Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር የታዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢🇪🇹🇸🇦😭
አሜን አሜን አሜን
አይዞን ሁሉም ያልፋል
እንደ እኔ በመጨነቅ ውስጥ ያላችው ቅድስት ስላሴ ከጭንቀት ያውጣን አሜን🙏🙏🙏
Amen wude
Amen
አሜን🙏
አሜን
እሸቱን የምቶዱት ላይክ ❤❤❤
መታደል ነው በዚህ ግዜ ይህንን የክብር ሥራ መስራት ተባረክ
አላህ ይጠብቅህ ስለመልካም ስራህ ስለትህትናህ አክብሮቴ የላቀ ነው በኔ ዘመን አንተን መሠል የኢትዮጵያ ለዛ ስላለህ አልሀምዱሊላህ☝️🤲🙏💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊❣️❣️
አንተ ሁሌም ጀግናችን ነህ 💪🏽ለ አንተ እንኳን መዝሙር ሃውልት ብናቆምልህ ምን አገባቸው ውሾች ይጮሃሉ እሸቱ ሰራውን ይሰራል ሁሊም ጀግናችን ነህ 💪🏽ልብህን አይቀይርብ 🙏🏽
አሜን አሜን እውነት ነው ሰው ያልበላውን አይደል የሚያከው
mariyamin ewnet new ke hawlt bela erasu binor ina bidergilet hulum yansewal enkan kidest betekirsteyanen yasera yekirena lezefagnochi enkan hawlt eytesera aydel eshe hulum yansebikal becha fetari keminem belay yemengustu werashu yadergiki kene betesebochiki
ኤጭ ሲበዛ ጥሩ አይደለም። ለእልህ የማይሆን ነገር መናገር ጥሉ አይደለም
እሱ እንኩዋን ለብዙሃኑ ለራሱም በራሱ ማድረግና መቆም የማይችል ደካማ ሰው ነው እግዚአብሔር ግን እርሱን አንስቶ ስራው እየሰራ ነው !በእሸቱ አፍ እያናገረ እኛም ወደ ህዝባችን ወደ ቤተክርስቲያናችን ፊታችንን እጃችንን እንድናዞር እያደረገን ነው እግዚአብሔር ሱሙ ይክበር ይመስገን !የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራዉን እንዴት እና በማን በኩል እንደሚሰራ የማያውቁ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ግን በሞቀበት እያጨበጨቡ ወደነፈሰበት እየተወዛወዙ ሁሉን አድራጊና ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔር አምላክን ማመስገናቸውን ትተው በአይናቸው ከሚያዩት እና በጆሮዋቸው ለሚሰሙት ለደካማው ስጋ ያሽቃብጣሉ !የምስጋና መዝሙር ለድንግል ቅድስት ወላዲተ አምላክ ለጌታችን ለአምላካችንድና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምንዘምረው። እሼ ወንድማችን ማንነቱን የሚያውቅና ምንና ማን እያሰራው እንደሆነ የሚያውቅ ወንድማችን ነው።ዛሬ እንዘምርልህ ! አይደለም ሃውልት ታቦት እንቅረጽልህ የሚያስብላቹህ ሰይጣን ነገ እሼ በሰውኛ ድክመቱ የሆነች ትንሽ እጸጽ ቢሰራ አይኑ ለማጥፋት ያለፈ ጥሩ ስራውን አር ለመቀባት በአንደኛነት የምትሰለፉት አንቺና አንቺን መሳይ መሊያ ለመቀየር ዱብ ዱብዳ ላይ ያላቹህ ሰዎች ናቹህ ።እሸቱም እንደነዚህ አይነት መዝሙር ካላወጣንልህ ታቦትና ሃውልት ካልቀረጽንልህ ባይ አጀንዳቸው ምን እንደሆነ ባልታወቀ ስብስቦች መስመሩን እንደማይስት ተማምነን ነው በስራው ሁሉ አቅማችን በቻለው ሁሉ የምንሳተፈው !ሁሉን ያደረገልንና ጋና ብዙ የሚያደርግልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
እሼ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን እንድትሰራለት መርጦሀልና ፍቃድህን ሰጠህ መታደል ነው እንወድሀለን ትዳርህን ይባርክልህ ልጅህንም በቤቱና በቃሉ ያሳድግልህ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱና ቸርነቱ አይለይህ አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ቤት (ቤተ መቅደስ) በአዲስ ኪዳን መሰረት የሰው ልጅ ነው“የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ መልካሙን ነገር ስለሚያደርግልን እግዚአብሔር በ ፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እንበል አሜንንን በሉ ❤🎉🙏
አሜን፫❤🙏
አሚን አሚን አሚን🙏🙏
አሼ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔር የመርጠህ ድንቅ ልጅ ነህ እመብርሀን ልጅህን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልህ 👏👏👏🙏
አንተ የእግዚአብሔር ውድ ልጅነህ እመብርሀን በሔድክበት ሁሉ ትጠብቅህ እሽየ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤
We are Eritrean always with you.we love you Ethiopian people
Enamesegnalen Wendme🙏
We love you too 🙏
እግዚአብሔር እንድሽአድጎ ነው የፈጠረን እኮ
በሀይማኖታችን እኮ በአለም ያለን ኦርቶዶክሶች አንድ ነን ኤርትራዊያን እኛም እንወዳቻለን ደግ ህዝቦች❤
እሼ አንተ የኛ የተዋህዶ የምንሳስልክ ወንድማችን ነክ ሺ አመት ኑራልን ጠላት መችም እርፍት እንዳማይስጥክ እናቃለን ግን እግዚአብሔር ም ሁልየ ከፊትክ እንድሚቀድም አምናለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠላት ከተንጫጫ በኋላ አስተማሪ መልዕክት ። ዘመንህ ከነቤተሰብህ ከነ ስራ አጋሮችህ ይባረክ ።
ወይኔ ይህንን ኘሮግራም ሳየው የአገልግሎት መንፈሳችሁ ሲያስቀና የተዋህዶ ልጆች ተባረኩልን አባቶቻችንን አገልጋዩቻችንን እ/ር አምላክ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ተባርክ እድሜህን ያብዛልን ልጅህ እንዳንተ ይሁን ለታርክ ያብቃህ በዝህ ስዓት ነው መሸሸጊያ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ቤት ማኩረፉያ ያስፈልጋል
እሺው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክየድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ከዋላህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
እሼ አንተ በጣም ልዪ ሰው ነህ ድንግል በፍፁም ክፍህን አታሰማን በጣም በጣም እንወድሃለን ወንድማችን
ሺ አመት ኑርልን አተ መልካም ሰው❤
የኛ ልበ መልካም ወንድም ለኛም እንዳንተ ዓይነት ልብ ይስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ፀረ - ኦርቶዶክስ ነዉ አሁን ያለዉ መንግስትና እራስህን ከፈጣሪጋ ጠብቅ :: ባለፈዉ ለአንተ የተዘመረልህን ዝማሪ በመጥፎ መልኩ ሲያሰራጩት የነበሩት የመንግስት ተከፋዮች ካድሪዎች ነበሩ :: እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈል ፀጋዉንም ያብዛልህ 😍😍🙏❤️
ክብሩን የዓለሙ ቤዛ ቸሩ መድኀኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእመ ብዙሀን ክብር ምስጋና ይሁን እውነትም እሸቱ እግዚአብሔር መርጦሀል እኛንም ሊያድነን ፈልጓልና አንተን ለበረከት ሲጠራህ እኛ በበረከት ይጎበኘናል ያድነናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተን በእምነት በፀጋ በፍቅር ያፅናልን ከቤቱ ያቆይህ እግዚአብሔር በወደደው ሊያድን ያሰበውን ይጠራልና ከበረከቱ ያብዛልን አንተንም አይቀይርብን❤❤❤
በእግዚአብሔር የታመነ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤❤እሼ በማርያም ያ የትኬት ብሩን የሰጠውን ልጅ አልቅሶ ያስለቀስንን በማርያም በማርያም አቅርበው እንርዳውና ሀገር ገብቶ ልጁን ያግኝ😢😢
"ሁሉ በእርሱ ሆነ " እንኳን እግዚአብሄር እረዳን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ደምቃ ትኑር እሼ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ላንተም ላገዙህም ፈጣሪ ይስጥህ
መታደል ነው በዚህ ግዜ ይህንን የክብር ሥራ መስራት ተባረክ ጀግናችን
ውይ አንተ ልጅ አሁንስ የመንስ ቅናት አደረብኝ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርከው 😍❤እኔንም እንደ አንተ ይርዳኝ
እግዚአብሔርን ተስፋ እሚአደርግ ወድቆ አይወድቅም አሹየ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያአሳምርልህ❤❤❤
ቃላት የለኝም ስሙ ይክብር ይመሰገን
አንተ ልጅ ተባረክ። ከሃቅ እንዳትርቅ። ፈተናው ይከብዳል።
ተባረክ እሼ ኤርትራዊ ነኝ ግን በጣም ከማደንቅህ ነኝ ብዙ ሰው ታበራታታለ ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እግዚኣብሄር ሁሌ ካንተጋ ይሁን ጭብጨባ እንዳያታልህ አደራ ብዙ ሰው ይተብቅሃል ወላዲት አምላክ ትደግፍህ I love u Ethiopians may the almighty Lord bless our people 🙏🙏🙏🥰❤️🥰🙏
ያከበርከው ልዑል እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ያክብርህ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርታ ጀግና ብዙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አንድ ልብ የምታመጣ ድንቅ ነህ በሚገባ እሼ ወደነበርንበት አንድነታችን እንመለሳለን ጠላታችን ይጠፋል👌‼️🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላካችን በእውነት አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ስለአንተ ቃላት የለም እንባዬ😢 ይቀድመኛል ከነቤተሰቦችክ እመብርሃ ትጠብቅህ ❤❤🤲🤲🌿🌿🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯😍😍😍🕯🕯🕯🕯🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿😍😍🕯🕯😍🕯😍🌿🌿🤲🤲🕯🕯😍💒💒💒💒😍🕯🌹❤❤️
እሼ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ስላደረከን በጣም እጅጉን እናመሰግናለንአንተንና ከአንተ ጋር አብረው የተሳተፉበት የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እሸ በእውነት እግዚያብሄር አምላክ አገልግሎትህን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረውን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለተጨማሪ ለእንደዚህ አይነት አገልግሎት ያብቃን
አሼ ልቀህ ተገኝትተሀል በመውጣት በመግባትህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
ኳታር ሆይ እዳንረሳሽ አርገሽ በልባችን መዝገብ ታሪክሽን ፅፈሻል እና መቼም አንረሳሽም ፍቅር የሆንክ ልጅ የአባቶቻችን አምላክ የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ የረገጥከው ይለምልም ሌላ ምንም አልልህም ወድሜ እሼ
ተመስገን ሳውዲም ስሩልን ብዙ ሰዎች እምነታቸውን እየቀየሩ ስለሆነ ድረሱ እና ቅዱስ ላሊበላንም ስሩልን
ግርማ ምገስ የሆነህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚💛❤🙏ከስው የሆነ ምንም ስለሌለ ሙሉ ምስጋናህን ውስድ ።ቤትህ ህይወትህ ትዳርህ በዙርያህ አብረውህ ለሚደክሙ ህልምህ ህልማቸው ለሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት የድንግል ምልጃ ፍቅር ይብዛላችሁ።🙏🙏🙏
የኛ ሰው ኃይለ ገብርኤል. በርታልን አደራ እዳትሸነፍ በረከትህን ለማሳጣት ብዙ ፈተናዎች በያጋጥምህም ቦታ እዳትሰጥ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እርሱ በፈቀደው መንገድ በሰላም ጨርሳችው እንኳን በሰላም ተመለሳችው። እሸቱዬ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥ❤ ትዳርኸ ቤተሰቦችኸ ይባረኩ አሁንም ደግመኸ ደግመኸ ውለድ አንተን የመሰለ ዘር ይህች ምድር ያስፈልጋታል እና🙏🙏🙏
አሺየ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥ እዲህ ነው❤❤❤
አንተ እግዚአብሔር መርጦካል ዝንብለክ ሰራክን ሰራ በረከትክን ከእግዚአብሔር ተቀበል❤❤❤❤ኑርልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሔር አልፈቀደልኝም አንድ ሳቲም አሰጠሁም የሰታችሁ ታድላችሁ ተመጣችሁ ነዉ እኩል ሰማን ግን እኩል አተመረጥንም አተባረክንም ሌላዉን ተዉትና ብዙ የመሰክረዉ ብዙ ነበር ግን አልመሰከኩም እኔንም እደኔ አይነቱንም ምረጠን አምላካችን
በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ ጥረትህ ላንተም ምስጋና ይገባሃል። የዚህ ቪዲዮ ትልቁ መልዕክት "ከእግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ጋር የሆነ ሰው በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ድል አድራጊ ነው።" ይህንንም በተግባር ስላሳየኸን እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥልበት።
እግዚአብሔር የመረጠህ ! እሽዬ ረጅም ዕድሜ የምትወደው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ! የኔ አባት ከፍ በልልን !!💗💗 መምህሬ ብዬሀለሁ 🙏
ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናን
እሼ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በሰው ፍት ሞገስ ይስጥ ስለ አንተ እግዚአብሔር ሁልግዜ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ሲጀመር እንደሙሴ በአላማ የፈጠረህ እግዚያብሔር ይመሰገን እድሜ ይሰጥህ ሰፋ ከነመላ ቤተሰብህ
እኔ ስለ ኳታሩ መርሐ ግብር ለመግለፅ ቃል የለኝም ልባችን በጣም ነው የተነካው ዝግጅቱ በማለቁ እየከፋን ነበር ፍቅርን ፍፁም ምስጋና በረከት ብዙ ብዙ ያተረፍንበትና ሐሴት ያደረግንበት ነበር. እሼ አንተንና ቤተሰብህን እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ, እንድንባረክ ምክንያት ሆነኸናል ዶንኪ ትዩብ ❤❤❤
ዛሬም ነገም ሁሌም ቅዱሳን ሰማእታት በቤትህ ይግቡ፣ እቅፍ ድግፍ ያድርጉህ፣ በቤቱ ያቆዩህ ፣ተባረክ፣ የወለድከው ይባረከረ ወንድሜ
እሼ እንኳን በሰላም ወደ ሀገር ቤት ገባችሁ በዚህ መርሃ ግብር የተሳተፋችሁ ሁሉ ክበሩልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
እሼ የምትሰራቸዉ ስራዎች በጣም ደስ ይላሉ ከዚህ በኋላ ደግሞ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በሆነው በሰው ልጅ ላይ ብትሰራ እላለሁ ። ልባችን የሱ ከሆነ ሁሉም ሌላው በጣም ቀላል ነው።
ልብህን አይቀይርብህ ትልቅ እምነት ነው ያለህ እሼ ለዘመኑ የመረጠህ ልዩ ዕንቁ ክርስቲያን ነህ ዘርህ ይባረክ❤
ተባረክ ያገለግሉትም ሁሉም ተባረኩ ❤❤❤
እሼ ወንድማችን እውነት ከገባቹ ጀምሮ እስከ መጨረሻው አብሬሃቹ ነበርኩኝ ድካማቹን አይቼዋለው !ደሞ ትምህርቱ እንዴት ደስ ይል እንደነበር ለኔ በጣም ጠቅሞኛል!!ይሄ ፕሮግራም በብዙ ያተረፍክበት ነው እውነት ነው የምልህ ባንተም በሁላቹም በተሳተፋቹት ሁሉ መባረክ ብዙ ሰው ተባርኮል❤ ብዙ አትርፈካል እሼ ምንም አይነት ኔጌቲቭ ነገር እዳትሰማ እናመሰግናለን ወጣትነትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረኩ!!!❤
ተባረክልን በረከትህም ለ ምትወዳት ሃገርህ ይትረፍ❤🎉🎉🎉🎉
በምን ቃል እንግልጽህ አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እግዚአብሔር የጠራህ ሳይሆን የመረጠህ ሰው ነህና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ እግዚአሔርም አግዞህ ብዙ ነገር እንደምትሰራ እምነቴ ነው የእውነት ከልቤ እወድሀለው ❤
እባካችሁ አልቧልታ ከምናወራ እኔስ ምን ሰራሁ እንበል የራሳችንን የቤት ስራ አስቀምጠን የሰው ማረም ይብቃን መስራት ሲያቅተን መተቸት ስራችን አይሁን የሶሎሞንን ጥበብ ያድለን አሜን
እሼ የበለጠ መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ነገር ተመስገን🙏
በጣም ጣፍጭ 14ያርምሞ ግዜያት ነበሩ አለምን በእድ አንደበት ያነጋገ ውስጣችን በምስጋና የረሰረሰበት በፀጋ በረከቱ የተባረክንበት የማይጠገብ ግዜ ነበረ በሌላ መልካም የበረከት ስራ እስክንገናኝ ዳግመኛ በጤና ያቆያቹ ተባረኩ❤
እሸ ወንድሜ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብሮ ለቤተ ክርስቲያናችን ለዉዷ ሀገራችን እንድሁም ለተቸገሩ ጊዜ ለጣለዉ ታስፈልገናለህና የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አይለይህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ዉድ ወንድም እንደት እንደምወድህ የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር የምትኖር ።
እግዚአብሔር የያዘ ሰውኹሌም አሸናፊ ነው። ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር አምላአክ በበረከት ይባርክህ
የዘመኔ ጀግና እሽ እቆ ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ ለሀገር ለወገንህ እድስራ ያርግህ
እሼ እኔ ምንም ማለት አልችልም ልቦናህን አይለውጠው🤲 የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ🤲 ዘርህ ይባረክ🤲
ስለጦርነቱም ስለ ስደቱም እግዚአብሔር ቀን አለው ፡ሰው፡አይሆንም፡አይሳካም፡አለቀብኝ፡በሚልበት፡ሰአት፡እግዚአብሔር፡መሙላት፡ይችልበታል፡በቃና ዘገሊላ፡ወይኑን፡ያስሞላቺ፡እመቤታችን፡እንኳን፡ሙሉ፡አድርጋ፡በደስታ፡መለሰቺቻሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር እኔን የሚውድ ሰው ቢኖር ከሆላዬ ይከተለኝ አለ አንተ አምላክህን ሰለተከተልክ ነው እሼ ታዲያ በሰው ተመስሎ ሴጣን ምን ያውራ ሰለዝክ እግዚአብሔር ሆሌም ካንተጋር ነው ያሰብካውን ሁሉ ያሳካልክ ውንድሜ በጉደለው እመብረሀን ትሙላው አሞን❤❤❤
እኔ ምንም ቃል አጣው 😢እግዚአብሔር እሱ እድሜ ይስጥህ 🙏🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ እኔም ከዱባይ በኦን ላይን 14 ቀኑን ሌልቱን እንቅልፍ እስኪያሸንፈኝ አብሬ የነበርኩቡት የማይረሳ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ብዙ ብዙ ትምህርቶችን ቀስሜአለው ያለቀስኩበት እንደህጻን የቦረኩቡት የማይረሳ ጊዜ ነቡረን ምናለ ባላለቀ እያልኩ ነበር አሁንም እንዲህ ያለ ጉባኤ የመማማርያ እንደምታዘጋጁልን አምናለው እሼ የአገሬ ልጅ እረጅም ዕድሜ ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ የስራ ባልደረቦችህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ ነው ማደትጋቹ
እግዚአብሔር መርጦህ ለዚህ ስላበቃህ እንኳን ደስ አለህ እሸቱ የቅድስት ሥላሴ ልጅ 🙏🙏🙏 አንተን የወለዱ ቤተሰቦችህ፣ ሚስትህ፣ ልጃችሁ ሁሉ በጣም እድለኛ ናችሁ!!!! በረከትህ ይድረሰን 🙏🙏🙏
እግአብሄርን ይመስገን ይህን ላደረገ መጨረሻክን ያሳምረው ለመንግስቱ ሁላችንም ያብቃን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን እሼ በርታልን እግዚአብሔር የሰጠን ወድማችን ነህ
የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንህ አይለይህ❤❤❤
አቦ እሼ ፈጣሪ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ከነባለቤትህ ከነሰራተኞችህ ይሄ ክብር ይገባችሗል ደግሞ ከዚህ በላይ ለሀገርና ለወግናቹ እንድታገለግሉ እድሜና ጤና ያድላቹ በምትሰሩት ስራ ሁሉ ከሰው በላይ እግዚአብሔር አምላክ ይገለጥበት።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ። በቤቱ ያጽናህ ወንድምዓለም።
"እግዚአብሔር ይዕቀብከ እም ዐይነ ሰብእ . . . እግዚአብሔር ከሰዉ ዐይን ይጠብቅህ እሼዬ ስለምሳሳልህ እጨነቅልሃለሁ እናቴን ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን አሜን ።
እሽዬ ❤❤❤ሰው ቃል የለኝም በስላሴ እቅፍ ለዘላለም አሸብርቅ። በርታ የአብርሃም አምላክ ዛሬም ከአንተ ጋር አለ።❤❤❤
አሼ ጀግናዬ እዳንተ አይነት ሰው ነው ለሀገራችን ለቤተክርስትያናችን የሚስፈልጋት አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ነች ቃል የለኝም ብቻ እመብርሐን እቅፍ ደግፍ ታርግህ እንወድሃለን ❤
ግሩም ነዉ ድግል ማሪያም ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ሽፍን ድግፍ ታድርግልን እሼ🥰
አሸየ እንደሰማይ ከዋከብት እንደ ምድር አሽ ዘርክን ብዝት ብዝትዝት ያድርግልን በቤቱ ያጽናህ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ አንተንም ሔዋንህንም ልጅህንም🙏❤ ክብሩን እሱ ይውሰድ
አንተኮ ድንቅ ነህ እግዚያብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይህን ፀጋ ያብዛልህ እንጂ አይለውጥብህ
ኢግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ለ ብዙ ሰው የመዳን ምክንያት መሆን በጣም መታደል ነው።
አንተ ትልቅ ሰው ነኽ አባቴ በርታ እግዚአብሔር ያበርታኽ እሼ ቁም ነገረኛ ነኽ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ስንገባ እንዲሁ ነው ፈተናው በርታልን እንዳትመለስ ወደ ኃላ ✝️🙏😘
አሽ የዘመናችን ጀግና ነህ ወድማለም ምቀኛህን ፈጣሪ ይያዝልህ
አሁንም ዱባይ ናልን መሬት ተሰጦናል ገንዘብ ያሰፈልጋል❤ተባረክ አሹዬ❤
ወንድም ከነመላው ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ እና ጤንነትን እግዚአብሔር ያጎናፅፋችሁ!!!
እሼ ላንተ ቃል የለኝም እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግ ስራህ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በደሥታ እንባ አዳምጨ ጨርስኩት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ 👏👏👏
ሁሉን ያደረገው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ቤቱን ይሰሪል ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን እሸቱ
🙏🙏🙏💖💖💖💞 እውነት ነው ለመልካም ነገር ሲባል የሚያሳስቡ ነገሮች ይጨምራሉ። እግዚአብሔር ለምን እንደጣራን ስለማናውቅ ዝም ብለህ መንገድህን ቀጥል ነበር ብለህ የህይወት ልምድህን ስታካፍል ያለከው።እናማ ያንን ኖርከው። አሁንም እርሱ በመንገድህ ይቅደም።እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ አንተ ከማታየው እሱ ከሚያየው ትሸፍንህ።በርታ ወንድሜ።
😂😂😂 ዘርፋፋ ቀሚስዋ አቤት ኢትዮጵያየየ ..😂😂😂😂
እሼ አራድነትን ከመንፈሳዊነት ጋር አጣምረህ የያዝክ ምርጥ ልጅ እሼ መልስ ሰጠ ብለው ሰፍ ብለው የከፈቱት ሁሉ የሚገርም ትምህርት ተማሩ እኔን ጭምር። እኔ ግን የከፈትኩት እሼ ምነካው በሌላው ሳዝን እሼም ወጥቶ መልስ ሊሰጥ ብዬ በማዘን ነበር የከፈትኩት አንተ ግን መንፈሳዊነትን ካራድነት ጋር አጣምረህ የያዝክ ስለሆንክ እኔን ጨምሮ ምን አለ ብለው የከፈቱትን ሁሉ ሚገርም ትምህርት ተማርን። እሼ እስቲ አንድ የቤት ስራ ልስጥህ አራድነት ከመንፈሳዊነት ጋር እንዴት አብሮ መሄድ እንደሚችል አንድ ቪዲዬ ልቀቅብን እወድሀለው ወንድሜ ተባረክ መጨረሻህን ያሳምረው🙏
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ሁሉም የእግዚአብሔር እጅ ሲኖርበት እንዲዝ ስኬታማ ይሆናል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በአንተላይ አድሮ እዝቡን እንዲድን ያደረገ አምላካችን ምስጋና ይድረሰው እኔ ራሴ ቲቪ ሳይዘጋ ነበር ስከታተል የነበረው በአጠቃላይየነበረው ነገርለመግለፅ የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ የታየበት ነበር እዛያ እንደዛያ እንቅልፍ እያማረው አይናቸው ያንንተቋቁመው ፍፃሜው እጅግ እጅግ የሚያስደስት ኑበር በድጋሚ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን
ገና ብዙ ትሰራለህ ዕድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር የሱ ስራ ድንቅ ነው ሁሉን ይሰራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ ሁሌም እደምለው አንተ የዘመኑ ሀዋርያ ነህ❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም እመብርሀን ከክፉ በቀሚሳ ትከልልህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ ከዚህ የተሻለ የልቤን ሃሳብ የምገልፅበት ቃል አላገኘሁን
ሁሉ በእርሱ ሆነ " እንኳን እግዚአብሄር እረዳን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ደምቃ ትኑር እሼ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ላንተም ላገዙህም ፈጣሪ ይስጥህ
ቃላቱን ባዘንበው በረከትህን እንዳታጣ ወንድሜ , እግዚአብሄር ይስጥህ አብረውህ የደከሙትን እግዚአብሄር ዋጋቸውን ይክፈል 🙏ለፍፃሜው ያብቃን
በጣምም ደስስ የሚል ግዜ ነበር ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እሼ አንተና አባላቶችህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ!
❤ እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝመው ይሄን ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ
እሽየ ማርያምን ስወድህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥህ ጥበቡን ሞገሱን ይጨምርልህ መደሀኒ አለም
እግዚአብሔር የታዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢🇪🇹🇸🇦😭
አሜን አሜን አሜን
አይዞን ሁሉም ያልፋል
አሜን አሜን አሜን
እንደ እኔ በመጨነቅ ውስጥ ያላችው ቅድስት ስላሴ ከጭንቀት ያውጣን አሜን🙏🙏🙏
Amen wude
Amen
አሜን🙏
አሜን
እሸቱን የምቶዱት ላይክ ❤❤❤
መታደል ነው በዚህ ግዜ ይህንን የክብር ሥራ መስራት ተባረክ
አላህ ይጠብቅህ ስለመልካም ስራህ ስለትህትናህ አክብሮቴ የላቀ ነው በኔ ዘመን አንተን መሠል የኢትዮጵያ ለዛ ስላለህ አልሀምዱሊላህ☝️🤲🙏💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊❣️❣️
አንተ ሁሌም ጀግናችን ነህ 💪🏽ለ አንተ እንኳን መዝሙር ሃውልት ብናቆምልህ ምን አገባቸው ውሾች ይጮሃሉ እሸቱ ሰራውን ይሰራል ሁሊም ጀግናችን ነህ 💪🏽ልብህን አይቀይርብ 🙏🏽
አሜን አሜን እውነት ነው ሰው ያልበላውን አይደል የሚያከው
mariyamin ewnet new ke hawlt bela erasu binor ina bidergilet hulum yansewal enkan kidest betekirsteyanen yasera yekirena lezefagnochi enkan hawlt eytesera aydel eshe hulum yansebikal becha fetari keminem belay yemengustu werashu yadergiki kene betesebochiki
ኤጭ ሲበዛ ጥሩ አይደለም። ለእልህ የማይሆን ነገር መናገር ጥሉ አይደለም
እሱ እንኩዋን ለብዙሃኑ ለራሱም በራሱ ማድረግና መቆም የማይችል ደካማ ሰው ነው እግዚአብሔር ግን እርሱን አንስቶ ስራው እየሰራ ነው !
በእሸቱ አፍ እያናገረ እኛም ወደ ህዝባችን ወደ ቤተክርስቲያናችን ፊታችንን እጃችንን እንድናዞር እያደረገን ነው እግዚአብሔር ሱሙ ይክበር ይመስገን !
የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራዉን እንዴት እና በማን በኩል እንደሚሰራ የማያውቁ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ግን በሞቀበት እያጨበጨቡ ወደነፈሰበት እየተወዛወዙ ሁሉን አድራጊና ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔር አምላክን ማመስገናቸውን ትተው በአይናቸው ከሚያዩት እና በጆሮዋቸው ለሚሰሙት ለደካማው ስጋ ያሽቃብጣሉ !
የምስጋና መዝሙር ለድንግል ቅድስት ወላዲተ አምላክ ለጌታችን ለአምላካችንድና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የምንዘምረው።
እሼ ወንድማችን ማንነቱን የሚያውቅና ምንና ማን እያሰራው እንደሆነ የሚያውቅ ወንድማችን ነው።
ዛሬ እንዘምርልህ ! አይደለም ሃውልት ታቦት እንቅረጽልህ የሚያስብላቹህ ሰይጣን ነገ እሼ በሰውኛ ድክመቱ የሆነች ትንሽ እጸጽ ቢሰራ አይኑ ለማጥፋት ያለፈ ጥሩ ስራውን አር ለመቀባት በአንደኛነት የምትሰለፉት አንቺና አንቺን መሳይ መሊያ ለመቀየር ዱብ ዱብዳ ላይ ያላቹህ ሰዎች ናቹህ ።
እሸቱም እንደነዚህ አይነት መዝሙር ካላወጣንልህ ታቦትና ሃውልት ካልቀረጽንልህ ባይ አጀንዳቸው ምን እንደሆነ ባልታወቀ ስብስቦች መስመሩን እንደማይስት ተማምነን ነው በስራው ሁሉ አቅማችን በቻለው ሁሉ የምንሳተፈው !
ሁሉን ያደረገልንና ጋና ብዙ የሚያደርግልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
እሼ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን እንድትሰራለት መርጦሀልና ፍቃድህን ሰጠህ መታደል ነው እንወድሀለን ትዳርህን ይባርክልህ ልጅህንም በቤቱና በቃሉ ያሳድግልህ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱና ቸርነቱ አይለይህ አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ቤት (ቤተ መቅደስ) በአዲስ ኪዳን መሰረት የሰው ልጅ ነው
“የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ
አታውቁምን?”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16
“ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ መልካሙን ነገር ስለሚያደርግልን እግዚአብሔር በ ፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እንበል አሜንንን በሉ ❤🎉🙏
አሜን፫❤🙏
አሚን አሚን አሚን🙏🙏
Amen
አሼ አንተ ቅዱስ እግዚአብሔር የመርጠህ ድንቅ ልጅ ነህ እመብርሀን ልጅህን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልህ 👏👏👏🙏
አንተ የእግዚአብሔር ውድ ልጅነህ እመብርሀን በሔድክበት ሁሉ ትጠብቅህ እሽየ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤
We are Eritrean always with you.we love you Ethiopian people
Enamesegnalen Wendme🙏
We love you too 🙏
እግዚአብሔር እንድሽአድጎ ነው የፈጠረን እኮ
በሀይማኖታችን እኮ በአለም ያለን ኦርቶዶክሶች አንድ ነን ኤርትራዊያን እኛም እንወዳቻለን ደግ ህዝቦች❤
እሼ አንተ የኛ የተዋህዶ የምንሳስልክ ወንድማችን ነክ ሺ አመት ኑራልን ጠላት መችም እርፍት እንዳማይስጥክ እናቃለን ግን እግዚአብሔር ም ሁልየ ከፊትክ እንድሚቀድም አምናለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠላት ከተንጫጫ በኋላ አስተማሪ መልዕክት ። ዘመንህ ከነቤተሰብህ ከነ ስራ አጋሮችህ ይባረክ ።
ወይኔ ይህንን ኘሮግራም ሳየው የአገልግሎት መንፈሳችሁ ሲያስቀና የተዋህዶ ልጆች ተባረኩልን አባቶቻችንን አገልጋዩቻችንን እ/ር አምላክ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ተባርክ እድሜህን ያብዛልን ልጅህ እንዳንተ ይሁን ለታርክ ያብቃህ በዝህ ስዓት ነው መሸሸጊያ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ቤት ማኩረፉያ ያስፈልጋል
እሺው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ
የድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ከዋላህ ይጠብቅህ
🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
እሼ አንተ በጣም ልዪ ሰው ነህ ድንግል በፍፁም ክፍህን አታሰማን በጣም በጣም እንወድሃለን ወንድማችን
ሺ አመት ኑርልን አተ መልካም ሰው❤
የኛ ልበ መልካም ወንድም ለኛም እንዳንተ ዓይነት ልብ ይስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ፀረ - ኦርቶዶክስ ነዉ አሁን ያለዉ መንግስትና እራስህን ከፈጣሪጋ ጠብቅ :: ባለፈዉ ለአንተ የተዘመረልህን ዝማሪ በመጥፎ መልኩ ሲያሰራጩት የነበሩት የመንግስት ተከፋዮች ካድሪዎች ነበሩ :: እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈል ፀጋዉንም ያብዛልህ 😍😍🙏❤️
ክብሩን የዓለሙ ቤዛ ቸሩ መድኀኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእመ ብዙሀን ክብር ምስጋና ይሁን እውነትም እሸቱ እግዚአብሔር መርጦሀል እኛንም ሊያድነን ፈልጓልና አንተን ለበረከት ሲጠራህ እኛ በበረከት ይጎበኘናል ያድነናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተን በእምነት በፀጋ በፍቅር ያፅናልን ከቤቱ ያቆይህ እግዚአብሔር በወደደው ሊያድን ያሰበውን ይጠራልና ከበረከቱ ያብዛልን አንተንም አይቀይርብን❤❤❤
በእግዚአብሔር የታመነ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤❤
እሼ በማርያም ያ የትኬት ብሩን የሰጠውን ልጅ አልቅሶ ያስለቀስንን በማርያም በማርያም አቅርበው እንርዳውና ሀገር ገብቶ ልጁን ያግኝ😢😢
"ሁሉ በእርሱ ሆነ " እንኳን እግዚአብሄር እረዳን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ደምቃ ትኑር እሼ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ላንተም ላገዙህም ፈጣሪ ይስጥህ
መታደል ነው በዚህ ግዜ ይህንን የክብር ሥራ መስራት ተባረክ ጀግናችን
ውይ አንተ ልጅ አሁንስ የመንስ ቅናት አደረብኝ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርከው 😍❤እኔንም እንደ አንተ ይርዳኝ
እግዚአብሔርን ተስፋ እሚአደርግ ወድቆ አይወድቅም አሹየ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያአሳምርልህ❤❤❤
ቃላት የለኝም ስሙ ይክብር ይመሰገን
አንተ ልጅ ተባረክ። ከሃቅ እንዳትርቅ። ፈተናው ይከብዳል።
ተባረክ እሼ ኤርትራዊ ነኝ ግን በጣም ከማደንቅህ ነኝ ብዙ ሰው ታበራታታለ ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እግዚኣብሄር ሁሌ ካንተጋ ይሁን ጭብጨባ እንዳያታልህ አደራ ብዙ ሰው ይተብቅሃል ወላዲት አምላክ ትደግፍህ I love u Ethiopians may the almighty Lord bless our people 🙏🙏🙏🥰❤️🥰🙏
ያከበርከው ልዑል እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ያክብርህ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በርታ ጀግና ብዙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አንድ ልብ የምታመጣ ድንቅ ነህ በሚገባ እሼ ወደነበርንበት አንድነታችን እንመለሳለን ጠላታችን ይጠፋል👌‼️🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላካችን በእውነት አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ስለአንተ ቃላት የለም እንባዬ😢 ይቀድመኛል ከነቤተሰቦችክ እመብርሃ ትጠብቅህ ❤❤🤲🤲🌿🌿🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯😍😍😍🕯🕯🕯🕯🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿🕯🌿😍😍🕯🕯😍🕯😍🌿🌿🤲🤲🕯🕯😍💒💒💒💒😍🕯🌹❤❤️
እሼ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ስላደረከን በጣም እጅጉን እናመሰግናለን
አንተንና ከአንተ ጋር አብረው የተሳተፉበት የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እሸ በእውነት እግዚያብሄር አምላክ አገልግሎትህን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረውን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለተጨማሪ ለእንደዚህ አይነት አገልግሎት ያብቃን
አሼ ልቀህ ተገኝትተሀል በመውጣት በመግባትህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
ኳታር ሆይ እዳንረሳሽ አርገሽ በልባችን መዝገብ ታሪክሽን ፅፈሻል እና መቼም
አንረሳሽም ፍቅር የሆንክ ልጅ የአባቶቻችን አምላክ የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ የወለድከው ይባረክ የረገጥከው ይለምልም ሌላ ምንም አልልህም ወድሜ እሼ
ተመስገን ሳውዲም ስሩልን ብዙ ሰዎች እምነታቸውን እየቀየሩ ስለሆነ ድረሱ እና ቅዱስ ላሊበላንም ስሩልን
ግርማ ምገስ የሆነህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚💛❤🙏
ከስው የሆነ ምንም ስለሌለ ሙሉ ምስጋናህን ውስድ ።
ቤትህ ህይወትህ ትዳርህ በዙርያህ አብረውህ ለሚደክሙ ህልምህ ህልማቸው ለሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት የድንግል ምልጃ ፍቅር ይብዛላችሁ።🙏🙏🙏
የኛ ሰው ኃይለ ገብርኤል. በርታልን አደራ እዳትሸነፍ በረከትህን ለማሳጣት ብዙ ፈተናዎች በያጋጥምህም ቦታ እዳትሰጥ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እርሱ በፈቀደው መንገድ በሰላም ጨርሳችው እንኳን በሰላም ተመለሳችው። እሸቱዬ እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥ❤ ትዳርኸ ቤተሰቦችኸ ይባረኩ አሁንም ደግመኸ ደግመኸ ውለድ አንተን የመሰለ ዘር ይህች ምድር ያስፈልጋታል እና🙏🙏🙏
አሺየ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥ እዲህ ነው❤❤❤
አንተ እግዚአብሔር መርጦካል ዝንብለክ ሰራክን ሰራ በረከትክን ከእግዚአብሔር ተቀበል❤❤❤❤ኑርልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እግዚአብሔር አልፈቀደልኝም አንድ ሳቲም አሰጠሁም የሰታችሁ ታድላችሁ ተመጣችሁ ነዉ እኩል ሰማን ግን እኩል አተመረጥንም አተባረክንም ሌላዉን ተዉትና ብዙ የመሰክረዉ ብዙ ነበር ግን አልመሰከኩም እኔንም እደኔ አይነቱንም ምረጠን አምላካችን
በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ ጥረትህ ላንተም ምስጋና ይገባሃል። የዚህ ቪዲዮ ትልቁ መልዕክት "ከእግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ጋር የሆነ ሰው በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ድል አድራጊ ነው።" ይህንንም በተግባር ስላሳየኸን እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥልበት።
እግዚአብሔር የመረጠህ ! እሽዬ ረጅም ዕድሜ የምትወደው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ! የኔ አባት ከፍ በልልን !!💗💗 መምህሬ ብዬሀለሁ 🙏
ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናን
እሼ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በሰው ፍት ሞገስ ይስጥ ስለ አንተ እግዚአብሔር ሁልግዜ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ሲጀመር እንደሙሴ በአላማ የፈጠረህ እግዚያብሔር ይመሰገን እድሜ ይሰጥህ ሰፋ ከነመላ ቤተሰብህ
እኔ ስለ ኳታሩ መርሐ ግብር ለመግለፅ ቃል የለኝም ልባችን በጣም ነው የተነካው ዝግጅቱ በማለቁ እየከፋን ነበር ፍቅርን ፍፁም ምስጋና በረከት ብዙ ብዙ ያተረፍንበትና ሐሴት ያደረግንበት ነበር. እሼ አንተንና ቤተሰብህን እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር ይባርካችሁ, እንድንባረክ ምክንያት ሆነኸናል ዶንኪ ትዩብ ❤❤❤
ዛሬም ነገም ሁሌም ቅዱሳን ሰማእታት በቤትህ ይግቡ፣ እቅፍ ድግፍ ያድርጉህ፣ በቤቱ ያቆዩህ ፣ተባረክ፣ የወለድከው ይባረከረ ወንድሜ
እሼ እንኳን በሰላም ወደ ሀገር ቤት ገባችሁ በዚህ መርሃ ግብር የተሳተፋችሁ ሁሉ ክበሩልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
እሼ የምትሰራቸዉ ስራዎች በጣም ደስ ይላሉ ከዚህ በኋላ ደግሞ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በሆነው በሰው ልጅ ላይ ብትሰራ እላለሁ ። ልባችን የሱ ከሆነ ሁሉም ሌላው በጣም ቀላል ነው።
ልብህን አይቀይርብህ ትልቅ እምነት ነው ያለህ እሼ ለዘመኑ የመረጠህ ልዩ ዕንቁ ክርስቲያን ነህ ዘርህ ይባረክ❤
ተባረክ ያገለግሉትም ሁሉም ተባረኩ ❤❤❤
እሼ ወንድማችን እውነት ከገባቹ ጀምሮ እስከ መጨረሻው አብሬሃቹ ነበርኩኝ ድካማቹን አይቼዋለው !ደሞ ትምህርቱ እንዴት ደስ ይል እንደነበር ለኔ በጣም ጠቅሞኛል!!ይሄ ፕሮግራም በብዙ ያተረፍክበት ነው እውነት ነው የምልህ ባንተም በሁላቹም በተሳተፋቹት ሁሉ መባረክ ብዙ ሰው ተባርኮል❤ ብዙ አትርፈካል እሼ ምንም አይነት ኔጌቲቭ ነገር እዳትሰማ እናመሰግናለን ወጣትነትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ተባረኩ!!!❤
ተባረክልን በረከትህም ለ ምትወዳት ሃገርህ ይትረፍ❤🎉🎉🎉🎉
በምን ቃል እንግልጽህ አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ እግዚአብሔር የጠራህ ሳይሆን የመረጠህ ሰው ነህና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ እግዚአሔርም አግዞህ ብዙ ነገር እንደምትሰራ እምነቴ ነው የእውነት ከልቤ እወድሀለው ❤
እባካችሁ አልቧልታ ከምናወራ እኔስ ምን ሰራሁ እንበል የራሳችንን የቤት ስራ አስቀምጠን የሰው ማረም ይብቃን መስራት ሲያቅተን መተቸት ስራችን አይሁን የሶሎሞንን ጥበብ ያድለን አሜን
እሼ የበለጠ መድሃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ነገር ተመስገን🙏
በጣም ጣፍጭ 14ያርምሞ ግዜያት ነበሩ አለምን በእድ አንደበት ያነጋገ ውስጣችን በምስጋና የረሰረሰበት በፀጋ በረከቱ የተባረክንበት የማይጠገብ ግዜ ነበረ በሌላ መልካም የበረከት ስራ እስክንገናኝ ዳግመኛ በጤና ያቆያቹ ተባረኩ❤
እሸ ወንድሜ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብሮ ለቤተ ክርስቲያናችን ለዉዷ ሀገራችን እንድሁም ለተቸገሩ ጊዜ ለጣለዉ ታስፈልገናለህና የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አይለይህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
የኔ ዉድ ወንድም እንደት እንደምወድህ የእግዚአብሔርን ቃል በተግባር የምትኖር ።
እግዚአብሔር የያዘ ሰውኹሌም አሸናፊ ነው። ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር አምላአክ በበረከት ይባርክህ
የዘመኔ ጀግና እሽ እቆ ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ ለሀገር ለወገንህ እድስራ ያርግህ
እሼ እኔ ምንም ማለት አልችልም ልቦናህን አይለውጠው🤲 የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ🤲 ዘርህ ይባረክ🤲
ስለጦርነቱም ስለ ስደቱም እግዚአብሔር ቀን አለው ፡ሰው፡አይሆንም፡አይሳካም፡አለቀብኝ፡በሚልበት፡ሰአት፡እግዚአብሔር፡መሙላት፡ይችልበታል፡በቃና ዘገሊላ፡ወይኑን፡ያስሞላቺ፡እመቤታችን፡እንኳን፡ሙሉ፡አድርጋ፡በደስታ፡መለሰቺቻሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤
እግዚአብሔር እኔን የሚውድ ሰው ቢኖር ከሆላዬ ይከተለኝ አለ አንተ አምላክህን ሰለተከተልክ ነው እሼ ታዲያ በሰው ተመስሎ ሴጣን ምን ያውራ ሰለዝክ እግዚአብሔር ሆሌም ካንተጋር ነው ያሰብካውን ሁሉ ያሳካልክ ውንድሜ በጉደለው እመብረሀን ትሙላው አሞን❤❤❤
እኔ ምንም ቃል አጣው 😢እግዚአብሔር እሱ እድሜ ይስጥህ 🙏🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ እኔም ከዱባይ በኦን ላይን 14 ቀኑን ሌልቱን እንቅልፍ እስኪያሸንፈኝ አብሬ የነበርኩቡት የማይረሳ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ብዙ ብዙ ትምህርቶችን ቀስሜአለው ያለቀስኩበት እንደህጻን የቦረኩቡት የማይረሳ ጊዜ ነቡረን ምናለ ባላለቀ እያልኩ ነበር አሁንም እንዲህ ያለ ጉባኤ የመማማርያ እንደምታዘጋጁልን አምናለው እሼ የአገሬ ልጅ እረጅም ዕድሜ ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ የስራ ባልደረቦችህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ ነው ማደትጋቹ
እግዚአብሔር መርጦህ ለዚህ ስላበቃህ እንኳን ደስ አለህ እሸቱ የቅድስት ሥላሴ ልጅ 🙏🙏🙏 አንተን የወለዱ ቤተሰቦችህ፣ ሚስትህ፣ ልጃችሁ ሁሉ በጣም እድለኛ ናችሁ!!!! በረከትህ ይድረሰን 🙏🙏🙏
እግአብሄርን ይመስገን ይህን ላደረገ መጨረሻክን ያሳምረው ለመንግስቱ ሁላችንም ያብቃን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን እሼ በርታልን እግዚአብሔር የሰጠን ወድማችን ነህ
የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንህ አይለይህ❤❤❤
አቦ እሼ ፈጣሪ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ከነባለቤትህ ከነሰራተኞችህ ይሄ ክብር ይገባችሗል ደግሞ ከዚህ በላይ ለሀገርና ለወግናቹ እንድታገለግሉ እድሜና ጤና ያድላቹ በምትሰሩት ስራ ሁሉ ከሰው በላይ እግዚአብሔር አምላክ ይገለጥበት።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ። በቤቱ ያጽናህ ወንድምዓለም።
"እግዚአብሔር ይዕቀብከ እም ዐይነ ሰብእ . . . እግዚአብሔር ከሰዉ ዐይን ይጠብቅህ እሼዬ ስለምሳሳልህ እጨነቅልሃለሁ እናቴን
ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን አሜን ።
እሽዬ ❤❤❤ሰው ቃል የለኝም በስላሴ እቅፍ ለዘላለም አሸብርቅ። በርታ የአብርሃም አምላክ ዛሬም ከአንተ ጋር አለ።❤❤❤
አሼ ጀግናዬ እዳንተ አይነት ሰው ነው ለሀገራችን ለቤተክርስትያናችን የሚስፈልጋት አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ነች ቃል የለኝም ብቻ እመብርሐን እቅፍ ደግፍ ታርግህ እንወድሃለን ❤
ግሩም ነዉ ድግል ማሪያም ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ሽፍን ድግፍ ታድርግልን እሼ🥰
አሸየ እንደሰማይ ከዋከብት እንደ ምድር አሽ ዘርክን ብዝት ብዝትዝት ያድርግልን በቤቱ ያጽናህ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ አንተንም ሔዋንህንም ልጅህንም🙏❤ ክብሩን እሱ ይውሰድ
አንተኮ ድንቅ ነህ እግዚያብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይህን ፀጋ ያብዛልህ እንጂ አይለውጥብህ
ኢግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ለ ብዙ ሰው የመዳን ምክንያት መሆን በጣም መታደል ነው።
አንተ ትልቅ ሰው ነኽ አባቴ በርታ እግዚአብሔር ያበርታኽ እሼ ቁም ነገረኛ ነኽ
ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ስንገባ እንዲሁ ነው ፈተናው በርታልን እንዳትመለስ ወደ ኃላ ✝️🙏😘