርነትህ እጅግ ትምህርት ስጭ ነው ኪዳነምሕረትን አጥብቀህ ያዛት ልዮ የፍቅር እናት ናት ለኔ ልዩ እናቴ ናት ጠይቄት አሳፍራኝ አትውቅም ስው ይታመናል እንኳን የድንግል ልጅ ወገኖቼ ግዜችሁን በከንቱ አታባክኑ ተዋህዶ እምነታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ሀገራችሁን ኢትዮጵያውያን ውደዱ በፀሎት ፅኑ ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Месяц назад +6

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቶቼ በያለንበት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c Месяц назад +1

    እዴት ዋላችሁ በተሠብ ተመስገን ትላት ደስየሚል ነበር በቁልቤ ገብርኤል ዶሮቃ ሚደያ የዋልነዉ
    ደስ የሚል ምስክርነትነዉ እኛንም ሥደተኞቹ ለደጀ ያብቃን😢አሜን

  • @mesi5527
    @mesi5527 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Месяц назад +5

    እኔ ማይግሬን የሚባል በሽታ ያሰቃየኝ ነበር በስደት ሰኔ ጎለጎታን ስፀልይ ጠፍት አለልኝ ተመስገን ነው ሰመዓቱ ብሩክታዊትን የርዳህ የክርስቶስ ወታደር የመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አላየ ወንድሜ በናንተ ጉዞ እሔዳለሁኝ እግዚአብሔር ከርዳኝ አዛኝቷ እመ አምላክ ምልጃዋ ከርዳኝ ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል ባወቀ ሁሉን ያከናውናል እና የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር 🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገ ን እስከዛሬ ከስማሁት ምስክርነት የዚህ ልጅ ግሩም ነው እግዚአብሔር በየንግግሩ የተመስገነበት እመቤቴ የተመስግነችበት እውነትነው ፍቅርዋ እንዴት ይገለፃል የቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳይነት ያመስገነበት ብጣምልብ ይነካል ውንድማችን እንክዋን ከማይግሬን ገላገለህ እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግዞን ችሪቷ እማምላክ እረስታን ይሄንን ቅዱስ ቦታ ለማየት ያብቃን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @China-up4pb
    @China-up4pb Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ላንተየተደርገልህ ለኛም ይደርግልን እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን ለደጅ ያብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c Месяц назад +2

    እህታችን ላች የደረሰ ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይርዳን መታደል😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Месяц назад

      ኸርስልክ አቺሁን ላከኰልኚ ሰማአቶሴፈቅድነዉ ለነገሮ ከቻላቺሁ ብቻነዉ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад

      አለ ቪዲዮ ሙሉዉን እዩት ​@@user-bx4dt3ne3s

  • @TsedaleAhmed
    @TsedaleAhmed 14 дней назад

    በማርያም ፀሎት አርጉልኝ ስደት ነው ያለሁት ለደጅ ያብቃሽ ብላችሁ ወለተ መድን ብላችሁ

  • @belayabera3577
    @belayabera3577 Месяц назад +1

    እግዚአብሄሪ ይመስገን ሰማእቱ ድንቅ ነው በምን አንደበት ይነገራል❤❤❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад +5

    ሰላም ኤልሻዳዮች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዲስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ፀበሉ እንዲደርሰን እንማፀናለን

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 Месяц назад +2

    ፈረሰኛዋ ለደጅህ አብቃና ስደት ይለነዉ ልጀችህን❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад +3

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Месяц назад +3

    ክዳነ ምህረት እተስፋዬ ስማእቱ አባቴ ለኔም አስቡኝ ልዳን ለፈወስ ልባረከ ለደጅህ አብቃን

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Месяц назад +4

    ሠላለናተ ይሑን ወገኖቸ እንኳን አደረሣችሁ ለ ሊቀመላኩ ለቅዱስ ገብር ኤል አመታውይ ብብረ ባእል❤🎉❤🎉❤🎉

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 Месяц назад +4

    Ame Amen Amen
    Amlake kidus Gebrial Hagerachinin kemeat yitebklin
    Selistu Dekikin keEton Esat
    Yawetahe kidus Gebrial
    Egnanim kehatiyat mekera awutan yikiri belen
    Amen

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Месяц назад +2

    እንካን ለቅዱስ ገብርኤል ኣመታዊ በኣል በሰላም ኣደረሰን❤❤❤እኔም የሁሉ ግዜ ጥያቄ በፀሎት ሰኣት ሌላ ሃሳብ እየመጣብኝ በጣም እቸገር ነበር እሁን ግን ተመስግን ❤❤❤እንደምድህን ኣምናልው ኪዳነ ምህረት እናቴ እባክሽ ለደጅሽ ፍቀድልኝ🎉🎉🎉

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Месяц назад +2

    እናቴ ኪዳነምሕረት እባክሸ ደጅሸን አሰረግጭ እምዬ

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 Месяц назад +1

    ወንድሜ ላንተ የተደረገው ምህረት እኔንም ይጎብኝ የአአእምሮ ውስጥ ፍትጊያ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው እኔንም ባለሁበት እንዲፈታኝ አስበኝ 17 አመት ሆነኝ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Месяц назад +1

    እኔም ልክ እንዳንተ ሳላቃት፣እንዲያውም ትቻት ሳትተወኝ ከገደል አውጥታ የሳ ደግነትና የእናትነት ልክ በቃል አይገለፅም፣እግዝያብሄር ይመስገን ስለተሰጠችን፣ በልጅ በትዳር ባርካ በምልጃ በፀሎታ እያኖረችኝ ነው፣ያልሄድን ሰማአቱ ለደጁ ያብቃን

  • @SaraSara-hi4zj
    @SaraSara-hi4zj Месяц назад +1

    በእውነት ግን ቅዱስ ጎርጊስ እኔንም ይጠራኝና እንደዚህ በስው አገር የሚያጎሳቁለኝን እንደዚህ የሚያስቃየኝን ከጔደኞቼ እኩል እንዶልሆን ያስረኝን ይፈታልኝ ያሳየኝ ይሆን ንስዓ እንድገባ እርዶኝ ቅዱስ ግዋርጊስ በርሜል እውነት እድሜዬ በከንቱ አለፈ ወዶገሬ እንዶልገባ ፍላጎት የለኝም ልቤ ተደፍኗል ለምን እንደሆነ አላውቅም እናቴም ሞታ ሄጂ እርሜን እንዶላወጣ ታስሪያለው እንቆቅልሹን ፍታልኝ እባክህ

  • @HanaAregaheg
    @HanaAregaheg Месяц назад +1

    ላንተም እንደደረስችልህ ለኛም ትድርስልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰቦቼ ሊቀመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል በያለንበት ይጠብቀን❤❤❤

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Месяц назад

      @@kirosbereketgebremedhin6058 አሜን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 Месяц назад +1

    ለደጅሽ አብቂኝ የቋራዋ ኪዳነምህረት

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Месяц назад +2

    የምትወዳት የጌታዬ እናት ለኔም ትድረስልኝ።

  • @MekdiGech
    @MekdiGech Месяц назад +1

    ወንድሜ አንተ ትፈተንበት የነበረው ክፉ ሃሳብ እኔን ህይወትን እንድጠላ አድርጎኛል።ምን ብየ እንደምገልፀው አላውቅም።አንተን የረዳ ቅዱስ ጌወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ክፉ ሃሳብ እያስጨነቀኝ ነው።

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад +1

    አሜን❤

  • @SalamSalam-o8q
    @SalamSalam-o8q Месяц назад

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊየርጊሰ ለደጀ አበቃኘ እኔም እንደሰው ለምሰከርነት ያበቃኘ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 16 дней назад

    ስማእቱ ቅድስ ጀወርጊስ ለድጃህ አብቅኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen Baagaa Naagaan Dhuftaan Obollaawaan kenyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 14 дней назад

    አባቴ ሠማእቱ መቸ ነዉ ለደጂህ በቅቸ የምመሠክረልህ🙏😥

  • @aster7876
    @aster7876 Месяц назад +4

    እናቴ ቅድስት ኪዳንምህረት ለደጂሽ አብቂኝ የነገርኩሽን አደራ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +2

    🙏🙏🙏

  • @kmnLkm-o7b
    @kmnLkm-o7b Месяц назад +1

    አሜን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Месяц назад +2

    እባካቺሁ ፀበልያላቺሁ

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp Месяц назад

      የት ነዉ የምትኖሬዉ እኔ አለኝ

    • @user-bx4dt3ne3s
      @user-bx4dt3ne3s Месяц назад

      @@SalimSalim-nc1mp ኸርበስማአቶ በድግልማርያም ትንሺይበቃኚል አዴስአበባ ስልክላኩልኚ እደዉላለሁ

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s Месяц назад +2

    ታድለህ እኔእራሱ በጿለትስሀት በጣምእቸገራለሁ ያልፍለኩትቦታ ሀሳብ ይወስደኛል ሰማአቶ ለቤቶያብቃን

  • @TsedaleAhmed
    @TsedaleAhmed 14 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-nn6vq7ed4r
    @user-nn6vq7ed4r Месяц назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @FentayeMoges
    @FentayeMoges 13 дней назад

    የብሩነገር በጣም ይገርማል

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-uu6sn1tw3i
    @user-uu6sn1tw3i Месяц назад +1

    Like argulat bakachu

  • @tariku6436
    @tariku6436 Месяц назад +1

    Ankuwan aderesachihu ihit wandimoche.

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Месяц назад +1

    ሰላም ወንድሜ. እልጃዳይሁሉንቻይ የጌታችን እየሱስክርስቶስስም ነው. ይህን ሀያል ስም ብትቀይረው.

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Месяц назад

      አልገባኝም ለምን?? መንፈሳዊ ዩቱብኮ ነው ምን ችግር አለው??

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia Месяц назад +1

      አይቀየርም ስሙ ሀይላችን ነዉ

  • @NetsiTesfaye
    @NetsiTesfaye 10 дней назад

    እመቤቴን ከወደዳችሁዋት እርዱኝ ቦታውን አሳዮኝ እርዱኝ ስል ብር አይደለም እድረዱኝ የምፈልገው ቦታው የሚወስደኝ የሚያሳየኝ ጭንቀቴን የሚካፈለኝ እህት ወንድም ሰው ሰው እፈልጋለው

  • @mahletgebru6900
    @mahletgebru6900 Месяц назад +1

    ሞኬ

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 7 дней назад

    ለሱዑዲ ኣረብ ፆሎት ላከልኝ ኣለየ ወንድሜ ሰው ኣለኝ የሚመጣ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ዲልተይብፃዕር
    @ዲልተይብፃዕር Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤