bermel Georgis 41 አመት የዘጉ አባት ስለሚመጣው ዘመን አጋንንት ቅዱስ ገብርኤልን መስሎ ይፈትናቸዋል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Комментарии • 85

  • @user-js8vg5ex1h
    @user-js8vg5ex1h 5 месяцев назад +1

    የመቸ ነው እባክህ አምላከ ቅዱሳን ሰማዕቱ ሆይ የስደት ሂወትን በቃ ብለህ በሀገሬ አኑርኝ ደጅህን አስርግጠኝ😢😢😢😢

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 7 месяцев назад +9

    ቅድስ ጊዬርግይስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @BayushBelete-gb3ly
      @BayushBelete-gb3ly 4 месяца назад

      እባክህን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔን እና ባለቤቴን የልጆቼን አባት ለደጅህ አብቃን፨

  • @ayanatadesse4980
    @ayanatadesse4980 7 месяцев назад +8

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ልጆቸ አድነን ።ደጅህንም ለመርገጥ አብቃን።😊

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 7 месяцев назад +17

    ቅዷ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ አባቴዋ ክውስደት በሰላም መልሰኝ እንዶአት እንደጋጋሁ

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bruk2122
      @bruk2122 7 месяцев назад

      ጊዎርጊስ አባቴ ይድርስልሽ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 7 месяцев назад +9

    የእናትየ ክርስትና አባት ሆይ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አድነኝ እስከቤተሰቦቼ ቡክን ሁነናል አድነን ለቦታህም አብቃን😢😢😢😢😢😢

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 7 месяцев назад +7

    ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏

  • @senaitayele5264
    @senaitayele5264 3 месяца назад

    የአባቶታችን እና የእናቶቻችን በረከት በኛ በልጆቻቸው ላይ ይደር .... አሜን!!

  • @henimak2727
    @henimak2727 7 месяцев назад +14

    የመዳም ቅመሞች ምን ያህል ነው የጓጓችሁት በረከቱን ለማግኘት እኔ ቸኩያለሁ ለሀገራችን ያብቃን😢😢

    • @user-nc3uj1wc4s
      @user-nc3uj1wc4s Месяц назад

      እኔ እጅግ በጉጉት ላይ ነኝ ሁለት አመት ገና አለኝ እስከዛዉ ሰማእቱን እያሰብኩ አለሁ

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v 7 месяцев назад +7

    ስማእቱ ጊዮርጊስ ለኢትዩጵያ ለቤተስቦቻችን ለልጆቼም አደራ ድረስልን አሜን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 7 месяцев назад +6

    እግዜህበርአምላክ ሀገራችን ይማርልን እናተንም በሰላም ይመልሳችሁ ቅዱስጌወርጊስ ይራዳችሁ

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Месяц назад

    ዝናህ ብዙ ነው አባቴ የምመስልህ ማን ነው ፍቅርህ ማርኮኛል ስማእቱ የልድያው ኮኮብ ❤

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 7 месяцев назад +7

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 7 месяцев назад +2

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ለደጁ አብቃኝ

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f 7 месяцев назад +6

    እልልልልልልልል❤❤❤

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 7 месяцев назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ ሰላም (((((ወንድሜ ዳዊት ና አላዬ ንደምናችሁ)))) አዲስ አበባ ላይ ሁላችሁም ስደውል እታነሱም እና አደራ ከሹፌሩ ከእያያ የመዝሙር የሚሞሪ ካርዴን ተቀብለህ በሚመጡ ሰዎች ላክልኝ ካልተነሳ ከላዩ ላይ አረንጓዴ የአየር መንገድ ታግ ያለበት በነጭ ውሀ ከለር የተረሳ እምስት ሊትር ጀሪካን ፀበልም አለኝ ከካሊፎርኒያ የመጡ ወ/ሮ ኤልሳና ልጆቿ አሉ በነሱ ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል ነግሬአቸው ነበር በአገልግሎታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ ሰላም ያገናኘን 🎉🎉🎉 አመሰግናለሁ.

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 7 месяцев назад +7

    ወንድም ዳዊት እባክህ ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s 7 месяцев назад +7

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 7 месяцев назад +2

    ሰማእቱ ልጄን ቤተ ሰቤን ጥራልኝ ቤተሰቦቼን አሜን እርዳኝ የክርስትና አባቴ ሰማእቱ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 7 месяцев назад +6

    እናታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን አሰባት

  • @hanaabebe7437
    @hanaabebe7437 7 месяцев назад +8

    ክፍል 2 ቶሎ ብትለቁት በሀለይ የእማሆይን
    በሰላም በጤና በበረከት ይመልሳችሁ +++

  • @bewuketu6944
    @bewuketu6944 7 месяцев назад +1

    መልካም ኣባቴታምራትህን በኔምላይ ግልጽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ህይዎቴን በመልካም ቦታ ምራልኝ።

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 7 месяцев назад +5

    አግዚያቤር፣ይመሰገንየአባቶች፣አምላአነወለተጎርጊሰ አባላለውበሰሎትአገረዙን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Месяц назад

    ሰማእቱ አባቴ ባለሁበት አስበኝ ድረስልኝ

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልል❤❤❤ ሰ

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 7 месяцев назад +4

    Jesus Christ in the mighty name of God Lord Jesus Christ 🙏

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 7 месяцев назад

    ለሁላችሁም ቃለሂወት ያሰማለስን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይደርብን ለደጂህ አብቃኝ

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 7 месяцев назад +1

    ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @admes7523
    @admes7523 6 месяцев назад

    ስማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @achimkoensen6483
    @achimkoensen6483 7 месяцев назад +5

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ደካማዋ ልጅህን ለቤት አብቃኝ የጥር አራት እተርቢ ነው ወይስ የቆየ ነው መቼ ነው ጉዞ ያላቹ መልሱልኝ እባካቹ

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 7 месяцев назад

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk 7 месяцев назад

    ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ ደጅህ እድረግጥ ኣንተ እርዳኝ ባለሁበት ስደትም ባርከኝ ኣምላከ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ❤❤❤❤❤❤

  • @47sh01
    @47sh01 5 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን የመጨረሻውን ዘመኖ ከአባት በስተቀር ልጅም ቢሆን ማንም አያውቅም ሲል በማቴዎስ ወንጌል ቁ 36_37 ከተናገረው የሚቃረን መልዕክት ነው።

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 7 месяцев назад +1

    ክፍል 2 ቶሎ ልቀቁልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @user-tw4oz6er7p
    @user-tw4oz6er7p 7 месяцев назад

    ሰማዕቱ ቅድስ ገወርጊሰ ለደጂህ ያብቃኝ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh 7 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 7 месяцев назад

    አባቴ ሰማዕቱ ለደጅክ አብቃን

  • @user-nc2mi9jo3m
    @user-nc2mi9jo3m 7 месяцев назад

    እግዚአብሔርይመስገን❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን እንድረገጥ ፈቃድህ ይሁን እባካችሁ ፀልዩልን ውጭ ሀገር ለምንገኘው አስቡን የኢልሻዳይ ሚዲያ ወለተ ሚካኢል በማለት

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 7 месяцев назад

    Esey semaetu kebru yesefa Lemedanialem yene ABAT meazah nafekeny abate terany

  • @user-tl4ll2bo6y
    @user-tl4ll2bo6y 6 месяцев назад

    Aseyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @michaelmebrahtom6943
    @michaelmebrahtom6943 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤️🌿🙏🌿❤️🌿❤️🙏

  • @amesalemekonnen4075
    @amesalemekonnen4075 7 месяцев назад +2

    ክፍል 2 ቶሎ ብትለቁት

  • @talaage22
    @talaage22 7 месяцев назад +1

    Amén Amén amén 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛♥️😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔

  • @fikirm2162
    @fikirm2162 7 месяцев назад +1

    Yemgibya zemaune lje Betam new mewedwe Mulun yet endmgegnwe negrugn

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 7 месяцев назад +2

    እንድዝህ ያሉ ቦታዎችን ለግዜው በምድያ አታውጡ አብይ አህመድ እና ዳንኤል ክብርት እንድህ ያሉ ቦታዎችን እያጠፉ ነው

  • @misrakmisu2750
    @misrakmisu2750 7 месяцев назад +1

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁት እባካችሁ።

  • @user-ot4pc3yy9s
    @user-ot4pc3yy9s 7 месяцев назад +1

    ኸረ ተዉግን እኔንም ዉሰዱኝ😊

  • @user-oe4wy6ek5k
    @user-oe4wy6ek5k 7 месяцев назад +1

    Sematewu ldejek abikag

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae8925 7 месяцев назад +1

    ሠማዕቱ ትፈቅድልኝ ይሆን?? ከስደት ሀገሪ😢

  • @wondmagegnchamo1828
    @wondmagegnchamo1828 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ የትኛውም የእግዚኣብሔር ጠበል ፈዋሽ ነው የእሱ ፈቃድ እንጂ ስለዚህ ሰዎችን ስትጠይቅ ከሌላ ጠበል ጋር እንዲያወዳድሩ መጠየቅ የለብህም
    🙏🙏🙏

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 7 месяцев назад

    egnanim laziya yabiqan

  • @twnaye
    @twnaye 7 месяцев назад

    yemenkusewan selklakelegn

  • @twnaye
    @twnaye 7 месяцев назад

    yetkaretewen kemenkusewa garyareghwun atenakelen

  • @user-py1tv6to3q
    @user-py1tv6to3q 7 месяцев назад +1

    አሁን ጎዞ አለ ወንድም

    • @user-oe4wy6ek5k
      @user-oe4wy6ek5k 7 месяцев назад

      Simtew kesamut behala

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  7 месяцев назад +2

      በ15 ይደውሉ

    • @alain-vw8us
      @alain-vw8us 7 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @menderin4228
    @menderin4228 7 месяцев назад +1

    መጨረሻው ላይ ያቋረጣቹት የእማሆይን ንግግር ልቁቁት እንጂ ትልቅ አስተምሮ ቃል እየተናገሩ ቆርጣቹ ጨረሳቹት

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 7 месяцев назад

    Keduse georgis esti enanem steloten semagni

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 7 месяцев назад

    Ke gonder endet new emnhedew

  • @tigistkuma8022
    @tigistkuma8022 7 месяцев назад

    yati nw botau

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 7 месяцев назад +1

    ዋልድባ ሁሌቴ ሂጃለው አሁንግን ስደት ነኝ የከቱ ከቱ ነኝ

  • @asugaltigray2608
    @asugaltigray2608 7 месяцев назад

    የት ነው ቦታው😢

  • @medhini7477
    @medhini7477 7 месяцев назад

    ከ ክልል ትግራይ ሩቁ ነዉ እባካቹ መልስልኘ እያያቹ ኣትለፈኝ🙏

    • @tsedallove
      @tsedallove 2 месяца назад

      ብዙ አይርቅም ከትግራይ ጎንደር

  • @user-mt2ej9pk8q
    @user-mt2ej9pk8q 7 месяцев назад

    Yekrta wendme ye Enatachen yeketlal weys mendnew be mahel akartachutt

  • @user-ym2xm4tt4r
    @user-ym2xm4tt4r 7 месяцев назад

    የትነው አባቴ መምጣት ፈልጌ ነበር

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 месяцев назад

    ዲያቆን ሔኖክ በስመ አብ ሲሉት ይሸሻል የምትለዉ ሰይጣን ና ጉድህን ስማ ቅዱስ ገብርኤልን መስሎ በቅተሀል አለኝ አሉ በረኀኛዉን የተጠጋ እኛንማ እንዴት ይለቀናል

    • @user-zd4sm4qq6u
      @user-zd4sm4qq6u 7 месяцев назад

      Tadeya seytan besmama blo meta meselsh ende,seytan erasure yberhanh melakh meslo ymetle bsmama ayelm ,hulun awekalwe alesesha ,men asekensheh eshacew bdanuth

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 7 месяцев назад

    የማሆይን ሃሳብ ሳያልቅ ተቃረጠ እባክህ ቀጣይ ካለ እራሱን ስላጠፋው እያወሩ ነበር ❗️❗️❗️

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልል❤❤❤

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f 7 месяцев назад

    እልልልልልልልል❤❤❤ ሰ

  • @user-pz3zg6hr7e
    @user-pz3zg6hr7e 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukseyife
    @brukseyife 7 месяцев назад

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁት እባካችሁ።