ወደ ምስራቅ ብቻ የሚያሳይ አስደናቂ ገዳም!
HTML-код
- Опубликовано: 1 янв 2025
- 1000564921444
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ራማ ደብረሲና ቅድስት ኪዳነምህረት አንድነት ገዳም
0922540122
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
1000564921444
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ራማ ደብረሲና ቅድስት ኪዳነምህረት አንድነት ገዳም
0922540122
Thank you Eshe!
Yeramawa enate ledejishi abekign agerachinen selam adergilen
በእውነት እሼ ምን ልበልህ የራማዋ ትጠብቅህ❤❤❤
ወንድማችን የራማዋ ንግስት በረከቶን በቤትህ ትሙላልህ በዛው በነካ እጂህ ደብረ ዘመዳ በተለምዳ ጀመዳ ማርያም የምትባል ገዳም አለች ዋሻ ነች ሃዋርያው ቅዱስ ሉቃስ የሳላት አመቤታችን ስእል አድኖ ያለበት ባለ ብዙ ታርክ ያላት ናት እራያ ቆባ ከደረስህ ከገዳሙ በረከት ብትቀበል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ያበርታህ
እንዴት ነዉ የናንተን ስልክ ማግኘት የምችለው?ለማስታወቂያ ፈልጌ
ድንግል ማርያም ሆይ አሰራት ሀገርሸን ኢትዮጵያ ስለምን ተወሻት 😢😢😢😢በሰደት ያለንው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን ለተገፋው አማራ በፀሎት እናሰበው
አሜን አሜን አሜን
አሜን በእውነት
አሜንአሜንአሜን
ስለምን ተውሻት?! ምክንያቱም እኛም ቅድስት ማርያምን ከነ ልጇ ስለተውናቸው ነዋ፡፡ እንደመተዋችን እንደውም አልተዉንም፡፡
አሜን❤❤❤
ኢትዮጵያ ሀገራችን ገና ያላየናቸው ስንት ድንቅ ቦታዎች አሉዋት እሼ ወንድማችን ይሄንን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ያላዝናል እንደ ቁጥራችን መብዛት ቤተክርስቲያን እንዳላት ሀብት አልተሰራም እራበን በረደን እያሉ ነው ከተማ ደሞ ቪኤት ሽር ብትን ይላሉ ቤተክርስቲያን በከተማ ሀብት አላት ህዝቡም ይሰጣል ሲኖዶሱ ስራው ምድነው ቆይ በገጠር ያሉትን ገዳማትን ለምድነው የማያግዙት እራሳቸውን እንዲችሉ ለምን አያደርጉም ቤተክርስቲያን እኮ እንኩዋን ለራሱዋ ለሀገር ትተርፋ ነበር አንድ ቢንያም መቅዶኒያ የሰራውን ቤተክርስቲያን አልሰራችም የአባቶች ችግር ነው እንደቆረቆዘች ሁሌም አለች ልብ ይሰብራል እዛ ጠግበው በስልጣን ይጣላሉ እነዚህን ተማሪ አባቶች ዞር ብሎ የሚያይ የለም ሀይማኖቱን እየቀበሩት ነው 😢
እኛ ፡ ክርስቲያኖች ፡ ለሰማያዊዉ ፡ የክርስቶስ ፡ ፍቅርና ፡ ቅናት ፡ ያለን ፡ ልባችንን ፡ መንፈስቅዱስ ፡ እንዳዘዘን ፡ የተቻለንነ ፡ እናድርግ። የሌዊን ፡ ሥልጣን ፡ የተሰጣቸዉ ፡ ተግባራቸዉን ፡ ካልሰሩ ፡ መፍትሔው ፡ ከባለቤቱ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ነዉ ፡ እኛ ፡ የመናገር ፡ ችሎታ ፡ የለንም። ትርፉ ፡ በፈተና ፡ መዉደቅ ፡ ነዉ። ስለዚህ ፡ ለእግዚሐብሄር ፡ ቤት ፡ ሥራ ፡ እንበርታ።
@@workitua1733 ይሄ አባባል ልክ አይደለም ምእመኑ ሀይማኖቱን መቆጣጠር ቀለበት ከፈጣሪ ጋር ታዲያ ጳጳስ ታወወግዥ የነበረው ጥቁር ለብሰሽ ለምድነው አምላክ እሱ ያውቃል ብለሽ ለምን ዝም አላልሺም እርዱኝ እረዳችሀለው ነው ያለው ለምን ብሎ መጠየቅ አባቶችን ግድ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልማት ሰራች ትምህርት ቤት ገነባች ሆስፒታል ገነባች ሲባል ሰምተሽ ታዉቂያለሽ እንደ ቀደምትነቱዋ እንደ አላት ህዝብ ብዛት እንደ አላት ገቢ ሀላ ቀር ነን ዛሬም የአብነት ተማሪ የሚበላው የለውም እንደ ዩንቨርስቲ መሆን ሲገባው የራሳችን አየባቶች ድክመት ነው የግብፅ ቤተክርስቲያንን ተመልከቺ ቁጥራቸው ትንሽ ነው ሀብታቸውን እውቀታቸውን ያፈሰሱት ገዳማት ቤተክርስቲያን ላይ ነው የራሳቸው ገቢ አላቸው በኢኮኖሚ የጠነከሩ ናቸው እኝአ ግን ላሊበላ ዝናብ እያስገባ ማደስ ያልቻልን የዉጭ ሀገር እርዳታ የምንጠብቅ ነን ችግሩ አስተዳደር ጋር ነው ለራሱ እንጂ ለቤተክርስቲያን የሚሰራ የለም እምነቱን አያሳድጉም በገጠር እኮ ቤተክርስቲያን በሳምንት ነው የሚከፈተው አቅም ስለሌለ እረ ስንት ጉድ አለ እና የራስሽን ድክመት በፈጣሪ ማላከክ ጥሩ አይደለም እንደ ሀገርም ደሀ አድርጎ ያስቀረን ምንም ሳያደርጉ በመጠበቅ ነው ቸልተኝነት
እግዚአብሔር ሆይ ሰለነዚህ አባቶች ብለህ ሃገራችነን ሰላሟን መልስልን 💒😢🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ራያ ቆቦ ዞብል ራማ ኪዳነ ምህረት ገዳም ሀገሬ 😢 ለደጅሽ ያብቃኝ ፆለታችሁ ልመናችሁ አይለየን አባቶቻችን
ራያ ቆብ ነውዴ እህት😢
@@የጠፋውልጅአወ ራያ ቆቦ ራማ ኪዳነ ምህረት
ውዷ ሀገሬ የራማዋ እናቴ ኪዳነ ምህረት ወይኔ በስንት ግዜዩ አየሗት የተቀደሰች ቦታ ወንድማችን እሽቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ሀገሬን አሳየህኝ
የት አካባቢ ነው የምትገኝ
Kobo
@@ሰላም-ቸ1ጠስሜን ወሎ ከራያ ቆቦ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ናትእኔም በደጇ ነው ያደኩት ፍቅሯ ባይገባኝም ንሀሴ 16 በደንብ ይከበራል ምልጃዋ እና ጸሎቷ ቦታውን የርገጠ ይመስክራል አይኔን እጨት ወግቶኝ አታይም ስባል የራማዋ ኪዳነምህርት አድናኝ ዛሬ ሙሉጤና አለኝ ከስደት ተመልሽ የተወለድኩባትን ያደኩባትን እራማ መሄድ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@@ሰላም-ቸ1ጠራያ ቆቦ ነው
የራማዋ ንግስት የአስራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን አደራ 💚💛❤😢🙏
እሽየ አዛኘን በጣምምም ደስስስስ አለኝ ምክንያቱም እራያ ዉስጥ አስተዋይ ያጡ ድንቅ ገዳማቶች አሉ አሁን ያላችሁት ዞብል ነዉ አራዱም ከምትባል ከዞብል ፊት ለፊት ቆቦ ሳንደር በኢትዩጵያ 2ተኛዉ ታላቁ የ ቅዱስ አማኑኤል ገዳምም አለ ብታዩት እጅግ በረከትን ታተርፉበታላችሁ
የኔ ወድ ያደኩብሽ ራማየ በስንት ግዜየ አየሗት የሰላም ሰገነት በነፃነት ያደኩብሽ ነሀሴ 16 ሶለል ብየ ያደኩብሽ ራማ ኪዳነ ምህረት እና ራማ ገብርኤል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ መጥቸ እስካይሽ አገሬ💚💛❤⛪😢
እፁብ እፁብ ያተ ስራ አምላኬ ሆይ ሰለነዚህ አባቶች ብለህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
Amen😢🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏🏽
አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ራምዬ ኪዳነምህረት በጣም ትልቅ ገዳም ልንረዳትም ልንጎበኛት ይገባል
የት ነው ዋገኛው😢
ገዳሟ ኪዳነ ምህረት ናት እንዴ?
@@eyerus9893አወ ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ራማ ደብረ ሲና ኪዳነ ምህረት ገዳም ነው በጎን ያለው መድሐኒያለም ቤቴ ክርስቲያን ነው
መምህር አባ ጥኡመ ልሳን የበረሀው ፈርጥ በርቱ ሀይሉን ብርታቱን ይስጥዎት ይህ ገዳም የፍቅር የበረከት የሰላም እንደ 24ቱ ካህናተ ሰማይ ስብሀተ ማህሌት የሚፈስበት አባቴ ድምፅዎትን ስለ ሰማሁ ደስብሎኛል
ያሳደገችኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ አሁንም አትለይኝ የጋሬ ታቦት ❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድ መባረክ ማየት እፈልጋለሁ የት ነው ይህ አካባቢ የሚገኘው በጣም ትልቅ ቦታ ነው
@@est2729ራያ ቆቦ ራማ ነው
@@est2729ራያ ቆቦ ዞቡል ራማ ኪዳነ ምህረት ነዉ
የራማዋ ንግስት እናቴ ቅድስት ኪዳን ምህረት ትጠብቀን መላኩ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን ለገራቺን ሰላም ያውርድልን ❤❤❤
ግሩም ድንቅ ነው👍👍 እግዚአብሔር አምላካችን ስለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን
ወንድማችን እሹቱ ምርጥ ሥራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
ዕፁብ ድንቅ ስፍራ ስለነዚህ አባቶቻችን ስትል ማረን😢
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር መረጨ ሳይሆን ተመረጭ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏ወንድማችን በርታልን ቤተክርስቲያን የሚያከብራትን ታከብራለች እና እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል እርገታ በሰላም አደረሳቹ ❤❤
እኮን አብሮ አደረሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኮ እሸ ከኛ እራያ ቆቦ እራማ ሂዶ ዋውው የኔ እናት ናፍቆቴ ኪዳነ ምህረት እኔም ልጅሽ ደጅሽ ናፍቆኛል ለደጅሽ አብቂኝ እናትና ልጅ😢
እናት ኪዳነ ትምህርት ስደትን ያሽነፈኩብሽ እምዬ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለደጂሽ ያሽቃኝ እናቴ ❤
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እኛ ኦርቶዶክሶች ሀብታሞች ነን ክብራችን እንወቅ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አክብሮናል ✝️💒✝️💒💯✅🙏🏻
Thanks God ራማ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ ለመሳለም ያብቃን ❤❤❤❤❤
እናት ሀገር ኢትዮጲያ እምየ ኦርቶዶክስ ላጠፉሽ የሚፈልጉ ይጠፋሉ😢😢😢😢
እመብርሀን ትባርክህ እሽየ ስማማ ወንድማለም እራያ ከሄዳችሁ አይቀር እጅግ ድንቅ ገዳም ልጠቁማችሁ ስሟ ጀመዶ ( ዘመዳ ) ማርያም ትባላለች እራያ ቆቦ ዋጃ ከተማ ወደገጠሩ በኩል ወጣ ብላ ትገኛለች እሽየ ከሄዳችሁ አደራ በስደት ላለሁ ወንድማችሁ ገብረ መስቀል ብላችሁ አስቡኝ እወዳችኋለሁ
አወ በጣም ግሩም ገዳም ነው እኔም አንድ ጊዜ ሂጀነበር
ባሁኑወቅት ገዳማትን አትጠቁሙ 😢 ደግ ዘመን ሲመጣ እናየዋለን
ገዳማት አሁን ማዉጣቱ ተገቢ አደለም
እሺ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ከነ ቤተሰብህ እውነት በጣም ደስስስስስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ቦታነው የአቦቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላካችን አገራችንን ሰላም አድርግልን። አማላጃችን ኪዳነ ምህረት የአስራት አገርሽን ጠብቂልን ለደጅሽ አብቂን❤❤❤
እሼ በዚ ዘመን ግን ይሄንን ላላወቀ ማሳወቅህ ለክፉዎች መረጃ መስጠት እንዳይሆን ዛሬ ገዳማትን እና ክርስትናን ሲያዩ እሳት የሚታያቸዉ ክፉዎች አይናቸዉን ይያዝልን
ስለገዳማውያኑ አባቶቻችን መነኮሳት ብለህ ኢትዮጵያን ሕዝቧን ታደገን ቅድስት ቤተክርስቲያንን አስባት ማረን በወገኖቻችን እየደረሰ ያለውን ግፍ በቃ በለን አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አሜን🤲🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭
የራማ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለደጂሽ አብቂኝ የአስራት አገርሽንኢትዮጵያን አስቢ እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በአንተምክኒያት የበረከት ተካፍይ ሰለምታደረገን
እመ ምዑዝ ራማ ኪዳነ ምህረት ገዳም በእውነት ከእናታችን በረከት እንድንቀበል ለፅድቅ የጨከነ ልቦና ያድለን ርሱ ይርዳን❤❤❤❤❤❤ እሼ ተባረክ❤❤
ኩኬለሽ ማርያም መንገዱን ትምራህ። ሄደህ የበረከት ስራህን አድርስላት ጥሪዉ የኔ አደለም የእመቤቴ ነዉ።
እንዲህ ስሰማ ልቤ በሀዘን ይደማል ምን አለ ሀብት በኖረኝ እና አብዝቼ በረዳሁ ኢትዮጵያዬ አምላክሽ ይርዳሽ አስራት አርጋ የተቀበለችሽ ድንግል ማርያም ታስብሽ
ግሩም ድንቅ ነው ❤ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደንቅ ናት አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን በናንተ ፀሎት ነው አምላካችን የታገሰን እንጂ እንደስራችን ቢሆን ምድርም ተከፍታ በዋጠችን ነበር 😢 አቤቱ
እሽቱየ የቆሎ ተማሪዎች አባት እግዚአብሔር ህይወት በንስሀ ያድርግልን በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰው ማየታችን በጣም እድለኛ ነን ራማ ኪዳነ ምህረት ገዳም /ራያ ቆቦ አካባቢ ትገኛለች/እሸቱየ እንዳንተ እንኳን ባልሆን በትንሹ ለቆሎ ተማሪዎት እርዳታ እንዳደርግ እግዚአብሔር ያግዘኝ ።በጣም የምቀናብህ ወንድሜ ነህ እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏
እምዬ ሃገሬ የቅዱሳን ፃድቃን ሃገር ሰላምሽን ይመልስልን የተሰዓቱ ቅዱሳን አምላክ ሰላምን ይላክልን
ድንቅ ቦታ ነው በእውነት እሼቱ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው በጣም እድለኛ ነህ
እመቤቴ አንችን ጠርቸ የማላፍረው የተማርኩብሽ የብዙ ነገር መሰረቴ እመብርሀን ጠብቂኝ
እናቴ የራማዋ ንግስት ስአሊተ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት ለደጅሽ አብቂኝ ለምለሟ ሀገሬ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂያት😢እሸ እጅግ እናፍቀው የነበረውን ቦታ ስላሳየኸን እናመሰግናለን
❤❤❤ታድለህ እናመስግን ወንድሜ ክፉ አይነካህ የቅዱሳን በረከታቸው ይደረብን እመቤታችን ቅዶስት ኪዳነምህረት ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን አሜን !!!
እግዚአብሔር ድንቅ ነው በየዘመኑ ኦርቶዶክስ ን ለማጥፋት በየዘመኑ አሉ አሁንም እግዚአብሔር አሁንም መልካሙን ይላካን
እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደምህረትህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
እናቴ ኪዳነምህረት ለሀገራችን ምህረትን ትለምንልን 😢😢😢😢😢😢ተዋህዶ ሀይማኖታችንን አፅንታ ለዘላለም ታኑርልን እሼ ክበርልን!!!!!!
መታደል ነው እፁብ ድንቅ በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው ህዝቡ ገንዘቡን መስጠት ያለበት ለገዳማት ነው ለገጠር ቤተክርስቲያን የከተማ ቤተክርስቲያን ገቢ አላቸው የህንፃ ኪራይ አለ ህዝቡም ይሰጣል ሰው እኮ ነው የጠፋው ቤተክርስቲያን ብዙ ሀብት አላት ለግል ጥቅም ነው የሚዉለው ከራሱዋ አልፋ ሀገር ማልማት ትችል ነበር አባት የለም ሲኖዶሱ ስራው ምድነው ቆይ ገዳማት ተራብን ተጠማን ልብስ የለንም በዚህ ዘመን ልመና ሁሌ ልመና ቤተክርስቲያን እራሱዋን የምችለው መቼ ነው አስቢው ይሄን ህንፃ እንኩዋን ቢሰሩላቸው በሱ ተዳደሩ ቢሉዋቸው ከተማ ያለ ቪኤት መኪና ይነዳል የገዳሙ ይራባል ቤተክርስቲያንን አቆረቆዙዋት የት መድረስ ትችል ነበር 😢
እባካችሁ በአሁኑ ወቅት ጥንታዊ ገዳማትን ቤተክርስቲያንን ሚዲያ አታዉጡብን ተዉት ይቀመጥልን ይህ የፈተና ጊዜ ሲያልፍ ታሳዩናላችሁ ገዳማት ታርጌት እየተደረጉ ነዉ
አሁንም ያለዉ የዉ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እድሜዉን ያሳጥርልን
እዉነት ነው የአብነት ተማሪዎች በታገዝ አለባቸው በዉጭ ሀገር የምትኖሩ ሰዎች አስራት ለከተማ ቤተክርስቲያን አትስጡ ለገዳማት በገጠር ላሉ ስጡ የአብነት ተማሪ ቄስ ዲያቆን ጳጳስ ሰባኪ ዘማሪ ተተኪ ትዉልድ ማፋራት ነው የቤተክርስቲያን ምንጭ ማለት ነው ምንጩ ከደረቀ ችግር ነው የከተማ ቤተክርስቲያን ገቢ አላቸው ህዝቡም ይሰጣል ለምድነው በገጠር ያሉትን ገዳማትን የማይረዱት ቤተክርስቲያን እንኩዋን ለራሱዋ ለሀገር የሚበቃ ሀብት አላት ብሩን የት ነው የሚያደርሱት ገዳማትን ማልማት እራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግ ሲኖዶሱ ስራው ምድነው ቆይ ገዳማት ተራብን ተጠማን መጠለያ ልብስ የለንም በጣም ያሳዝናል ቤተክርስቲያንን አቆረቆዙዋት 😢
ዶነኪ ትዬብ በጣም ነው የምናመሠግነው በተለይ የገዳማትን ድጋፍ አጠቃላይ የምትሠራቸው ሥራ እሡ አግአብሔር ይከፍልሀል።በመሆኑም የራማ ኪዳነ ምህረት ገዳም ፎቅ የተጀመረው የዛሬ 7ዓመት ነው። በመሆኑም የዚህ ህንፃ መገንባት ለገዳሟ መናኞችና አገልጋይ መነኳሳኖች ከልመና ህይወት ይታደጋቸዋል ።መሆኑም እሸቱ በጀመርከው የገቢ ማሠባሠቡን ስራ ብተደርግ አመቤቴ ድንግል ማርያም ታግዘሀለች ኦኛም ባለንበት ድጋፉን እናጠናክራለን ለሠምትደርገው ሁሉ አሧ ትርደህ ።በርታ
ሁሌም የቤተክርስቲያን ነገር ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለእ/ር እና ለወለደችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እንድሁም ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን እርገት በአል አደረሳችሁ አረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን 💚💛❤️🙏
እሼ መንግስት ይህንን መካነ ቅዱሣን ቦታ አይቶ በልማት ምክንያት ሪዞርት እንዳይሠራበት በ bird eye view እይታ በታሣይ እና የተቀረፀውን ሑሉ ባታሣየው ቤተክርስቲያናችንን ከአደጋ ልንጠብቃትና ከእይታ ልንከልላት ይገባል እላለሁ እሼ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ❤❤❤
ወይኔ የራማዋ እናቴ ኪዳነ ቃሏ እናቴ ለደጅሸ ያብቃኝ እናቴ 😢😢😢ልምልሚቱ ሀገሬ❤
የት ነው
@@geteneshbenti1798ራያ 😢😢
@@geteneshbenti1798ከ ራያ ቆቦ ወጣ ብሎ ነው
@@geteneshbenti1798ሰሜን ወሎ ራያ
@@geteneshbenti1798 እራያ ቆቦ ልዩ ስሙ ዞብል ወይም እራማ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ወረዳው ሰሚን ወሎ ይባላል
የኔ ሀገር እራማ ኪዳነ ምህርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድ መባረክ ማየት እፈልጋለሁ የት ነው ይህ አካባቢ የሚገኘው በጣም ትልቅ ቦታ ነው
@@est2729 ስሜን ወሎ ራያ ቆቦ ነው ከቆቦ ተሮ በር ድርስ በመኪና ሂደሽ ከዛ 2ት ወይ 3ት ስአት የሚፈጅ የእግር ምንገድ አለው በጣም ታሪካዊ ቦታ ነው ነፍስንም ስጋንም የሚያስደስት ነው የኔውድ
@@est2729ራያ ቆቦ ዞብል ነዉ ዉዴ
@@est2729❤
@@est2729ራያ ቆቦ ነው ቆቦ ከደረሽ ያሳዩሻን ሰውችን ከጠየቅሽ
እሸቱየ ራማ ገባክ ዴ የራማዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ❤ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን ❤
እፁብድንቅ ብቻ❤❤❤❤ ያንተስራ ጌታየሆይ❤❤❤
ኧረ እሸ ደሰ ሲል ሀገራችን ሂደህ ነው እንዴ ራማ ኪዳና ምህረት ነፈቃኝ ነበር ተመሰገን አሁን አየኋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ እሸቱየ ❤ቃል የለኝም ያሳደገችኝ ራማ ኪዳነ ምረት አየ ትዝታ ልጅነት 😢 ለደጅሽ ያብቃኝ❤❤
አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ ሐገራችንን ሰላም የማታደርግልን እስከ መቸ ነው? እቤቱ ይቅር በለን በበረሃው ወድቀው ድንጋይ ተንተርሰው ስለሚለምኑህ ደጋግ አባቶች ብለህ ደግ ንጉስ ደግ መሪ ደግ ዘመን አምጣልን።
የማቴዎስ ወንጌል 17
5፤ እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት፡ የሚል ድምፅ መጣ።
አራማ ኪዳነምህረትን ያላየ ኦርቶዶክሳዊ ሄዶ ቢያይ በረከት አፍሶ ነው ሚመለሰው❤❤❤
የራማዋ እናቴ የቃል ኪዳኗ እመቤት ለደጂሽ አብቂኝ ወለላይቱ ❤ ለምለሚቱ ሃገሬ ❤❤
ለደጀሽ ያብቃኝ ለሀገሬ ያበቃሸኝ እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት ሆይ
እማዬ ኪዳና ምህረት ❤❤ በምን ቃል ላመስግንሽ የእኔ እናት የደስታ እንባ እንባሁ አፀድሽን ሳየው ይናፈቃል 😢😢
እዋዋውን አድቀን እደሚዘግበው እርግጠኛ ነበርሁ እናም ደስ ይላል እሸቱዬ ፈጣንና ፈርቱ ነህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ 🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቀር በለን
አባቶቻችን ኑሪልን ቃለሂውት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢 አቤት ነሁነብንን አሰብ 💒😰😰😰😰😰😰😰
ስፍራው እንዴት ያምራል አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢😢😢😢
አቤት ታሪክ እጹብ ድቅ እኮነን❤❤ ምን ዋጋለዉ ባለታሪክ ታሪካልባ ሆንጅ ይች የመሰለች እመቤት ሀገር ይዘን ተባልተን ተላለቅን😢😢😢
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የቦታው ማማር በስመስላሴ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጂሽ አብቂኝ እማ ፍቅር
አሸ እናመሰግናለን ራያ ስለሄድክ እመቤቴ ትባርክህ❤
እሸቱ እንደው በ ዑራኤል እባክህ በ እመ አምላክ
በ አነፎ መንበረ ብርሀን ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን
የ ንግስ በዓል አለ ከ ቻልክና ከፈቀድክ መስከረም ፪ በበዓሉ ለ ቅዱስ ዮሐንስ አንድትገኝ
በ አክብሮት እንጠይቃለን
በ እንተ ስሙ ለ መጥምቀ ዮሐንስ
በዮሐንስ ስም እንለምንሃለን
የራማዋ ኪዳነ ምህረት ጥበቃሺ አይለየን ለደጂሺ ያብቃን🙏🙏🙏
የራማዋ ንግስት እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ አገራችነን ሰላም አድሪጊልን በምላጃሽ በተሰጠሽ ቃል ኪዳን
እሸቱእግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ክፉ ሳይነካህ ከደህናውዘመን ያሻግርህ ይችን ታላቅ ገዳም ስላሰብካት ደስብሎኛል
አባ ስላየዎት በጣም ነው ደስ ያለኝ ጽጌ ማርያም ነኝ ከመርካቶ በጸሎት አስቡኝ።
አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ እግዛብሄር ያግዛችሁ ራማ ኪዳነምሕረት ደግሜ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ 🙏💕
በዚህ ክፍታችን ጥፋታች ወደ አውሬነት መለወጣች እግዚአብሔር በዚህ ልክ አስከፍተን ያልጠፋነው ለካ ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ አባቶዎች ስለተከበበች ነው
የእግዚአብሔር ስራ እጂግ ግሩም ነው። እሺ እናመሰግንአለን🙏
እግዚአብሔር አምላክ ስለ ቅዱሳኑ ብለክ አገራችንን ማርልን🤲💚💛❤ እሼ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ስንት ነገር ሰውን እያታለለ ባለ ወቅት እንደዚህ አይነት ወጣቶች በእምነታቸው ፀንተው በመኖራቸው ተመስገንን ነው
እሽዬ የዛች የልጅቷን ታሪክ ውሃ በላው ምነው። እውነት ለመናገር የፀሎትን ምላሽ እንኳ እንደዚህ አልጠበኩም።
ምን ያህል ደጋሞች መሆናችነን ነውኮ አዳ የሚያሳየው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶው ለዘላለም ጸንታአ ትኑር ❤🎉ይች ናት እምዬ ኦርቶዶክስ
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የራማዋ እኔንም ለደጂሽ አብቂኝ 💚💛❤️
የኢትዮዬ ሰላምየናፈቀው በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኡፉፉፉፉ በረከታቸው ይደርብን አቤቴ ተዋሕዶ ሁሌም ደምቃሽ ትታየለሽ ጠላት በከንቱ ይደከመል በማ ደም እንደለች ተዋሕዶ የለገባው ጠላት አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ጠበቃልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
በይኔ በማሪያም ደሥሲል እሸየ ከትውልድ ሀገሬ ሀገራችን ሂደህ ሥለጎበኘህልን እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የዋህነትሽ ያስታውቃሎ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
የራማዋ እናቴ ኪዳነ ቃሏ ደጂሽ ናፈቀኝ ወለላይቱ😢😢😢ለምለሚቱ አገሬ ❤❤❤❤
አብይና ትግራይና አማራን ለማጥፋት ሚፈልግበት ዋና ምክንያት 😢😢😢😢
በትክክል
እግዜብኤር ፡ ቃሉ ፡ አይታጠፍም። ፈተናዉን ፡ እናልፋለን። ዘንዶዉ ፡ ብልጵግና ፡ ወደሲሆል ፡ ይወርዳል።
አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን እውነት ናፍቀውኝ ነበር እመ አምላክ በድሜ በጤና ታቆይልን ❤❤❤ የራማዋ ልደጅሽ አብቂኝ 😢😢😢
የአባቶቻችን እረዴታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሠን አሼ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
ኧረ አብይ እንዳይሰማ፣👌ወራሪውን እንዳይልክ👌👌👌
የኔታ አባ ጥዑመ ልሳን ስላየዎት ደስ ብሎኛል መልካም አባት።
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️
ገዳማዊያን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን
አዛኝቷን በጣም ነው ደስ ያለኝ ህዳቹሁ ስለጎብኛቹሀቸው ምክንያቱም ከመስደዴ በፊት ገድሙን ስለማቀው ስለሚሆድ ምኞቴ ነበር እናተ ሂዳቹሁ እድታያቸው እሽ ውድማቺን አብረውህ የሚስሩት ቴሞቺ በጣም እናመስግናቹሀለን 😔😥
እማዩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘሏዓለም ጸንታ ትኑር❤❤❤
ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ሀገራችንን ስላም አርግልን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሺን ጠብቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ አማልጅን 😢😢😢
እግዚአብሔር የበረከቱ ተቋዳሽ ያድርገን ሁላችንም በአቅማችን እናግዝ የድንግል ማርያም ልጅ ወዳጆች እጃችንን እንዘርጋ
እዴት ደሰ ይላል ኪዳነ ምረት እናቴ አገራችነን ጠብቂልን ❤❤❤❤❤❤
በውነት ያሳዝናል እመብርሃን እድንረዳ ትርዳን በተለይ የቆሎተማሪወች ችግራቸው ቢቀረፍ ብየነው ማስብ ለነገ ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋሉ ኤሽያ በጣምነው ምናመሰግን
አባ ቡራኬዎ ይድረሰኝ የዚህ ቅዱስ ቦታ በረከት ተካፋይ ያድርገን💒💚💛❤
በረከታችሁ ይደርብን❤🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አሽዬ ከኛም ሀገር ሂድህ ደስ ሲል ❤❤
እስኪ አረቋቴ (ኤፍራታ ) ቂርቆስ ከዛው በታች ነበር በጣም በጅግር መነኩሳኑ ሊሰደዱ ነው
የራማዋ እናቴ ለደጅሽ ያብቃኝ አሜን😢 እሽቱ እናመስግናለን❤❤❤❤