I Guess, It Maybe The ATLANTIC Ocean, which was Once Called The ETHIOPIAN Ocean; Possibly, For a Certain Period Of Time In History. I may need to double check! EXCELLENT Analysis, By The way, (Ato) Zerihun Tesfaye!! THANK YOU Both, Guys!! CHEERS!! GOOD JOB 😁❤️❤️👍👍!!
Very wrong analysis Greenland is part of Denmark they’ve already disputed. Mexican let alone their government even Mexican Americans had a huge thousands of people protested against this. Where you getting your information I’m not sure.
The most amazing country next to heaven is the blessed country of the United States of America. ምን :ያልተ ባባሉት:ነገር: አለ: ይሄንን :ሁሉ:ለአለም:ማሰየታቸው:እኮ: ድንቅ: እና :መንፈሳዊ: ቅናት:ሁሉም: እ ንዲኖረው: ያስፈልጋል:: you Ethiopian who are witnessing and living in America is a privilege. Ethiopian እዚያ:አሜሪካ: በመኖራችሁ: ልትኮሩ: ይገባል: :ቀናሁ: እኔም:ወደዚያ:ለ መ ድረስ::ጉ ዞ:ጀምሬለ ሁ!!በየት:በኩል: ይሻለኝ: ይሆን በሜ ክስኮ: ወ ይስ: በኪዮባ :ወይስ: በካናዳ??? I will try to get there no matter what even if they deport me??
🤣 why always think one direction of your interest think the other side too i mean i do remember everyone here was supporting the the # No more movement.
❤❤❤ ፋኖ ይናፉቀኛል ጌታን ስሙ ከክርስቶስ በታች መዳኒት ነዉ❤
መሳይ በርታልን ስለሌላው ምን አገባኝ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
Thank you Jegnoch. God bless you both.
Thank you Messay Jegnachin God bless you for your tireless reporting.
❤❤እንኳን ደሕና መጣህ መሣያችን።❤❤ ዘሪሁንም በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን❤❤ ገለታው ደግሞ ናፍቆናል❤❤
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
True Messay America is the leader of democracy and freedom
መታደል ነው❤❤❤
Thanks for sharning
❤❤በርቱ
ሰላምድልለአማራፋኖ
Wendm Mesay jegnchn bertuln
Welcome Jegnoch
ዘረኝነት ሲጠፋ ብቻ ነው የአሜሪካው አይነት አፍሪካ ላይ ማየት የሚቻለው።ለዚህም ደግሞ ፈጣሪ ብቻ ነው ሚቻለው
Meseay bereta
መሳይና ዘርየሁን እንኳን አደረሳችሁ
ዘሪሁን 👏👏👏
Congira pTirape
እድለኛ. ሰው ነው
የዓለም ህዝቦችና መሪወች በተለይ ደግሞ የአፍሪካ መሪወችና ህዝቡ ከአሜሪካዊያንና. በየጊዜው ከሚቀያየሩት መሪወች ዲሞክራሲያዊነት ሀገርና ህዝብ ወዳድነት ከአላቸው እውቀትና የሀገር ፍቅር መማር አለበት ።
መቸ ይሆን እኛ ሀገር የዚህን አይነት ዲሞክራሲያዊ እና ለሀገር ለህዝብ እድገት የሚስራበት ለነገሩ እኛ ከአሜሪካ በእፊት የነበረች ሀገር ነበረች ነገር ግን ያለመታደል ሆኖ ዞረን ዞረን እዛው ያማል ያማል ይብላኝ ለወገኜ የማይጨክ ንው አምላክ በቃ ይበላት ኢትዮጵያውያን 🙏🙏🙏🍏🍋🍎
Fano 💚💛❤️💪💪💪
መሣይ እኛም በራሣችን ባናይም በልጆቻችንዐ ማየታችን አይቀርም ።
ትራምፕ ከቻይና ጋር ያላቸው የኢኮኖሚ የበላይነት ውድድር ይጦፋል።
በአፍሪካም ጥሩ እና ድንቅ ምሳሌዎች አሉን እኮ. ለምን አሜሪካ ብቻ? ጐረቤታቻን ኬንያ እኮ በደንብ የኢቲዬጳያ ፖለቲካ አየሳቀችብን እኮ ነው
የኢቴዬጵያ ህዝብ የቤቴ ስራውን መስራት ተስኖታል.
እምናምነውን እንበል አቶ ትራምፕ የ21ኛው ክ.ዘመን ሁሉም ያየውን የኛ [የኔ]ስለሆነ ያለንበት ዘመን ያንን ማለቱ ከአብይ ሌላ
የሚያደረገው ጅኦ ግራፊክ ብቻ ነው።
❤❤❤❤
አሜሪካኖች ይከባበራሉ መንግስታቸውን ያከብራሉ እንደእኛ አይደሉም እኛ ግን የምንቋሽሽ የማንዋደድ የማንከባበር ስለሆንን በረከታችን ተነጥቀን እየኖርን ኘው ወሬም እጅ ጠብቀን ገንዘብ እጅ ጠብቀን ነው ትምህርታችን እንንኳ ችግር ውስጥ ኘው ያለነው እና እግዚአብሔር ን የምታምኑ ከሆነ ቃሉ የሚለውን ስራ ስሩ ሰውን ከፍ ዝቅ አታድርጉ ቀኑ ቀርቧል በቃ ጌታ ይመጠል የት ነው የምትቆመው
የሚሰበክበትን ቦታ ምረጥ እረኛ ካድሬ!!
ትራምፕ ኢኮኖሚውን ሊያሳድግ ይችላል በበአል ሳመታቸው ላይ ከጀርባቸው ካያችሁ ብዙ ሚሊንየሮች ከጀርባው ነበሩ ታዝባችሁ ከሆነ
ወንድና ሤት ።። ደሥ እሚን ንግግር ነው
እንደኢትዮጲያ ያልታደለች ሐገር ትኖራለች ብዬ አላስብም ሕዝባ እንደሻማ እየቀለጠ እየታረደ
I Guess, It Maybe The ATLANTIC Ocean, which was Once Called The ETHIOPIAN Ocean; Possibly, For a Certain Period Of Time In History. I may need to double check!
EXCELLENT Analysis, By The way, (Ato) Zerihun Tesfaye!!
THANK YOU Both, Guys!!
CHEERS!! GOOD JOB 😁❤️❤️👍👍!!
❤❤🎉🎉
America has good government for them citizens
ኢትዮጵያን በሴራ ባህር በር አልባ ያደረገች ክፉ ሀገር
ባገራችን ይህ ኦሮሙማ መሰል እያሉ ለ
ዓመታት በሀገራችን ጨርሶ አይመጣም.
ስለዝህ ተባብረን አብይ የተባለውን ወላዋይ የግድ መደምሰስ አማራጭየለም
A❤❤❤❤❤❤❤❤
ሕዝባችን ዜግነት አልባ አንዳይሆን ወይ እንደ ትናንቱ ቀና ብሎ እንዲኖር ከብሔርጉያ እንዲወጣ መንግሥትም ሆነ ሕዝቡ ቆም ብለው ማሠብ ያለባቸው ይመስለኛልና ቆም ብለን ስለእኩልነታችንና ስለ ትልቅነታችን አናሠላስል፡፡ ስልጣን አንደብዛትና ችለታ አደላድለን መናርና የጋራ አገሮን ለትናሽ ሣቲሞች ሸጠን ለዘላለሙ የነጮኀ ች ፍላጎት ሥር ተንዐክከን መቼ እናድጋለን?
❤
✊🏽 🦅
ባለ ቀይ ከረቫቶቹ ወጡ ባለ ከረቫቶቹ መጡ ለውጥ የለም የትራምፕ ዘመን ኤለን መስክ መምጣቱ ትሻልን ትቼ ትብስን አገባሁ ነው ዋን ወርልድ ኦርደር ለማስፈፀም ሩጫ ላይ ናቸው እግዚአብሔር አለሙን ሁሉ ያድን እውነተኛው መንግሥት እሱ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ማንም መጣ ማንም ሄደ ለኛ የሚተርፈን ምንም ነገር የለም። አሜሪካ እንደሆነች እንኩዋን ለኛ ሀያላን ከሚባሉትም ጋር ያላት ግንኙነት ብሄራዊ ጥቅምዋን ያስቀደመ ነዉ።ለነሱ የማይመች ከሆነ ህዝብ ተጨፍጭፎ አገር እስከማፍረስ የሚሄዱ ናቸዉ ።በእኛም አገር ለስልጣናቸዉና ለጥቅማቸዉ ብቻ በቆሙ ጨካኝ ፖለቲከኞቻችን የሚቀነቀነዉን አገር አፍራሸ የብሄር ፓለቲካ በመደገፍና በማበረታታት አሁን የምንገኝበት አረንቋ ዉስጥ እንድንገኝ አሜሪካ ትልቅ ሚና ነበራት።በመሆኑም ፈጣሪ ታርቆን እንደ አንድ አገር ዜጎች እንድንተሳሰብ በጋራ አገራችንን እንድንገነባ እንድንከባበር ያርገን ብለን ነዉ መጸለይ ያለብን እንጂ ትራምኘ ምንም የሚለዉጠዉ ነገር ያለ አይመስለኝም።
Hello 👋 hello 👋
Zitet ASAMA
አፍሪካ እማ ማን እንደዚ አደረጋት ይች አንተየምታደንቃት አሜርካ ነች ለዚህያደረሰቻት የአፍሪካ ጦስ ይዛችሁ ገደልግብ አመዳሞች ።
ጠቅላዩ ድንኳን ሰብረው ሳይሄዱ ቀሩ???
😂ህፃልጅን ማን ይጋብዘዋል
አንዳንዴ በቁንጽል እውቀት አትዳፈሩ። በረጃ ረገድ የጠራ ጠቅላላ እውቀት እንዲኖር ማንበብ ይጠይቃል። ዝርዝር አልገባም።
አፍሪካ የሰፈረው የአሜሪካ ጦር ወደ አገሩ ዲፖርት መደረግ አለበት
Both Atlantic and Indian oceans designated as Ethiopian ocean , in specific oceans which surrounded African continent but not pacific.
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ምሣይ ብውይይታችሁ ይታዝብኩት ብትራፕ እዳዲስ እቅዶች ስልትምሣሣይ ፆታ ባልው ጉዳይ ላይ ብዙም እልትውያያችሁብትም ልእምን ?? ይህ ክፍጣሪ ትዛዝ ጋር የሚግዳድር ስም እና ጎምራን ያስክትል ይስውልጆችን ፍጣሪያችውን የሚልያይ ብድንብ ሊትንትን ይግባል ለትውልድ ጥር ነው ። ምድሪቱን ልቅጣት ይዳረግ ነው ።
❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉
Ethiopian ocean ይባል የነበረው south Atlantic ocean ,እንጂ Pacific Ocean አልነበረም
ትራምፕ ስደተኛ ይውጣ ካለ እሱም ስደቱኛ መሆኑን እንዳይረሳ
አፍሪካ ውስጥ ሲያምርህ ይቀራል መሳይ በተለይ እዚች አሹቅ ሀገር😂😂😂
Indian Ocean used to Ethiopian Ocean. British imperial colonizers ruling India changed the name and we did not fight it back
Indian Ocean not Pacific
ወንድና ሴት ነው የሚለውን እንድደግፈው ነው :
ዘሪሁን በግሪላንድ ላይ አሜርካ እንደማታገኝ እንወቅ አዎ የአየር ሃይል ቤዝ የአሜርካ የናሳም ጣቢያ አለ ሌላው የኔቶም የጦር ካምፕ አለ ክ700 አመት በላይ ካልተሳሳትኩ ራስ ገዝም ብትሆን ዴንማርክ ስር ነች
የትምህርት ቤት የጤና የተለያዩ ወጪ የምትሸፍነው ዴንማርክ ሆና ሳለ አሜርካ በስሯ ታደትጋለች የሚል ግምት የለኝም
ሌላው ዛሬ ኮንጎ ላይ በጦርነት እያመሱ የሚዘርፉት የተፈጥሮ ሃብት በከፍትኛ ደረጃ ግሪላንድ አላት ግን የግሪላንድ ህዝብ አካባቢያችንን በማእድን ቁፋሮ ከምንመርዝ አሳችንን እያጠመድን እንኖራለን ብለው እየኖሩ ነው
በመጨረሻም ግሪላንዶች ከአሜርካ ጋርም ከዴንማርክም ጋራ መኖር አንፈልግም በራሳችን ሉአላዊነታችንን አክብረን እንኖራለን ብለዋል
እንዳትረሱ ዴንማርክም ትራፕን ትቃወማለች ጀርመንም ፈረንሳይም በትራምፕ ሃሳብ ወደፊት በመቃወም ወደፊት መጥተዋል
4.
መሳይ ና እስራኤል እያት
የሹመት በዓል ወይም የስልጣን ርክክብ ነው መባል የሚገባው በአማረኛ በዓለ ሺመት ወያኔ ሆን ብሎ አማረኛ ቃልን የመደበላለቅ እኩይ ተግባራት ከብዙዎቹ አንዱ ነው
Very wrong analysis Greenland is part of Denmark they’ve already disputed. Mexican let alone their government even Mexican Americans had a huge thousands of people protested against this. Where you getting your information I’m not sure.
አሜሪካ የዲሞክራሲ ቁንጮ።
The most amazing country next to heaven is the blessed country of the United States of America. ምን :ያልተ
ባባሉት:ነገር:
አለ: ይሄንን :ሁሉ:ለአለም:ማሰየታቸው:እኮ: ድንቅ: እና :መንፈሳዊ: ቅናት:ሁሉም: እ ንዲኖረው: ያስፈልጋል:: you Ethiopian who are witnessing and living in America is a privilege. Ethiopian እዚያ:አሜሪካ:
በመኖራችሁ:
ልትኮሩ: ይገባል: :ቀናሁ:
እኔም:ወደዚያ:ለ
መ ድረስ::ጉ
ዞ:ጀምሬለ
ሁ!!በየት:በኩል: ይሻለኝ:
ይሆን በሜ ክስኮ: ወ ይስ: በኪዮባ :ወይስ: በካናዳ??? I will try to get there no matter what even if they deport me??
😂😂😂😂
መሳይ አቶ ገዱና አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በፕሬዜዳንት ትራምፕ በአለ ሲመት ላይ ተጋብዘው ተገኘተዎል እየተባለ ነው። አጣርተህ እውነት ከሆነ በሚዲያ ብታቀርበው ?
የት ምን ምን ምን
@ እዚሁ RUclips ላይ Ethiopian media center በሚለው የሚዲያ ተቋም ነው የሰማሁት።
🤣 why always think one direction of your interest think the other side too i mean i do remember everyone here was supporting the the # No more movement.
😂😂😂የኢትዮጲያ ባንዳዉ መንግስት የትራንፕን ሹመት ቀጥታ እያሳየ ሲያሽቃብጥ ነበር ይሄ እርኩስ ጥቁር ናዚ😂😂😂😂
አብይ አልተገኘም
ሌላ ውሸት የለም እንዲ አንድ ሳምንት ሙሉ በ ትራአምፐ ውሸት አይሰለችህም
ትራምፕ የሰላም ምድር ያረጋታል Q17 በመባል የነጩ ኮፍያ ኮድ ነው የማርሻሎች ብድን ነው ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፍ አላት
ለኢትዮጵያ ተሰፋዋ እግዚአብሔር ነው ሰው አይደለም
ruclips.net/user/shortsY7uERrYaaao?si=GGIHIUQ7eiTg5VvQ